የተረጋጋ ሰው ልቡ ያረፈ ሰው ለመሆን። Kesis Ashenafi

  Рет қаралды 2,675

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

Күн бұрын

Пікірлер: 149
@eduam2859
@eduam2859 Күн бұрын
እራሴን ነው ቁልጭ አርጎ ያሳየኝ ትምህርቱ ቃለህይወት ያሰማልን :: እግዝያብሔር ሆይ ጆሮዩን ክፈትልኝ ስትናገረኝ ልስማ ንካኝ ልስማህ ጌታዬ ::
@EyerusBrhen
@EyerusBrhen Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን እሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@kdesitwndea4005
@kdesitwndea4005 Күн бұрын
ማን ነው ግን እንዴኔ በቀሲስ ትምህርት የተለወጠ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃላት ያጥረኛል
@tigestwotetenh3041
@tigestwotetenh3041 Күн бұрын
Ene ❤
@ribkamelky6225
@ribkamelky6225 Күн бұрын
እኔ🙏
@dnglmaryameyarfutalbey1494
@dnglmaryameyarfutalbey1494 23 сағат бұрын
@@kdesitwndea4005 እኔ ብዙ አልጽፍም እንጂ በአባታችን አድሮ እግዚአብሔር ለውጦኛል ታርኬ ተቀየረ ስለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏♥️
@fikertefentahun9800
@fikertefentahun9800 21 сағат бұрын
እኔ
@Sara-j9c6e
@Sara-j9c6e 7 сағат бұрын
@@kdesitwndea4005 እኔ
@fikademamo6373
@fikademamo6373 Күн бұрын
መምህራቺን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን መምህራንቺን ትምህርትዎት በጣም ጥሩ ነው የእግዚአብሔር ቃል በደንብ ነው የሚያስተምሩት ብዙ ተምሬአለሁ በድጋሚ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሬ ግን እኔ መለወጥ አቃተኚ በጣም ቺኩል ነኚ ትዕግስት የለኚም መለዎጥ እፈልጋለሁ ግን የስጋ ፍላጎት ያሸንፈኛል ምን ላድርግ መምህር በጣም ብዙ ፈተና ነው ያለብኚ ቢመክሩኚ ለመለዎጥ ዝግጁ ነኚ በፀሎትም አስቡኚ አባቴ( ገብረ ሚካኤል ብለው )አመሰግናለሁ
@ወርቅአፈራሁመለስ
@ወርቅአፈራሁመለስ Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን
@ADDISHaleluya
@ADDISHaleluya Күн бұрын
Egeziabher abatachn sinageren mesemat mesemat mesemat ahunm mesemat ena masetewal endalebeg temereyalehug .Abetu lezih yaderesekeg ene man neg betes Menden new???
@rahel7771
@rahel7771 Күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ሰምተን እንድንተገብር እግዚአብሔር ይርዳን
@FikirteGetachew-t1b
@FikirteGetachew-t1b Күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ልቤን የደገፈኝ ትምህርት ነው እንደ እኔ ሀጥያት እና በደል ሳይሆን እንደ ቸርነቱ የሚረዳኝ የሚደግፈኝ የሚናገረኝ ቅዱስ አምላክ ይክበረሰ ይመሰገን ምንም ብደክም የአባቴ ምሪት ድጋፍ የአስፈልገኛልና በጎ እድል ነው የእግዚአብሔር ቃል መስማት መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ በርታ
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Күн бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@teshalegutema2691
@teshalegutema2691 Күн бұрын
እግዚአብሔር አባቴ ቃልህን እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሀለው
@engidateshale9521
@engidateshale9521 Күн бұрын
አምላኬ ሆይ እባክህ ተናገረኝ እኔም እንድሰማህ እርዳኝ ❤። ቀሲስየ ፀጋውን ያብዛልህ ከነቤተብህ
@yeshalemabebe7527
@yeshalemabebe7527 Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜነ አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Күн бұрын
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርየም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏
@tadelechtanga858
@tadelechtanga858 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት አባ እኔ ቃላት የለኝም የአሁኑ መዝሙር "እንዴት"በሚለው መዝሙር በጣም ተደስቻለሁ ።
@meserbeye
@meserbeye Күн бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እዉነት ነዉ መምህራችን እኔ የእግዚአብሔርን ቃል ትምህርት መስማት ከጀመርኩበት ጊዜ ጀምሮ ለዉጥ አለኝ መረጋጋት አምጥቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን
@konjetejegu8170
@konjetejegu8170 Күн бұрын
ቀሲስ ቃለ ህይወትን ያሠማልኝ ለእኔ ነዉ ይሄ ወንጌል በፀሎት አስቡኝ አባቴ
@dnglmaryameyarfutalbey1494
@dnglmaryameyarfutalbey1494 Күн бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ክብር ይስጥልን በልቦናችን ያሳድረው እጅግ ግሩም የማገርም ቃል ነው አባታችን ሁሌም ሲሰማችሁ ደስታ ይሰማኛል አይነን እንባ ይሞላል እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በውስጤ እንደለ ይሰማኛል ስለ ማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን አባታችን መጽናናችን 😢🙏🥰♥️
@samitade4478
@samitade4478 Күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@fentayewalelgn5545
@fentayewalelgn5545 8 сағат бұрын
እግዚአብሔር ብዙ ነገር አከናውኖልኛልበምህረቱ ብዙ ተምሪአለሁ 😭😭
@MussieAnbessie
@MussieAnbessie Сағат бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አደራ በፀሎት አስቡኝ እስከ ቤተሰቦቼ
@abelhagos1673
@abelhagos1673 Сағат бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 💖🙏 እግዚአብሔር ምስጣራቶቹን በመግለጥ ሲናገር፣ ሲያስተምር፣ ሲመክር ሲገስጽ ሰምቶ መተግበር ብዙ ነገሮች በሕይወቴ ሲቀየር አይቻለሁ የሚገርመው ግን መምህር ባስተማሩበት መንገድ ግን አልተረዳሁት መምህር ሲያስተምሩ እራሴን መፈተሽ ጀመርኩ ከዛም የእግዚአብሔርን ቃል ሰምቼ ተግባራዊ በማድረጌ በተለያዩ ነገሮች እንድባረክ ረድቶኛል ልክ መምህር እንዳሉትም ነው በሕይወቴ የተደረገልኝ እግዚአብሔር ይመስገን 💖🙏
@Alem844
@Alem844 Күн бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን🙏
@azebfisseha7665
@azebfisseha7665 7 сағат бұрын
እግዚአብሔር ልቤን በቃሉ ልባችንን እየነካ ሰው እንድሆን ስለመከረኝ የተመሰገነ ይሁንና ቀለ ሕይወት ያሰማልን !
@jenberitufanaye926
@jenberitufanaye926 9 сағат бұрын
አሜን! እግዚአብሔር ይመስገን! ቃሉን በቀሲስ በኩል ልኮ ስላሰማን ስላስተማረንና ስላፅናናን ክብር ምስጋና ይግባው! አሜን። ቃለሕይወት ያስማልን ቀሲስ።
@selamfrag3859
@selamfrag3859 Күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@mkebede4545
@mkebede4545 Күн бұрын
አሜን በእርጋታ ቃሉን እድንሰማ የፈቀደልን እግዚአብሔር ይመስግን
@fikertefentahun9800
@fikertefentahun9800 20 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን! ቃለ-ህይወት ያሰማልን!
@MesekeremZegeye
@MesekeremZegeye Күн бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እግዚአብሔር ይሰጥልን ❤❤❤❤
@webet2273
@webet2273 Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በሰእዉነት እኔ እግዚህአብሄር ተናግሮኝ ልጆቼን አሳድጌአለሁ እግዚህአብሄር ተናግሮኝ ለቅርታ ለማድረግ ይቅርታ ለመጠየቅ ሳልፈራ ተመርቼበታለሁ እግዚህአብሄር ተናግሮኝ ብዙ መገድ ተጉዤአለሁ ተሳክቶልኛል ትላትን አልፌበታለሁ ዛሬም እየኖርኩበትነዉ ነገም እደዛዉ በጌታዬ ቃል እየተመራሁ እኖራለሁ በእዉነት በቃሉ ፍፁም ደስተኛነኝ ቀሲስዬ እግዚህአብሄር ፀጋዉን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ማስሬየጌታ
@ማስሬየጌታ Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እሺ እግዚአብሔር ፍጹም መረጋጋትን ይስጠኝ እግዚአብሔር ሁልጊዜ እንዲገባኝ አድርጎ ይናገረኛል ለመሆን እጥራለሁኝ ግን እራሴን ደክሜ አየዋለሁ አልተረጋጋሁም የነ ሙሴ አምላክ አቅምን ብርታትን መረጋጋትን ያድለኝ በእያንዳንዱ በሚረብሸኝ ነገር ላይ መጸለይና መረጋጋት እንዳለብኝ ተምሬያለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ሆይ እንደሰማህ እርዳኝ ተናገረኝ አባቴ መከረኝ የኔ ጌታ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
@gedamayalew
@gedamayalew Күн бұрын
አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመ ኖን ያርዝምልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታች ን
@etenuworku4547
@etenuworku4547 Күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሄር በጤና ይጥብቅልን
@alesaalesa3518
@alesaalesa3518 Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@SegenetKebede
@SegenetKebede Күн бұрын
በእውነት ጌታ ለውስጤ ተናግሮኛል ዘመንክ ይባረክ ፀጋው ይብዛልክ
@simerabe
@simerabe Күн бұрын
ቃለህወት ያሠማልን መምህሬ እኔ የጌታ ቃል ህይወት ሆኖልኛል
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb Күн бұрын
አቤት መታደል ቀሲስን የመሰለ መምህር ስለ ስጠን በዚህ በፈተና ዘመን
@ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ
@ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ተመስገን ጌይታየ ቀሪው ዘመኔ እርዳኝ አባቴ❤
@ADDISHaleluya
@ADDISHaleluya Күн бұрын
Amen abaye kale heyewet yasemaln
@rahelmulugeta5124
@rahelmulugeta5124 17 сағат бұрын
በጣም ነው ይምማርበት ቃለህይወት ያሰማልን።
@AO-ce6sv
@AO-ce6sv Күн бұрын
Amen 🙏 Egziabher Yekber Yemesgen. Hulem ende Semaw Yerdagn Gettaye Amlake. Tebarekelen Kessis
@birhanabatemulate4370
@birhanabatemulate4370 Күн бұрын
Yene Abat Egziabher Hoy beyekenu bekalih silemtantsegn kelibe Amesegnalehu!!! Yeanten kal eyesemahu ejig yeteregaga sew eyadegegn silehone bante betam des yilegnal. Kesis, Geta Yibarkot, Fitun Yabralot!!!
@eliaswassie4740
@eliaswassie4740 Күн бұрын
Kale hiwot yasemalin Memhirachn Enamesegnalen. Memhirachn ye channelh teketatay negn ena timhrtochih hiwotn yemikeyru yemiyaregagu rna yemiyatsinanu nachew begil hiwote lay betam bebuzu tetekmebachewalew. Memhir ahun kemisetun timhrt betechemati Orthodox'sawi yehonu timhrtochn bichemruln kezihm yebelete tetekami enhonalen Sile Kidist Dingil Maryam amalajnet sile Kidusan Mela'ekt teradaynet sile Kidusan Tsadikan abatochachn agazhnet sile Hiwot tarikachew sile Kirstos silu sletekebelut mekera ena slekefelut waga biyastemrun egnam sile Kirstos sinl sile Amlakachn ena Feteriyachn Egziabher sinl eskemin dres waga mekfel endalebn enmarbetalen kezihm betechemari sile Orthodox Haymanot Dogma ena Kenona biyastemrun sle Mistrat biyastemrun bebuzu enaterfbetalen.
@fantubayu6476
@fantubayu6476 Күн бұрын
Egziabher yimesgan Qal hiywotn yasemaln abatachin Amen Amen Amen
@21barkot
@21barkot 5 сағат бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን🌿🌿🌾
@aregashgebere
@aregashgebere Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏♥️
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!!!!
@AbebeSimie
@AbebeSimie Күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ቀሲስ።
@bayushkumssa4417
@bayushkumssa4417 Күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ይሠማልን ራሰን የማይበት ቻናል ❤
@elsabetmesfin2681
@elsabetmesfin2681 Күн бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@yordanostuccu7724
@yordanostuccu7724 Күн бұрын
Temeherteh betam teru new. Ende megeb new lene.❤ hulu gize new yemesemaw.tebarekelen yene wendem
@yordanostuccu7724
@yordanostuccu7724 Күн бұрын
🙏🙏
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@SaraAbera-pj6ox
@SaraAbera-pj6ox 4 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@mulugetayihun4939
@mulugetayihun4939 9 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@SaraLakew
@SaraLakew 2 сағат бұрын
ውድ ምህሬ ብዬሀለው😍😍
@fauziahcute4298
@fauziahcute4298 12 сағат бұрын
ቃለ ህይወት ያያሰማልን መምህር ❤
@Eden-cp4tz
@Eden-cp4tz Күн бұрын
Amen! Kale hiwot yasemalen 🙏🙏🙏 Egziabher lehulu neger melese selehone benegeroch hulu Be Egziabher metamen endaleben Temeriyalehu☘️🩵🩵🩵☘️❤️❤️❤️☘️Tsegawn yabezaleh 🙏
@ldj979
@ldj979 Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏
@HewanHewan-zo2ni
@HewanHewan-zo2ni Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን መምራችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@fentayewalelgn5545
@fentayewalelgn5545 8 сағат бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@asteranagaw5913
@asteranagaw5913 Күн бұрын
Yelbaye medihanit Leole Egziabehar kiberna misegan lanet yehune ❤❤❤
@sahlubelete
@sahlubelete Күн бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@BRTKANAdtfd
@BRTKANAdtfd Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤andye amlake hoy Lebona sten ykr belen
@Sara-j9c6e
@Sara-j9c6e Күн бұрын
ቀሲስዬ ቃለ ህይወት ያሰማለልን🙏🙏❤❤
@championtube.1644
@championtube.1644 Күн бұрын
ቃለ ህይውትን ያስማልን መምህችን::
@addisalemhailu
@addisalemhailu Күн бұрын
አሜን ❤❤❤❤❤❤❤አሜን ❤❤❤❤❤❤❤አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
@zewdikesete8509
@zewdikesete8509 Күн бұрын
አሜን እግዝአብሄር ይመስገን
@smret5569
@smret5569 3 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@riyapatummaafilputhanathan2667
@riyapatummaafilputhanathan2667 Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@EmebetAkanie
@EmebetAkanie Күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@mogesdemissie7832
@mogesdemissie7832 Күн бұрын
ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ribkamelky6225
@ribkamelky6225 Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን❤
@girmareba3612
@girmareba3612 21 сағат бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልኝ
@AAa-zc9rc
@AAa-zc9rc Күн бұрын
Amane Amane Amane Kalaheyewat yasemalne mangesta semayaten yawerselne . ...... !
@aidaayehualem1761
@aidaayehualem1761 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@ወርቅአፈራሁመለስ
@ወርቅአፈራሁመለስ Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@GenetAsenafi
@GenetAsenafi Күн бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን!!!
@kedestkasa4667
@kedestkasa4667 Күн бұрын
አሜን🙏🙏🙏ቃለህይወት ያሰማልን
@AAAA-zo6vz
@AAAA-zo6vz Күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@dragohd4241
@dragohd4241 Күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@GizaworkMelka
@GizaworkMelka Күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@90God86
@90God86 7 сағат бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤
@AsratEngida-p8l
@AsratEngida-p8l Күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!
@tadelechtanga858
@tadelechtanga858 Күн бұрын
እንኳን ደህና መጡ🎉🎉🎉🎉
@bertuberihun2109
@bertuberihun2109 Күн бұрын
አሜን አምላኬ ያረጋጋኝ
@adenilfu2166
@adenilfu2166 Күн бұрын
Amen amen amen egzabher yasemalen kale hiowet yasemalen memher ❤❤❤❤❤❤
@ZinashWerku-mc6gy
@ZinashWerku-mc6gy Күн бұрын
Egzabern mesmat endalbn bmangnawem hunta lay esun maskedm endalbn
@khankhan-dr6yn
@khankhan-dr6yn 20 сағат бұрын
Kal Hiwet yaseman Amen amen amen
@AshenafiAsfaw-e2g
@AshenafiAsfaw-e2g 21 сағат бұрын
አሜን
@helengebreab1628
@helengebreab1628 Күн бұрын
Kale hiwet yasemaln abatachin
@ማቱሳላቢንያም
@ማቱሳላቢንያም Күн бұрын
አሜን ❤❤❤
@MskDiresi
@MskDiresi Күн бұрын
አሜን
@NetsanetFentahun-s3v
@NetsanetFentahun-s3v Күн бұрын
አሜን አሜን
@Saba-7
@Saba-7 16 сағат бұрын
Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤
@semarasemara2238
@semarasemara2238 Күн бұрын
Amen kalhiwot yasemalen 🙏🏾
@mariebelay6689
@mariebelay6689 20 сағат бұрын
Amen Amen Amen, kalehiwot yasemalin
@RahelAssefa-s2z
@RahelAssefa-s2z Күн бұрын
Amen, Egziabher zare enane tenagerongale yemesema ena yemyasetewele lebi yesetenge ,kalehuywet yasemalen kesese
@soliyana1316
@soliyana1316 Күн бұрын
Kaley hiwoty yasamalin
@sebleamare-cw4di
@sebleamare-cw4di Күн бұрын
Amen kale HiwetYasemalen 🙏🙏🙏
@Alem-gg9ys
@Alem-gg9ys Күн бұрын
Kale hiwete yasemalegn tesfa alem
@wesentadesse4773
@wesentadesse4773 Күн бұрын
Amen Kalehiwot yasemalin
@AynalemTayuTayu
@AynalemTayuTayu Күн бұрын
chinket leyi negn be tsoloti asubgn
@ማስሬየጌታ
@ማስሬየጌታ Күн бұрын
በማይረሳ ልቡ መድሃኒአለም ያስብሽ እህቴ ❤❤❤
@selamfrag3859
@selamfrag3859 Күн бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ
@sahlubelete
@sahlubelete Күн бұрын
እግዚአብሔር እውነተኝውን ሰላም ይስጥሽ
@AynalemTayuTayu
@AynalemTayuTayu Күн бұрын
@@sahlubelete ameeeen
@AynalemTayuTayu
@AynalemTayuTayu Күн бұрын
@@ማስሬየጌታ ameeeen
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 42 МЛН
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 12 МЛН
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 96 МЛН
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q151
18:02
MindseTube
Рет қаралды 14 М.
አቤቱ ጉልበቴሆይ👉በድርድር ሪከርድስ የቀረበ#duet #viralvideo
5:47
ድርድር ሪከርድስ DERDER RECORDS
Рет қаралды 11 М.
2ቱ የንስሃ አይነቶች
31:31
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 4,3 М.
እግዚአብሔር በእኛ ላይ ያለው ዓላማ Kesis Ashenafi #habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #duet #ethiopian
17:17
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 2,6 М.
መንፈሳዊ ለውጥና እድገት የምናመጣው እንደዚህ ስናደርግ ነው Kesis Ashenafi #habesha #duet #sebket #ንስሃ
15:26
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 2,2 М.
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 42 МЛН