በአንድ ራስ ሁለት ምላስ የሆነዉ | የፓሰተር ዮናታን የስህተት ትምህርት ሲጋለጥ | ክፍል 1 | Ethiopian Orthodox Tewahdo Church 2022

  Рет қаралды 115,889

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን

Жыл бұрын

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |
#Yewerq_Zeng #የወርቅ_ዘንግ #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022
👇Subscribe Now it's Free👇
/ @yewerqzeng
👉 More Video - / @yewerqzeng
Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔
Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited.
Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved.

Пікірлер: 736
@yewerqzeng
@yewerqzeng Жыл бұрын
▼ እንኳን ወደ ወርቅ ዘንግ ቻናል መጡ:: ✔ Like ✔ Share ✔ Subscribe ☞ ማድረግ እንዳይረሱ እናመሰግናለን::
@aberehamab9016
@aberehamab9016 Жыл бұрын
እንኳንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሆንኩኝ 💚💛❤️
@zuzu-tg7ff
@zuzu-tg7ff Жыл бұрын
መምህር እና ዮኒዬ እድሜና ከጤና ጋር ይስጥልን ።💚💛❤️እግዚአብሔር ተዋህዶን ጠብቅልን።
@hcjth1747
@hcjth1747 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይውት ያሰማልን አሜን🙏እግዚአብሔር አምላክእድሜ በጸጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏💒💞
@asnomereasnoo8859
@asnomereasnoo8859 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን መምህሮቻችን ተዋህዱ ለዘለም ትኑር!!!
@yonasbiset9064
@yonasbiset9064 Жыл бұрын
ቃለሒወትን ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏እኔም ትውልድ ነኝ ብጽዕት እልሻለሁ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ በገብርኤል ሰላምታ ሰላም እልሻለሁ ፍቅርሽን በልባችን ጻፊልን
@frtunamelese1605
@frtunamelese1605 Жыл бұрын
እናቴ እመቤቴ እመብረሀን አችን የሰጠን አምላካችን ስሙ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን ትዉልድ ሁሉ ብፅእት ይልሻል 🙏
@user-eu3yz1lj4q
@user-eu3yz1lj4q Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር በኦርቶዶክስነቴ በጣም እኮራለሁ ድንግል ማርያምን የሰጠን አምላክ የተመሰገን ይሁን
@user-mc9qe1wi3l
@user-mc9qe1wi3l Жыл бұрын
በዚህ ሁሉ ነገር የእግዚአብሔር ምህረት አደንቃለው የኔ ጌታ ክብር ይግባው
@mesfeneegebre4511
@mesfeneegebre4511 Жыл бұрын
በተዋህዶ የታተሙትን የሚል መፅሀፍ ቅዱስ ላይ የለም ከዘበነ የበለጠ የሀሰት ትምህርት የለሞ ቪዲዮዉን አስጨርሠው እስቲ ዮኒን ሰለምትሠርዘው እዚህ ላይ ይብቃኝ
@user-lh8mg4os2m
@user-lh8mg4os2m Жыл бұрын
የአምላክ እናትንና የራሱን እህት አንድ አድርጎ ማመን እና መናገር የእግዚአብሔር ክብር መንካት ነው።
@haqiwalatmrer7739
@haqiwalatmrer7739 Жыл бұрын
እግዚኣቢሄር ክብሩ ለማንም ፍጡር ኣይሰጥም፡እናታችን ማሪያም ፍጡር እንጂ ፈጣሪ ኣይደለችም።ድፍረቱ ኣንተጋር ነው ያለዉ፡እግዚኣቢሄር ልክ ራሱ እንደፈጠራት ሰው ማስተካከልህ። የሚሰገድለይ እና የሚመለክ ኣንድ ንሱ ብቻ ነው።በኣሁኑ ዝብርቅርቅ ያሉ ኣስተማሪዎች ሃይማኖታችን ኦርቶዶክስ መስመሪን ኣሳቱት።
@babyethio348
@babyethio348 Жыл бұрын
ሉቃስ 1 38፤ ማርያምም፡- እነሆኝ የጌታ ባሪያ እንደ ቃልህ ይሁንልኝ፡ አለች። መልአኩም ከእርስዋ ሄደ። ፍጡር ሁሉ የእግዚአብሄር አገልጋይ በሙሉ ባርያ እንጂ ሌላ ሊሆን አይችልም። ማርያም አራሷ እኔ የጌታ ባርያ ነኝ ካለች ለእርሷ ጥብቅና መቆምና ፍጡር እንዳልሆነቾ ወይም ልዩ ፍጡር እንደሆነች ጉንጭ አልፋ ክርክር የትም አያደርስ
@user-lh8mg4os2m
@user-lh8mg4os2m Жыл бұрын
@@haqiwalatmrer7739 የሰውልጅን እግዚአብሔር ለምን ፈጠረ
@haqiwalatmrer7739
@haqiwalatmrer7739 Жыл бұрын
@@user-lh8mg4os2m Slafeqerew
@yoditneway3530
@yoditneway3530 Жыл бұрын
@@haqiwalatmrer7739 ፥ሤሤ
@user-qh3mm6ku8g
@user-qh3mm6ku8g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን
@tigistderbesa4735
@tigistderbesa4735 Жыл бұрын
ከዳቢሎስ እስራት ነፃ የወጣ ወላዲተ አምላክን ያመሰግናታል!!!♥️🙏
@leliyetewahido1396
@leliyetewahido1396 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አይነ ልቦናቸውን ያብራላቸው! እኛስ ማርያምን እንወዳታለን ከፍከፍም እናደርጋታለን እውነተኛ የህይወት ምግብን ወልዳልናለች
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 Жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
@dagimfikadu5195
@dagimfikadu5195 Жыл бұрын
Yoni we love you ተሳክቶልሀል
@uuaa9157
@uuaa9157 11 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ክብር ይግባው የድግል ማርያም ልጅ❤❤❤
@selamawitbefekadu3138
@selamawitbefekadu3138 Жыл бұрын
🙏❤️ God Bless you all!! Blessings .
@yewerqzeng
@yewerqzeng Жыл бұрын
▼ እንኳን ወደ ወርቅ ዘንግ ቻናል መጡ:: ✔ Like ✔ Share ✔ Subscribe ☞ ማድረግ እንዳይረሱ እናመሰግናለን::
@saraaguilar5341
@saraaguilar5341 Жыл бұрын
እንካን ጸህና መጣቹልን በጣም ጸስ የሚል መልስ ነው የሰጣችሁልን እናመሰግናለን በርቱልን እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣቹ
@selamabreham2852
@selamabreham2852 Жыл бұрын
Kale hiweten yassemalen le memeherachen Amen
@luyabh9172
@luyabh9172 Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔርን አይነ ልብናቸውን ያብራላቸው መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@rahelmamo4970
@rahelmamo4970 Жыл бұрын
Kale Hiwot Yasemaln Tsegawwn Yabzalachu EMABERHAN Lebona Testachwe
@naninati3235
@naninati3235 Жыл бұрын
ሳያቁ መምህር ለሆኑ ሰዎች በጣም አዘንኩኝ እንደ መምህር ሰለሞንን ያብዛልን አሜን!!!
@tsiyonzarehun4089
@tsiyonzarehun4089 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራች አሜን አሜን አሜን
@user-vi2yp3lu2e
@user-vi2yp3lu2e Жыл бұрын
እንችን የሰጠኝ እግዚአብሔር ይመሰገን ወላድት አምላክ ክብርሽ ይብዛ
@tesfafekadu5451
@tesfafekadu5451 Жыл бұрын
ቃለ፡ሕይወት፡ያሠማልን፡፡ጥበብና፡ማሥተዋል፡ይጨምርልን፡፡ለእኛም፡ተርፎልናልና፡፡♥♥♥
@user-ld9cu1rn8u
@user-ld9cu1rn8u Жыл бұрын
እኔም ትውልድ ነኝ ብጽዕት እልሻለሁ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ በገብርኤል ሰላምታ ሰላም እልሻለሁ ፍቅርሽን በልባችን ጻፊልን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንበርታ
@ethio-skeptics
@ethio-skeptics Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/mIOXopymgr5_n5Y&ab_channel=Ethio-Skeptics
@user-yq1tm4xg4o
@user-yq1tm4xg4o Жыл бұрын
አሜንንአሜንንንአሜንንን..ያልታደሉመናፍቅየሰይጣንማደሪያሆኑ
@peaceglory9773
@peaceglory9773 Жыл бұрын
ማርቆስ 16 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵ እንዲህም አላቸው፦ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ። ¹⁶ ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል። ¹⁷ ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ፤ እባቦችን ይይዛሉ፥ ¹⁸ የሚገድልም ነገር ቢጠጡ አይጎዳቸውም፤ እጃቸውን በድውዮች ላይ ይጭናሉ እነርሱም ይድናሉ።
@edenmesfin8585
@edenmesfin8585 6 ай бұрын
Kale hewet yesmalen 🙏🙏🙏
@dembechatube
@dembechatube Жыл бұрын
*መምህር እንኳን ደህና መጣችሁ ኧረ ብዙ የወንጌል ርሀብተኛ አሉ መምህር ዘወትር ይምጡ ብዙ የተራቡ የተጠሙ አሉ እና ከተቻለ ዘወትር ይምጡ 🙏🙏🙏ሁሌም ኑ*
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@alsaethio8434
@alsaethio8434 Жыл бұрын
መምህር እባካችሁ በልጆቻችን ህፃናት ላይ ትምህርት ይከፈትልን 💚💛❤️
@dembechatube
@dembechatube Жыл бұрын
@@alsaethio8434 *እውነት ነው ለሁሉም አስፈላጊ ነው በትክክል*
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
👏👏👏
@genettube277
@genettube277 Жыл бұрын
አዎ በተለይ በልጆች ላይ በደንብ ቢሠራ ጥሩ ነው
@yotamerat8766
@yotamerat8766 Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን እድሜ ከፀጋ ጋር ያድልልን !!!
@birukmechal4398
@birukmechal4398 10 ай бұрын
ቃለ-ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@mirosfeir6673
@mirosfeir6673 11 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏ጥዑም አነንደበት መምህሬ ቃለህይወት ያሠማል
@hideyat3960
@hideyat3960 Жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ መምህር መስፍን። ቃለ ህይወት ያሰማልን
@jebessakidist5181
@jebessakidist5181 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን ለጠያቂውም እውነት እጅግ ደስ ብሎኝ ነው የተማርኩት በርቱ ጠንክሩ ህዝባችሁን አንቁ እማምላክ ሁሌም ከፊት ከሁአላ ትጠብቃቹ🙏🙏
@user-dn7ru2zn1y
@user-dn7ru2zn1y Жыл бұрын
በእውነት በጣም እጀግ አስተማሪ በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ ምላሽ እና ትምርት ነው በናተ ትምርት ብዙ መናፍቃን እየተመለሱ ነው እኛም እየተማርን ነው እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ክፉ አይንካቹ ጠላታቹ ከእግራቹ በታች ይጣልላቹ እግዚአብሔር አምላኽ አሜን አሜን አሜን
@tesfahunejigu9965
@tesfahunejigu9965 Жыл бұрын
Kalheywote ysamlne xagacwune ybzalne 👂💖amne
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 Жыл бұрын
ዮናታን የዘመኑ ማርቲን ሉተር ድንቅ የእግዚአብሔር ሰው ነው
@xciteali30
@xciteali30 Жыл бұрын
በጣም አናመሰግናለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ በርቱልን 😘😘🇲🇱
@solomontesfaye2307
@solomontesfaye2307 Жыл бұрын
ቃል ለህይወት ያሰማልን
@kasachtaye9822
@kasachtaye9822 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@antenehseyoum8566
@antenehseyoum8566 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-mc9qe1wi3l
@user-mc9qe1wi3l Жыл бұрын
መምህርዬ ፀጋውን ይብዛላችሁ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹ
@kefyalewtegegn3142
@kefyalewtegegn3142 Жыл бұрын
እንዳንተ ያለ አስተማሪ ተርጓሚ ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
@ezihoze1023
@ezihoze1023 Жыл бұрын
“ጥልንም በመስቀሉ ገድሎ በእርሱ ሁለታቸውን በአንድ አካል ከእግዚአብሔር ጋር ያስታርቅ ዘንድ ነው።” - ኤፌሶን 2፥16
@ethio-skeptics
@ethio-skeptics Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/mIOXopymgr5_n5Y&ab_channel=Ethio-Skeptics
@kidssome9454
@kidssome9454 Жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ።ህወት ያሰማልን ዛሬም ነገም ያምላክ እናት እናመሰግናታልን እንወዳታልን እናወድሳታል ስሞ ይክር
@helentigistu7638
@helentigistu7638 Жыл бұрын
mastewale ena libonane yisten yistachewu amen
@samriteme8189
@samriteme8189 Жыл бұрын
Kalehiwotn yasemaln memhrachin
@user-dv7jd9oz6u
@user-dv7jd9oz6u Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@emebetketema8454
@emebetketema8454 Жыл бұрын
ቃልህወት ያሰማልን ✟✟
@samiraasdf707
@samiraasdf707 Жыл бұрын
AMEN،AMENAMEN,❤️❤️❤️❤️
@AlexAlex-pp5no
@AlexAlex-pp5no Жыл бұрын
Wow! GOD bless you .
@musicandcomediescollection7304
@musicandcomediescollection7304 Жыл бұрын
amen broye በቅንነት subscribe አድርገኝ፣ tnxs from my bottm of deepest heart for ur kindnes
@samuelayalew7216
@samuelayalew7216 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@memeaddis7928
@memeaddis7928 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አንደበተ እርቱ እናመሰግናለን
@birukhailemariam1702
@birukhailemariam1702 Жыл бұрын
የእግዚአብሔርን ቃል እንደዚ በርጋታ እንዲገባ አርገህ ስላስተማርከን እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@betty1285
@betty1285 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባረኩ🙏
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝነኛል ይሄን ንግግሩን የሰማው ቀን አስለቅሶኛል አልጠላውም ነበር የሰው ልጅ ባህሪው ነው ሚጠላው በእርግጥ ግን እሱን የጠላውበት ቀን ነው እና ደሞ ትዝታው ስለ ቅዱስ ስላሴ የተነገረበት ቀን በጣም አዝኛለው ልቦና ይስጠን
@wagayeshiferaw7329
@wagayeshiferaw7329 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@getachewadane9115
@getachewadane9115 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል
@BH-xl1mo
@BH-xl1mo Жыл бұрын
መምህር መስፍንና ባልደረቦችዎ በጣም እናመሰግናለን:: እግዚአብሔር አንደበትዎን ይባርክ ለኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን
@ayadawit390
@ayadawit390 Жыл бұрын
አንድ ክርስቲያን እግዚአብሔር በክርስቶስ ያዘጋጀው በረከት ዋጋ አጣ ?የማሪያምን በረከት ያልተቀበለ በጨለማ ነው ያለው ለማለት ከቃለ እግዚአብሔር ማስረጃ የለውም :: እንዲያውም ዛሬ ብፅእት ማርያም ሰዎችን ትባርካለች ለማለት ከመፅሀፍ ቅዱስ ግልጥ የሆነማስረጃ ብታቀርቡና የተሳሳተን ተመለሱ በሉ ;;
@user-yq1tm4xg4o
@user-yq1tm4xg4o Жыл бұрын
@@ayadawit390 መፅሀፍቅድሳችንበሙሉየናታችንድግልማርያምንአዳኝነትይነግረናል...አችመናፍቅ.ስሚልገርሽ...አጭርመልስልስጥሽ.የእግዛብሄርእናትሆናእዴትአታድንምአትፈውስምብለሽታምኛለሽአችድጋይእራስቢነግሯችሁምአትሰሙ
@ayadawit390
@ayadawit390 Жыл бұрын
@@user-yq1tm4xg4o መፅሀፍ ቅዱሳችን በሙሉ ያልከውወይም ያልሽው የትኞቹ የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍል ምእራፎቹን እና ቁጥሩን አቅርቡልን ? ቄሱንም ብትጠይቅ አያቀርቡም የለምና :: ብፅእት ማርያም በዮሐንስ ወንጌል ምእራፍ 2 ላይ ያለችው እሱ የሚላችሁን ሁሉ አድርጉ ብላ ትእዛዝ ሰታለች ከዚህውጭ ያዘዘችውም ሌላ የለም :: አብም ያለው እሱን ስሙት ነው ::እውነቱ ይህ ነው::
@user-yq1tm4xg4o
@user-yq1tm4xg4o Жыл бұрын
@@ayadawit390 አችመናፍቅ..ትሰሚደሁስሚካልሰማሽ.ወደሲኦልሽቀጥይ...የጌታየእናትድግልማርያምታማልዳለችታድናለችትፈውሳለችሁሉንምፀጋሰጥቷታልእየሱስክርስቶስ..እመብርሀንንየሚክድሰይጣንነውዳቢሎስማሰቢያችሁንስለዘጋውምንምቢነገራችሁምአሰሙም..ቅድሚያፀበልተጠመቂናከዛየጌታእናትማንእደሆነችይገባሻልገፅቁጥርእሚባልነገርየለምበሁሉምመፅሀፍቅድሳችንላይአማላጅነቷንፈዋሽነቷንገልፃልናለች.ቅጥልበሉምድረመናፍቅመኖሪያችሁሲኦልነውከሀዲስለሆናችሁ
@ayadawit390
@ayadawit390 Жыл бұрын
@@user-yq1tm4xg4o መምሪያችሁ ቃለ እግዚአብሔር ከሆን እስቲ ማርያም ታማልዳለች የሚል ሁለት አይደለም አንድ የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅስ አቅርቡ ??
@eyerusalemadmasu2969
@eyerusalemadmasu2969 Жыл бұрын
ምህር ቃለ ህይወት ያሰማለን እግዚአብሔር አምላክ እድሜን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን 🙏❤️
@solomonseifu4785
@solomonseifu4785 7 ай бұрын
Kalehiwot yasemalen ❤❤❤
@MeseretBest
@MeseretBest Жыл бұрын
Baunte kalyote yarsmale mamirchen tewydo zelalme tenre🥰🥰🥰🥰🥰🥰✝️✝️✅✅
@eyyhhfwpeyyhhfwpp7326
@eyyhhfwpeyyhhfwpp7326 Жыл бұрын
yaltmareum .yeltareum ande mejon.betam new ymysazenew
@birukmechal4398
@birukmechal4398 10 ай бұрын
መድሀኒታችን ምስጥሩን ይግለጥልን ዘንድ አሜን፡፡
@zomaneshtiruneh4084
@zomaneshtiruneh4084 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
@serawitgetachew1191
@serawitgetachew1191 3 күн бұрын
Girum dinq nw!
@God-db9vp
@God-db9vp Жыл бұрын
ስለ ሁሉ ነገር እግዚኣብሄር ይመስገን፡መምህራችን ኣገልግሎትህን ይባርክልህ በትህትና ስለምትመልስላቸውም ከሌላ ይልቅ ውጤት ይኖረዋል።
@saraaguilar5341
@saraaguilar5341 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰውን የፈጠረው እመቤታችንን ስለተመለከተና እሳን ስላገኘ ነው እንጂ ሰውንም አይፈጥርም ነበር። የፈጠረሽን የፈጠርሽ እመቤቴ ቅጽስት ጽንግል ማርያም ሆይ እናቴ እንጽልሽ የፈቀጽሽልኝ ምስጋና ሁሉ ሲያነንሰብሽ ነው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤቴ ከነልጃ ጋርጻ ትጠብቆት🙏
@liyuyeabata484
@liyuyeabata484 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድላችሁ የኦርቶዶክስ ልሳኗ ነህ መምህር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@aidaabraha3173
@aidaabraha3173 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!!!
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 Жыл бұрын
ወንጌልን ስበኩ ኢየሱስ ያድናል
@tube-jw6zv
@tube-jw6zv Жыл бұрын
ወጌልና ወጀል የተምታታባችሁ ሰወች
@buzasekita2499
@buzasekita2499 Жыл бұрын
እውነተን ለማሰትማር ውይም ለመሰብክ መምርጥ ያሰፍልጋል መናፍቅ ሰራው ነው መምህር ቃል ህይውትን ያሰማልን
@user-ip1vv8bx2z
@user-ip1vv8bx2z 11 ай бұрын
Jegna memhere tebateke
@martaabraham5535
@martaabraham5535 Жыл бұрын
kale hiwet yasemalen memher.Ende asteyayet memher netela biyaregu arif nw yeblet ye tewahdon sereat yantsbarkal bya asbalhu egziabhar be betu yatsnan
@senaytassefa278
@senaytassefa278 Жыл бұрын
እመብርሀን ባማላጅነቷ ትርዳቸዉ
@seada.hussenendris3457
@seada.hussenendris3457 Жыл бұрын
መምህር መስፍን ስወድህ
@selamawit9528
@selamawit9528 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን። እነዚህን የቤተክርስቲያን ጠላቶችን መድሃኒያለም ያጥፋልነሰ።
@birtukanbekele6122
@birtukanbekele6122 Жыл бұрын
እኔም ትውልድ ነኝ ብጽዕት እልሻለሁ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ በገብርኤል ሰላምታ ሰላም እልሻለሁ ፍቅርሽን በልባችን ጻፊልን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን🙏
@Mimi-yo3uj
@Mimi-yo3uj Жыл бұрын
Kalehiwot yasemalen 🙏
@lilyhabeshawit6831
@lilyhabeshawit6831 Жыл бұрын
ቀለ ሂወት ያሰማል ረጅም እድሜና ጤና ይስጥል የአብ የድንግል ማርያም ልጅ,
@farida1771
@farida1771 Жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር
@zinabudebebe3794
@zinabudebebe3794 Жыл бұрын
እውነት ነው መምህ፡እንዳው ልቦና ይስጠን
@user-vl1ng6ev1m
@user-vl1ng6ev1m Жыл бұрын
ልክንዉ ልቦናችን ተታወረ አይናችን ማየትአይችልም አመቤታች ምስጋና የገባታል ያምላክ እናትናትና ልቦናችንን ይብራልን
@musicandcomediescollection7304
@musicandcomediescollection7304 Жыл бұрын
demregn broye
@meheretmamo1261
@meheretmamo1261 Жыл бұрын
Memihir ye anten timirt mesmat mefewes new wuste endet endemikeyer betam new yemitegermeng hulun yadelek melkam sew egzihaber tsegawun tebebun ahunim yabizalik kal hiwot yasemalin memihir
@achamyeleshdemissie3697
@achamyeleshdemissie3697 Жыл бұрын
amen
@user-md5xj3od6f
@user-md5xj3od6f Жыл бұрын
አምላክን መዉለድነዉ ወይስ እኛ ከልጃ ማማለድነዉ ማምን የከበደን እንዴት እህን ማገናዘብ ይከብዳል ልብና ይስጣችዉ ወንጌል ሰበክን የምትሉ ሰዉች🙏🙏
@kalkidamdesta9306
@kalkidamdesta9306 Жыл бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን
@ejigayewwoldegiorgis4600
@ejigayewwoldegiorgis4600 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣች ወድሞቼ።
@sinantube9825
@sinantube9825 Жыл бұрын
Mahamirachin kel yihot yasemalin
@abrico2175
@abrico2175 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው እመቤታችን የእየሱስ ክርስቶስ እናት የሰጠን የተመሰገነ ይሁን
@ananiya3501
@ananiya3501 Жыл бұрын
መምህር መስፍን በጣም ከማደንቃቸው ከተማርኩባቸው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁ መምህሮች እርሶ አንዱ ኖት እግዚአብሄር አምላክ የአገልግሎት እድሜዎን ያርዝመው 🙏 አቤት ማስተዋል አቤት አንደበተ ርቱዕነት አቤት ጥበብ አቤት ትህትና ሰው ይሄ ሁሉ ሀብት እንዴት ? ፈጣሪ ምን ያክል ቢወዶት ነው ግን ❤❤
@kalu252
@kalu252 Жыл бұрын
መምህርዬ ንግግር እውቀት የሞላበት ነው የሚያውቅ ሰው ሲናገር እንዲ ደስ ይላል። ምህረት አብ አሰደበን እንጂ ። አረ ጸጋውን ያብዛልህ እውነት እውነት ረጋ ብሎ የሚናገር ሰው እውቀት የሞላበት ነው ተባረክ
@musicandcomediescollection7304
@musicandcomediescollection7304 Жыл бұрын
amen broye በቅንነት subscribe አድርገኝ፣ tnxs from my bottm of deepest heart for ur kindnes
@meseretdamtew9791
@meseretdamtew9791 Жыл бұрын
Memeratese BE-GATACHENE ameno medane nwe.
@wubetnetere7476
@wubetnetere7476 Жыл бұрын
God bless you 🙏❤
@user-en9ut9or9d
@user-en9ut9or9d Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደና መጣችሁልን🙏🙏🙏💚💒💚ቃለ ሂወት ያሰማልን
@amaregenetu9523
@amaregenetu9523 Жыл бұрын
memhr! kalehiywot yasemaln!!!! des yemil milash neber yiketil!
@sofiasofia7501
@sofiasofia7501 Жыл бұрын
መምህር ድንግል ማርያም አትለያቹህ
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 Жыл бұрын
አባጨጓሬ የማርያም ጠላት ሲሄደብንየሚኮሰኩሰን ፀጉሩሲረግፍበንሳናቀውልቦናይስጠን።
@yidersalsisay3257
@yidersalsisay3257 Жыл бұрын
Kalhiwot yasemaln memher ...legnam Fetari Mastewalen yadlen
@danieldeferso1128
@danieldeferso1128 Жыл бұрын
በእውነት የሚገርም ምላሽ ነው በእውነት መልካም ማስተዋል ነው ለምንሰማውም ማስተዋሉን ይስጠን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማህ ያሰማን እመቤታችንን የሚጠላ የሰይጣን መንፈስ ነው ወገኖቻችን በስህተት ትምህርት አትመሰጡ ጠይቁ፣ ቆም ብላችሁ አስተውሉ ጠይቁ ወደ እውነት መንገድ ተመለሱ
የሐሳዌ መሲሕ ሠረገላ ፈረሶች ድምፅ | አዲስ ስብከት | Ethiopian Orthodox Tewahdo Church 2022
50:45
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 29 М.
We Got Expelled From Scholl After This...
00:10
Jojo Sim
Рет қаралды 68 МЛН
ААААА СПАСИТЕ😲😲😲
00:17
Chapitosiki
Рет қаралды 3,6 МЛН
ጉድ ነው ሰው ሰራሽ ሚስቶች ተመረቱ  ይቺ ዓለም ወዴት እየሔደች ነው
42:09
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 49 М.
የደነደነ ልብ ቶሎ ለመስበር ይከብዳል
29:55
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 33 М.
"ለወንጌላዊ" ያሬድ የስህተት ትምህርት የተሰጠ መልስ
47:55
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 29 М.
የመጨረሻው ዘመን ምልክት በዘመናችን ታየ…… የፍጻሜው ዘመን ዋዜማ …..
41:11
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 139 М.
የኢትዮጵያ እህል በ666 ሊቆለፍ ነውን? | Ethiopian Orthodox Tewahdo Church 2022 - Mehreteab Asefa
1:22:26
ነገረ ቅዱሳን ክፍል አንድ ከመምህር መስፍን ሰለሞን | አዲስ ስብከት | Ethiopian Orthodox Tewahdo Church 2022
27:37
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 11 М.
We Got Expelled From Scholl After This...
00:10
Jojo Sim
Рет қаралды 68 МЛН