በኦልድ ትራፎርድ የታሰበው “የማጣሪያ ሽያጭ” | Manchester United | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

  Рет қаралды 56,763

Mensur Abdulkeni Official

Mensur Abdulkeni Official

Ай бұрын

#MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

Пікірлер: 78
@geremewgebreofficial8066
@geremewgebreofficial8066 Ай бұрын
መንሱሬ እኔ የአርሰናል ደጋፊ ነኝ። ግን ማንቸስተር ዩናይትድ ጥሩ ተፎካካሪ ቢሆን በጣም ደስ ይለኛል። ጥሩ ኳስ ለማየት።
@abduarage5010
@abduarage5010 Ай бұрын
አርሰናል ተፈካካሪ ሆነ እንዴ
@AshrakeNasre-kx6pe
@AshrakeNasre-kx6pe Ай бұрын
ቡሩኖ ገርነቾ መይኖ ደሎት ሆይሉድ መርትኔዝ ሉኩሾ ኦነነ ሲቀሩ ሁሉም አየስፈልጉም ሰይራሰ ቴንሀግም ጭምር
@amanueltemam9156
@amanueltemam9156 Ай бұрын
👍
@BirukBelay-ok9zq
@BirukBelay-ok9zq Ай бұрын
ስላም መንሱሬ❤
@AbelnesibuAbelluck
@AbelnesibuAbelluck Ай бұрын
ቢሳካ,ቫራን,ማጉዌር,ኢቫንስ,ሊንድሎፍ,ካስሜሮ,ኤሪክሰን,ቫንደቢክ,ፔሊስትሪ,ሳንቾ,ራሽፎርድ,ማርሺያልና አንዳንድ በውሰት ያሉት ሸጦ አንዳንድ ተጫዋቾችን ቢያመጡ የተሻለ ይመስለኛል
@yosefdesalegn8600
@yosefdesalegn8600 Ай бұрын
የማንቸስተርን ደጋፊ ግን ለዚህ ሠውዬ እድል በደንብ ሊሠጡት ይገባል ለምሳሌ ክሎፕን ተመልከቱ ሊቨርፑል እንደመጣ ሻምፒዮን አልሆነም በ4ተኛው አመት ሻንፒዮንስ ሊግ በ5ተኛው ደግሞ ሊጉን በላ አርሴናልንም ስንመለከት አርቴታ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ አመት 8ተኛ ሆኖ ጨረሠ በሶስተኛ አመት አምስተኛ ሆኖ ጨረሠ በአራተኛው ደሞ በአስደማሚ ሁኔታ ባለፈው አመት የዋንጫ ተፎካካሪ ሆኖ ሁለተኛ ሆኖ ነው የጨረሠው አሁን ደሞ በዚህ አመት የሊጉ መሪ ነው ስለዚህ አሠልጣኞት ፕሮሠሥ ይፈልጋሉ ያኔ አርሴናልም ይሠደብ ነበር
@elroefekru1664
@elroefekru1664 Ай бұрын
Ante bxam kuas awaqi neh gobez
@AbdiNegatu
@AbdiNegatu Ай бұрын
ማይኖ ጋርናቾ ሆይሉድ ፈርላዴዝ ማርቲኔዝ ኦናና ሉክሾ ዳሎት ሲቀሩ ሁሉም ይሸጡ
@mdjamel103
@mdjamel103 Ай бұрын
አረ መንሱር ተው ገድ በአድ አምልኮ አይደለም አትበል በትክክል በአድ አምልኮ ነው በኢስላም ሽርክ ነው በሌላው ሀይማኖት ባላውቅም።
@SeiumMol
@SeiumMol Ай бұрын
መንሱሬ ይመስለኛል የማን ዪናይትድ ችግር በተጨዋቶች ሳይሆን ችግር ያለው በቴኒ ሀግ ይመስለኛል
@AT-dm8pg
@AT-dm8pg Ай бұрын
ማንችስተር ዩናይትድ ክለቡን የሚመጥን ቡድን ይሰራ ከተባለ አሁን ያለው ቡድን መፍረስ አለበት ኬዝ ክሎዝ !!!!.
@habtemeron
@habtemeron Ай бұрын
መንሱሬ ከዩናይትድ ተንሃግ ካልወጣ መችም አይስቴካከልም ስንቴ ነኝ ከወላይታ
@Merhawi213
@Merhawi213 Ай бұрын
ያስተላልፍልህ የራሽፎርድ የልብ ጓደኛ አረከው እንዴ
@nahomgezahegn3161
@nahomgezahegn3161 Ай бұрын
Egna mn ageban lmn ke konta athonm
@brukasrat3330
@brukasrat3330 Ай бұрын
😂😂😂😂
@goitomweldegebriel-cc6mk
@goitomweldegebriel-cc6mk Ай бұрын
አንተ ግን ምትጸፈው አርእስት እና ምታወራዋው አይገናኛም ሁሌ ነው ምከታተልህ የሆነ አርእስት ትለጥፍና ግማሽ ሰኣት ሌላ ኮተትነው ምታወራው እና በጣም እያስጠላሃኝ መከታተል አቁሚያለው
@ConfusedBlueLake-yb3bj
@ConfusedBlueLake-yb3bj Ай бұрын
እና ይሄን comment የፃፍከው እሱ እየሰማህ ነው 😂
@theodrosbekele3525
@theodrosbekele3525 Ай бұрын
አና ምን ታረጋለህ እዚህ ደነዝ 😊😊
@serundimedia9858
@serundimedia9858 Ай бұрын
ኢድና የእስታሊንን ትንተና አዳምጥ እዚ ምን ትሰራለህ
@serundimedia9858
@serundimedia9858 Ай бұрын
የቋንቋ እጥረት ችግርም ይታይብሀል አቶ ጎይተቶም
@goitomweldegebriel-cc6mk
@goitomweldegebriel-cc6mk Ай бұрын
@@serundimedia9858 አንተ ደደብ መሃይም ለሃጫም አማርኛኮ ቋንቋየ አደለም ቢያጥረኝ እናንተ ኣላቹ አደል እንዴ ቁምጣ ለብሳቹ ምትዞሩት ዝርክርክ
@user-de7bi4sl3x
@user-de7bi4sl3x Ай бұрын
የሚያጠግብ አንጃራ ከምጣዶ ያስታውቃል
@EyayeYekristos-yd4gi
@EyayeYekristos-yd4gi Ай бұрын
መንሱረ ማንችስተር ዩናይትድ መጪ አመትም አዳድስ ተጫዋጮችን እንደልብ ለማግኘት አይችልም ምክንያቱም በሻምፒዮንስ ሊግ አይሳተፍም
@user-it4wb1nm1i
@user-it4wb1nm1i Ай бұрын
ማን ይገዛል ጋርቤጅ ውስጥ ነው መጣል ያለባቸው ምድረ ቄጤማ እግር
@ayalewasfaw974
@ayalewasfaw974 Ай бұрын
የሚደግፈው ቡድን ቢሸነፍ ደግሞ ገጠመኙ ውብ ያደርግለታል
@user-qp4jx3mr8n
@user-qp4jx3mr8n Ай бұрын
እኔም ሚስቴም ማንቼ ነን እሳ ሰታይ ማንቼ ይሸነፋል ስለዚህ ወይ እኔ ወይ እሳ አናይም
@user-dq2en7gn5u
@user-dq2en7gn5u Ай бұрын
በዚህ ደረጃ እረሺ ማየት በጣም ያበሳጫል አቋም ሰነልቡና ጫና የበዛበት ሆኖ ማየት እረሱ ፍልጎ ማግኚት አለበት😢
@abelgetaneh7152
@abelgetaneh7152 Ай бұрын
ሶልሻይር መመለስ አለበት
@user-it3jf2hz1q
@user-it3jf2hz1q Ай бұрын
ሁሉም ተጫዋቾች መቀየር አለባቸው ምናልባት 2 ወይም 3 ተጫዋች ቢቀር ነው
@MahammedMuktar-dy1pl
@MahammedMuktar-dy1pl Ай бұрын
እኔ መይረሳኝ ምሽት ቼልሢ ከ ባየር መኒክ 2013 የወንጫ ፊጥጫ ባየር ያሸንፋል ቢዬ ሺ ብር አስ ይዤ ነበር ያው 90አቻ ከወጡ እሸነፈለው ቢዬ ሺ ብር መደብኩ በመጨረሻ አቻ ወጡ ብሩን ተበላሑ ብሩ የኔ አይ ደለም የቤተሰብ ነበር ኢንዴት ቤት ሊግባ ፈዘር ፈርቼ ዉጪ ለመጀመሪያ ጊዜ አደርኩ ሲነጋም አንድ የእድሜ ኡኩያዬ ቤት ከተመለስን ስለ ማይለቁን እን ጥፋ ብሎኝ በሀሳቡ ተስማምቼ ከድሬደዋ ጅጅጋ ከጅጅጋ ወጫሌ ደረስን በዚ መልኩ እስከ አሁን ድረስ የወጫሌ ነዋሪ ሆኜ ቀረሁ ::የለፈውን አስታወስከኝ አመሰግናለሁ
@MuleMule-gw6dp
@MuleMule-gw6dp Ай бұрын
Anthony aref bench lehon yechelale
@mintesenotteshome7656
@mintesenotteshome7656 Ай бұрын
መንሱሬ ለምንድነው ስለ ማድሪድ ማታወራው ወይስ በቃ የሆነ መረጃ ስለሌለህ ነው ባለፈው ከሲቲ ጋር የነበረውን ጫወታ ሁለቱንም ሳምንት ባላዬ አለፍኩ አሁንም አልገባልኝም አለች ዴዚ😊
@user-cp6dm3iu2f
@user-cp6dm3iu2f Ай бұрын
Google aderge 2024 new eko
@mintesenotteshome7656
@mintesenotteshome7656 Ай бұрын
@@user-cp6dm3iu2f እና ስለ ዓመተ ምህረት ማን አወራ
@HabuHabib-tt9ob
@HabuHabib-tt9ob Ай бұрын
ሻሼ ብትፈርስ ደስ ይለል
@user-sk3mk9gz9m
@user-sk3mk9gz9m Ай бұрын
united semonem mekyer alebet
@Robelsoimon
@Robelsoimon Ай бұрын
Mensur I was surrendered by a group of hyna in 2000 Africa cup of nation to watch the final game between Nigeria and cameron😂😂😂 Thanks God I am surviving to enjoy my world.
@user-yg1md8bi4r
@user-yg1md8bi4r Ай бұрын
አራወይኔ
@SamyaMahamed-in3hg
@SamyaMahamed-in3hg Ай бұрын
Eni enkun football bzum alaym gn wendmi tinish eyale ke gudegnaw hono football ayto eyemeta bewusha gulbetu lay yetenekesew mechim alresawm
@abduarage5010
@abduarage5010 Ай бұрын
አንተ ፍረስ እነሡ ከሚወጡ
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 Ай бұрын
UNITD YEWANCHA TEFOKAKARI ENDIHON BEWETATOCH YETEGENBA GZI BEMADREG BUDNUN KEGENEBA NEAW YEMISAKALET CHAPIONA LIG RIYALMADRI KE BAYRMUNIK GMT YEMISETEW RIYAL MADRID BIHONM BE HARIKAN MERINET LIYASHENFU YCHL YHONAL!!!!
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg Ай бұрын
●ማንንም ቢያመጡ ማንችስተር ሺት ነው:: ዋንጫ አንጡ ይሉ_ዋቸዋል ተጫዋቾቹ ችሎታቸው ይጠፋባቸዋል:: ቡድኑ ብቻ ሳይሆን ደጋፊው ኳስ አይችልም ::
@sanchoafrica9365
@sanchoafrica9365 Ай бұрын
መንሱሬ ለአርሰናል ደገፊዎች እኮ ቋሚ ቡድን የለውም ለሁሉም ነው የሚያሽቃብጡ የት አባቱ ነው አርሰናል አሁን እዚህ ምን ይሰራል ጡዘታም ብቻ ርእሱን እንኳን አያውቅም😂😂😂😂😂😂😂😂
@kidusabebe6634
@kidusabebe6634 Ай бұрын
If I take shit during half time brake arsenal loses
@semirbedru138
@semirbedru138 Ай бұрын
Wtf 😅😅😅
@MuhdinGashe
@MuhdinGashe Ай бұрын
ስለ አላህ ሚያስጠነቅቀው ምንም ምታቀው ነገር የለም?
@MuhdinGashe
@MuhdinGashe Ай бұрын
ሄኒከን እኮ ቢራ ነው አንተማ ሣዳት ከማል ሊመክርህ ይገባል
@RyaryaRyarya-qj6pw
@RyaryaRyarya-qj6pw Ай бұрын
ለውጥ
@mohammedgobezie8525
@mohammedgobezie8525 Ай бұрын
አንተ ሀይለኛ ሙሽሪክ ነህ አሏህ ሂዳያ ይስጥህ
@mynamar3984
@mynamar3984 Ай бұрын
ሙሽሪክነት አደለም
@kaleabgebrehawareyat9421
@kaleabgebrehawareyat9421 Ай бұрын
ምን ማለት ነዉ?
@muhammedsirag7098
@muhammedsirag7098 Ай бұрын
​@@mynamar3984 ሙሽሪክ ነት ነው ሽርክ ነው በገድ ማመን
@sancokabi9147
@sancokabi9147 Ай бұрын
ሙስልም ነው እንዴ እሱ?
@kiyahenok2380
@kiyahenok2380 Ай бұрын
Antye erswo hayelga musherki naha mensoreyn yemiyakale ya sport gazitega ale werega negare naha
@abdulwehabyassin3509
@abdulwehabyassin3509 Ай бұрын
ገድ ባድ አምልኮ አደለም አልክ ምንም ሳታፍር ኧረ ተው አንተ ሰው።
@samuel_arse
@samuel_arse Ай бұрын
What about Manchester united Are shit😂😂😂
@nahomtiruneh3450
@nahomtiruneh3450 Ай бұрын
I like your programs but you give almost no attention to you country football and have the least contributions.
@AbdiNegatu
@AbdiNegatu Ай бұрын
ማይኖ ጋርናቾ ሆይሉድ ፈርላዴዝ ማርቲኔዝ ኦናና ሉክሾ ዳሎት ሲቀሩ ሁሉም ይሸጡ
@SeiumMol
@SeiumMol Ай бұрын
መንሱሬ ይመስለኛል የማን ዪናይትድ ችግር በተጨዋቶች ሳይሆን ችግር ያለው በቴኒ ሀግ ይመስለኛል
@user-qp4jx3mr8n
@user-qp4jx3mr8n Ай бұрын
እኔም ሚስቴም ማንቼ ነን እሳ ሰታይ ማንቼ ይሸነፋል ስለዚህ ወይ እኔ ወይ እሳ አናይም
@AbdiNegatu
@AbdiNegatu Ай бұрын
ማይኖ ጋርናቾ ሆይሉድ ፈርላዴዝ ማርቲኔዝ ኦናና ሉክሾ ዳሎት ሲቀሩ ሁሉም ይሸጡ
@AbdiNegatu
@AbdiNegatu Ай бұрын
ማይኖ ጋርናቾ ሆይሉድ ፈርላዴዝ ማርቲኔዝ ኦናና ሉክሾ ዳሎት ሲቀሩ ሁሉም ይሸጡ
@AbdiNegatu
@AbdiNegatu Ай бұрын
ማይኖ ጋርናቾ ሆይሉድ ፈርላዴዝ ማርቲኔዝ ኦናና ሉክሾ ዳሎት ሲቀሩ ሁሉም ይሸጡ
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 105 МЛН
ፖለቲካ፣ ደም እና ፉትቦል  | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
20:33
Respect After The Fight 🔥
0:12
FightingDad
Рет қаралды 20 МЛН
#football #soccer #worldcup #edit
0:14
AIRBAG
Рет қаралды 10 МЛН
Respect After The Fight 🔥
0:12
FightingDad
Рет қаралды 20 МЛН
Football Challenge Roberto Carlos 😳😱
1:01
Kaiserdribbler
Рет қаралды 9 МЛН
KRONK TRAINED #boxing #detroit
0:14
Detroit Brawl
Рет қаралды 4,2 МЛН