በእኛ ይብቃ! ሰርጌን ለቅሶ አረገችው! አርቲስቶች ደውለው አታውራ አሉት! Ethiopia | EthioInfo.

  Рет қаралды 139,435

EthioInfo

EthioInfo

Күн бұрын

Follow us also on
Subscribe @OfficialEthioInfo
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo

Пікірлер: 732
@robeldawit7691
@robeldawit7691 9 ай бұрын
The so called “Abigail” did the same thing for a weeding that happened on May 2023. She took more than 200, 000 thousand birr and disappeared. This lady is heartless, please beware !! Berhane Adere building, 2nd floor, ROYALTY BY ABIGAIL is what the place is cold. Her name is Abigail.
@totit_t1445
@totit_t1445 9 ай бұрын
Abigail? Is she Fetenji?🤔
@user-go2im4he8e
@user-go2im4he8e 9 ай бұрын
Ena mn aderegachu wede hig alhedachum
@tsegieture1795
@tsegieture1795 9 ай бұрын
Wxdaqwxqaqszqaqsqqz sad ax as asq a Am No I’m My
@hhttEthio
@hhttEthio 9 ай бұрын
Her name is not Abigail that’s her business name
@Truth-wb5nk
@Truth-wb5nk 9 ай бұрын
This scumbag should test her own meds glad u guy's exposed her and it should be a learning experience for everyone !!!
@user-wb5nc4zk8y
@user-wb5nc4zk8y 9 ай бұрын
አቢጊያ በጣም ባለጌ ነሽ አንቺ ያዬሽው የዛሬን ነው ነገ ግን ሜዳ ላይ ትወድቂያለሽ ፣ምክንያቱም የሰው ገንዘብ ነቀርሳ በሽታ ነውና
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 9 ай бұрын
ብዙ ጴንጤዎች ቀርቤአለሁ የሰው ገንዘብ እንደ ስኳር ይጥማቸዋል በአግባቡ አይሰሩ በየአዳራሹ አሜን እያሉ ይውሉና ኪሳቸው ባዶ ሲሆን መዝረፍ ይጀምሩታል የድሮ ጴንጤ እንዲህ አልነበሩም የብልፅግና ወንጌል ከጀመረ ከነቢያት እስከምእመን ሌባ ይህ ቤት የኔነው በል በእምነት የኔ ነው አሜን ከዚያ ባዶ ። ኢየሱስ መድኃኒቴ ከዚህ ቅዠት ላስመለጥከኝ እንበረከካለሁ❤
@mesfindemissie8313
@mesfindemissie8313 9 ай бұрын
የድርጅቱ ስም ሮያሊቲ በ አቢጊያል ይባላል ፣ ብርሀኔብአደሬ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ ያለች አጭበርባሪ ነች።
@tutuz8920
@tutuz8920 9 ай бұрын
ፖስት አርገው ሱቋን ፎት አንስታችሁ
@BetelTekl
@BetelTekl 9 ай бұрын
Aahuns alech echiii leba???
@genethaile9003
@genethaile9003 9 ай бұрын
አርቲስቶቹ እነማናቸው የሌባ ተባባሪ ይጋለጡ ማወቅ እንፈልጋለን መደባበቅ ይብቃ
@BetelTekl
@BetelTekl 9 ай бұрын
Ya we need to know her this is so sad
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 9 ай бұрын
ጎበዞች በጣም መታወቅ አለባት መሸፋፈን ጥሩ አይደለም አገራችንን አዋረደችብን የሌላ አገር ዜጋ ባህላችን ወደው ሊለብሱ በባህላችን ሊኮሩ መተው ገዘብ ከፍለው በዚህ ደረጃ መስገብገብ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣችሁ😢😢
@bettylv518
@bettylv518 9 ай бұрын
Abzagnawochu endi nachew...instagram lay Sherry's yemetebal leba...guadegnayen lesergua endi argatalech
@samruth536
@samruth536 9 ай бұрын
Fotowa eyetaye new
@melatcode4111
@melatcode4111 9 ай бұрын
ፎቶዋን በ ሚዲያ ይለቀቅ መያዝ አለባት በፍጥነት
@Truthtelleraddis
@Truthtelleraddis 9 ай бұрын
Royalty By Abigial tebalalech Video lay yenageral photowanm yasayal instegram lay ena tik tok lay alech
@mekdeswendemu3103
@mekdeswendemu3103 9 ай бұрын
ይቺን ሌባማ ማስቀጣት ያስፈልጋል😡
@bettylv518
@bettylv518 9 ай бұрын
Wey gudd beruachewen zegtew eko nw medebekut...sherry's yemibal bet instagram lay...guadegnayen lesergua gud argatalech...kebed weseda tefach...yemaycheluten genzeb wesedew yemushrawnm yemushrawanm mizewoch chemer...mecheresha lay alderesem bela tesadba bero zegta tefach.
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 9 ай бұрын
ማን ነው እሚቀጣት?? እኛ ሀገር ሁሉ ሌባ ነው!!!
@TsigeTenna
@TsigeTenna 9 ай бұрын
አስሮ መግረፍ ነበር ቂጧን ገልቦ በሰንሰለት መቀመጫ 54:24 እስከምታጣ መቅጣት ነው ሌባ እናቷ በህይወት የለችም በሉኝ የተረገመች እርጉም እግዚአብሄር ቅጣቱ ከባድ ነው አይዟችሁ ድንጋይ
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x 9 ай бұрын
የሰው ገንዘብ እሳት ነው መልሶ ይበላታል እራሶን አቤት ውርደት
@cequa4067
@cequa4067 9 ай бұрын
በናታችሁ ይሄ ነገር በቀላል እንደዚህ ፎቶግራፋ ጠቅላላ አሁን የሚመለከት ህዝብ ሁሉ youtube ላይ ሁሉ ቦታ መለጠፍ አለበት። ለምን ሌላው ይጎዳ 😢😢😢😢
@bettylv518
@bettylv518 9 ай бұрын
Ewenet nw! Betam leb yesebral...Instagram lay Sherry's yemetebal Saron esuam tetaweq qebd wesedew nw metefut
@inatbizu9051
@inatbizu9051 9 ай бұрын
እህቶቻችን በናተ ላይ የደረስው ነገር ያሳዝናል መታመን ለራስና ከህልና ወቀሳ ያድናል መልካም ነው እህቶቻች ለጥንቃቄ ስላሳወቃቹሁኝ አመስግናለሁ ጦሳቹሁን ይውስድ እህቶች ለበጎ ነው በሉና እራሳቹሁን አበርቱ አንዳዴ በሕይወት የመጣ በገዘብ /በሆነነገር ሲጠፋ በዚህ ይለፍ ይላሉ ትልልቅ ስዎች እና ጦሳቹን ይውስደ የነበራቹ ጊዜ እንኳን በመልካም አለፈ በውጭም በሀገር ውስጥ ያለው ወገናቹ /ሕዝባቹ ገንዘቡን ጊዜው ችግር እዳይደርስበት በሚዲያ ወታቹ ስለተናገራቹ እየሀገሬ ልጆች ጀግና ናቹ በናተ የደረስ በሌላ እዳይደርስ ስላላቹ ሳለመስግናቹ ኧላልፍም ስርገኛዋ አይዳና ቤተስቦቿ/እናእሮዛ
@hiymekonjo8365
@hiymekonjo8365 9 ай бұрын
በጣም ይገርማል መናገራችሁ ለሁላችንም ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@tikurfert7665
@tikurfert7665 9 ай бұрын
እንዲህ አይነት አሳዛኝ ነገር ለ ፋሽኑ ኢንዱስትሪ ጉዳት አለው በተለይ በሞያው ተምረው የህይወት እንጀራ ይሆነናል ብለው ለሚነሱትን ይጎዳል
@mulugojamabate5610
@mulugojamabate5610 9 ай бұрын
በጣም,ያሣዝናል አይዞሽ,እንኳን አግዚአብሔር ሠርግሽን አሠመረልሽ
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 9 ай бұрын
አይዞሽ የእኔ ቆንጆ። ሁሉም እንደ እግዚሐብሔር ፍቃድ ሆኗል። ያማረ የተባረከ ትዳር ነዉ የማሆነዉ። ዉለጄ ክበጄ።እግዚአብሔር ይባርክሽ። አይምሮሽን ዘና አድርገሽ ብርሽን አስመልሼ። አጋጣማዉን በማስታወሻ ጳፊዉ። ወደፌት ትስቂያለሽ።
@amanealyedinglelijekidye7643
@amanealyedinglelijekidye7643 9 ай бұрын
ከነስሟ እና ፎቶዋን አውጡት በግልፅ እቺ ሌባ መታሰር አይደለም መገደል አለባት አንቺን ብቻ አይደለም እኛንም ነው ያዋረደችው በሰው ፊት የኔ እናት መሳቀቅሽ ተሰማኝ አይዞሽ እህቴ የአብርሐምና የሳራ ጋብቻ ያርግላቹ ገንዘብሽን መድሐኒአለም ሚሊዮን አድርጎ ይመልስልሽ አገርሽን በደነዚህ ተልካሾች ምክንያት አትጥይ የኔ እናተ ❤❤❤❤
@Embete-
@Embete- 9 ай бұрын
ፎቶዋ ይበተን በመላው ሚዲያ ሁላችንም ሀላፊነት አለብን ከምድረ ገፅ እስክትጠፋ ድረስ ይህች ነውረኛ። እንዲህ አይነትም ሰው አለ? 🤔
@Truthtelleraddis
@Truthtelleraddis 9 ай бұрын
Royalty By Abigial tebalalech Video lay yenageral photowanm yasayal
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 9 ай бұрын
ልክ ነው ፎቶዋ ይበተን
@mimitekla467
@mimitekla467 9 ай бұрын
ፈፎቶዋን አሣይቷል እኮ
@bettylv518
@bettylv518 9 ай бұрын
Ere ale bzu nw...Sherry's dembel Olympia esuam endezihu nat!!
@meditube1065
@meditube1065 9 ай бұрын
የሆነ ሚዲያ ለይ ቀርባለች
@marytaddesse901
@marytaddesse901 9 ай бұрын
በጣም የሚገርምና አሳዛኝ ጉድ ነው ሁሉም እንዲለ ሆኖ የገረመኝ የሁለቱ እሕቶቻችን ጨዋ አንደበት በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሐቃችሁ አይቀርም የቀን ጉዳይ ነው የጀመራችሁትን ከግብ አድርሱት አሁን ግዜውም ይረዳችሀል ኢንፎ ደሞ የያዙትን አይለቁም ጨዋነት በተሞላ እንዲሕ ነው ወገንን ማዳን በርቱ።
@selamissak5726
@selamissak5726 9 ай бұрын
በአደባባይ መልኳ መታየት አለበት ።ከሰርግ በላይ ምን አለ።በጣም ያሳዝናል ።መከሰስ አለባት
@Truthtelleraddis
@Truthtelleraddis 9 ай бұрын
Royalty By Abigial tebalalech Video lay yenageral photowanm yasayal
@bettylv518
@bettylv518 9 ай бұрын
Sherry's metebal instagram lay...dembel Olympia nw suqua esuam endihu yebetesebna yemusherawochun...yemizem chemera qebed weseda matechelewen...guadgnayen lesergua gud argatalech...esuam teyawqqqq!
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 9 ай бұрын
የኛ ሀገር እኮ ተበዳዩ እንጂ በዳዩ አይታይም!! አጭበርባሪው ከቨር ይደረግለታል!!! እንዳይታይ!!
@jesusway3790
@jesusway3790 9 ай бұрын
መልኳኮ እየታየ ነው
@BetelTekl
@BetelTekl 9 ай бұрын
Yetalchhh melkawa yitayal??
@yetatwork6137
@yetatwork6137 9 ай бұрын
ሙሽሪት አይዳ ስታሳዝን በጣም ተጎድታለች አይዞሸእግዛብሄር መልስ አለው❤
@melatcode4111
@melatcode4111 9 ай бұрын
ለህግ አቅርቡዋት ሱቅዋም ይዘጋ
@hayatkibret9357
@hayatkibret9357 9 ай бұрын
አገራችን ቀን በቀን ስማቸውንና ስራቸውን እየቀሩ ሌቦች የሚፈበረኩባት አገር እየሆነች ነው ምክኒያቱም ፍትህም ይሁን ተገቢውን ቅጣት የሚፈርድ የለም ።
@lindamarcos2043
@lindamarcos2043 9 ай бұрын
ምንም ዋጋ የለውም ማን እንደሆነች ካልተገለፀ አሁንም ማጭበርበሯ ይቀጥላል ስለዝህ ማን እንደሆነች ይገለፅ
@Truthtelleraddis
@Truthtelleraddis 9 ай бұрын
Royalty By Abigial tebalalech Video lay yenageral photowanm yasayal
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 9 ай бұрын
በኢንስተግራም ካላቆሙ መጭበርበሩ አለ!!!!
@tatekasmare7551
@tatekasmare7551 9 ай бұрын
Victim sisters, take a heart! Of course, she’s so greedy and weedy just like the historic man Aba Hanna the treasurer! May god damn people like this woman as well as the so called artists who are advocating for such cruel person!
@meazaashe1610
@meazaashe1610 9 ай бұрын
Abigail tebalaleche photo eko yetayal
@abinettilahun6208
@abinettilahun6208 9 ай бұрын
ማን መሆንዋኮ እየታየ ነው አቢጌል ትባላለች ፎቶዋም እየታየ ነውኮ
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 9 ай бұрын
ማነች ይች ሞላጫ ዲዛይነር ነኝ ባይ ይነገረን🥱🥱🥱በቃ ስይፉ የአርቲስቶች ኳስ ሆነ ማለት ነው ያሳፍራል🙄
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 9 ай бұрын
ሰይፉ ምን አረገ ?
@Truthtelleraddis
@Truthtelleraddis 9 ай бұрын
Royalty By Abigial tebalalech Video lay yenageral photowanm yasayal
@mametohem7990
@mametohem7990 9 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ የስረዋን ይስጣት ❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 9 ай бұрын
I am so sorry my fellow Ethiopian sisters, I can’t believe my country people how far they go to hurt. I cried with you sister. Thank God your wedding went beautifully. May God bless your marriage.
@semotzemebelugn4003
@semotzemebelugn4003 9 ай бұрын
እኔም ተታልያለሁ ትክክል ጥሩ የማጭበርያ መንገድ አግኝተዋል በተለይ ጥሩ ሞል ላይ ይከራዪና አሻንጉሊት ላይ ደህና ነገር ያለብሱና ዲዛይነር ነን እያሉ ከሽሮሜዳ እየገዙ የሚዘርፊ
@Sara-ue2wd
@Sara-ue2wd 9 ай бұрын
ከሽሮሜዳማ ቢገዛ ይስተካከላል ለጀማሪ ሰፊዎች በትንሽብር እያሰሩ መለማመጃ ነው የሚያደርጉት
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 9 ай бұрын
ማንነቷን ግልፅ አርጓት" ሌላም እንዳይበላ እንደው በገዛ አገራችን "በገዛ ዜጋችን ?? እሄንን ምንይሉታል?
@Truthtelleraddis
@Truthtelleraddis 9 ай бұрын
Royalty By Abigial tebalalech Video lay yenageral photowanm yasayal
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 9 ай бұрын
ማንነነቱአን እኮ ተናግረዋል በፎቶ ጭምር
@bettylv518
@bettylv518 9 ай бұрын
Lehulum sew astelalfu Instagram lay Sherry's metebal..esuam endihu leba nat
@elesaseyoum3486
@elesaseyoum3486 9 ай бұрын
ብርሃኔ እደሬ ሁለተኛ ፎቅ ሮያሊቲ ባይ አቢጌል ይባላል የአበሻ ልብስ ሱቅ ነው
@aziza7702
@aziza7702 9 ай бұрын
እንዴ በደንብ አታዳምጡም እንዴ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 9 ай бұрын
ዲያስፖራ የትም አይደርስም እያሉ ይጫወቱብናል!!!
@marthabeyene9748
@marthabeyene9748 9 ай бұрын
😂
@trhastekle2543
@trhastekle2543 9 ай бұрын
ማንነቷንና ሙሉ ስሟን እባካቹ ይቺን እግሯን አሳጥሮ ስጥ ጠባቂ ማድረግ ነው።
@yordiadane1468
@yordiadane1468 9 ай бұрын
Abigal negus
@yordiadane1468
@yordiadane1468 9 ай бұрын
or instagram lay Royalty by abigel
@lizethio6061
@lizethio6061 9 ай бұрын
አቢጌል የምትባይ ዲዛይነር የስራሽን ይስጥሽ 1:00:53 ልጆቹን እንዳስለቀሽ አንቺም የዘራሽውን እጨጂ አይዞሽ አይዲዬ የኔ እህት
@selamawitatnafu3445
@selamawitatnafu3445 9 ай бұрын
ምንም ጥያቄ የለውም ፎቶዋን እንለቀዋለን
@hannakifluharegeweyn302
@hannakifluharegeweyn302 9 ай бұрын
ውጭ ሀገር የምትኖሩ ሴቶች ኢትዮጵያ ላሉ ሰዎች ግልፅ ሆናችሁ የልባችሁን አታውሩ ሰዎቹ ጅብ ሆነዋል አይዳ ገና መጀመሪያ ስታወሪ ተረድቼሻለሁ በጣም ግልፅ እንደሆንሽ ግን ተጎዳሽ ለሌላ ጊዜ ተማሪበት ለኛም ጥሩ ትምህርት ነው
@bettylv518
@bettylv518 9 ай бұрын
Betam lek nw! Jebb nw mehonut ke wechi endemetash seyawqu! Instagram lay Sherry's dembel Olympia esuam endezihu nat!!
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 9 ай бұрын
የታባቷ! ጨካኝ ናት፣ አገራችን እንደሆነ ህግ የለም እሷን እግሯን ቀልጥሞ ልክ ማግባት ነበር😡
@semotzemebelugn4003
@semotzemebelugn4003 9 ай бұрын
ደግሞ እኮ የሚጠይቁት ዋጋ ጉድ ነው አሁንማ ተመቻቸው አዲስ የመጣ ፉሽን አንድ አይነት እንልበስ የሚባል የሰውን ባጀት የሚያናጋ ለነሱ ዝርፊያ የተመቻቸ ይህ ነገር መቅረት አለበት ለሁሉ ነገር 15 ሰው አንድ አይነት መልበስ አለበት ምናምን የሚባለው ነገር ቢታሰበት
@liyademeke6073
@liyademeke6073 9 ай бұрын
እረ በጣም ያሥጠላል
@semotzemebelugn4003
@semotzemebelugn4003 9 ай бұрын
ትክክል መቅረት አለበት
@BetelTekl
@BetelTekl 9 ай бұрын
Lik new
@birtudem7419
@birtudem7419 9 ай бұрын
ግን እኮ ሰው እንዲማር ካላችሁ ሙሉ ስሟን ከነ አባቷ ግልፅ ማድረግ አለባችሁ
@Truthtelleraddis
@Truthtelleraddis 9 ай бұрын
Abigail Nigussu business semwa degmo Royalty by Abigail hulun neger eko begelse yetayal kene semwa ena video ena photo tegelswal
@samruth536
@samruth536 9 ай бұрын
Abigiel simua
@meskieshete2646
@meskieshete2646 9 ай бұрын
አውው አይዳዬ የኔ አህት አይዞሽ የሰው ብር ይዟት የሄዳል አነጋገርሽ ያሳዘናል 😔😔አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ አንክዋን በዚህ አለፈለሽ አብገል ማለት ሰው መሰል ሰይጣን ናት አግዚአብሔር ያሳየን የሷን ነገር የሰው አንባ 😢😢😢
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 9 ай бұрын
ወይኔ እቺሌባእኔንም ለታጭበረብረኝ ብላ እገልሻለሁ ኣልኳት ሡቋ ሄጄ ለኣዲሥ ኣመት የታዘዘ በዉድ የተከፈለበት የቤተሠብ ትዛዝ ልታጭበረብረኝ የበኣልዋዜማ ትወሥጃለሽብላይ ሥደዉል ዘጋችብኝ ኣገቷላይ መርፌ ልሠካባት ነበር እቺ ባለጌ ኣገቷን ይዤ ተቀብያታለሁ
@_lifeinourhouse
@_lifeinourhouse 9 ай бұрын
ጀግና
@adebabaygebre
@adebabaygebre 9 ай бұрын
ጀግና
@meditube1065
@meditube1065 9 ай бұрын
ደግ አረግሻት
@emebetabduk9508
@emebetabduk9508 9 ай бұрын
😮
@BetelTekl
@BetelTekl 9 ай бұрын
Gobez yet abatwa
@qmazpg6587
@qmazpg6587 9 ай бұрын
ጉድ እማይሰማ የለም ዘንድሮ!!!
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 9 ай бұрын
ይህቺ የሴት ወንበዴ!!😡😡😡 ተከታትሎ ማስያዝና ተከሳ እስር ቤት ገብታ መቀጣት አለባት። ይገርማል ኢትዬጽያ ውስጥ አታላዬች ፣ዱርየዎች ሌቦች፣ ሙስነኞች፣ ወንበዴዎች .... መበራከታቸው ወዴት እየሄድን እንዳለ ግራ የሚያጋባ ነው ። እንዲያው ጉድ ጉድ የሚያሰኝ ነው?😡😡😡
@genetasefa8364
@genetasefa8364 9 ай бұрын
I’m telling you I feel bad for that to ladies especially the one she is to be a bride I feel her how she is disappointed and mad 😡
@samirawitgebreeyesus7921
@samirawitgebreeyesus7921 9 ай бұрын
Thank you ladies for sharing your stories! Well articulated ❤ Almost the same thing happened to me with another designer but decided to ignore it since I didn’t get the platform and the time to address it. Thanks Ethio info media for exposing the truth 🙏🏽 👏🏽
@user-lg3xs2hz7c
@user-lg3xs2hz7c 9 ай бұрын
Is the designer Enku? I had a very bad experience with her for my melse .
@samirawitgebreeyesus7921
@samirawitgebreeyesus7921 9 ай бұрын
@@user-lg3xs2hz7c sorry to hear that you had a bad experience but it wasn’t Enku for me It was someone else
@bettylv518
@bettylv518 9 ай бұрын
Sherry's is also terrible! Tesadebalech hulu...she has no talent though🤮
@fish618
@fish618 9 ай бұрын
Why don't you mention the exact name and address of the "Scammer"
@samirawitgebreeyesus7921
@samirawitgebreeyesus7921 9 ай бұрын
@@fish618 It’s already in the video Royality by Abigail, it shows her instagram profile as well.
@lukewarm170
@lukewarm170 9 ай бұрын
ስልክሽን እስቀምጭልን እኛ ደግሞ እናስደስትሽ የኔ ቆንጆ እይዞሽ
@mastimasti439
@mastimasti439 9 ай бұрын
እኔም ምስራቅ ዲዛይን ብላ ራስዋን ምትጠራ 120 ሽብር ልብስ ነው ያበላሸችብኝ
@haymanotbaye5955
@haymanotbaye5955 9 ай бұрын
አሁን ከተማችን ላይ እንደዚች አይነት ቆንጆ ሴቶች ናቸው የበዙት በተለይ ውጭ ሀገር የምትኖሩ ሰወች ተጠንቀቁ
@ethiowisdom1705
@ethiowisdom1705 9 ай бұрын
የሚያሳዝነው ጥበበኞቹ በድህነት እየኖሩ የሚከብሩት ይኸው እነዚህ ናቸው::
@rosetubehabshawitussrru8712
@rosetubehabshawitussrru8712 9 ай бұрын
🙄🙄🙄አቢጋይ በዚህ ልክ ወርደሽ ማየት መስማት ያሳፍራል
@azebtamene5177
@azebtamene5177 9 ай бұрын
ትልቅ ነውር ሰራች ነውር ያሳፍራል እንኳንም አሳወቃችሁን thank you
@Omosuger3838
@Omosuger3838 9 ай бұрын
ሌባ ምንግዜም ሌባ ነዉ ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥሽ የጅሽን ታገኛለሽ እዉነት ካለሽ ስልክ መዝጋት አያስፈልገውም
@senaa9947
@senaa9947 9 ай бұрын
ማንነቷን ግልፅ አድርጉ
@Truthtelleraddis
@Truthtelleraddis 9 ай бұрын
Royalty By Abigial tebalalech Video lay yenageral photowanm yasayal
@demozdesalng4118
@demozdesalng4118 9 ай бұрын
ו​@@Truthtelleraddisן ן ח🎉 😅ט ל❤5ר😂😅😮😢😢😮 ם😢 3 ם😅n 7 😮 😮k 😅i iפת 😢
@mesfindemissie8313
@mesfindemissie8313 9 ай бұрын
አቢጊያ ፣ ብርሀኔ አደሬ 2ኛ ፎቅ
@nejatali7088
@nejatali7088 9 ай бұрын
Hig yelem atikesum?
@fatumashukur407
@fatumashukur407 9 ай бұрын
Donkoro
@sofiahh8252
@sofiahh8252 9 ай бұрын
ባለጌ ነች በጣም ይቺማ በስምአም የጇን ማግኝት አለባት በጣም ያቃጥላል አልችልምን አላቅምን ማነን ገደለ 😢
@Truthtelleraddis
@Truthtelleraddis 9 ай бұрын
Royalty By Abigial tebalalech Video lay yenageral photowanm yasayal
@kassarahel29
@kassarahel29 9 ай бұрын
ፍርድ የለም እንጂ የሀገር ሰም ነው ያጠፉችው። የህልም ስራ ይመስላል ውነተኛ አይመስልም
@yeshibedada6087
@yeshibedada6087 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ብሄር የስረዋን ይስጣት የስንታችንነ ላብ ዘርፋለች
@selamawitsolomon1918
@selamawitsolomon1918 9 ай бұрын
She must be jailed
@ntsuzewdu6510
@ntsuzewdu6510 9 ай бұрын
ወይ ድፍረት ምን አይነት ሴት ናት
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 9 ай бұрын
የፋሽኑ እንዱስትሪ እና ላይሰንስ ሰጪው ይከሰሱ
@lidiya727
@lidiya727 9 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይይላት ፍርዱን ይስጣት እንዳሳዘንችሽ መድኃኒዓለም አምላክ ይይላት 😢😢😢😢
@zahraliban5714
@zahraliban5714 9 ай бұрын
ያጭበርባሪዋ ፎቶ ሌላ ሰው እንዳይጎዳ ይለቀቅ የምትሉ
@biniamtesfaye977
@biniamtesfaye977 9 ай бұрын
ስርጉ ካለፉ በሃላ ነው ፒክ የሚይረጉት በእውነት እቺ በህግ ልትጠየቅ ይገባል የስው ፕርግራም አበላሽታ ጥሩ ውሽታም ነች እንደስማነው ::
@salammbtube7403
@salammbtube7403 9 ай бұрын
ጋይስ ወደ ቲክቶክ ወስደን እናጯጥፈው ሌሎች እዳይበሉ
@Dendi_D7
@Dendi_D7 9 ай бұрын
አይዳ ስታሳዝን😰 የምትናገረው ሁሉ የሚያሳዝን 😰ቅንነቷ የልቧ ጉዳት ንግግሯ ይገልጣታል🥰 እና ገንዘብ አይምሮዋን ካጨለመባት ጋር ገጥሟት ነው ፈራጅ በደጅ ነው ሰዎችዬ! አይዞሽ አይዳዬ
@Tube-kk9wd
@Tube-kk9wd 9 ай бұрын
አስለቀሰችኝ በጣም ውስጦ ተጎድቶል 😢😢
@markos6406
@markos6406 8 ай бұрын
እግዚአብሔር የስራዋን ይስጣት፣እንደዚህ አብነቶችን በየሚዲያው ማጋለጥ ነው።
@hololpc4033
@hololpc4033 9 ай бұрын
ምን አይነት ብልግና ነው ህግ የለም እዳ እደዝህ😢😢
@meserettsega8738
@meserettsega8738 9 ай бұрын
እህቴ በዚህ ምድር ላይ ብዙ ምቀኛች አሉ ሌቦች ውሸታሞች አሉ
@simegeghiwot450
@simegeghiwot450 9 ай бұрын
እሷ ሙሉ ስሟ ይጠቀስ ቢያንስ ይቅርታ ትጠይቅ።
@ef6079
@ef6079 9 ай бұрын
የምን ይቅርታ ብርዋን ትመልስ
@meditube1065
@meditube1065 9 ай бұрын
መመለስ አለባት ሞላጫ ነት
@tsediyemar
@tsediyemar 9 ай бұрын
ፈጣሪ ይመስገን ይች ሌባ የሌላም ሰው በልታ ለች
@genetdangedange
@genetdangedange 9 ай бұрын
የኔ ውድ ልብይሰብራል ሰው እግዚአብሔርን ካልፍራ የፈጠርውን እራሱ አግዚአብሔርን የካደው ይሁዳን አስቢው
@MelkamsewAyal
@MelkamsewAyal 9 ай бұрын
🙆ኡፍፍ ኡፍፍ ኡፍፍ❗ *የሌባ አይነ ደረቅ* ባለጌ ናት!! 🚩እንኳን በዚህ አለፈ!! እግዚአብሄር ይመስገን እናንተ ብቻ ዋናው ጤና ነው። እሷ ግን እግዚአብሄር ዋጋዋን ታገኛለች❗
@clickcell4333
@clickcell4333 9 ай бұрын
ጋዜጠኛ ሄኒዬ ስወድህ ወንድሜ❤❤❤
@genethaile9003
@genethaile9003 9 ай бұрын
ማነች ግልፅ አርጉት ምን አይነት ሚዲያ ነው?
@beletetigist9830
@beletetigist9830 9 ай бұрын
በጣም የሚገርመው ህዝባችን እግዚአብሔርን አምናለሁ እፈራለሁ ይላል ነገር የውሸተኛው የሌባው የገዳዮ የዲያቢሎስ ፈረስ ሆነናል😢 ። እውነትን ተናግረን እግዚአብሔር ያለበት ጥቂቱን ቢባርክልን ይሻላል 🙏 ያለፋንበትን የሰው ላብ ከምንበላ እርም ነው ንስሃ ንስሃ እንግባ እንመለስ🙏
@markonalyonas4979
@markonalyonas4979 9 ай бұрын
በዚህ ልክ ሰውን ማሳዘን በተለይ ሙሽራዋን እግዚአብሔር ይይልሽ። ዘመንሽ ሁሉ ለቅሶ ይሁን የሰራሽው አይባረክ። ባለጌ ስድ ፈጣሪ ይቅጣሽ
@hulumyalfal7052
@hulumyalfal7052 9 ай бұрын
አሜን በእውነት
@yetatwork6137
@yetatwork6137 9 ай бұрын
ወይኔ እንዲህምአይነት ነገር አለ በስላሴ 43:22 ስም
@mulugojamabate5610
@mulugojamabate5610 9 ай бұрын
አግዚአብሔር,ዋጋን,ይከፍላታል ከነአድራሻዋ ግለጽዋት ለሁሉም,ትምህርት ይሆናል ይቺ,ቁጭበሉ ናት
@Truthtelleraddis
@Truthtelleraddis 9 ай бұрын
Royalty By Abigial tebalalech Video lay yenageral photowanm yasayal
@HiwotBelachew-hg2st
@HiwotBelachew-hg2st 9 ай бұрын
የአርቲስቶችንም ስምመናገር አለባችሁ እነሱም ቢሆኑ ስው ናቸው ሌቦች ሊሆኑ ይችላሉ ከሱዋ ጋር ሼር ሊኖራቸው ይችላል
@user-jc8ks7go9v
@user-jc8ks7go9v 9 ай бұрын
በጣም ከባድ ነው😢
@user-ot2tq9sb3w
@user-ot2tq9sb3w 9 ай бұрын
ውይይይይ የስራዋን ይስጣት ምን ጉድ ነው የሚሰማው እሱዋ ወጣች እንጂ ስንት አሉ የሱዋ አይነት በኢንስትግራም አምናችሁ የምታዙ ከዚህ ተማሩ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 9 ай бұрын
እንዴት አባቱ እንደሚያምር??? ደስ ይላል!! አትመኑ ሁለተኛ በቃ!!! በጣም አጭበርባሪዎች ናቸው ይሄ መጭበርበር በእኛ ሀገር በጣም የቆየ እስታይል ነው!!!
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 9 ай бұрын
የሸማኔዋ ሰም እና ሥራዋ አብሮ አይሄድም። አዘጌል በመጵሐፍ ቅዱስ ንጉሥ ዳዊት ባሏን ሊበቀል ሲል የሠራችዉ የእዉነት የእርቅ ጉዞና በመጨረሻም ንጉሥ ዳዊት ያገባት መልካም ሴት ናት። አንብቡት። ይህች ግን ስሟን ትቀይር።
@wendwesen1
@wendwesen1 9 ай бұрын
Thank you guys for bringing this up to give awareness for the next victims. Keep posting on all platforms.
@abyssiniagold2955
@abyssiniagold2955 9 ай бұрын
እውጭ ስላለች አላለችም ኢትዮጵያ ውስጥ ስንቱን ሿሿ ሰርታው ይሆን ይችን ሌባ በፎቶ አምጣት እውነት እኔም ለሆነ ፕሮግራም ልብስ ፈልጌ አንድ ያገኘሁት ስም አቢጌል የሚል ነበር እግዚአብሔር አወጣኝ ሌላ እንዳይሸወድ ፎቶዋን አምጡ
@betelbbb3884
@betelbbb3884 9 ай бұрын
ተባረኩ
@dinaayalew7119
@dinaayalew7119 9 ай бұрын
ስሟ እንዳይጠፋ ማለት ምን ማለት ነው ሰውን ተደብቃ እየዘረፈች ትኑር ነው? ሆ እቺ ሌባ እንዳትፋቷት
@yetatwork6137
@yetatwork6137 9 ай бұрын
ምን ጉድነች
@tsehayeasfaw-te5nd
@tsehayeasfaw-te5nd 9 ай бұрын
የታለች ፎቶዋን አምጡሉን እባክህ እውነተኞ ጋዜጠኝ ነህ መልኮን አሳየን ካለበለዚያ ሰወችው መቅረባቸው ትርጉም የለውም
@genetteshome3906
@genetteshome3906 9 ай бұрын
ፎቶዋም በቪዲኦ አለ እስከመጨረሻ ለማየት ትግስት,ከሌለሽ 30 ደቂቃ አካባቢ አለ ፎቶዋ
@firehiwottsehay9314
@firehiwottsehay9314 9 ай бұрын
ዘንድሮ እኮ አይ ያወጣ ሌብነት ነው የመጣብን !ጉድ ጉድ
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 9 ай бұрын
ሰይፉ የሚባል ሰውዬ በመሰረቱ የማንም ዝልጥ ሁሉ ነው እንዴ የሚያዘው ከሆነ በቁሙ መቅበር ነው ወጥተህ አውራ
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 9 ай бұрын
ሀገሪቱ ራሱ ሌባ ትውልድን ይዛ ነዋ ያለችው አጀብ ፈጣሪዬ😣😣
@meserettsega8738
@meserettsega8738 9 ай бұрын
ምንም አዲስ ነገር የለም እንክዋን የማታውቅዋት የማታውቃችሁ ሴት ይቅርና እናት ልጅዋን , እህት እህትዋን ባል ሚስቱን በገንዘብ የሚለውጡበት ግዜ ነው ዛሬ ሰው ገንዘብ ወዶአል
@rozarose6532
@rozarose6532 9 ай бұрын
ባለጌ ስለሆነች እንጂ ጥሩ ብትሰራ ብሩን ታገኝ ነበር ጥሩ የሚሰሩትንም እንዳይታመኑ አደረገች ሀገር አሰዳቢ
@masaratalemayeohu7502
@masaratalemayeohu7502 9 ай бұрын
?ለፍርድ ትቅርብ ሌባ ናት ለምን ችግሩን አትናገም እና ይቅርታ ትጠይቅም
@seblewongelbekele575
@seblewongelbekele575 9 ай бұрын
WoW I am sorry this happened
@user-hv4ho9ud1x
@user-hv4ho9ud1x 9 ай бұрын
እኔም ሀምሌ ላይ ያዘዝኩት ልብስ ቀብድ ከከፈልኳት በኋላ ስልኳን ዘግታ ላገኛት አልቻልኩም
@Truthtelleraddis
@Truthtelleraddis 9 ай бұрын
Selam Selk Kuter kalesh negerin Hulum sew tesebesbo endenkesat...
@tutuz8920
@tutuz8920 9 ай бұрын
ስልኩን ፖስት አርጉልን
@speakmytruth
@speakmytruth 9 ай бұрын
$336,000 is a lot money. 😢She need to be punished. Sorry to hear the bride 😢I feel her pain. Please she need to be stopped✋️
@betty.n5218
@betty.n5218 9 ай бұрын
336,000 birr new
@speakmytruth
@speakmytruth 9 ай бұрын
@@betty.n5218 well it still too much
@BetelTekl
@BetelTekl 9 ай бұрын
Yamal betam dingatew rasu
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 9 ай бұрын
ኣይ ስንት ሰው ተበላ አዚህ ሎንዶን ኣቃለው 😮😮😮
@marymichael3547
@marymichael3547 9 ай бұрын
ህግ አይሰራም ጠብቆ መደብደብ ያ ያስተምራታል
@dotovision210
@dotovision210 9 ай бұрын
መልኳን ፡ እንየው ፡ ስም ፡ ቀይራ ፡ ብትመጣስ ፡
@Hanzmariam
@Hanzmariam 9 ай бұрын
ፍትህ ማጣት ነው የሰውን ልጅ የሚያሳብደው። ኢትዮጵያ ውስጥ ደሞ ክህደትና ግፍ በዝቷል የሰውን ሃቅ ሲክዱ እርህራሄ የላቸውም፣ እግዚአብሔር የማያይ ይመስላቸዋል። እኔስ አንደኛዬን እየሱስ ክርስቶስ ዳግም ለፍርድ ሲመጣ ጠብቄ ኢትዮጵያ እገባለሁ ብዬ ወስኛለሁ። ያኔ ከምድረ መተተኛና ኪስ አውላቂ ጋር እንተያያለን
@tctconstruction5279
@tctconstruction5279 9 ай бұрын
እኛም ተበልተናል ቀብድ ሰተን
@gaster7160
@gaster7160 9 ай бұрын
The moral structure of our society has crumbled.
@eyellll14
@eyellll14 9 ай бұрын
Everyone is literally worshipping money and easy way to get rich.
@eyobaaa
@eyobaaa 9 ай бұрын
Agree 👍
@ኤደንየማርያምልጅ-በ1ተ
@ኤደንየማርያምልጅ-በ1ተ 9 ай бұрын
ወይኔ ስንቱ ነው የሚጭበረበረው ግን እኮ እነናርዶስ አዳነ የሚያስተዋውቁት ፍቅር ዲዛይን የሚባል ዱባይ አለ ታማኝ ነው ጥራት አለው ይሉታል
@clickcell4333
@clickcell4333 9 ай бұрын
😂😂😂😂 እሱን ደሞ እዮሀ ሚዲያ ግቢና አዳምጪ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 9 ай бұрын
እሱማ የስንቱን እህቶች ብር ወሰደ ሌባ ነው ዋናው ሌባ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 9 ай бұрын
ተጠንቀቁተጠንቀቁ ሽሮሜዳ ሄዳችሁ ግዙ ነፍስ ነፍስ የሆነ እለ!!!
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 9 ай бұрын
መዘጋት ብቻ አይደለም ሌላ ቦታ ሄዳ ትከፍታለች don’t worry እናንተ በደንብ ጠበቃ ቀጥራችሁ ዛ ያለ ቤተሰብ እየተከታተለላችሁ እስዋን እስር ቤት ሳታስገቡ ሳታስፈርዱባት አትተኙ እውነቴን ነው!! ይሄ ነካ ነካ አድርጎ መተው ይቀጥላል!!!
@abentekelly9387
@abentekelly9387 7 ай бұрын
እኔና እህቶቼ ተመሳሳይ ታሪክ ደርሶብናል ለወንድማችን ሰርግ
Bike vs Super Bike Fast Challenge
00:30
Russo
Рет қаралды 23 МЛН
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
ሴቶችን በጣም ነዉ የምጠላዉ::ባለ ታሪክ ሜሮን አብርሀም...
37:53
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 51 М.
Bike vs Super Bike Fast Challenge
00:30
Russo
Рет қаралды 23 МЛН