የኢትዮጵያ እህል በ666 ሊቆለፍ ነውን? | Ethiopian Orthodox Tewahdo Church 2022 - Mehreteab Asefa

  Рет қаралды 227,328

Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ

Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ

Жыл бұрын

Ethiopian Orthodox Tewahdo Church : Memeher Mehreteab Asefa - መምህር ምሕረተአብ አሰፋ | ቀስተ ደመና የኛ ወይስ የግብረ ሰዶማውያን? | የኢትዮጵያ እህል በ666 ሊቆለፍ ነውን | ከማህፀን ውጪ ብልቃጥ ውስጥ መጽነስ ይቻላል? | New Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Program 2022
Yemankiya Dewel is a privately held non-profit organization established in 2017 in Addis Ababa, Ethiopia.
Yemankiya Dewel aims to promote Ethiopian Orthodox Tewahdo Church values globally. The much-needed information provided by Yemankiya Dewel would help bridge the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church followers narrow the communication gap for Ethiopians residing around the world. Yemankiya Dewel also envisions providing programs on teaching God's Word, Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Values, the rich religious heritage of Ethiopia, its history, and tradition.
Facebook: / yemankiyadew. .
Instagram: / yemankiya_d. .
Flickr: www.flickr.com/people/yemanki...
Website: www.yemankiyadewel.org
Subscribe: kzbin.info/door/TuO...
#Yemankiya_Dewel #Memihir_Mehreteab_Asefa #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_preaching_የኢትዮጵያ_ እህል_በ666_ሊቆለፍ_ነውን?_2022 #New_Sibket_2022 #Mihreteab_Asefa #መምህር_ምሕረተአብ_አሰፋ
Subscribe to Yemankiya Dewel Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
Yemankiya Dewel © 2022. All Rights Reserved.

Пікірлер: 899
@21Mathi16
@21Mathi16 Жыл бұрын
ማንቂያ ድወልን ያስፋልን : መምህራኖቻችን በርቱልን : ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።🇪🇷🇪🇹ኤርትራዊ፣ ኢትዮጵያዊም ነኝ።
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@jemayineshjemayinesh2455
@jemayineshjemayinesh2455 Жыл бұрын
አሜን 🙏
@SaraSara-yj7dg
@SaraSara-yj7dg Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@selammamo4166
@selammamo4166 Жыл бұрын
Egiziabihar yitebikachihu
@tsigemengistu8006
@tsigemengistu8006 Жыл бұрын
አቤት አቤት ደስ ስትሉ ሁለታችሁም የተዋህዶ እንቁዎች እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ። ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁናቹ። ኑሩልን እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር እመኝላችዋለሁ።💚💛❤
@mississippiwenz8388
@mississippiwenz8388 Жыл бұрын
አሜን
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-lw5jl5wr6o
@user-lw5jl5wr6o Жыл бұрын
​@@mississippiwenz8388 O
@user-lw5jl5wr6o
@user-lw5jl5wr6o Жыл бұрын
​@@mississippiwenz8388 O
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 Жыл бұрын
ወዶና ፈቅዶ ለዝህ ለተባረክ ሰአት ያደረስን ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም ልጂ ክብርና ምስጋና ይግባው አሜን
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@melimelat3449
@melimelat3449 Жыл бұрын
Amen 🥰🙏🙏
@ETL_Tube
@ETL_Tube Жыл бұрын
አሜን
@user-cz5tu3pk2y
@user-cz5tu3pk2y Жыл бұрын
የማንቂያ ደውል መምህራችን ምህረተአብ አሰፋ ሺአመት ኑርልን መምህራችን አብይ ይልማ ሺ አመት ኑርልን መምህሮቻችን ክፉ አይካብን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@timesgenbayrau8643
@timesgenbayrau8643 Жыл бұрын
Ethapoa,,food
@abaytariku
@abaytariku Жыл бұрын
Amen!
@tarikwabelachew5020
@tarikwabelachew5020 Жыл бұрын
መምህር አብይ ይልማ ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህና ዕውቀትህን።በምርጥ ወጣቶች ላይ ዝርራው ይብዛና ለኢትዮጵያውያን ይዳርስ እሺ¿¿¿
@user-ue2en4jm4k
@user-ue2en4jm4k Жыл бұрын
ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንኳን ለ ጾመ ጽጌ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ጾመ ጽጌ ፈጣሪ ሰላም እንዲሆን ሀገራችን እና ህዝባችን ከሐዘን እንድንወጣ ያድርግልን እናታችን ድንግል ማርያም በንፁህ ልባችን ሆነን ንለምንአት ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖር❤️✝️⛪️❤️👈
@eyerusalemeyerusalem6150
@eyerusalemeyerusalem6150 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN yena wuddddi ehit 🤲😭
@bezakulu9440
@bezakulu9440 Жыл бұрын
እኳን አብሮ አደርስን ወድሜ ፀጋ ወላዲተ አምላክ ክልጇ ታመልደን ይህንን ክፉ ዘመን ያሳልፍን
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏
@ethiolovekiya4015
@ethiolovekiya4015 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🏿🙏🏿❤🇪🇹
@mr.roboot8988
@mr.roboot8988 Жыл бұрын
እናታችን አንድ ታድርገን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ውይይይ ውይይይ ውይይይ 😳ሁለት የምወዳቸው እንቁወች ክብር ምስጋና ይድረስህ የኔ ጌታ ቸሩ መድኃንያለም እነዚህን ጀግኖች ለሰጠህን 😍😍😍😍🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@workeago426
@workeago426 Жыл бұрын
ልእናኝተ ትልቅ ምስጋና ይገባችኻል እንቂዎችእምላክ ይጠብቃችሁ እገራችንን በንቃት እስትምሩ ሁሉንም ክእግዚአብሔር ትገኙታላችሁ
@fikrufikru2946
@fikrufikru2946 Жыл бұрын
ክቡር ደረጄ ዘወይንዬ ክቡር አብይ ይልማ ክቡር መመህር ምህረተአብ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እና የኢትዮጵያ የስላሴ ሠይፎች ሺ ሁኑልን ። ብዙ ሚስጥሮችንና ትምህርቶችን ቀስመናል አውቀናል ነቅተናል እናመሠግናለን ።
@muluneshyeheyis9776
@muluneshyeheyis9776 Жыл бұрын
እባካቹ የ አብይ ይልማን ቁጥር ላኩልኝ
@kbrtgormes2548
@kbrtgormes2548 Жыл бұрын
ከዛሬ ጀምሮ ዘፈን አልሰማም ላለፈው ይቅር ይበለኝ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ 😢😢
@weynatube21
@weynatube21 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጡ መምህራችን ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ኢትዮዽያ❤️🇪🇹
@lenateshome3896
@lenateshome3896 Жыл бұрын
Ameeen
@woldesenbet
@woldesenbet Жыл бұрын
🙏የንስሐ ስግደት🙏 🌼🌻🏵️💐🌹🎋🌸🌼🌻🏵️ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 3X እግዚኦ መሐረነ አማኑኤል 3X እግዚኦ መሐረነ ጌታ ሆይ 3X ኪርያላይሶን ጸባኦት ኪርያላሶን አዶናይ ኪርያላይሶን ያሕዌ ኪርያላይሶን ኤልሻዳይ ኪርያላይሶን ኢየሱስ ክርስቶስ ኪርያላይሶን አማኑኤል በእንተ እግዝእትነ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ 3X በእንተ እግዝእትነ ማርያም መሐረነ አማኑኤል 3X በእንተ እግዝእትነ ማርያም መሐረነ ጌታ ሆይ 3X በእንተ ኪሩቤል መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ሱራፌል መሐረነ ክርስቶስ በእንተ መላእክት መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ቅዱሳን መሐረነ ክርስቶስ ይቅርታን ስጠኝ ቅዱስ ሆይ ይቅርታን ስጠኝ አምላክ ሆይ ይቅርታን ስጠኝ አባት ሆይ ስለ ድንግል ማርያም ብለክ ይቅር በለኝ ስለ ቅዱስ ሚካኤል ብለክ ይቅር በለኝ ስለ ቅዱስ ገብርኤል ብለክ ይቅር በለኝ ወንጌልህን ስለበሰበኩ ሐዋሪያትህ ብለክ ተለመነኝ መከራን ስለታገሱ ሰማዕታትህ ብለክ ተለመነኝ በክብርህም ስለከበሩ ጻድቃን ብለክ ተለመነኝ ኦ አምላክ ኦ ክርስቶስ ያድኅነነ ከመአቱ ይሰውረነ በምሕረቱ በእንተ ማርያም ወላዲቱ ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግሥትከ ቅዱስ ሥሉስ እግዚአብሔር ተሣሃለነ 3X እግዚኦ መሐረነ 3X እግዚኦ መሐከነ 3X እግዚኦ ተሣሃለነ 3X ተዘከረነ በውስትከ መንግሥትከ 3X የንስሐ ስግደት ኦ መሐረነ ክርስቶስ 3X ኦ መሐረነ አማኑኤል 3X ኦ መሐረነ ጌታ ሆይ 3X ኦ ተሣሃለነ ኢየሱስ 3X ኦ ተሣሃለነ መድኀኔዓለም 3X ኦ ተሣሃለነ ኤልሻዳይ 3X በእንተ ድንግል ማርያም መሐረነ ክርስቶስ 3X በእንተ ወላዲተ አምላክ መሐከነ ክርስቶስ 3X በእንተ ኪዳነ ምሕረት ተሣሃለነ ክርስቶስ 3X በእንተ ሚካኤል መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ገብርኤል መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ኪሩቤል መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ሱራፌል መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ተክለሃይማኖት መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ገብረ መንፈስ ቅዱስ መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ሰማእታት መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ሐዋሪያት መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ነብያት መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ውልደትህ መሐከነ ክርስቶስ በእንተ ጥምቀትህ መሐከነ ክርስቶስ በእንተ ስቅለትህ መሐከነ ክርስቶስ በእንተ ዕርገትህ መሐከነ ክርስቶስ በእንተ መስቀሉ ተሣሃለነ ክርስቶስ በእንተ ጽላቱ ተሣሃለነ ክርስቶስ በእንተ ሥጋወ ደሙ ተሣሃለነ ክርስቶስ ኪርያላይሶን 12X እግዚኦ አምላክ 3X እግዚኦ ክርስቶስ 3X 3 የንስሐ ስግደት ✞ የንስሐ ስግደት ✞ እግዚኦ አምላክ 3X እግዚኦ ክርስቶስ 3X እግዚኦ ማረን ክርስቶስ 3X እግዚኦ ራራልን ክርስቶስ 3X እግዚኦ ተዘከረን ክርስቶስ 3X ስለድንግል ማርያም ማረን ክርስቶስ 3X ስለቅዱስ ሚካኤል ማረን ክርስቶስ 3X ስለቅዱስ ገብርኤል ማረን ክርስቶስ 3X ኪርያላይሶን ኢየሱስ 3X ኪርያላይሶን አማኑኤል 3X ኪርያላይሶን መድሃኒተ ዓለም 3X ክርስቶስ ናይን አብኖዲ ናይን ትስቡጣ ናይን ታኦስ ናይን ማስያስ ናይን ጌታ ሆይ ናይን መድኃኒዓለም ናይን “ ንቁ ” ኢያኤል ናይን ታዳኤል ናይን ጸባኦት ናይን ኤልሻዳይ ናይን አዶናይ ናይን ያሕዌ ናይን ተሣሃለነ እግዚኦ አምላክ 3X ተዘከረነ በውስትከ መንግሥትከ 3X አድኅንነ ከመአቱ በእንተ ማርያም ወላዲቱ 3X ስማሃነ አምላክነ ወመዳኒነ በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!! 💚💛❤😇🙏🙏🙏kzbin.info/www/bejne/h5SapmawptmJn6s በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 Жыл бұрын
Egzaber yestlen
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@oline1970
@oline1970 Жыл бұрын
በርቱልን መምህሮቻችን አንድ ላይ ብሰሩ እኮ ኦርቶክስ ሰላም ትሆናለች ❤🙏🙏❤❤
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@dassmedia
@dassmedia Жыл бұрын
+ + + ይህንን እውቀት የገለጠ ጌታችን ይመስገን ። በግእዙ ክብረ ነገስትም ላይ ኢትዮጲያ እስከምጽአት ድረስ በእውነተኛው እምነት ጸንታ እንደምትኖር ተጽፎኣል ። " - - - እኛ ግን በአባቶች ሀዋርያት የቀናች ሀይማኖት ጸናን ። የቤተ ክርስቲያንንም ሀይማኖት ሰጠን ። እንዲሁም ኢትዮጲያ ክብር ይግባውና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እስከሚመጣበት እለት ድረስ ከሃይማኖቷ ጋር ትኖራለች ። ለዘለአለሙ አሜን + ወንህነሰ ጸናዕነ በርትዕት ሀይማኖት እንተ አበው ሐዋርያት + " መምህር እናመሰግናለን + + +
@Linatube891
@Linatube891 Жыл бұрын
ልክ ነው ግን ኢትዮጵያ በእውነተኛ እምነት ፀንታ መኖሯ የእያንዳንዳችን የግል የፅድቅ ስራ ካልሰራን ኢትዮጵያዊ በመሆን ብቻ ከመጥፋት መዳን አይቻልም።
@user-ps8mx1gz3m
@user-ps8mx1gz3m Жыл бұрын
እጅግ በጣም መሰማት ያለበት ጉዳይ ነው ትውልድ ይህን መስማት አለበት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ውድ መምህሮቼ በርቱልን!❤️
@ya336
@ya336 Жыл бұрын
ቀደምኩሽ ብዬ ስለፈልፍ🥺😂😍
@user-ps8mx1gz3m
@user-ps8mx1gz3m Жыл бұрын
@@ya336 አይደል መቸም አቀድምኝም
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tilahuntadesetale65
@tilahuntadesetale65 Жыл бұрын
ኢትዮፕያን እና ኦርቶዶክስን የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን መምህር ምረት አብ አብይ ይልማን ስላቀረብከው እናመሰግናለን አብራችሁ ብትሰሩ ጥሩነው
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@endutube
@endutube Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆን አይኔን ግለጥልኝ ልቤንም አጽናዉ መንገድህን አንድከተል እርዳኝ የዚች አለም ፈተና በዝቷልና ...ይሄንም እያየን የማናምን በዙ ሰዎች አለን ..መምህሬ ልብ ያለዉ ልብ ይበል ..አስከፊዉ ዘመን መቷል....ሀገራችንነ ሰላም ያርግልን
@meazamichael6925
@meazamichael6925 Жыл бұрын
መምህር ምህረተአብ ጨክኑ ብለህ አስጨከንኸኝ ለስጋወ ደሙ ታደምሁኝ ስልጣንህን ይባርክልን 0
@khadijah2570
@khadijah2570 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ ከሰው ልጆች በፊት የፈጠረሺ ☝️ ፈጣሪሺ 🙏 አልርህማን አልርሂም አልቁዱስ አልረዛቅ አልከሪም አልአዚዝ አልተዋብ ይጠብቅሺ ሀገሬ አሚን 🤲 ኩሪ በፈጣሪሺ እሱ ነው የፈጠረሽ ☝️ ሀገሬ
@mikywolday4180
@mikywolday4180 Жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ለጾመ ጽጌ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች የበረከት ጾም ያርግልን
@yalemselam8158
@yalemselam8158 Жыл бұрын
Such a great lesson. Full of knowledge. May God bless you🙏🙏🙏 Keep up the good work!!
@user-uk1bg3xb2b
@user-uk1bg3xb2b Жыл бұрын
ሁለት የኢትዮጵያ እንቁዎች አሏህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ጆሮ ያለዉ ሁሉ ይስማችሁ 👍💚💛❤
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@akliluethiopia
@akliluethiopia Жыл бұрын
ውዶች እንኩዋን ደህና መጣቹህ በእናንተ በኩል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተስፋ አላት ይሄን መናፍስት አለም እየተዋጋቹህ ነው እግዚአብሔር ይባርካቹህ መምህር ምህረት አብ አስፋ እና መምህር እና ጋዜጠኛ አብይ ይልማ ዋው ቆንጆ ስብከት ነው
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ashametefa9838
@ashametefa9838 Жыл бұрын
እጅግ በጣም የምወዳችሁ መምህሮች ሁልጊዜም የእናንተን መርሃግብር እየተከታተልኩ ወደ ትክክለኛው የክርስቶስ መንገድ እንድንጓዝ እንድናውቅ እንድንመረምር ሁሉንም የኢትዮጵያን ህዝብ ስለምታነቁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ። እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ። መላእክቶች ሁልጊዜም ይጠብቋችሁ። አሜን።
@Kidist19
@Kidist19 Жыл бұрын
እንኳን ለፆመ ጽጌ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እመቤታችን በስደቷ ስደታችንን ትባርክልን! መምህራኖቻችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድለን በድኃኒአለም የድንግል ማርያም ልጅ ማስተዋሉን ያድላቸው እኛንም ከሴራቸው በደሙ ይሸፍነን እግዚኦ
@rebicamulgeta7548
@rebicamulgeta7548 Жыл бұрын
ተባረኩ መምህሮቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን ማንቂያ ደውልን ያስፋልን ፈጣሪ አደራውን ትንቢት ፈጻሚ አያርገን አስተዋይ ልቦና ይስጠን
@tigist9632
@tigist9632 Жыл бұрын
በእዉነት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላክ ሆይ ከመናፍስታዊ አሰራር አንተ በጥበብህ አድነን🤲
@MelakuShimelis
@MelakuShimelis Жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚል ጥምረት ነው በማርያም ፡፡መምህሮቼ ቃለህይወትን ያሰማልን፡፡
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልን መምህራችን የተዋህዶ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን😘😘
@dembechatube
@dembechatube Жыл бұрын
*ክልኤቱ ድንቅ መምህር አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዓብይ ሁሌም በማንቂያ ደወል ይምጡ ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን*
@user-he7rv6dj7r
@user-he7rv6dj7r Жыл бұрын
ከባድ ጊዜ ላይ ደርሰናል ፈጣሪ በቸርነቱ ይጠብቀን በቤቱም ያፅናን🙏🙏🙏🙏
@almaayerga6339
@almaayerga6339 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@almaayerga6339
@almaayerga6339 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@merontadele70
@merontadele70 Жыл бұрын
በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን ትውልዱን ለማዳን አብራቹ ብትሰሩ መልካም ነው ውዱ መምህራችን። ተባረኩ የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ አሜን።።
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-cz5tu3pk2y
@user-cz5tu3pk2y Жыл бұрын
በርቱልን እንቁዎች የተዋህዶ መምህራኖቻችን ዐ የድግል ማርያም ልጅ ሀይልና ጉልበት ይሁናችሁ ሀይል ሁሉ የእግዚአብሄር ነው
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@lenateshome3896
@lenateshome3896 Жыл бұрын
Ewunet.newu.ameeeen.hayiluuu.yesu.newuuuu
@user-yk6yz8cc8o
@user-yk6yz8cc8o Жыл бұрын
ሰላም ለመላው ኢትዮጵያዊ ወገኖቻችን ይሁን መምህር የኛ እንቁ አባት እንኳን በሰላም መጣችሁልን በርቱልን💚💛❤💒🙏
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mulukentefera6367
@mulukentefera6367 Жыл бұрын
ጸጋ ይብዛላቹ ኑሩልን!!!
@salamontube
@salamontube Жыл бұрын
ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤ ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ🙏🥰
@user-ut1ci5jx2x
@user-ut1ci5jx2x Жыл бұрын
አሜን
@user-xt9ef3pz8d
@user-xt9ef3pz8d Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ አንተዉ አስበን🙌 እዉነት ነዉ ሁሉንም በክለዉታል / ገጠር ሳይቀር መረቱ ያለማዳበሪያ እህል አይበቅልም ብለዋል መጨረሻዉን ያሳምረዉ በሀገራችንማ ተስፍፍቶል የንሮ ዉድነቱን ተመልከቱ የትቢቱ ፍጻሜ አያድረገን አምላክ 🙏🙌
@buzasekita2499
@buzasekita2499 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ሰለ ቀድሞ አባቶቻችን በለህ ሀገራችነን ኢትዮዽያና ህዝቦቿን ከዚህ ከፉ ሀሳበና ከፉ መንፈሰ ተጥበቀን ዘንድ እንማፀንሀልን መምህሮቼ ክከፉ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይጥበቃችሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@lenateshome3896
@lenateshome3896 Жыл бұрын
Ameeeeen
@emebteaj8425
@emebteaj8425 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ የኛ መምህሮች እድሜና ጠና ይስጥልን በርቱልን ስወዳችሁ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@lumibasha8696
@lumibasha8696 Жыл бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻😍😍😍😍😍
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@solomon1155
@solomon1155 Жыл бұрын
እኔ ወልደሚካኤል ነኝ ልጄ ፅጌ ማርያም ነች የማልረሳት እናቴ በኮረና ግዜ ያጣዋት እናቴ እሕተተ ጊዮርጊሥ ነች እድንበረታ እኔና ልጄን እዲያስባት እናተታችንና ያለፉትን እለምናለው በአማላጅተቷ ለምኑልን በጠበበው እድንጓዝ
@user-ot7mz2dj6y
@user-ot7mz2dj6y Жыл бұрын
ሁለት እንቁዎች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ 🙏
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bettesatu2623
@bettesatu2623 Жыл бұрын
የዘለአለም አምላክ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያድላችሁ! አብይ ብዙ ብዙ አግኝቻለሁ ካንተ።ጨምሮ ይግለፅልህ መድሐኒአለም ያበርታህ ።ሁሌም በትጋት እከታተልሀለሁ ።እንድማር እንድረዳ እናንተን ምክንያት ያደረገ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።
@cocob7788
@cocob7788 Жыл бұрын
አቤቱ አቤቱ አቤቱ እግዚአብሔር ማረን ይቅርበለን ጌታዬ አምላኬ ቃለህይወት ያስማልን መምሮቸችን እግዚአብሔር አቤቱ አተ ማረን ይቅርበለን አምላኬ
@Tube-zb6by
@Tube-zb6by Жыл бұрын
እንቁ መምህሮቻችን እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ💚💛❤️
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!
@abrisosfam7139
@abrisosfam7139 Жыл бұрын
እናንተ የኢትዮጵያ እንቁዎች ተባረኩ ፈጣሪ ለህዝቡ መዳኛ እና ማንቂያ ያስቀመጣቹ መምህራን ናቹ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ጠብቆ በቤቱ ያፅናቹ ከናንተ ብዙ ነው የተማርኩት
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@asefeleke9556
@asefeleke9556 Жыл бұрын
bertulin
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 Жыл бұрын
ሁለት እንቁ መምህሮቻችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታቆይልን ስስቶቼ ናቹህ።
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-np8hn8ok4i
@user-np8hn8ok4i Жыл бұрын
ለለን ሰአት እና ግዜ እግዚአብሔር ይመሰገን ለመምህራችን ለወንድሞቻችን ቃል ሂወትን ያሰማልን
@yosephkebede5006
@yosephkebede5006 Жыл бұрын
በጣም ታስደስታላችሁ እናንተን የሠጠን መድሃኒዓለም ይመስገን
@fiyorina5640
@fiyorina5640 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ጌታ ጨምሮ ጨማምሮ ጸጋውን ያብዛላቹ 🙏🙏🙏🙏
@zinashtsegaye2633
@zinashtsegaye2633 Жыл бұрын
ሁልጊዜ ስፀልይ ነበር እካንም ተገናኛቹ ደስ ቡሎኛል እግዝአቤሔር ይመስገን
@xanxad-tube1
@xanxad-tube1 Жыл бұрын
አሜን
@user-cq2mo7ps7y
@user-cq2mo7ps7y Жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ሁለታችሁም የተዋህዶ እንቁ መምህሮቻችን ናችሁ እና በርቱልን ትውልድን ታደጉ ከክፉ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ😍
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Havker983
@Havker983 Жыл бұрын
ማወቅ ሳይሆን እውቀን መገኘት ያለብን ግዜ ነው። 🙏🙏🙏👉መምራችን ኑርልን
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@selamgezachw8478
@selamgezachw8478 Жыл бұрын
የማንቂዉ ደወል ያነቃኛ ነኛ አምላኬ ይመሰገን መምህሯቻችን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የገለጠላችሁ እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጣችሁ ሠላም ለሀገራችን ይሁን
@meseretwondimu2195
@meseretwondimu2195 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ በእምነታችን ጸንተን አድርገን ይቺን የተባረከች ዘመን ለማየት ያብቃን🙏
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 8 ай бұрын
በስመ አብ ❤ እምወዳችሁ እምሳሳላችሁ መምህሮች አይኖች ከእንቅልፌ የቀሰቀሳችሁኝ መምህሮች እንኳን ደህና መጣችሁልኝ መምህር ተስፋየን አቅርብልን. መምህርየ አደራ አደራ አደራ ከዛ ደግሞ አባቶችን መምህር ግርማን አባዩሀንስን አቅርብልን መምህር ሄኖክ ተፈራን መምህር ሄናክ ወልደማርያምን የወንጌል ገበሬ ናቸው እኔ ሀይማኖቴን ያወኩት ከነዚህ አባቶች ነው የቤተክርስቲያን የጀርባ ቅማል የሆኑትን ለይተን አውቀናል ጥላታችን ማን እደሆን አውቀናል የተኙም አሉ ቀስቅስልን. መምህርየ ያንተውለታ ተፅፎ ተነግሮ አያልቅም እና እባክህ ለዚህ ሚስኪን ህዝብ ድረስለት ወደ ድቅድቅ ጨለማ አይሂዱ 😢 መምህርየ ብዙ እደደከምህ አቃለሁ ድካምህን እግዚአብሔር ይክፈልህ
@kalehebesha6071
@kalehebesha6071 Жыл бұрын
በእውነቱ ድንቅ ነው እጅ በአፍ የሚያስጭን ወገኔ ለኔ ብለህ ስማ ! ቃለ ህይወትን ያሰማልን የተዋህዶ አርበኞችን መምህሮቼ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርግብ !!!
@selamselami2503
@selamselami2503 Жыл бұрын
እንዴት እንደምወዳችሁ ሁለት እንቁዎች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
@dave-tm8ll
@dave-tm8ll Жыл бұрын
ሁለት የኢትዮጵያ ጀግኖች በርቱልን እግዚአብሔር ያጽናችሁ ይጠብቃችሁ።
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Жыл бұрын
መምህር ምህረትአብ አብይ ይልማ የማደንቃችሁ መምህሮቼ ናችሁ
@selamteka8059
@selamteka8059 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁለት ድንቅ መምህራን የሚገርም እውቀት ነው ያስገበያችውን ሁለታችውም ለአለም ህዝብ በተለይ ለኢትዮጵያውያን ለኤርትራውያን ብርሀን ሆናችዋል እባካችው በርቱልን እግዚአብሔር በመንገዳችው ይከተላችው እመብርሀን ብርሀን ትሁናችው መምህር አብይ በጣም ሊድመጥ ይገባል ትውልዱን ያነቃ ጀግና ነው
@mekonenseyuom7949
@mekonenseyuom7949 Жыл бұрын
መምህሮቻችን ፈጣሪ ይጠብቅልን እድሜ ከጸጋ ይጠብቅልን
@melkethany
@melkethany Жыл бұрын
50 ቢወለድ 50 ነው ጉዱ ምህረተአብ ይበቃል አንዱ የኔ መምህር አንድ ለእናቱ
@user-jv9su6dm1i
@user-jv9su6dm1i Жыл бұрын
በኡነት አሰገራሚ ትምህርት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን ድጋሚ ኑልን በእግዚአብሔር ሰም
@esubdikayeleq3760
@esubdikayeleq3760 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጣቹ ሁለታችሁም የምወዳችሁ መምህሮቼ በርቱልኝ ሥላሴ ዎች ይጠብቋቹ
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abebebelay1584
@abebebelay1584 Жыл бұрын
መምህር ምህረታብ፣መምህር አብይ እድሜና ጤና ይሰጥልን ለኦርቶዶክሰ ልጆች እጅግ ጠቃሚ ትምህርት እንዲሁም ለሌሎች ወንድሞቻችን ሊያቁት የሚገባ ትምህርት ነው ቃለህወት ያሰማልኝ ይቀጥል።
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@user-tq7ex1lh5z
@user-tq7ex1lh5z Жыл бұрын
አቤቱ እንደ ሀጢያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን🙏🙏🙏🙏🙏
@danielhabteab3017
@danielhabteab3017 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ሃይልና ግይልበት እውቀት ኣብዝቶ ይስጣቹ ለኛም ሰሚ ጀሮና ኣስተዋይ ልቦና ይስጠን ኣሜን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!
@GetahunTefere-bh7ci
@GetahunTefere-bh7ci Жыл бұрын
እጅግ እጅግ ግሩም ትምህርት ነው መምህር ምህረተ አብ የተዋህዶ ብሌን ለሁለታችሁ ረጅም ዕድሜ እና ጠና ይስጣችሁ ።ለእኛ ለተዋህዶ ልጆች ደግሞ ፉሬ እድናፈራ የድንግል ልጅ እሪዳን አሜን ።
@solomonbahru9065
@solomonbahru9065 Жыл бұрын
እንደናንተ የመሰሉ ሺዎች ወንድሞች እና እህቶችን ያፍራልን!እግዚአብሄር ጤና እና ረጅም እድሜ እንዲሰጣችሁ እንፀልናለን🙏🏽🙏🏽
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i Жыл бұрын
ፈጣር አምላክ ከዚህ ከመጣብን ፈተና እሱ ይጠብቀን እዴት ጭንቅላት ያለው ሰው የሚሰማ ሰው የፈጠረንን አምላክ ትቶ ሰይጣንን ይመርጣለ ድንግል ሆይ ከልጂሽ አስታርቅን እያወቅንም ሄነ ሳንቅ ያጠፉነውን ይቅር በለን ለንሰሀ አብቃን 🙏🙏🙏😔😔😔በጣም ፈርቻለሁ
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@samuelwendy8932
@samuelwendy8932 Жыл бұрын
What a wonderful explanation I was fascinated and well inspired by Abiy thank you both...God bless 🙏 you.
@adanechgashaw8443
@adanechgashaw8443 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሔር ለመላው ኦርቶዶክስ ተከታዬች እደዚህ አይነት የሚያረጋጋ ትምህርት እንድንሰማ ያደለን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ....
@meazamichael6925
@meazamichael6925 Жыл бұрын
አለቀስሁ ልጆቼን እግዚአብሔር ያድንልኝ የእንግሊዘኛ ለማወቅ እያለ ዘፈን ይሰማል ።
@fawazagha2569
@fawazagha2569 Жыл бұрын
መምህሮቼ እንደው ድንግል ማሪያም ከነ ልጇ ትጠብቃቹ 🙏
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@danadana8291
@danadana8291 Жыл бұрын
የኛ እንቁዎች አብዬ መምህር ምህረተአብ ኑሩልን
@muluyieshibabaw8888
@muluyieshibabaw8888 Жыл бұрын
ወንድሞቻችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን!! መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን!!!አሜን!!!!!!!
@wsaewdss1413
@wsaewdss1413 Жыл бұрын
በርቱ የተዋህዶ ልጆች
@eyerusalemababu2478
@eyerusalemababu2478 Жыл бұрын
ሰምተን መቶ ሺ ፍሬ የምናፈራበት ይሁንልን።መምህሮቼ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ቸሩ መዳንያዓለም ቃላት የለኝም
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@jemayineshjemayinesh2455
@jemayineshjemayinesh2455 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ዳጉን ቃን ያምጣልን እሄን እኩስ ማንፈስ ከህዝባቺን, ካህገራቺን ላይ እሰርሊን 🙏🙏🙏
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@jemayineshjemayinesh2455
@jemayineshjemayinesh2455 Жыл бұрын
ኤሺ ዋንድማቺን 😔
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!
@yeshworkadsu8860
@yeshworkadsu8860 Жыл бұрын
እንቁ መምህሮች እጅግ የማከብራችሁ የምወዳችሁ በቤቱ ያፅናችሁ እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ይስጥልን
@user-wk7by5eb7z
@user-wk7by5eb7z 5 ай бұрын
በእውነት ደሥ የሚል ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን በዲሜ በጤና ይጠብቃቹህ እግዚአብሔር አሚላኪ ከዚህ የበለጠ የሚታገለጊሉበትን ፀጋ ያብዛላቹህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pi7cm2bu1w
@user-pi7cm2bu1w Жыл бұрын
ሠላም..መምህራችን..አገልግሎታችሁን..ዘመን..ይባርክላቹ...💚💛❤🌻🌻🌻🌻🌻
@user-pe3no5wx1r
@user-pe3no5wx1r Жыл бұрын
እንደናተ ያሉ አባቶችን የሠጠን እግዚአብሔር ይመሥገን በእዉነት በጣም ተገርሜ ነዉ የሰማሁአችሁ ብዙ ተማርኩኝ እድሜና ጤና ይሥጥልን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!
@haregewoinbelayneh8467
@haregewoinbelayneh8467 Жыл бұрын
ታላላቅና ከተወደደም ይልቅ ውድየሆነም የማይመስላሁ የኢትዮጵያ ድን ንብረቶች እግዚአብሔር እድሜና ፀጋ ይምርልን 🙏🙏 ቃለህይወትዐያሠማልን አሜን
@lema_mengistu9607
@lema_mengistu9607 Жыл бұрын
ከመምህር ይልማ የምወደው አባባል "እውቀት ታላቋ እግዚአብሔርን ታከብራለች" የሚለው ነው በቤቱ ያፅናችሁ።
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!
@finekash561
@finekash561 Жыл бұрын
የኛ እንቁዎች ።💪💪💪
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@user-pj9th7ji7m
@user-pj9th7ji7m Жыл бұрын
የተዋህዶ እቁዎች እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@etfworkkebede9278
@etfworkkebede9278 Жыл бұрын
እግዚሕአብሔር እንዳንተ አይነቱን ያብዛልንንንንንን
@mitikutesfaye1268
@mitikutesfaye1268 Жыл бұрын
እናንተን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ። የበለጠ የምታገለግሉበትን እድሜ ና ይስጥልን።
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s Жыл бұрын
በርቱ እውነት አይል አላት ታበራለችም አምላከ ቅዱሳን በክፉ ይሸፍናቹ የኛ ውዶቻችን❤
@kidistbelay8669
@kidistbelay8669 Жыл бұрын
እድሜ ይስጣችሁ! ይህንን ባለ ብሩህ አዕምሮ መምህር እና ጋዜጠኛ እባካችሁ የሚዲያ አካላት ተጠቀሙበት፣ የምወዳችሁ የሀገሬ ወጣቶች ፣ ያላችሁበትን ዘመን መርምሩ፣ ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ላይ እግዚአብሔር አምላክ የፈጠረን በምክንያት ነው። የአለም መዳኛ ሀገር ኢትዮጵያ ብቻ ናት። መምህር ምህረተአብ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን!
@user-tate746
@user-tate746 Жыл бұрын
ቃላት የለኝም ማርያምን በደንብ ሊሠማ ይገባል ሸር ሸር
@abebabereket7468
@abebabereket7468 Жыл бұрын
ሰለምትሰጡት ትምህርት እናመሰግናለን መምህር አብዪ ዪልማ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏
@mekibibtgutema9912
@mekibibtgutema9912 Жыл бұрын
በጣም በጣም የሚያምር እግዚአብሔርን የሚያደስት የናንተንም ቃል እግዚአብሔር ይባርክ በጣም ደስ ብሎኛል ለካ ኢትዮጵያ የተባረኩ ብዙ ልጆች እንዳላት ማሳያ ነው
@woinshetgenene3542
@woinshetgenene3542 Жыл бұрын
ወንድማችን አባታችን መምህራችን የእግዚያብሄር እድሜክን የማቱሳላ ያድርግልን ያንተን ውልታ ፈጣሪን አደረሳትም።
@asterymarymleji6094
@asterymarymleji6094 Жыл бұрын
የሆርቶዶክስ ተዋህዶ እንቆ መምህራኖቻችን እግዚያብሔር ባላቹበት ይጠብቃቹ
@alexyeyezina
@alexyeyezina Жыл бұрын
መምህር ምህረትአብ አሰፋ በርታልን ለኦርቶዶክስ ክብር የምታደርገው ጥረት አደንቃለሁ ኑርልን
@adanechgashaw8443
@adanechgashaw8443 Жыл бұрын
አባታችን ተክለሀይማኖት ከዚህ ከምንሰማው ክፉ ነገር ሰውረን አድነን ለሰይጣኖች አሳልፈህ አትስጠን አሜን
@gigigtdik.werede3356
@gigigtdik.werede3356 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ይሰጥልን መምህር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@tigisteaafea8240
@tigisteaafea8240 Жыл бұрын
በጣም የምወዳችሁ የኢትዮጵያ እንቁ እግዚአብሔር በፀጋ በጤና ይጠብቅልን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@user-kp2kj9ph4m
@user-kp2kj9ph4m 11 ай бұрын
መምህሮቻችን እድሜና ጤናውን ፀጋ በረከቱን ያድላችሁ !!!❤❤❤ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ !!!
@selamyoutub
@selamyoutub Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅዶ እና ወዶ ለዚህ ሰአት ናቀን ያደረሰን የድንግል ማርያም ልጆች ክብረና ምስጋና ይግባው ሁለት እንቁ መምህራችን ሰላም መጣችሁ በርቱልን አሁንም ብዙ እንጠብቃለን ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@zemaritwoinshettesema3475
@zemaritwoinshettesema3475 Жыл бұрын
ለመምህር ምሕረተአብ እና ለመምህር አብይ ቃለሕይወት ያሰማልን እረጅም የአገልግሎት ዘመንን ይስጥልን።
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 4,1 МЛН
Homemade Professional Spy Trick To Unlock A Phone 🔍
00:55
Crafty Champions
Рет қаралды 60 МЛН
ዓለምን ጉድ ያሰኘው የቦሌ 24 ተአምር
10:02
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Рет қаралды 104 М.
Protestant Vs Orthodox Tewahedo "ፕሮቴስታንታዊ ጀሃድ" በመምህር ምሕረተአብ አሰፋ
1:56:37
ትዕግስት | Tigist | የዕለቱ መልዕክት | Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2021 - Mehreteab Asefa
13:49