የሁለቱ ሰዎች ሕይወት በአሜሪካ ከመናፍስት ጋር የነበራቸው ግብግብ የፀሎት ኃይል ሲገለጥ

  Рет қаралды 44,445

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

2 ай бұрын

በርባንና ክርስቶስ ዛሬም ግራና ቀኝ ቆመዋል፡፡ እናስተውለው ዘንድ የሚያስፈልገው ነገር፤ ይሄ ምርጫ ዘወትር በየቀኑ እንደየሕይወታችን አጋጣሚ መቅረቡን ይቀጥላል፡፡ ሰላም ሰጪነትን እና ሰላም ነጣቂነትን የሚወስኑ ሁነቶች በየቀኑ ምርጫ ሆነው አሉ፡፡ መታገስ እና አለመታገስን የሚፈትኑ ነገራት ዘወትር አሉ፡፡ ቁርጠኝነትን አሊያ ግዴየለሽነትን የሚያስመርጥ አጋጣሚ በየዕለቱ ወደኛ ይመጣል፡፡ ይቅርታ ማድረግ እና በደልን መመዝገብ አሁንም ምርጫችን ነው፡፡ ቸርነትና ንፉግነት በየኑሮአችን መስመር ላይ ተራርቀው ቆመው መልሳችንን ይጠብቃሉ፡፡ ስለዚህ እንወስን፡፡ ማንን መርጠናል? በርባንን ነው ክርስቶስን?
ልብ እንበል! ዓለም፤ የምርጫ ኮሮጆዋን ለበርባን ከሰጠች ቆይታለች፡፡ ያኔ በዘመነ ክርስቶስ፤ የበዙት ሰዎች ስለ በርባን እንደጮኹ ሁሉ፤ ዛሬም ይኸው ጊዜ ራሱን ሲደግም ብዙ ሰዎች ወደ ተገለጠው በርባን ይጮኹ ዘንድ ውስጣቸው ያለው ያልተገለጠው በርባንን ጥፋትን፣ ግፍን፣ አመፃን፣ ስግብግብነትን፣ ትምክህትን፣ ግንፍልተኝነትን፣ ቸልተኝነትን፤ እየመራ፥ የብዙሃን ድምፅ የአንድነት ፍላጎት ሆኗል፡፡
እንኪያስ፥ ምርጫችን ክርስቶስ ከሆነ ዘንዳ፤ ከውስጥ ካለው በርባን ጋር በየሰኮንዱ ልንታገል ግድ እንደሚያስፈልገን እናስተውል፡፡ 'የዓለም መናኝ' ሆኖ ለመኖር በመጀመሪያ ከውስጥ ያለው በርባን በየቀኑ መታሰሩን ማረጋገጥ ግድ ነው፡፡ አለበዚያ ሁለት ዛፍ በአንዴ እንወጣ ስንል፤ መድረሻ ማረፊያችን የሚሆነው ሁለቱንም ዛፍ አለመውጣት ነው፡፡ ሁለቱንም አለመውጣት ሆነ የግራው ዛፍ ላይ መገኘት ደግሞ የውስጠኛው በርባን ፍላጎት ነው፡፡ "በራድ ወይም ትኩስ እንዳይደለህ ሥራህን አውቃለሁ። በራድ ወይም ትኩስ ብትሆንስ መልካም በሆነ ነበር። እንዲሁ ለብ ስላልህ በራድም ወይም ትኩስ ስላልሆንህ ከአፌ ልተፋህ ነው።" (የዮሐንስ ራእይ ምዕ. 3፥5-6)

Пікірлер: 282
@alemayehubeyene5278
@alemayehubeyene5278 2 ай бұрын
ልዑል እግዛአብሔር በዘመናችን ትውልዱ እንዲድን የመፈወሰ ፀጋ የተሰጣቸው ክቡር አባታችን ናቸው ።ነብይ በሀገሩ አይከበርም የሚሉት ሆነብን እንጅ ማንም የደብተራ ልጅ መራታ ቢንጫጫ በፊታቸው መቆም አይችሉም!ቅዱሰ እግዛአብሔር የ አባታችንን የአገልግሎት ዘመናቸውን እንደማቱሳላ
@martaetopian6896
@martaetopian6896 2 ай бұрын
አሜን አሜን ❤❤
@user-nm8xn1rx5o
@user-nm8xn1rx5o 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን
@Yonas12.
@Yonas12. 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 2 ай бұрын
አሜን: አሜን: አሜን::
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 2 ай бұрын
የእኔ: አባት: የሁሉ: አባት: የኢትዮጵያ: አባት: እግዚአብሔር: አምላክ: ከነመላ: ቤተሰብዎ: ይጠብቅልን:ዘርዎን: በምድር: ላይ: ያብዛልን:አሜን: አሜን: አሜን::
@biruhtesfasiyoum9396
@biruhtesfasiyoum9396 2 ай бұрын
ሁሉም ሰው ግን ያበደው መምህር ግርማ እንደሚመጡና እንደሚፈውሱት ትንቢት ስለተነገረ ነው ? ለሌሎች ተከልክሎ ለእሳቸው ብቻ የተሰጠው ጸጋ ነው ወይስ ሸጋ እኔ ስላልገባኝ ብታስረዱኝ ። እንዲህ ያለ መጃጃል ውስጥ ያለው ሕዝብ መቼ ነው የሚድነው ? ሰይጣንማ እኮ አብሮን ነው ያለ ታዲያ መምህር ግርማ የቻሉትን ሁሉም ካኅናት ለምን አልቻሉም ? ፈውስ ከሆነ የሚመረጥ የለም እውር ማብራትና ጎባጣ ማቅናትስ መምህር ግርማ ለምን አልቻሉም? ሆሆ እስኪ አስረዱኝ !?
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 2 ай бұрын
@@biruhtesfasiyoum9396 አይ የኔ እናት የሌላዉን ጉድፍ አትይ እንደዉ ቢኖር እንኳ እህታለም የራሳችን ስንት አበሳ እያለ ሀይማኖትሽ ገብቶሽ ስገጅ ፁሚ ፀልይ በርችና ብቻ ሌላዉን ወሬ ተይዉማ አንች በሀይማኖት ስትበረች ሁሉንም እዉነት መድሀኒዓለም ይገልፅልሻል። ደግሞ ከጎበዝሽ ሱባኤ ግቢ እዉነቱን ያሳዉቅሻል ምን አወዛገበሽ እህቴዋ የፀጋ ስጦታ ልዮልዮ ነዉ ይላል መፅሀፍ ቅዱስ ሁሉም ካህን ሊፈዉስ አይችልም በሀዋርያት መካከል እንኳ የቅዱስ ዻዉሎስና የቅዱስ ዼጥሮስ የማስተማር ፀጋ ይለያያል። አንብቢዉ ቅዱስ ዼጥሮስ ያመነዉን በ ኦሪት የተገረዘዉን የአብርሀምን ዘሮች እንዲሰብክ ተልኳል። ቅዱስ ዻዉሎስ ደግሞ አህዛብን ይሰብክ ነበር። ስለ ፀጋ ስጦታ ኤፌሶን ላይ አንብቢ ታገኝዋለሽ።
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Ай бұрын
አሜን ከእኔ እድሜ ቀንሶ የእርሶ ይስጥልኝ
@TesfayeSolomon-cy2cl
@TesfayeSolomon-cy2cl 2 ай бұрын
❤️❤️❤️አባታችን ሳዮት ራሱ መንፈሴ ይታደሳል. የእውነት አባትና አስተማሪ ማለት አንዲህ ነው.በተግባር ፀጋው ለሌሎች የሚተርፍ !!!❤️
@endashawalemu4740
@endashawalemu4740 Ай бұрын
ምኑ ይታያ ሆረር ፊት መንፈስ ቅዱስን በገንዘብ የሚቸረችር ሱዳን ሄዶ ጥንቁለልና ተምሮ ይህን ያልተማ ህዝቤ ይነዳዋል
@Eden-tc1sj
@Eden-tc1sj 2 ай бұрын
አባታችን አድሜዋን ያርዝምልን, ለናንተ የደርሰ አመላክ ለኛም የደረሰልን
@ururur6108
@ururur6108 Ай бұрын
እውነቶትን ነዉ አባታችን ሺህ አመት ኑሩልን
@user-ti7ix5zx4x
@user-ti7ix5zx4x 23 күн бұрын
amen
@Samera-og6fj
@Samera-og6fj 2 ай бұрын
በፆሎት ያሱብን አባታችን🙏🙏🙏
@user-mg9mm4ls1w
@user-mg9mm4ls1w 2 ай бұрын
አባታችን. ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ወንድም እህቶቼ ፅጌ ማርያም በፀሎታቹ አስቡጝ
@fevengetnet5352
@fevengetnet5352 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ
@SergutSisay-sm8lf
@SergutSisay-sm8lf 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ይብዛልኝ ፡
@user-ti7ix5zx4x
@user-ti7ix5zx4x 23 күн бұрын
amen
@SelamSelam1621G
@SelamSelam1621G 2 ай бұрын
የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥልን በረከተወ ይደርብን❤ ወገኖቸ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ወለተ ስላሴ ወልደ አረጋዊ እያላችሁ🙏
@user-rj7kr2mt1f
@user-rj7kr2mt1f 2 ай бұрын
አባዬ ብእርሶላይ ያደረ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው
@hghhbghhj5960
@hghhbghhj5960 2 ай бұрын
የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጦት መች ይሆን ለቡታጅራ ህዝብ መርከቶት የሚደርሰዉ
@samiaman442
@samiaman442 2 ай бұрын
አባታችን መምህር ግርማ እግዚአብሄር አምላክ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጦት
@janetareda2577
@janetareda2577 2 ай бұрын
አባታችን እረጅም እድል እና ጤናውን አብዝቶ ይስጦት ለናነት የደረስ ለኛም ይድረስልን አሜን
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 24 күн бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን❤❤❤❤
@yebichayeyeshitila8734
@yebichayeyeshitila8734 2 ай бұрын
የአባታችኝ ፀጋ ከእግዚአብሔር የተሰጠ መሆኑን የሚጠራጠር ቢኖር ; በዲያብሎስና በጭፍሮቹ ቁጥጥር ስር ለመሆኑ ጥርጥር የለኝም። አባታችን አሁንም ፀጋውን የብዛሎት
@banchiyehugelana3738
@banchiyehugelana3738 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@Samera-og6fj
@Samera-og6fj 2 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጥና እግዛብሄር ያርዝምልን በጣም በጣም ነው የሚንዎዶት❤❤❤❤
@MeseretTemesgen-lr3si
@MeseretTemesgen-lr3si Ай бұрын
የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በአባታችን ላይ አድሮ የሚፈውስን ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ፀጋውን ያብዛልን🙏
@asterasefa3076
@asterasefa3076 23 күн бұрын
እውነት ምንም አይባልም እንደው ዝም ነው እግዛብሔር ይመስገን ኑሩልን አባታችን እድሜ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን
@Yop-w3w
@Yop-w3w 13 сағат бұрын
ዐባቴ ከመላ ቤተስቦ እድሜና ጤና ይስጣቹ ልዑል እግዚአብሔር
@muleyeab9860
@muleyeab9860 2 ай бұрын
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ የኔን እድሜ ቀንሷ ለርሳ ይስጥልኝ ልኡል እግዚአብሔር ❤❤❤❤❤
@yordanosberihun1677
@yordanosberihun1677 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏❤❤❤
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 2 ай бұрын
የኛ እንቁ ልዩ አባት ፀጋውን ያብዛሎት ሲመጡ መንፈሴ ደስ ይላታል, በእርሶ ወንጌል ፣ትምህርት ብዙ ተጠቅሚያለው በመስገዴ ፣ በመፀለዬ ፣ የድንግል ማርያም ልጅ በርሶ ላይ አድሮ ደርሶልኛል አምልጫለው, የድንግል ማርያም ልጅ አባታችን ፃዲቁን ተክልዬ ሳይገባን በዚ ዘመን እርሶን ስለሰጠን እናመሰግናለን ሁሌም አመሰግኖታለው አከብሮታለው እወዶታለው ❤❤❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 күн бұрын
እውንት ንው መምህራችን በጣም ክፍ ትውልድ መተተኛ ሟርተኞ አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን አሁንም ፀጋዎን ያብዛልን
@mulubelay3831
@mulubelay3831 Ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት ❤
@calltech5706
@calltech5706 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 2 ай бұрын
ይእዉነትም ህንን መከራ ያልቀመሰዉ አያዉቀዉም። ለዚህ ነዉ አንዳንድ የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች አባታችን ላይ መጠነ ሰፊ አድማና ተቃዉሞ የከፈቱት። አንድም መታች ደብተራዎችና አስመታቾች ናቸዉ አባታችንን መምህር ግርማን የሚቃወሙ።እንዲያዉ በከንቱ ይደክማሉ እንጂ እግዚአብሔርን ሊያሸንፉት አይችሉም። ምክንያቱም አባታችን ላይ አድሮ ህዝቡን ከሰይጣን እስራት ነፃ እያወጣ ያለዉ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለሆነ። ለነገሩ እንደነዚህ አይነት ፈሪሳዉያን ጌታ ከሰዎች ላይ አጋንንትን ሲያወጣ በብኤል ዜቡል ነዉ አጋንንትን የሚያወጣ ብለዉ ሲከሱት እንደነበርና ጌታም መልሶ እኔ አጋንንትን በብኤል ዚቡል ካወጣሁ ልጆቻችሁ በምን ያወጡዋቸዋል?? አንድ መንግስት የራሱን መንግስት አይቃወምም እንዲሁም ሰይጣን በሰይጣን አይወጣም ብሎአል። አባታችን ልዑል እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤናዉን ይስጥልን ጠላትንም ይሰርልን።
@TekluHabtemikael
@TekluHabtemikael Ай бұрын
አባታችን በእድሜ በፀጋ ይተብቅልን
@liya7235
@liya7235 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን የተመሠገነ ይሁንልን አሁንማ የመምህር ግርማ ልጆች ተማሪዎች እየበዙልንና በእርኩስ መናፍስት ላይ እያሠለጠኑን ነው ከእግዚአብሔር አገዛ ጋራ አባታች እድሜ ማቱ ሳላን ያድልልን ክፉ ሁሉ ከዘር ማንዘሮ ያርቅሎት ቸሩ መድሀኒአለም የድንግል ማርያም ልጅ አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲
@zelalemfesseha9792
@zelalemfesseha9792 2 ай бұрын
እዚህ ጉባኤ ላይ ነበርኩኝ የእግዚአብሔርን ስራ በአይኔ አይቻለሁ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 2 ай бұрын
ታድለህ
@user-wc4xz3sw9f
@user-wc4xz3sw9f 2 ай бұрын
መታደልነውለኛምአምልክይፍቀድልን
@betelhemkassaye6709
@betelhemkassaye6709 Ай бұрын
እማ አሁን የት እዳሉ ታቂያለሽ
@genzebd8225
@genzebd8225 Ай бұрын
እኔ የምኖረው ላስቬጋስ ነው ነገ ላስቬጋስ ጉባኤ አለን እዚያ ላይ ለመገኘት ቸኩያለሁ
@janetmascake6727
@janetmascake6727 Ай бұрын
ማማዬ ስልክ ካወቅሽ ተባበሪኝ
@kdjushs8357
@kdjushs8357 2 ай бұрын
አባታችን እድሜ ፀጋውን ያብዛለዎት እኛንም ከሰይጣ መንጋጋ ነው ያወጡን እድሜያችንን ሁሉ በጠንቋይ ቤት እየሄድን ሲጫወትብን ነበር በእርስው ትምህርት አሁን ነፍስ እየዘራን ነው አበቴ ተባረኩ እስከ አለም ፍፃሜ ያቆይልን
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ረጅም እርሜና ጤና የስታጭሆ ሁንቁ አብባቶቼ ዬ አግልግሎት ዘመናችሁ የታባረኬ ይሁን 🙏🤲
@solomonw.9291
@solomonw.9291 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት
@fireselamfireselam3221
@fireselamfireselam3221 Ай бұрын
የኔ አባት ፀጋውን ያብዛሎት ❤❤❤
@alexet12
@alexet12 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤️
@yahawiadenay9438
@yahawiadenay9438 2 ай бұрын
ርዥም እድሜ ይስጥልን አባታችን የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን። 🤲🤲🤲
@Eyob797
@Eyob797 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ዕና ምስጋና ለወላዲተ አምላክ ቅድሥት ድንግል ማርያም ይሁን።
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደርሰው እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን አሜን እድምና ጤና ለአባታችን ❤️, ዲያብሎስ እና የግብር ልጆች ይንጫጭ ምንም አይመጡም, እግዚአብሔር ይመስገን ❤️.
@kirosbereketgebremedhin6058
@kirosbereketgebremedhin6058 Ай бұрын
አባታችን ሺ አመት ንሩልን መድሃኒአለም እድሜና ጤና ያድላቹ
@user-rw4fc7uk7m
@user-rw4fc7uk7m Ай бұрын
ኣባታችን በረከቶ ይደርብን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን
@NigstWelde
@NigstWelde Ай бұрын
አባታችን አባ እድሜና ጤና ይስጦት ቃል የለኝም ❤❤❤🙏🙏🙏
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 2 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን ፀጋውን ይብዛልኝ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@liya7235
@liya7235 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 2 ай бұрын
ወንድሜችን ቀሲስ ሐይለመለኮት ግርማ ወንድሙ ፀጋውን ያብዛልህ ፣ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ፣ የድንግል ማርያም ልጅ ከነባተሰብህ በጥላው ይሸፍንህ አሜን
@ruthmime73
@ruthmime73 2 ай бұрын
ለአባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ። ቀሲስ ለእርስዎም ጸጋውን ያብዛልን። ኃይለ አጋንንትን ከእግራችሁ በታች ያስገዛላችሁ።
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 Ай бұрын
አሜን
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe 2 ай бұрын
አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንዱሙ ፣ክብር ልጆዎ ኃይለመለኮት ግርማ ፣እንኳን ለሆሳህና መዳረሻ ከመላው ቤተሰቦዎቻችሁ አደረሳችሁ።አሜን!!! ስማችሁ፣ቃላችሁን በመድኃኒያለም ስም ይጣፍጥ፣አጽናፍ እስከ አፅናፍ ክበሩልን!!!ቤታችንን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ክብሯን ከፍ፣ከፍ አድርጋችኋልን ክበሩን።ፈጣሪ መድኃኒያለም ከቀጥር፣ከለሊ ምቀኞች ፣ቡዳዎች ከለላ ይሁንላችሁ።አሜን!!!
@SesenBrhanu
@SesenBrhanu 2 ай бұрын
እድሜና ጤና ይሰጣቹ ወንድማችንም እናታችን ከዳቢሎስ እሰራት እንኳን ተፈታቹ
@user-ui5em4iz8p
@user-ui5em4iz8p 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት እንጂ አንድ ቀን በእግዚአብሔር እድናለሁ
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን❤ የማቱሳላን እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ኑሩኡልን❤
@KedsteArsemaenate06
@KedsteArsemaenate06 2 ай бұрын
እልልልል እግዚያብሄር ይመስገን❤ አባታችን 100000አመት በጤና በሰላም ያቆዮት ለኛ ሲል😊
@JlakksAa-cs4ip
@JlakksAa-cs4ip Ай бұрын
ኣባ ነዊሕ ዕድመ ይሃበልና ፀጋኩም በረከትኩም ኣይፈለየና🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 2 ай бұрын
አባታችን እድሜዎን ያርዝምልን 🙏🙏🙏🙏
@linamasfne3142
@linamasfne3142 2 ай бұрын
አባቴ ፀጋዉን የብዛሎት ። ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን
@user-xl3lu3nc1x
@user-xl3lu3nc1x 2 ай бұрын
አባታችን እድሜዎ ያርዝምልን ለርሶ የደረሰ አምላካችን ለኛም ይድረስልን
@user-xl3lu3nc1x
@user-xl3lu3nc1x 2 ай бұрын
ለቬጋስ ህዝብ መቸ ይሆን በረከትዎ የሚደርሰን::
@user-hq9dk3dn3h
@user-hq9dk3dn3h 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@user-bf1yt1ff1x
@user-bf1yt1ff1x 2 ай бұрын
እግዚአቤሔር ይመሰገን አባታችን ሺሺሺሺ❤❤❤❤አመት ይኑርልን የኒአባት የማቱሳላን እዱሜ ይሰጥወት አባቴ በረከትዉት ይትረፈን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 2 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@user-on8tm5xb3r
@user-on8tm5xb3r 2 ай бұрын
መምህርዬ እድሜ ከጤና ያድሎት ከነቤተስቦ ይኑሩልን ለና አባቴ
@Mulugeta-np2hj
@Mulugeta-np2hj 2 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ለእናንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛ ይድረስልን🙏🙏🙏
@ZelekashGetachew-sv6jb
@ZelekashGetachew-sv6jb 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባረኮት 14:48 ጌታ እየሱስ ክርስቶስ እኛም ረድቶን ከዚህ ክፋ መናፍት እየሱስ ክርስቶስ ይገላግለን አሜን አሜን አሜን። አባ ግርማ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አድሜ ከጤና ይስጥዎት
@user-fk7lv6rf1d
@user-fk7lv6rf1d 2 ай бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ለአባታችን ይሁን እግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤
@user-lz5rq3ub5g
@user-lz5rq3ub5g 2 ай бұрын
አባታችን እግዚያብሄር ይጠብቅልን አሜን❤❤❤❤
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 2 ай бұрын
አግዛበር ጸጋውን ያብዛሎት ❤❤❤❤❤
@amanuelambaw9566
@amanuelambaw9566 2 ай бұрын
አባታችን እድሜዎትን አገልግሎዎትን ዘመንዎን እግዚአብሔር ያስረዝምልን።
@zamerit.alemye.youtube4087
@zamerit.alemye.youtube4087 2 ай бұрын
Sawey😢😢😢😢.Eytsaqey sawey Abatchineye.Ykonanely..Yane.Abate.eghzberey..Edmotney.yarzmalney
@fetlekiflefetle6246
@fetlekiflefetle6246 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያልብስልን እርሶ እውነተኛ አባት ኖት የእግዚአብሔር ፀጋ መንፈሳዊ ሀይልና ጉልበት ጋሻ የሆናት ለኛ በሀጢያት ፣ በእርግማን ፣ በዲያብሎስ ፣ በድንቁርና ፣ በቤቱ እየተመላለስን እንኳን አይናችን ታውሮ ፣ ማስተዋላችን በክፉ ጠላት ተይዞ እስራትን የሚያፀኑ አልበቃ ቡሎቸው እርሶን ዛሬም ይገፋሉ አበታችን ጋሻ የሆኖት ኤልሻዳይ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ቅድስናን ፀጋና እድሜን ሙሉ ሙሉ ሙሉ አድርጎ ይስጥልን ፡፡ ከተኛንበት ከዛልንበት ከጠፋንበት ጠላትም ሆነንባቸው በእንባ ፀሎት ፣ በፋውሳቸው ፣ በወንጌል አቸው ፣ በአባትነታቸው ፈልገው ያነቁን ያነቁን ያነቁን አባታችን ኖት የእርሶ መገፋት የኝ ህመም ነው አባ ከጎኖት ነን፡፡
@user-nm8xn1rx5o
@user-nm8xn1rx5o 2 ай бұрын
አባታችን እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ እናተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 ай бұрын
ወለተ ማርያም ይሄ ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን
@yosephmersha7885
@yosephmersha7885 2 ай бұрын
ፈጣሪ ለአባታችን ፀጋውን ያብዛላቸው፤ ረጅም ያገልግሎት ዕድሜ ይስጥልን! አሜን አሜን አሜን
@misrakasmare136
@misrakasmare136 2 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@abiyone5928
@abiyone5928 2 ай бұрын
አባ ኑሩልን።ጠላቶቾ ይጥፍ።
@user-go6uv6xl5h
@user-go6uv6xl5h 2 ай бұрын
እድሜ ይስጦት አባታችን😢❤❤
@user-th6nb3kj8x
@user-th6nb3kj8x 2 ай бұрын
የኛ እንቁ አባት መታደል ነው ብዙ ፊሪ ማፊራት ብዙ መንጋ አፊርተዋል መታደል ነው ፀጋው ያብዛሎት የኔ ውድ አባት ❤❤❤❤❤❤❤
@adanewoldemariam3630
@adanewoldemariam3630 2 ай бұрын
ክብር ለመድአኔዓለም ይሁን
@mengistabbajo2127
@mengistabbajo2127 2 ай бұрын
ተመስገን ነዉ
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n Ай бұрын
የኔእቁአባትእድሜዎትንያርዝምልን❤❤❤
@calltech5706
@calltech5706 2 ай бұрын
አባቴ ይፍቱኝ 😭😭😭😭😭
@bizubizu379
@bizubizu379 27 күн бұрын
Thank you our father.
@fyry8481
@fyry8481 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አባታችን መምህር ግርማ ይጠብቅልን
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 2 ай бұрын
በስመ ስላሴ ስም እግዚአብሔር ይመስገን እንደዝህ አጋንትን ጠቆር ምናምን እያናዘዙ ሲያስወጡ እያየን እየሰማን ለምን ግን ተቃራኒ በዛ ህዝቡ ችግር ላይ ነው እረ ይፈወሱ በውጪ ያሉትም እረ ካህናቶች ተግባቡ እርስ በርሳቹ ተፋቀሩ ተከባበሩ ለጠላት ለመናፍቃን አንመቸው ይቅር ይበለን አባታችን እድሜና ከጤና ጋር ይስጥልን ሰላም ለሀገራችን ለአለም ሁሉ አሜን⛪️🇨🇬
@alemtekle506
@alemtekle506 2 ай бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ፈጣሪ አምላክ ፀጋው ያብዛልዎት አሜን ❤❤
@GetachewWalta-kh7vn
@GetachewWalta-kh7vn Ай бұрын
Yihenin yedihinet ena yefewus program madamex kejemerku 3 amet hunognal enam abate Ethiopia yet akebabi yihenin agelgilot endemisexu alawkimina ebakot Ethiopia yedinet fewus lemesxet siyaqidu ebakot yingerun!! Amen !! Amesegnalehu!!
@alemshetferede4791
@alemshetferede4791 2 ай бұрын
አባታችን ጸጋዎትን ያብዛልን።
@debritutulu5126
@debritutulu5126 2 ай бұрын
አባቴ ሽ አመት ኑርልኝ ፀጋዉ አብዚቡቶ ይሰጥልን❤❤❤❤❤❤
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 2 ай бұрын
አባቴ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይሰጦት እኛም ከእሰራታችን ይፍታን
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ያስረዝምልን አባታችንን
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 2 ай бұрын
አባቴ በረከቶዎ ይደርብን🤲🤲🤲
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x 2 ай бұрын
በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እርሶን አባታችን ❤
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን አሜን
@lekiea2384
@lekiea2384 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@God-db9vp
@God-db9vp 2 ай бұрын
እግዚኣብሄር ይባርካቹ ኣባታችን።
@elsabetmekuria8775
@elsabetmekuria8775 2 ай бұрын
እውነት ነው እንደታሰርን አንቀርም እንፈታለን ❤ የሀያሉ የእግዚአብሔር ክንዱ ይስበረው❤❤❤
@birtukanyearesema8549
@birtukanyearesema8549 Ай бұрын
ሺ አመት ኑሩልን❤❤❤❤
@tigistbobagale792
@tigistbobagale792 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅልን
@user-nq7de4ve2m
@user-nq7de4ve2m 2 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክ፡ፀጋውን ያብዛሎት፡፡
@gebresilassiedestaferede6089
@gebresilassiedestaferede6089 2 ай бұрын
እርጂም እድሜ ለአባታችን አር ባካቹሁ በምን በኩል ነዉ ማገኛቸዉ በዉጭ ሀገር ተሰቃየን በጾለት አስቡኝ
@walteamanuale324
@walteamanuale324 2 ай бұрын
የኔ ውድ አባት በረከትዎ ፕደርብኝ
@user-ek3hw6nf5h
@user-ek3hw6nf5h 2 ай бұрын
አባታችን❤በእድሜና❤ፀጋዉ❤ይኑሩልን❤❤❤
@khalilcell8560
@khalilcell8560 2 ай бұрын
እኔ አበት እንኩን። ዳናማጡሉን። እስይይይይይይይይ ጠለት ይቅጠል
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 4,2 МЛН
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 6 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 13 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 463 М.
በሙዚቃ ስራዎቹ የሚታወቀው ባለሞያ ክርስትና ሳይገባኝ ኖሬ ተጎዳሁ እናትና ልጆች በዘር መንፈስ Memehir Girma Wondimu 637#subescribe
31:27
Memehir Girma Wondimu Video 347 ሴት አይነ_ጥላ በወንዶች  ዲያቆኑንን በመተት
27:37
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 237 М.
Memeher Girma Wondimu Video 271 ቤት አሽጥ በሰባትሺ  ብር የአጋንንት መተት
26:13
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 94 М.
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 4,2 МЛН