Пікірлер
@MeazaGegziabher-g2f
@MeazaGegziabher-g2f 52 минут бұрын
መንሱር እንዳላፍርብህ ፍራ
@mathewosrikicha8154
@mathewosrikicha8154 Сағат бұрын
arsenal yashenfal ❤❤🎉🎉🎉
@MahmudSultal
@MahmudSultal 2 сағат бұрын
ሰላም መንሱሬ መርት ኦድገርድ መጎደት አርስነልን ምን ያህል እንደጎደው በሸምፕስልጊ ጨዎታ ምን ያህል ያክሬትቪት ችጊር እንደነበረበት አይታነል ነገር ግን ጨነውን ታቐቁማን እነሸንፈለን ,ደል ለአርሴ መህሙድ ነኝ ከደቡቡ አፋርከ
@DerasaAbomsa
@DerasaAbomsa 2 сағат бұрын
መንሱር የዛሬውን የማንችስተር ዩናይትድ ጫውታ እንዴት አየህው
@DerejeLemu
@DerejeLemu 2 сағат бұрын
ስለቼልሲ ዘገባህ በጣም አነስተኛ ነው ይሻሻል
@DerasaAbomsa
@DerasaAbomsa 2 сағат бұрын
እኔ ቀንደኛ የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊ ነኝ መንሱሬ ደግሞ እውነት ሀሰት ነው የሚያወራው እንጂ ሊሰደብ አይገባውም
@DerasaAbomsa
@DerasaAbomsa 2 сағат бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ አህያ አይደለም እውነት ነው እውነት ምንግዜም እውነት ነው
@DerasaAbomsa
@DerasaAbomsa 2 сағат бұрын
እኔ ማዳመጥ ነው ስራዬ አዩ ማዳመጥ ማድመጥን ግን የመሰለ ትልቅ ነገር አለ
@YosefTeshale-xn5ip
@YosefTeshale-xn5ip 2 сағат бұрын
Gunners 2:citizens 0 yihonal
@DerasaAbomsa
@DerasaAbomsa 3 сағат бұрын
መንሱር በጣም ነው ያዘንኩትም ደስ ቢለኝም ቀንደኛ የማንችስተር ይናትድ ደጋፊ ብሆንም በዛሬው ውጤት ደስተኛ አይደለሁም ግን ተስፋም አልቆርጥም መቼም ያው ቢሆን ንሮ እያልን ነው ንሮ እኔ ቢሆን ንሮ ማንቸስተር ይናትድ ያሸንፍ ነበር ግን ቢሆን ንሮ❤❤😂😂😂
@DerasaAbomsa
@DerasaAbomsa 3 сағат бұрын
ዘንድሮስ መንሱር
@DerasaAbomsa
@DerasaAbomsa 3 сағат бұрын
ጭራ የመጨረሻ ጭራ ጫፉ ሊቆረጥ ቢቀርም እኔ የአርሰናል ደጋፊ አልሆንም😂😂❤❤❤
@migolove2075
@migolove2075 2 сағат бұрын
ሞልቷል ብትፈልግም ተፈናቃይ እኛም አንቀበልም😂😂
@ShambeljegnawShambeljegnaw
@ShambeljegnawShambeljegnaw 3 сағат бұрын
አንተ እድለኛነህ መንሱሬ ምክኒያቱም የእግርኳስ ተንታኝ እንጅ ደጋፊ አይደለህም ።እኛ እድለኛ የሆነው ሊዮኔል አንድሬስ መሲ በሚጫወትበት ኮምፒታተር ፒተር ዲሮዎሪ በሚተውንበት እና ምርጡ የእግርኳስ ተንታኝ አንተ በምተነትንበት ዘመን መፈጠራችን ብቻነው።
@DerasaAbomsa
@DerasaAbomsa 3 сағат бұрын
ድል ድልድይ ነው ድል እረ ወንድሜ የምን አርሰናል ነው
@DerasaAbomsa
@DerasaAbomsa 3 сағат бұрын
መንሱሬ እኔ አንድ የምነግርህ ነገር ቢኖር ዛሬ ቅዳሜ አልተሳካልንም እኔ ብዬ ነው የማወራው ለራሴ የዛሬው የማንችስተር ውጤት ቢያናድደኝም ዋጥ አድርጌዋለሁ ግን የዘንድሮ ግምት ከአምናው የተለየ ነው ብለህ ታስባለህ መንሱር
@abdulkadirhussen6527
@abdulkadirhussen6527 3 сағат бұрын
Ayni yechefene ye arse aldegafi neh
@abuAhlam-k6j
@abuAhlam-k6j 4 сағат бұрын
መንሡሬ ሲቲ የአለማችን አስፈሪዉ ክለብ ብንለዉ ማጋነን አይደለም ሲቲ 3 ለ 2 ያሸንፋል፡
@yeroregasa793
@yeroregasa793 4 сағат бұрын
😢if referees were changed and European referees were English referees we Arsenal were champions for the past two years. ..... Whether you believe or not.....
@tsegayetegegne3573
@tsegayetegegne3573 5 сағат бұрын
አንቶኒዮ ቴይለር ፍፁም ከዳኝነት መወገድ ያለበት ዳኛ ነው እስቲ ቸልሲ የተጫወተብትን ቪዲዮዎች ወደሁዋላ ሂዱና እዩ የአንቶኒዮ ቴለርን ግልፅ እድሎ በሁሉም ጫወታዎች ላይ ታይላችሁ
@AndinetKebede-j2y
@AndinetKebede-j2y 5 сағат бұрын
መንሡሬ ሠላም ላንተ ይሁን እኔ ትልልቆቹ ሢጫወቱ የመሸናነፋቸው ነገር ሁሌ ለዋንጫው በተለይ አሸናፊው ቡድን ሥንቁን ሚሠንቅበትና ሞራሉ በከፍተኛ ሁኔታ ሚነሣሣበት ሢሆን ድሮ ጨዋታው ገፋ ይበል ቢሸነፍም እገሌ የተባለው ትልቅ ቡድን ነገ ሚቀለበሥ አሸናፊው ተሸናፊ ሊሆን ይችላል ሚለውን አልቀበለውም።ይህንን ጨዋታ ማሸነፍ የነገውን አንድ ጨዋታ ብቻ አሸነፈ አይባልም ነው ምልህ መንሡሬ ምሽቱ አሪፍ ይሁንልህ አንብብልኝ ነገ ጠዋት አቃቢህግ አንድነት ነኝ
@zemetatapa6347
@zemetatapa6347 5 сағат бұрын
አርሰናል ሁለት እድል ይዞ ይገባል ፣ አንዱ ከባድ የሆነው ማሸነፍ ሲሆን ሌላው ሰፊ እድል ያለውን አቻ መውጣት ነው፡፡ ነገር በየትኛውም መለኪያ ይሄ ጨዋታ "የሊጉን አሸናፊ" ይወስናል የሚለው አስተያየት የእንግሊዞችን ለሊጋቸው ማስታወቂያ ሲሉ የሚጮኹትን ባዶ ጩኸት ማስተጋባት ነው ። በኔ አስተያየት አርቴታ ከፔፕ የተሻለ መከላከል የሚችል ቡድን መስራት ይችላል ማስረጃ ከፈለጋቹ ሲቲ ለሶስት አመት በተከታታይ ያጣቸው የቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫዎች ናቸው፡፡
@one-107
@one-107 6 сағат бұрын
"የጎል ዛሩ ቆሞለታል" ነው ያልከው። ጋብሬልና ሳሊባም የመከላከሉ ዛር ቆሞላቸዋል። ብዙም አያስጨንቅክ። አይ መንሱር።
@minamol15
@minamol15 6 сағат бұрын
Dil le city💪💪💪❤
@user-os8pd2os3o
@user-os8pd2os3o 6 сағат бұрын
አርሰናል ያሣዝናል ያላጥቂ መዲከም ብቻ😮😮😮😮
@BeakizwerkieBeakizwerkie
@BeakizwerkieBeakizwerkie 6 сағат бұрын
መንሱሬ ትመቸኛለክ
@yassinmohammed7458
@yassinmohammed7458 6 сағат бұрын
መንሱር የአርሴናል ደጋፊን ለማስፈራራት ተስፋ ቢስ እደሆኑ ሊነግረን ሞክሯል! ነገ ውጤቱን አይተን መልስ እንሰጣለን!! መንሱር ግን ሁሌ አርሴ ላይ ለምን ጨለምተኛ አስተያየት በተደጋጋሚ እንደሚሰጥ አይገባኝም?!
@welelamohammed
@welelamohammed 6 сағат бұрын
በሚገባ ያቆሙታል
@ephremtsegai9398
@ephremtsegai9398 8 сағат бұрын
የአርሰናል ደጋፊ እና ኤርትራዊ አንድ ናቸው። የ አርሰናል ደጋፊ ክለብ አይቀይርም፥ ኤርትራዊ ደግሞ አገሩ አይክድም።
@AmanuelZemede
@AmanuelZemede 8 сағат бұрын
መንሱሬ የኔ ጌታ ። አንተ እንደ ኢትዮጵያ ሕዝብ አህያ ነህ ። የአንተ ለየት የሚለዉ አይጫንብህም ያለ ዕረፍት ነዉ የምትሰራው ። ከሰኞ እሰከ እሁድ ።
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 8 сағат бұрын
ባለጌ ለሰው ልጅ ክብር ይኑርህ መሀይምነትህ በንግግህ ያስታውቃል የሰው ልጅ አህያ አይባልም
@babyshowmoyo
@babyshowmoyo 8 сағат бұрын
Man City 2. Arsenal 1
@ftmyms664
@ftmyms664 8 сағат бұрын
City 3 -0 Arsenal
@BeyaMancha
@BeyaMancha 8 сағат бұрын
Mensura endatnachhu betyam,newyemwedahu
@HabtamuAyele-m3t
@HabtamuAyele-m3t 8 сағат бұрын
ይመችህ መንሱሬ አንተም አንዱ የኢትዮጵያእንቁ ልጅነህ በርታ በርቱ
@utty3720
@utty3720 9 сағат бұрын
እዉነትነዉ ሲቲ በጥሩ ብቃትላይነዉ የአርሰናል ተከላካዮች እንደ አምናዉ ሀላንድን ማቆም ከቻሉ ከሲቲ ነጥብ ይዘዉ እደሚመለሱ እምነት አለኝ ድል ለዉዱ ክለባችን አርሰናል ❤❤❤
@AbebaGetachew-c7c
@AbebaGetachew-c7c 9 сағат бұрын
haaland ላይ ትኩረት ሲያደርጉ ለሌሎቹ መንገድ መክፈት ነው እናም ጥሩ ነው በጣም የሚገርመኝ ሀላንድን የሚከላከሉበት መንገድ በጣም የተለየ ነው በጣም ጉልበት ይጠቀማሉ ይህንን ሀላንድም ፔፖም ሳያውቁት አይቀሩም እና የሆነ መፍትሄ ይፈልጋሉ እንደኔ ሀላንድ ይህንን ትግል ተጠቅሞ ለፔናሊቲ እንዲሆን አድርጎ ቢጠቀመው አሪፍ ነው እላለሁ ድል ለማንቺስተር ሲቲ
@narobiy9ingiliz
@narobiy9ingiliz 3 сағат бұрын
eshi bakih tentagnu jezba mn ymeslal benate tentene motehal🤣🤣🤣🤣
@AbebaGetachew-c7c
@AbebaGetachew-c7c 3 сағат бұрын
@@narobiy9ingiliz ትንተና እና አስተያየት ለይተህ ታውቅም ዱቄትትትት 😏😏
@AmadinKemal
@AmadinKemal 9 сағат бұрын
Arse 3 city 1
@one-107
@one-107 9 сағат бұрын
አረ መንሱሬ ሼም ነው። ሀላንድ እኮ ቻምፒዮንስሊንግ ላይ እና ታላላቅ ክለቦች ላይ ጎል የማስቆጠር ብቃት እንዳሌለው, ልምድም እንዳሌለው ግልፅና ግልፅ ነው ። ስለዚህ የሀላንድ ጎል ነገ አይቀጥልም።
@gabigunners8073
@gabigunners8073 9 сағат бұрын
ብቻ ዳኛውን በትክክል ስራውን ይስራ እንጂ ነጥብ ይዘን ንመለሳለን 3ነጥብ ይሁን 1ነጥብ ግዴታ ነው።
@DeviDevi-j8s
@DeviDevi-j8s 9 сағат бұрын
ጫዎታ ካልችልው ድኛ ምን ያዳርጋል ማልካም እድል ለሲት 💙
@gabigunners8073
@gabigunners8073 8 сағат бұрын
@@DeviDevi-j8s መልካም እድል ለኣርሰናል
@DeviDevi-j8s
@DeviDevi-j8s 9 сағат бұрын
አራ ጥርጥር የለም እንዴ አሚና ይዳጋማል ማቼም አርስናል ሲትን አያሻንፍም ድል ለታላቃ ክላባችን ሲት 🩵🩵🩵
@MohammadIsmail-p3n
@MohammadIsmail-p3n 9 сағат бұрын
አተግን አሽቃባጭ ነህ የምር 😂
@user-lv6cc3ug7b
@user-lv6cc3ug7b 9 сағат бұрын
❤❤አዉ ያቆሙታል
@AbrishNew
@AbrishNew 10 сағат бұрын
አርሰናል በማንቸስተር ሲቲ መቼም አይሸነፍም።
@AbrishNew
@AbrishNew 10 сағат бұрын
ሁለት እና ባዶ አርሰናል ያሸንፋል
@daneylkfla506
@daneylkfla506 10 сағат бұрын
ቅልጥ ያልከ የጋርዲዎላ ደጋፊነትህ ሚዛናዊነትህን አትልቀቅ
@markosadem
@markosadem 10 сағат бұрын
ምን ያስለፈል ዝምብለ ታቀባጥራለ እንዴ አስመሳይ
@falmaduga4262
@falmaduga4262 10 сағат бұрын
Loogoo city gubbaa gootee kan Arsenal jala gochuun kee
@ZinedinAliling
@ZinedinAliling 10 сағат бұрын
ለመገመት ምን እናርግ
@SimonGhimay
@SimonGhimay 10 сағат бұрын
ዳኛው በትክክል ስራውን ከሰራ አርሰናል ነጥብ ይዞ ይመለሳል
@CherenetNega
@CherenetNega 10 сағат бұрын
ሀላድ ነገም ጎል አያስቆጥርም ከጨዋታ ውጭ ይሆናል❤❤❤❤❤
@alexanderhaileyesus3455
@alexanderhaileyesus3455 9 сағат бұрын
😂😂😂😂😂
@ahmedseid622
@ahmedseid622 10 сағат бұрын
ሰላም ሰላም መንሱሬ የአርሰናል የአምናው ጥንካሬ ከጉዳት ነፃ መሆናቸው ነው የአርሰናል ተከላካይ የተቀናጀ የተከላካይ ክፍል ቢሆንም ከወገብ በላይ ግን ወገቡን እንደተመታ እባብ ሁኗል ኒኪታህን መሸጥ አልነበረበት ሃላንድ ጥሩ አጥቂ ነው ሪያል ማድሪድ ምፓፔን ከሚያስፈርም እንደ ሃላንድ አይነት ጨራሽ አጥቂ ነበር የሚያስፈልገው የአሁኑ የአርሰናል አጨዋወት የዱሮውን ማንችስተር ዩናይትድ አጨዋወት ይመስላል ድሮ በጨዋታ ተዝናናን የምትሉ አሁን ዋናው ውጤቱ ትል ይሆናልን? ለማንኛውም ዘንድሮ እኔ ቼልሲን እጠብቃለሁ መንሱሬ ከ38ኛው ጨዋታ በኃላ እንገናኝ እንዳትረሳው እየተዋሃደ የመጣ ቡድን ነው። ጂሚ ካላጋር ተከላካይ ነው እንዴ ፕርሜሪጉን መውሰድ ያልቻለ ተከላካይ 😂😂😂