Ethiopia - “የአዋሽ እሳተ ጎመራ ምስራቅ አፍሪካን ይገነጥላል” የአሜሪካው ናሳ ትንቢያ

  Рет қаралды 186,098

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Пікірлер: 146
@DestawTesfaw-z7w
@DestawTesfaw-z7w 25 күн бұрын
እግዚአብሔር በምህረቱ ይጠብቀን
@LijjChina
@LijjChina 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ
@SamuelTsegay-zb8lv
@SamuelTsegay-zb8lv 25 күн бұрын
መሬት የኛ ነው ይውጥሉን ስትሉ የነበራቹ ኣሁን የመሬት ባለቤቱ እያንቀጠቀጠው ነው
@ayyaana9918
@ayyaana9918 25 күн бұрын
በአንቀጸ 39 መሠረት እግዚአብሔር ሊከፍለን ተመስገን
@zinet-lf1op
@zinet-lf1op 24 күн бұрын
ምኑነው ተመስገን ዝምብለሽ አፀልይም
@moe3000
@moe3000 24 күн бұрын
​@@zinet-lf1opminn eyalin? Woyane yefeterew chigir neww eyalin?
@mkrelax1
@mkrelax1 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛልን ❤ፈጣሪ ይጠብቀን ❤ኑ አበረታቱኝ❤❤❤
@NanoGOD-h5l
@NanoGOD-h5l 25 күн бұрын
አምላኬ እጅ ገብቶ ይደረማምሰዋል ። ፍትህ ለሴቶች
@eyobtesfay
@eyobtesfay 25 күн бұрын
እንኳን ደስ ኣላቹ ። ኣይዞሽ ገለቴ
@azalechhaile6328
@azalechhaile6328 25 күн бұрын
እኛ የኢትዮጵያ ህዝቦች እባካችሁእየደጋገማችሁ እየተቀባበላችሁ እሱኑ ከምትናገሩ ተንበርክካችሁ ንሰሀ ግቡ ይህ ቁጣ ሳይብስ የኛው ሀጢአት በዝቶ ከልክ አልፎአል የሚሰማ ይስማአልሰማም ያለቅጣቱ ይብሳል ግታ ለመቅጣት የተነሳበት ጊዜ ነው ዝም ብላችሁ ለይምሰል ፈጣሪ ፈጣሪ አትበሉ ከልባችሁ ፈጣሪን አክብሩት ጌታ ምልስ ነው
@basicresearch7516
@basicresearch7516 23 күн бұрын
ለ............የመጣ መዓት ለ.............ይተርፋልና:: ኣቤቱ ጌታ!!!! ከመቅዘፍቱ ኣድነን::!!!!
@YishakWeldesilasie
@YishakWeldesilasie 24 күн бұрын
There you, guys, go! Good luck 😊
@AbrahamYohans
@AbrahamYohans 25 күн бұрын
እቺ ነች ደም የምንፋሰስባ ሀገር 😂ጌታ ሆይ እባክህ መሀረን 🙏🙏🙏
@AbayineshTamirat
@AbayineshTamirat 25 күн бұрын
Abetu GETA hoy maren 😭😭😭🙏🙏🙏
@HeatHear-d6j
@HeatHear-d6j 25 күн бұрын
አዳነች ላዲሳባ ብቻነው አሳቦ ላማራ ያልሆነ አገር የማይመርጠው እግዜቤር መጣልን ይቅር ይበለን መጥፊያችን ደርሶል ክብር የሆነው የሰውልጂ እደበግ ታረደ
@HirpoZedageme
@HirpoZedageme 25 күн бұрын
የሰው ህይወት ሳይጠፋ ተከፍሎ ባየሁት አብረን ሆነን ከምንቦጫጨቅ እና ከምንገዳደል ተለያይተን ደግሞ ብንነፋፈቅ
@endalemera25
@endalemera25 25 күн бұрын
እውነትህን፡ነው።
@ZedH-p1l
@ZedH-p1l 25 күн бұрын
ጌታ አየሱስ ይህንን ርእደ መሬት ጥፋት ሳያጠፋ ለመስኖና ለወደብ መፈጠር ምክነየት ያድሮግልን ::አሜን 🙏🙏🙏 ሌላው ማወቅ ያለብን ነገር 👉👉God is teaching and saying this 👉👉👉👉"" Earth is mine " 🙏🙏
@alamitoahmad
@alamitoahmad 22 күн бұрын
አግዚአብጨረምህረቺቡቀን
@alamitoahmad
@alamitoahmad 22 күн бұрын
amenamen
@PhawlosNigussie
@PhawlosNigussie 25 күн бұрын
በእግዚአብሔር እምላለሁ ሳይንቲስቶች አሁን በትኩረት የሚከታተሉት መሀሉ ሳይቀር ይመታል ነው፤ እኔ 100% ሆኜ እናገራለሁ ከቶ አይመታም ከሳይንቲስቶች የቀደመው እግዚአብሔር የሳይንቲስቶችን ሳይሆን የሱን አሳብ ሲገልጥልን ኢትዮጵያዊ የሆነን ማሕበረሰብ እንደ እንቁ የሚፈለግበት ዘመን አደርገዋለሁ ብሏል። እንኳንም ይህ ተፈጥሮ ተከሰተ እንኳንም መፈጣጠን ጀመረ እግዚአብሔር ይመስገን።
@fufukunfayakun4373
@fufukunfayakun4373 26 күн бұрын
የሠው ደም እደጎርፍ የፈሰሰበትና ክብር የሠውልጅ በአደባባይ የተሠቀለበት ነው ከዚም የባሰውን አላህ ይመልስልን
@DerejePark
@DerejePark 25 күн бұрын
አለህዬ አንታው ጠብቃን
@EbrahimAbate
@EbrahimAbate 25 күн бұрын
አላህ ይቅርይበለን
@ዘይነባዪባክት
@ዘይነባዪባክት 24 күн бұрын
እሻአላህ
@DerejeMekonnen-m9k
@DerejeMekonnen-m9k 25 күн бұрын
ገለፃህ ይመቸኛል ነገር ግን የዉጭ ሀገር ጥገኛ አትሁን የሀአገርህ አነ ሀከም አበበችና ሌሎችም ንም ፈትሽ በርታ
@hananabdurahman6578
@hananabdurahman6578 25 күн бұрын
እሰይ አንቀጥቅጠው ጎብኘው ዓቢይን ሰው እየገደለ ቤት የሰራውን ደሃን አፈናቅሎ ሳር የተከለውን ልክ አይደለም የሚል ፍጡር ፈጣሪን መንግሰት ነኝ ባይ ደንቆሮ አለልህ እባክህ ፈጣሪ ብቻውን ነጥለህ አሁን ከሰራኸው ከዛው ከገደልህ ፍፁም እንዳታዝን አሳየን ጨምረህ
@adeytube6750
@adeytube6750 25 күн бұрын
ከናሳ ይልቅ ፈጣሪን ነው ምናምነው።
@Rimass80
@Rimass80 25 күн бұрын
ወይ ጉድ ዱለቻም😢😢😢😢😢😢
@zeriezerie6069
@zeriezerie6069 26 күн бұрын
የናሳ ሳይንቲስት ማመን ልብወለድ ጨዋታዎች ማመን ማለት ነው ።
@moe3000
@moe3000 24 күн бұрын
Fanon neww mamen tadia weyis zinab yemiyametalih agotih Abiy ahmed?
@kidistruga1619
@kidistruga1619 25 күн бұрын
ወደእግዚአብሔር መጫህ ነው ውጤቱ ንስሐ ንስሐ ንስሐ ንስሐ ብቻ!!!!!!!
@እስቴርመኮንን
@እስቴርመኮንን 25 күн бұрын
ሁሉም ለበጎ ይሁን !!ፈጣሪ ይችላል,
@EhiteWondimagegn
@EhiteWondimagegn 25 күн бұрын
እኛ ለሰው እና ለገንዘብ እንጂ ለፈጣሪ መገዛት ሥለተሣነን በራሣችን ጠርተን ያመጣነው መቅሰፍት ሥለሆነ ሢያንሰን ነው ሥለዚህ ወደ ምህረት እንድንመለሥ ከፈለግን ሁላችንም ንሥሐ ገብተን ብንፀልይ ይህ ሁሉ የምህረት አባት ሥላለን ሊሥተካከል ይችላል ለፈጣሪ እንበርከክ ካልሆነ ያው ውሀ ቢወቅጡት እንቦጭ ነው ።
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 26 күн бұрын
ብቻ እግዚአብሔር ይያዝልን።
@H.t-h8v
@H.t-h8v 25 күн бұрын
ታዲያ የጠቅላዩ ፍቶ ምን ያደርጋል የምታወራው ውሬ አይገናኝም
@gheremewaraghaw4993
@gheremewaraghaw4993 25 күн бұрын
This link is stupid
@ethio_zema
@ethio_zema 26 күн бұрын
Selam le hagerachn
@booro1177
@booro1177 25 күн бұрын
ዓውዳመት ኣንጀትህን ይበጣጥሠው ቤተሠብህ በሞት ይበታትንልህ ለሃገራችን መበታተን እንደ ተመኘህ ላንተና ለቤተሠብህ ያድርገው።
@moe3000
@moe3000 24 күн бұрын
Debtera mehonih neww?
@AsfaweDefare
@AsfaweDefare 25 күн бұрын
ተክክል አኔም እስማማለሁ ሁለቱ ርኩሶች ከተወገዱ አይደለም ኢትዮጵያ አለም ሰላም ትሆናለች አዎ ፣
@DallasDallas-s8q
@DallasDallas-s8q 25 күн бұрын
Nice
@MershaMersha-z6m
@MershaMersha-z6m 25 күн бұрын
ድል ለፋኖ! ሰላም ለኢትዮጵያ! ሞት ለዛ መሃይም የእጣን ጠባሽ ልጅ
@moe3000
@moe3000 24 күн бұрын
What? Mann neww tebsen ende fiyel sigga eniblachew sill yenebere
@yenehungidyelew4991
@yenehungidyelew4991 25 күн бұрын
በበኩሌ ይህን የሰማሁት በ1981 ዓ.ም ከመምህራችን ከዶክተር ዑቁባ ገብርኤል ባራኪ (ኤርትራዊ) የጅኦሞርፎሎጂ መምህራችን ነው። እርሳቸው የፒ ኤች ዲግሪያቸውን የሰሩት ፈንታሌና አካባቢው ባለው የመሬት ክፍል ሲሆን በተጠቀሰው ዓመት ፈንታሌንና አካባቢውን መምህራችን ወስደው አስጎብኝተውናል።
@ErgetieTilaye
@ErgetieTilaye 25 күн бұрын
ግድቡ ምንም አልሆነም መዓት አታውራ የከሠም ግድብ እስካሁን የደረሰበት ችግር የለም።ስኳር ፈብሪካው አካባቢ የተከሠቱ ችግሮችን ግድቡ ጉዳት ደርሶበታል ብለህ ህዝብ እንዲረበሽ አታድርግ መረጃህን አጣርተህ ለማውራት ሞክር።
@gheremewaraghaw4993
@gheremewaraghaw4993 25 күн бұрын
Who arexyou?
@NanoGOD-h5l
@NanoGOD-h5l 25 күн бұрын
6አመት በጅብ በእሰላም ግፍ ተኀጽሟል መንግሰት የለም
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 25 күн бұрын
ምሰራቅ አፍሪካ ላይ ብዙ አይኖች የቋመጡባት መሆኗ የበላይ አካል ወሳኝነቱን ሲያሳይ መሆኑ ገብቶናል?
@endalemera25
@endalemera25 25 күн бұрын
የኮሪደር፡ልማትና፡የፊንፊኔ፡ጥያቄ፡ታዲያ፡ምን፡ይሻላቸዋል?
@מיקיאדגו-כ8ג
@מיקיאדגו-כ8ג 26 күн бұрын
የፈጣሪን ስራ ለፈጣሪ ትታችሁ ደም እያፈሰሱ ያሉ አረመኔዎችን አስቁሙልን በፈጣሪ ስም
@Adi-p7b
@Adi-p7b 25 күн бұрын
"ኦሮሚያን" ጠርጎ ሊወስድልን ልንገላገል ነው የስንቱን ንጹሃን ህይወት እንደበሉ አይቀርም
@vipx5902
@vipx5902 26 күн бұрын
አዳነችአበቤስልጣንካለቀቀችአብይስልጣንካለቀቀገናምድርናሰማይይደባለቃል😂😂😂😂
@SahailKalba
@SahailKalba 24 күн бұрын
😢
@umuanwar8991
@umuanwar8991 25 күн бұрын
የኛልጆች በአብይአህመድ ወታደር ትምህት ታቆረጡ 2ሆናቸዉ ይህ ግፍ ጨረሶም አመደረማመሱ አላህ ቻይና ታጋሺ ስለሆነነዉ ብቻ አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል
@TemesgenAdula-s2d
@TemesgenAdula-s2d 24 күн бұрын
አብይን የሚታሳዩ እሱ ያመጣ መሰላችሁ የአማራ ጭንቅላትበ አሎሎ ነዉ የተሠራ ጥፈት ሰከሰት ደስ ይላቸዋል ልማት ጨጓራ ቃር ነዉ ለአማራ ደስታቸዉን የሚገልጹት በወሬ ነዉ የጥፋት ወሬ ማዉራት ደስ ይላቸዋል
@moe3000
@moe3000 24 күн бұрын
Asfaltunim be werk bikeba guudayachew aydelem, siltanwa bicha neww yemifelugat
@tomtomtombossa
@tomtomtombossa 25 күн бұрын
Finally we will have the Indian Ocean all for us
@RayeliTilaweni
@RayeliTilaweni 25 күн бұрын
ሸገር ኬኛ ስንል ወደውቅያኖስ
@mamusha536
@mamusha536 25 күн бұрын
😂😂😂
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 26 күн бұрын
የኢትዮጵያን አንድነትና ወደብ ናፋቂዎችን አከራካሪያቸው ሰብረናቸዋል!(መለስ ዜናዊ፣ሰብሀት ነጋ)
@moe3000
@moe3000 24 күн бұрын
Chinkilatih yiseber, ye tarik atela wudaki.lemin yann yahil tiwashaleh. Kizenam
@BiniamAyele-l3f
@BiniamAyele-l3f 25 күн бұрын
ሉቃስ 21:10፤ በዚያን ጊዜ እንዲህ አላቸው፦ “ሕዝብ በሕዝብ ላይ፥ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣል፤ ሉቃስ 21:11፤ ታላቅም የምድር መናወጥና በልዩ ልዩ ስፍራ ቸነፈር ራብም ይሆናል፤ የሚያስፈራም ነገር ከሰማይም ታላቅ ምልክት ይሆናል። zemenu alkuwal geta limeta bedej new
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 26 күн бұрын
እኛ በጠንቋይ አናምንም ፖለቲከኞች ለሆዳቸዉ ለስልጣን ሲሉ የኢትዮጲያን ህዝብ አሰቃዩን ለህዝብ የማያስቡ አላህ ይርዳን ሰላማችን ይመልስልን
@tajumahammed2156
@tajumahammed2156 26 күн бұрын
ጡሩ ነግሩ በ2 መከፈላችን ምሰራቅ ከሴሜን እንድ መከፈል ምን የሚሰደሰት ነግረ አል
@moe3000
@moe3000 24 күн бұрын
No no . Sintiku .be Amara enna tigray mekakel malef alebet
@AaAa-z8s2w
@AaAa-z8s2w 25 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤🤲
@nuale23
@nuale23 26 күн бұрын
ምን ናሳ ትላለህ ነጭ አምላኪ ከአምስት አመት በፊት የኢትዮጲያ ሊቃውንትና ወ/ሮ አበበች ተናግረዋል
@Dana-Solomon
@Dana-Solomon 25 күн бұрын
ወ/ሮ አበበች በየትኛው ምርምር አወቁ ?
@MeKdi-w4s
@MeKdi-w4s 25 күн бұрын
​@@Dana-Solomonበመፅሐፍ ሃኖክ አለ አንብብ
@brightfortomorrow19
@brightfortomorrow19 25 күн бұрын
😂😂😂teyiklign est ebekih​@@Dana-Solomon
@Dana-Solomon
@Dana-Solomon 25 күн бұрын
@@MeKdi-w4s ደሞ ማን ናቸው አቶ ሄኖክ❓ ታዲያ ለምን የኮረና መድሃኒቱንስ አልነገሩንም ❓❓❓
@moe3000
@moe3000 24 күн бұрын
Ye Ethiopia liqawunt? Minew merfe enna samuna mesrat yematichil ager yizeh? Ethiopia eko ye torinet, ye tilacha, ye dinkurina liqawunt bicha neww yalat.
@Mesud-k1f
@Mesud-k1f 26 күн бұрын
ሁላችንም,ወደአላህ,እንመለሥ,መፈላስፉ,አያድነንም,ወንጀል,ሲበዛ,ይህ,የሚከስተው።
@PhawlosNigussie
@PhawlosNigussie 25 күн бұрын
አይዞህ ሟርትህን እና ሟርታችሁን ሟርታቸውን እግዚአብሔር አፍርሶታል! ኢትዮጵያ እንደ ወርቅ የምትፈለግበት ጊዜ ደርሷል ለኢትዮጵያ እግዚአብሔር ሊፈርድላት ተፈጥሮን አዞላታል። ተፈጥሮ በእግዚአብሔር ቁጥጥር ስር በመሆኗ እግዚአብሔርን አመስግነናል።
@michalgebre1289
@michalgebre1289 25 күн бұрын
ፈርኦን ልቡ ደንድኖ ሌላ ታአምር ያጠብቃል
@JojoJiji-f5e
@JojoJiji-f5e 25 күн бұрын
እኛ በዘር ስንከፋፈል ተፈጥሮ ራሷ መሬትን ቅርስ ልትለየን ነው ምን ታመጡ አሁን ባለስልጣናት ምታባሉን
@Ibert299
@Ibert299 25 күн бұрын
ዘረኞች እንገጠል እያላችሁ ጮሀችሁ! ጩህታችሁ መልስ ሊያገኝ ነው. ግን እንደኛ ክፍት ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ይቅር ይበለን
@moe3000
@moe3000 24 күн бұрын
Anketse 39 ewun lihon neww, aye woyane kall betegibar mallet yihe neww
@AlemneshRegasa
@AlemneshRegasa 25 күн бұрын
ለመሪ ተብዮች መሬት የማን እንደሆነ ባለቤቱ አያሳያቹ ነው።ተመስገን።
@eyasujoshua349
@eyasujoshua349 25 күн бұрын
30 times? I don't think so
@EliasElto
@EliasElto 26 күн бұрын
እኔ ወደ ህንድ ምሄደው አፍርካ መሆን እፈልጋለሁ
@meserettekie1421
@meserettekie1421 26 күн бұрын
አኔም።ግን ኣዲስኣበባ ምኑ ጋ ነው የሚከፈለው?
@FikreSelasiébezabih-oj9vc
@FikreSelasiébezabih-oj9vc 25 күн бұрын
moi je veux aller en toilette et être moi même
@AaAa-z8s2w
@AaAa-z8s2w 25 күн бұрын
😳😳😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲
@mek5438
@mek5438 25 күн бұрын
ይህ ትንበያ አይደለም በጊዜ ሂደት መሆኑ የማይቀር የስምጥ ሸለቆው ሥፍራ ሲነገርለት የነበረ የሳይንሳዊ የምርምር ውጤት ነው!
@hannujonur1095
@hannujonur1095 26 күн бұрын
ጋምቤላ ሂዱ
@tekletedros4764
@tekletedros4764 25 күн бұрын
Ethiopia new port
@yonasfikre694
@yonasfikre694 25 күн бұрын
Afar eco bejetu silemikamibet yemiseraw sira yewushet new
@tvtube285
@tvtube285 26 күн бұрын
Waw jegnoch melkam beal lemidiyachin
@JojoJiji-f5e
@JojoJiji-f5e 25 күн бұрын
የነ ቶሎ ቶሎቤት ግድግዳው መንቀጥቀጥ
@MohammedGalali-bk3jf
@MohammedGalali-bk3jf 25 күн бұрын
አረ በሀያሉ ጌታ ሥራ አትግቡ አዛኝ ሥቸሆነእንጂ በአንደዬ ሊያሠምጠን አቅም እውቀት ውሣኔሁሉ የአሏህነው በደንብ አልተሠራም አናነው ፎቁ የፈረሠው ማለት አገትችሉም
@fassilwoldemariam1741
@fassilwoldemariam1741 25 күн бұрын
ከ10 ሚሊዮን ዓመት በሁዋላ አፍሪካ ለ 2 ትከፈላለች ግን ነገ አይደለም
@moe3000
@moe3000 24 күн бұрын
Minn yemilut tinkuluna neww? That's outdated
@jobrook3995
@jobrook3995 25 күн бұрын
የእግዚአብሔር ቁጣ
@omerjibril7318
@omerjibril7318 25 күн бұрын
Good News for Somalia Ogden peoples Because cut off Somalia Ogden from Oromo States or Ethiopia 🇪🇹
@abrahamhayantu5910
@abrahamhayantu5910 25 күн бұрын
እድየት አድርጎ ነዉ የሚሰነጠቅዉ በአለም ብዙ የመርየት እሳተጎመራ እንዶንጅይ ጃፓን ፍሊፕን ሰንትራል አሜሪካ ካሊፎርንይ ሀዋይ ሁሉ ግዜ እሳተጎመራ አለ ሊሰነጠቅ ግን አላየንም ።
@moe3000
@moe3000 24 күн бұрын
Be anketse 39 meseret neww eyehone yalew
@Eri-G1
@Eri-G1 26 күн бұрын
እግዚአብሄር የሰይጣን አገር የሆነች ኢትዮጵያ ለማጥፋት ይህን ምልክት አየ ላከ ነው ከመሪው ጀምሮ የሠይጣን አምልኮ ያለው ህዝብ እንዲያጠፋ ተነስተዋል
@ziyadaqatar1904
@ziyadaqatar1904 25 күн бұрын
ኦሮሚያ ቅድሚያ የታላችሁ እዪት ፈጣሪን መልሱ አይዘገይም
@KedisallayeshKeddisa
@KedisallayeshKeddisa 25 күн бұрын
Allahye beantewu Korean yezehalewho Ethiopian tebekelene yareb ente ale kullushye kedire.
@kiflymerhu832
@kiflymerhu832 26 күн бұрын
it will take ca. 1 mill years until a complete splitt, Abiy has to have a patience until the Red Sea comes to him.
@Danadama123
@Danadama123 25 күн бұрын
🙄🙄 patience for a million year
@mohamedsualih5498
@mohamedsualih5498 25 күн бұрын
ጁሃር አብይ እገድለሃለሁ ብሎኝ ነበር ያለውን አልሰማቹሁም እንዴ
@JemalYasin-c3h
@JemalYasin-c3h 25 күн бұрын
ምነው በገነጠለው
@ahmedfanochuriso7777
@ahmedfanochuriso7777 25 күн бұрын
Woyaneen tayik
@bizunehwoldekidan4895
@bizunehwoldekidan4895 25 күн бұрын
ለምንድነው፡ ስለ፡ መሬት፡ መሬት መንቀጥቀጥ፡እየዘገብክ፡ የአብይን፡ምስል፡ የምታወጣው፡?
@AbaynehAlemayehu
@AbaynehAlemayehu 25 күн бұрын
Mine NASA Telalek Hakim Abebech Ezare 4 Amte yetenagrute Adamet Tigenga
@GetahunGirma-ju3pj
@GetahunGirma-ju3pj 25 күн бұрын
While we're hating each other based on ethnicity, nature intercepted to the worst scenario
@moe3000
@moe3000 24 күн бұрын
Yeah, now article 39 is taking place .. please don't blame woyane this time
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 26 күн бұрын
That is inevitable. The worst is yet to come. When the plate moves away from Africa continent, the ride will be very catastrophic. Because, the plate will collide somewhere Middle East or Pakistan and India. That will create high ground like many years ago had happened, the creation of Himalayas.
@islamliyou
@islamliyou 25 күн бұрын
ይህ ያንተ መረጃ መረጃ ሳይሆን ሟርት ይባላል
@Babi-qh5ft
@Babi-qh5ft 25 күн бұрын
Ethiopia wode hulet bitihon tinish enarif neber
@moe3000
@moe3000 24 күн бұрын
Yebase yohonal beteley amhara enna Tigray kalteleyayu.
@AminatNuru
@AminatNuru 26 күн бұрын
ጠቋይ ወች። የሀገር መከፈልንና ከለመከፈልን የሚያዉቀዉ ፈጣሪነዉ ከተቋይ እየሰማቺሁ ህዝብ አትበክሉ ኡኡኡኡኡኡ። ከወጀላቺን እንመለስ ወደፈጣሪ እንጩህ።
@Only-smarts-com
@Only-smarts-com 26 күн бұрын
ከብዙ ሺ አመት በፊት የአፍሪካ አህጉር ከአሜሪካ ጋ የገጠመ ነበረ። ልክ የ እዚህ አይነት የተፈጥሮ አደጋ ነው በመሀል ፈንድቶ ትልቅ ውቂያኖስ ፈጥሮ ያራራቃቸው ለማስረጃም የአሜሪካ ባለ መሬቶቹ ኢንድያኖች በጣም ጥቁር እና ባህላዊ አለባበስ ጌጣቸው ሌሎችም ብዙ ምልክቶች ፈረሶቻቸው ከአፍሪካዊነታቸው የወረሱት መሆኑ ታሪክ ይነገራል።
@moe3000
@moe3000 24 күн бұрын
Enna ahunim America wedde Africa titega yihonal? Beka America embassy lihed neber ahun rasau eyemetach neww zimbiye eskitimeta litebik
@Only-smarts-com
@Only-smarts-com 24 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂 ባህር እየዋጣት እንዴት ትጠጋለች ??
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض 24 күн бұрын
ሁላችንም የአደምና የሃዋ ልጆች መሆናችንን እረሳችሁ መሰል 😂😂😂ጥቁርም ሆነ ነጭ አንድ የአደም ልጆች ነን ህዝብ ስለበዛ ነው በጎሳ እና በሀገር የተከፋፈልነው😢😢
@Only-smarts-com
@Only-smarts-com 24 күн бұрын
@@الحمدالله-ش6غ3ضእውነት ነው
@MashBaby-y4t
@MashBaby-y4t 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@emunabrhane2198
@emunabrhane2198 25 күн бұрын
Tru new yebahr dar hlmachu endisakalat le ethiopia msraq africa tebetbtowal benante egzabhier yqr ybeliln
@ሀይሚUTB5555
@ሀይሚUTB5555 25 күн бұрын
Sew saygoda ykfelln ke gala tegelageln ena bahrm ynorenal
@moe3000
@moe3000 24 күн бұрын
Ere egn tigaaru ke enante gedayoch be kefafelen.. oromo minn atefa bakih? Manew 1 million Tigray yechefechew? Fano amhata enna abiy aydelem endei? Yetinant tarik eko neww
@moe3000
@moe3000 24 күн бұрын
Ere gintiltulu yawtaw.. yichi ye teregemech ager mefres alebat. Seww kemiyadersew guudat ayibeltim
@wayensamrooney228
@wayensamrooney228 25 күн бұрын
ጋላ ሊለየን ነውዴ?😀
@edalk21nebe
@edalk21nebe 19 күн бұрын
Adis abeban ede los Aanjeles meqtat alebet
@sabaalemu5082
@sabaalemu5082 25 күн бұрын
አንተ መአተኛ ቆይ እናትህ ሲወልዱ መአት እየሰሙ ነው እንዴ? ዘላለምህ መአት መአት ብቻ።ገና ድምጽህ ስሱማ ቀዳዳው መጣ እላለው።በጥራቃ ግብጽ ሱማሌ መጣች አለቀልን ምንምን የምትል ጉድ እኮ ነህ?
@ismaleali6076
@ismaleali6076 13 күн бұрын
You might think I am focusing the entire Ethiopia is covered by coal fuel including Addis Aberba up to Moyala ,benshangule,almoste 75/100 is covered by the same color fule what is iron coal in Gema fule in navale or primary deposite that can be changed in to uranium after milling, 277 degree selses for gate geography book the past through oxygen process you gate yellow Cake 235_238 the same element less hazard the insident but do you have a converter an riversable low nature it is not the way we report we need to know the depth of the earth corn,mantle,crust,such geoterrism can't happen over might 28solid Earth 72 hydrosphere according newton theory the great made divert the smallest mass every thing to hydrosphere.G.I.Ali
@JohannesTes
@JohannesTes 25 күн бұрын
Big liar
@alexjohn996
@alexjohn996 25 күн бұрын
Be Awdamet merdo
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
ጉዞ ወደ ኢትዮጵያ 🇪🇹 UK to Ethiopia
22:58