በአሜሪካ ሞቴን እስክመኝ ድረስ ያደረሰኝ ታሪኬ። የእርቅ ማእድ | Sami Studio | Ethiopia

  Рет қаралды 44,255

Sami Studio

Sami Studio

Жыл бұрын

Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
በሀገረ አሜሪካ ሞቴን እስክመኝ ድረስ ኖሬያለሁ በሀገሬም በአሜሪካም ህጋዊ ጋብቻ ነበረን ዛሬ ግን ምን እንደተፈጠረ አላዉቅም | የእርቅ ማእድ #የእርቅ_ማእድ #Ethiopia #Sami_Studio
የእርቅ ማእድ ላይ መቅረብ ወይም የስነልቦና አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ ሰኞ ጠዋት ከዘሪሁን ህንፃ ወደ አትላስ በሚወስደዉ መንገድ በተለምዶ ቺቺንያ በመባል የሚታወቀዉ
ወይም ሚኪሊላንድ ጎዳና NB Business Center 8ኛ ፎቅ ላይ የቢሮ ቁጥር 804 አገልግሎት ታገኛላችሁ። ወይም በስልክ +251921333331 ደዉላችሁ ቀጠሮ ማስያዝ ትችላላችሁ።
sami studio,ሳሚ ስቱድዮ,samuel woldetsadik,ሳሙኤል ወ/ፃዲቅ,love (Quotation Subject),story,ethiopia (Country),eritrea,የሰላም ገበታ,yeselam gebeta,የእርቅ ማእድ,erk mead,erk maed,አስታራቂ,astaraki,የፍቅር ታሪክ,love story,ethiopian news,social network ethiopia,amharic music,Storytelling,እርሶ ቢሆኑ,ፍቅር,
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፣
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

Пікірлер: 143
@SamuelWoldetsadik
@SamuelWoldetsadik Жыл бұрын
በሀገረ አሜሪካ ሞቴን እስክመኝ ድረስ ኖሬያለሁ በሀገሬም በአሜሪካም ህጋዊ ጋብቻ ነበረን ዛሬ ግን ምን እንደተፈጠረ አላዉቅም | የእርቅ ማእድ የእርቅ ማእድ ላይ መቅረብ ወይም የስነልቦና አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ ሰኞ ጠዋት ከዘሪሁን ህንፃ ወደ አትላስ በሚወስደዉ መንገድ በተለምዶ ቺቺንያ በመባል የሚታወቀዉ ወይም ሚኪሊላንድ ጎዳና NB Business Center 8ኛ ፎቅ ላይ የቢሮ ቁጥር 804 አገልግሎት ታገኛላችሁ። ወይም በስልክ +251921333331 ደዉላችሁ ቀጠሮ ማስያዝ ትችላላችሁ።
@hizbalemhailu8706
@hizbalemhailu8706 Жыл бұрын
,
@martatube8194
@martatube8194 Жыл бұрын
እኔ ላገኛችሁ እፈልጋለሁ ግን አገር ውስጥ አደለሁም
@zewduderiba1646
@zewduderiba1646 Жыл бұрын
AZ
@TK-jj6qi
@TK-jj6qi Жыл бұрын
እጅግ በጣም ያሳዝናል :: አንቺ ለሱ በጣም ተገዛሽ ይሄ ስው ሳይሆን ስይጣን ነው::እግዚአብሄር ዋጋውን ይስጠዋል ::በጣም እጅግ በጣም መጥፎ ስው ነው::
@user-pf8vo4hh5u
@user-pf8vo4hh5u Жыл бұрын
America ህግ አለ ይባላል emotional abuse ሲሆን evidence ይሉሀል emotional abusers ምልክት አይተዉም በዛ ላይ double personality ስላላቸው ሰው አያምንህም they try to make you believe that you are the problem. ስትነቃባቸው እግርህ ላይ ወድቀው sorry ሲሉህ ታምናቸዋለህ ከባድ ነው ያልደረሰበት አይገባውም በዚ ሰአት የኔ ምትለው ይጎዳህል መፍትሄው ወደፈጣሪ መጮህ ብቻ ነው ጠበቃ ለመቅጠር በጣም ውድ ነው people like this make the divorce process hard so don’t think it’s easy in US at least አገር ቤት ቤተሰብህ protect ያረግሀል it’s emotionally draining. እንኳን በህይወት ቆየሽ ለልጆችሽ ሁሉ ለበጎ ነው ሰላምሽን ጠብቂ ሌላውን ለፈጣሪ ተይ move on and focus on your life, he will always try to destroy your life but don’t pay attention to him. You will heel with time.ይብላኝኝ ለክፉዎች. ከፀሎት ሌላ Best thing to do is find support group. I’ll reach out Kebkab. Good to know we have habesha lawyer. I know a lot of moms who are looking for support. This has been common problem and hope the court system change. By the way there are also men who suffer with emotional abuse. እህቶቼ/ ወንድሞቼ በዚ ምታልፉ ራሳችሁን ጠብቁ በትእግስት እለፉት እግዚአብሄር ለተሰበረ ልብ ቅርብ ነው. በእንደዚ አይነት ትዳር ውስጥ ያላችሁ እርዳታ ጠይቁ ብዙጊዜ emotional abuse eventuality change to verbal then physical, try to get support ASAP
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 Жыл бұрын
እህቴ እግዚያብሔር እንኳን ነፍስሽን አተረፈልሽ🤲 ጋዜጠኛው ግኝ አስመሳይ ነህ እውነት ኢትዮጵያ ህግ አለ ፍትህ አለ የህፃናት እና የሴቶች መብት ተከራካሪስ አለን ???????????ምድረ ሌባ
@yilem1073
@yilem1073 Жыл бұрын
ልክ ነሽ እዚ አገር ፍትህ የሚሰራው ገንዘብ ላለው ብቻ ነው
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 Жыл бұрын
እሷ ጥፋቷ አሜሪካን እያለች ነበር እሱን ልኩን ማሰገባት ህግ ያለዉ እዚህ ነበር እኛሀገር ምን ህግ አለ ?
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx Жыл бұрын
በራሳቸው የማይተማመኑ ወንዶች ወይንም ሴቶች ነው እንደዚ የሚያደርጉት . አሜሪካ ስለወሰዱሽ የገዙሽ የሚመስላቸው . ወንዶችም ሆነ ሴቾችም አሉ. እባካችሁ ወንዶችም ሆነ ሴቶች ስታገቡ . መጅመሪያ እራሳችሁን ውደዱ . በራስ መተማመን ይኑረን .
@at8148
@at8148 Жыл бұрын
Exactly
@hiwotkassa2558
@hiwotkassa2558 Жыл бұрын
ሴቶችየ ወንድ ልጅን አዝንለት ነበር አዝንለታለው ያሳዝነኛል ብላችሁት ትዳር ውስጥ አትግቡ መልካም መስሎሽ አዝነሽለት ካገባሽው ቦኅላ እድሜ ዘመንሽን ሁሉ ሲያሳዝነሽ ሲጎዳሽ ሲረግጥሽ ሲጨቁንሽ ሲረግጥሽ ይኖራል
@mastallbisset9682
@mastallbisset9682 Жыл бұрын
በትክክልልልል
@peacelove5040
@peacelove5040 Жыл бұрын
ስንቶቻችን ሞትን ፈርተን ጸጥ ብለን ውስጣችን እንደተጎዳ እግዚአብሔር ብቻ ይወቀው። ተመሳሳይ ደርሶብኛል።
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Жыл бұрын
ከባድ ነው በሰው ሀገር ደፍሮ ፍርሀትን ሰብሮ ለመውጣት 😢 ግን አንዳዲ ከእውነታው ይልቅ ፍርሀታችን ይገዝፍና መፍትሄ አልባ አድርጎ ያስቀምጠናል ። በእውነት በዚህ ደረጃ ግን መከራን ዝም ብሎ መቀበል ብቻ ሳይሆን ለመፍትሄ አለመነሳ ,,,,,,🤔
@hlinagirma178
@hlinagirma178 Жыл бұрын
አሜን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር : በጣም የምወዳት እህት ፕሮግራሟን በጣም የማደንቀው ውብ ሰው፡ የደረሰባት የህይወት ምስቅልቅል ያሳዝናል : ይህን ምዕራፍ ገልብጠሽ የሚገባሽን መልካም ህይወት ለመኖር ያብቃሽ : ኢትዮጵያ ትለምልም
@FikireTube12
@FikireTube12 Жыл бұрын
የኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር ምክንያት አለው እሱ በክፋት መንገድ ሄዳል አንቺን በድሎ ፍርዱን ጠብቂ አሜሪካ መንግስተ ስማያት አይደለም የበለጠውን እግዚአብሔር እስቦልሽ ይሆናል ከመከራም ሊጠብቅሽ ይሆናል እንካን ቀረብሽ ምንም አትዘኚ ሁሉ ለበጎ ነው
@ethiopiahagere7962
@ethiopiahagere7962 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ይህን ቃል በመጠቀሜ ይቅርታ አድርጉልኝ እሶም ደነዝ ነች ኢትዬጵያ ውስጥ ግን በፍፁም ህግ የለም መንግስት ምን ማድረግ እንዳለበት አላውቅም በተለይ በፖሊስ በኩል በጣም ብዙ አሳዛኝ ነገር ነው የሚሰማው ወደ ሐገር እንኮን ለእረፍት መምጣት እስከሚያስፈራ ድረስ
@amyethiopian4426
@amyethiopian4426 Жыл бұрын
አትፍረድ ነው የሚባለው አንዴ ከደነዘዝክ በቃ የማትነቃበት ነገሮች አሉ ግን መቸም ሁሌም እየዘጋባት አይሄድም ስራ በአሜሪካ በነበረችበት ጊዜ በጠፉችና ወጣ ብላ በጠየቀች ደግሞ እህት አለችኝ ካለች ስልክ ባይኖራትም ወጣ ብላ እርዳታ ጠይቃ እህትዎ ጋ መደወል ትችል ነበር ባለችበት እስቴት ደሞ አበሻ አለ ለማንኛውም እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ
@user-ow5ou5rw5h
@user-ow5ou5rw5h Жыл бұрын
እሱ እኮ ነው ያፈዘዛት ከማንም ጋር ኮሜኒኬሽን እንዳይኖራት አድርጎ እሷም መብት እና ግዴታውን ባለማወቋም የመጣ ነው
@mishu372
@mishu372 Жыл бұрын
ምን አለ ከዚሁ አሜሪካ በሆነ ቀጥ ታረገው ነበር እውነት ብዙ ኮብራ የሆኑ ወንዶች አሉ ሁሉም ባይሆኑ እህቴ አይዞሽ የኛ ወንዶች ወይ አሜሪካዊ ወይም ኢትዬጵያዊ አልሆኑም መሀል ላይ ሆነው ሰውን ያሰቃያሉ እና እህቴ ለመኖርሽ ምክንያት እንኳን በሀገር ላይ ሆንሽ አይዞሽ ሁሉም ነገር ይስተካከላል ከእርቅ ማእድ ረዳቶች ጋር
@wt5345
@wt5345 Жыл бұрын
ብዙ ግዜ አሜሪካ ከመጡ በሁዋላም ይሁን ሳይመጡ የተወሰነ ኢንፎርሜሽን ማወቅ ሰው ማማከር መጠየቅ ያስፈልጋል... ፍርሃት ካለማወቅ የሚመጣ ስለሆነ ማወቅሽን ባል ሆነ ሚስት ካወቀ ሊጎዳ አይችልም.. ሌላው አማካሪዋ ህጉን እና ያለፈውን ከምትነግሪያት ግሪን ካርድ ስታተስያላት ስለሆን ተመልሳ የምትኖርበትን ጋይድ ብታደርጊያት በኢሜግርሽን አስራር ብታስረጃት....ምንአልባት compatible ያልሆነ ጋብቻ ሊሆን ይችላል so የመመለስ ፍላጎቱ ካላት መመለስ ትችላለች ከመጣች በሁዋላ በህግ ከሳ ለልጆቿ ቻይል ሰፖርት እና የእሷንም support ክፍያ ልታገኝ የምትችልበት መንገዶች አለ..
@gangokayro4118
@gangokayro4118 Жыл бұрын
የችግሩ ዋናው ምንጭ እኮ ይሄ 'information' የሚባለው የሰው ምክር ነው:: 'ደበደብኝ ብለሽ ፖሊስ ከጠራሽ ከቤት ይወጣል ቤቱ ያንቺ ይሆናል' 'ተቆራጭ ይደረግልሻል' 'መንግስት ድጎማ ያረግልሻል' በነጻ ትኖርያለሽ' ወዘተ ስለሚባሉ ወንዶቹም ይህን ስለምያቁና ስለመዘጋጁ በፍቅር ቦታ ጥርጣሬና ፍርሃት ይገባና ትዳሩ ይበላሻል:: እንደኔ እንደኔ ከሆነ ትዳር ከማስመጣት ይልቅ ካሉበት ቦታ መርጦ ማግባት ወይም ጠቅልሎ አገር ቤት ገብቶ አግብቶ መኖር ይሻላል::
@wt5345
@wt5345 Жыл бұрын
@@gangokayro4118 ኢንፎርሜሽን ማለት በትዳር ካመጡ በሁዋላ ከሰው ጋር እንዳይገናኙ ማድረግ abuse እያደረጉ ምንም አታውቅም ዝም ብለሽ እኔ የምልሽን ስሚ ካለዛ እንዳመጣሁሽ ዲፖርት አስደርግሻለሁ ለሚሉ ለዛ ኢንፎርሜሽን የሚጠቅመው እሱ እንዳለው ዲፖርት ማስደረግ እንደማይችል ለዛም ህግ እንዳለ ያንን ማወቅ ሌለው ሴቶቹልክ አሜሪካ ሲገቡ ሸውዶ ወይም ግሪንካርዴን እስከማገኝ ድረስ ከዛ እኔ አውቃለሁ የማደርገውን እያሉ ያለ ሙሉ ኢንፎርሜሽን ቀልጠው የቀሩም አሉ . So እውነተኛ በፍቅር የተመሰረተ ትዳር በጥቅም ያልሆነ አሜሪካ እንዲወስደኝ እንድትወስደኝ ብቻ ከዛበሁዋላ ብሎ በፕላን ከሆነ የሚመጣው የማይወጡበት ዝቅጠት ውስጥ ሊያስገባ ይችላል ብዙዎች የሚጋደሉት ችግር የሚፈጠረው የጥቅም ጋብቻ ሲሆን ነው:: ወንዶች ኢትዮጵያ ሄደው የሚያመጡት እኔ እንደምፈልገው ነው የሚል ደካማ አስተሳሰብ ሲኖራቸው ሴቶችም እድሜ አለፈ ማግባት መውለድ አለብኝ ብለው ሄደው አግብተው ያመጣሉ ግን በሁለቱም ጎን ብትወስጅው የራስን ጥቅም እና ፍላጎት በማሰብ ነው ግን ትዳር ብዙ ግዜ በደዚህ አይነት ግንኙንት Most of the time, marriage doesn't work like this.
@gangokayro4118
@gangokayro4118 Жыл бұрын
@@wt5345 ያነሳሺው ሃሳብ እውነትነት አለው:: ነገር ግን ችግሮች የሚመጡት ወንዶች ክፉዎች ወይም 'abusive' ስለሆኑ አይደለም :: በኔ እይታ ጥሩ ትዳር ፍቅርን እኩልነትንና መተሳሰብን ይጠይቃል:: ከአገር ቤት የሚመጣ ትዳር ባብዛኛው ፍቅርም እኩልነትም መተሳሰብም የለውም: ምክንያቱም ትዳሩ የሚምሰረተው አንድም በፊት ጥለው ከመጡት ፍቅረኛ ጋር ነው (ረጅም የግዜ ክፍተት) ወይም በወዳጅ በዘመድ ምርጫና ግፊት (ሌላ ሰው የወደደውን እኔ ማግባት ማለት ነው) ወይም ባጭር ጊዜ ትውውቅ (ለ አንድ ወር 'ቫኬሽን' ሄዶ አጭቶ መምጣት):: ትዳሩ እኩልነትም አይኖረውም:: ገና ሲጀመር አግብቶ የሚወስደው ሰው የበላይነት አለው:: ገንዘብ ይልካል የሚያዘው ሁሉ ይፈጸማል:: ከመጣችም በኃላ እሱ አገሩና ባህሉን ቀድሞ ስለሚያቅ እሱ ባለው መንገድ እንድትመራ ይፈልጋል:: ስለዚህ እኩልነት አይፈጠርም:: እሱ ልጅ መውለድ ሲፈልግ እሱዋ ሰርታ ቤተሰብ መርዳት ወንድም እህት ማስተማርና ሂውታቸው መቀየር ትፍልጋልች:: ሀሳባቸውና አላማቸው የተለያየ ይሆናል:: ባለታሪኳን በደንብ ካዳመጥሻት ባልየው ለምን ወደ እልህ እና ክፋት እንደሄደ መገመት ይቻላል:: እሷ አሜሪካን እንደጠበቀችው ባለማግኘቷ ጊዜዋን ለጥናትና ለቁምነገር ከማዋል ይልቅ እቤት ውስጥ ሆና በለቅሶና በኩርፍያ ትጠብቀው ነበር:: ያገኝዋት ሰዎች ሁሉ ችግር አንዳለባት ነግረዋታል:: አገረሽ እልክሻለሁ የሚለው ዛቻ ከባህርይዋ አስቸጋሪነት የመጣ የመስለኛል:: እሱ የደርሰበትን ብንሰማው ደግሞ የበለጠ ግልጽ ይሆንልን ነበር::
@wt5345
@wt5345 Жыл бұрын
@@gangokayro4118 ልክነው ብዙ ግዜ መፍረድ የሚቻለሁ " በሁለቱም በኩል ሲሰማ" ነው እሱ አምኖ ብዙ ነገሮች ሰክሪፋይስ አድርጎ አምጥቷቷል ከዛ በሁዋላ ያለው ህይወት እንዳሰበው ላይሆን ይችላል እንዳልሽው በደንብ ሳይተዋወቁ ነው የሚመጡት የሚጋቡት so ችግር ይኖራል ለማንኛውም መመለስ የምትፈልግ ከሆነ እዛ ላይ አተኩራ ባለሞያ አነጋግራ መመለስ ትችላለች ያ ማለት ቻሌንጅ አድርጋ መኖር የምትችል ከሆነ
@Master_ofElements
@Master_ofElements Жыл бұрын
ሲጀመር አንቺ በጣም ስለፈራሽ ነዉ እሱ የበረታብሽ እኔ ባለቤቴ ጥሩ ሰዉ ነበረ እንደዛ ሆኖ ግን ፖስፖርቴ ሶሻል ሴኩሪቲዬ ከጄ አይደለም ካይኔ ርቆ አይቀርም ጭራሽ ዱላ አረረ እንደበግ እያስጎተትሽ አታሶስጂዉም የነበረዉ እንዴ በጣም ከረፈፍ ነሽ ይሄን አይቶ ነዉ የተጫወተብሽ ሚስኪን አሁንም ልትመጪ እሱን ግን ፈጣሪ ይከፍለዋል
@adanechmelese9155
@adanechmelese9155 Жыл бұрын
በትክክል
@elsahailu6066
@elsahailu6066 Жыл бұрын
ልጅቷ ጥሩ explain ታደርጋለች ጠያቂው ብዙ ያወራል ይደግመዋል
@rrebka3396
@rrebka3396 Жыл бұрын
እግዚዬ የወንዶቹ ክፋት
@zeinakahsainaibhakitumderf7925
@zeinakahsainaibhakitumderf7925 Жыл бұрын
Aizosc inatie amlak ale isu israw istow ❤️❤️❤️🙏
@emu3288
@emu3288 Жыл бұрын
How come this can happen if she had a sister in the US?? Atleast she can make a call, when he is not at home.
@abbeyabebaz4737
@abbeyabebaz4737 Жыл бұрын
Exactly! I think there's something not right that the lady did which the lady didn't want to tell. She expressed herself well, but she acted like an illiterate and she was victimized. Besides, it's one side story.
@user-gf4cs7vv6g
@user-gf4cs7vv6g 5 ай бұрын
Some family are not care for each other
@girmahaile3818
@girmahaile3818 Жыл бұрын
እርቅ ማዕድ እንደ እኔ እይታ ቀሽም ፕሮግራም ነው አቀራረባቸሁ ባለታሪኩን ብቻ ትኩረት ያደረገ ነውከሌላኛው ወገን ያለዉን እውነታ እምታውቁት ነገር የለም ስታቀርቡ በደንብ ከሁለቱም ወገን መረጃ በደንብ አጠናክራችሁ አቅርቡ አለበዚያ እምታቀርቡት ታሪክ መረጃ አስተማሪነቱ አይታየኝም !!
@HiwotBelachew-hg2st
@HiwotBelachew-hg2st Ай бұрын
ወንድ ሌባ ነው
@user-rg3hj7hr7m
@user-rg3hj7hr7m Жыл бұрын
ጋዜጠኛው ግን ሀገርሺ ላይ ነሺ ህግ ያለበት ሀገር ነሺ ያልከው እ በህልምህ ነው እዴ የምታወራው በቀን ሺ የሚገደልበት ሀገር እየኖርክ ባል ሚስቱን በልጆች ፊት የሚታረድበት ሀገር ባል ሚስቱን በስለት እንደ እቃቃ እየወጋጋ የሚጥልበት እ እረ ስንቱ ስንቱ ደግሞ አፍህን ከፍተህ ማውራትህ ህግ አለ ብለህ እረ ተው ጆሯችን ደምቷል ክፉ ነገር በመስማት ብቻ እግዚአብሔር ያረሳት ሀገር ናት ኢትዮጵያ
@sositkile7445
@sositkile7445 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም👍
@bekelechwoude8062
@bekelechwoude8062 Жыл бұрын
How about 911. Easy
@workneshseboka4777
@workneshseboka4777 Жыл бұрын
You remember me my whole history enam matech endaz lamen yehon yamweraw 😢😮
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
Tamagn Egziyabher bicha new erasin Egziyabher lay metal medegef bicha
@netsanetdagne6831
@netsanetdagne6831 Жыл бұрын
We have same story😢
@workneshseboka4777
@workneshseboka4777 Жыл бұрын
Mygosh these is my history 😢😢😢
@wintab9571
@wintab9571 Жыл бұрын
ስለ አንቺ እንካን ምንም አልልም ለሌሎችን ግን ጥሩ ያነቃቸዋልም መብታቸውንም እንዲያቁ ያደርጋል
@marry6186
@marry6186 Жыл бұрын
በርግጥ የተማረች ሆና ይህንን ያክል መጎዳትዎ ቢያሳዝንም እስዎ ግን አሜሪካዊ ከሆኑ ልጆቹ ለኤምባሲ ማሳወቅ አትቸልም
@user-so7mp2in4p
@user-so7mp2in4p Жыл бұрын
Deroooo kere yabesha wend ahun yabesha wend leba naw betam tikit naw chewaw
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 Жыл бұрын
Kibkab sounds she is very clever
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
Deg aderegesh abo! Yetemarech mehayim!
@Master_ofElements
@Master_ofElements Жыл бұрын
ማሀይም አይገልፃትም
@marry6186
@marry6186 Жыл бұрын
በጣም ከብት ነገር ነች ስታስጠላ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Жыл бұрын
ሰው ወዶ ነው ለሰው የሚገዛው
@adanechmelka813
@adanechmelka813 Жыл бұрын
god. This is my past history man
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 Жыл бұрын
በእርግጥ ኢትጰያ ህግ የለም ግን አሜሬካ ግን ቡዙ ነገር ማረግ ትችይ ነበር
@ababaalamo1041
@ababaalamo1041 Жыл бұрын
ያንዳንድ ሠው ክፍት መገለጫ የለወጠው ም🤔
@abibubu2922
@abibubu2922 Жыл бұрын
Almost my story
@emebetdejachew2068
@emebetdejachew2068 Жыл бұрын
ምንድነው ምትለው ? ከአሜሪካ በላይ ህግ ኖሮህ ንው ? ሴትን ጫፏን ብትነካ መቀመ ትወርዳለህ.እህት ካለት መንገር ከማይወደን ሰው ጋር ቶሎ መለየት ማን ስለሆነ ነው እሱ ብዙ ተቀባይነት የለውም.
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 Жыл бұрын
እኔ በጣም የሚያናዱዱኘ ሴቶች በቃ እንደአንች አይነት ሴት ነዉ
@miminigussie2794
@miminigussie2794 Жыл бұрын
ወይ ጉድ🤨
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Жыл бұрын
እዛ ነበር እንጅ ምሻለው ፍትህ ምያገኘው ብር ያለው ነው ልክ ማስገባት የነበረባት አመርቃ ነበር እንጅ ከዝህ ጋር ለመኖርስ ምታስብ ው ነፍስ ሽን እንድያሳጣሽ ነው ትዳርም አመርካም አንቺ ስትኖር ነው መጀመርያውኑ የቅድመ አያቶቻችንን የትዳር ሕይወት እንድያኖርሽ መፍቀድ አልነበረብሽም ሰው ሳይጎዳ አይደለ እንደ ከቤት ባዶ እጁን ምያስወጡት ርኅራኄ ና ይቅርታ እኮ ለእንድህ አይነት ድንጋይ ልብ አይገባዉም
@deresearedo1483
@deresearedo1483 Жыл бұрын
Weyeeee America 🌚🌚🌚🌚🌚🌚🌚🌚🌚🌚🌚🌚🪦🪦🪦
@marylamb8926
@marylamb8926 Жыл бұрын
ለኢንተርቢ ሲገባ የሚሰጡት ወረቀት አለ አሜሪካን ያለዉን መብት የሚገልፅ ጥቃት ቢደርስባቸዉ የሚገልፅ ስልክ ቁጥርና መመሪያ አለ ወረቀቱን ማንበብ ይጠበቅባቸዉ
@grace12127
@grace12127 Жыл бұрын
በኢትዮዽያ ህግ አለ ትላለህ ግን የምንሰማው የምናየው አመፃ ነው
@aynalemchristian1141
@aynalemchristian1141 Жыл бұрын
እሰ ቢጠይቅ ምክንያት ይኖረዋል ለመፍረድ አትቸኩሉ
@Truth658
@Truth658 Жыл бұрын
Afer bey balge
@user-xz6dv4zk9x
@user-xz6dv4zk9x Жыл бұрын
Endat nw yemeker agelgelot magnet michalew???? Ebakachihu
@frewinehagos7375
@frewinehagos7375 8 ай бұрын
Ebkachu be amarnga eyawerchu englizenga kanka betam teklaklalachu ena betchale meten amarnga tetekemu
@lilytsehaye9891
@lilytsehaye9891 Жыл бұрын
Wendim alem lemin tarikuwan erasa lemin atinegzenm hulunim tarikan kawek lemin esa metache tadiya yigermegnal kesa eyekedemk sitawera betam Yirebschal( sorry to say that)
@wirohode506
@wirohode506 Жыл бұрын
tifatu yaneche newu america set lij atemetam eser bet yigebatal
@yemayergalem5047
@yemayergalem5047 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Жыл бұрын
Cappy or copy? Aletetishiwum
@naniasnake9492
@naniasnake9492 Жыл бұрын
በአገራችን አሁን እንደምትመክሩት ለሴት አይደለም ለቀላል እንኳን ነገር መብት ህግ የለም በጣም የሚያሳዝን ነዉ
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Жыл бұрын
Having 2degrees yet you are confused to read the laws of immigration online and inform yourself?. So your education was a waste then. Education is not about memorisation rather a deep understanding of the subject matter and universalism,
@pupigirma9756
@pupigirma9756 Жыл бұрын
Don't be jealous 😏 be optimistic 😉
@Ethiopia890
@Ethiopia890 Жыл бұрын
Abuse has nothing with having two degree! When your abused you get in to desperation your mind don't function as normal person,, I understand what she mean ,,,, what she went through ,,,, all I can say before you come try to prepare what if,,,, if it happened Google,,,,,try to talk to someone so get help
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Жыл бұрын
@@pupigirma9756 jealous of what exactly???? With a name like yours, no one can take your comment seriously only wonder on how you were trained to write, it's incredible.
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Жыл бұрын
@@Ethiopia890 right before the alleged abuse started before she she left for the States, she was a party to the fraudulent action against the American gov and once she touched down she and Mr husband continued to defraud the gov, now she is back where she started from and it's where she knows better I would advice that she goes out to get a job and start to live her life, America isn't for everyone and not the zenith of life.
@Ethiopia890
@Ethiopia890 Жыл бұрын
@@werqzeleke2815 hi she is been abused its sad ,,,, hope she get legal aid back to the state with her children
@betelhemmulugeta5827
@betelhemmulugeta5827 Жыл бұрын
ምነው ሳትመለሺ ባወኩሽ ነበር 😭
@atnasiatube3360
@atnasiatube3360 Жыл бұрын
Ena ewkign
@rahelmelaku2468
@rahelmelaku2468 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው ኢትዮጰያ ውስጥ ህግ አለ ነው ያልከው የአመቱ ቀልድ ብየዋለሁ።
@EM-jm3xm
@EM-jm3xm Жыл бұрын
Enem salake bezewe dersobgne fetare redagne odd yehonew sewoche alewe
@ameeshetu6972
@ameeshetu6972 Жыл бұрын
Enzhe gerisawoch ye habsha wende eko nekrsa new
@SaraBarKot
@SaraBarKot 11 күн бұрын
እረ አምላኬ ባልሽ ሳታውቂው ነው ያገባሺው አውሬ ሰው በላ እውነት እጅግ ክፍ ባለጌ ሰው ነው በወንድ ብቻ ሳይሆን ሴቱም ይህ አሜሪካ እንድ ትልቅ ነፍስ ሊድንበት ይችላል ብለው ማሰባቸው ያሳፍሬል መንደላቀቅ ነገ ይቺ ጥጋብ በአልጋላይ ትጥላለች
@alexgeorge368
@alexgeorge368 Жыл бұрын
If lies in court. Isn't easy to get out. 5 years jail .finessed times and deportation.
@emnettessma8516
@emnettessma8516 Жыл бұрын
እኔ ኢትዮጵያ ነዉ ያገባሁት ምንም የቀየርኩት የለም ።የተረት ወሬ ነዉ አቦ የህግ አዋቂዋ ኑሪልኝ ያኑርሽ እስከ ሞት ዋጋ የሚከፍሉትን እስኪ አንቁልን በተለይ አሜሪካ እየኖሩ ለሚንጀላጀሉ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
ኢትዩጵያ እኮ ህግ የለም😏😏😏😥
@tsehayweldeyes9059
@tsehayweldeyes9059 Жыл бұрын
ልክ እንደሷ ቤት ይቁጠረው ብዙ ነው ያሉት አለሙ ተደፍቶባችው ብን ናገር ምንም ላይጠቅም ሆድ ይፍጀው በትክክል ገልፃዋለች የደረስባት እሱ እሷ እስክትመጣ ድረስ ሲርመጠመጥ ስለነበረ ያንን ታሪኩን እንድትስማበት ነው ከስዎች የሚያርቃት እሷ ላይ ከላይ ስትፈርዱ አንቢ ባለው ይቺ እህቴ ልጆች አሏት አገር አታውቅም ብር የላትም እንደ ኢትዬጵያ አይደለም ሆም ለስ ነው የምትሆነው ከነልጆቿ ብ ከሌላት ትንሽ መረጋጋት ይጠይቃል ስው ማወቅም አለባት እኔ ጥፋት ነው የምለው ይሄ ሁሉ ነገር እያደረጋት ለምን ሕግ ካለበት አገር የሴት ልጅ እና የውሻ መብት ከሚከበርበት አገር ለምን ሕግ የሌለበት አገር የሴት ልጅ ፊት ላይ አሲድ እረጭቶ በዋስ ክሚለቀቅበት አገር ተከትላው ሄደች አለመግደሉም እሱሆኖ ነው አይዞሽ እግዛብሔር መልካም ነው ነገሮችሽን ባልጠበቅሽ መንገድ ያስካክለዋል::
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Жыл бұрын
ምን ሆና እንዲህ ነፈዘች?
@abbeyabebaz4737
@abbeyabebaz4737 Жыл бұрын
The one-sided story implied that a woman wanted to be in America. I feel sorry for the children. The lady expressed herself well, how come she signed knowing that she divorced to his wish after she said she was a victim of domestic violence? Sorry to judge, but it's better to hear the husband's side.
@almaztemesgen9752
@almaztemesgen9752 Жыл бұрын
I have the same story but Mayne is way better than her I'm still 🇺🇸 and I'm still with him and he's butter than before
@at8148
@at8148 Жыл бұрын
Why?
@marthakiros1078
@marthakiros1078 Жыл бұрын
Ok Good for you but they don’t have right to abuse their wife You can call 911 anytime.
@almawood4592
@almawood4592 Жыл бұрын
The hostes repeated over and over same things! He asked her more and more!
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Жыл бұрын
ይቺን የመሰለች ሀገር አልክ ? ደህና ልጅ አልነበርክ እንደ መከራውስ ይቻል እንበል አይኑዋ ጠፍቶ እያየ ይባስ ሰባብሮ ምሽኛት ፖሊስ ተጨ ማር ጥቃት እያስተናገዱ መኖርና ፖሊስ እንደ ታላቅ ወንድም የምንከባከብበት ሀገር ምንና ምን አወዳድረህ ነው ባክህ ? ስንቶቻችን ባለማወቅ ተጎዳን ማለት የሰው ነፍስ ዋጋ ካጣበት መኖር ይመረጣል ማለት አይደለም ብጎዳኝ እንኩዋ ወገኔ ከምጎዳኝ በስደት ብጎዳ መርጠለው
@tigitu8570
@tigitu8570 Жыл бұрын
ka America hedash Ethiopia laye police mina mine tiyalesh inde lijochish yasazinalu yaanche yelamawok inje America nebara esun ba police masikofidade endeet endanadadishing
@meseretkefyalew2888
@meseretkefyalew2888 Жыл бұрын
አሜሪካ ሀገር እንዲህ ጥቃት ሲደርስብሽ ያሳዝናል መጀመሪ ፖሊስ የሚባል ገላግሌ አለ መደወል
@emnettessma8516
@emnettessma8516 Жыл бұрын
ኧረ በህግ በትዳር መተንም ላንዳንዶች የሁለት አመት ለኔ የ 10 አመት ነበረ በጋብቻ ለመጡም እንዲሁ ስትወልጂ እኮ ብዙ የሴቶች ጉዳይ በግድ ጥል የፈለጉ እስኪመስል ያደርቁናል ሚዲያ መስማት ህጉን በቲቪ እንኳን ጎርጉሮ ማወቅ ይቻላል የተመታ ይሁን መፍዙዝ አለ ሴቶች በቁም የሚሸጡ አሉ እጃቸዉንም እግራቸዉንም እንዳንቺ እጥፍጥፍ አድርገዉ የሚቀመጡ አሉ ።እዚህ ሃገር ከተነፈስክ ፓሊስ ያቆነጀዋል ሃኪም ቤት ትምህርት ቤት ኢቭን ስቶር እራሳቸዉን ያለባቸዉን በደቂቃ ማሳየት ይቻላል ያንሳልሽ አቦ እንዴት እንዳነደድሽኝ ፎቶ አንስቶ እኮ አንዴ ብትደዉይ እኮ እንደ ኢትዮጵያ አደለም ፓሊስ በደቂቃ ከች አደለም ዱላ ንግግር አይችልም ብዙ የሚታፈኑት አጉል ፍቅርና መንፈሳዊ መንፈሳዊ ጨዋታ የሚጫወቱ አሉ በኛም መካከል ለልጄ ብዬ እያሉ የሚቀጠቀጡ በቃላትም የሚያልቁ በየቦታዉ ክብር የሌላቸዉ አሉ።ለራስሽ ክብር የለሽም አቦ
@FikireTube12
@FikireTube12 Жыл бұрын
ምን አይነት ሴት ነሽ መጀመሪያ ደረጃ ስድብ ምን አመጣው ሲቀጥል ስሚ በደንብ የተናገረችውን አሜሪካ ስትመጪ ሁሉ ነገር ከባድ ነው እሱ የሚላትን ብቻ ነው ትክክል የሚመስላት እንደሄደ የስለጠነ ማንም የለም ሁሉም ሲቆይ ነው ብዙ መረጃ የሚያገኘው አንቺን ጨምሮ አንቺ አዋቂ ሌላውን አላዋቂ አርገሽ አትናገሪ እርዳታ ፈልጋ እንጂ የዳንቺ አይነታን ዝልፍያ ለመስማት አይደለም ለአፍሽ ለከት እብጂለት
@emnettessma8516
@emnettessma8516 Жыл бұрын
ምን ተሳደብኩ መፍዙዝ የተመታ ይሁን አሁንም ስድብ ሃጢያት ነዉ አልተሳደብኩም
@marry6186
@marry6186 Жыл бұрын
@@FikireTube12 ልክነች እኔም አናዳኝለች እዚህም ሆነን አሜሪካ ለፖሊስ ሲደወል በደቂቃ እንደሚመጡ መብትዎ እንደሚከበር እናውቃለን ስንቴ ነው የምትጃጃለው ለዛው የተማረች ሆና አሁንም ይህ የመፍዙዝ መንፈስ ይመታ
@helenthomas5230
@helenthomas5230 Жыл бұрын
Hasabeh yegebagnal, bihonm be abuse yedenezezech set mehonwa atzenga
@Hana-mk
@Hana-mk Жыл бұрын
If he take her document she can apply American embassy to lost a document they will give her Document she will ask American Embassy
@Hana-mk
@Hana-mk Жыл бұрын
Before expire Her document she will tell them American embassy hard document loss she not tell anything they will give her
@degefu3122
@degefu3122 Жыл бұрын
ስው ነው ይህንን የስራው
@user-ht1rm9cs4k
@user-ht1rm9cs4k Жыл бұрын
ውይ ግን ጋዜጠኛው ድፍርትህ ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ አለ እንዴ በዚች ሁለት ወር ውስጥ ስንቱ ሴት ኢትዮጵያ ውስጥ ተገደለ ስንት ህፃናትስ ተገደሉ አይ የኢትዮጵያ ህግ እቴ 😢
@wirohode506
@wirohode506 Жыл бұрын
hode yifjewu
@tigistmengesha9111
@tigistmengesha9111 Жыл бұрын
ወደ አሜሪካ ኤምባሲ የተፃፃፈችውን ኤሜል በእሷ ስም ኢሜል ፅፎ የላከላቸው ሁሉ አሜሪካ ኤምባሲ ቢደርስበት ለእሱ ትልቅ ወንጀል ነው በማጭበርብር ያስቀጣዋል
@fekere2023
@fekere2023 Жыл бұрын
Teyakiw ethiopia hig ale access alsh agresh lay new yaleshew especially setoch lay police lay setl atafrim denez agerhin yematwik denez teyaki ethiopia hig binore setch yesekayu neber
@naniasnake9492
@naniasnake9492 Жыл бұрын
በእጮኛ ይመጣና በዘጠና ቀን ጋብቻ ህጋዊ ነው የእምግሪሽን ህግ ነዉ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Жыл бұрын
አሜሪካ አገር ህጉን ማወቅ ነበረባት፤ ምክንያቱም አሜሪካ ከተማረች እንዴት ህጉን አላወቀችም?
@user-gf4cs7vv6g
@user-gf4cs7vv6g 5 ай бұрын
He is animal live him and get another man
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Жыл бұрын
ከብካብ እስት ተንከባክብያት ባክሽ
@wasanraralo9597
@wasanraralo9597 Жыл бұрын
እኔ ግን የሚገርመኝ ጋዜጠኞች ስትባሉ ሁላችውም ኢትዮ ውስጥ ህግ አለ ህግ አለ ህግ ባለበት ሀገር ስትሉ በጣም ትገርሙኛላቹ ምናልባት ለእናንተ የተለየ ህግ ሊኖር ይችላል ታዋቂና ጋዜጠኛ ስለሆናቹ በተለይ ለሴቶች እና ለህፃና እውነት ህግ አለ ሀገራችን ውስጥ? 4 ህፃናት አንድ ሰው ደፍሮ እኮ 9 ወር ታስሮ የሚፈታበት ሀገር ነው ህጉ እኮ ከወንጀለኛው ጋር ነው የሚቆመው ይልቅ ጋዜጠኞች ህጉ ላይ ብትሰሩ ይሻላል
@mekdes5013
@mekdes5013 Жыл бұрын
ኧረ ንፍልል ነሽ ምነው ወደ ሀገርሽ አትገቢም አሜሪካ ገነት መሰለሽ እዴ ሰው የድሉን ነው የሚኖረው ይሄን ሁሉ ስቃይ ሲያደርስብሽ ዝም የምትይው😒
@bab8310
@bab8310 Жыл бұрын
የዚችን ልጅ ታሪክ የማዉቀዉ መሰለኝ North Carolina ከተማዉስጥ ባሎ እዚህ አምጥቶት እቤት ዉስጥ ዘግቶባት ስትወልድ እኔ እና ቤተሰቤ ለመርዳት ሞክረን ባልየዉ ዳ ደስተኛ ባለመሆኑ ሳይቻል ቀርቶል።
@marry6186
@marry6186 Жыл бұрын
እንዲህ አይነት ሴት ስታገኞ ለህግ እንድታመለክት አትመክሮአትም
@wintab9571
@wintab9571 Жыл бұрын
ትክክል
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 Жыл бұрын
@@marry6186 እነሱ ምን ያድርጉ ? በወቅቱ እነሱ ተጠራጥረው ጥቆማ ቢሰጡም ብዙ ጊዜ ተጨቂዎቹም ቢጠየቁ አሳልፈው አይሰጡም። 🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️ አሁንም ሃገር ውስጥ አሞጥቶ የራሱን ጥቅም አመቻችቶ ስለፈታት ነው እንጂ የቤት ውስጥ ጥቃቱንማ ሳይታወቃት ተለማምዳው እየኖረች ነበር። የሚያንቋሽሹ የሚማቱ ወንዶችም ይሁኑ ሴቶች በዛ ደረጃ የሚታገሷቸውን ምስኪኖች ከየት ይሆን የሚያገኟቸው? 😭🤔 እንኳንም በህይወት ኖረች። ሌላው የጊዜ ጉዳይ ነው ይደርሳል።
@freedom320
@freedom320 Жыл бұрын
አረ Alex ምን ማለት ነው? ህግ አለ? በተለይ ለሴቶች አረባክህ? ለምንይዋሻል!
@leulafework3815
@leulafework3815 Жыл бұрын
Lawer KIBKAB PLEASE DONOT MIX ENGLISH WORDS WITH THE AMHARIC VERSES. Especially as a lawyer , I am expecting a language proficiency . So chose Amharic or English interview.
@aynalemchristian1141
@aynalemchristian1141 Жыл бұрын
ህግ አዋቂ የተባልችው ምንም አታውቅ
@emebetdejachew2068
@emebetdejachew2068 Жыл бұрын
እችን የመሰለች አገር? Really? 😂
@ameeshetu6972
@ameeshetu6972 Жыл бұрын
Ay sentun alfenew. Egham ehe yehywet getemeghachen new. Be fetari fikade alfenew enji. Ye weshete gabcha yesntun hyewte ablashew. Enm yezhe chegre selba neghe . Almost 6 years dem alkesku sera Hulu endalsera serche endalnore nbere yetsadedkut . Yawem berase DV dersoghe nbere yehedkut. Heyweten turn over yargewn yetrgmwen selk kutere beborsaye ehte ketabghe esum asfesefo yetbkghe nbere . Melkam yemlkam melkam yetbale sew nbere hezb yemzmrelet gudun debko . Bezu chegere dersobghale zarem sew endaykerbghe yemdrgebghe tesno kebad new. Lenbsachenm enargalen.
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725 Жыл бұрын
ውሸት ኢትዮጵያ ውሰጥ ህግ አለ ጨርሶ ህግ የለም አንተ በጣም ትዋሻለህ እንዲሁም ህግ ያለው አሜሪካን ነው አሜሪካን ነበር እሱን መክሰሰ እሰር ቤት ይበሰብሳት ነበር ጨካኝንን ወንድ አላህ ያጥፍው 💔💔💔
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Жыл бұрын
አሁን እኮ በእጅ ላይ ያለ ስልክ እንኩዋ ብዙ ነገር ያስተምራል ወይ መከራውን ችዬ እግዛብሄርን ልጠብቅ አይነት የዋህነት ወይ የተደራረበ ጥቃት ጎድቶዋት እንጅ እህቱዋ ን እንዳታገኝ አድርጎ መጀመርያዉኑ ትኖር ሕይወት አልነበረም ገና ከጅምሩ ብጠነክር አይቀዝንባትም ነበር አዉረው !
@marthaseyfu4581
@marthaseyfu4581 11 ай бұрын
ማዳመጥም ይደብራል
@etagegnmolla8506
@etagegnmolla8506 Жыл бұрын
ኧረ አሌክስ እዚህ አገር ገንዘብ እንጅ ህግ አለ እንዴ ለምን ይዋሻል
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 Жыл бұрын
ትክክል
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 Жыл бұрын
በይ በይ ወሬሽን ለውጭ የአሜሪካን ጉዳይ እንመን ኢትዬጵያ ውስጥ ከገባሽ በኃላ ዘመድ አዝማድ የለሽም ?? ሌላው በሀገርሽ ውስጥ የተለያየ Option አለ ዝም ብሎ ባልሆነ መንገድ ፓሊስ ጣቢያ መወንጀል አግባብ አይደለም ዝም ብለው ነፍዘው ይቦጠረቃሉ አልተጎዳችም ማለት ሳይሆን ስትናገር ትንሽ የበሰለች ትመስላለች ያ ሁሉ እያሉ ኢትዮጵያ ከገባች ብኃላ ከእህቶትዋ ጋር የተወሰነ ነገር ማውራት አልቻልሽም ወይም ድህነት የተጫናት ከሆነ ይሄ ሌላ ችግር ነው ለመፍረድ ያስቸግራል ችግርን ፈርቶ ለመጠቀም ከሆነ ግን ፍርሀትሽ ዋጋ ቢስ ነው ገና ዋጋ ትከፍያለሽ አንቺ ያደረግሽው አንድ መሀይም ማንበብ መፃሐፍ የማይችል ሰው የሚያደርገውን ነው ያ ወራዳ ግን ወንጀለኛ ነው ዋጋውን ያገኛል ስሙን እድራሻውን the same time Social Security number and your Social Security number ካለሽ እኛም እንረዳሻለን ምክንያቱም ዘመኑ የቴክኖዎሎጂ የመርጃ ዘመን ነው ደሞ አሜሪካ እረ መብትዋ ሙሉ ነው ደሀ ብትሆን እንኮን lawyer በነፃ ያቀርብልናል መረጃ ማጣት ካልሆነ በስተቀር አሁንም ዋጋን ሳናሰጠው አንቅርም ይህንን Abuser
@AdamAdam-pp8hr
@AdamAdam-pp8hr Жыл бұрын
የምታወሩት ምንም ዐይነት ትምህርት የሚሰጥ አይደለም : ; point Alva
@yanegusse
@yanegusse Жыл бұрын
ምንድነው የማታስጨርሳት? በጥያቄ ላይ ጥያቄ እያቀረብክ መልሱን ሳታስጨርስ ራስህ ነህ የምታብራራው። ቀደም ቀደም አትበል።
@user-gf4cs7vv6g
@user-gf4cs7vv6g 5 ай бұрын
America is not heaven
@hilinakinfegebregiorgis1521
@hilinakinfegebregiorgis1521 10 ай бұрын
ጋዜጠኛው ግን እውነት ህግ አለ ኢትዮጽያ ? የቱጋር ነው ያለው አብዛኛው ጉበኛ ሌባ አደል ?
@romanworkabate6873
@romanworkabate6873 Жыл бұрын
የህግ ጠበቃዋ ልጅቷ ልትረዳበት የምትችልበትን ሀሳብ አልነገረቻትም ለምን የነበረችበት ከተማ ኢትዬጵያን ኮሚኒቲ አይረዷትም
TRY NOT TO LAUGH 😂
00:56
Feinxy
Рет қаралды 18 МЛН
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 2,2 МЛН
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 92 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
ከማርቸዲስ መንዳት ወደ ታክሲ ሰልፍ….በሱስ የፈረሰው ትዳር
1:07:04
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 75 М.
IL’HAN - Eski suret (official video) 2024
4:00
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 385 М.
Serik Ibragimov - Сен келдің (mood video) 2024
3:19
Serik Ibragimov
Рет қаралды 304 М.
DAKELOT - ROZALINA [M/V]
3:15
DAKELOT
Рет қаралды 221 М.
Көктемге хат
3:08
Release - Topic
Рет қаралды 62 М.
Селфхарм
3:09
Monetochka - Topic
Рет қаралды 5 МЛН