[ደፈ.. የተባለው ዘማሪ ደወለ] የቤተሰቤን ጉድ በሚዲያ ሰማሁት!! ehuden be ebs, ebs sunday show, Addis Miraf

  Рет қаралды 12,765

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Күн бұрын

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Пікірлер: 522
@Mesi-d5m
@Mesi-d5m 4 ай бұрын
አቤት ጌታ ሆይ ምህረትን አድርግልን ። ይህቺ ልጅ ሳትደፈር ተደፈርኩ አትልም ሲቀጥል ኦፕሬሽን እስከ መደረግ የደረሰች ልጅ እንዴት ትዋሻለች አንተም እናትህም ከንግግራችሁ ክፉዎች ናችሁ እ/ር ይፍረድ የሰውማ ፍርድ ላለው ነው
@selamademsung5995
@selamademsung5995 4 ай бұрын
እኔ የተማርኩት እናት አባት በህይውት እያሉ ለሁሉም ማካፈል ያለውን ንብርት ወንድሜ የአንተ ሀሳብ ጥሩ ነው 4እና አንተ የሚደሪሳችሁን ቤቱ ተሺጦ መካፈል ስው ለብር ብሎ እንካን ተደፈርኩ ብሎ ማውራት ቀላል ነው ለብር ብሎ ስው እየገደለ ያለበት ዘመን ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዚህ ቤተስብ ስላም ስጥ ❤❤
@hiruthira-xj7dh
@hiruthira-xj7dh 4 ай бұрын
ማንምለብር ብሎ ተደፈርኩ አላለም።
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 4 ай бұрын
ሳታነብ አትፈርም ሳታይ አትመስክር ይባላል ለሁለቱም አዳልቼ አልናገርም እውነቱን እግዚአብሔር ነው አዋቂው
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
ይሄንን ለማለት ከመፃፍ አርፈሽ አትቀመጪም?ሠው ሀሳቡን እንዳያንሸራሽር ለማዘናጋት ነው የገባሽው።
@alemtsehayhailu4069
@alemtsehayhailu4069 4 ай бұрын
መቼም ሳይፈፀምባት ተፈፀመብኝ አትልም መፅሐፍ ቅዱስ ይዘህ ትምላለህ???
@Alemkebede-v7z
@Alemkebede-v7z 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አተማል ነው የሚለውኮ ቅዱስ ቃሉ በደፈናው እውነት ላለው እግዚአብሔር ይፍረድ
@elsagebremikael7246
@elsagebremikael7246 4 ай бұрын
እግዝአብሄር ይቅር ይበል የአክስትህ ልጅ ስለ ክብሯ የምትጠይቀው አሁን ነበርወይ በግዜው ለምን አልጠየቅሽም ከመሬቱ ክብር ይበልጣል ያሳዝናል ፍርዱ ለእግዝአብሄር እንተወው ሀቅ ያለው ሰላም ያገኛል
@ADDIS-s8w
@ADDIS-s8w 4 ай бұрын
አቤት የተረገመ ቤተሰብ ሳትደፈር ተደፈርኩ አትልም ብቻ እውነቱ የሰማይ አምላክ ያውቀዋል
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 4 ай бұрын
ቀላል ነው እኮ ትክክለኛውን ለማወቅ። ግቢ ውስጥ የፅንሱ አጥንት ይኖራል። ያንን ቆፍሮ በፖሊስ አስወጥቶ DNA ማስመርመር። ከዛም እውነቱ በድውንብ ይታወቃል። 👹👺👹👺👹👺
@EmuKura-kh8bp
@EmuKura-kh8bp 4 ай бұрын
እሷስ ቢሆን ከሀያ አመት በኋላ ተደፈርኩ ማለት የት ነበሩ
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ Ай бұрын
​@@EmuKura-kh8bpሲጮሁ ነው የኖሩት በማታውቂው ነገር አትፍረጂ።ሲከሱት አገር ጥሎ ጠፋ ምን ያድርጉ
@lydiafufa58
@lydiafufa58 4 ай бұрын
ስለተደበቀም ሰለተገለጠም አይደለም ሰው ከህሊናው አያመልጥም፣ ከሁሉም በላይ ቅን ፈራጅ እግዚአብሄር በዙፋኑ አለ።
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
እህቴ እግዚአብሄር እስኪፈርድ 2 ክፍለ ዘመን ያልፋል ክፉዎች ጨካኞች ምንም አይሆኑም።
@saratesfaye3882
@saratesfaye3882 4 ай бұрын
አረመኔ እናት እና ደፍሪ የሰማዩ አምላክ ይፍረድባቹ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hanaabebe304
@hanaabebe304 4 ай бұрын
እናቱም ልጇን በጣም መለአክ አደረገችው ልጅቱ ሳትደፈር ለንብረት ብላ ተደፈርኩ አትልም ማንም ቢይስጠናት እንደዚህ እስተካክላ አታወራም መና ደፈርኩ ብሎ ሊነግርሽ አጠብቂ እናት እና ልጅ በደንብ ተመካክረውበታል ይቅር ይበላችሁ እሷንም እግዚአብሄር ፍርድ ይስጣት ለሰው ቢሸፈን ከእግዚአብሄር አይሸፈንም ግን የሰው የክፋት ጥግ አየንባችሁ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
እናትዬዋ ድርሰት ታነባለች ውሸታምነትዋን ንግግራ ያስረዳል፣ልጁ ንግግሩ ውሸት መሆኑን ያስረዳል።ሠውን መሸወድ ችለዋል እግዚአብሄርን መሸወድ እንደሚችሉ የሚያስቡ በጣም ጠባቦች ናቸው።
@SenitGesese
@SenitGesese 4 ай бұрын
ሂሩት በጣም ጨዋ ደግ ታማኝ የእራስዋን ሠጥታ ሠጥታ የምታጣ እንጂ የከደሀ 1 ሲኒ ቡና አትጠጣም።ስም አጥፊዎቹ ስማቸው በድንገተኛ መቅሰፍት ስማቸው ሆስፒታል የአልጋ ቁራኛ ሆነው፣ሞተው በቀብር ስፍራቸው ይነሳ።
@AsratBaheeru
@AsratBaheeru 4 ай бұрын
በአሁኑ ሰዕት ኢትዮጵያ ውስጥ ለንብረት ተብሎ የማይደረግ ነገር የላም
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
እውነት ነው።
@amenamohammed115
@amenamohammed115 4 ай бұрын
እንደ ሚድያ ፍትህ እንደመጠየቃቹህ መጠን ያለውን ነገር አጥሩት በክፍል አንድ ላይ ከልጅነታችን ይህን ታሪክ ሰምተናል ብለው ኮመንት የሰጡ ብዙ ሰዎች አይቻለው አሁንም እሱ የሷ ማንነት የሰፈሩ ሰው ያውቃል ብለዋል የሰፈሩን ሰው እና ጎረቤቱን በመጠየቅ አጥሩት ነገሩን ፍትህ ለሚገባው ፍትህ ስጡ የሰፈሩ ሰው ካልፈራ አድር ባይ ካልሆና ህሊና ካለው አይዋሽም አጥሩት ፍትህ ታግኝ እባካቹህ እስኪ ለይኩ በዚህ ምትስማሙ
@hiruthira-xj7dh
@hiruthira-xj7dh 4 ай бұрын
የረገማችሁ ሠዎች አላችሁ እርግማን የሚያገኘው ሠው እንደ ስራው ስለሆነ ሰው የስራውን ሲያገኝ በጣም ደስ ስለሚል አሜን አሜን አሜን ብያለሁ።
@TizitaDuresa-d8f
@TizitaDuresa-d8f 4 ай бұрын
ቆይ የተቀበረው ህፃን አፅም ወጥቶ ለምን ዲኤንኤ አይመረመርም ቆይ አይቻልም?
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
ስራህ በልጆችህ ይከፈልህ
@woinshet5669
@woinshet5669 4 ай бұрын
ምላስህ ደረቀ እኮ እግዚያብሄር ያዉቀዋል
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
ውሸታም ስለሆነ እኮ ነው
@SenitGesese
@SenitGesese 4 ай бұрын
የውሸታም ነገር ህይወትህንም ያድርቀው።
@SenitGesese
@SenitGesese 4 ай бұрын
ሂሩትን የጠሉአት እንደህፃኑ ጋሮ ገለው እንዳይቀብሩአቸው በነገር ሁሉ አጠገባቸው ሆና ስለረዳቻቸው ገለው መቅበር ስላልቻሉ ብቻ ነው።
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
ትክክል ነው በፊትም ለሂሩት እናት እና ለሂሩት የተደበቀው ፍትህ ለማፈን ነበር ህፃኑም አይቀበርም ነበር።
@ritab316
@ritab316 4 ай бұрын
እኔ ህፃን እያለሁ ነዉ ዬናስ ደፍሯት እንዲ ሆነች ሲባል ነዉ የማቀዉ እኔም
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
እግዚአብሄር ያክብርሽ እኔም የሠማሁት ዱሮ ነው አየሽ ክደው አልሰማንም ሲሉ ጎላ ሰፈር ያልሰማ ያለ አይመስለኝም።
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
ማን ይናገር የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ ነው።ድፍን ጎላ ሰፈር እንደደፈራት ያውቃል።ኢቢኤሶች ሰፈር ውስጥ ከመቅረፃቸው በፊት የአካባቢውን ሠው ጠይቀዋል የአካባቢ ሠዎች ቤተሰቦቻችን ተጠይቀው መልሰዋል።ይህን ለማረጋገጥ የኢቢኤስዋን ጋዜጠኛ ቃልኪዳንን ጠይቁ።
@samrialem1917
@samrialem1917 4 ай бұрын
Hezeb yemeyakewen tarik ahune be media yesmawet yelal
@undermysaviour
@undermysaviour 4 ай бұрын
😂 ስለዚህ የሰፈር ወሬ ነው ?
@hiruthira-xj7dh
@hiruthira-xj7dh 4 ай бұрын
ከዛ ጊቢ የወጡበት ፀብ የልጅችዋ መደፈር ጉዳይ ነው ይህንን በዛን ወቅት የሚያውቁ ፓሊሶችም አሉ።
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
እንደዚህ ስለካድክ አላደረክም ማለት አይደለም ስራህን ክህደትህን የሚያውቀው እግዚአብሄር ልጆችህን በመቅሰፍት ወደ መቃብር ያውርድልህ።
@undermysaviour
@undermysaviour 4 ай бұрын
ልጆቹ ምን አደረጉሽ ? አንቺ ልጅ ትገዲያለሽ ማለት ነው ።
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
በሠራው ስራ ልጆችህ የትልቁን ልጅ ቀን ይስጣቸው።አይደጉ፣ሠው አይሁኑ ሂሳቡን ያወራርዱታል ገንዘብ ልከህ በሙስና አታመልጥም እርግማን በጣም ከባድ ነው።
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 4 ай бұрын
እባካችሁ ካናዳ ያላችሁ ደውሉላቸው ለካናዳ መንግስት እንዲከሱ አግዙአቸው።
@hiruthira-xj7dh
@hiruthira-xj7dh 4 ай бұрын
እውነት የሚወራው ከውስጥ ከልብ እንጂ በደብዳቤ ተፅፎ እየተነበበ ነው እንዴ?????????
@abnetkebede9451
@abnetkebede9451 4 ай бұрын
ትክክል 😂
@SenitGesese
@SenitGesese 4 ай бұрын
እውነት ነው እርገሙ እንዳትለቁአቸው።
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
የሂሩት እናት ይቅረቡ እና እሳቸውንም እንስማቸው።
@Menelik27
@Menelik27 4 ай бұрын
በግሌ ልጅቷ እንዴት ሳትደፈር ተደፈርኩ ትላለች? ሌላው ደግሞ እናት ለልጅሽ ብቻ ከለላ ለምን ትሆኛለሽ እሷም ልጅሽ ነች ትልልቆቹ እውነቱን ታውቁታላችሁ እባካችሁ እርዷት ልጅቷን።እሱማ ደፈርኩ ሊል አይችልም በፍፁም ይሄንን ለምን አይምሮዋችሁ ውስጥ አልገባም? ለማንኛውም ሁላችሁም እውነት እግዚአብሔር የምታውቁ ከሆነ እሱ የሚወደውን አድርጉ። ልጁም እራስህን ጠይቀህ አምላክህን ይቅርታ ጠይቀህ ወደእውነቱ ተመለስ ለራስህ ግዜ ስጥተኽ ከሆነም እውነቱን አምነህ ይቅርታ ጠይቃት ዝም ብሎ በመዋሸት ህይወት የለም። ልጅቷ በጣም ታሳዝናለች ካላረክም ወደህይወቷ እንድትመለስ አግዛት እውነተኛ አማኝ ከሆንክ። በጣም ታሳዝናለች ልጅቷ እውነቱን እግዜር ያውቃል።በተለይ እግዚአብሔር ቤት የምትመላለሱ ከሆነ እሱን ያሚስከብር ሥራ ሥሩ ሁሉም ይጧቋቆማል ለዚህ ለሚያልፍ ግዜ ልብ ግዙ።ሁሉም ለማቴሪያል ፍላጎቱ ነው የሚጋደለው ያሳዝናል።
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
100ፐርሰንት ትክክል ብለዋል ትልቅ ጨዋ ሰው ኖት።
@semirafarisidris
@semirafarisidris 4 ай бұрын
እርሶም ቢሆኑ የህቶ ልጆች ቢያጠፉ እርሶ ክፉ ነገር መናገር የለቦትም
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
ይህቺን ባለጌ፣ውሸታም፣ቅሌታም አሮጊት አንቱ አትበላት ወራዳ ነች።
@SenitGesese
@SenitGesese 4 ай бұрын
ይህቺ መተተኛ አሮጊት ህይወታቸውን አበላሸችው
@hiruthira-xj7dh
@hiruthira-xj7dh 4 ай бұрын
በአባባ በኩል ስለዋሹት ውሸት በጣም የተከበሩ ጨዋ ጨዋ የአባባ የወንድም ልጆች አሉ ስለሁሉም እነሱ ቀርበው ቢያስረዱ ጡሩ ነበረ።በጣም ከግናቸው ሆነው ሲረዱአቸው፣ ሲጦሩአቸው የነበሩት እነሱ ነበሩ።ሁሉንም ታሪክ ያውቃሉ።
@Azizaynourw
@Azizaynourw 4 ай бұрын
ማንን እንመን ሁሉንም ካድክ በጣም ያሳዝናል እራሱን ፃዲቅ አደረገ
@ferih5651
@ferih5651 4 ай бұрын
ለመድፈር ምንም ግዜ ያስፈልገዋል በተመቸ ስዓት ይሆናል እዛና እዚ መኖር ለመድፈር ግዜ የለኝም ማለት አይቻልም
@bettyjaerso3491
@bettyjaerso3491 4 ай бұрын
Weyye zamen weeye zamen men leballle😢😢😢😢😢😢😢
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
የመጀመሪያ ልጁ የተቀበረበትን ቦታ የፈለገው ቀብሩ ጋ ጋሮ እየዞረ ያስገደልኩህ ልጄ ማረኝ ሊለው ይሆናል።
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 2 ай бұрын
የልጆችህ አባት አያድርግህ፣ልጆቹ የአባታችሁ ልጆች አያድርጋችሁ።
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
እራሳችሁን እየደበቃችሁ እየተከላከላችሁ ያላችሁት ከሰው ነው እግዚአብሄር ስራችሁን እንደሚያውቅ፣እንደሚያያችሁ፣እንደሚሠማችሁ አላሠባችሁም የአሁኑን ክህደታችሁን ጨምሮ የዘራችሁትን ታጭዱታላችሁ።የሠው እኮ ቀላል ነው የእግዚአብሄር ፍርድ ከባድ ነው በደጃችሁ ነው ታዩታላችሁ ባልተፈጠርን እስክትሉ።
@Jojogeb1
@Jojogeb1 4 ай бұрын
አጥንት እኮ የሚመረመር ይመስለኛል የተቀበረበትን ቦታ ካወቁት ለምን አይወጣም?
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
ከተቻለ በጣም ጡሩ ሀሳብ ነው።
@bisratkibiryisfaw3540
@bisratkibiryisfaw3540 3 ай бұрын
ሚስጥሩ እስከዛሬ ያልተወራዉ የቤተሰቡን ክብር ለመጠበቅ ተብሎ ነው የተዳፈነው ነገሩ አንዴ ሆነ ግን ሰናይት ግማሹን በእግዚአብሄር ትካሳለች ከሃዲው ድርጊቱን እንደፈፀመ ግልፅ ነው የቤተቡን ሰላም ለማምጣት ለዮናስ የተባለውን ድርሻ ለሰናይት ይሰጥ እሱ ያለበት ቦታ ጥሩም ስለሆነ ለሚስክኖቹ ይተው ለእሱም ለንስሃው ይጠቅመዋል
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 3 ай бұрын
ይሄ ትክክለኛ ሀሳብ ነው እነሱ ነፍሰ በላ ጅቦች ናቸው እንኳን ሊሠጡአቸው ቤቱን ቀምተው ሜዳ ላይ ሊጥሉአቸው ነው።
@hiruthira-xj7dh
@hiruthira-xj7dh 4 ай бұрын
እውነት ነው ፎቶው ለምን አልተለጠፈም????እውነት ካለ ፍርሀት የለም።
@menberefisiha8690
@menberefisiha8690 4 ай бұрын
አትዋሽ ፈፅመሀል አነጋገርህ ያስታውቃል
@SenitGesese
@SenitGesese 4 ай бұрын
ድብን አድርጎ ደፍራታል የመጀመሪያ ልጁን አስቀብራል።ያስቀበርከው ልጅ ጉዳይ መርገሙ አንተንም ልጆችህንም እናትህንም ይጠርጋችሁአልበእግዚአብሄር ፊት ነፍሰ ገዳዮች ናችሁ።
@elisa3493
@elisa3493 4 ай бұрын
በዛጊዜ የታፈነእውነት አሁላይ ጥሩቦታስላለ፡እዲያወራል፡ደሞለመድፈር ፡አብሮ መኖር ግድነውእዴ፡ያሁሉ፡ታሪክእና፡ስቃይ የደረሰባት፡በውሸትነው፡እውነት ተደብቆስለማይቀርእጂ፡ጌታይፍረድ
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 4 ай бұрын
ካላደረክ ለምን ተደበቅ ?! እዉነት ያለዉ ሰዉ አይደበቅም ደግሞ እዉነቱን እግዛብሄር ያዉቃል! ይፈርዳል አስብበት you have kids
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
ውሸታም ሁሌ እንደተደበቀ ነው እስቲ ፎቶህን ላክላቸው ይለጠፍ
@hiruthira-xj7dh
@hiruthira-xj7dh 4 ай бұрын
ወጥተው ቤታቸውን እያከራዩ ሲበሉ ነበር አሁን ይሄ 1 ቀን መፅሀፍ ቅዱስ አንብባል??????አንተ ማን አስወጪና አስገቢ አደረገህ አረ እፈር አንተ የልጅልጅ ነህ ደረጃህን ልክህን እወቅ።አሁን እርግማኑ ወሳኝ መፍትሄ ይሠጠናል።
@yafetgetu1210
@yafetgetu1210 4 ай бұрын
እግዚአብሔር እውነት ያውጣ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
ሂሩትን የጠላሀት ስላጋለጠችህ፣እንደ ህፃኑ ገላችሁ መቅበር ስላልቻላችሁ ሂሩት ስለምትጠብቃቸው፣ስለምትረዳቸው ነው።አፈር ልበስ አፈር ያልብስህ።እህትህን ደፍረህ አስረግዘህ ልጅህ ጋሮ ተቀብራል።አንተ እንስሳ ስለ ወንጀልህ የሂሩት እናት፣መአዛ፣ሠናይት ችግሩ አንተ እና እናትህ መሆናቸውን እየተናገሩ ሂሩት ሂሩት እያልክ ስትቀባጥር አታፍርም።
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
ይሄ እንኴን የአክስት ልጁን እናቱንም ይደፍራል።ድፍን ሰፈሩ ለአመታት እያወቀ አልሰማሁም ማለቱ ብልግናውን ያሳያል።
@ferih5651
@ferih5651 4 ай бұрын
መድፈር የደቂቃ ሁኔታ ነው
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
የሁሉም ፎቶ ታይቶአል እሱ እውነተኛ ከሆነ ለምን ፎቶው ይደበቃል???????????ሌላም ሰው በቅንብር በገንዘብ የተሠራ ድምፅ ይሆናል የግድ ፎቶው መታየት አለበት።እነዚህ የለመዱ አወናባጆች ናቸው።
@hirutabebe5426
@hirutabebe5426 4 ай бұрын
Ere be Eyesus sem…..alaregkum kale yemen gemito adari mehon new?
@meazabirhane
@meazabirhane 4 ай бұрын
አናቱ ለጀ አዎ አደረገ አንደተለሽ ነው አትደከምዬ ተወያይተው ቸረሰዋል አግዚአብሔር የፍረድ.
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hannaashenafi8659
@hannaashenafi8659 4 ай бұрын
እረ ፍርዱን መድሀኒያለም ይስጥህ ልጅቷን ሁለመናዋን አሳጥተሀታል እውነት ህሊናህ ይውቀስህ ሰው ባደባባይ ከሰሰህ አምላክ በስውርም በይፋም ይመልስልህ 😢😢
@yayahala615
@yayahala615 4 ай бұрын
እውነቱን እግዚአብሔር ነው የሚያወቀው ።።።ይቅር የበለን ግዜው እራሱ ያሰጠላል ።።።አይደለም ተጣልተን ተፈቅረን የምንኖርበት ዘመን አጭር ነው ።።።መናዪ ሰውድሸ እህቴ ።።ትርሀሰ የት ጠፍች ???
@SenitGesese
@SenitGesese 4 ай бұрын
ዮናስ፣ሲሳይ ማሞ(ትግስት ማሞ)፣ሽቶ ማሞ ከነልጆችህ መቅሠፍት መቃብር ውስጥ ይጨምራችሁ።
@aniazi4911
@aniazi4911 3 ай бұрын
የእውነት አምላክ እውነቱን ይግለፅልን፤ አንድ ያልገባኝ ጥያቄ አለኝ የተቀበረው የህፃኑ በድን ዲኤንኤ ማስመርመር ይቻል ይሆን?
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 3 ай бұрын
ከተቻለ ጡሩ ነበር ይቆፈር
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
ከዋሸህ ልጆችህ በመቅሠፍት ወደመቃብር ወርደው አንተም የልጆችህ እሬሳ ላይ የአበባ ጉንጉን ለማስቀመጥ ያብቃህ። አሜን አሜን
@MayaprincesLuky
@MayaprincesLuky 4 ай бұрын
አሜን አሜን
@woinshet5669
@woinshet5669 4 ай бұрын
ግን ለምን በዚ ልክ ንግግር በእዉነት ነዉር ነዉ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
​@@woinshet5669ከዋሸህ በመቅሠፍት ልጆችህ ተቀፅፈው 3 የአበባ ጉንጉን ለማስቀመጥ ያብቃህ።የመጀመሪያው ወንድማቸው ጎላ ሰፈር ጋሮ እንደተጣለ ታናናሾቹ የካናዳ አፈር ይብላቸው።ስራህ ያውጣህ።በመጀመሪያ ልጅህ ቀብር ክዳ ያላገጠችው በ3ቱ ልጆችህ ቀብር ደም ለማልቀስ ያብቃት አሜን ስራችሁ ያውጣችሁ።
@saratesfaye3882
@saratesfaye3882 4 ай бұрын
አሜን
@hirutabebe5426
@hirutabebe5426 4 ай бұрын
What? Lejochun ayenkabet…..ewnet bedelom bihon be neseha yemeles belu. Geta melkam Amlak new…. Yehen ye mwart kal yawetachu mehret yadergelachu… Eyesus Geta new…..
@alemzewed7013
@alemzewed7013 4 ай бұрын
አንደበትህ እራሱ ያስታዉቃል እግዚሀብሄር ይፍረድ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
እውነት ነው ደፍራታል።ሠፈሩም ቤተሠቡም፣በዛን…………ያውቃሉ ብዙ ማስረጃዎች አሉ ።
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
ሂሩትን የጠሉአት ሠናይት እና እናትዋን ገለው ጋሮ እንዳይቀብሩአቸው ስለጠበቀቻቸው፣ በሚዲያ ስላጋለጠቻቸው ነው።ሂሩት እንኳን የሠው ልትፈልግ የራሳን የምትሠጥ መልካም ሴት ነች።ግን ሠናይትን እና እናትዋን ለመግደል ብዙ ተሞክራል ሂሩት እየተከታተለች መቅበር ስላልቻሉ ነው።ሂሩት ያኔ ብታውቅ በጣም ሩህሩህ ስለሆነች የ6 ወሩም ህፃን ተገሎ ጋሮ አይቀበርም ነበር።
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
እውነተኛ ለመምሰል ይደነፋል እናትና ልጆች ውሸታሞች መሆናቸው ያስታውቃል።
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
እናትዬው የታወቀች ሸርሙጣ ነች፣ለወንጀል እንዲያመቻት የምትጠቀመው ሁለት ስም ነው ሲሳይ ማሞ እና ትእግስት ማሞ ነው መንግስት ያላወቃት ወንጀለኛ ነች ሁለት ስም እስቲ ፍረዱ ምን ያደርግላታል????????????????
@hiruthira-xj7dh
@hiruthira-xj7dh 4 ай бұрын
ወደ እርግማን ቦታ ሂዱ ብለው ለመከሩን በጣም ትልቅ ምክር ነው ለሆነብን ሁሉ ሄደን እንረግማለን ከዚህ በላይ ምንም አያደርጉንም።እውነት ነው ሠዎች አጠያይቀን ሁነኛ ነው የሚሉን ጋ እንሄዳለን።
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 4 ай бұрын
አንቺ እርጉም ሂሩት ምስኪኗን በአደባባይ ገበና መቀባጀር
@rahelw4041
@rahelw4041 4 ай бұрын
Aldeferkum litil new? Yesirahin yistih
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ወደ ኬንያ የሄደው ሊከሰስ ሲል ነው።ደፍራል።
@SeadaMahmud-op5ee
@SeadaMahmud-op5ee 4 ай бұрын
እውነትን ከያዝከ መደበቁ ለምን አስፈለገ ?????
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
እውነት ካለህ ፎቶህ ለምን ተደበቀ??????
@rahelw4041
@rahelw4041 4 ай бұрын
Eko
@woinshet5669
@woinshet5669 4 ай бұрын
ወንድሜ ተርበተበትክ እኮ መጀመሪያ ተረጋጋ
@saratesfaye3882
@saratesfaye3882 4 ай бұрын
😂😂😂
@hiruthira-xj7dh
@hiruthira-xj7dh 4 ай бұрын
ያርበተበተው ስራው ነው።
@hiruthira-xj7dh
@hiruthira-xj7dh 4 ай бұрын
ልጅትዋ መደፈርዋን የሠማነው አሁን ነው ያሉት ውሸት ነው ለዚህ የአካባቢ ሠዎችም ይመሠክራሉ፣ብዙ ብዙ ማስረጃዎች አሉ መፅሀፍ ቅዱስ ተከታይ ነኝ ብሎ በዚህ ልክ ውሸት ያስደነግጣል።
@SenitGesese
@SenitGesese 4 ай бұрын
ባጠቃላይ እናትም ልጅም የተናገሩት በሙሉ ውሸት ነው።ሂሩት፣መአዛ፣ሠናይት ያወሩት በሙሉ እውነት ነው።
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
ዮናስ ተቀነባብሮ ድራማ ካልሆነ ሦስቱንም ልጆችህን መቅሠፍት መቃብር ያውርዳቸው።ለመቃብር ይሁኑ ።
@Jojogeb1
@Jojogeb1 4 ай бұрын
እሷ ስለሚያማት ቀኖቹን ልትሳሳት ትችላለች ወንድም
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
ትክክል ብለዋል አስተዋይ ጨዋ እንደዚህ ይናገራል።
@hiruthira-xj7dh
@hiruthira-xj7dh 4 ай бұрын
ሠላም ተመልካቾች እኔ ሂሩት ነኝ ለእውነት ፈላጊዎች እውነትን ልንገራችሁ ብዬ ነው የገባሁት።
@undermysaviour
@undermysaviour 4 ай бұрын
በ18 ዓመቷ የተደፈረች ሴት በሀምሳ ዓመቷ ተደፍሬ ነበር ብትል በየትኛውም ዓለም ህግ ተቀባይነት የላትም ። ደፋሪው አሁንም ሲደፍር ካልተያዘ ወይ ታዋቂ ሰው ካልሆነ ወይ በጊዜው ከሳችሁት ካልነበረ። የእናንተ ግብ ሰም የማጥፋት እና አሳቃችሁ ቤቱን የመቀማት ነው በቤተሰብ ብትሄዱበት ይሻላችሁ ነበር አሁን ምንም አልተጠቀማችሁም እህትማማቾችን አራራቃችሁ እንጅ አላሳመናችሁም ።
@kedu5521
@kedu5521 Ай бұрын
Betam yamal hirut thank you so much yenienat ketegodaw ga slekomsh yezche sietyo negegrr mnme lbe aynekam egzybhier letegodaw yfred 😢
@hiruthira-xj7dh
@hiruthira-xj7dh 4 ай бұрын
ምንስ ቢሆን በስጋቸው ላይ ይሄ ሁሉ ጭካኔ ንግግራቸው ክህደት፣ጭካኔ የተላበሠ ነው።ሰው የዘራውን ስለሚያጭድ በጣም ከባድ አጨዳም አለው።የመዝራትም የማጨድም ጊዜ አለው።የተዘራ መታጨዱ አይቀርም።
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
ዋሽተህ ከሆነ አምላክ ፈራጅ ትልቅነቱ ይታወቅ ዘንድ 3ቱ ልጆችህ የትልቁ ወንድማቸውን ቀን ይስጣቸው አይደጉ ወደ መቃብር ይውረዱ።
@hiruthira-xj7dh
@hiruthira-xj7dh 4 ай бұрын
አንተ የልጅል ልጅ ነህ የቤቱ ጉዳይ ዋና ሆነህ ማውራትህ እራሱ ነውር ነው።ሁሉንም በሠው ፊት ካዳችሁ አይንን የፈጠረው ያያል፣ጆሮን የፈጠረው ይሠማል በዚህ ላይማ ካልፈረደ በትክክል የለም።
@hiruthira-xj7dh
@hiruthira-xj7dh 4 ай бұрын
በሁለት ስም ነው የምትጠቀመው ያሉት ትክክል ነው ሲሳይ ማም እና ትእግስት ማሞ ነው።
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
የምናባክ ማስመሰል ነው?????አንተ በክት አንተ በትክክል ደፍረሀታል አታፍርም እንዴ ስራህ ሲወራ በጣም ብዙ ቆየ ምን አይነት ባለጌ ነህ???የልጆችህን እሬሳ ያሳቅፍህ።እንደደፈርክ ንግግርህ ያስታውቃል። ከዚህ ሁሉ እርግማን አታመልጥም።
@jemberberhe3834
@jemberberhe3834 4 ай бұрын
ደፋሪዎች ሁሌ ካሀዲዎች ናችሁ።
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 4 ай бұрын
እናትና ልጅ የባለጌ ጥግ ናችሁ መድሀኒአለም፣እማአምላክ፣ቅዱሳን መላአክት እንኴን ከእነዚህ ምስኪኖች የቀማችሁትን ቀርቶ የራሳችሁን አያስበሉአችሁ።በጣም መጥፎ ክፉ አውሬ ጨካኞች ግፈኞች ናችሁ።የእናንተን ክፋት ለመግለፅ ቃላት አቅም የላቸውም።ይድፋችሁ፣መቅሠፍቱ ይጥረጋችሁ።አንቺስ ጋሮ ያስቀበርሽው የልጅሽ ልጅ አያሳዝንሽም ዘርሽ ነው ቢኖር አያቴ እያለ ይከተልሽ ነበር፣አንተስ ልጅህ የአብራክህ ክፋይ ጋሮ ተቀብሮ አያሳዝንህም ምን ነፍሠ በላዎች ናችሁ።የዘራኸው አይብቀል፣የወለድካቸው አይደጉ ቤትህ ትዳርህ ልጆችህ በጭንገፋ ይመቱ፣ አይሳካልህ፣አይከናወንልህ፣ቀንህ፣ለሊትህ፣አንተ እና ያንተ የሆነው ነገር ሁሉ የተረገመ ይሁን።በእስትረስ፣በእስትሮክ ፣በእብደት ተመተህ የማትድን የማትሞት የአልጋ ቁራኛ ያድርግህ።መሳቂያ መሳለቂያ ያድርግህ፣በቀናት ልዩነት በድንገተኛ መቅሠፍት ልጆችህን ቅበር።ልጆች ነበሩት ዛሬ የሉትም ይባል።ቤትህ የለቅሶ መዲና ይሁን።በእግዚአብሄር ስም አሜን አሜን አሜን
@Lillyforever2424
@Lillyforever2424 4 ай бұрын
በፍፁም ሳትደፍር ተደፍርኮ አትልም ካዲያን
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
ትክክል ነሽ እናትና ልጅ ኢየሱስ ሲሰቀል ድንጋይ ያቀበሉ ጨካኝ አውሬዎች ናቸው።
@RobelKebede-zh5cp
@RobelKebede-zh5cp 4 ай бұрын
​@@ኤደንኤደን-ረ6ቘ😏 እየሱስ የተሰቀለው የዛሬ 21 ዓመት ነው አረ ፈጣሪን ፍሩ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
@@RobelKebede-zh5cp ማን አለሽ የምን መቀባጠር ነው???
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
@@RobelKebede-zh5cp ምንድን ነው የምታወሪው?????
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
@@RobelKebede-zh5cp የምን በሬ ወለደ ነው????
@SenitGesese
@SenitGesese 4 ай бұрын
ተመልካቾች ማተኮር ያለብን እናትና ልጅ ከካናዳ በሚመጣ ብር በየቦታው ሙስና እየሠጡ እነሠናይት ፍትህ አላገኙም።ሠዎቹ ህይወታቸው ሁሉ ከእውነት የራቀ ውሸትን በገንዘብ እውነት እያደረጉ መኖር የለመዱ ናቸው።እዚህም ውስጥ የውሸት ፣ሂሩት ሂሩት እያሉ የሚፅፉ ባለጌ ህሊና ቢስ ቅጥረኞች አሉ።
@MekiMeki-sc2rg
@MekiMeki-sc2rg 4 ай бұрын
ሰላም ያውርድላችሁ ይቺ አልም አጭር ናት😢
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
እነዚህ አረመኔዎች ነፍሠ በላዎች ናቸው አንደበት ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል ነው።
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
ምን አይነት ቀልድ ነው ሚዲያ ላይ ደፍረሀል? ሲባል አዎ ደፍሬአለሁ ሊል ተጠብቆ ነበር እንዴ?? እንኳን እንደ እሱ አይነት ተንከሲስ ቀርቶ ጨዋ ሆኖ ድንገት የተሳሳተም ደፍሬአለሁ አይልም።ግን እንኳን በስራቸው ተዋረዱ።
@NurelhudaMuhammad-rn8gu
@NurelhudaMuhammad-rn8gu 4 ай бұрын
ሴትየዋ የልጅቷ መደፈር ምንም አልመሰላትም ችግሯ ውርስ ነው ሒሩት ብላ ሞተች እኮ
@samyhabte2821
@samyhabte2821 4 ай бұрын
ሰዎች ሆይ በስሜታውነት አስተያየት ከመስጠት ብንቆጠብ ጥሩ ነው ዘመኑ የከፋ ነውና
@uaesara8261
@uaesara8261 4 ай бұрын
አቦ እራሰወት ወደ ንሰሀ ይግብ ሳይደፈራት ደፈርኜ አትልም አትዋሹ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
በትክክል
@samrialem1917
@samrialem1917 4 ай бұрын
Derose deferayalew letel new ayenaweta neh
@zeritugebregiorgis3678
@zeritugebregiorgis3678 4 ай бұрын
ደፍረሀታል በሀሰት እንደዚህ አታለቅስም
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
ጎላ ሠፈር ለአመታት ያውቃል ደፍራታል እናትና ልጅ በጣም ውሸታም ከሀዲዎች ናቸው።
@mercymercy9309
@mercymercy9309 4 ай бұрын
@@ኤደንኤደን-ረ6ቘአረ አንቺ ሂሩት ነሽ ፀጥ በይ በዚህ እድሜ ስንት አመት ልትኖሪ ነው። ፈራጅ እግዚአብሔር ነው ፀልይ እራስሽን ከዚህ ኮተት አውጪ ሺ አመት አትኖሪም ስፓርት ስሪ ሽንቅጥ በይ መንፈሳዊ ህይወትሽን አድሺ
@mercymercy9309
@mercymercy9309 4 ай бұрын
አረ ባክሽ አንቺ ሂሩት ነሽ የ30 አመት የጠነባ ታሪክ አንስተሽ ከምታባይ ብታርፊ ጥሩ ነበር።
@mercymercy9309
@mercymercy9309 4 ай бұрын
@@ኤደንኤደን-ረ6ቘሂሩት እረፊ
@elda554
@elda554 4 ай бұрын
@@mercymercy9309 የተጎዳችበትን ወጣትነቱዋን የተነጠቀችበትን ታሪክ ነው የገማ ያልሽው አይ አስተሳሰብ ህፃናት በየቀኑ የሚደፈሩት በሀገራችን ላይ አንቺን የመሰሉ የደፋሪ ተቆርቋሪዎች ስላሉ ነው ደፋሪ ቀና ብሎ ይሄዳል የተደፈረችው ግነሰ ማሸማቀቅ ውስጣቹ አውሬ ነው እንጂ ከ50 አመትም ይሁነው ወንጀሉ ወንጀል ነው ደፋሪው የተደበቀበት ሀገር አሜሪካ ሆነ ካናዳ በህጋቸው መሰረት አንድ ወንጀል ከተፈፀመ 60አመት 20አመት ነው የቆየ ነው ተብሎ አይታለፍም ተበዳዮች እስከመሰከሩ በዳይ በህይወት እስካለ ድረስ ምርመራ ተደርጎ ለህግ ይቀርባል Cosby show በስተርጅና እንደተጋለጠው ማለት ነው ህግ አልባዋ ና ደፋሪን የሚያበረታቱ ሴቶች ባሉበት ሀገር ሴቶች ሁሌም እንዲያነቡ ተፈርዶባቸዋል እናንተ የወለዳቹዋቸው መከላከያ ተብዬው ህፃናት,መነኩሴ በሰሜኑ ሲደፍር አላየንም ነው ያላቹውት የውጪ ሚዲያ ሲጮኹ ማን ይስማቸው
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
የዚህ አይነት ደፋር ውሸታም በአለም ላይ የለም።
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
እናትና ልጅ በውሸት፣በክፋት፣በክህደት የበለፀጋችሁ ናችሁ እንደ ክህደታችሁ የእግዚአብሄር ቁጣ መቅሠፍቱ ወደ መቃብር ያውርዳችሁ።እናቱ ሸርሙጣ የህዝብ ሽንት ቤት፣ልጅዋ የአክስቱን ልጅ ደፍሮ አስረግዞ ያስቀበረ።
@SenitGesese
@SenitGesese 4 ай бұрын
ውሸት ስለሆነ በድርሠት በፅሁፍ እየተነበበ ውሸት ስለሆነ በፅሁፍ።
@rozakebede2610
@rozakebede2610 4 ай бұрын
Yefelege betwash yakiste lij deferegn atelem silezih ameneh yikirta meteyek alebeh le lijocheh nw gif yemtasikemetew demo stress silalebat kenun leteresa techelalech
@SenitGesese
@SenitGesese 4 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ቆራቢውን አባባን ያልሆኑትን ጴንጤ ናቸው ብለው መቀበሪያ አሳጥተው በሬሳቸው ከጴንጤ ቸርች ነገዱባቸው።
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
እናትዬው የሚጠቡ ልጆች ጥላ ሄዳ ሸርሙጣ የሆነች ነች ልጁ ደሞ የአእስቱን ልጅ ደፈረ።
@hiruthira-xj7dh
@hiruthira-xj7dh 4 ай бұрын
ለማንኛውም ደውሉልን ብዙ ማስረጃ እናሳያችሁአለን።
@MayaprincesLuky
@MayaprincesLuky 4 ай бұрын
እናንተ ሞኝ ናችሁ?ወይስ ህዝብን እያጃጃላችሁ ነው? የት ሀገር ነው የደፈረ አዎ ደፍሬአለሁ የሚለው?
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
በጣም ትክክል አይልም እነዚህ ደሞ የተለዩ አረመኔዎች ናቸው።
@MayaprincesLuky
@MayaprincesLuky 4 ай бұрын
አንድ ታሪክ አለኝ ወገኖቼ ትማሩበታላችሁ የ16 ዓመት ልጅ ሆኜ አጎቴ ቤት ሆኜ ልማር ሄድኩኝ የአጎቴ ልጅ እጮኛዬ ብላ እናትና አባቷ ቤት የምታመጣው ወንድ አለ ያ ሰው እነሱ በማይኖሩበት ቀን ይመጣል እኔ እና የ10 ዓመት የእህቴ ልጅ ብቻ መሆናችንን ካረጋገጠ በኋላ የእህቴን ልጅ እንዲታይ የሆነ እቃ እንድትፈልግለት አደረገ እኔን ከጠባብ ቦታ ኳስ አውጪ አለኝ ኳሱን ላወጣ ጎምበስ ስል መንካት የሌለበት ሰውነቴን ነካኝ ከተማ ቀመስ ስለነበርኩ ወዲያው ሀሳቡ ገባኝ ለምን እንዲህ አደረግህ ከአንድ ቤት ሁለት ሰው ይቻላል ብዬ ገፍትሬው ወጣሁ በዛው ቀን ማታ ሲሰበሰቡ ችግር አለ እኔ አልማርም ወደ መጣሁበት መልሱኝ ችግሬን አስረዳሁ ሲጠየቅ ልክ ዮናስ የሚያወራውን ነው የሚያወራው እጮኛው የተባለችው የአጎቴ ልጅ የእህቴን ልጅ መክራ ውሸቷን ነው ፈልጋው ነው አልነካትም ብዙ ተባለ ኢትዮጵያ ውስጥ ወንጀለኛ በቤተሰብ አባል ጭምር ከለላ ያገኛል እኔ ጥቃት ተሞክሮብኝ የምሰደበው እኔ ነኝ ግን እግዚአብሐር ፈራጅ ነው እሱ ዓመት ሳይቆይ ሞተ በሀሰት መስካሪዋ የእህቴ ልጅ አብዳ ኑሮዋ ጎዳና ከሆነ ዓመታት አለፈ የውሸታም የደፋሪ የአመንዝሮ እድሜ አጭር ነው
@woinshet5669
@woinshet5669 4 ай бұрын
እናትም የተረጋጉ ይመስላሉ ግን እዉነት ያሸንፋል
@rahelw4041
@rahelw4041 4 ай бұрын
Balehibet hager mekeses neberebet
@bisratkibiryisfaw3540
@bisratkibiryisfaw3540 3 ай бұрын
የሰፈር ልጆች እየተናገሩ ነው የወጣበትን እና ድርጊቱ የተፈፀመበትን ጊዜ ይመሳከር
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 3 ай бұрын
በዮናስ መደፈርዋን የሠፈሩ ሠው ሁሉ ያውቃል።
@rahelw4041
@rahelw4041 4 ай бұрын
Aremene enat ena lij nachihu
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 4 ай бұрын
ጋዜጠኛ መና በጣም የሚገርም ስብዕና ያለሽ የጋዜጠኝነትን ስነምግባርን ያሟላሽ ድንቅ ሴት ነሽ በርቺ❤
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
ሆኖም ግን ፎቶውን መለጠፍ ነበረባት።የሌሎቹ ፎቶ ለምን ተለጠፈ?????የእሡ ፎቶ ለምን አልተለጠፈም??????ለጋዜጠኛዋም ላከላት መሠለኝ ፎቶውን ልኮላት ሊለጠፍ ይገባል።እሱስ እንዳልሆነ ማን ያውቃል ጉቦ የማይሠራው የለም።
@makimak3054
@makimak3054 4 ай бұрын
የኬዙ ባለቤት ነሽ መሰለኝ ብዙ ቦታ እየጮህሽ ነው ጋዜጠኛዋ ስራዋን ብቻ ነው ምትሰራው እኮ የታዘዘችውን አገናዝቢ ወይም አገናዝብ
@Asdffvghbbhjj
@Asdffvghbbhjj 4 ай бұрын
በጣም ብዙ ቦታ ኮሜንት እየሰጠች እየተራገመች ነው እራስዋ ሂሩት ነች ልቦና ይስጥሽ
@rahelw4041
@rahelw4041 4 ай бұрын
Akim yelem enji ezaw hager makses nebere
@AsratBaheeru
@AsratBaheeru 4 ай бұрын
መሸጥ ካለበት ቤቱ ይሸጥ እሱን የወነጀሉበትን ጉዳይ ወደ ፍርድ ቤት ይውስዱ ፍርድ ቤት ይወስናል ማስረጃ ካላቸው
@rahelw4041
@rahelw4041 4 ай бұрын
Yewishet amilakuwoch yesew enba feso aykerim balhibet yaferthal.
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንደ ቃሎት ይሁን እርግማኑ ያገኘው።
@yes9254
@yes9254 4 ай бұрын
ለምን ሁለቱን ጉዳዮች ለያይተው ወደፍትህ አይወስዱትም?
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 4 ай бұрын
ምስኪኖቹ እኮ በዲቫይን ሾው ላይ ገልፀውታል።ሁኔታው የሚያሳየው ከካናዳ በሚመጣ ብር ሙስና እየከፈሉ በሄዱበት ሁሉ ፍትህ አሳጥተዋቸዋል።እንጂ 100 ፐርሠንት እነ ሂሩት እውነታው አላቸው እነዚህን ባለገንዘብ ሙሠኞች እንዴት ያሸንፉአቸው።በአሁኑ ሠአት የፈለገ ቢኖራችሁ ገንዘብ ያለውን ሠው አታሸንፉም።
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
ለምን ፎቶው አልታየም ??????????????
@hanatesfaye7921
@hanatesfaye7921 4 ай бұрын
User why you don’t show your face to 😂
@menbereworku3638
@menbereworku3638 4 ай бұрын
እናቱን አይተህ ልጁን አግባ ይሉሀል ይኸ ነው ውሸታም ሰው በመጀመሪያ እራሱን የፈጠራውን ታሪክ ያሳምነዋል ቀጥሎ የሚሰማው ሁሉ በራሱ የሚመዝን አይመስለውም ፣ ዋ ተጠንቀቅ እግዚአብሄር ድጋሚ የይቅርታ እድል እየሰጠህ ይሆናል በልጅነት ኢትዮጵያ ውስጥ አደባባይ ስላልወጣ ነው እንጂ ብዙ ቤተሰብ ውስጥ እንደዚህ አይነት ተመሳሳይ ታሪኮች አሉ በዚህኛው እድሜአችሁ በአደባባይ አንተም እናትህም አትዋረዱ ከአፋችሁ ቃል ውሸታችሁ ያስታውቃል በሀሳቤ የምትስማሙ ሀሳብ ስጡበት
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
በጣም ትክክል ኖት እግዚአብሄር ያክብሮት።
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 4 ай бұрын
እንዲህ በወረደ በዱረቀ አንደበት ክህደት እግዝዮ እግዝዮ የሚመጣባችሁ ቅጣት መአት ንስዕ ግቡ እግዝያብሔርን ደፈራችሁት ግጥም አድርጎ ደፍሮአታል ይህንን በቁም ያዮታል ከእነ እናቱ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
ትክክል አሜን አሜን
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
እናትና ልጅ እጅግ በጣም ባለጌ ወራዳ ውሸታም ነውረኞች ነቸው።
@SenitGesese
@SenitGesese 4 ай бұрын
ኢቢኤስ ከመቅረፃቸው በፊት ሠፈር ውስጥ እየዞሩ አጣርተዋል የሠፈሩ ሠው ዮናስ ሠናይትን መድፈሩን፣ህፃን ከሆድዋ አስወጥተው ጋሮ መቅበራቸውን፣ባለ ሁለት ስማ ትግስት ማሞእና ሽቶ ማሞ እንደሚያሠቃዩአት በሚስጥር ተናግረዋል።
@rahelw4041
@rahelw4041 4 ай бұрын
Canada embassy hedachihu kisesut
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ
@ኤደንኤደን-ረ6ቘ 4 ай бұрын
እውነት ነው ማድረግ አለባቸው።ለማስረጃነት እንኳን ድምፁ ተሰማ የሠራውን ስራ የሚያውቁ የሰፈር ልጆች ካናዳ አሉ እነሱ ያግዙአቸዋል ።
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 85 МЛН
ዶክተር ደብረጺዮን የገባበት ቅርቃርና ተቃርኖ (Paradox)!
1:04:20
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 11 М.
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 85 МЛН