በፈንታሌ የተፈጠረው ተደጋጋሚ ርዕደ መሬት በአካባቢው በሚገኙ ከተሞች ንዝረቱ እየተሰማ ነው Etv | Ethiopia | News zena

  Рет қаралды 52,807

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 64
@abiyekemal6898
@abiyekemal6898 16 күн бұрын
አፋር ያፈራቺው ድንቅና ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ለኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት እንዳንተ ያለ መረጃዎችን ከማህደሩ የሚያደርስ ጀግና ጋዜጠኛ ነው🙏 በእወነቱ ኮርቼብሃለው የሀገሬ ልጅ
@peter-f7z
@peter-f7z 16 күн бұрын
ምርጥና ፈርጥ ጋዜጠኛ ቦቅቡቃ ጋዜጠኛ ሳይሆን አከባቢውን ባህሉኝ ጭምር የሚያውቅ ነው አማርኛው ራሱ የተደራጀ ፍልም ስክርፕት ይመስላል በርታ በየክልሉ እስኪ ጋዜጠኛ አድርጉ መልክ ቁመና እያላቹ .. በየክልሉ ያለውን አማርኛና ከለር ማየት ራሱ ያስደስታል.. ጋምቤላ ቤንሻንጉል ሶማሌ ወላይታ ጋሞ አናራ ትግራይ አፋር ኦሮሞ ለሁሉም እኩል ኮታ ስጡት .. ያልበቃውን አብቁት
@alemayehu7036
@alemayehu7036 16 күн бұрын
ወደ እግዚአብሔር ይመለስ ህዝብ ሁሉ ሁሉም በየሃይማኖቱ ወደፈጣሪው ይጩህ።
@jdcell63
@jdcell63 16 күн бұрын
ቸሩ መድኃኔዓለም ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢
@زهرايمام
@زهرايمام 16 күн бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ አፋሮቺዋ ጋዜጠኛው ተሳቅቂልሞት እራስህንጠብቅ አትቅረቡ
@Mokamil-gd2ok
@Mokamil-gd2ok 16 күн бұрын
አላህ ይጠብቅን
@ehailu1477
@ehailu1477 16 күн бұрын
good reporter
@laveleable
@laveleable 16 күн бұрын
እረ እግዚአብሔር ይርዳን ! 🙏✝️በ እየሱስ ሰም !✝️🙏✝️🙏✝️
@abbyaddis
@abbyaddis 16 күн бұрын
ፈጣሪ ይርዳን
@mesi9711
@mesi9711 16 күн бұрын
😢😢😢ፈጣሪ ጥምረቱን ይላክልን
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 16 күн бұрын
ባለታሪክ ሊሆን የሚችል ጎብዝ ወጣት ጋዜጠኛ ነው ሪፖርተሩ ልጅ!!
@sabllass1239
@sabllass1239 16 күн бұрын
አቡቱ ምህረት ላክልን
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 16 күн бұрын
ጀግና
@JigjigaNewsChannel
@JigjigaNewsChannel 15 күн бұрын
🚩🚩🚩መሬቱ የኛ ነዉ ብለዉ ሰዉ ሲያፈናቅሉ የነበሩት የት ሄደዉ ነዉ መሬታቸዉ እየተንቀጠቀጠ ሚረብሸን። በሰላም ጊዜ የኛ ነዉ፣ሲንቀጠቀጥ ለማን ትተዉ ነዉ ሚሸሹት። በህግ አምላክ መሬታቸዉን ያስታግሱልን ድጋሚ ተንቀጥቅጦ እንዳይረብሸን። ☝️☝️
@thomywub2317
@thomywub2317 16 күн бұрын
ፈጣሪ ይጠብቀን 🙏 ሌላ ምን ይባላል ? ለማንኛውም በዛው ወደ ባህሩ ጠጋ እያላችሁ ።
@AbdelaHamedu-hd4nu
@AbdelaHamedu-hd4nu 16 күн бұрын
አላህይርዳን አላህ ይዘንልን ያአላህ ያረብ🤲
@sosenaassefa9508
@sosenaassefa9508 16 күн бұрын
That is true,we have to turn our face to GOD and pray
@hawaa112
@hawaa112 16 күн бұрын
መላው የኢትዩጵያ ህዝብ ወደ ፍጣሪያችን በቃ በለን. የፍጣሪ ቆጣ ነው ኢትዩጵያ ላይ ብዙ ግፍ ግፍ ግፍ በዝቶል. በየቦታው ጦርነት ሞት በዛ በየቦታው ፍጣሪም ተቆጣብን. በብልፅግና ግዜ ስንቱን ግፍ አየነው ብቻ ፍጣሪ በቃ ይበለን እንጂ
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 16 күн бұрын
ላሳደገ ማህበረሷቭ የደረሰ ጀግና
@MkMagga
@MkMagga 16 күн бұрын
Abetu Maren yikr Belen Geta hoy Ende cherneth enji ende bedelachin ayihun Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏
@walelignadnew6241
@walelignadnew6241 16 күн бұрын
ጥሩ ዘገባ ደካማ የካሜራ ቀረጻ
@EGS_lyrics
@EGS_lyrics 14 күн бұрын
እግዚአብሔር እዉነተኛ ብቸኛዉ አምላክ አንተ ጠብቀን።
@Yar-bp8qe
@Yar-bp8qe 16 күн бұрын
ይህን ጎበዝ ልጅ የማታሳድጉት ከሆነ ከሕዝብ መጣላታችሁ መሆኑን እንድታዉቁት ። እዉነት በትክክል የምትሰሩ ሃቀኞች ከሆናችሁ ይህ ልጅ በአቀራረቡ በአገላለፁ በአማርኛው ከማንኛችሁም ይሻላል ። ስለዚህ እንድታሳድጉት የግድ ነው ።
@fasikasefa8496
@fasikasefa8496 16 күн бұрын
እስቲ መጀመሪያ ሰላም እንሁን ህይወት ይቀድማል። ገና ስለገንዘብ ስለስልጣን ማዉራት አይከብድም። ነዉ ወይስ የሚያወራዉ ስለምን እንደሆነ አልገባሽም
@hewotat2147
@hewotat2147 16 күн бұрын
Ere minew wondime safety first
@Tilahun-bv1yh
@Tilahun-bv1yh 16 күн бұрын
That means, ገና ከስር ሊፈነዳ የሚፈልግ volcano(larva) አለ ማለት ነዉ።
@mesi9711
@mesi9711 16 күн бұрын
የሚገርም የፈጣሪ ስራ
@sosenaassefa9508
@sosenaassefa9508 16 күн бұрын
We have to pray,That is the only way.
@AhmedeshetuKibret
@AhmedeshetuKibret 16 күн бұрын
የሚገርም ጋዜጠኛ እንዳንተያለ ነው ለሀገራችን የሚስፈልጋት። እህኔ political ቢሆን ነበር እሚሮጡት።
@mama21021
@mama21021 14 күн бұрын
ምድሪቱን እኛ እንደሰራን እርስ በእርስ ስንብላላ አሁን ማስቆም ነው ።የኢትዮጵያ ህዝብ በጠቅላላ በእጃችንን ደም አለ የደሆች የንፁሀን ደም ሁላችንም ንስሀ ያስፈልገናል ።በቃ ዘርኛነት መገፈፉት ሰለቸን ሰለቸን በቃ
@AhmedeshetuKibret
@AhmedeshetuKibret 16 күн бұрын
❤❤❤❤
@meseretmeseret1446
@meseretmeseret1446 16 күн бұрын
🙏🙏🙏
@sabllass1239
@sabllass1239 16 күн бұрын
ከቦታው እራቁ
@eritreanentertmenthabesha7387
@eritreanentertmenthabesha7387 16 күн бұрын
አፋር ከጥንት ዋላ ቀር ህዝብ ስለ ሆነ ኖው እዲዝህ የሆኖው የፈጣሪ መርገም ኖው
@absayas7528
@absayas7528 16 күн бұрын
ለምንድነዉ ሚፈነዳዉ ጥጋብ ነዉ ፊት አትስጡት
@sintayehuhailu
@sintayehuhailu 16 күн бұрын
Please invite Prof. Gazahng Yirgu from Addis Ababa University School of Earth Science; he is a professional researcher in the discipline!
@Eristuyirga
@Eristuyirga 16 күн бұрын
Juses is coming back soon
@sat-n6r
@sat-n6r 16 күн бұрын
What is the government doing? These people need immediate help as they are displaced from their residences. I wish someone could organize volunteer groups from across the country to go to the site and help the people in need. I hope the worst never happens and people will stay safe.
@nigistfanta586
@nigistfanta586 15 күн бұрын
Get out of there 😮
@Shaddik2023
@Shaddik2023 15 күн бұрын
ለአፈር ስየንሰው ነዉ
@hawaa112
@hawaa112 16 күн бұрын
አማራ ክልል ኦሮሚያ ክልል ትግራይ ክልል በዙ ግፍ በዝቶል አማራ ክልልእማ አሁን ድርስ ህዝብ እየሞተ ነው ኢትዩጵያ ህዝብ በቃ ጦርነት ማለት አለብን አለባችሁ ግፍ ግፍ ግፍ በዝቶል ኢትዩጵያ ላይ
@amsuamsu2885
@amsuamsu2885 16 күн бұрын
ቀይ ባህር በራሱ ጊዜ እየመጣ ነው
@hunegnawsharew6954
@hunegnawsharew6954 16 күн бұрын
ይህ ለቅጣት የመጣ ነው። አሕዛብ እምነታቸውን ይመርምሩ፤ በዋነኝነት ብልጽግና ሥልጣን ይልቀቅ። ከአምላክ ታዝዠ ከ18-26/4/2017 አዲስ አበባ ቆይቼ ትናንት ተመልሻለሁ። ገና በ30/4/17 እና 2/5/17 የበለጠ ይፈጸማል። ሕዝቡ አብይን ውረድ ብሎ ይውጣ፣ አለዚያ እመኑኝ አዲስ አበባና አካባቢዎች ይጎዳሉ። አብይ መስመጡ አይቀርም፣ የሚዳቋና መሬት ማህበር ጉዳይ ነው።
@AbrehamMelaku-h7l
@AbrehamMelaku-h7l 16 күн бұрын
ውሀ ወደእሳት ሲቀየር አየን
@mama21021
@mama21021 14 күн бұрын
“ነገር ግን ፈሪዎች፣ የማያምኑ፣ ርኵሶች፣ ነፍሰ ገዳዮች፣ አመንዝሮች፣ አስማተኞች፣ ጣዖት አምላኪዎች፣ ውሸተኞች ሁሉ ዕጣ ፈንታቸው በዲንና በእሳት ባሕር ውስጥ መጣል ይሆናል። ይህም ሁለተኛው ሞት ነው።”” - ራእይ 21፥8 (አዲሱ መ.ት)
@KsaSaudo
@KsaSaudo 15 күн бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢😢😢😢😢
@thearrivalofimamumahdi
@thearrivalofimamumahdi 14 күн бұрын
Pierce Our Hearts With Compassion Lord, at times such as this, when we realize that the ground beneath our feet is not as solid as we had imagined, we plead for your mercy to help our people in volcano regions. As the things we have built crumble about us, we know too well how small we truly are on this ever-changing, ever-moving, fragile planet of ethiopia we call home. Yet you have promised never to forget us. andour people of ethiopia Do not forget us now oh our God Today, so many people are afraid for the earthqueckes They wait in fear of the next tremor. They hear the cries of the injured amid the rubble. They roam the streets in shock at what they see. And they fill the dusty air with wails of grief and the names of missing dead. Comfort them people of ethiopia, Lord, in this disaster. Be their rock when the earth refuses to stand still, and shelter them under your wings when shelter no longer exist. Embrace in your arms those who died so suddenly this day. Console the hearts of those who mourn, and ease the pain of bodies on the brink of death.
@Sade948
@Sade948 16 күн бұрын
በዚምነው😂😂😂😂
@kaleabtesfaye7485
@kaleabtesfaye7485 16 күн бұрын
ርዕደ መሬት (land slide) እና የመሬት መንቀጥቀጥ (earthquake) የተለያዩ ክስተቶች ናቸው እሺ ኢ.ቢ.ሲ.ዬ
@garomakifle3695
@garomakifle3695 15 күн бұрын
Earthquake is one of the cause for landslide . So what’s the issue here ?
@SaraAbdo-x3c
@SaraAbdo-x3c 16 күн бұрын
Egizohu mihaeni kerstos
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 16 күн бұрын
Ere rasihin tebik abate wanaw alemekedem new
@hannahhannah-r4c
@hannahhannah-r4c 16 күн бұрын
የንፁሃን ደም አርባ ሃምሳ አመት የጠገበ መሬት የሰዉ ክፋት እረ ምን ቅጡ ሃበሻ በጣም የሚያስፈራ ህዝብ ነው
@ethiopiatekdem7201
@ethiopiatekdem7201 16 күн бұрын
እግዚዮ የግፍ ሀገር እግዚአብሔር ተቆጣ ቅድስቲቱ ሀገር ረከሰች በደም ጨቀየች በደሀ እምባ ታጠበች ለባእድ አምልኮት እጅ ሰታ ክቡር መስቀሉን አስረገጠች ወንጌል ተቸበቸበ ለሆድ ቆብ ረከሰ ተዊረድ አዛዉን አሮጊት አለቀሱ የመንግስት ጭካኔ አለም በታሪኳ አይታ በማታዉቀዉ እጅግ የከፋ አምላክ ሆይ ህዝብህን አድን አቤቱ ይቅር በለን
@JdjgBfbd
@JdjgBfbd 16 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@xafsaabdulahimaalin2559
@xafsaabdulahimaalin2559 16 күн бұрын
😂
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 16 күн бұрын
አንተ ካለህበት ቢፈነዳስ
@alemayehu7036
@alemayehu7036 16 күн бұрын
ምን ትሰራላቹ እንዲህ አይነት አደገኛ ቦታ ላይ ከስራቹ ፈንድቶ ቢውጣቹስ የምን መሃይምነት ነው?
@James-oj8kq
@James-oj8kq 16 күн бұрын
Aye ye Ethiopia hizb comment ayatam
@abiyekemal6898
@abiyekemal6898 16 күн бұрын
መሃይሙማ አንተ ነህ
@JigjigaNewsChannel
@JigjigaNewsChannel 15 күн бұрын
🚩🚩🚩መሬቱ የኛ ነዉ ብለዉ ሰዉ ሲያፈናቅሉ የነበሩት የት ሄደዉ ነዉ መሬታቸዉ እየተንቀጠቀጠ ሚረብሸን። በሰላም ጊዜ የኛ ነዉ፣ሲንቀጠቀጥ ለማን ትተዉ ነዉ ሚሸሹት። በህግ አምላክ መሬታቸዉን ያስታግሱልን ድጋሚ ተንቀጥቅጦ እንዳይረብሸን። ☝️☝️
@EGS_lyrics
@EGS_lyrics 14 күн бұрын
እግዚአብሔር እዉነተኛ ብቸኛዉ አምላክ አንተ ጠብቀን።
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
//በስንቱ// BESINTU ''የልጅ ፍቅር'' S3 Ep1
36:07
ebstv worldwide
Рет қаралды 863 М.
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН