ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ (Mendaye Birhanu) ድንቅ አድርጎልኛል Denk Adrgolgnal

  Рет қаралды 1,489,039

Yakob Tube

Yakob Tube

Күн бұрын

Ethiopian Orthodox Tewahedo Song By Zemari Kesis Mindaye Birhanu "Denk Adrgolgnal"

Пікірлер: 439
@Zolverien-wx9we
@Zolverien-wx9we 8 күн бұрын
ሳይገባኝ ለኔም ብዙ ነው ያደረገልኝ መድሀኒዓለም🙏
@የማርያምልደታ
@የማርያምልደታ 5 ай бұрын
መድሀኒአለም ለኔ ብዙ ነው ያረገለኝ ይመስገን ስሙ ❤ የእናተችን የድንግል ማርያም ፃጋወ ይብዘልን 🙏
@basazinbelhu1687
@basazinbelhu1687 4 ай бұрын
ድንቅ አድርጎልኛል ድንቅ አድርጎልኛል የሠራዊት ጌታ /2/ አልረሳኝም አምላክ አነሳኝ ከትቢያ /2/ ድንቅ አድርጎልኛል በደሌን ሳይቆጥር ድንቅ አድርጎልኛል ወደቤቱ ጠራኝ ድንቅ አድርጎልኛል ረክሼ ሳለሁ ድንቅ አድርጎልኛል ልጄ ሆይ ና አለኝ ድንቅ አድርጎልኛል በዳግም ምጻቱ ድንቅ አድርጎልኛል መንግስቱን ሊያወርሰኝ አዝ____ ድንቅ አድርጎልኛል ከአንበሳ መንጋጋ ድንቅ አድርጎልኛል ከጉድጓድ አወጣኝ ድንቅ አድርጎልኛል በጠላቶቼ ፊት ድንቅ አድርጎልኛል ግርማ ሞገስ ሰጠኝ ድንቅ አድርጎልኛል ምን እመልሳለሁ ድንቅ አድርጎልኛል እንዲ ለወደደኝ አዝ____ ድንቅ አድርጎልኛል ጠላቶቼ ሁሉ ድንቅ አድርጎልኛል ሲቧደኑብኝ ድንቅ አድርጎልኛል ማን ይደርስለታል ድንቅ አድርጎልኛል እያሉ ሲሉኝ ድንቅ አድርጎልኛል ፈጥነህ ደረስክልኝ ድንቅ አድርጎልኛል ከሞት አዳንከኝ
@belayhayle
@belayhayle 3 ай бұрын
❤❤❤wow
@Rainbowsalt-mv8uk
@Rainbowsalt-mv8uk 2 ай бұрын
@alemgetanehassefa1956
@alemgetanehassefa1956 2 ай бұрын
Amen😊
@KedsteArsemaenate06
@KedsteArsemaenate06 5 ай бұрын
ድንቅ አድርጎልኛል ርክሼ ሳለሁ😢ድንቅ አድርጎልኛል ልጄ ነይ አለኝ❤❤❤ተመስገን መዳኒአለም ተመልሼ ወደ ሀጢያት አለም እዳልገባ በቸርነትህ ጠብቀኝ አሜን
@asratekinde
@asratekinde 4 ай бұрын
ለእኔም እግዚያብሄር የመስገን ለቅዱስ ቁርባን አበቃኝ ተመስገን የኔ አባት
@SamsungA-fs2yb
@SamsungA-fs2yb 4 ай бұрын
ታድላሽ ከዝ በላይ ምንም የለም አምላኬ ሆይ እኔንም አስበኝ
@asratekinde
@asratekinde 4 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@asratekinde
@asratekinde 4 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@hanichodade-gt5hy
@hanichodade-gt5hy 4 ай бұрын
men ayenet metadele new
@ElsaKibret
@ElsaKibret 4 ай бұрын
Tadlesh
@Senayt-f6v
@Senayt-f6v 6 ай бұрын
ለእኔማ ድቅ ነገረ ነዉ ያደረገልኘ አባቴ ስሙን ጠረቸ አላፈረም
@yeznaatalelealemu6186
@yeznaatalelealemu6186 4 ай бұрын
@RomanYohanes
@RomanYohanes 4 ай бұрын
Laneme
@DanielMekonen-qz8kf
@DanielMekonen-qz8kf 4 ай бұрын
❤❤❤
@yoyo-j9p2f
@yoyo-j9p2f 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@feruzmengistu
@feruzmengistu 3 ай бұрын
0 0:06 0:06 ​@@DanielMekonen-qz8kf
@siraksolomon9837
@siraksolomon9837 5 ай бұрын
በጣም ግሩም ዝማሬ ነው:: አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን:: ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!! እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን::🙏
@SamrawitBelete-l5c
@SamrawitBelete-l5c 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነትም ድንቅ ነው አንስቶኛል ከትቢያ አምላክ አበው ይመስገን
@dagi14132
@dagi14132 5 ай бұрын
አሁንም ወደፊት ድንቅ ያድርግልን መዳኒያለም
@Aberou
@Aberou 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@APMMBA-gd2oo
@APMMBA-gd2oo 3 ай бұрын
Amen
@dagghabesha
@dagghabesha 3 ай бұрын
Amen amen
@workiyekumsa1899
@workiyekumsa1899 2 ай бұрын
So up
@مامونهمامونه-ظ7ع
@مامونهمامونه-ظ7ع 4 ай бұрын
ድንቅ አድርጎልኛል የሰራዊት ጌታ አረሳኝም አምላክ አረሳኝም አነሳኝ ከተቢያ ድንቅ አድርጎልኛል😢😢😢😢😢
@netsykebe
@netsykebe 3 ай бұрын
ድንቅ አድርጎልኛል የሰራዊት ጌታ አረሳኝም አምላክ አነሳኝ ከተቢያ
@bizuayehu7757
@bizuayehu7757 5 ай бұрын
ድንቅ አድርጎልኛል የሰራዊት ጌታ እደበደላችን ሳይሆን እደምህረቱ❤❤❤
@vjgu7406
@vjgu7406 4 ай бұрын
እውነት ድንቅነው በቸርነቱ እዚህ ላደረሰን🙏ጣይመ መላእክት ዝማሬ ዳዊት ያሰማልን አባታችን🌷🌷🌷🌷
@yeshemeda
@yeshemeda 5 ай бұрын
ድንቅ አድርጎልኛል የኔ አባት የሰራዊት ጌታ አንተ ምን ይሳንሐል የኔ አባት ተመስገን ❤❤❤
@እየሩሳሌምወለተሰላማ
@እየሩሳሌምወለተሰላማ 6 ай бұрын
ያሳደገኝ መዝሙር የልጅነቴ
@wegayehuamare8389
@wegayehuamare8389 4 ай бұрын
እውነት ነው ለሁሉም ሰው ፈጣሪ ድንቅ ስራ አድርጓልና ክብርና ምስጋና ይገባል ❤❤❤
@የተቀማህይወት-በ2ኈ
@የተቀማህይወት-በ2ኈ 4 ай бұрын
እመቤቴን ድንቂ ነው ያደረግልን የሰራዊት ጌታ 😢😢
@SelamNiguse-h2m
@SelamNiguse-h2m 6 ай бұрын
እግዚአብሔርን ላመነው ሁሉ ድንቅ ነው እኔ ለዚ ምስክር ነኝ ❤😍😘
@Beza-xn7td
@Beza-xn7td 3 ай бұрын
Ewenet nehu❤❤❤
@Cell-g1q
@Cell-g1q 3 ай бұрын
በትክክል,እግዛብሄር,ይመሰገን❤❤❤❤❤❤❤❤ምህርቱይብዛላችሁ,እንደኔ❤❤❤😢😢😢😢
@KirubelMengistu-p9o
@KirubelMengistu-p9o 2 ай бұрын
ከ ድንቅ በላይ ነው ያደረገልኝ፤የተመሠገነ ይሁን ።
@FikreaddsMolaa
@FikreaddsMolaa 4 ай бұрын
ዝማሬ መላህክት ያሰማልን❤❤❤ ምን ያላደረገልኚ ነገር አለ ልውል እግዚአብሔር የዲንግል ማርያም ልጂ የኔ ንጉስ ❤❤❤
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏ወለታውን የማልከፍለው ስንት ነገር ድንቅ አድሮጎልኛል የኔ ቸሩ መድኃኒአልም ክብር ምስጋና አምልኮ ሁሉ ለአንተ ይሁን ❤
@yabsiramitiku8611
@yabsiramitiku8611 3 ай бұрын
የአለም ሁሉ ጌታ መድሐኒዓለም ለኔ ያደረገልኝ ተነግሮ አያልቅም ለዘለአለም ይመስገን አሜን።
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 5 ай бұрын
ወለተ ማርያም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም ድቅ ነገር ያደርግልኛል የሰራዊት ጌታ 👏👏እልልል
@asnakedeboch2845
@asnakedeboch2845 Ай бұрын
❤😊 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ስብሐት ለእግዚአብሔር
@GalaxyPriem-n1j
@GalaxyPriem-n1j 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ዝማሬ ዳዊትን ያሰማልን ፀጋውን የብዛልህ ወንድማችን 🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌹🌹
@ማርያምጽዮንኣደይብርሃንና
@ማርያምጽዮንኣደይብርሃንና 3 ай бұрын
ድንቅ አድርጎልኛል ረክሼ ሳለው የሰራዊት ጌታ ምን ይዉጠኝ ምን ያረግ ነበር እበላለው እለብሳለው ፀሀይ ትወጣለች ለሰው ደና መሲየ እየታየሁ ነበር በሱ ቸርነት ግን መርየት ጨልሞብኝ ነብር ዉለታህ በምን እከፍላለው አምላኬ ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@NuhaminGetachew-n7m
@NuhaminGetachew-n7m 5 ай бұрын
ለኔ ያደረከው መድሀኒዓለም ድንቅ ነው ክበር ተመስገን የኔ ጌታ❤❤❤
@YaedAbebe
@YaedAbebe 5 ай бұрын
ለኔያደረገብዙነውአሜንእግዚሀብህርየመስገን
@WondimuHayelu
@WondimuHayelu 4 ай бұрын
ለኔም ድንቅ የሚያደርግልኝ ቀን ይመጣል አይደል?😐😞😞😞😞❤
@MisrakAlemayehu-v7m
@MisrakAlemayehu-v7m 3 ай бұрын
አዎ
@familyreact1417
@familyreact1417 3 ай бұрын
Be Amsalu Fetrohal Kalemenor wede menor amttohal Sgawn korso settohal… . . Dnk Adrgolhal… Yareglhalm
@Abrham-hd6co
@Abrham-hd6co 3 ай бұрын
አዎ ለሁሉም ጊዜ አለው❤❤❤❤
@AdaneBayehu
@AdaneBayehu 3 ай бұрын
Enda ahun le Egizibabihar min yisanewal
@MuuzGmedhn-x1q
@MuuzGmedhn-x1q 2 ай бұрын
Hulu be gizew dink yhonal
@dagi14132
@dagi14132 5 ай бұрын
ለእኔ ሁሌም ድንቅ አድራጊዬ ነው መድንሀለም❤
@Ashu-ik1tf
@Ashu-ik1tf 4 ай бұрын
ድንቅ አድርጎልኛል የሰራዊት ጌታ አረሳኝም አምላክ አረሳኝ ከትቢያ😭😭😭😭💔
@BitanyaBinyam
@BitanyaBinyam 4 ай бұрын
ድንቅ ያደረገልኝ እግዚአብሔር ይመስገን 😊
@HeyHelina-wz3uy
@HeyHelina-wz3uy Ай бұрын
ጌታ ሆይ ለኔ ያረከውማ ምኑ ተወርቶ ያልቃል ብቻ ተመስገን
@MullerG-kf3ov
@MullerG-kf3ov 6 ай бұрын
ድንቅ ኣድርጎልኛል የሰራዊት ጌታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YanaWorku
@YanaWorku Ай бұрын
ድንቅ አድርጎልኛል የሰራዊት ጌታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fghifghjisamri7331
@fghifghjisamri7331 4 ай бұрын
የኔ አባት የኔማ ይለያል ድቅ ነውጰቃለሂወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@MekonanHabtie
@MekonanHabtie 3 ай бұрын
እ/ር አምላክ ለዘልዓለም የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ሩሐማ12
@ሩሐማ12 2 ай бұрын
እ/ር ማለት ምን ማለት ነው ኧረ ተው የእግዚአብሔርን ስም ሙሉውን ፃፉት ካልሆነ ተውት 🥺🥺
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 4 ай бұрын
😢 ዘመን እንደ ዋዛ ወደሗለ መለስ ብየ 200 አ.ም ላይ 9 ኛ ክፍል እያለሁ ሰንበት ትምህርት ቤት አስታወሰኝ በጣም የምወደው መዝሙር ነው ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
@jerryasefa3460
@jerryasefa3460 3 ай бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ሌላ አዲስ አመት ተጨመረልኝ ነሀሴ 16 2016 🙏🏽❤️❤️❤️🎂
@alemgetanehassefa1956
@alemgetanehassefa1956 2 ай бұрын
Amen zmare melaektn yasemaln😊
@elshuelshu-jq5xx
@elshuelshu-jq5xx 2 ай бұрын
ድንቅ አድርጎልኛል ርክሼ ሳለሁ ድንቅ አድርጎልኛል ልጄ ነይ አለኝ ተመሰገን አሁንም ወደፊት ❤❤❤❤❤❤❤
@fggdhhh6992
@fggdhhh6992 3 ай бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እውነት ነው ድንቅ አድርጎልኛል የሰራዊት ጌታ❤❤❤❤
@tesfayeteshome3546
@tesfayeteshome3546 3 ай бұрын
ለሁላችንም ድንቅ ያረገ አምላክ ምስጋና ይገባዋል ❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊
@addismekonen7399
@addismekonen7399 5 ай бұрын
መንፈስን የሚያድስ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@AshebirTerefe-jb2eo
@AshebirTerefe-jb2eo Ай бұрын
እኔ ሀጣተኛዋን በብዙ አክብሮኛል ❤❤❤
@meargmehari
@meargmehari Ай бұрын
ድንቅ ኣድርጎልኛል የሰራዊት ጌታ (2) ኣረሳኝም ኣምላክ ኣነሳኝ ከትቢያ ❤❤❤ እግዚኣቢሄር ኣምላክ ይመስገን ድንቅ ኣድርጎልኛል ❤❤❤እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 3 ай бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማንልን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@Ontarget65
@Ontarget65 3 ай бұрын
ተመስገን አባቴ ምን ይሳንሀል 🥺🙏🙏
@MercyNuriye
@MercyNuriye 2 ай бұрын
1.2M view alew hulachnem tebebre 1M ensagebaw channalun yr tewahdo lijoch ❤
@MahitaMahi1722
@MahitaMahi1722 2 ай бұрын
ድንቅ አድርጎ ልኛል 😢 ከዚቦሀላም ያደርግልኛል 🙏
@SelamawitZeru
@SelamawitZeru 4 ай бұрын
ድንቆ አድርጎልኛል የሰራዊት ጌታ አረሳኝም አምላክ አልረሳኝም አምላክ 🙏🙏🙏
@m.f.gMelaku
@m.f.gMelaku 3 ай бұрын
ቀሲስ ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን፡፡ ውስጥ ሆኜ ጠፍቻለሁ መዳኒዓለም ይመልስህ በሉኝኝኝኝ
@MahletEndalkcw
@MahletEndalkcw 4 ай бұрын
እጅግ በጣም ድንቅአድርጎልኛል ውድቅ እንደልብ ልቦናሰጥቶኛል
@AbebeKassa-s5t
@AbebeKassa-s5t 2 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ❤❤❤
@ImaroWada
@ImaroWada 6 ай бұрын
❤። ❤❤❤። ድንቅእኮ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር አሜን አሜን አሜን ። አንረሳም!!!!! የባብሎን ግዜ 🤭 ታግሶ እስከዛሬ አደረሰን።በብዙ ቋንቋ ምስጋና ❤❤❤
@HiritTefera1212Hirut
@HiritTefera1212Hirut 4 ай бұрын
ሁሌም በሕይዉቴ የምትቀድመነኝ የኔ ድንቅ አምላክ
@Abzemichael
@Abzemichael 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🎉 በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው ተባረክ ወንድሜ ❤❤❤
@MaryamMaryam-e8q7u
@MaryamMaryam-e8q7u 4 ай бұрын
ለእኔ የደርሰ አምላክ ለተጨነቀ ሑሉ ይድረስ ክቡር ለመዳሕለአለም ይሑን🙏🙏🙏
@MeronGebremeskel-p9h
@MeronGebremeskel-p9h 23 күн бұрын
Amen 😢
@Abrham-hd6co
@Abrham-hd6co 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 😍😍😍😍😍😘😘😘 🥰🥰🥰
@NmnmNmnm-tz4ms
@NmnmNmnm-tz4ms 3 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@marhtakebede7708
@marhtakebede7708 5 ай бұрын
ለኔም ይድርስልኝ እና ድንቅ አድርጎልኛል ብዬ ላመሰግነው ስሙን ለማንሳት ያብቃኝ
@hirutyilma3488
@hirutyilma3488 4 ай бұрын
በህይወት ማኖር ረሱ ድንቅ እሰትንፋሰ መሰጠት ራሱ ድንቅ ማውጣት ማሰገባቱ ድንቅ ሁሌም ይመሰገን
@danealasfaw5253
@danealasfaw5253 17 күн бұрын
ድንቅ አድርጎልኛል ከፊቴ እየቀደመ ከዋላዬ እየተከተለኝ በሰው ሀገር ጥላ ከለላ ሆኖኛል🙏
@MaMa-sy5np
@MaMa-sy5np 4 ай бұрын
ድቅ አድርጎልኛን የሰራዋት ጌታ አረሰኝም አምላክ አነሳኝ ክተበ 😢😢😢😢
@HamaryaMiki
@HamaryaMiki 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ለሁሉም ጊዜ አለው ድንቅ አድርጎልኛል❤❤❤❤❤❤
@Abro-c1f
@Abro-c1f 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@የድንግልልጅነኝ-የ2ዘ
@የድንግልልጅነኝ-የ2ዘ Ай бұрын
በእዉነት ደሥሥሥ የሚል ዝማሬ ነዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏❤
@HaleluyaDereje-x5h
@HaleluyaDereje-x5h 20 күн бұрын
ስለድንቅ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@Ashu-ik1tf
@Ashu-ik1tf 3 ай бұрын
ለኔ እኮ ብዙ ነገር አድርጎልኛል ግን እኔ ያላደረገልኝን በመፈለግ ለማማረር ምክኒያት ምፈልግ ሰው ነኝ ይህ መዝሙር ለኔ ነው 😢
@etsubworku5462
@etsubworku5462 5 ай бұрын
ድንቅ አድርጎልኛል የሰራዊት ጌታ (መድኃኒለም)
@ZufaTesfay
@ZufaTesfay Ай бұрын
ለኔም ድንቅ አድርገህልኛል ተመስገን አባቴ 🥰🥰🥰🥰
@ZemnayKassa
@ZemnayKassa Ай бұрын
ለኔም አድ ቀን ድቅ ነገር ያደርግልኛል😊
@ZemnayKassa
@ZemnayKassa Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BelenAdama
@BelenAdama 3 ай бұрын
እግዛቤር ይመስገን ድንቅ አድርጎልኛል
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ኩሉ ነገር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NatanimbetyosNatanimbetyos
@NatanimbetyosNatanimbetyos 2 ай бұрын
ድንቅ አድርጎልኛል ከበቂ በላይ የሆነ ቃል እኔንም በትዳርና በልጆች ባርኮኛል
@netsanetgetachew1271
@netsanetgetachew1271 3 ай бұрын
❤❤❤ድንቅ አደርጎልኝል ይስራዊት ጌታ❤❤ይመስገን ❤❤❤
@baehiultaya9544
@baehiultaya9544 Ай бұрын
Ui.a
@belaydubai4285
@belaydubai4285 5 ай бұрын
ድቅ አድረጎልኞል( 2)የሰራዊት ጌታ አረሳኝም አምላክ አነሳኝ ከትቢያ ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን
@kalkidanlakew2516
@kalkidanlakew2516 5 ай бұрын
ድንቅ አድርጎልኛል የሰራዊት ጌታ🙏🙏🙏🙏
@AlexAlex-ti6fq
@AlexAlex-ti6fq Ай бұрын
Lenem dnk adrgolgal yeserawit geta kemot wede hiwot ashgagrogal
@selin12queen37
@selin12queen37 Күн бұрын
ድንቅ አድርጎኛል ታሪኬ ተለወጠ ተመስገን አምላኬ 🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያሰማልን ረዥም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን!!❤
@hdlidet
@hdlidet 4 ай бұрын
አልረሳኝም አምላክ 🤗
@LeulGebreegziabher
@LeulGebreegziabher Ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ድንቅ መዝሙር ነዉ
@ashenafigirma1279
@ashenafigirma1279 5 ай бұрын
ድንቅ ነው መዝሙሩ ልቤን ነካው በእውነት
@MsiFek
@MsiFek 4 ай бұрын
ድንቅ አድርጐልኛል የሰራዊት ጌታ አረሳኝም አምላክ አነሳኝ ከጥቢያ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@meliymariyamlij2387
@meliymariyamlij2387 6 ай бұрын
እውነት ነው ድንግ አደርጎልኛል የሰራዊት ጌታ 😢
@GenetTayu
@GenetTayu 2 ай бұрын
ድንቅ አድርጎልኛል አባት ዘመኔን ባርክልኝ
@MelakuWyohannes
@MelakuWyohannes 5 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሆን ቸርነቱ አይለየን
@SamiMariyam-h1q
@SamiMariyam-h1q 7 ай бұрын
egziabher yaladrgeln mn ale
@BeletewGebere
@BeletewGebere 5 ай бұрын
ከወደኩበት ያነሳኝ የኔ ጌታ ስሙ ይመስገን
@BiniyamStotaw-v3c
@BiniyamStotaw-v3c 5 ай бұрын
ድንቅ አድርጎኛል የሰራዊት ጌታ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@hometube8205
@hometube8205 5 ай бұрын
ዛሬ ትንሽ ችግር ገጥሞኛል አምላኬ አበርታኝ ❤❤❤ የኔ ጌታ
@tigisttsegaye9027
@tigisttsegaye9027 5 ай бұрын
ድንቅ አድርጎልኛል ለማለት ያብቃሽ ችግርሽ ይቅለል ለኔ ድንቅን ነገር አርጎልኛል❤❤❤
@GrumeFkre-ow2fc
@GrumeFkre-ow2fc 6 ай бұрын
ድንቅ አድርጎልኛል አባቴ❤❤❤❤❤
@AbelAkele-wb6or
@AbelAkele-wb6or 4 ай бұрын
አያልቀስኩ ነው የዘምርኩት 😢😢 ልብ እሚነካ መዝሙር ነው
@abinethailu
@abinethailu 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መዝሙረ መላእክትን ያሰማልን
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 5 ай бұрын
ድንቅ አድርጎልኛል የሠራዊት ጌታ አመሰግንሀለሁ❤❤❤
@BirhaneRegassa
@BirhaneRegassa 4 ай бұрын
Yagelegelote edemehene yebarekewe
@Selam28
@Selam28 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!ግን የተዋህዶ ልጆች ለምን ስብስክራይብ አናደርግም 🤔
@Tiruye.Muluken
@Tiruye.Muluken 5 ай бұрын
ትክክል መዋያችን የጥፋብን ትወልደ ሰለሆንን እኮነወ😢
@hdlidet
@hdlidet 5 ай бұрын
አወ መዋያችን 😢 የጠፋብን የሚገርም ገለፃ ነው​@@Tiruye.Muluken
@ማዕተቤክብሬነዉክብሬምማዕ
@ማዕተቤክብሬነዉክብሬምማዕ 4 ай бұрын
ላይክ እኳን አያረጉም እኮ ለምን እደሆነ አላቅም 😢😢😢
@GalaxyPriem-n1j
@GalaxyPriem-n1j 4 ай бұрын
ሌላ ፊልም ድራማ ቢሆን ኖሮ በሮጥነበር 😢
@SewentMeaza-q6g
@SewentMeaza-q6g 4 ай бұрын
ለእኔም ድንቅ አድርጎኛል የኔ ጌታ ተመስገን
@AlemadiskasawKasaw
@AlemadiskasawKasaw 5 ай бұрын
ድቅ አድርጎልኛል የኔባት እኔ ሀጤተኛዋን ልጁን❤❤❤
@AllbrightBarich-eu7lu
@AllbrightBarich-eu7lu 2 ай бұрын
የአለም ንጉስ መደሃኒያለም ድንቅ አድርግ ልንል ተመስገን
@MeseretTasew
@MeseretTasew 5 ай бұрын
ድንቅ አድርጎልኛል ለኔ ያዳላል ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን ቃላት የለኝም
ችንካርህ
6:20
Zemary Hawaz Tegegne - Topic
Рет қаралды 108
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 107 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 9 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 45 МЛН
Turn Off the Vacum And Sit Back and Laugh 🤣
00:34
SKITSFUL
Рет қаралды 11 МЛН
Endene Yemarkew
11:06
Zemari Deacon Abel Mekbib - Topic
Рет қаралды 233 М.
ድንቅ አድርጎልኛል ዘማሪ ዲ/ን ብስራት ጨብሲ
20:06
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 437 М.
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 8 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 107 МЛН