"በምን ስራዬ ፊትሽን አየዋለው" | ዘማሪ ቀሲስ ወንድወሰን በቀለ

  Рет қаралды 95,676

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

Күн бұрын

Ethiopian Orthodox Tewahedo Song By Zemari Kesis Wondwosen Bekele "Bemen Seraye"
© Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for all Lyrics produced by Zemari Kesis Wondwosen Bekele

Пікірлер: 211
@user-ow3vk1rb2i
@user-ow3vk1rb2i 5 жыл бұрын
አሜን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማል ፆሙን ---የንስሐ ፆሙን ---የፍቅር ፆሙን ----የአንድነት ያድርግል አሜን እናታችን ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ ሀገራችንን ኢትዮጲያ ተዋህዶ ሀይማኖታችንን ጠብቂል አሜን ለንስሐ አብቂን
@ሊዲያወንዲፍራው
@ሊዲያወንዲፍራው 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@manalaldoseri7621
@manalaldoseri7621 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@aresammairyim7172
@aresammairyim7172 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sarabihonan9372
@sarabihonan9372 5 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 5 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜንከሜን
@user-tn1jz5cw5d
@user-tn1jz5cw5d 5 жыл бұрын
አጢያቴ እደምድር አሸዋ ቢበዛም ካንች አልለይም እናቴ ስለ አጢያቴ ብዛት ይቅርታንና ምህረትን ለምኝልኝ ከልጅሽ ⛪🙏😭
@hiretabirhanedengelemareya1929
@hiretabirhanedengelemareya1929 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen bwineti zemarey melaykitten yasemalen Amen Amen
@ወይኩንፈቃድከ
@ወይኩንፈቃድከ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን እማምላክ የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን አስቢልን። አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@soha3240
@soha3240 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አባታችን እኔ በደለኛይቱን ልጂሁን በጸሎታችሁ አስቡኝ
@user-ne6gt8zn9s
@user-ne6gt8zn9s 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ምልክት ያሰማልን እመብረሀን እደኛ ሀጺያት ሳይሆን እዳቺ ቸርነት እናቴ ማሪኝ ይቅር በይኝ
@dinatube6757
@dinatube6757 Жыл бұрын
በምን ስራዬ ፊትሽን አየዋለው 😭😭ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏
@abebechsergawi1035
@abebechsergawi1035 5 жыл бұрын
በምን ስራየ ፍትሽን አየው አለሁ በምን ምግባሬ ፍትሽ እቆማለሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለንስሀ አብቂኝ አሜን አሜን አሜን
@user-qe4eh3qv7m
@user-qe4eh3qv7m 5 жыл бұрын
#በምን_ስራዬ በምን ስራዬ ፊትሽን አየዋለሁ በምን ምግባሬ ስምሽን እጠራለሁ የአባቴ ዳዊት የበገናው ጥበብ አቁሚኝ ድንግል ከልጅሽ አጠገብ ሰላም ልበልሽ በማታ በጠዋት ለፍጥረት ሁሉ ነሽና እመቤት የልቤን ነገር አድምጭኝ በጥሞና ከደመና ስር ፀሎቴ ቀርቷልና ወደ ላይ ይውጣ ይሰማልኝ ፀሎቴ ኃጢአቴን ሸፍኝ አድኝኝ እመቤቴ የምህረት ዝናም ይዝነምልኝ ለቤቴ የረዳሽኝን ትመስክር አንደቤቴ የልቦናዬን ፀሎቴን ቸል አትበይ አንቺን ፈልጎ ይወጣል ወደ ላይ የማማክርሽ ብዙ ምስጢር አለኝ እንደ አባ ጊዮርጊስ ልንገርሽ አድምጭኝ
@jhgjhhghhfhg1846
@jhgjhhghhfhg1846 5 жыл бұрын
amen amen amen
@fytyt1545
@fytyt1545 Жыл бұрын
ልብ የሚነካ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏
@mathiaswoldeamanuel6758
@mathiaswoldeamanuel6758 2 жыл бұрын
ልብን የሚመስጥ ልብን የሚነካ ወደ ውስጣችን እንድናይ የሚያደርግ ግሩም መዝሙር ነው! በዝማሬ የተማፀንካት የብርሃን እናት ድንግል ማርያም የአገልግሎት ዘመንህን ብርሃን ፐሞላበት ፍቅር ለሞላበት ታድርግልህ!
@yeromteshome6238
@yeromteshome6238 5 жыл бұрын
በምን ስራየ ፊትሽን እየዋሁ በምን ምግባሬ ስምሽን እጠራለሁ የአባቴ ዳዊት የበገነው ጥበብ አቁሚኝ ድንግል ከልጅሽ አጠገብ አሜን አሜን አሜን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን የድህነታችን እናታችን ድንግል ማርያም በላኤሰብን ያማለደች እኛንም ከተወደድው ልጇ ታማልደን አሜን
@dinkneshnega2946
@dinkneshnega2946 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን እናሰማለን ፀጋውን ያብዛልክ በቤቱ ያፅናክ ስለማይነገር ስጦታእግዚአብሔር ይመስገን አሜን፣
@user-sw9rl5tn7d
@user-sw9rl5tn7d 5 жыл бұрын
አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እግዚአብሔር ሆይ ለንስሃ ሞት አብቃኝ 👐👐😭😭😢😢
@lichilichi8956
@lichilichi8956 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏
@birtukan120
@birtukan120 2 жыл бұрын
Amn
@user-eg7vd5jk7o
@user-eg7vd5jk7o 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማን ወድማችን❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲
@user-bd1rt3hd1g
@user-bd1rt3hd1g 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-vr2pc8uy5t
@user-vr2pc8uy5t 5 жыл бұрын
አሜን እመቤቴ ማርያም እንደኔ ኃጢያት ሳይሆን እንዳተ ቸርነት ነው ዛሬን ያየሁት
@user-il7on9hb2z
@user-il7on9hb2z 5 жыл бұрын
ቀሲስዬ ዝማሪ መላእክት ያሠማልኝ
@sdetegnawahewan
@sdetegnawahewan Жыл бұрын
ከእስልምና ወደ ክርስትና ቀይሪያለሁ! ቤታችን ዝብርቅርቅ ያለ ነገር ነው የእናቴ ቤተሰቦች ሙስሊም ናቸው የአባቴ ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ናቸው። እናቴን ሲያገባ አባቴ ሙስሊም ሆነ! እኔም ከልጅነት ጀምሮ የእስልምናን ትምህርት እየተማርኩ ነው ያደግሁ። ቁራንን በአረበኛ ትርጉሙን ሳላቅ እቀራ ነበር በአማረኛ ሳነበው ደግሞ የሌለ ነገር ነው የሆነብኝ ምንም ህግና ስዓቱም አይጥመኝም ነበር። እና በቃ ትክክለኛዋን ሀይማኖት ኦርቶዶክስን አገኘሁ እግዚአብሄርን እመቤቴ ማርያምን አልቅሼ ለምኛቸው ነበር ነገሮችን ቀላል እንዲያደርጉልኝ። እመቤቴ በምልጃዋ እረዳችኝ አላሳፈረችኝም አምላኬም እግዚአብሄር እረዳኝ እግዚአብሄር ይመስገን! ክርስቲያን ሆኛለሁ አሁን ቁራንን እንኳን ልነከው ሳስበው እራሱ የገማሁ ይመስለኛል! ከቤተሰቦቸ ወጥቻለሁ የምኖረው ለብቻየ ነው! እራሴን እደግፍበትና ሰዎችንም አስተምርበት ዘንድ ዩቲዩብ አካውንት ከፍቻለሁ እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ! ሠዎችንም እንዲያደርጉኝ ጋብዙልኝ! በዚህ ሳምንት 1k እንደምታስገቡኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ! እርዳታችሁ ያስፈልገኛል! እምዬ ማርያም አለሁ ትበላችሁ አሜን አሜን አሜን!
@user-kk1ho6ng5y
@user-kk1ho6ng5y 5 жыл бұрын
ድንግል ሆይ ሀጥያቴ ከምድር አሸዋ የበዛ ነውና ልጅሽ ይቅር ይለኝ ዘንድ ቅድስት ሆይ ለምኝልኝ
@sarahana7929
@sarahana7929 5 жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ውብ ዝማራቸውን አብዝቶ ያሰማልን ወንድዬ የሰፈሬ ልጅ ህፃነ ቂርቆስ ሁሌም ካንተ አይለይህ እኛ ልጆቹን በያለንበት በቃልኪዳኑ አይለየን እናቴ እመብርሃን ፆሙን መለያየት ተወግዶበት ፍቅር የሚነግስበት አምላክ ደስ የሚሰኝበት ጠላት ዳቢሎስ የሚያፍርብበት የሰላም የይቅርታ የደስታ ይሁንልን የበረከት,,,,,,,,,,,,,,
@bertukanbertukan4214
@bertukanbertukan4214 4 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን በእውነት ልብ ይነካል
@hanayellow8791
@hanayellow8791 5 жыл бұрын
አሜን፤፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-pn7oi6ii7o
@user-pn7oi6ii7o 5 жыл бұрын
አማን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-ge9og6vi1i
@user-ge9og6vi1i 5 жыл бұрын
ዘማሪ መላክት ይሰማን እር እኔስ ሀፀት ብዝ ነው
@yemariyamhabteslase3440
@yemariyamhabteslase3440 2 жыл бұрын
😭,አሜን,ዝማሬ,መላዕክት,ያሰማልን🙏🙏😭😭❤
@KasahunAlemu-bu7ow
@KasahunAlemu-bu7ow 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክ ያሰማልን
@regatzeray2543
@regatzeray2543 5 жыл бұрын
አቤቱ እመቤቴ ሆይ ማረኝ 😭😭😭
@user-gd9wq3on2w
@user-gd9wq3on2w 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላሕክት ያሰማልን ወድማችን
@ክርስቲናየድንግልማርያምል
@ክርስቲናየድንግልማርያምል 5 жыл бұрын
ዝማሬ. መለአክት. ያሰማል. አሜን. አሜን አሜን
@libonasiten4725
@libonasiten4725 5 жыл бұрын
በምን ስራዬ ፊትሽን አየዋለው በምን ምግባሬ ስምሽን እጠራለሁ እናቴ ሆይ ለንስሀ አብቂኝ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@jabbarkoyilandivappupuliya4691
@jabbarkoyilandivappupuliya4691 2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማል ፫
@roozrooz9656
@roozrooz9656 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላአክ ያሠማል አሜን
@alemmola6932
@alemmola6932 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@tube-mj8tc
@tube-mj8tc 5 жыл бұрын
ዜማሬ መላክት ያስማልን
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን ዘመኑ ከፍተዋል እግዜር ለንስሀ ያብቃን
@esterplamrullah5307
@esterplamrullah5307 5 жыл бұрын
፡አሚን ዘማሪ መላክ ያሰማልን
@user-md9lm6ex4l
@user-md9lm6ex4l 5 жыл бұрын
ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን
@bemnetbement5279
@bemnetbement5279 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እማምላክ አትለይኝ ምንም ሃጽያቴ ቢበዛም ምልጃሽ አይለየኝ
@alkhormobi9485
@alkhormobi9485 5 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንዲግልማሪያም፡አዲኒን
@memimime5701
@memimime5701 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@mama-xf1mw
@mama-xf1mw 5 жыл бұрын
እኔ ምንልበል ሀጢያቴ በዛ እደምድር አሸዋ😥😥 ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ጌታሆይ ለንሰሀ አብቃኝ ደግመኛ እዳከ ልበድልህ ቸርነትህ ምህረትህ አይለየኝ እመብረሀን ወላዲተ አምላ በአማላጅነትሽ እርጅኝ እኔስ ደከመኝ
@kuwaitline5744
@kuwaitline5744 5 жыл бұрын
አሜን ዝማሪ መለክት ያሰማልን በምን ስራዬ ፌትሽን አየዋዌወሁ በምንስ ምግባሪ ፍትሽ እደርሳለሁ
@haile952
@haile952 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን 😭😭😭😭😭😭
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 5 жыл бұрын
ዝማሬ መለከት ይሰማል
@edenrobel9939
@edenrobel9939 4 жыл бұрын
Amen amen amen , very nice mizmur
@dawitdawit1956
@dawitdawit1956 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋዉን ያድልልን ድንግል ማርያም ከሁላችን ትሁን ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
@hayimanotlema6085
@hayimanotlema6085 5 жыл бұрын
አሜን፡አሜን፡አሜን፡ ዝማሬ፡መላእክት፡ያሰማልን፡አጥንት፡የሚያለመልም፡መዝሙር፡ፈጣሪ፡እድሜና፡ጤናክን፡አብዝቶ፡ይስጥልን።
@classiphone5329
@classiphone5329 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen zemare melaketen yasemalen
@tigistbrihanu130
@tigistbrihanu130 5 жыл бұрын
Amen amen amen amen zimare melaketin yasmaline
@mesiyhaftshenathdh8637
@mesiyhaftshenathdh8637 5 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን በእውነት እጥንት ይሚያልምለም ዝማሬ ነው ዝማሬ መልእክት ያስማልን ማኅቶት ውስጤ ናቹ የኣገልጊሎት ዝመናቹ የባርክ
@melkatezeta3288
@melkatezeta3288 5 жыл бұрын
ዝማሬ መልዕክትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አቃቂ መንበረ ሕይወት መድሐኒያለም ለደጅህ ያብቃን ብዙ ነገር የስተማርከኝ ።
@destaniguse6307
@destaniguse6307 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen zemare malektin Yesamlin
@mossierada7234
@mossierada7234 5 жыл бұрын
አሜን እሜን እሜን
@muramalika8673
@muramalika8673 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜን በፀጋ ታኑርልን አገራችን ሰላም ታውርድልን 😂😂😂
@qweenzozo1604
@qweenzozo1604 5 жыл бұрын
አብሳ እኔ ድንግልሆይ እንደምህረትሽ ብዛት ለንስሀ አብቂኝ ለወንድማችን ዝማሬ መለአክት ያሰማልን
@trhasasefa8601
@trhasasefa8601 4 жыл бұрын
Zemare melaekt yasemaln kesis abatachen tsegawe abezeto bedimena betena tebko yeagelegelot zemeno bariko besemayu zefanu bemelaekt brhan bemebrhan tila betsadikan sefira yasebln
@abrahamnigusu2894
@abrahamnigusu2894 Жыл бұрын
አሜን❤❤❤❤
@vhvvvg8151
@vhvvvg8151 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እሙ እመብርሃን የእየሱስ ክርስቶስ እናት ምልጃሽ ከሁላችን ጋር ይሆን 🙏🙏
@user-zh2gt3et2y
@user-zh2gt3et2y 5 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፆሙን የይቅርታ የበረከት ይሁንልን እመቤቴ ምልጃሽ አይለየን ከልጅሽ አስታርቂን አሜን !!
@user-os8sg6qb1g
@user-os8sg6qb1g 5 жыл бұрын
አሜን
@selamineshemariyam1846
@selamineshemariyam1846 5 жыл бұрын
አሜንንንንንን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን የእመቤታችን ፍቅሯ በረከትዋ ምልጃ ጸሎትዋ አይለየን የኝህን አባት። ሁሉንም መዝሙሮች አስተላልፉልን ማህቴት ቲዩፕ
@zinazina5985
@zinazina5985 5 жыл бұрын
ዝማሬየ መላክትን ያሰማልን ድግልሆይ አማላጅነትሽ አይለኝ ሀገራችንን ሰላም አድርጊልን
@user-rd7bs9wj1j
@user-rd7bs9wj1j 5 жыл бұрын
በምን ስራዮ ፍትሽን አየዋለው😭😭😭😭😭😭🙇🙇ዝማሬ መልእክት ያሰማልን
@ama7624
@ama7624 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን እንደ አፄያቴ እንደ በደሌ ቅድስ ሆይ ለምኝልን ቅድስት ሆይ ለምኝልን ቅድስት ሆይ ለምኝልን
@samsangduos5844
@samsangduos5844 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የብርሃን እናት ከልጅ ከወዳጇ ታስታርቀን ከመሀሪው ልጇ ጋር
@maazawoldeyesjxjxjjdjd3726
@maazawoldeyesjxjxjjdjd3726 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማረ መላእክትን ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድመ በፀጋ ይጠብቅልን በሰላም እዳስጀመረን።በሰላም ያስቸርሰን።ሰላም።ለእትዮጲያየ
@makdismakdis288
@makdismakdis288 5 жыл бұрын
Amen amen amen zmare melaktn yasemaln wndmachin tesfa yemnadergatn mengste semayatn yawarslm
@sarahhile8557
@sarahhile8557 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እናታችን አትለየንም አዛኝቱዋ እማምላክ አዳራሽ በሰደት ያሉ ልጆችሸ ጥቢቅ 😭😭😭🌺🌺🌺🌺👏👏👏👏👏
@zinashnigusee1947
@zinashnigusee1947 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን፡ አጥንት የሚያለመልም የመላይክት ፡ ዝማሬ ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏
@elsabethaddisu8474
@elsabethaddisu8474 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen ewnet new !
@almazamalisa3560
@almazamalisa3560 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen zemare malkt yasamlen
@sedetegewasdet4386
@sedetegewasdet4386 5 жыл бұрын
Amen amen amen zemari Malak yasemaln
@dinkneshnega2946
@dinkneshnega2946 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን እናሰማለን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር ሆይ ለንሰዓ ሞት አብቃን አሜን
@saraabebe5829
@saraabebe5829 5 жыл бұрын
Amen amen amen mezemrane melakete yesemalen
@biniyamgasha3362
@biniyamgasha3362 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜነ
@yalmworkamare6648
@yalmworkamare6648 5 жыл бұрын
ለነፍስ እርካታ ያለው መዝሙር ቃለህይወት ያሰማልን መልካም የፍልሰታ ፆም
@user-jk7oq3lj1b
@user-jk7oq3lj1b 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን እመ አምላክ በያለንበት ትጠብቀን ለሀገራችን ምህረቱን ያወርድልን ዘንድ ልጅሽን ለምኝልን
@user-es7ki9wp1c
@user-es7ki9wp1c 5 жыл бұрын
amen.amen.amen zemara.malekete.yasmalen
@rbjfc8020
@rbjfc8020 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ለንስሀ ሞት አብቃን
@user-xp2mh4lr8p
@user-xp2mh4lr8p 5 жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሪ መላይክት ያሠማልን አሜን
@SaadSaad-vt1td
@SaadSaad-vt1td 5 жыл бұрын
በምንስራየ ፊትሽን አየዋለሁ በምን ምግባሬ ስምሽንስ እጠራለሁ አጥት የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሠማልን ድግልሆይ የነገርኩሽን አደራሽን
@muluworkbirhan4154
@muluworkbirhan4154 5 жыл бұрын
ዝማሬ ምልክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ሆን ያርዝምልን
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 5 жыл бұрын
አሜን እመብርሃን ፆማችንን ከልጇ ታድርስልን ፀሎታችን ይሰማልን
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
*ዝማሬ መላይክትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን 🙏!*
@አበሻነኝለዛውምኢትዮጲያዊ
@አበሻነኝለዛውምኢትዮጲያዊ 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Qalehiwetyasemaln
@esterplamrullah5307
@esterplamrullah5307 5 жыл бұрын
ጦማችንን ልመናችንን ይቀበለን
@aljmalh3148
@aljmalh3148 5 жыл бұрын
ዝምማሪ መላክትን ያሰማልን ፈጣሪ ባሀዛብ ሀገር ያለነውን ልጆችህን ጠብቀን ለንሳሀ አብቃን
@asterwosen482
@asterwosen482 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አጥንት የምያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@oromobiyyakoo.yetewaahidol2748
@oromobiyyakoo.yetewaahidol2748 5 жыл бұрын
Ameen ameen ameen Zemari malkti yesamlin
@user-tj6gb2zi5t
@user-tj6gb2zi5t 5 жыл бұрын
😭😭😭😭😭አሜን ፫ ዝማሬ መልእክት ያስማልን 👏👏👏👏💒💒💒💒💒👏👏👏👏👏👏👏
@haymanotwolde2904
@haymanotwolde2904 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን!! አቤቱ በደጅህ ዘላለም አኑረኝ! መልካም ፆም ይሁንላችሁ
@tejitugebeyehu4108
@tejitugebeyehu4108 5 жыл бұрын
እመቤቴ እናቴ እኔው አጥያተኛው ልጅሽን ከልጅሽ ከመደአናያለም አስታርቂኝ አማልጅን 😭😭😭 ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@helengebre2820
@helengebre2820 2 жыл бұрын
Zmare Melakt yasemalin .welelaytu Emebete tbarken
@tigistbelete3419
@tigistbelete3419 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ለንስሀ ሞት ያብቂኝ 🙏😭😭😭😭
@sarabihonan9372
@sarabihonan9372 5 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን አጥትንየሚአለመልም ጣእመዝማሬንያሰማልን ❤❤❤
@hareghareg9994
@hareghareg9994 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ይሰማልን ቅደሰተ ድንግል ማርያም ለንስሃ ሞት አብቂኝ😭😭😭😭
@meddiegibbon8548
@meddiegibbon8548 5 жыл бұрын
ZemareMelekete Yasemalne Kesise
@melkatezeta3288
@melkatezeta3288 5 жыл бұрын
ወይኔ በማርያም በጣም ስፈልገው የነበረ መዝሙር ማመን አቅቶኛል።
@topiyadejene8205
@topiyadejene8205 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏 ቅድስት ሆይ ለምኝልን😭😭
@yeshwerkdemeke291
@yeshwerkdemeke291 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ይሰማልን ድንግል በቤቱ ታፅናክ
@emebetseifu3840
@emebetseifu3840 5 жыл бұрын
ዘማሪ መላክ ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ ጠፍተህ ነበር
@user-ml1ch7lf9q
@user-ml1ch7lf9q 5 жыл бұрын
አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን
🔴 አዲስ ዝማሬ "ማርያም እዘኝልን" ዘማሪ ዲያቆን አማን ኡርጌሳ
11:05
GTA 5 vs GTA San Andreas Doctors🥼🚑
00:57
Xzit Thamer
Рет қаралды 28 МЛН
Люблю детей 💕💕💕🥰 #aminkavitaminka #aminokka #miminka #дети
00:24
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,5 МЛН
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Hungry FAM
Рет қаралды 13 МЛН
"ባይኖቼ እፈልግሻለው" | ዘማሪ ቀሲስ ወንድወሰን በላይ
5:13
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 288 М.
"በያሪኮ መንገድ" ዘማሪ ቀሲስ ወንድወሰን በቀለ
6:01
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 25 М.
ዘምር ዘምር አለኝ። ከአስደናቂው ጉባኤ። Kesis Ashenafi
8:27
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 6 М.
፨ስራዬ፡አንተን፡ማምለክ፡ነው፨
6:31
ዘማሪ ዲ/ን ሰይፉ ምስጋናው ዘ ልደታ
Рет қаралды 2 М.
GTA 5 vs GTA San Andreas Doctors🥼🚑
00:57
Xzit Thamer
Рет қаралды 28 МЛН