"ብናብድ ለጌታ ነው?" I

  Рет қаралды 3,057

Ecclesia Media - ኤክሌሲያ ሚዲያ

Ecclesia Media - ኤክሌሲያ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 15
@gidetesfay5627
@gidetesfay5627 9 ай бұрын
ይህ ፕርግራም በጣም ኣስፈላጊና ጠቃሚ የሆነ ጉዳዮች የሚያነሳው ፕሮግራም ነው በተለይ የዶር ና የፓስተር ኣቢ እምሻው ሃሳብ ኣስገራሚ ነው እነዚ ሰዎች ቤተክርስትያን ለማደን ወደመሪነት ቢመጡ ወይደግሞ ተገናኝተው ቢሰሩ ውጤት የሚያመጡ ይመስላሉ እነግን ስለነዚህ ሰዎች እግዚኣብሄር ኣመሰግናሎህ።የዚህ ኣዘጋጆች ተባረኩ የለጥርጥር የምላቹህ ያኣምላኽ ስራ እየሰራቹህ ነው።ተባረኩ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 9 ай бұрын
ብሩክ ወንድም ዶክተር ተካልኝ የሰማይ አባት ስለአንተ ይከበር
@MeleChego
@MeleChego 9 ай бұрын
ዶ/ር ተካልኝ ትክክለኛ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ሀገራችንንም ሆነ ቤተክርስቲያንን በተመለከተ፣ እውነትን ተነጋግረን ለመፍትሄ ብንነሳ ይሻላል። በተለይ ወንጌላዊያን እራስን ማታለል እና ባዶ ተስፋ መጠበቅ ውስጥ ነን። በእኔ በኩል የአሁኑ የመንግስት እና የቤተክርስቲያን ግንኙነት ማታለል ያለበት ይመስለኛል። እባካችሁን እንንቃ! የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ!❤❤❤
@TamiratHailu-xz4xw
@TamiratHailu-xz4xw 9 ай бұрын
The most respected son of God, Dr. Tekalign. More grace to you 🙏
@bisratsi672
@bisratsi672 9 ай бұрын
thank you for your update.....
@shewaaweke9723
@shewaaweke9723 9 ай бұрын
እኔን አስተምሮኛል ጎበዝ አስተማሪ ነው ጌታንም ይወዳል ጌታ ይባርክህ
@rosemare8314
@rosemare8314 9 ай бұрын
Geta yebarkachew❤❤
@obedhardware9325
@obedhardware9325 9 ай бұрын
God bless u very very fine program
@yalew6231
@yalew6231 9 ай бұрын
ጨርሼ የሰማሁት ብቸኛ ውይይት
@wondewossontefera1203
@wondewossontefera1203 13 күн бұрын
The questions are not allowing the person to express his understanding,it needs to be addressed the critical issues that we faced at present .
@eteruhabteyes9764
@eteruhabteyes9764 9 ай бұрын
አንተ በግልህ ምን አደረክ?መተቸት ቀላል ነው
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 9 ай бұрын
ኧረ ጌታ ፊት እናስተዉል ሰው በድርሻዉ ነዉ የሚያደርገዉ ዶክተር ተካልኝ በጣም የጠቀመን ወንድም ነዉ ምን እንደሰራ ለማወቅ በትህትናና በቅንንነት ብንጠይቅ ጥሩ ነዉ እንጂ በነቀፌታ ባይሆን?
@neftalem73
@neftalem73 9 ай бұрын
ምነው እውነትን በመናገሩ ኣሳመመህ።
@eteruhabteyes9764
@eteruhabteyes9764 9 ай бұрын
በጣም ፓለትከኛ ነህ አብይ ቦታ አለ ሰጠው ወይ?
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН