Пікірлер
@harmonymelody6886
@harmonymelody6886 2 сағат бұрын
አቅራቢው ወንድም ድንቅ ክርስትያን ጋዛጠኛ ነህ። ቱባረክ
@harmonymelody6886
@harmonymelody6886 2 сағат бұрын
Tebareku, member.
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 3 сағат бұрын
Ay Geta this is the time of Gosple.
@meselechaklilu6612
@meselechaklilu6612 3 сағат бұрын
የክብር አባት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እርሱን በማወቅ የጥበብንና የመገለጥን መንፈስ እንዲሰጣችሁ እለምናለሁ ። ኤፌሶን ፣1 ፥17
@meselechaklilu6612
@meselechaklilu6612 3 сағат бұрын
ወንድሜ ፀጋና ሰላም ይብዛሎት ፣ የሚደነቀውን ብርሃኑን ያበራሎት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም የተባረከ ነው ። እሱ እውነትም መንገድም ህይወትም ነው በሱ በቀር ወደ አብ የሚደርስ የለም ።
@abelmoges6532
@abelmoges6532 4 сағат бұрын
there is something ማለት ነው profoundly ትኩረት የሚኖረው ? ወይስ ቀጥተኛና ከበቂ በላይ ያሉትን ትንቢቶች መግለጥ ? "ምሑራን" ተብላችኋል ምሑራዊ ይዘትና አንደበት ይኑረው እባካችሁ
@alemtsehayewubshet154
@alemtsehayewubshet154 5 сағат бұрын
ጌታ እኮ ህዝብ አለው
@AyalewAtnafu-x6f
@AyalewAtnafu-x6f 5 сағат бұрын
😊😅😮
@HsmdAhtc
@HsmdAhtc 6 сағат бұрын
ተባረኩ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@wogenebelay1971
@wogenebelay1971 7 сағат бұрын
መምህር ሀይሌ ዘመንህ ይባረክ ለእግዚአብሔር ያለህን ፍቅር በጣም አውቃለሁ ። ብዙ ነብሳት ወደጌታ መተዋል በእዉነት ተከታትለህ አስተምረህ በዚህ ጌታ ስሙ ይባረክ ።ቅዱሳን ይህንን አገልግሎት አንደግፍ በጌታ ፍቅር አካዉንት አስቀምጡልን።
@KifleTamene-n7h
@KifleTamene-n7h 10 сағат бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ መልካም ነዉ።
@yeyuhudaanbess119
@yeyuhudaanbess119 10 сағат бұрын
ጠያቂው ጌታ ይባርክህ እንግዳ መጋበዝ ብቻ ሳይሆን ለተጠያቂው ሀሳቡን እንዲጨርስ ሰለምታደርግ ❤❤❤❤❤
@yeyuhudaanbess119
@yeyuhudaanbess119 10 сағат бұрын
ጠያቂው ጌታ ይባርክህ እንግዳ መጋበዝ ብቻ ሳይሆን ለተጠያቂው ሀሳቡን እንዲጨርስ ሰለምታደርግ ❤❤❤❤❤
@AshuMeresa
@AshuMeresa 11 сағат бұрын
ስወዶት ዘመኑን ይባረክ
@BFF410
@BFF410 12 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@semeresibhatu8691
@semeresibhatu8691 13 сағат бұрын
በድንግልና ተረግዞ ድንግልናዋ ሳይነካ መወለዱን፣ የህንን መከናወን ለእግዚኣብሄር ምንም ኣይጨንቀውም። ለምሳሌ ከትንሳኤ በኋላ በተዘጋዉ ቤት ለነበሩት ሓዋርያት “ሰላም ለናንተ ይሁን” ብሎ በመሃላቸው መገኘቱስ? እና
@haddisteshome9430
@haddisteshome9430 13 сағат бұрын
Orthodox enemies
@ዳግምምፅዓት-ተ1መ
@ዳግምምፅዓት-ተ1መ 14 сағат бұрын
ሐይሌ አይዋሽም እውነተኛ ሰው ነው
@sabaaman8259
@sabaaman8259 15 сағат бұрын
please get rid of your background wall. your studio looks cheap because of it. i think.
@misaw6162
@misaw6162 18 сағат бұрын
ይሄ ጠያቂ ግን መቼ ነው "እንዲህ የሆነ ይምስለኛል፣ እንዲያ የሆነ ይመስለኛል፣ ያንን አስባለሁ፣ ይሄንን አስባለሁ፣ ይመስለኛል፣ አስባለሁ" የሚያቆመው። 1ኛ፥ ያንተን ስሜት ለመስማት አይደለም ሰው የኢምያዳምጠው። Stop these annyoing and meaningless verbal hicups 2ኛ፥ ያንተን ማጠቃለያ ወይንም አርዖታዊ ድምድሜ የመስጠት ሃላፊነት የለብህም። ከቻልክ ጥሩ ጥያቄ ጠይቅ። አድማጭ ግምጋሜና ድምዳሜ ይስጥ።
@Merameron
@Merameron 18 сағат бұрын
የሚገርም ነዉ ነፁህ መፀሀፍ ቅዱስ እያለ አንብቦ መረዳት እያለ ለምን በግእዝ መታገል ነዉ ግእዝ ኦርቶዶክስ ብቻ ናት የምትጠቀመዉ ህዝብ በሚገባዉ ቁዋንቋ ያሰተምሩ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Күн бұрын
እግዚአብሔር ሲረዳ እንዲህ ነው ስው ወንጌል ከገባው ወደ ሀላ አይልም የኢትዮጵያ ፖሊሶች ከወንጀለኛ በላይ በእምነታቸው ምክንያት ስውን እንዲህ መደብደብ ነገ በእግዚአብሔር ፊት ይጠየቁበታል ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ወንጌልን ማስተማር አለባት እምነት በጉልበትና በህዝብ በማስጠላት አይሆንም ሁሉም ስው ሊያስብበት ያስፈልጋል እግዚአብሔር እውነት ነው❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Күн бұрын
እግዚአብሔር ሲረዳ እንዲህ ነው ስው ወንጌል ከገባው ወደ ሀላ አይልም የኢትዮጵያ ፖሊሶች ከወንጀለኛ በላይ በእምነታቸው ምክንያት ስውን እንዲህ መደብደብ ነገ በእግዚአብሔር ፊት ይጠየቁበታል ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ወንጌልን ማስተማር አለባት እምነት በጉልበትና በህዝብ በማስጠላት አይሆንም ሁሉም ስው ሊያስብበት ያስፈልጋል እግዚአብሔር እውነት ነው
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub Күн бұрын
ተባረኩ መሪጌታ የረዳዎት ጌታ ይባረክ 🙏🙏🙏❤❤❤
@israelzewude3795
@israelzewude3795 Күн бұрын
Jesus my Lord ❤️😍
@seyoumsori4112
@seyoumsori4112 Күн бұрын
የዮሐንስ ወንጌል 1:12-13 12 ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ 13 እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም። ወደ ገላትያ ሰዎች 4:7 7 ስለዚህ ከእንግዲህ ወዲህ ልጅ ነህ እንጂ ባሪያ አይደለህም፤ ልጅም ከሆንህ ደግሞ በክርስቶስ የእግዚአብሔር ወራሽ ነህ።
@seyoumsori4112
@seyoumsori4112 Күн бұрын
ወደ ሮሜ ሰዎች 10;3 3 የእግዚአብሔርን ጽድቅ ሳያውቁ የራሳቸውንም ጽድቅ ሊያቆሙ ሲፈልጉ፥ ለእግዚአብሔር ጽድቅ አልተገዙም።
@seyoumsori4112
@seyoumsori4112 Күн бұрын
ኦሪት ዘፍጥረት 4;1 1 አዳምም ሚስቱን ሔዋንን አወቀ፤ ፀነሰችም፥ ቃየንንም ወለደች። እርስዋም፡- ወንድ ልጅ ከእግዚአብሔር አገኘሁ አለች። የማቴዎስ ወንጌል 1:24-25 24 ዮሴፍም ከእንቅልፉ ነቅቶ የጌታ መልአክ እንዳዘዘው አደረገ፤ እጮኛውንም ወሰደ፤ 25 የበኩር ልጅዋንም እስክትወልድ ድረስ አላወቃትም፤ ስሙንም ኢየሱስ አለው።
@seyoumsori4112
@seyoumsori4112 Күн бұрын
ወደ ገላትያ ሰዎች 1-8-9 8.ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን። 9 አስቀድመን እንዳልን እንዲሁ አሁን ሁለተኛ እላለሁ፥ ከተቀበላችሁት የተለየውን ማንም ቢሰብክላችሁ የተረገመ ይሁን።
@seyoumsori4112
@seyoumsori4112 Күн бұрын
የዮሐንስ ወንጌል 8:47 47 ከእግዚአብሔር የሆነ የእግዚአብሔርን ቃል ይሰማል፤ እናንተ ከእግዚአብሔር አይደላችሁምና ስለዚህ አትሰሙም።
@seyoumsori4112
@seyoumsori4112 Күн бұрын
የዮሐንስ ራእይ 22:8-9 8.ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ። 9 እርሱም፡- እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ፡ አለኝ።
@seyoumsori4112
@seyoumsori4112 Күн бұрын
ኦሪት ዘጸአት 20:3-6 3 ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ። 4 በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። 5 አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤ 6 ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና።
@seyoumsori4112
@seyoumsori4112 Күн бұрын
መጽሐፈ መክብብ 9:4-5 4 ያልሞተ ውሻ ከሞተ አንበሳ ይሻላልና ሰው ከሕያዋን ሁሉ ጋር በአንድነት ቢኖር ተስፋ አለው። 5 ሕያዋን እንዲሞቱ ያውቃሉና፤ ሙታን ግን አንዳች አያውቁም፤ መታሰቢያቸውም ተረስቶአልና ከዚያ በኋላ ዋጋ የላቸውም።
@lightofworld2651
@lightofworld2651 Күн бұрын
ኢየሱስ አንዲህ አለ እሳትን ልጥል መጣሁ ከነደደ ምን እፈልጋለሁ አለ በውስጦ ስለተገለጠው የወንጌል እሳት ስሙ የተባረከ ይሁን
@droneber2024
@droneber2024 Күн бұрын
እንዲያው ሌላ ሥራ የላችሁም እንዴ?ሌላ ከጠየቃቸው መልሳችሁ ማቅረብ ተገቢ አይደለም፣አሳፋሪዎች ናችሁ፣ትዝብት ነው
@hirutbogale8510
@hirutbogale8510 Күн бұрын
Wow, God bless you
@denekealembo840
@denekealembo840 Күн бұрын
እውነትነው እላይእና እታች ያለው አመለካከት ለየቅልነው🎉❤
@denekealembo840
@denekealembo840 Күн бұрын
የሚገርም የታሪክ ምስክርነት ነው በርቱ እውነት አርነትን ታመጣለች🎉❤
@abelmoges6532
@abelmoges6532 Күн бұрын
እባክህ የቢሮክራት ቅርፅና ይዘት ከሌሎቹ ጋር መዝነው
@astershifera1606
@astershifera1606 Күн бұрын
ተነግሮአቸውስ መቼ ተቀበሉ ብለው ነው አውን በወጣቶቹ ነው ወጌለን የሚገፉት የሰበት ተማሪሆች ን እግዚአብሔር ይርዳቸው ሰው እዲወዳቸው ብለው ወጌልን የሚደብቁት
@ZedH-p1l
@ZedH-p1l Күн бұрын
እሰይ ጌታ ሀይሉን እየገለጠ ነው ማለት ነው ::እግዚአብሔር ይመስገን ::🙏🙏🙏
@bekelewkidan5046
@bekelewkidan5046 Күн бұрын
ወንድም ዓቢይ ! የአገራችን ችግር ይኸ፣ አሁን፣ መሪጌታ እያሉህ ያለው ነው። "የክርስቲያን አገር" እያልን የምንመጻደቅባት አገራችን - በተለይም የሰሜኑ ክፍል - በድቅድቅ መንፈሳዊ ጨለማ ውስጥ ነው ያለው። መንፈሳዊው ጨለማ ደግሞ ከፍጥረታዊው ጨለማ በቃላት መግለጽ እስከማይቻል ድረስ በእጅጉ የከፋ ነው። ሁሉን ቻዩ አምላክ፣ እስከ ሕይወት መሥዋዕትነት ድረስ ዋጋ እየከፈሉ፣ ንጹሑን የክርስቶስን ወንጌል የሚሰብኩላትን ቅዱሳን፣ ለምድራችን ያስነሣላት ! አሜን !!! በቀለ ወልደኪዳን ነኝ።
@eliaskitila9421
@eliaskitila9421 Күн бұрын
ሰላም አብይዬ፤ ኢየሱስ ሰው የሚመስል ነው የሚለው አስተምህሮ ኒኮላዎስ ያስተማረው ሳይሆን docetism የሚባል አስተምህሮ ነው።
@AgapeYeshua27
@AgapeYeshua27 Күн бұрын
አሜን❤ ጌታችን አምላካችን ሥላሴ (አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ) ይክበር ይመስገን ይቀደስ ይመለክ ይወደስ ሃሌ ሉያ። Hebrews 13 አማ - ዕብራውያን 7: የእግዚአብሔርን ቃል የተናገሩአችሁን ዋኖቻችሁን አስቡ፥ የኑሮአቸውንም ፍሬ እየተመለከታችሁ በእምነታቸው ምሰሉአቸው። 8: ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው። 9: ልዩ ልዩ ዓይነት በሆነ በእንግዳ ትምህርት አትወሰዱ፤ ልባችሁ በጸጋ ቢጸና መልካም ነው እንጂ በመብል አይደለም፤ በዚህ የሚሠሩባት አልተጠቀሙምና። 10: መሠዊያ አለን፥ ከእርሱም ሊበሉ ድንኳኒቱን የሚያገለግሉ መብት የላቸውም። 11: ሊቀ ካህናት ስለ ኃጢአት ወደ ቅድስት የእንስሶችን ደም ያቀርባልና፤ ሥጋቸው ግን ከሰፈሩ ውጭ ይቃጠላል። 12: ስለዚህ ኢየሱስ ደግሞ በገዛ ደሙ ሕዝቡን እንዲቀድስ ከበር ውጭ መከራን ተቀበለ። 13: እንግዲህ ነቀፌታውን እየተሸከምን ወደ እርሱ ወደ ሰፈሩ ውጭ እንውጣ፤ 14: በዚህ የምትኖር ከተማ የለችንምና፥ ነገር ግን ትመጣ ዘንድ ያላትን እንፈልጋለን። 15: እንግዲህ ዘወትር ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት፥ ማለት ለስሙ የሚመሰክሩ የከንፈሮችን ፍሬ፥ በእርሱ እናቅርብለት። John 3 አማ - ዮሐንስ 16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። 17: ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። 18: በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። 19: ብርሃንም ወደ ዓለም ስለ መጣ ሰዎችም ሥራቸው ክፉ ነበርና ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ስለ ወደዱ ፍርዱ ይህ ነው። 20: ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና፥ ሥራውም እንዳይገለጥ ወደ ብርሃን አይመጣም፤ 21: እውነትን የሚያደርግ ግን ሥራው በእግዚአብሔር ተደርጎ እንደ ሆነ ይገለጥ ዘንድ ወደ ብርሃን ይመጣል።” . . . John 3 አማ - ዮሐንስ 34: እግዚአብሔር የላከው የእግዚአብሔርን ቃል ይናገራልና፤ እግዚአብሔር መንፈሱን ሰፍሮ አይሰጥምና። 35: አባት ልጁን ይወዳል ሁሉንም በእጁ ሰጥቶታል። 36: በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።” ጸጋና ሰላም ከሕያው ዘንድ ይብዛላችሁ። ጌታ ይመጣል አይዘገይም።
@debebeseyoum7081
@debebeseyoum7081 Күн бұрын
ሕዝቡ በእርግማን ስር ነው ያለው ማለት ነው አሁን ያለው መቅሰፍት …………
@brookxdfvfftafese3757
@brookxdfvfftafese3757 Күн бұрын
የልቤ አምላክ
@atnafmedia1927
@atnafmedia1927 Күн бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏በማንኛውም መልኩ ሰዎች የፈለጉትን እምነት እንዲያምኑ የእግዚአብሔር መንግስትም፣የኢትዮጵያም ህገመንግስት ይፈቅዳል።ታድያ የእየሱስ ክርስቶስ ስም ለምን በትምህርት እና በቤተክርስቲያን አካባቢ ከተነሱ (ውጉዝ ከማርዮስ )ተብለው ይወገራሉ፣ይደበደባሉ፣ይታሰራሉ ታድያ ይህ ሁሉ ለምን ይደረጋል።እውነትን በመመስከር የአዳም ልጆችን ከዘላለም ሞት የማዳን አደራ ከክርስቶስ የተሰጠን ነውና ወንጌል መስበክ በቦክስ፣በዱላ አያስደበድብም።ሀገር የጋራ ነው ሃይማኖት የግል ነው!!!!!👏👏👏👏👏👏👏👏💯💯💯💯💯💯💯💯👏👏👏👏👏👏👏👏
@EthioEyfd
@EthioEyfd Күн бұрын
Ena be Alme salchu makera albachaw yemilawon alnbabekem wondem hedu woda alme hulu wongalne sebaku tabelo tatsefole
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮታ መሪ ጌታ ግሩምና ድንቅ ምክር የሚሰማ ጆሮ ያለው ይሰማ እንደ ተባለው ተባረክልን ወንድም አብይ🙏🏽🙏🏽🙏🏽