በምንም ሁኔታ ውስጥ እግዚአብሔርን የማመን ጥቅምKesis Ashenafi

  Рет қаралды 1,675

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

Күн бұрын

Пікірлер: 93
@mimilulu3436
@mimilulu3436 4 күн бұрын
የእውነት ለሊቱን በሆነ ጉዳይ በሀሳብ ስደክም ነው ያደርኩት, እግዚያብሔር አደራ አይበላም ለኔ ትልቅ ደውል ሆኖኛል,አሜን ከሁኔታ በላይ የሆንከው አምላኬ አመሰግንሀለው🙏 ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር🥰
@addissisay607
@addissisay607 19 сағат бұрын
🥰🥰🥰
@betican1486
@betican1486 4 күн бұрын
ይሄ የእግዚአብሔር ቃል ለኔ ነው የመጣው ስሞኑን እያለፍኩበት ያለው ነገር ከባድ እና አድካሚ ቢሆንም እግዚአብሔር መልካም ነው !!! እግዚአብሔር ከኔ ጋር ነው !!!! መንፈስ ቅዱስ ክብር ላንተ ይሁን !!!!
@ማስሬየጌታ
@ማስሬየጌታ 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንአቤቱ እኔ ደካማ ልጅህ ቃልህን አመንኩ ተቀበልኩ የኔ አባት በልቤ አጽናዉ እምነቴን ለሁልጊዜ የበረታ እምነት ባለቤት አድርገኝ የኔ ዉድ ቅዱስ እግዚአብሔር የአብርሃም አምላክ ሆይ አቤቱ ተመስገን ተመስገን ተመስገን መቼም በየትኛዉም ሁኔታ ዉስጥ ብሆን አንተ አለህልኝ የምትወደኝ የምትሳሳልኝ አባቴ አበርታኝ የኔ መሐሪ ይቅር ማለት የማይደክምህ የማይሰለችህ ብርታቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ የኔ ናፍቆት ሆይ ከኔ ጋር ሰላለህ ስለማትለየኝ በቃልህ ስለምታጀግነኝ አመሰግንሃለሁ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን አደረሰህ መምህር የእግዚአብሔር ልጆች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@mesi557
@mesi557 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን።ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን ።እግዚአብሔር ከኔ ጋር ነው።ይረዳኛል፣እጄን ይዞታል፡ያከናውንልኛል፣አደራ አይበላም።ሁሉጊዜ ከኔ ጋር ነው ተመስገን።እመን እንጂ አትፍራ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ።🤲🙏❤❤
@ElaineTne-kj9uk
@ElaineTne-kj9uk 4 күн бұрын
❤አሜን አሜን አሜን ❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤
@AgNdb-ki5mq
@AgNdb-ki5mq 4 күн бұрын
አሜን እግዚአሔር ይመስገን እውነት ነው ቃል ነውህይውት ያሰማልን ከልእናመስግናልን❤❤❤❤❤❤
@eyerusalemyemanebirhan7159
@eyerusalemyemanebirhan7159 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏❤️🙏 እግዚአብሔር ታማኝ አምላክ ነው!ምስጋና ይገባዋል🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ🙏
@lydia7654
@lydia7654 3 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራች እድሚ እና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏❤❤❤
@SegenetKebede
@SegenetKebede 3 күн бұрын
ቢመኩበት የሚያስመካ አባት ነው ያለን ስለዚ በነገር ሁሉ አምነዋለው አያሳፍረኝም ሰበሂወት ዙፋኔላይ ሾምኩት ነገሬንጣልቃ እየገባ ሲሰራ አዉቀዋለው አሜን
@mikaelaboy12
@mikaelaboy12 3 күн бұрын
ምን ኣይነት ግሩም ትምርት ነው እግዛቢሀር ይመስገን። እድመ ከ ጤና ይስጥልን ኣባታቺን
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb 3 күн бұрын
የተስፋ ትምህርት እንዴት ያረጋጋል ። አሜን፣ አሜን
@mebeamengestu8330
@mebeamengestu8330 3 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን::
@ribkamelky6225
@ribkamelky6225 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን❤
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 4 күн бұрын
"እግዚአብሔር አደራ አይበላም" 🙏
@jekjabmadathil3293
@jekjabmadathil3293 4 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ
@ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@ወርቅአፈራሁመለስ
@ወርቅአፈራሁመለስ 4 күн бұрын
አመን
@mekdestesfaye5726
@mekdestesfaye5726 3 күн бұрын
አሜን ቃለህይወት ያስማልን
@zewdnesh4830
@zewdnesh4830 4 күн бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@adeymulugeta2179
@adeymulugeta2179 4 күн бұрын
አሜን! እግዚአብሔር አለልኝ❤❤❤
@FhDg-jx9nk
@FhDg-jx9nk 3 күн бұрын
አሜንቃለህወትንያሰማልን
@andinettadesse987
@andinettadesse987 4 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@AsratEngida-p8l
@AsratEngida-p8l 4 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!
@ttigist
@ttigist 4 күн бұрын
ቃልህይወት ያሰማልን❤❤❤
@BeteMake
@BeteMake 4 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yetnayetgizaw360
@yetnayetgizaw360 4 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያስማልን 🙏
@ADDISHaleluya
@ADDISHaleluya 4 күн бұрын
Amen
@mkebede4545
@mkebede4545 Күн бұрын
አሜን ከችግራችን ከጭንቀታችን በላይ የሆነው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@salamtata3005
@salamtata3005 22 сағат бұрын
እግዚአቤሔር ይመስገን እሱን ጠርቶ ያፈር የለም ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን ቃለህወት ያሰማልን
@medhanitb9389
@medhanitb9389 2 күн бұрын
አሜን! እግዚአብሔር ሁሌም ታማኝ ነው! የመከረን ያስተማረን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏
@mimi-v2n2d
@mimi-v2n2d 2 күн бұрын
አሜን ፫ የሰራዊት ጌታእግዚያብሔር እኔ ከማስበው ይልቅ አንተምታስበልኝ ይበልጣል ስለሁሉም ነገር አመሰግንሀለሁ🙏🙏🙏 ቃለሕይወትን ያሰማልን💙💙💙
@yeshalemabebe7527
@yeshalemabebe7527 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜነ አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 күн бұрын
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏
@eyesusgetanew6507
@eyesusgetanew6507 4 күн бұрын
eyesus geta new slante getaye amesegnalew❤
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 күн бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏 እኔ እግዘአብሔርን በአለው ነገር ሁሉ አመሰግነዋለሁ ተመስገን አምላኬ❤🙏 ያዘንኩበትን ነገር እግዚአብሔር መድሐኔዓለም እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አስተካክሎልናል ተመስገን❤🙏አሜን ሌላው ሁሉ በአቅም ይኖራል ዋናው ጤና ነው ለሰው ልጅ፣ ታስቦ የሚለወጥ ነገር የለም ለሰ መስጠት ብቻ እግዚአብሔር ያስተካክላል ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@yehualashetabebe2727
@yehualashetabebe2727 3 күн бұрын
አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልኝ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባረክልን።
@elbetel28
@elbetel28 3 күн бұрын
ቀሲስ እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን።የሚያረጋጋ ግሩም ትምህርት
@mesilegese6777
@mesilegese6777 3 күн бұрын
በአሁኑ ሰአት የሚሰማኝን ስሜት ነበር ያስተማሩት እምነቴ ሲጎድል ደረሰልኝ እግዚአብሔር በዚህ ስብከት ተባረኩ አባ 🙏
@BetselotBetsy
@BetselotBetsy 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አንዳንዴ በአፌ እሰታለው ፈተና ሲበዛብኝ የስራውት ሲፈርሰ የአጠራከምኩት ሲበተን ነገር ለበጎ ነው የምልበት ልብ ሰጠኝ እኔ ከሃስብኩት ያስብክልኝ ይበልጣል አምናለው
@tewodrosgeremew6357
@tewodrosgeremew6357 3 күн бұрын
አሜን ጌታዬ ሆይ ችግሬን ክፍተቴን ታውቃለህ ግን ዝም ብዬ አምንሀለው በቤቴ እጠብቃለሁ ትመጣለህ አትቀርም ታማኝ ነህ አፌን በእጄ እንደምታዚዘኝ እንደምታስገርመኝ አምናለሁ ቀሲስ ጌታ በርታልኝ
@zewdikesete8509
@zewdikesete8509 3 күн бұрын
እግዝአብሄር ይመስገን እምነት ጨምርልኝ
@tsgegebrezgi557
@tsgegebrezgi557 4 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@munaaustin7248
@munaaustin7248 4 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@solomonkibrom9941
@solomonkibrom9941 2 күн бұрын
Amenn🎉🎉🎉❤❤❤
@90God86
@90God86 7 сағат бұрын
አሜን❤❤❤❤
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 3 күн бұрын
Kale hiwet yasmalin memher egiziabher yebarkhi Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!!
@Eden-cp4tz
@Eden-cp4tz 3 күн бұрын
Amen! Kale hiwot yasemalen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️ MEDHANIALEM❤️❤️❤️ hulem kefit eyekedeme yabertan🙏 Tsegawn yabezaleh ☘️🌻🌻🌻☘️
@aregashgebere
@aregashgebere 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏♥️
@AAa-zc9rc
@AAa-zc9rc 4 күн бұрын
Amane Amane Amane Kalaheyewat yasemalne mangesta semayaten yawerselne . ...... !
@sarahmangesto6045
@sarahmangesto6045 2 күн бұрын
አሜንአሜንቀሲስቃልህይወትያስማልን
@smret5569
@smret5569 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@AMEN12728
@AMEN12728 19 сағат бұрын
አሜን❤
@lidiyat
@lidiyat 3 күн бұрын
አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን
@hamelmalniguse7708
@hamelmalniguse7708 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዋት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@zewdineshal3888
@zewdineshal3888 3 күн бұрын
አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን
@tesfatube2245
@tesfatube2245 2 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 2 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@elbetel28
@elbetel28 3 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን❤
@tizalumengesha3385
@tizalumengesha3385 3 күн бұрын
Amen kalehiwot yasemalin mirin sibiket new
@asteranagaw5913
@asteranagaw5913 3 күн бұрын
Yena gata holo yewekihe yezelalemachen anet nehina temsegen ❤❤❤
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 20 сағат бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤❤❤❤❤❤❤
@Alem-gg9ys
@Alem-gg9ys 2 күн бұрын
Kale hiwete yasemalen yesefa eyta be egzabher ychlal
@SeniAraya-x8f
@SeniAraya-x8f 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@RahelAssefa-s2z
@RahelAssefa-s2z 3 күн бұрын
Amen,kalehuywet yasemalen kesese, bewenet yehanen temeherti sesema leba ejege teneka betekekel Egzabher hulame alelenge ersu lekalu yetamene nw 😢😢😢
@kedestkasa4667
@kedestkasa4667 3 күн бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@tedrosmekonen-l6w
@tedrosmekonen-l6w 4 күн бұрын
amen kalihiwet yasemaln .. kesis
@Saba-7
@Saba-7 4 күн бұрын
Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤
@azebyohannes6398
@azebyohannes6398 Күн бұрын
Amen Amen
@NetsanetFentahun-s3v
@NetsanetFentahun-s3v 3 күн бұрын
Kale hiwote yasemalen
@freweinigebremedhn6160
@freweinigebremedhn6160 2 күн бұрын
Amen Amen Amen
@Selamawit-hw6so
@Selamawit-hw6so 2 күн бұрын
Amen ❤❤❤
@Ewawey
@Ewawey Күн бұрын
💕🙏💕
@timnitguesh3656
@timnitguesh3656 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GgGg-j1i
@GgGg-j1i 3 күн бұрын
Kalvote ysamalene Abatahene❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😔😔
@yewbdarzewdie7400
@yewbdarzewdie7400 3 күн бұрын
Amen Amen Amen
@lieltmulu4056
@lieltmulu4056 3 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏
@meserettesfaye5625
@meserettesfaye5625 3 күн бұрын
Amen
@uguc7808
@uguc7808 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ትንሳኤደስታ
@ትንሳኤደስታ 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@birtukanabera
@birtukanabera 3 күн бұрын
Amen🙏🙏🙏
@ወርቅአፈራሁመለስ
@ወርቅአፈራሁመለስ 4 күн бұрын
ykir yibeln
@meskeremeryimesgen3792
@meskeremeryimesgen3792 3 күн бұрын
Amen 🙏
@እሙየክርስቶስልጅ
@እሙየክርስቶስልጅ 3 күн бұрын
❤❤❤
@selamwitambaw5805
@selamwitambaw5805 3 күн бұрын
Amen ❤❤❤
@Wonishet
@Wonishet 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@bethelehemtamire4494
@bethelehemtamire4494 4 күн бұрын
Amen
@ወርቅአፈራሁመለስ
@ወርቅአፈራሁመለስ 4 күн бұрын
ewnet new
@ወርቅአፈራሁመለስ
@ወርቅአፈራሁመለስ 4 күн бұрын
amen
@ወርቅአፈራሁመለስ
@ወርቅአፈራሁመለስ 4 күн бұрын
amen
የተረጋጋ ሰው ልቡ ያረፈ ሰው ለመሆን። Kesis Ashenafi #habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #duet
15:48
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 2,6 М.
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 11 МЛН
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2 МЛН
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
ከዚህ በኋላ አታዝኑም። Kesis Ashenafi #habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #duet #newmusic
17:54
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 4,1 М.
አቤቱ ጉልበቴሆይ👉በድርድር ሪከርድስ የቀረበ#duet #viralvideo
5:47
ድርድር ሪከርድስ DERDER RECORDS
Рет қаралды 11 М.