በ ዲቪ ሎተሪ አሜሪካ የገባችው ወጣት አሳዛኝ ሕይወት! ልጃችንን ለሃገሯ አብቁልን (

  Рет қаралды 107,283

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Пікірлер: 400
@shegerinfo
@shegerinfo Ай бұрын
ትዕግስት ፍሰሀ (ናንሽን) ለማገዝ gofund.me/8cc7b203
@Mte-k2m
@Mte-k2m Ай бұрын
አሜን አሜን
@BornaBob
@BornaBob Ай бұрын
እኔ ራሴ የአሜሪካ ኑሮ መሮኛ 3ww ተጀምሮ ይህች ዓለም በጠፋች
@Haben1868
@Haben1868 Ай бұрын
Amen 🙏🏽
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 Ай бұрын
መተት የምታደርጉ ሰወች እግዚአብሔር ቀኑ ጨለማ ያርግባችሁ ስቶችን አሰናከላችሁት ክፍ በጥይት አንዴ ብትገሉን ይሻላል
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 Ай бұрын
Pray for god's 🙏
@Mastawesh
@Mastawesh Ай бұрын
Aminnnnnn ♥️
@hareghaile1889
@hareghaile1889 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@gheremewaraghaw4993
@gheremewaraghaw4993 Ай бұрын
Kotetam kotetakotet
@indigenoussociety3676
@indigenoussociety3676 Ай бұрын
Minew nekachih meselegn, ahunim metachoch aserarachigu yifres​@@gheremewaraghaw4993
@Selam-uc1gr
@Selam-uc1gr Ай бұрын
በዛሬዋ ቀን ግሸን ማርያም ትሁናት 🙏
@alemkebede5848
@alemkebede5848 Ай бұрын
በህይወት መኖሯ ትልቅ ነገር ነው የኔ ወንድም እዛው አሜሪካ የአይምሮ ህመም አጋጥሞት ጎዳና ላይ ህይወቱ አልፍ አስከሬኑ ነው የመጣው ሁሌም የግር እሳት ነው የሚሆነው እህታችን በሰላም ለሀገሯ ያብቃት ቤሩት ያሉትንም የፈጣሪ ጥበቃ አይለያቸው።
@elsa3589
@elsa3589 Ай бұрын
@@alemkebede5848 አሜሪካ ስንቱን በልታ አስቀረች ፣
@milli12354
@milli12354 Ай бұрын
Ohh yasaznal😢 tsinatun ystachu
@twi2415
@twi2415 Ай бұрын
Ayzosh !! Nefsun yemar !!
@hiath
@hiath Ай бұрын
በሰው መተት የምትሰሩ ሰወች በምድርም በሰማይም እሳት ያውርድባችሁ ። በእውነት የስንቱን ህይወት አበላሹ😢😢
@zed8788
@zed8788 Ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይድረስልሽ ;ለሀገርሽ ምድር ያብቃሽ ::የእግዚአብሔር ምህረቱ በዝቶልን ነው እንጅ ሂወት በየፈርጁ ብዙ ሸካራ አላት:: በጭንቅ ግዜ ግን አንድ ምቹ ወዳጅ አለ: በምድረበዳ አለሁ ባይ ለጥያቄ ሁሉ መልስ ያለህ ጌታ እየሱስ ስምህ ይባረክ ::🙏🙏🙏🙏
@ከዚህም-ከዚያም1ሰ
@ከዚህም-ከዚያም1ሰ Ай бұрын
እኔ ምስክር ነኝ እግዚአብሔር ከኔጋ ባይሆን ኖሮ በሰው ሀገር ምን ልሆን እንደምችል ሳስብ ይዘገንነኛል
@zed8788
@zed8788 Ай бұрын
@@ከዚህም-ከዚያም1ሰ እውነት ነው ሁላችንም ብዙ የምንመሰክረው አለ🙏👍
@AmanuelMarkos-vu1hn
@AmanuelMarkos-vu1hn Ай бұрын
​@@ከዚህም-ከዚያም1ሰ❤ቨ
@Hiwot19-g6b
@Hiwot19-g6b Ай бұрын
ውይ ይሄ መተት ለሁለት አመት ፀበል ለፀበል ስንከራተት እነሱ ሲሳለቁብኝ እኔም የድንግል ማሪያም ልጅ ምሮኝ ዛሬ እሰው ሀገርም ብኖር ተመስገን እያልኩ እየኖርኩ ነው ግን የድንግል ልጅ ወዴት ነህ
@gheremewaraghaw4993
@gheremewaraghaw4993 Ай бұрын
Anchi erasish metetegna nephew kotetam
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ Ай бұрын
እግዚአብሔር ላገርሽ ያብቃሽ እህቴ በሊባኖስ ቤሩት የምትኖሩ ወገኖቼ ወላዲት አምላክ ጥላ ከለላ ሆናቹ ለከገራቹ ታብቃቹ
@MuluGermay
@MuluGermay Ай бұрын
😢አሜን
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@gcsd7052
@gcsd7052 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Rahma-kf4fe
@Rahma-kf4fe Ай бұрын
መተተኞች አላህ እግር እጃችሁን ይያዘው
@elsa3589
@elsa3589 Ай бұрын
@@Rahma-kf4fe ግዜ ነው የሚጠብቁት አሟሟታቸው እንኳን አያምርም
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይዳብሳት የእናቷን እንባ ቆጥሮም ለሀገሯ ያብቃት🙏🏾 ከመመለሷ በፊት ግን ዶክመንቶቿን አሟልታ ብትሄድ ጥሩ ነው ነገ ሌላ ቀን ነውና ሲሻላት በፈጣሪ እርዳታ ለህክምና መመለስ ትችላላች ምህረቱ የማያልቅበት አምላክ ከሷ ጋር ይሁን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@nuranura-s5k
@nuranura-s5k Ай бұрын
batkkle😢😢😢😢
@senaitghebremicael3279
@senaitghebremicael3279 Ай бұрын
Amennnnnnn
@Ganat-n1u
@Ganat-n1u Ай бұрын
በእውነት.ለሰው.ልጅ.ጤናነው.ዋናው.እህት.ጤናሽን.አላህ.ይመልስልሽ😥😥😥😭😭😭
@inatbizu9051
@inatbizu9051 Ай бұрын
እመቤቴ የብዙሃን ማርያም ትድርስልሽ ግሽን ማርያም ትድረስልሽ ከጎንሽ ትሁንልሽ !!! በስላም ለሀገርሽ ምድር ለእናትና ለአባትሽ ለዘመዶችሽ በስላም ግብልን አሜን።
@ያህያYahyawe-s1r
@ያህያYahyawe-s1r Ай бұрын
በስደት ሆናችሁ ቤተሰቦቻቹን የምትናፍቁ ሁሉ የልባችሁ መሻት ሞልቶ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ጉሉ አሚን 🥹🤲🤲🤲🤲🤲❤️🥰🥰
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@XtRem-u4c
@XtRem-u4c Ай бұрын
አሜን
@MaraymKonjo
@MaraymKonjo Ай бұрын
Amin
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n Ай бұрын
🙏
@siaw5419
@siaw5419 Ай бұрын
ምንድነዉ ጉሉ???
@SeneduYelak
@SeneduYelak Ай бұрын
ስው ምን ይጠቀማል መተት መጥፎ ነው በስው ላይ የሚያረጉ ስዎች ልቦና ይስጣቸው ልጂቱም በስላም ወደ አገሯ ገብታ ፀበል መጠመቅ ነው ጤናዋን ይመልሳላት የሚረዷትን ፈጣሪይ ይስጣቹው
@FantuKelecha
@FantuKelecha Ай бұрын
ብዙዬ የሚገርምሽ ይሄ ችግር በጐበዝ ኢትዮጵያን ተማሪዎች ላይ የሚከሰት ነው አሁንም ቤት ይቁጠረው ስንቱ ወላጅ ነው በዚህ ችግር ውስጥ የአለው እጅግ ብዙ ነው ፈጣሪ ይርዳን 🙏😍
@azebnegash1827
@azebnegash1827 Ай бұрын
በሊባኖስ በስደት ለምትገኙ ውድ ወገኖቼ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የጭንቅ አማላጇ በእለተ ቀኗ ትድረስላችሁ፣ ከጭንቀታችሁ ትገላግላችሁ ።
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Ай бұрын
እህታችን ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልሽ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ በሊባኖስ የምትኖሩ ወገኖቻችን የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
@fitsumtamirat9326
@fitsumtamirat9326 Ай бұрын
እመቤቴ የብዙሃን ማርያም ትድርስልሽ ግሽን ማርያም ትድረስልሽ ከጎንሽ ትሁንልሽ !!!
@tiztagetnet4514
@tiztagetnet4514 Ай бұрын
ናንሽየ የኔ እህት እግዚአብሔር ምህረት አድርጎ በሰላም ለአገርሽ ያብቃሽ!ለዚህ ጉዳይ በሀሳብ በገንዘብ የተባበራችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ያክብራችሁ!
@tsehayabebe2367
@tsehayabebe2367 Ай бұрын
አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር ሁሉንም ያደርግልሻል በጊዜው እባካችሁ ሁላችንም እንተባበር ድንግል ማርያም ትርዳሽ አቤተ የስው ልጅ ፈተና እር መልካም ልብን አድለን ማረን::
@BekelechReta
@BekelechReta Ай бұрын
መሲዬ አግዚአብሔር ይሰጥሺ አህታችን አግዚአብር ለሀገርሺ ያብቃሺ አይዞሺ ቤሩት የምትኖሩው አህቶቻችን አግዚአብሔር ከናተ ጋራ ይሁን አይዛቹው ፡
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 Ай бұрын
አይ መሲ እዚህ ሀገረ አሜሪካ ስንቱ መሰላችሁ እብደቱ ወፌነቱ ጎዳና ባያደርሰውም ቤቱ እንደ እስዋ ወይም የባሰ ጤንነት ቀውሰ ውስጥ የሚንገላታው እግዚአብሄር ይርዳን
@totit_t1445
@totit_t1445 Ай бұрын
Tikikil!!!😮
@zulfa6303
@zulfa6303 Ай бұрын
በጣም ከባድ ነዉ ያላዬ አያምንም
@geniigenni3262
@geniigenni3262 Ай бұрын
So true 👍
@zed8788
@zed8788 Ай бұрын
በተቻለ መጠን ወደ እግዚአብሔር::እንቅረብ እንጅ በራሳችን ሀይል አንችለውም :: እንዳውም እሰከዛሬ ብዙ ነገሩ ቀላል ነበር ከዚህ በሃላ ???
@Dena.E
@Dena.E Ай бұрын
የ አይምሮ መቃወስ በሰው ሀገር ከቤድ ነው። ግን በአሜሪካ የብዙ ሰው ንሮ ከ ገቢው በላይ በክሬዲት እየተፎካከረ ይጭርና ያ መቃወስ ያመጣል። ሌላው ቤት ሲገዙ ባንክ ከፍ ያለ pre-qualified ስላደረገ ብቻ ከገቢያቸው በላይ ይገዛሉ። እሄ እራሱ መቃወስ ነው። አብዛኛው ሀበሻ ከገቢው በላይ ነው የሚኖረው ከዛ 16 hrs ለመስራት ሲራራጥ ይኖራል
@ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ
@ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ Ай бұрын
ኡፍፍፍ ያማል እይ እሜሪካ ሰንቱ ጎዳና ወቷል እሜሪካን ቀላል እይደለም ሰም ብቻ እሜሪካ እሜሪካ
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us Ай бұрын
አሜሪካ የተስፋይቱ ምድር ናት እሷን አሜሪካ ሳትሆን ሰው ነው የጎዳት
@tigist9810
@tigist9810 Ай бұрын
እግዚአብሔር ጤናሽን ይመልስልሽ ለሀገርሽ ያብቃሽ 🙏
@SelamEthiopia-jx1qh
@SelamEthiopia-jx1qh Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል። ወገኖች ከተቻለ እዛው ህክምና የምታገኝበት መንገድ ቢፈለግላት መልካም ነበር። በዚር ሁኔታ ወደሀገር መመለስ ለቤተሰብም በጣም አስቸጋሪ ይሆንባቸዋል። ለሁሉም እህታችንን እግዚአብሄር በጤና ለሀገሯ ያብቃል።
@elsa3589
@elsa3589 Ай бұрын
ማን ያሳክማታል በጣም ውድ እኮ ነው ህክምና
@tayeyimer5475
@tayeyimer5475 Ай бұрын
ህክምና አሜሪካን ለእንደሷ አይነት ነፃ ነውሆኖም ግን የሷ ፈቃደኝነትና በአካባቢዋ ሐላፊነት ወስዶ የሚረዳት ሰው ያስፈልጋታል።
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Ай бұрын
እኔም አዛው ብትታከም ጥሩ ነዉ እኔም በጣም ታምሜ ነበር ቤተሰቦቼን ልጄን ባሌን ባጠቃላይ ሁሉንም እረስቼ ሰፈሬንም ከሀኪም አቤት ከሶስት ወር በኋላ ስወጣ ብቻ ብዙ ግዜ ወስዷል ብዙ ግዜ ሆስፒታል እገባ ነበር አሁን ግን ድኜ ስራም እየሰራሁ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ጡሩ ቤተሰቦች አሉኝ አነሱ ባይኖሩኝ መንገድ ላይ ነው የምቀረው የውጭ ሀገር ህይወት ከባድ ነዉ ህክምና መዳኒት የምክር አገልግሎት አለ ኢትዮጵያ ከባድ ነዉ ለቤተሰቧ እዛው ይሻላል
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
አስታማሚ ቢኖራት እዛዉ አሜሪካ ይሻላል። በቅርቡ ኪዲ ካናዳ show ላይ አንዲት እንደሷ የታመመች ኢትዮጵያዊት አሜሪካ ዉስጥ ጥሩ እርዳታ እንዳገኘች ተናግራለች። ዋናው መታወቅ ያለበት አሜሪካ በየስቴቱ የተለያየ ነው።
@meskineway4162
@meskineway4162 Ай бұрын
ውድ ኢትዮጵያን እርዷት
@delinaab6706
@delinaab6706 Ай бұрын
መሲ በጣም ነዉ የምወድሽ ዉስጥሽና ዉጭሽ ንጹህ ❤❤❤ከኤረትራዊት እህትሽ
@hiwotnegash2145
@hiwotnegash2145 Ай бұрын
ናንሽ እኔ ልጅ ሆናም ትልቅ ሁና አውቃታለሁ እግዚአብሔር በሒወት እንድትገኝ ምክንያት አለው እናት አባት በጣም ነው ሚያሳዝኑት እግዛብሄር ይርዳቸው ብርሀንም ልበቀና ልፍትህን እግዚአብሔር ይቆጠርልህ::
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 Ай бұрын
ትዕግስት ፍሰሃ(ናኒ) እግዚአብሄር በስላም ለሀገርሽ ምድር ያብቃሽ፣ ለእናትና ለአባትሽ ለዘመዶችሽ በስላም ግቢላቸው አሜን! እናንተ በመላው ዓለም የምትኖሩ ደጋግ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ይህች ወጣት ወደ ሀገሯ እንድትገባ ለምታደርጉት ድጋፍ እግዚአብሄር ብድራችሁን በበጎ ይመለስ ዘንድ እመኛለሁ፣ ተባረኩ
@zafuzafu6588
@zafuzafu6588 Ай бұрын
መሰየ መቸም የማትገቢበት የለሽም በጣም ኣድናቂሽ ነኝ ክፉ ኣይንካሽ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ብያለሁ ሊባኖስ ነው የምኖረው እናመሰግናለን መሲየ
@yeznMamuye
@yeznMamuye Ай бұрын
ቤሩት ያለችኹ ወገኖቼ እግዚአብሔር ይጠትቃችኹ😢😢
@nejatmohamedamin9206
@nejatmohamedamin9206 Ай бұрын
እባካቹ ከአገራቹ አትውጡ እኔ ኤሮፕ ሄጄ በ2 ወር ጭንቀት ሊያሳብደኝ ሲደርስ በርሬ አገር ቤት ያለው ስራዬ ሳይበላሽ ተመለስኩ ከቻላቹ በአገር ቤት ስሩ ውጫገር በጣም ያስጠላል
@Tinsu-s8n
@Tinsu-s8n 14 күн бұрын
ሀገር ቤት ከመኖር እዛው አብዶ መኖር ይሻላል
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m Ай бұрын
መሲዬ ሁሌም በበጎስራላይ ቀዳሚ ነሽ እግዚሐብሄር ያክብርልን እድሜ ጤና ይስጥሽ
@HdhH-x2y
@HdhH-x2y Ай бұрын
መተት የምመትቱሰወይ እዜቤር ይፍረዲባችሁ🎉🎉🎉
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 Ай бұрын
የኔ እህት እግዚብሔር ፈዉሰ ይሆንልሸ አኞ ኢትዮጵዊ ን በጣም ያሳዝናል ሰራችን ከሷ ዉድቀት ምን አናገኞለን ፈጣሪ ይቀር ይበለን
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ Ай бұрын
እንደው ቆንፅላ ተብዬ እንኩዋንስ ሊባኖስ በዚህ ሰአት እኛን እንኩዋን ደህና ሐገር ተብሎ የምንኖርበት ሐገር መቼ ስልካቸውን ያነሱና????? እህቶቼ እግዚአብሔር ይርዳችሁ❤❤❤
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
ቤሩት የኢትዮጵያ ኤምባሲ የለም ወይ ? መቸ ነው መንግሥት ተብዬው የዜጎቹን ችግር የሚሰማው?
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Ай бұрын
ቁጭ ብለው ተሰብስበው ቡና ነው እሚጠጡት ግን በህገወጥ ለሚወጡ ተጠያቂ አይደሉም!!!
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Ай бұрын
@@abuhaile6517የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለህገወጥ ምንም ማድረግ አይችሉም እመኑኝ!!!
@elsa3589
@elsa3589 Ай бұрын
@@abuhaile6517 የለም ቁንፀላ አለ ፣ ግን ካለው ችግር ስፋት ሁሉ ጋር መድረስ የሚችሉ አይመስለኝም እንዲያውም እንዲያው ናቸው
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጤናሽን ይመልስልሽ የኔ እህት እመብርሀን በምሕረት እጆችዋ ትዳብስሽ
@addisw1713
@addisw1713 Ай бұрын
ፈጣሪ ጨርሶ ይማራት በሰላም ለሀገሯ ያብቃት 🙏🙏🙏
@tilahung3043
@tilahung3043 Ай бұрын
እሜሪካ አዲስ ለሚመጣ ሰው በጣም ከባድ ነው :: የአእምሮ ህመም ሲጨመርበት ይባስ ነው ::እህቴ እግዚያብሄር ለሀገርሽ ለቤትሰብሽ ያብቃሽ🙏
@Kiber1221
@Kiber1221 Ай бұрын
መተትእኮ ሰው ማያውቀው በምንቃላት ልገልፀው የማልችል መጥፎ ነው እግዚአብሄር ከዚህ ይጠብቀን
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Ай бұрын
No such thing
@lishansesero5169
@lishansesero5169 Ай бұрын
oh yeah?​@@werqzeleke2815
@lishansesero5169
@lishansesero5169 Ай бұрын
​@@werqzeleke2815trust me there is
@elsa3589
@elsa3589 Ай бұрын
​@@werqzeleke2815ደርሶብሽ እይው እንዴት እንደሚያደርግ በጣም መጥፎ ነው መተት
@chefbuzyeshemlise7917
@chefbuzyeshemlise7917 Ай бұрын
There is you have no idea. I use to say that too. But now I learned after things done to me
@tarikyemedaniyalem6372
@tarikyemedaniyalem6372 Ай бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ።እህት ወንድሞቼ እባካችዉ ሰዉ ሁሉ የሚያብደዉ በሰዉ መተት ነዉ እባካችዉ የ መምህር ተስፋዬ ገጠመኝ አሰሟቸዉ እዬ በሽታ በፆም በፀሎት በፀበል በቅዱስ ቁርባን ነዉ እግዚአብሔር መታት የሚያደርጉትን ልቦና ይስጣችዉ እግዚአብሔር ይማርሽ
@romantakel1326
@romantakel1326 Ай бұрын
እግዚአብሔር ላገርሽ ያብቃሽ አይዞሽ❤
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Ай бұрын
ትግስት ፀበል ብትጠመቅ ጥሩ ነው አእምሮ እንዲመለስ ፀበል እገዛ ያስፈልጋለዝ ስው ኢትዮጵያ እርዳታ ያስፈልጋታል
@nonenone3420
@nonenone3420 Ай бұрын
@@yededyalikeleh3175 I was in Ethiopia from 🇺🇸 even your own mother she will reject you if you’re sick or you don’t have money 💵 specially if you’re been in USA 🇺🇸
@elsa3589
@elsa3589 Ай бұрын
@@yededyalikeleh3175 ማን ማንን ይረዳል በዚህ ጊዜ ፣ ሊያውም በሰዉ ሀገር ፀበል ሊያስጠምቁ እረ
@SendelMohammed
@SendelMohammed Ай бұрын
አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ ቲጂ አብረን ነበር የተማርነዉ በጣም አዝኛለሁ
@almazalmaz5315
@almazalmaz5315 Ай бұрын
ፈጣሪ ይሪዳቹ የሀገረ ልጆች 👏👏👏
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህታችን😢
@jrrhurir5966
@jrrhurir5966 Ай бұрын
መስዬ እወድሻለዉ እከታተልሻለዉ ያንችን ፕሮግራም ሳቅታሽ ፈጌግታሽ ሁሉ ደስ ይለኛል አላህ ካንች ጋር ይሁን❤
@byourselfluvyourself9978
@byourselfluvyourself9978 Ай бұрын
ቤተሰብ አይረዳህም ብር ብቻ ነዉ የሚጠይቀዉ, ከልብ እንዴት ነህ ብለዉ አይጠይቁም... ሁሌ
@nonenone3420
@nonenone3420 Ай бұрын
Exactly
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z Ай бұрын
አልተሣሣቱም እውነት ነው
@mariamsina3380
@mariamsina3380 Ай бұрын
Yeah
@እግዚአብሔርአለ-መ9ጸ
@እግዚአብሔርአለ-መ9ጸ Ай бұрын
እውነት: ነው።
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w Ай бұрын
Fact
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Ай бұрын
ፈጣሪ፡ለሀገርሺ፡ያብቃሺ፡እህቴ
@tselatadnew4567
@tselatadnew4567 Ай бұрын
ወፐኖቼ በቢሩት ለምትኖሩ የሀገሬ ልጆች እግዚአብሔር ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to Ай бұрын
ስታሳዝን እግዚአብሄር ለሀገርሽ ለናት ለአባትሽ ያብቃሽ😢
@Bekoji_Media
@Bekoji_Media Ай бұрын
እግዚአብሔር ይድረስላት እህታችን ። የት እንደምትገኝ ብናውቅ እኔም እዛው አካባቢ ነኝ
@SentayewSentayew-g1c
@SentayewSentayew-g1c Ай бұрын
መታቾች ግን ምን ኤያሰባቹሁ ነዉ የምትመትትቱ አቦ ወደራሳቹሁ ይዙር😊
@elsa3589
@elsa3589 Ай бұрын
ደሞ እኮ በአስር ብር ነው የሚያደርጉት የሰዉ ህይወት ለማበላሸት
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር Ай бұрын
የጊዜ ጉዳይ ነው እንደዚህ አይነት ሰው ለንስሓ እንኳን እድሜ አያገኝም
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር Ай бұрын
​@@elsa3589በ አስር ብር እንኳን አይመስለኝም ብዙ የሚገብሩት ነገር አለ በዛ ላይ እነሱም እኮ ሰላማዊ ህይወት አይኖራቸውም ያው ሰይጣን ክፋቱ በሰው ላይ እያደረ ክፉውን መልካም አስመስሎ ስንቱን ያሰራል።
@selamgetu-x7e
@selamgetu-x7e Ай бұрын
ጉያ ስር ወዳጅ መስለዉ እኮ ነዉ በምናምን የሚያበሉት
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Ай бұрын
Chigeruko inesu iskiye motu igna techagrine ​@@ዘ-ታቦር
@bethlehemchemma6306
@bethlehemchemma6306 Ай бұрын
Yasazenale Betame 😢
@Lina-g8u7i
@Lina-g8u7i Ай бұрын
Mce tebarke yena konjo Lebanon betam hegr ale
@YttugfUudfhg
@YttugfUudfhg Ай бұрын
ወይ ጉድ እኔ ደግሞ አሜሪካ ጥሩ ኑሮ የሚኖሩ ይመስለኝ ነበር ይህም አለ አላህ ጤናዋን ይመልስላት ለሀገሯም ያብቃት የኔ እናት ሲጀመር ሰው ስንባል የራሳችን ኑሮ አልሳካልን ሲል የሰውን ኑሮ በመተትና በጥቆላ እናጨልማለን ሱብሀን አለህ ምን አለ ሰው የራሱን አላህ የሰጠውን እድል ቢጠቀም የሰይጣን ስራ ባንጠቀም ልቦናችንን አላህ ይመልሰው በሊባኖስ የምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን በሰላም ለሃገራችሁ ያብቃችሁ ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ ሀገሬ እመኛለሁ።
@mahlet6809
@mahlet6809 Ай бұрын
Egziabher yesetewn enjera ensu ybelut ymesl sntun ankeratetut askerut aye yesew kfat
@belayshebo3149
@belayshebo3149 Ай бұрын
የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ዉጤት ነዉ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
አሜሪካ ዉስጥ ብዙ ሃበሾች ጥሩ ይኖራሉ። ከራሳቸው አልፈው ለዘመድ አዝመድ የሚጠቅሙ ናቸው። ግን ያ ማለት ሁሉም ሰው ተሳክቶለታል ማለት አይደለም። አሜሪካኖቹ ራሳቸው በየመንገዱ የወደቁ ስፍር ቁጥር የላቸውም።
@elsa3589
@elsa3589 Ай бұрын
​@@belayshebo3149አንተ ደደብ በእናንተ አይብስም በየ አዳራሽ ውስጥ የምታድርጉት ጩኸት ሰይጣን
@elsa3589
@elsa3589 Ай бұрын
አሜሪካ በሩቅ ለሚያያት እንጂ ከባድ ሀገር ነች በተለይ አሁን ነገሮች ከብደዋል
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq Ай бұрын
እፍፍፍአረ መኖርን እንሻለን በቃበለንአምላክ😭😭😭😭😭😭😭
@BarchNegn-v9r
@BarchNegn-v9r Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለተገኘች መድኃኒያለም ይርዳት
@TegestGirma-u2x
@TegestGirma-u2x Ай бұрын
ፈጣሪ ለአገርሽ ያብቃሽ
@GhGh-k2r
@GhGh-k2r Ай бұрын
አይ ስደት ያገራችን ልጆች አለቁ 😢ሱበሀን አላህ መተት የምታረጉ ሰወች አይ መጨረሻችሁ አፈር ብሉ ጎጃም ዙሪያ እና የሱዳን መተት የታወቀ ነው
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ Ай бұрын
በጣም እኔም ወድሜን ያጣሁት ከባሕርዳር ትንሽ ይርቃለኝ ያለችበት ወድሜን መተት አድርጋበት ህይወቱን አሳጣችው😢😢😢
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 Ай бұрын
😢😢😢​@@ወለተኪዳን-ዸ9ገ
@miserts7657
@miserts7657 Ай бұрын
Egizyabher yatefalen endezih yalut yeseytan kurachoch. Enem enaten bekereb gize atahot endemitemot eyetenagerech. Gin firdun le egizabeher techewalehu. Finchun agenchalehu getan eyetemasenku new ferd yeseteng beye
@elsa3589
@elsa3589 Ай бұрын
@@ወለተኪዳን-ዸ9ገ አጎቴም በብዙ አህምሮ ህመም አሳምመውት ሞተ ፣ በጣም ነው በአገራችን ሰዎች የማዝነው ፣ ሊያውም ምንም ላያገኙ እኮ ነው
@Likkee-tg5py
@Likkee-tg5py Ай бұрын
Waqaayoo gooftaan isiin haa tiksuu obbollewan Keenyaa 🤲🤲🤲
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w Ай бұрын
👏🏽👏🏽👏🏽
@lizethio6061
@lizethio6061 Ай бұрын
እመ ብርሀን ወላዲተ አምላክ ታግዛት ለሀገሯ ታብቃት 🙏🏽
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n Ай бұрын
ቤሩት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ አላሁተአላ ጥላ ከለላ ይሁናችሁ በሰላም አንዳችሁም ሳትጎሉ ላገር ለወገናችሁ ያብቃችሁ እህቴ በሰላም ላገርሺ ያብቃሺ
@astersheleme9139
@astersheleme9139 Ай бұрын
ኢየሱስ ብቸኛ አዳኝ❤🎉❤🎉መድሃኒያለም ይጠብቅሽ
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 Ай бұрын
እግዝአብሃር ይፈውስሽ
@bireetube7733
@bireetube7733 Ай бұрын
Thank you
@eluabebe3831
@eluabebe3831 Ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የኔ እናት
@addiskuskume2454
@addiskuskume2454 Ай бұрын
God bless Lebanon 🇱🇧
@Saif-bw9tx
@Saif-bw9tx Ай бұрын
ህመብርአን ስደተን ታው ቃለሸ ልጆሸን ከነደደው ህሳት አውጫቸው ህባክ ፈጣሪ ህርዳቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭ወይስደት ክፊ ☝️🙏
@MeseretGemechu123
@MeseretGemechu123 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ አይ ስደት
@messaybekele5243
@messaybekele5243 Ай бұрын
መድሐኒቱ ኢየሡስ ብቻ ነው። የአለም መድሀኒት
@abebatefera2334
@abebatefera2334 Ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ የእግዚአብሔር ልጆች የዳቢሎስ ፈረሶች እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ በሰዉ የምታደርጉት በራሳችሁ ይመለስ ስንቱን አበላሹ እኛ ከእግዚአብሔር ስለራቅን እንጂ በወደቀ ሰይጣን የምንሰቃየዉ ወገን ንሰሀ ገብቶ በእግዚአብሔር ጥላ መኖር ከአጋንንት እስራት ከድንግል ማሪያም ልጅ በየሱስ ክርስቶስ መዳን እንችላለን
@እናቴኑሪልኝየኔአለም
@እናቴኑሪልኝየኔአለም Ай бұрын
እግዚአብሔር ካለችበት እስራት ይፍታት ማርተኞች መተተኞች ግን እግዚያብሄር ያጥፍቹህ የስንትዎቻችነን ህይወት አመሰቃቀላቹህት😢😢😢
@ZiziNegash
@ZiziNegash Ай бұрын
😢😢😢😢እግዚያብሄር ላገሯ ያብቃት እደደረሰች ወደ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ መዉሰድ ቤተሰቧን ስትረዳ የቀና መተት ነዉ አሁንም😢😢😢
@soilyealemuyekibrmenat8217
@soilyealemuyekibrmenat8217 Ай бұрын
የኔ እናት የኔ የዋህ እህቴ እኔ እግዚአብሔር ይማርሽ
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይፈውስሽ እህቴ ለሀገርሽም ያብቃሽ በጣም ያሳዝናል
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Ай бұрын
ወይኔ እህቶቻችን ፈጣሪ በኪነ ጥበቡ ያውጣችሁ 🙏🙏🙏
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Ай бұрын
እግዝአብሔር የሰጥቨ መሰዬ የልጅችቨ እናት የረገቨ❤❤❤❤
@mebratbelay6966
@mebratbelay6966 Ай бұрын
Egzabher yemareshe
@MonicaSamri-y8j
@MonicaSamri-y8j Ай бұрын
ፈጣሪ ይድረስላችው
@DeslengeMossessa
@DeslengeMossessa Ай бұрын
Programeshin ewadawalhu ,beyagizwum ekatatalalahu gin yehein tafachi program zerangenat chareso ka hagarachin endiwagad endetitakamubat adra elalahu Salam la hagarachin, Salam le hezebachin yehun !!!!!!!!!!!! From Australia 🦘
@fantuzemedkun7122
@fantuzemedkun7122 Ай бұрын
ኡፍፍፍ እህቴ ፈጣሪ ይማርሽ
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725 Ай бұрын
ለሁሉም. አላህ ይድረሰላቸው ያረብ 🤲🤲🤲💔💔
@adamugebreyes2734
@adamugebreyes2734 Ай бұрын
አይዟችሁ የእግዚአብሔር ጥበቃ ከእናንተ ጋር ይሁን በተቻላችሁ መጠን እየተረዳዳችሁ ይህንን ክፉ ቀን እለፉ
@የማራያምልጅነኝ
@የማራያምልጅነኝ Ай бұрын
እግዚአብሔር ከሷጋ ይሁን😢😢😢
@BeletuBeletu-xz4mx
@BeletuBeletu-xz4mx Ай бұрын
እግዚያብሔር ይድረስለችሁ
@danidire1557
@danidire1557 Ай бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Ай бұрын
አቤትየሰውክፋት:አሁንምይጠቀማሉ:ፈጣሪይማርሽ:እህቴ
@JoelMati-v1u
@JoelMati-v1u Ай бұрын
እመብረሀን ትርዳት
@yoditetearekegn5514
@yoditetearekegn5514 Ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሸ
@tesemawublam7426
@tesemawublam7426 Ай бұрын
Geta hoyi le na diresi beruti 😢😢😢😢😢👉🇱🇧😭👉🇪🇹
@ethiomuslimchristian-tube7938
@ethiomuslimchristian-tube7938 Ай бұрын
እዛው አሜሪካ ባለችበት ብትረዳ ይሻላል ሀገር ከተመለሰች ሰው ራሱ የበለጠ ያሳብዳታል ።
@tarikuatarikua3640
@tarikuatarikua3640 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይድረስልን እንጂ በሰው ሀገር ነገሮች ከተበላሹ በጣም ከዳድ ነው
@AEMA349
@AEMA349 25 күн бұрын
ውይይይ እንደው እዛ ያላችሁ በናታችሁ ተባበሩና እዛው ሆና በፀበሉም በህክምናውም ጤናዋ ይመለስ። በዚህ ሁኔታ ወደ ለገር ብትመጣም የባሰ ችግር ላይ ነው ምትወድቀው። ጤናዋ ከተመለሰ በዃላ ያለቻቸው ነገሮች እውነት መሆናቸው መረጋገጥ አለባቸውኮ😭😭 ዝም ብላ ብትመጣስ እዚህ ትለምደዋለች ወይ? እንደው ስለ እግዚአብሄር ብላችሁ አግዟት😭🙏🙏🙏
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 Ай бұрын
አባትይዉ ይጠይቅ ያቅርብ ጥላት ካላቹሁ ይጣራ
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w Ай бұрын
የጎንደር የጎጃም መተት ነው ሀገራችንን ህዝባችንን የሚያምስው 😢😢😢
@Mastawesh
@Mastawesh Ай бұрын
anichi nashi matatagna 👹👺👽☠️
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w Ай бұрын
@@Mastawesh ቡዳ 👹🔨👹🔨👹🔨
@Mastawesh
@Mastawesh Ай бұрын
@@Stoplying-k1w buda new sal buda makawu 💩🪰🪰🐛
@edlemlemma463
@edlemlemma463 Ай бұрын
እዚህ ያላችሁ ቤተሰቦች ፎቶዋን ወስዳችሁ አፀልዮላት።ፕሮቴስታንት ቸርች።እግዚያብሔር ይርዳችሁ።እኔ ምስክር ነኝ።እስራቶ ይፈታል።ይህን ሊፈታ የሚችል የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ብቻ ነው።የአጋንትን ስራ የሚያፈርስ።
@1LE940
@1LE940 Ай бұрын
💯🙏🙏🙏🙏
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ Ай бұрын
መሲዬ እንደዚች እህታችን ሚዲያ ላይ ያልወጡ ብዙ አሉ😢😢😢
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu Ай бұрын
አንቺ እራስሽ ብልፅግና ነሽ
Amazing remote control#devil  #lilith #funny #shorts
00:30
Devil Lilith
Рет қаралды 16 МЛН
За кого болели?😂
00:18
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,7 МЛН
//በስንቱ/ /Besintu "ወግድ በለው"
34:12
ebstv worldwide
Рет қаралды 402 М.
Amazing remote control#devil  #lilith #funny #shorts
00:30
Devil Lilith
Рет қаралды 16 МЛН