Пікірлер
@YOdietTEnaye
@YOdietTEnaye 2 күн бұрын
በጣም ስህተት ነዉ ስለ አንድ ሰዉ የግል ህይወት እንዲህ በግልፅ መወያየት , ምን አገበችሁ ከጂጂ ሌላ ማንም ስለሷ መናገር አይችልም.
@YOdietTEnaye
@YOdietTEnaye 2 күн бұрын
በጣም ስህተት ነዉ ስለ አንድ ሰዉ የግል ህይወት እንዲህ በግልፅ መወያየት , ምን አገበችሁ ከጂጂ ሌላ ማንም ስለሷ መናገር አይችልም.
@Hule-m1s
@Hule-m1s 26 күн бұрын
Nati yabedenew🎉🎉🎉🎉🎉
@aschalewambaw6943
@aschalewambaw6943 Ай бұрын
አባ መሐሪ ይባላሉ
@tilayesahile9709
@tilayesahile9709 Ай бұрын
ፀጋዬ ደቦጭ ያልተዘመረለት ጀግና ነው።
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ Ай бұрын
ፀጋዬ ደቦጭ ታላቅ ደራሲ
@genitude6705
@genitude6705 Ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@KaleabKale-b8o
@KaleabKale-b8o Ай бұрын
😮😮😮 you on the road bro
@getenetmamo7354
@getenetmamo7354 Ай бұрын
ዶክተር በጣም አመሰግናለው ስለጂጂ የምታውቀውን ስለገለፅክልን ያሰብከውን ፈጣሪ ያሳካልህ ፣
@TadeleFersha
@TadeleFersha Ай бұрын
King good work
@YabsiraYabu-v8f
@YabsiraYabu-v8f Ай бұрын
🎉🎉🎉 wow
@gafaattube
@gafaattube Ай бұрын
Natye arif new berta
@EliasAgegnehu
@EliasAgegnehu Ай бұрын
Dink sira new
@messymeddytube9131
@messymeddytube9131 Ай бұрын
🎉🎉🎉
@justme13203
@justme13203 Ай бұрын
Tchlalh berta nat❤
@YeabsraFersha
@YeabsraFersha Ай бұрын
Keep going king 👑
@KalBeKal938
@KalBeKal938 Ай бұрын
💥💥💥natacha on fire
@acharechama1498
@acharechama1498 Ай бұрын
@@KalBeKal938 🙏
@Non-e8j
@Non-e8j 2 ай бұрын
The public have curiosity it’s understandable but they should respect her privacy. This’s a lady that gave wonderful family everyone need to backup. There’s so many artists that need help they should care and support those. This’s just a pure public curiosity stop disrespecting the family and her privacy. USA is not Middle East no body can take away your passport even if you lose a passport you can get a new one in few days. Very false information you have. This people are liars and toxic to society.
@genetantensay8582
@genetantensay8582 2 ай бұрын
ዶር እግዜር ያክብርልን፣ጥሩ ማብራሪያ ነው፣ሕዝቡ ከፎቅሩ ከስስቱ፣የተነሳ፡ብዙ እንዳይወዛገብ ይጠቅማል፣፣
@genetantensay8582
@genetantensay8582 2 ай бұрын
ምንጌዜም፣እንቁ የሆነች፣ የኢትዮጵያ ፣ልጅ ናት፡ የሕዝቡ ፍቅር፣ በፀሎት፡ አምላክ ጤናዋን፣ያስተካክልላት፣ ተወዳጅ፣ልጅ እንቁምንጌዜም፣የሆነች፣ልጅናት፡የኢትዮጵያ፣የሕዝቡፍቅር፣በፀሎት፡አምላክጤናዋን፣ያስተካክልላት፣ተወዳጅ፣ልጅናት፡፡🎉🎉🎉🎉🎉
@romangina5121
@romangina5121 2 ай бұрын
ዶክተር ወዳጂነህ እዴት እደምወድህ ብሰማህ ብሰማህ አልሰለችህም ድምፅህ ፍቱን መዳኔቴነው ሰታሰተምር በተለይ ጀግናነህህህ አድናቄህ ነኛኛኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mulug8822
@mulug8822 2 ай бұрын
አሜሪካ የሚናር ሰው ብዙ ጊዜ አይሞላለትም ዶከተር በሀሳብ እርደት በጣም ጨዋ ሰው ነህ እግዛብሄር ይጠብቅህ🙏🙏
@imagoat5710
@imagoat5710 2 ай бұрын
ደደብ ወዳጄ ነህ ብዬሀለው አንተ ተአእምሮ ጠንቅ ነህ ወራዳ እንደው ለናንተ የሚሆን ጊዚ እና ደና ሰው ይጥፋ😢
@ApoPoነዒማዕሙራዑፍ
@ApoPoነዒማዕሙራዑፍ 2 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏
@ApoPoነዒማዕሙራዑፍ
@ApoPoነዒማዕሙራዑፍ 2 ай бұрын
ዕንደምንም ብላችሁ ከባሏ ጋር ሠላም ዕንዲፈጥሩ ዐድርጉ ዕባካችሁን
@HenaCr7-qz8ln
@HenaCr7-qz8ln 3 ай бұрын
Achuye ebakeh ebakeh agenajej henok nej
@HenaCr7-qz8ln
@HenaCr7-qz8ln 3 ай бұрын
Achare ygermal serash des sil❤❤❤❤❤ gosayen betam new ymwedew❤❤❤ ebakeh agenajej
@AradaRas
@AradaRas 4 ай бұрын
ይመች አቼ 🫡
@abiykidane3369
@abiykidane3369 6 ай бұрын
አድራሻዉ
@SamsungGalaxy-o6m
@SamsungGalaxy-o6m 6 ай бұрын
አንተ ሲያዩህ የምታስጠላ
@zeed7938
@zeed7938 8 ай бұрын
I was expecting መሰማት ያለበት የኤፍሬም ታሪክ: ዝም ብሎ የሰፈር ወሬ ነው እንዴ? Peace out
@tewodroskassaye2108
@tewodroskassaye2108 8 ай бұрын
አረ አትዘባርቅ የማታውቀውን
@adaeleven1429
@adaeleven1429 8 ай бұрын
አቻሬ ከጫማው ይልቅ በኪነጥበቡ ይሳካለት ነበር ብዬ አስባለሁ በቅርበት ስለማውቀው ነው አሁን ብንራራቅም።
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 8 ай бұрын
ኤፍሬም ታምሩ ረጋ ያለ ዝምተኛ ስለሆነ ነዉ ኩሩ ነው የሚሉት ፣ አንዳንድ ስርአት የሌላቸው ሠዎች አሉ እኮ የሚቀባጥሩ፤
@Ufuchvh
@Ufuchvh 9 ай бұрын
ወርቁን የቤተ እሥራኤል ሕዝብ ወደ ቅድስተ ሀገር እሥራኤል ለመመለስ አባ መሐሪ ስቱኤል የተባሉ ታላቅ መንፈሳዊ መሪ በ 1862 ዓ.ም በዘመነ አጼ ቴዎድሮስ ነው
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 9 ай бұрын
አቻሬ ትሁት ለሠው ደራሽ የሆነ ሠው ነዉ ።በየጊዜው በተለይ ለአርቲስቱ በተቻለ የሚያደርገው ድጋፍ ከጥበብ ታሪክ ጋር የሚወሣ ነው ። ከፍተኛ ምስጋና ይገባዋል ።
@yordanossenay
@yordanossenay 9 ай бұрын
Tefatu endatelun becha
@sarahbay3607
@sarahbay3607 9 ай бұрын
ሰው ሁሉ ወዝ ኣለው የጥሩ ዘመን ሰዎች
@AmilakieAlelign-s7s
@AmilakieAlelign-s7s 10 ай бұрын
achu betam enameseginalen ,, degagemie nowe yemayew.
@MiftahEdris-um4yo
@MiftahEdris-um4yo 10 ай бұрын
አችዬ ከቻልክ ጂጂን ከቴዲ ጋር አንድ ቅርስ የሆነ single እንዲሰሩልን ከንጉሱ ጋር ካለህ ቀረቤታ አንፃር ቴዲዬን ገፋፋልን ለቴዲ ባለክ ፍቅር ይሁንብህ አድርገው! ! Please🙏
@MiftahEdris-um4yo
@MiftahEdris-um4yo 11 ай бұрын
❤❤🥰🥰
@selhadindaniel5802
@selhadindaniel5802 11 ай бұрын
ከባድ ነዉ
@noranora761
@noranora761 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@birukadane8022
@birukadane8022 Жыл бұрын
ምንም አይገናኝም ስቴጁና ሪኮርዲንጉ
@tarikyemedaniyalem6372
@tarikyemedaniyalem6372 Жыл бұрын
Egzabhere yeker yeblachwe bezy chiger betsome zefen setanene lemasedeset new wede lebachwe yemlsachwe
@HabibaBiba-qr9ce
@HabibaBiba-qr9ce Жыл бұрын
Anidega gosishi🥰🥰🥰
@melatcode4111
@melatcode4111 Жыл бұрын
በብዙ አንግል ሳየው ሼህ አላሙዲ ለግዜው ሳአውዲ መሆኑ ለሱም ላገሩም ህዝብ መልካም ነው. ለኛ ለ ኢትዮጵያውያን ሁሉ መኖሩ ኩራታችን ነው የብዙ ደሀ አባት ላገርም ትልቅ ዋርካ መከታ አለሁ ባይ ነው. ባለበት ሰላም ይሁንልን. አንድቀን እሚወደው ሀገሩን ህዝቡን መቶ እንደሚያስደስት ምኞቴነው. አቼ ግን ትልቅ ሰው እውነተኛ ስው ነህ ከመላው ቤተሰብህ ጭምር ክበርልን
@melatcode4111
@melatcode4111 Жыл бұрын
ቻዬ አንተ እውነተኛ እምትገርም ሰው ነህ . ለብዙ አርቲስቶችም የጀርባ አጥንት ነህ . ክበርልን እግዚአብሔር ሁሌም አይለውጠው ማነትህን አክባሪህ ነኝ . ሜላት ኮድ
@Hassen-zz6pe
@Hassen-zz6pe Жыл бұрын
ውይይታችሁ ጥሩነው።
@merkatogofa
@merkatogofa Жыл бұрын
I think ቃላቶች ላልከው የአካባቢው ስዎች ተፅንኦ ነው አንዋር መስጅድ ስገባ ጉዋደኞቼ ራጉኤል ይገብ ነበር ....