No video

በእናቴ እቅፍ ልጅ ሆኜ ገና || በዘማሪት በጸሎት አስማረ(ልጅ)

  Рет қаралды 93,629

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

Күн бұрын

Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual KZbin Channel Content
#Subscribe
🔴LIVE PERFORMANCE
#እነዚህንና የመሳሰሉ ተተኪ ዘማሪያንን ለማበረታታት ከፈለጋችሁ ከዚህ በታች ባለው አድራሻ አበረታቱ:-
+251921485555
#ተተኪ የቤተክርስቲያናችን ዘማሪያንን በተለያዩ ዝማሬዎች በ21ሚዲያ ብቻ ያገኛሉ #Subscribe በማድረግ አገልጎሎቱን ይደግፉ
#በእናቴ እቅፍ ልጅ ሆኜ ገና የመዝሙሩ ባለቤት ዘማሪት ቃልኪዳን መኮንን
• New Ethiopian Orthodox...
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።

Пікірлер: 83
@mistregirma8881
@mistregirma8881 Жыл бұрын
ውይይ ይሄ ዝማሬ በልጅነቴ ቃል ስትዘምረው በጣም ነበር ደስ የሚለኝ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማሽ ጸጋውን ያብዛልሽ🙏
@truetube7187
@truetube7187 Жыл бұрын
111111111
@truetube7187
@truetube7187 Жыл бұрын
1111111111
@SafaricomSecurity
@SafaricomSecurity 19 күн бұрын
Egziabher yistilin
@user-sh1lu2of6d
@user-sh1lu2of6d Жыл бұрын
ይህን መዝሙር በጣም ነው የምወደው ልጂ ሆኜ በጣም ነበር የማዳምጠው እህቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያበዝልሽ ❤❤❤
@E_Y_O_R_S_A_L_E_M
@E_Y_O_R_S_A_L_E_M Жыл бұрын
በእናቴ እቅፍ ልጅ ሆኜ ገና አየው ፍቅርሽን እመ ትሕትና ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን፡ ተባረኪ።👏🏾
@SelamawitSelam-kt9tz
@SelamawitSelam-kt9tz 3 ай бұрын
Wow enate zemare melaket yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsionshibiru1463
@tsionshibiru1463 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሰለተሠጠሽ ፀጋ ክብሩን አምላክ ይውሰድ
@user-wd6pe7lk3f
@user-wd6pe7lk3f 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእትን ያሰማልን እህታችን❤❤❤
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
በእውነት አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እህታችን ልዩ መዝሙር ❤✝️
@Ethioenate
@Ethioenate Жыл бұрын
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ በቤትዋ ታኑርሽ እህት አለም🙏
@leulnegash2954
@leulnegash2954 Жыл бұрын
እጅግ ድንቅ ዝማሬ በእናቴ እቅፍ ልጅ ሆኜ ገና አየው ፍቅርሽን እመ ትትና
@mignotamare97
@mignotamare97 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን።🙏 ከታች ጹፍ ቢኖረዉ እንዴት አሪፍ ነበር አንድ ላይ እንድዘምር🙏
@selamabebaw4532
@selamabebaw4532 2 ай бұрын
በእውነት ፀጋውን ያብዛላችው! የዘማሪ ነብዩን ና የዘማሪ ሀዋዝ ተገኝ ዝማሬዎችን አቅርቡልኝ በማርያም እንዲ ስዘምሩ በቤቱ ዘመናችው ይለቅ❤❤❤❤❤❤❤❤
@FekaduMelkie
@FekaduMelkie Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።እኅታችን በቤቱ እግዚአብሔር ያጽናሽ።
@zeadonay-wn2jg
@zeadonay-wn2jg 2 күн бұрын
@MisganawEstemech
@MisganawEstemech Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ያገልግሎት ዘመንሽን ያራዝምልን
@user-uc8dq8ej5m
@user-uc8dq8ej5m Жыл бұрын
ehe zemare siweta gena lij neberku afen yefetahubet mezmur new ahun adegem sizemirew aleksalehu ❤
@Bereket-24
@Bereket-24 10 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክን ያሰማልን
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ባለግርማዋ ዉቧ እመቤቴ❤
@amelework8204
@amelework8204 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን ፫👏🥰💙
@anelisiwemadikizela-og3wh
@anelisiwemadikizela-og3wh Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@bereketyamlakneh8906
@bereketyamlakneh8906 Жыл бұрын
እውነት ነው ፍቅሮ አያልቅም የኔ እናቴ ናት ተባረኪ በድሜሽ ዘመንሽ እሶ ትጠብቅሽ
@beti6602
@beti6602 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ
@fikirteamante
@fikirteamante Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@user-mb8lu1rt7f
@user-mb8lu1rt7f Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🤲🕯
@hana-21
@hana-21 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክ ት ያሰማልን የልጅነቴ መዝሙር ልጅ ሆኝ በጣሥ ነበር ምዘምረው❤❤❤❤❤❤
@robeltirusew7883
@robeltirusew7883 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማሽ እመቤቴ በቤቱ ታፅናሽ ግሩም ዝማሬ
@SocialReaction1510
@SocialReaction1510 Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልሽ እህትዬ❤❤❤
@tazinoboshi6587
@tazinoboshi6587 Жыл бұрын
Amen amen amen baiwunt zimare melkitn yesamalish tsga yibzalish bexam xiru tasixo alesh barich💯🌷
@zemaritkalkidanmekonen
@zemaritkalkidanmekonen Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤
@user-km6cm7uz5y
@user-km6cm7uz5y 10 ай бұрын
ዘማሬ መላእክትያሰመልን አሜን❤❤❤❤
@johnzedire7
@johnzedire7 Жыл бұрын
ke 8 ametat befit lemejemerya gize mezmur metsaf yejemerkubet zmare❤❤❤
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ
@temesgendegu6439
@temesgendegu6439 Жыл бұрын
ድምጻችሁ እራሱ ከቃል ጋር ይመሳሰላል በርቺልን እህታችን
@ORTHO2119
@ORTHO2119 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@eliasslshi8528
@eliasslshi8528 9 ай бұрын
ዝማሬ መላህክት የሠማልን
@sisaytesfaye1921
@sisaytesfaye1921 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን፡፡
@ABEL27554
@ABEL27554 Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ephremabiy3310
@ephremabiy3310 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
@user-dd1mo5sn7p
@user-dd1mo5sn7p Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@firehewotnigussie5530
@firehewotnigussie5530 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ ❤
@user-rj8ku6vn9i
@user-rj8ku6vn9i Жыл бұрын
Yeljente mezmur betam ewdaewalew ......tebarki
@1MIHI1
@1MIHI1 Жыл бұрын
👍👍👍👍
@fikrtemariam21
@fikrtemariam21 Жыл бұрын
Zemare melaekti yasmalin ehte tsegawune yabizalish yedngili mareyam liji
@user-kv7dq5cq8f
@user-kv7dq5cq8f Жыл бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
@ya336
@ya336 Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ እህት❤❤❤
@user-sf9gr7nm9y
@user-sf9gr7nm9y Жыл бұрын
Kalehywetn yasemalen emebrhan tbarksh
@user-sf9gr7nm9y
@user-sf9gr7nm9y Жыл бұрын
❤❤❤❤
@HenokTutorials
@HenokTutorials Жыл бұрын
kale hiwot yasemalen
@HermaMak-jq8dx
@HermaMak-jq8dx Жыл бұрын
Amilakee hooy temsgen kidanemihit enatee anchi yewsten tawkilsh yengarkushn aderaa 😢😢😢 bartuu enwdachuha⛪️⛪️⛪️
@weletezerabruk7093
@weletezerabruk7093 11 ай бұрын
❤❤❤ 21 enate
@HemenTekola
@HemenTekola Жыл бұрын
Zemare melaeket yene ehet bebetu yatsenashe
@hiyothiyot-ds5sg
@hiyothiyot-ds5sg Жыл бұрын
Zemari melakt yasemaln
@user-vb7ro1nk9e
@user-vb7ro1nk9e 11 ай бұрын
😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤ እመቤቴ ትጠብቅልኝ
@Finan_wel
@Finan_wel Жыл бұрын
Zemarye melakti yesemealna 🙏🏾
@user-dy9hs8zw9m
@user-dy9hs8zw9m Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@helohe4703
@helohe4703 Жыл бұрын
Amen zimare melayitkin yasemalin
@24surprised7
@24surprised7 Жыл бұрын
ጥዑም ዝማሬ
@asrbebetikv6369
@asrbebetikv6369 Жыл бұрын
😢😢😢😢ዝማርየ መላይክት ያስማልን 🎤💐💐💐💐 ዝማርየ መላይክት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን 🌻🙏😢
@mengistuasefa9265
@mengistuasefa9265 Жыл бұрын
በናቴ እቅፍ ልጅሆኜ እመትህትና
@user-sn7is5xk6t
@user-sn7is5xk6t Жыл бұрын
Amne
@user-nw1ub9df3l
@user-nw1ub9df3l 11 ай бұрын
ዘማሪትበፀሎት፡ዘማሪዲያቆንብስራት ፡ዘማሪዲያቆንማኅደረልዑል፡ዘማሪትሰላማዊት21ሚዲያላይያላችሁበሙሉእግዚአብሔርፀጋውንያብዛላችሁበቤቱበእድሜበፀጋይጠብቃችሁ
@user-mu6gr5jf8y
@user-mu6gr5jf8y Жыл бұрын
❤️🙏❤️🙏
@user-xg9hs6bh4q
@user-xg9hs6bh4q Жыл бұрын
❤❤❤
@sositube9785
@sositube9785 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@frehiwot27
@frehiwot27 Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእት ያሰማልን
@user-wh9nh8mv2w
@user-wh9nh8mv2w Жыл бұрын
ወደኋላመለሰኝ
@nardinegese7081
@nardinegese7081 Жыл бұрын
Zamra.malket.yasmlen❤❤❤❤.babtu.yasnsh.Eatelm
@YaredWubZema
@YaredWubZema Жыл бұрын
Kala hiwot yasamalish
@samirasamir3926
@samirasamir3926 Жыл бұрын
😘😘😘
@samirasamir3926
@samirasamir3926 Жыл бұрын
😭😭
@saronamiilav5526
@saronamiilav5526 Жыл бұрын
Your work is nice, but what about the Duplicates?
@user-mq6no8fm5f
@user-mq6no8fm5f Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@helohe4703
@helohe4703 Жыл бұрын
Yidegemilin betselot
@user-kv7dq5cq8f
@user-kv7dq5cq8f Жыл бұрын
በምን ማግኘት ይቻላል ስልክ
@gegez3074
@gegez3074 Жыл бұрын
ዝማሬ፣መላአክትን፣ያሰማልን፣እግዚአብሄር፣እድሜና፣ፀጋውን፣ያብዛልሽ❤❤❤❤❤❤
@user-yk6fz7sn9c
@user-yk6fz7sn9c Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
@TesfahunTakele-hx8fu
@TesfahunTakele-hx8fu Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@misganawtekle
@misganawtekle Жыл бұрын
kale hiwot yasemalen
የጎጆዬ ሰላም || በዘማሪት ፌቨን እዮብ @21media27
13:56
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 279 М.
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 26 МЛН
Magic? 😨
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 20 МЛН
SPONGEBOB POWER-UPS IN BRAWL STARS!!!
08:35
Brawl Stars
Рет қаралды 20 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 160 МЛН
በብርሃን ፀዳል || በዘማሪት በጸሎት አስማረ @21media27
12:52
ሃያ አንድ መዝሙር 21 MEZIMUR
Рет қаралды 131 М.
ዛሬም አለሽ በልቤ||በዘማሪት ናርዶስ ካሳሁን @21media27
11:52
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 175 М.
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 26 МЛН