አብጦ የመጣዉን ፈለገ አስተነፈሰው | Felege | Lidetekal | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

  Рет қаралды 27,602

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian

Күн бұрын

Пікірлер: 343
@kedestblaye1146
@kedestblaye1146 Ай бұрын
ወይኔ በቃ እኔ እየሮጥኩኝ የኦርቶዶክሰ ልጆች የሚሰጡበት ቤት ነው የምገኘው ጌታ እንደዚ የሚሰብኩ ሰለጌታ ሲስብኩ ሲያሰረዱ የእውነት ጌታ እናተ ጋር ነው የሚሰበከው ።
@KalkidanMengstu-w4m
@KalkidanMengstu-w4m Ай бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤ ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤ ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤እንወዳችኅለን❤❤❤
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 Ай бұрын
አዎ አወነተኛ ብርአን ተመላለሱ አትሸወዱ እባካችው አትድረቁ ዳቢሎስ በመጀመሪያ የፍርድ ቀን ከአዲዎችን ነው አምነው የካዱት የሚቀባላቸው ጴንጤዎችን ነው ከመጠፋታችው በፊት እጃችውን መስጠት አጋንቱ ነው ዋ የሚካኤልን ስለ አድኖ የሚፈራው አተጋር ያለውነ አጋንት ነዋ የረከጠው ቀዩ ሰውዬ አተብሎ መፃፍ ተከታይ
@BerhanGebra-tx8xf
@BerhanGebra-tx8xf Ай бұрын
ደምርኝ❤
@williamanteneh1297
@williamanteneh1297 Ай бұрын
ጌታ እኮነዉ የሚለዉ መዝሙር ጋበዝኩሽ
@dejuyabatulij1
@dejuyabatulij1 Ай бұрын
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ እግዚአብሔር የእውነትን መንገድ አሳያችሁ😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏
@wubitdesta-d8e
@wubitdesta-d8e 8 күн бұрын
እኔ በፕሮስቴታንት ሐይማኖት እያለሁ በትዕቢት የተሞላሁ እንደዚህ ሰዉ ነበርኩኝ እና አሁን ላይ ነወ የተረዳሁት የአውሬው መንፈስ አድሮብኝ ነው እና እነዚህን ሰወች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ወደ ቤቱ ይመልሳቸው እውነተኛዋን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን አግንቻታለሁ በድንግል ማርያም ምልጃ በተወዳጅ ልጇ በመድሐኔዓለም ቸርነት ነው
@HanaLakew-u7q
@HanaLakew-u7q Ай бұрын
በስማአም መናፍቅ ማስረዳት ግን ከባድ ነው የኛ ልጆች ግን ትግስታችሁ ገራሚ ነው❤❤❤❤❤
@emafiker6837
@emafiker6837 Ай бұрын
ዳቆን ዮርዳኖስ አበበኮ ተናግረዋል መናፍቅ ጋር ስለ ሀይማኖት መከራከራ ከሰይጣን ጋር ትግል መግጠም ነው ብለዋል እውነት ነው😅😅
@አወቀችተመስጌን
@አወቀችተመስጌን Ай бұрын
እኔም የሚገርመኚ የትግስታቸዉ ጥግ በስላሴ ስም መናፍቅ ማለት የመሀይም ስብስብ ነዉ
@emafiker6837
@emafiker6837 Ай бұрын
@@አወቀችተመስጌን እውነት ነው ኦርቶዶክስ ኮ ሱሙ ፈልዩ ስገዱ ትላለች እውነት ስለሆነች መንገዷም ጠባብ ነው በሰፊው የለመደ እንደት ነው የሚሆንላቸው ክክክክ
@SamuelAyalew-h5w
@SamuelAyalew-h5w Ай бұрын
አይ ፈለገ የመናፍቃን እራስ ምታት እንዳመጣጡ የምትሸኘው ጀግናችን መምህር ነህ የምር እንዴት እንደምወድህ ወላዲትን እመብርሃን ትጠብቃችሁ የተዋህዶ መምህራን የመናፍቃን መጋኛ❤❤❤❤❤❤
@bezaadugna6935
@bezaadugna6935 Ай бұрын
ፈለገ ትህትናን ትዕግስትን ሀይማኖታችንን በብዙ እንድናውቅ ስለምታደርግ እናመሰግናለን ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🏾
@BerhanGebra-tx8xf
@BerhanGebra-tx8xf Ай бұрын
ደምርኝ
@solomonassefa7241
@solomonassefa7241 Ай бұрын
ፈለገ ቅዱስ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤
@TigistmanTegboshi
@TigistmanTegboshi Ай бұрын
እኔ እነኝህን የኦርቶዶክስ እንቁዎች መፈለግ ሆነ ስራዬ😂❤❤❤❤❤ሱስ ሆነውብኝ በጣም ብዙ ነገር ተማርኩ እግዚአብሔር ይመስገን
@MeniTadesseMeniTadesse
@MeniTadesseMeniTadesse Ай бұрын
መናፍቃን በጩኸት እየተቅለበለቡ ሲመጡ ፈለገ ውሀ እየቸለሰ ፣ እያረጋጋ ፣ የሚያቅለበልባቸውን መንፈስ እየገሰፀ አረጋግቶ ቀጥ ያደርጋቸዋል ❤❤❤ ፈለገ በጣም ትገርመኛለህ በሽተኞችን የምትንከባከብበት መንገድ ድንቅ ነው !!! ዋው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kalkidabx2087
@kalkidabx2087 Ай бұрын
ወንድሞቸ ትእግስቱን ይጨምርልን።
@HanaLakew-u7q
@HanaLakew-u7q Ай бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@kokobetadesse9446
@kokobetadesse9446 Ай бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላቹ ውይ ትግስታቹ ይገርማል።
@BerhanGebra-tx8xf
@BerhanGebra-tx8xf Ай бұрын
ደምርኝ
@mins4580
@mins4580 9 күн бұрын
አቤት ተባረክ ወንድም ኦርቶዶክን መድሀኒያለምይጠብቅህ‼️
@wolansatesfa787
@wolansatesfa787 Ай бұрын
ፈለገ ተባረክ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ
@KAa-b9v
@KAa-b9v 6 күн бұрын
አቤት ትግስትና ትትና ዲያቆን ድግል ማርያም ትጠብቅህ ❤❤
@seblearagie5099
@seblearagie5099 Ай бұрын
ትግስቱን ይስጥህ ፈለገ
@tirsitabera9635
@tirsitabera9635 Ай бұрын
ኑ በብርሃን ተመላለሱ✝️✝️✝️
@Theot-sm6dy
@Theot-sm6dy Ай бұрын
ፈለግዬ በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ፡፡ እኔ ቤቴ ተቀምጬ ደረኩኝ፡፡ ምን አይነት ትእግስት ነው የሰጠህ፡፡ እግዚአብሕር እንደብረት ያጠንክራችሁ፡፡
@BerhanGebra-tx8xf
@BerhanGebra-tx8xf Ай бұрын
ደምርኝ
@AlemM-b1g
@AlemM-b1g Ай бұрын
ወንድማችን ፈለገ የድንግል ማርያም ልጅ ትግስቱን ይስጥክ ❤❤❤
@habeshayagereleje3755
@habeshayagereleje3755 Ай бұрын
ወንድሞቼ ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ
@BelgaMoges
@BelgaMoges Ай бұрын
በውነቱ ፀጋዉን ያብዛልህ እንቁ የተዋህዶ ወንድማችን👏👏👏
@telmelaermias4195
@telmelaermias4195 Ай бұрын
ዲያቆን ዘመንህ የተባረከ ይሁን
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ 10 күн бұрын
ፈለገ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ትእግስት እውቀት ትህትና 🥰🥰🥰🎉🎉🎉መናፍቃኖቹ በእውነት ልቦና ይስጣችሁ ወደ ልባችሁ ንም ይመልስላችሁ ልቦናችሁ የታወረ 😢😢😢
@birhandejene1832
@birhandejene1832 Ай бұрын
ወይ መናፍቅ ድርቅናቸው አይጣል ነው ልቦና ይስጣቹሁ
@elenigirma7033
@elenigirma7033 Ай бұрын
እሔ መረገም ነው እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣችሁ😂 ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤
@ayalewtadegeabera1403
@ayalewtadegeabera1403 Ай бұрын
ፈለገ ምርጥ ወንድማችን በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ❤❤❤
@kidistkidane1100
@kidistkidane1100 Ай бұрын
የተከበራቹ ኦርቶዶክሳውያን ወንድሞቼ የጌታ ወታደሮች ገና ጌታ ምርኮ ያበዛላቹሀል በርቱ ፈጣሪ ትእግስቱን ያብዛላቹ ተባረኩ ፍጥረት ሀይልና ጉልበት ይሁናቹ
@ShewitKebede-z3b
@ShewitKebede-z3b Ай бұрын
ሉተር በራሱ መፀሀፍ ላይ ምን ይላል በጣም ቁጡ ተናዳጅ ፊዘኛ ጮሆ እሚናገር ያልተረረጋ እልኸኛ ና ያለመረጋጋት እሚታይበት ሰው ነበር ይላል እና ፕሮዎች ያው ከእሱ የወረሱትትን እሚያንፀባርቁ ይመስለኛል ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
@Besmeabweld9728
@Besmeabweld9728 Ай бұрын
ምንም አያርፉም እኮ መናፍቃን፣ አሜን ብቻ ነው ሚያውቁት፣ ከእውቀትም ከእውነትም ነፃ😅
@Filmona21
@Filmona21 Ай бұрын
አቤት ትእግስት ፈለግ ❤ 🙏🙏🙏
@TsigeTsige-vn1md
@TsigeTsige-vn1md Ай бұрын
ፈለገ በውነት እግዚአብሔር ይባርክህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን 🥰🥰🥰🙏
@meleseworku4491
@meleseworku4491 Ай бұрын
የአባቶች ታሪክ ላይ ነው ጊዜ የምታጠፍት አላለም በዚህ አነጋገሩ "የራሱንም ታላላቆችን አባቶቹንም አያከብርም" የተከደነ አይምሮ
@HaymanotKebede-q4u
@HaymanotKebede-q4u Ай бұрын
ስንት አይነት ከእውቀት ነፃ የሆነ ሰው አለ ውይ መናፍቃን እንኳንም አወኳቹህ ዼንጤ መሆን መረገም ነው ።
@fruitlife3922
@fruitlife3922 Ай бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤
@wubitdesta-d8e
@wubitdesta-d8e 8 күн бұрын
ወንድማችን ፈለገ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ትዕግስቱን እንዲሰጥህ ተመኘሁ ምክንያቱም አንተ የምትሞግተው ከሰወች ጋ ሳይሆን በሰወች ላይ ካደረው ከዲያብሎስ ጋር ነው
@emebettigstu3243
@emebettigstu3243 Ай бұрын
የአረሴማ ሕይወት ባደለህ የኔ ወድም
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 23 күн бұрын
ይህንን እውነት እንድንረዳ የረዳን አምላክ ይመስገን መናፍቅ ማለት በባዶ በውሸት ትርክት የሚኖሩ ናቸው ፈለገ እናመሰግናለን መናፍቆች ምንም መልስ እንደሌላቸው እያየን ነው እናንተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ❤
@bitanyayami2746
@bitanyayami2746 23 күн бұрын
እንኳን እናንተ አህዛቦች ቀርቶ እኛ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬቹ እንኳን ብዙ እየተማርን ነው ። በጣም የታዘብኩት ነገር ግን አህዛቦች ምንም አይነት መሠረታዊ አውቀት የላቸውም እኔ ብዙ ኢአማንያን ጓደኞች አሉኝ ። ሼር አርጌአቸው በጣም ተመሥጠው ነው የሚከታተሉት ። እግዛብሔር ይስጣቹ እርግጠኛ ሆኜ እምናገረው ብዙዎቹ የሚድኑበት ውይይት ነው።
@alemesoratube9648
@alemesoratube9648 Ай бұрын
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤ፈጣሪ ትግስቱን ይስጥክ ዳቆን❤❤❤
@DubaiUaq-c6u
@DubaiUaq-c6u Ай бұрын
ኑበብርሀኑተመላለሱ❤❤❤❤
@derejefikadu6762
@derejefikadu6762 Ай бұрын
አቤት መልሥ ሥታጣ ምን ያክል ያንገላታል እግዚያብሄር መታደሉን ሢነሣህ መልካምነት ታጣና ...እንዲህ ያዘላብድሃል
@misrakgezahegn9042
@misrakgezahegn9042 Ай бұрын
ለመስማት ያልተዘጋጀን ሰው ለምን እንደምትደናቆሩ አልገባኝም እግዚአብሔር ለእናንተ ብርታት ለአውቆ የተኙትም ልቦና ይስጣቸው
@Mastewal-h3n
@Mastewal-h3n Ай бұрын
ጴንጤዎች ማውራት እንጂ መስማት አይችሉም ምን አይነት ድንጋይ እራሶች ናቸው ዝም ብለው እራምባና ቆቦ ይዘላሉ።
@Tigst850
@Tigst850 12 күн бұрын
እውነት ግን ትዕግሥታችሁ አለማድነቅ ከባድነው ፈጣሪ ይርዳችሁ🤲👏
@edu-t4z
@edu-t4z Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ElsabethWoldeslassie
@ElsabethWoldeslassie Ай бұрын
ትግስቱን ይስጥክ ከነዚህ ጋር ማውራት አድካሚ ነው
@wolansatesfa787
@wolansatesfa787 Ай бұрын
ሰማዕታትን ቅዱሳን ስንል ይናደዳሉ እነሱ እራሳቸውን ቅዱሳን ይላሉ
@z_amen87
@z_amen87 Ай бұрын
እኮ
@RuteGetachew
@RuteGetachew 5 күн бұрын
Tebitegna erasachewn kidusa😂
@AbebeTeshome-x5w
@AbebeTeshome-x5w Ай бұрын
ኦርቶዶክስ ትኑር ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
@Tigisthailu-iv7zg
@Tigisthailu-iv7zg Ай бұрын
አይ መናፍቃን ውይ ብልግናችሁ
@SinkeTesfaye-iu2ws
@SinkeTesfaye-iu2ws Ай бұрын
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
@BehalBehal-d4m
@BehalBehal-d4m 19 күн бұрын
ወንድሜ ፈለገመእመቤቴ ትርዳህ❤
@meleseworku4491
@meleseworku4491 Ай бұрын
10 ሰከንድ ላውራ ነው የሚለዉ በ10 ደቂቃና በ10 ሰከንድ መካከል ያለዉን ልዩነት የማያውቅ ሌላዉን ለመረዳት አቅም የለዉም ወይም ላስተካክልለትና ለመረዳት ለመማማር ዝግጁ አይደለም ያሳዝናል "እኔም በአንድ ወቅት እንደዚህ ነበርኩ" መደነቋቆሩ ለመዳን አይሆንም "እግዚአብሔር የሚሰማ በእርጋታ ይቀመጣል" እንዲል መፅሀፍ ረጋጋጋጋጋጋጋ
@deltaethiopia2937
@deltaethiopia2937 Ай бұрын
Felege + Lidetkal.... yenante confidence betam gerami new...! eski tinish lasarfih bilo sikbelh mayet min yahil berasachiew metemamenachiwn yasayal
@ArsemawitTibebu-ox1rf
@ArsemawitTibebu-ox1rf Ай бұрын
ውይ ምን ጉድ ነው?ይኼ ሰውዬ ግን አማርኛውን እንዴት እየሰማ ዝም?! ወንድሜ ፈለገ እግዚአብሔር ትዕግስት ፅናቱን አብዝቶልሃል አሁንም ፍፁም ትዕግስቱን ያብዛልህ💕💕💕
@Hiwot-y4o
@Hiwot-y4o Ай бұрын
እመቤታችን ትባርካችሁ የኛ እንቁ ወንድሞቻችን ;;
@DhHr-h7w
@DhHr-h7w Ай бұрын
ፈለገ የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@AlemtsehayKelile
@AlemtsehayKelile Ай бұрын
ወንድሞቻችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ መናፍቃን የሆኑ በትክክል በስህተት መንገድ እንዳሉ ያውቁታል ብዙዎቹ ቢዝነሳቸው ስለሆነ ምንም ብታረጓቸው አይታረሙም በትክክል የገባቸው ነፍሳቸውን የሚያስቀድሙ ወደ ብርሀኑ ይመጣሉ ቅድስት ቤ/ክ ክደው የሚሄዱትም ቲፎዞ እና ቢዝነስ ለመስራት ነው ሚሄዱት ዘርፊ ኪባሽ ትዝታው እንዳልክ,,,,,ምን ላይ ናቸው ?የድንግል ማርያም ልጅ ልቦናቸውን ይመልሰው
@wanatemesgen
@wanatemesgen 9 күн бұрын
ጣኦት አመላኪ መቼም የ እግዚአብሔር ን ቃል ለመቀበል ይቸገራሉ የጣኦቱ ካል ሆነ በስተቀር
@michotmandefro7442
@michotmandefro7442 Ай бұрын
እመ ብርሀን ከናንተ ጋር ትሁን ወንድሞቼ በጣም አስቸጋሪ ናቸው
@michotmandefro7442
@michotmandefro7442 Ай бұрын
ዉይ ወንድሞቼ እግዚአብሔር ያበርታቹ ቢወቅጡት እምቦጭ ናቸው ድንግል ማርያም አትለያቹ
@leakewoldebadie1897
@leakewoldebadie1897 Ай бұрын
ወይኔ አዛገን የተጠየቀውን ቢመልስ ምናለ ውይ አለማወቅ ደፋር ያረጋል
@EtalemWorku-r8s
@EtalemWorku-r8s 25 күн бұрын
በርታ ወድመ እግዝአብሔር ካተጋር ይህን በርታ በርታ ማሪያም ታግዛለች በርታ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ Ай бұрын
ጴንጤዎች እግዚአብሔር እውነቱን ይግለፅላቹ
@GetachewSelemon-y9f
@GetachewSelemon-y9f 22 күн бұрын
Nu. Bebrahanu temelalesu
@Danielasham
@Danielasham Ай бұрын
እንዴት ክርስቶስ ከ እነሱ ጋር እንደሌለ መገንዘብ ያቅታቸዋል? አንድም እውቀት ሳይኖራቸው እንደ አባታቸው ዲያብሎስ መበጥበጥ ይወዳሉ አይሰሙም
@RahelMekonen-w6v
@RahelMekonen-w6v 20 күн бұрын
ዋውው ትህትናችሁ ደሰ ሲል ፈ
@HaymanotKebede-q4u
@HaymanotKebede-q4u Ай бұрын
እንኳንም ኦርቶዶክስ አደረከኝ
@tizita8176
@tizita8176 19 күн бұрын
የኦርቶዶክስ ልጆች ከመጽሀፍ ቅዱስ ብቻ ለሚያስረዳችሁ ብቻ መልስ ስጡ በአዳራሽ የለመደትን ጩሕት እዚሕ አትጠቀሙ እዚጋ ብዙ ወንጌል የተጠሙ ብዙዎች ስላሉ እንማርበት
@SamSya-b3u
@SamSya-b3u 16 күн бұрын
ewnte new ❤❤❤❤❤❤❤
@ElsabetTessema
@ElsabetTessema Ай бұрын
ጌታ ሆይ ማምለክ ያለህ የለም አትሰማም
@asebenekatebeb9774
@asebenekatebeb9774 Ай бұрын
እግዚአብሔር ያበርታችሁ ሁላችንን እያበረታችሁን ነው በእምነታችን።
@SaSa-iu5rf
@SaSa-iu5rf Ай бұрын
የኛእንቁ ፈለግየ❤
@marthaDelelegn
@marthaDelelegn Ай бұрын
አይ ጴንጤ 🤣🤣🤣እንደው ምን ይሻላችሁዋል ቢልየነርን እረ መልስ ውይ ጉድ በቃ መ መልስ የለም ጴንጤ ምላስ እንጂ መልስ የላትም 🤣🤣
@الدوسري-ي4ه
@الدوسري-ي4ه Ай бұрын
😂😂😂
@AsegedechFeleke
@AsegedechFeleke Ай бұрын
በስመአብ . እንደዚህ አይነት ስነምግባር የጎደለው ሰዉ አይቼ አለውቅም
@tigistayenew2071
@tigistayenew2071 Ай бұрын
ብርታቱን ይስጥህ ፈለገ ወንድሜ
@HanaTesfaye-z5k
@HanaTesfaye-z5k Ай бұрын
አባት የወንድሞቻችን ትእግስት በዛ ላይ ከእውቀት ጋር ፍጣሪ ይባርካችሁ ።ምርጥ የኦርቶዶክስ ልጆች ።
@shalomseyoum4347
@shalomseyoum4347 15 күн бұрын
ጴንጤ መሆን ጥቅሙ ብዙ ነው ከሁሉም በላይ የዘላለም ሕይወት አግኝተን እርፍ አልን ከሰይጣን እስራት ከሐጢአት ባርነት ከሞት ፍርሃት ዳንን የምናነበው መጽሐፍ ቅዱስ ይገባናል እንዲህ ነው መታደል::
@kokebendale8918
@kokebendale8918 Ай бұрын
ሙሉ ወንጌል ይለያሉ በጣም የተሻሉ ናቸው
@makdaabate1385
@makdaabate1385 Ай бұрын
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏
@shewaneshkedir8242
@shewaneshkedir8242 18 күн бұрын
ኑ በብረሀኑ ተመላለሱ
@EtalemWorku-r8s
@EtalemWorku-r8s 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርታ
@HaileMichael-j7r
@HaileMichael-j7r Ай бұрын
በርታ እስጢፎ የኔ ጀግና በጣም እያስደሰትከኝ ነው
@z_amen87
@z_amen87 Ай бұрын
ወንድማችን ፈለገ ከምልክ በላይ ትግስተኛ ነክ ፈጣሪ አይንጠቅብክ በርቱልን ተባረኩ ግን ይሄ ቢኒ የተባለ አውቆ አበድ ፈጣሪ ይማረው
@AlemneshYEBEKA-d3u
@AlemneshYEBEKA-d3u 14 күн бұрын
አለማወቃቸውን አያዉቁም እነዚህ ያሳዝናሉ
@aytegebkibret7685
@aytegebkibret7685 Ай бұрын
ፈሌ በርታ
@hermonwallelign4436
@hermonwallelign4436 Ай бұрын
አይ ጴንጤ ከእውቀት ነፃ
@abrihamgebiru9685
@abrihamgebiru9685 Ай бұрын
እውቀት የለዉም ባዶ ጭቅላት ከመናፍቅ ጋ ከመከራከር ደንጋይ ላይ ውሃ ማፍሰስ ነው እግዚአብሄርማስተዋልን ይስጣቸዉ
@ritahailu9143
@ritahailu9143 Ай бұрын
ፈለገዬ የኔ ወንድም ስወዳቹ እኮ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጣቹ ወዳችዋለሁ ወንድሞቼ
@edendak5588
@edendak5588 16 күн бұрын
Dirom geta sataweki New yegabshiw. Ewnetm, hiwetim mengedim ene nen .
@meskiy1967
@meskiy1967 Ай бұрын
እኔ እኮ ፔንጤዎች ያሰቁኛል ይመልሱና ልክ ሲያዙ እጥፍ የሚሉትሰ 😂😂😂😂😂😂
@YordiNeway-m1s
@YordiNeway-m1s Ай бұрын
እባክህን በፈጣሪ ያልተጠየከዉን አትመልስ ፍነል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ አትሁን ኑ በብርሀን ውስጥ ተመላለሱ
@HanaLakew-u7q
@HanaLakew-u7q Ай бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
@berhanushitayewoldetsadik6836
@berhanushitayewoldetsadik6836 Ай бұрын
አይዞህ ቢሊ አዋዋጡን እንደምንም ቻለው
@fantizeleke9899
@fantizeleke9899 Ай бұрын
ወይ መረገም መዳኒአለም ልቦና ይስጣቹ ግና መናፍቃን ከቅዱሳን ከጻድቃን ያለቸው ችግር ምንድን ነው
@Rutaworkutube
@Rutaworkutube Ай бұрын
Egziabher ytebkln ❤❤wendmochnachnn eyetemarn new betachn kuch blen bertunln kale hiwet yasemaln
@konjitalemayhu-rt8eh
@konjitalemayhu-rt8eh Ай бұрын
ሁለት የሚገርሙ ማንነቶች😮የፈለገ ትህግስት የቢልይነር ተብዪው ድርቅና wow😂😂
@DestaGelaye-tk1qt
@DestaGelaye-tk1qt 27 күн бұрын
ደረቅ ጵንቴ
@SamuelAyalew-h5w
@SamuelAyalew-h5w Ай бұрын
ፈለገ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@EskedarlegesseEske
@EskedarlegesseEske Ай бұрын
Ere enezi betewochi gin abisho alebachew getan eree huuuuu hortodoxe lezelalem tnur❤🙏💒
@deginettakele5477
@deginettakele5477 Ай бұрын
ፈሌ 👏👏
@azamitukubay6011
@azamitukubay6011 Ай бұрын
Ende sus honebin ❤ wedemochachen Tebarekulen 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇨🇭🇨🇭🇨🇭
@minilikshumete2430
@minilikshumete2430 Ай бұрын
❤❤❤❤ Felege'ye egziabher abzto yibarkh yibarken ... Enezi gn ye seytan mahder nachew demo tbitachew eko bebado chinklat🤔🤔
@muluberhanhailu6057
@muluberhanhailu6057 29 күн бұрын
Gera eji yesbre bado kele na yehi Naw ewrkte
ተሜ ታላቅ የምስራች ይዞ መጣ | Teme | Nuhamin | እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian's Live
2:05:12
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН