በአንድ ዝነኛ ስም ጫማ ሰርቼ በ150 ሺ ብር ሸጥኩት|የአቶ ወርቁ አይተነው ሪከርድ ተሰበረ|ለመንግስቱ ሃይለማርያም ያለኝ ፍቅር ይለያል|achare chama

  Рет қаралды 7,005

Achare Chama

Achare Chama

Күн бұрын

Пікірлер: 40
@Babi24_get
@Babi24_get 2 жыл бұрын
አቻሬ ጫማዬ 150 ሺ አያወጣም ላልከው ከዛ በላይ ያወጣል ካንተ የማይሻል ጫማ በዚህ ውጪ ሀገር 10000$ ይሸጣል ከዛም በላይ ይሸጣል ያንተ ለዛውም በእጅክ ነው የሰራከው እሱ ደግሞ ሲሆን ዋጋውን ይጨምረዋል ኢትዮጵያ ሆንክ እንጂ ውጪ ቢሆን ያለከው መልቲ ሚሊየነር ትሆናለክ እና ወንድሜ የእጅ ጥበብ ዋጋው ውድ ነው በሁሉም ነገር እና እራስክን ዝቅ አታርገው
@acharechama1498
@acharechama1498 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወዳጄ
@samiraseid9324
@samiraseid9324 2 жыл бұрын
I agree with you in Japan anything hand made are very expensive especially order made this is pure leather hand made shoes it worth the price
@esheteeshete3628
@esheteeshete3628 Жыл бұрын
Lik neh wendime Achare Be Eju yemiserachew Chamawoch betam Tenkara wib endihum michot yalachew nachew Gin Endalkew Yerasun Birand Mefiter Alchalem Achare Yemil Logo Megiter Alebet Be online Be Amazon Meshet Yalebet Sira new Egziabher Yirdaw 1 ken Yasakawal biye Amnalew Achu Berta Asteyayet demo Tekebel
@ትዕግስትየማርያምልጅ-ኰ6ጨ
@ትዕግስትየማርያምልጅ-ኰ6ጨ 2 жыл бұрын
አችዬ እንኳን ደስ አለህ በርታልኝ በጣም ነው የምወድህ ❤❤ ኢትዬ ስመጣ አንተን ማግኝት እፈልጋለሁ ፈጣሪ ያሳካልኝ🙏
@geremewgeremew1003
@geremewgeremew1003 2 жыл бұрын
የሰፈራችን የአዲሱ ገበያ ልጅ በርታልን።
@gdhdgssgs2772
@gdhdgssgs2772 2 жыл бұрын
ጥሩ ስው ነህ ከዝህም በላይ ይገባሀል ለስው ያለህ ፍቅር ደስ ይለኛል
@guenetzelellew4377
@guenetzelellew4377 2 жыл бұрын
እነዚህ ሰዎች ያንተን ጥንካሬና በጥራት መስራት ተረድተው በተጨማሪም ይበልጥ እንድትታወቅና ማበረታቻ ብለው የሰጡህ አንተን ይበልጥ ተወዳጅና ዝነኛ ያደርግሃል። ይህ ያንተ የብቻህ የሥራ ፈጠራ ውጤት ነው ምክንያቱም ዓለማችን የውድድር ደረጃ ላይ ናት ስለዚህ ባለሥልጣናት ; ታዋቂዎችም ይሁኑ ባለሃብት ከውጪው ዓለም ጋር ለመሄድ እዛው ባገራቸው ምርት እንደፈለጉት ማግኘት ቀላል አድርገህ እንዳታየው እንደውም ይህንን ሥራህን መንግስትም የበለጠ መርዳት ነበረበት በርታ። ስለ ኮረኔል መንግሥቱ ኃይለማርያምም የተናገርከው በጣም ትክክልና ልብ ይነካል የምትሰራላቸውን ግን በህይወት እያሉ እዛው ደርሷቸው ትንሽ ቢደሰቱ ደስስስ ይል ነበር ; እኛን ጨዋ ደርባባ ባለቤታቸውንም ወ/ሮ ውባንቺ ቢሻውንም እንዳትረሳቸው ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክ!!! 💚💛🧡🇪🇹🤲🙏💙
@sirabdurhman6470
@sirabdurhman6470 2 жыл бұрын
እንኳ ደስ አለህ አቻዬ ይገባሀል በጣም ደስ ብሎኝል አሁንም ደግሞ ደግሞ ይባርክ ይጨምርልህ የእጆህን ስራ በእጥፍ ይባርክልህ ባላሰብከው ባልጠበከው መንገድ በስራህ መነጠቅ ይሁንልህ አድናቂህና አክባሪህ ነኝ ።
@dagmawithaile9969
@dagmawithaile9969 2 жыл бұрын
እንኩዋን ደስ ያለክ አቻሬ
@acharechama1498
@acharechama1498 2 жыл бұрын
🙏አመሰግናለው ወንድሜ
@Bnnbvj
@Bnnbvj 2 жыл бұрын
Good job bro I appreciate you thank you man🙏👍❤️🇪🇹🇺🇸👌
@dagmawithaile9969
@dagmawithaile9969 2 жыл бұрын
እንኩዋን ደስ አለክ
@acharechama1498
@acharechama1498 2 жыл бұрын
🙏🙏
@birukadane8022
@birukadane8022 2 жыл бұрын
በርታ !!
@abetamuwelubersuhone4620
@abetamuwelubersuhone4620 2 жыл бұрын
አይዞሕ ቀድሞ ዱስ ሚካኤል ይርዳሕ አይዞን አይዞን
@haiymanottsegaye773
@haiymanottsegaye773 2 жыл бұрын
አቻሬ ይገባሃል ወንድማችን
@samiraseid9324
@samiraseid9324 2 жыл бұрын
Congratulations well deserved enjoy your success l wish you all the best 🎉🎉🎉
@wollo4001
@wollo4001 2 жыл бұрын
በርታ
@yasinahmed7271
@yasinahmed7271 2 жыл бұрын
ለአገር አንድነት ብዙ መሰዋእትነት ተከፍላል መንግሥቱ ሀይለማርያም አንዱ ነው!! በቀይ ና በነጭ ሸብር የብዙዎችን ኢትዮጵያን በግፍ የጨፈጨፈ ና ሰዋች ደክመው ያፐሩትን ንብት የወረሰ ለፍርድ መቅረብ ያለበት ግለሰብ ነው።
@genetreta1474
@genetreta1474 2 жыл бұрын
በአሁኑ ሰአት በአንድ ቀን ውስጥ የሰው ልጅን አሳርደው በግሪደር እንደ ቆሻሻ የሚቀብሩት ደርግ በ17 አመት ውስጥ ከተጠየቀበት አይበልም ወይ? ሲቀጥል ለኢትዮጵያ ያላቸው ጥላቻ እና ዝርፊያ ከመንግስቱ ኃ/ማርያም በተቀቃራኒው አይደለም?
@endayawayew
@endayawayew 2 жыл бұрын
Wowwww👍👍👏👏
@esheteeshete3628
@esheteeshete3628 Жыл бұрын
Achu Berta Tiru Hasab New Ante Gobez Ye Chama balemuya neh Ene miskir negn Alemakef Bussnes man Tihonaleh sirawochih Tirat Alachew ĺewichiw Alem onlain market wust giba yegile mikre new
@tret3221
@tret3221 2 жыл бұрын
ግን ስልክ ብት ለቅልን ባባየ
@acharechama1498
@acharechama1498 2 жыл бұрын
0983318661
@zegola7325
@zegola7325 Жыл бұрын
ስራህን አደንቃለው : በርታ :: የራስህን ብራንድ ፍጠርና በአገር ውስጥና በውጪ አስተዋውቅ : እንዲሳካልህ እመኛለው :: መንግስቱ ኃይለማርያምግን ጨፍጫፊና አረሜ : የብዙ ቤቶችን ህይወት በሀዘን ያደበዘዘ : አረመኔና እርኩስ ስለሆነ እግዚአብሔር አምላክ ደግሞ ውርደቱን እንዲያይ አስርጎ : በሰቀቀንና በፍርሃት : እየተሰቃየ እንዲኖር ዕድሜ ሰጥቶታል :: ከቻልክ እንዳትሰራ : እምቢ ካልክ ደግሞ አንተንም ይቅር ይበልህ😢
@ethiopia3237
@ethiopia3237 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@aberhammelaku958
@aberhammelaku958 2 жыл бұрын
አቻሬ ቁጥሩ 39 አዲሱ ገበያ የሚል ጫማ ስራ አንድ ሰው መጥቶ ይወስዳል
@acharechama1498
@acharechama1498 2 жыл бұрын
0983318661
@abetamuwelubersuhone4620
@abetamuwelubersuhone4620 2 жыл бұрын
አቻሬ እሔ ጫማ እማ አንድ ቀን ጀርመን ይመጣል አትጠራጠር
@acharechama1498
@acharechama1498 2 жыл бұрын
አመሰግናለው 🙏
@abetamuwelubersuhone4620
@abetamuwelubersuhone4620 2 жыл бұрын
@@acharechama1498 ምንም አይደል አቻሬ አዉቀከኛል እንዴ
@abetamuwelubersuhone4620
@abetamuwelubersuhone4620 2 жыл бұрын
@@acharechama1498 አበባዉ ነኝ የጀርመኑ
@tret3221
@tret3221 2 жыл бұрын
አቸሬ ምርጥ ሰው . አድናቅነኝ ባባየ
@thefitsum3013
@thefitsum3013 2 жыл бұрын
ቢሞት እዛዉ ጎሮ ነዉ ቀብሩ
@dasl7940
@dasl7940 Жыл бұрын
ለፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ አላለም 😂 በነካ እጅህ ለደብረጽዮን ..
@acharechama1498
@acharechama1498 Жыл бұрын
😂😂 ተሰርቶለታል እኮ
@Humanrace100
@Humanrace100 2 жыл бұрын
Anta poltikegia yensu beta nek
@kiki-vb4xv
@kiki-vb4xv 2 жыл бұрын
Madingo ygedelkeew ante nk achare chama boerko nk
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 2 жыл бұрын
በጣም አበስነህ
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 97 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 51 МЛН
[BEFORE vs AFTER] Incredibox Sprunki - Freaky Song
00:15
Horror Skunx 2
Рет қаралды 19 МЛН
LAVROV's interview with Tucker CARLSON 😁 [Parody]
8:34
Юрий ВЕЛИКИЙ
Рет қаралды 357 М.
እዮብ እና ረዱ በጥያቄ እና መልስ ውስጥ ሌላ ታሪክ ውስጥ ገቡ
16:41
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 97 МЛН