በአሜሪካ የኢትዮጵያ ሬስቶራት ሲከፍቱ እድላቸውን ዝጋ ትዳራቸውን ለያይ ተብሎ በደብተራ የተላከ መተት ሲጋለጥ

  Рет қаралды 27,527

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

24 күн бұрын

#Subscribe_Share_like_በማድረግ_አገልግሎቱን_ይደግፉ።
በተለይ በዚህ በዲያቢሎስ ዘመን፤ የቤተ እግዚአብሔር መምህራን ሳይቀሩ ጥላቻን ያስተላልፋሉ፡፡ ስድብ የሚያሰለጥኑ፣ መለያየትን የሚያውጁ፣ ክፋትን የሚያበለጽጉ፣ በቀልን የሚያለማምዱ፣ መካሰስን የሚያስተምሩ፣ ለደግነት ስም የሚሰጡ፣ የሰው ችግር በጭራሽ የማይቸግራቸው፣ ሲሆንም ሰውን መጉዳት ትክክል እንደሆነ የሚያስቡ እልፍ ሰዎች አሉ፡፡ እነዚህን ሰዎች በጣም በሚገርም ሁኔታ መራቅ አስቸጋሪ ይሆንብናል፡፡ ለምንድነው ይሄ፤ ከውስጥ በኩል ያለ የመናፍስት አንድነት ስላለ ነው፡፡ በአምልኮተ እግዚአብሔር ውጊያ የደከመ መንፈስና ምኑም ያልተነካ መንፈስ ሲገናኙ ለክፋት መተባበር ይቸገራሉ፡፡ ነገር ግን፤ ሁለት የማይሰግዱ፣ የማይጸልዩ፣ የማይቀደሱ፣ የአጥፊ መንፈሶችን የጥፋት ስልት የማያውቁ ወገኖች ሲገናኙ፤ መንፈሶቻቸው በጣም በቀላሉ ተደራጅተው ለጥፋት አንድነት ይሰለፋሉ፡፡ በዚህ ጊዜ ሰዎቹ ከነአካቴው ባይተዋወቁ እንኳን ክፉ ነገር ለመፈጸም፣ ለመሳደብ፣ ለማማት፣ በጋራ ለመጥላት፣ በአንድነት ለማጥቃት ይተዋወቃሉ፡፡ እናስተውል፡፡ እንኳን የማይተዋወቁ፥ የሚተዋወቁም ሰዎች አንድ ላይ ደግ ለማድረግ የሚችገሩ ሆነው፤ ለማጥፋት ግን በቀላሉ የሚተጋገዙት ውስጥ ካሉት የመናፍስት ሕብረት ጋር በተያያዘ ምክንያት ነው፡፡ በመሆኑም፤ በተቻለ አቅም ይህንን የመናፍስት አንድነት ለመስበርና በምትኩ የመንፈስ ቅዱስ አንድነትን ለማምጣት፤ መናፍስትን ዘወትር በማድከም ልምምድ ውስጥ እየተገኙ፤ ስለ ፍቅር ቦታ የሚሰጡ ሰዎችን የሕይወት አርአያ በማድረግ ኑሮን በቀና መስመር ላይ ለማሳረፍ ጉልበት ማውጣት ያስፈልጋል፡፡

Пікірлер: 291
@TensaeTilahun-qx2ob
@TensaeTilahun-qx2ob 22 күн бұрын
መላእከ መንክራት መምህር ግርማ የትውልዱ ስቃይ ቀድመው የተረዱ የዘመናችን ጳውሎስ ናቸው
@fyry8481
@fyry8481 21 күн бұрын
እዉነት ነዉ❤❤❤
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 20 күн бұрын
Ur Right ❤
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 19 күн бұрын
እውነት100%
@Diamond21192
@Diamond21192 22 күн бұрын
እኔ የማውቃቸው በሶሻል ሚዲያ ነው።። ለእርሶ ታላቅ አክብሮት አለኝ። እወዳቸዋል።አንድ ቀን ባገኛየው ደስስስ ይለኛል።ትምህርታቸውን በደንብ አዳምጣለሁ።እርሶን ስም ለማጠልሸት የሚሮጡትን ጉልበታቸው ውሃ ይሁን። የብዙ ሰዎችን ሂወት አድነዋል።🙏🙏🙏🙏🙏😍😍
@user-hw9dq9gv9e
@user-hw9dq9gv9e 22 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ወሀይሁኔ
@lchielyas3652
@lchielyas3652 22 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 22 күн бұрын
Amen❤❤❤Amen❤❤❤Amen
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f 22 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባቴ ❤❤❤❤❤❤ በረከተውት ይድረሰኝ ❤❤❤
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 22 күн бұрын
Kidus Micheal yashenifilin Amen🌼🕊️🕯️
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 22 күн бұрын
የኛ እንቁ ልዩ አባት ፀጋውን ያብዛሎት ሲመጡ መንፈሴ ደስ ይላታል ሁሌም አመሰግኖታለው አከብሮታለው እወዶታለው የድንግል ማርያም ልጅ ዳግም አባታችንን ጻዲቁ ተክልዬን ሳይገባን በዚ ዘመን እርሶን ስለሰጠን እናመሰግናለን ❤❤❤❤፣ ቀሲስ ሐይለመለኮት ግርማ ወንድሙ ፀጋውን ያብዛልህ
@danielnegash1796
@danielnegash1796 22 күн бұрын
እንደ እርሶ ያለ በሠይጣን፣ዲያቢሎሥ፣አጋንንት ላይ ሥልጣን ያለው ሠግዶ የሚያሠግድ፣ቆርቦ የሚያቆርብ፣ተንበርክኮ የሚንበረከክ፣በጠላት ላይ ሀይል ጉልበት ግርማ ሞገሥ ያለው መምህራን፣ካህናትና አጥማቅያንን በምህረቱና በቸርነቱ ያብዛልን አሜን
@bestofever18
@bestofever18 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤ Amen Amen Amen
@user-hw9dq9gv9e
@user-hw9dq9gv9e 22 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በውነት
@tarikteklay1860
@tarikteklay1860 22 күн бұрын
Amen 🙏
@adislasti4907
@adislasti4907 22 күн бұрын
Ameen Ameen Ameen
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 22 күн бұрын
Amen❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-mikias12
@user-mikias12 22 күн бұрын
የኛ ኣባት 1000 ዓመት ኑሩልን ስንት ሰው በርሶ ምክንያት ወደ እግዚኣብሄር ቀረበ
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d 21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@NardosNardi-bz2cn
@NardosNardi-bz2cn 12 күн бұрын
አሜን ያኑርልን ግን 1000አመት ያንሳል ከዛም በላይ ያኑርልን አባቴ
@user-eg9eo5qh9x
@user-eg9eo5qh9x 17 күн бұрын
መምህርዬ እድሜ ጤና ፀጋውን ያብዛሎት።የቤተክርስቲያንና የምእመናን ጠላት ድያብሎስ ይፈር እነዚህ የህዝብ ጠላቶች።
@elsabetmekuria8775
@elsabetmekuria8775 22 күн бұрын
የታደለች ነፍስ እግዚአብሔር ለኔም ኢሄን እድል እንዲሰጠኝ እመኛለሁ ፀሎታችሁ ያግዘኝ ብስራተ ገብርኤል ነኝ ❤❤❤❤❤
@user-ui5em4iz8p
@user-ui5em4iz8p 22 күн бұрын
ይሄንን ኮሜንት የምታነቡ ተስፋ አትቁረጡ ሁሌ ስገዱ ሀጢያትም ብትሰሩ ስገዱ ፀልዩ እኔ ከነሀጢአቴ ዛሬም በስግደት ከፀሎት አልተለየሁም በርቱ
@This-fk4rg
@This-fk4rg 21 күн бұрын
ልክ ነው ፡፡ keep praying
@user-vm8uu3it9v
@user-vm8uu3it9v 21 күн бұрын
እህታለም ነብሴ ፁሚ ፀልይ ስገጂ ይለኛል ስጋዬ ግን አልታዘዝ አለኝ ወለተጎርጊስ ብለሽ በፀሎት አስቢኝ😢😢😢😢
@user-fd6jf9ef7y
@user-fd6jf9ef7y 10 күн бұрын
በትከከል
@misraktigistu7158
@misraktigistu7158 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ረዥም እድሜ እና ፀጋ ለውድ አባታችን ይሁን❤❤❤😊
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 19 күн бұрын
እግዚአብሔር እንደ እርስዎ ያሉትን ቅንና መንፈሳዊያን አባቶች ያብዛልን።
@tsegi9563
@tsegi9563 20 күн бұрын
እድሜና ጤና ላባታቺን ለመምህር ግርማ
@ashe8263
@ashe8263 22 күн бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ይስጦት ፀጋዉን ያብዛሎት እንወዶታለን !!!
@zelalemmekuria3501
@zelalemmekuria3501 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በአባታችን ላይ አድረህ ሁላችንንም ጎብኝ🙏 አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅዎት በሰላም ይመልስዎት፣ጸጋ ሞገሱን ያብዛልዎት 🙏 አሜን🙏🙏🙏 ከሀዋሳ ኢትዮጵያ
@Eyob797
@Eyob797 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር መምህር ግርማን ዕንደ ማቱሳላ ያኑርልን።
@bezu918
@bezu918 22 күн бұрын
ተመስገን የሰራዊት ጌታ የሰራዊት ንጉስ እግዚሐብሔር አምላክ የፈውስ ፕሮግራሙ ላይ ስለተገኘው በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏
@lemlemtafese4482
@lemlemtafese4482 22 күн бұрын
እንኳን ደስ አለህ አሁን የት ናቸው?
@user-kh7mt6ce6d
@user-kh7mt6ce6d 22 күн бұрын
የሠራዊት #ጌታ #ኢየሱሰ #ክርሰቶሰ እመቤታችንን #ድንግል #ማርያም ቅዱሰ #ሚካኤል ቅዱሰ #ገብርኤል ቅዱሰ #ሩፋኤል ቅዱሰ #ዑራኤል ሰማዕቱ ቅዱሰ #ጊዮርጊሰ አባታችን ይጠብቃልን።
@NnGga-gd5oj
@NnGga-gd5oj 22 күн бұрын
የኔ ልዩ አባት ሺ አመት ኑሩልኝ
@Mom-mt1yx
@Mom-mt1yx 22 күн бұрын
አባቴ እርሶን ላመሰግን ቃላት ያጥረኛል ፀጋውን እድሜዎትን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርሎት።
@KedsteArsemaenate06
@KedsteArsemaenate06 19 күн бұрын
እልልል እግዚያብሄር ይመስገን አባታችን ሺ አመት ይኑርልን❤❤❤❤
@kirosbereketgebremedhin6058
@kirosbereketgebremedhin6058 22 күн бұрын
አባታችን የማቱሳላ እድሜ ያድልልን እግዛአብሄር አሜን አሜን አሜን
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 22 күн бұрын
ውይ ኣባ ቃላት የለኝም የአርሶን ጥቅም የተያዘ ብቻ ነው የሚያቀው አግዛበር ይመስገን አርሶን የሰጠን
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 21 күн бұрын
እግዚአብሔር
@nuthiyehun8333
@nuthiyehun8333 22 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባ እድሜና ጠና ይስጠዎት እሶወን የመሰልፕ አባት ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@Haile21.7
@Haile21.7 22 күн бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ ያገልግሎት ዘመኖትን ቅዱስ አማኑኤል ይባርክሎት ሰው ከሚመስሉ ጠላቶች ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅልኝ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 22 күн бұрын
አባታችን መምህራችን ኑሩልን❤
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 22 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲እናዝ ሜንፈስ ቁዱስ የበዛባችሁ አባቶች ስላሰታን ተመስገን አምላኬ ሸ ዓመት ኑሩልን
@sayedahmada17
@sayedahmada17 22 күн бұрын
ይህን ሚስጥር የማቅ የተንበረከከ ነው።አባቴ😢😢😢 እረጅም እድሜ።እኔጃ።መንግሰተ ሰማያት ወራሽ ያለ አይመስለኝም።እግዚአብሔርማ ውይይይ
@kiraman3275
@kiraman3275 22 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አባታችን አዝነዋል ከንግግራቸው ነው ያወኩት በጣም ነው እኔም ያዘንኩት
@girumyoutube2698
@girumyoutube2698 22 күн бұрын
የዘመናችን ተክለሃይማኖት ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤❤
@elizabethlaffe4066
@elizabethlaffe4066 22 күн бұрын
አባታችን እግዝያብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ሜሬላንድ የመጡ ጊዜ የሶስት ቀኑ ጉባዪ እኔ አንድን ቀን የመጨረሻዉ ቀን ተሳትፌያለዉ ድንቅ ነዉ የፈዉሱ አገልግሎት በተለይ ወንጌላቸዉ አጥንት ዉስጥ የሚገባ ነዉ አባታችንየሚያስተምሩት ወንጌል በጣም ደስ ይለኛል በህይወቴ ተለዉጬበታለዉ ከራዲዪ አቢሲኒያ ካስተማሩት ጀምሮ እናመሰግናለን ።
@aseduyeselasalej1915
@aseduyeselasalej1915 22 күн бұрын
አባታችን አሁንም ደግሞ ደጋግሞ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን እርሶን ክገኘን በኋላኮ ነው አምልኮት ስግደት ውጊያውን ሁሉ የተማርነው ያወቅነው ማን አስተማረን እንደውም እርሶን ያዩ ውጊያ እተማሩ የመጡ አሉ ጥሩ ነው ደስ ይላል ለምቀኞች ስም ለሚያጠፉ ልቦና ይስጣቸው አባታችን እርሶን የሚጠሉ እኔ እኳን የማውቃቸው ብዙ አሉ እነዚን እግዚአብሔር ማስታገሱን ይስጥልን
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 22 күн бұрын
በስመ ስላሴ ስም አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር ሆይ የክፍወች ስራን ሰባብርልን የድንግል ማርያም ልጅ ድረስልን
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 22 күн бұрын
Amen amen amen🙏🙏🙏
@user-mv9ex7vm7j
@user-mv9ex7vm7j 22 күн бұрын
መምህርዬ አባታችን ሺ አመት ይኑርል እኔ በትምህርቶት በተሰጦት ፀጋ ልክ እንደህታችን የዛሬ አመት ካናዳ የመጡ ጊዜ ነዉ የተፈወስኩት እግዚአብሔር አምላክ ከደብተራ እና ከሟርተኛዉ እጅ ተርፌ የጠፍብኝን ነፍሴን አግኝቻለሁ ለእኛ የደረሰ እግዚአብሔር አምላክ በሰይጣን ለታሰራችሁ ለሁላችንም ይድረስላችሁ !!!!!
@lekiea2384
@lekiea2384 22 күн бұрын
አሜን
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d 21 күн бұрын
አሜን
@FekerSisye
@FekerSisye 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 22 күн бұрын
መምህር አባቴ እግዚአብሔር የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን ❤❤❤😢😢
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 22 күн бұрын
አባዬ የኔ እንቁ የኔ ተወዳጅ አባት እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ❤❤
@melesedesalegn
@melesedesalegn 22 күн бұрын
እኝሕን ትልቅ አባት ነው እንግዲህ በየቤተክርሥቲያኑ የተሠገሠግው ደብተራ ጠንቁዋይ መተተኛ ሟርተኛ የሚቃወማቸው በጣም በጣም ያሣዝናል ይሕ ነው እውነቱ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት ሺ ዘመን ያኑረዎት የድንግል ማርያም ልጅ መድሐኔዓለም የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት ናቸው እሣቸውን የምትቃወሙ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውሥጥ የተጠቀጠቀ ጠንቅዋይ መተተኞች ደብተራዎች ንሥሓ ግቡ
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x 22 күн бұрын
በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት🎉
@BHRN.TG.12.19.
@BHRN.TG.12.19. 22 күн бұрын
❤አባዬን የሚናገር የሚዘልፍ የተያዘ ነው 100%100 ልመስክር በውኔ መምህር ተስፋዬንና አባዬን ምንድነው መንፈስ መንፈስ አልኩኝ ከዛ በህልሜ በሩን አንገርብቤ ተኝቼ በጣም ግመል የሚያክል ዘንዶ ቢጫ ነው በበሩ አንገቱን አሾልኮ ሊውጠኝ አየሁት። ግን እኔ እወዳቸዋለሁ ግን የመናፍቅ መንፈስ ስላለ ነው። ❤እኔ በጣም ❤ነው የምዳችሁ❤ ወለተ እየሱስ ትግስት አስቡኝ በፀሎታችሁ
@eritrealove7981
@eritrealove7981 19 күн бұрын
ኦርቶዶክሳዉያን የኣባታችንን ጸጋ በቅንነት እንጠቀምበት። እድሜ ስጥልን።❤
@habtamzemene7494
@habtamzemene7494 20 күн бұрын
መምህር ፀሎታችሁ አይለየን አባ
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 22 күн бұрын
እኔ ከምር ስለ እርሶ አባት ትምህርት ብዙ ሰው ሳስተምር ባብዛኛው ልክ አጋንነት እንደምከተል በክፋት እና በጥላቻ ሲርቁኝ ጠንቋይ ናቸው ሲለኝ ለማሳመን ስጥር በሚቀጥለው ሲያገኙኝ ይርቁኛል ይገላምጡኛል እና እኔ ግን በፍጵም ቦታ አልሰጥም ግን እኔ ተጠቅሜበያለሁ ጓደኛዩ እንኳን በመቁጥሪያ ስቀጠቅጥ ምን እንዳለኝ ታቃላችሁ በጩህት እንዴ በመቁጠሪያ ብሎ በቃ የእርሶን ስም ሊያጠለሽ ሲል እውነቱን ስነግረው ሊሰማኝ አልቻለም እና እኔ በራሴ በሚጠቅመኝ ስለምሄድ ምንም አልመሰለኝም ጥቅሜን የማውቀው እኔ ነኝ እና እድሜ ይስጥልኝ❤❤❤
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k 22 күн бұрын
አባይዬ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ከኔ ከልጆት እድሜ ቀንሶ ለርሶ ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤
@yahawiadenay9438
@yahawiadenay9438 21 күн бұрын
አባት አላሜ የኔ ከንቱ እድሜ ይስጦት የድሆች አባቶች 🤲🤲🤲
@fetelmekonen7791
@fetelmekonen7791 17 күн бұрын
እርሶ በርቱ አባታችን ፈጣሪ የሰጡትን ፀጋ እረዥም እድሜ ከጤና ይስጦት
@shewayeabchu134
@shewayeabchu134 22 күн бұрын
አባትዬ እድሜ ሁን ያርዝምልን አይዞ እነሱን ልቦና ይስጣቸው
@teshagerBaheru
@teshagerBaheru 21 күн бұрын
ወይ አባቴ የት ይሆን የማገኝዎት እኔም ላይ እራሱ ነፍ መተት ተሰርቶብኛል ህይውቴ እንዲበለሻሽ ከሰው ጋር እንዳልግባባ ሰዎች ጥሩ እንዳይሆኑልኝ ምንም በህይውቴ ደስታ የሚባል ነገር እንዳይኖረኝ ከጭንቀትና ድብርት በስተቀር አሁን ደግሞ ይባስ ብሎ ሰይጣኑ ከባድ ችግር ውስጥ ጨምሮኛል መቼ ይሆን ከሴጣን እስራት የምፈታው የመተት፣የድግምት፣የደፍተራ፣የድል ዘጊ እንዲሁም ሌሎች ያልተጠቀሱ እርኩስ መናፍስት ስራ በስላሴ ሰም የተወጋ ይሁን! በረከቶ ይደርብኝ ገ/ትንኤን በጸሎቶ ያስቡኝ አሜን!
@helin6219
@helin6219 19 күн бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን፫❤❤❤❤❤❤
@ObbooUsman
@ObbooUsman 21 күн бұрын
እግ/ር እድሜን ከጤና ጋር ይስጦት
@yechajabir3885
@yechajabir3885 22 күн бұрын
አባቴ እንዴት እንደሚናፍቁኝ ኑሩልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜን ከጤና ጋር ያድልልኝ ኑሩልን
@EyerusAyele-dr9do
@EyerusAyele-dr9do 6 күн бұрын
እርሶን ለክርስትያኖች ሲል ፈጣሪ እድሜና ጤና ዪሰጦት
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b 22 күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት አባታችን ፀጋዉን ያብዛልዎት ።
@debritutulu5126
@debritutulu5126 18 күн бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድም እና ጤና ጋር ይሰጥልን አባቴ❤❤❤❤
@sebelgebr8553
@sebelgebr8553 5 күн бұрын
አባ፡አይዞት፡እግዚአብሔር፡አምላክ፡ከአንቶ፡ጋር፡ነው፡ለኛ፡ሢል፡እድሜውን፡ያርዝመው፡ዘርወ፡ይብዛ፡አባቴ፡በጣም፡ነው፡የምወድወት፡ባንቱ፡ብዙ፡ነገር፡ተማርኩ፡
@user-ek3hw6nf5h
@user-ek3hw6nf5h 21 күн бұрын
አባታችን❤ይኑሩልንፀጋ❤ይብዛሎት❤❤❤
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 22 күн бұрын
የኔ አባት ሺ አመት ኑሩልኝ❤🙏
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ኑሩልን 🙏🙏🙏
@webit312
@webit312 22 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን❤❤❤
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 21 күн бұрын
የኛ አባት ሽ አመት ኑሩልን
@tigisit2534
@tigisit2534 22 күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ ❤️❤️❤️❤️
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w 22 күн бұрын
ቸሩመድሐኒአለም ይክብረን ይመሰገን አባትና ልጅ ባርኮ ሰቶናል አባቶቼ እድሜ ከጤና ይሰጣቹ
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 21 күн бұрын
የእኔ: ሩሩ: አባት: እግዚአብሔርን:እርስዎን: የሚጠላ: ሰይጣን: አጋንንት: ዲያቢሉስ: ብቻ: ነው::ምክንያትም: የእግዚአብሔርን: በጎች: ስለሚሰበስቡ: አባቴ:ለእኛ: እና: ለወደፊት: ትውላድችን: ሲል: እድሜዎን: ከሙሉ: ጤና: ጋር: ያርዝምንልን::ዘርዎን: በምድር: ላይ: ያብዛልዎት: እሜን: አሜን: አሜን::
@nebtube9206
@nebtube9206 20 күн бұрын
እኚህ አባት በጣም አስፈላጊ ወንጌላዊ እና ሐዋርያዊ ተልዕኮን በማከናወን ላይ የሚገኙ ሆነው አግኝቻቸዋለሁ። ትምህርታቸውን አዳምጡ ። ተጠቀሙባቸው።😊
@likereslan8459
@likereslan8459 21 күн бұрын
አባቴ ኑሩልን የማቱሳላን እድሜ ያድልልን መድህነአለም እንወዶታለን
@misrakasmare136
@misrakasmare136 20 күн бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@Orthodox72112
@Orthodox72112 22 күн бұрын
😔😔😔😔 እያለቀስቁ ነዉ ቪድዮዉን አይቼ የጨረስኩት እርሶን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ምን እላለዉ።
@fdge128
@fdge128 21 күн бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ይስጦት ❤❤❤
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባቴ እድሜ ከጤና ይሰጦት ቸሩ መድኀኔዓለም አባቴ ግርማ ሞገሰ ይህኖት እመብርሃን እኛም ከእሰራታችን ትፈታን
@TsehayBeyene-rc5xy
@TsehayBeyene-rc5xy 21 күн бұрын
የኔ አባት ❤❤❤በእድሜ በጤና❤❤❤❤ ያኑርልን❤❤❤❤
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 21 күн бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ይስጥዎት ❤️❤️❤️
@Coolacting
@Coolacting 18 күн бұрын
መምህር እግዚአብሄር ቀቭቶቷል መርጦታል እነዚህ ወረኞችን አትከታተሉ
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌾🌾🌾ማረን🤲🙏
@teshaymikiyaes521
@teshaymikiyaes521 22 күн бұрын
እውነት የራሴ ሰው አያምኑም ይገርማል መረዳት አይፈልጉ አባታችን ለኛ ኑሩልን
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እድሜ እኔ ጠና ይሰጣቸው አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😊👆
@woine123
@woine123 21 күн бұрын
አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ አባታችን! እርሶም እንደሚያውቁት የተመረጡት ክርስቲያኖች ላይ እኮ መከራው ብዙ ነው:: ጠላት እያስነሳ ብዙ ሊሉዎት ይችላሉ :: የቀደሙት እኮ በቢላ እየተተለተሉ አልፈዋል:: እና እባክዎትን በየመድረኩ ስለእነሱ አያውሩ ቦታ አትስጧቸው ዝጏቸው እና በፀሎት ይበርቱ እጅዎ ላይ ይጥላቸዋል::
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 7 күн бұрын
የኔ አባት ኑሩልኝ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mulugadu6121
@mulugadu6121 21 күн бұрын
እውነት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kalip1499
@kalip1499 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገንረዥም እደሜ እንፀጋአባታችንይሁን
@maatraosiris3409
@maatraosiris3409 19 күн бұрын
Abatachen Egziabher Bereketu Yabezalot 🙏❤️💐
@taralema6070
@taralema6070 20 күн бұрын
የኔ ውድ አባት የማቱሳላትን እድሜ ይስጥልን የኔን እድሜ ቀንሶ ለእርስዎ ይስጥልኝ አባቴ🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲😭😭🙏🙏❤❤❤❤💔✝️✝️⛪️⛪️⛪️⛪️
@SergutSisay-sm8lf
@SergutSisay-sm8lf 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡
@selamasmar3225
@selamasmar3225 22 күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜወትን ይባርክ❤❤❤
@kelemuwabebe8329
@kelemuwabebe8329 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ክብሩይስፊ ❤❤❤
@BHRN.TG.12.19.
@BHRN.TG.12.19. 22 күн бұрын
❤አባቴ ነፍሴ ትወዳችሗለች😢
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 21 күн бұрын
መቸ america ተመልሰው ይመጣሉ? እርስወን ሳገኝ የእዉነት ቅዱስ ዳዊት የሶኦልን መንፈስ ያረጋጋ እንደነበር የኔም መንፈሴ እርግት ብሎ እራሴን የምሆነው ሳገኘሆት ነው። እርስወን እድሜ ልክ ባገለግል እንዴት በታደልኩ።።።አባቴ እወደወታለሁ።❤❤❤
@hellinabebe424
@hellinabebe424 22 күн бұрын
የኔ አባት እረጅም እድሜ ይስጥልኝ
@KidistGETAHUN586
@KidistGETAHUN586 21 күн бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቸሩ አምላካችን የእግዚአብሔር ልጆች እኔንም በፀሎት አስቡን
@FTZ29
@FTZ29 21 күн бұрын
ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ።
@user-vi7dj3nu2e
@user-vi7dj3nu2e 22 күн бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦች
@lidacall9142
@lidacall9142 22 күн бұрын
አግዚአብሔር ይመሰገን
@robelgetachew1824
@robelgetachew1824 20 күн бұрын
እውነት ነው አባታችን ቤተክርስትያን በክፎች ተከባለች...ማንንስ ነው የነፍስ አባት ብለንስ የምንይዘው...ግራ አጋቡን የነፍስ አባትስ ተብዬ እንዴት ለሰይጣን ይከራከራል...ደብተራ መታች ከበበን...እግዚአብሔር በነዚህ ሰዎች ጅራፋን ያንሳ!! አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት በእርሶ ላይ አድሮ እግዚአብሔር አንቅቶናል!
@makedaadonya8623
@makedaadonya8623 22 күн бұрын
ማረንንንን ይቅር ይበለን ማሥተዋሉን ያድለን የድንግል ማርያም ልጅ🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይሥጦት አባታችን የመናፍስትን ሤራና አሠራር እንድንነቃ ያደረጉን ተንበርከኩ ሥገዱ ጸልዩ ብለው አነቁን እድሜ ይሥጦት🙏🙏🙏
@user-io8uo2zj8t
@user-io8uo2zj8t 22 күн бұрын
ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤
@user-th6nb3kj8x
@user-th6nb3kj8x 21 күн бұрын
የኛ እንቁ አባት በረከቶ ይደርብን ከዳቤሎ ከዛር ያስመለጡን አባት ፀጋውን ያብዛሎት አባዬ ❤❤❤❤❤❤
@mesisweet9447
@mesisweet9447 22 күн бұрын
የኛ አባት ኑሩልን ❤❤❤
@azebzeru8786
@azebzeru8786 20 күн бұрын
Amen abate na memhre ❤❤❤❤❤❤❤ ke egzabher betach erso nachew abate betam mew mwedot
@tadesetesema-ll9bj
@tadesetesema-ll9bj 22 күн бұрын
መምህር ግርማ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-in4rs9fr3v
@user-in4rs9fr3v 22 күн бұрын
አባዬ እንኳን በሰላም መጡሉን በረከትዎት ይደርብን😘😘😘
@fasikayasin5837
@fasikayasin5837 21 күн бұрын
እኔ የእዚአብሔርን ማዳን አይቻለሁ ።እግዚአብሔር በእርሶ ላይ አድሮ ሲሠራ አየሁ፡ እግዚአብሔር ስራው እፅብ ድንቅ ነው
@user-hh2bl7rs5u
@user-hh2bl7rs5u 22 күн бұрын
Abatachin egziabiher edmewet yarzmelen
@hayhay9005
@hayhay9005 22 күн бұрын
አባ በፀሎት አስብኝ በፀሎት ተሰቃየሁ በሰዉ አገር
@nazrethmichael2332
@nazrethmichael2332 19 күн бұрын
Abatacen fetari edmna tena yestwot 🙏🙏🏽🙏
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 27 МЛН
ምስክርነት ክፍል አንድ  የመዳን እውነት ሲገለጥ
10:11
Kesis Hailemelekot Girma Wondimu
Рет қаралды 20 М.
ድብትርናና የተዋረሱት አጋንንት መጨረሻው ( ደብተራ ፅጌ ( ሃይማኖት የለሹ )
1:39:42
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 35 М.
በሙዚቃ ስራዎቹ የሚታወቀው ባለሞያ ክርስትና ሳይገባኝ ኖሬ ተጎዳሁ እናትና ልጆች በዘር መንፈስ Memehir Girma Wondimu 637#subescribe
31:27
БАРЛЫҚ ГЕРОЙЛАР АСПАНҒА КЕТТІ (GTA V)
1:23:51