በኦሮሚያ የሰሞኑ የፈረሳ ግፍ የተፈፀመባት // አረቦቹ ያላደረሱብኝን የገዛ ሀገሬ ሰዎች አደረሱብኝ ||

  Рет қаралды 8,801

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

A story of who was abused by the people of her country when she returned from an Arab country. ከአረብ ሀገር ስትመለስ በሃገሯ ህዝብ የተበደለችበት ታሪክ። #በ09_29_13_41_30_ለእርቅ_ማእድ_ጥቆማዎን_ያድርሱን
Subscribe to our official channel / @erq-maed-tv
እናንት የሀገሬ ሰዎች ፍረዱኝ?
የዉጭዎቹ አረቦቹ ስንት ድጋፍ አድርገዉልኝ ቆሜ የገዛ ወገኖቼ የሀገሬ ሰዎች ከባሌ ጀምሮ ከባድ በደል አደረሱብኝ። ፍትህ እፈልጋለሁ?
ከአረብ ሀገር ስትመለስ በሃገሯ ህዝብ የተበደለችበት ታሪክ።
ታሪክ ያላችሁ ወይም በእርቅ ማእድ ቲቪ ላይ መቅረብ የምትፈልጉ በ+251929134130 Telegram እና WhatsApp ላይ መልእክት አስቀምጡልን።
ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ከወደዳችሁልን Like ያድርጉ! ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን።
የእርቅ ማእድ ቲቪ። Erq Maed TV.
#እንዳልክ_አሰፋ
#endalk_asefa
#sami_studio
#erq_mad
#erq_maed_TV
#Mental_Health
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 100
@erq-maed-TV
@erq-maed-TV 9 сағат бұрын
እናንት የሀገሬ ሰዎች ፍረዱኝ? የዉጭዎቹ አረቦቹ ስንት ድጋፍ አድርገዉልኝ ቆሜ የገዛ ወገኖቼ የሀገሬ ሰዎች ከባሌ ጀምሮ ከባድ በደል አደረሱብኝ። ፍትህ እፈልጋለሁ? ከአረብ ሀገር ስትመለስ በሃገሯ ህዝብ የተበደለችበት ታሪክ።
@mentameralemu
@mentameralemu 7 сағат бұрын
እንዳልክዬ ልዩ ሰዉ❤❤❤
@ManeWo
@ManeWo 3 сағат бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ ነው ።
@MuhamedaminAhmed-hu1tz
@MuhamedaminAhmed-hu1tz 2 сағат бұрын
አላህ ይባርክህ እደግ በርታ የሚመለከተው ሁሉ አስፈላጊውን ፍትህ ለሚስኪኗ እህታችን መረባረብ መተባበር ያስፈልጋል
@mulunehterefe8346
@mulunehterefe8346 2 сағат бұрын
እባክህን እንድትናገር ጊዜ ስጣት የሚፈለገው የእርሷ አንደበት ነው ማስረዳት ትችላለች ለምን ቃለመጠይቅ ስታደርግ ደርሰህ ድንቅር ትላለህ ።እባክህ እንዲናገሩ ጊዜ ስጣቸው ።
@RuthHayile
@RuthHayile 2 сағат бұрын
እንዳልክ እናመስግናለን ጎበዝነሽ በርች እግዚአብሔር ይርዳሽ
@Vcinlv23
@Vcinlv23 Сағат бұрын
እንዳልክ ወንድማችን ሰላምህ ይብዛ ♥️🙏አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ መልስ አለው 🙏💔💔
@GenetLigabawገኒሊጋባው
@GenetLigabawገኒሊጋባው 6 сағат бұрын
😢😢😢😢😢 ኦፍፍፍፍ ቁምሳጥኑ ሳነሳ ስትል እኔም ሁሌም ይህ ምንጣፍ መጓተት ነው ያስጠላይ አር ስንቱ አርብ አገር ምን እንደርግ አገር ስላም ይለም
@DirreGirma
@DirreGirma Сағат бұрын
ፍትህ በቅርቡ እንደምታገኚ ተስፋ አለኝ ፈጣሪ ይርዳሽ
@Netsanetgetu-t6b
@Netsanetgetu-t6b 2 сағат бұрын
እባካቹ እህቶቼ ሰነድ የሌለው ቤት አትግዙ ባሎቻቹ እንሽጥ ሲሏቹ ውስጣቹን አዳምጡ
@onelovefamily5228
@onelovefamily5228 7 сағат бұрын
አላህ ይፍረደን እኔም ገና በ17አመትተስድጀ አፍርቸ ይኸው ፈርሶል ሁለት አመቱ 😢 ይኸው መሄድ እያማርኝ አስር አመቴ😢
@saudisaudi5164
@saudisaudi5164 7 сағат бұрын
😢❤😢
@YttugfUudfhg
@YttugfUudfhg 5 сағат бұрын
​@@saudisaudi5164 አላህ ፍትህ ይስጣችሁ
@majidamulugeta9892
@majidamulugeta9892 4 сағат бұрын
አይዞሽ እህቴ ፍርድ ለፈጣሪ ስጪ😭
@ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ
@ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ 4 сағат бұрын
አይዞሽ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይካስሽ እኔ ስድስት አመት ለፍቼ የገዛሁት ቤቴን በግፍ ተነጥቄለው
@GenetLigabawገኒሊጋባው
@GenetLigabawገኒሊጋባው 3 сағат бұрын
አይዞሽ እህቴ.
@yeshiwasengda1853
@yeshiwasengda1853 8 сағат бұрын
እንዳልክ ተባረክ እናመሰግናለን መጨረሻውንም መስማት እንፈልጋለን
@lenateshome3896
@lenateshome3896 8 сағат бұрын
እንዳልክየ. ኑርልን.
@sarahsarah2721
@sarahsarah2721 Сағат бұрын
ትክክል እኔም እዳቹው ነኝ ምግብ ተርፎ ግን ለመብላት ግዜ የለኝም
@MekuSeman
@MekuSeman 2 сағат бұрын
አከሉ ላሀም ከቡል አድም ነው የሚባለው እህቴ ለማንኛውም አይዞሽ
@סלמויטממו
@סלמויטממו 8 сағат бұрын
ግን እኮ ሰውየው ላይ አይደለም ችግሩ ያለው ይሔሠው አርግዘሸ ያልራራልሸ ሠውይዬ ነገተለውጦ ሰው እንዲሆን ነው ቤትሸን ሸጠሸ የተከተልሸው በራሰሸ መቆም እየቻልሸ መሰራት እየቻልሸ እንድህ አይነት ሠው ተከትለሸ መከራሸን ትበያለሸ እንደዝ አይነት ሰው ባል ሆኖሸ ከሚቀጥል ብቻሸን በነጻነት ልጅሸን ማሳደግ ነበረብሸ
@Azebyimer-q9y
@Azebyimer-q9y 5 сағат бұрын
እንደዉ ግን ባል የሚባል ነገር ይቅር የምትሉ
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 3 сағат бұрын
✋✋✋✋✋✋✋✋✋
@ሁሉንእንደግዜው
@ሁሉንእንደግዜው Сағат бұрын
ፍትህ ለእህታችን ሰውየው በህግ ይጠየቅ
@bethelhemfekede9527
@bethelhemfekede9527 7 сағат бұрын
እንዳልክ የሁሉም ስው ህመም ህምምህ ነው ሲደሰቱም እንደዛው ፈጣሪ ይጠብቅህ
@GenetLigabawገኒሊጋባው
@GenetLigabawገኒሊጋባው 7 сағат бұрын
እንዳልክየ የኔ ወንድም አለም. እግዚአብሔር አንተን. ይስጥን አምላክ ክብር ለእሱ ይሁን እኔም አምነለው ክአንተ ፍትህ እንደ ማገኛ. የኔ ክርታትች የኔ ስደተኞች ኑ ቤተስብ እንሁን. መልካም ነት ለእራስ ነው
@YaniyaniYaniyani-x9h
@YaniyaniYaniyani-x9h 3 сағат бұрын
አፈር ይብላ ቤት ይሸጥ ንብረት ይሸጥ የሚበል ወንድ ለትዳርም አይሆን የተረገመ
@SeyoumAnchebie
@SeyoumAnchebie 2 сағат бұрын
እንዳልክ በዕዉነት የጋዜጤኛነት ብቃትህ የሚገርም ነዉ።
@majidamulugeta9892
@majidamulugeta9892 4 сағат бұрын
እኔ ከአገሬ ከወጣሁ 20 አመቴ ነው አረብ አገር ሰረቼ በአገሬ ሰርቼ አኖራለሁ ብዬ በአገሬ ሁኔታ አፍሬ አዝኜ አልቅሸ ተመልሼ ቤሩት መጣሁ እግዚሐብሔር ይመስገን ከአገሬ በተሻለ እየኖርኩኝ ነው እንደዚህ ስል አገሬ ይናፍቀኝም ማለት አይደለም አገሬን ባሰብኩኝ ቁጠር እንባዬ ይፈሳል 😭😭😭😭
@azebyemene750
@azebyemene750 2 сағат бұрын
Lemen Hulam Ene Endalek Ena Alemeseged Endatetalelu Be Wende yastemeralu Lemen Atesemum yasazenal Egeziabehare Hakeshin yawetaleshe 😢
@SisaySamuel-g5d
@SisaySamuel-g5d 4 сағат бұрын
እረ ባክሽ ፊሊጰኖች መግብ ሳይበሉ ቀስቀስ አይሉውም እኛ ኢትዮጵያዊያን ብቻ ነው ለስራ የምንሯጠው
@fantayguhey1146
@fantayguhey1146 4 сағат бұрын
የኔ እናት አይዞሽ
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 8 сағат бұрын
ስትስቃየአይተንብሩንእደምናመጣው የተከበራቺሁ የስደትእህቶቸወየ ሺትቤትስትጠቀሙተጠቀቁ እኔትናት ሺትቤት ስገባ ከውስጥ በኩልእባብ አገኘሁ ፈርቸ ሳሎነው ያደርኩት እበካቺሁተጠቀቁ ውሀእየደፈቺሁ ተጠቀሙ በተረፈአላህይጠብቀን
@hanamelese1997
@hanamelese1997 34 минут бұрын
ይሄማ ልማዳቸው ነው እናቴ በ1978 የገዛችውን መሬት አንድ ቆርቆሮ ሳታነሳ ነው ጥላ የወጣችው አዲስ አበባ ወስጥ ከታ አካባቢ 😢
@خليلالراشد-ف9ص
@خليلالراشد-ف9ص 6 сағат бұрын
እዳልክ ወድሜ ይሄ ሁላችንም ላይ የደረሰ ነው አገር አለን ብልን መና አረጉን😢😢😢😢😢😢
@tigist422
@tigist422 3 сағат бұрын
ዉይ ወንድ በስመአብ
@Kiyu-gc5xy
@Kiyu-gc5xy Сағат бұрын
ጋዜጠኛው አትመቸኚም ምክነያቱም ነገረን ትደጋግማለህ እድሁም አታዳምጥም ከፊት ከፊት እያልክ አታሶራም አለም ሰገድ ነው ደስ የሚል
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 сағат бұрын
Ayzosh hagerachen hege yelem
@YttugfUudfhg
@YttugfUudfhg 3 сағат бұрын
ወላሂ የሰው ሀገርን የሚያውቀው ሂዶ የሰራ ብቻ ነው መከራውን የሚያውቅ እህቴዋ ይህን ያህል አመት ለፍተሽ እንድህ መገላታትሽ ሱብሀን አላህ ግን ጥያቄ አለኝ እንደት ነው ባል እሱው ያልሰራውን ቤት የኔ ነው ብሎ የሚካፈለው ሲጀመር ብሩ ያንች በሰው ቤት ተከራተሽ ያመጣሽው ለምን እሱው የቤቱን ክራይ ይወስዳል አስረዱኝ በአላህ ይገባኛልስህ ለምን ይላል ብሩ ያንች ሁኖ እያለ ይህን የሚያቅ ካለ ንገሩኝ ወላሂ ባል ማግባት እያስፈራኝ ነው አላህ ሀቅሽን ያስመልስልሽ እህቴዋ በሰው ቤት ተገብግበሽ እንቅልፍ አልቦ ሰርተሽ ያመጣሽውን ንብረትሽ አይዞሽ ለበጎ ነው እህቴ ኧረ እኔም ይኸው አስራ ሰባት አመቴ በሰው ቤት እየተስቃየሁ ነው ይኸው አሁንማ እጀ እንፌክሽን ሰርቶብኝ አሞኛል በጣም ክሎሪክሱና ሳሙናው በዛበት መሰል ባጣም እያመመኝ ነህ እንቅልፍ የምተኛው. 5 ስአት ወይም 4 ስአት ነው መሮኛል አልሀምዱሊላህ ግን የባስ አያምጣ
@GenetLigabawገኒሊጋባው
@GenetLigabawገኒሊጋባው 2 сағат бұрын
እውነት ነው የስው ሀገር ስራ ክእንቅልፍ ክእድሜ ክቤተስብ. ክአገር ክብዙ ነገር እረቀን ስራተን እንደ ግን ችግር ላይ እንወዳቅ አለን. በስንቱ እህቴ መልካም ነት ለእራስ ነው ደምሪይ
@GenetLigabawገኒሊጋባው
@GenetLigabawገኒሊጋባው 2 сағат бұрын
አሜን፫/ / የባስ አይምጣ
@GenetLigabawገኒሊጋባው
@GenetLigabawገኒሊጋባው 2 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ክሎሪክስ አትጠቀሚ. እኔም እንደለ እጀ የተቆረርጠ አሁን ግን ብዙ ክሎሪክስ አልጠቀምም
@ዘቧቲዩቡ
@ዘቧቲዩቡ 6 сағат бұрын
ሰላም እነዲልከ ወዱምህእዲትነወ
@SisaySamuel-g5d
@SisaySamuel-g5d 3 сағат бұрын
ሲጀም አሁን ላይ ትልልቅ ሰወች እጂ ያልተቀየሩው የድሮውን እያስታወሱው ያሁን ትውልድ ተመረዟል እኔም ባሌ ኦሮሞ ነበር ለሱው ብዙው መስዋት ከፍየለት ነበር ግራ የሚያጋባ ኑሮ ነበር ስንኖር የነበረው መጨረሻላይ ግን የኛ ኦሮሞ እኮ አማራ ያገባችሁ ፍቱ እያሉ ነው በሚል ገንዘብ ያጠፋል አልተስማማነም በፍርድቤት ፍች ፈፀምኩኝ ከዛ ሰው ለምን ተለያያችሁ ብለው ሲጠይቁት እኔ ኦሮሞ ስለሆንኩ :ብር ስለሌለኝ እያለ ያወራል እደዛ ነው ይከብዳል ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው
@teshome7693
@teshome7693 Сағат бұрын
እህቶች ገዚች ልጅ ሕይወት ምን እየተማርን ነው የማናቀው ሰው ጋር ባንጣማር ትዳር ቀላል አደለም ሕጋዊ ቤት አሽጦ ካርታ አልባ ቤት የሚስገዛ ምን አይነት ድንዛዜ ነው
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ 3 сағат бұрын
ፍርድ,ከፈጣሪ
@Mesha2024
@Mesha2024 6 сағат бұрын
Weyine yene mekar abiren smarten neber gin enem moten naber yetmengawu etopiya sigeba
@Mesha2024
@Mesha2024 6 сағат бұрын
Ehe ayigebashim neber yene chawa makariye jegena set nebersh
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ 8 сағат бұрын
በስመ ስላሤ ህይወት ከባድ ነው እኔ የምለው የወንዶች የዘህ ያክል ጭካኔ ከየት የመጣ ነው ሴት ማለት ኤናት እሄት ሚስት ከዛም አልፎ ልጅ ነች ሁለተኛ ባለቤቱ ነች ብዙ መስዋት ከፍላለታለች ግን ለምን ይኸን ያክል ግፍ ይሰራባታል የልጅ እናቱ ነች ለምን ይኸን ያክል በደል 😢😢😢😢😢 እኔማ እኮ ወንዶችን ለመቅረብ በጣም እየፈራሁኝ ነው ማርያምን በርግጥ ሁሉም ሰው አንድ አደለም ግን እንዴት ይለያሉ መልካም ሰወች ሲቀርቡ በግ ሆነው ይቀርባሉ ከዛም ወደነሱ ከተቀላቀሉ በሗላ ተኩላ ይሆናሉ እፍ😢😢😢😢😢😢
@GenetLigabawገኒሊጋባው
@GenetLigabawገኒሊጋባው 2 сағат бұрын
አወ ህይወት ክባዳ ነው አር እንዴት ነው ስው በአገሩ እንደዚህ ።መስቃይት እህቴ. ነይ በቤቴ. ቤት ለእንቦሳ በይይ አበርታችይ
@tigisit2534
@tigisit2534 9 сағат бұрын
ስግብግቦች እጥፍ ማልቀሳቸው አይቀር 😢😢😢😢😢
@ማን-ቘ1ፀ
@ማን-ቘ1ፀ 5 сағат бұрын
ሰላም ሰላም እየፈረሰ ያለው ቤት የኦሮሞም ነው የሚፈርሰው እኔ ኦሮሞ ነኝ ብዙ የማውቃቸው ቤተሰብ የሆኑ ሰወች ፈርሶባቸዋል እኔ እራሴ ሳኡዲ ነው ያልሁት ቤት አዳማ ገዝቼ ነጋ ጠባ አፈረሱት እያለኩ በፍርሃት ነው ያልሁት መተው አጠገቤ ያለውን ቤት አፍርሰው ሄዱ መንገድ ደርሶባችኋል በሚል እና ለይተው አይደለም የሚያፈርሱት ዲኮር እያሉ የሁሉንም ነው 👍 አላህ ይፍረድ
@astermekonnen9340
@astermekonnen9340 7 сағат бұрын
የኔም 140 ካሬ አዳማ ላይ ፈሪሶብኛል 5 አመት ይላፈውበት
@hirut7396
@hirut7396 3 сағат бұрын
በተለይ የስደተኛን ችግር እሚረዳ የለም ማርያም ስደት ማለት መድኃኒት የሌለው በሽታ ማለት እድሜን ውበትን ጊዜን እንክት አድርጎ እሚበላ መድኃኒት የሌለው በሽታ ነው እንደ እድል ሆኖ እንዳንዶች ሊሳካላቸው ይችላል ግን አብዛኞቻችን ለማንም እማንነግረው ብንናገርም እማይረዱት ትልቅ ህመም በውስጣችን አለ በተለይ የአረብ አገር ስደት ከስደቶች ሁሉ የከፍ ነው ቢያንስ እሚረዳን ሰው እንፈልጋለን ግን ማንም እሚረዳ የለም ብራችንን ግን ይወዱታል አረ እዘኑልን የሰው ቤትን ስራ በአረብ አገር ያለውን ድካም የሰራ ብቻ ነው እሚያውቀው እንዳልክ ፕሮግራምህን በጉጉት ነው እምጠብቀው በርታ ❤❤እንወድሀለን የእኛ እንቁ ❤❤
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 3 сағат бұрын
መጀመሪያ ፀባዩ ሲቀየር ከዛ ሰው መራቅ ብቻ ነው መፍትሄው የምን ማሽሞንሞን ነው።
@sebleabebe7186
@sebleabebe7186 2 сағат бұрын
ከአረብ አገር የመጡትን ሴቶች እየጠበቃችሁ የሴት ገንዘብ ለመመብላት የምትሯሯጡ ወንዶች እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ ሴቶቹም ልቦና ይስጣችሁ
@emabet578
@emabet578 2 сағат бұрын
She made me cry. Her families GOD families. At the same time, I am so frustrated that she did not get any legal advice on what to do. Why is it our ladies don't think farther. Why do you allow man to lead your life. Are we not recognising the difference between LOVE & LIFE. Why we allow become a victim? Thus kind of low life man should not have any right on your life. Be a stronger and make decision for yourself.
@mekdesmekdes1945
@mekdesmekdes1945 9 сағат бұрын
በስመአብ ምን አይነት ዘመን ነው
@Hiwot-h4c
@Hiwot-h4c 3 сағат бұрын
እንግዲህ ላላወቃችሁ ኦሮሞና ኦሮሚያ እንዲህ ናቸው
@KiyayeKiyaye-ip8vu
@KiyayeKiyaye-ip8vu 7 сағат бұрын
አክልሉ ላህም ኪቱ አዳም
@TaybaAden
@TaybaAden 8 сағат бұрын
ሚሥኪን
@Amsale4949-qx7uk
@Amsale4949-qx7uk 2 сағат бұрын
እሱ የፈለገው ስሙ ስሌለበት እንዲሸጥ ነው የፈለገው ልክ አይደለሽም(መሸጥሽ)
@marblegold7011
@marblegold7011 7 сағат бұрын
ሀቤት ማለት ያቤት መሆኑ ነወ በምነኛ ነወ ?
@mekdes-f3h
@mekdes-f3h 5 сағат бұрын
ከቤት ማለት ነው
@SahadaSahada-lm6ut
@SahadaSahada-lm6ut 7 сағат бұрын
ወንድሜ የኦሮሞቹ ቤት ሳይፈርስ እየተለየ የአማራ ብቻነው የፈረሰው መንግስት ሳይፈልገው በአረብ ሀገር ተቃጥለን እነሱ ተማክረው ትምህርት ቤት ሊሰሩ ድጋይ ገረገት አስደፍተዋል ስንናገር ህገወጥ ከሆነ ለምን የነሱ አይፈርስም ለማን እንናገር ፍትህ የአት ነው ያለው ተሰቃየን
@oneislam1720
@oneislam1720 6 сағат бұрын
አፍራሹም ሻጩም አንድ ሰው ነው🤔 አይ ኢትዮጵያ
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 19 минут бұрын
ጠንካራ ነሺ ነገር ግን ቤተክርስቲያን ስላገኘሽው አገባሽው ይሁን ቤቱ ይሽጥ ሲልሽ ከቁም ሳጥን ጋር ሲያጋ ጭ ሽ መዎሰን ማባረር ትችይ ነበር እስኪ አስታውሉ እህቶቼ ፈጣሪ ን ጠይቁ ያገኛቹትን አታግቡ ፈተናው ለእናንተው ነው
@ዘመንምናየ
@ዘመንምናየ 8 сағат бұрын
😂😂😂ጉድ እኛስ መንግስት የለም አብቹ አስተዳደርህ እንዴት ነዉ ይሄን ነዉ ሺ አመት ንገስ የምትሉት የሥደቷ እህቴ ፈጠሪ ይርዳሽ
@flebersiyum6304
@flebersiyum6304 5 сағат бұрын
5 መቶ ሺ በአስር አመት😳ደሞዟ ስንት ቢሆን ነዉ?
@YaniyaniYaniyani-x9h
@YaniyaniYaniyani-x9h 3 сағат бұрын
ያንጊዜ ደሞዝ በጣም ትንሽ ነበር መሰለኝ😢😢😢😢😢
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 3 сағат бұрын
15 አመቴ መቶሺ የለኝም ቤተሰብ እያለ እኛ መቼም አንንለወጥም የሷ እንደውም ቤተሰቦቿ አያጠፉባትም
@flebersiyum6304
@flebersiyum6304 3 сағат бұрын
@@mesiyemekditube7240 የኔ እህት ቤተሰብ ረዳሽም አረዳሽም ብርሽ ለምደዉ ፍቅርሽን እረስተዉ ጠላት ይሆኑብሻል ለእራስሽ መኖርን እወቂበት
@flebersiyum6304
@flebersiyum6304 3 сағат бұрын
@@YaniyaniYaniyani-x9h ይሆናል በጣም ከባድ ነዉ ስደት እድሜሽን በልቶ በሽታ እና ጠላት ብቻ ሚያተርፈዉ እግዚአብሔር ይሁነን
@AsdAsd-ly7bg
@AsdAsd-ly7bg 2 сағат бұрын
ወንዶች🐍
@SaraBarKot
@SaraBarKot 3 сағат бұрын
ቀኑን ማንተረኛ እንደሆነ ካወቅሽ እነዚህን ሰዎች በሕግ መጠየቅ አለባቸው እነዝህ ሰዎች ነፍስ ቢወድቅም አላፌነትን አልተወጡም መንግስት ላይ ሰው እንዲነሳ ሕዝብ እንዲኖረው እያደረጉ ነው
@Sewbesewtetsafe-do4sw
@Sewbesewtetsafe-do4sw 8 сағат бұрын
እርዷት የሕግ ባለዉያዎች
@eluka6294
@eluka6294 7 сағат бұрын
እኔ ግን እንዳልክ ፕሮግራም ከሰራህ በኃላ ተመልስህ ታየዋለህ ታሪኳን አላስወራ አልክ እኮ ኮመንት አንብብ ፕሮግራም ባቀረብክ ቁጥር ሰው ኮመንት ያደርጋል አንተ ካወራክላት እሷን ለምን አቀረብካት በጣም ማየት የምፍልገው ፕሮግራም ነው ግን ከ5 ደቂቃ በላይ ማየት አልቻልክም አውቃለው ታሪኩን ቀድመክ ሰምተከዋል ግን ቀደም ቀደም ስለምትል ማየት ያስጠላል እባክህ let her tell her own story you do that every single show it’s very annoying please do something about it
@tsigetadele1507
@tsigetadele1507 Сағат бұрын
Wey ehet yene bite beteshen asheto setanoch bebetekerstiyan sem kerstiyan yemeselalu menale Medanialem yemetaw meketeket edih ayenet wendochen biyasetemachew ewenet noron ewenet edelelew menaneba lenya dereselen Amlak yante kend kaletenesa edih ayenetoch meche yeberedalu weshetachewema sefer kutr yelewem wey wenfoch defet yaregachu
@rabai-j4k
@rabai-j4k 6 сағат бұрын
እኔም ስድስት አመት ሰደት ለፍቸ የሰአራሁትን ቤት ፈረሰብኘ አመት አለፈዉ ለገጣፎ ሸገር ሲቲ ብለዉ አፍርሰዉብ
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Минут бұрын
በርግጥ ሰው ተቀምሶ አይታይም ቢሆንም ገባሽ ለምን አባሽ ነው ቤትሽን የምትሸጪው ሁሉን እርግፍ አድርገድ ወደ ቤተሰብሽ አትገቢም ሰራተኛ ቀጥረሽ እየሰራሽ አትተዳደሪም እንደዛ ከእርግዝና እስከ መውለድ እየተደበድርብሽ አህያ ነሽ ወዲያ አሁንስ ሴቶች አሁን ማንን ነው እምትከሽው?
@GenetLigabawገኒሊጋባው
@GenetLigabawገኒሊጋባው 6 сағат бұрын
ወንድ ብይ ልሳደብ እልነ እንዳልክ አለ አለምስገደ አለ አር ስንቱ
@sarashewangizaw9120
@sarashewangizaw9120 4 сағат бұрын
ምን ህግ አለ ኢትዮጽያ nothing specially ለሴት።
@Kiyu-gc5xy
@Kiyu-gc5xy 47 минут бұрын
ለደዚህ አይነት ወንድ ጥፋተኛ ነሽ ቤትሽን መሸጥሽ
@saragirma5196
@saragirma5196 7 сағат бұрын
እንዴ 10 አመት ሰርታሽ 5መቶ ሺ ብር ብቻ እንዴት ሆኖ ነው ?
@BizuneshAssefa-t8p
@BizuneshAssefa-t8p 6 сағат бұрын
Bezan seat kefyaw tinsh nbr eht
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 8 сағат бұрын
ጋዜጠኛው እስኪ ዝም በል 😮
@ዘመንምናየ
@ዘመንምናየ 7 сағат бұрын
😂😂😂😂አላሠማን አለኮ
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 6 сағат бұрын
@@ዘመንምናየ የምር ደሜን ከፍ ያረገዋል
@rahelketema1742
@rahelketema1742 4 сағат бұрын
ምን ያርግ ተረት ትረካ አይደለም ምታወራው መጠየቅ አለበት
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 3 сағат бұрын
በተመሰጠ ስሜት ሆነሽ ስታወሪ የሚያቋርጥ ይዘዝብሽ 😀ራሔል ከተማ😀
@nebasol3116
@nebasol3116 9 сағат бұрын
አይ ወረሞ
@saragirma5196
@saragirma5196 8 сағат бұрын
አቦ ከህዝብ ውረጂ ኤጭ አንድ ሰው በጠፋ ሁሉም ኦሮሞ ???ምነው እናቴ
@Hdnsosjsjxj
@Hdnsosjsjxj 7 сағат бұрын
ደቆሮ ሁሉም ኦረሞ አንድ ነው ​@@saragirma5196
@istme4224
@istme4224 4 сағат бұрын
አይ ኦሮሞ😅😅😅
@tigistejima1991
@tigistejima1991 4 сағат бұрын
ዝተት አፋችሁ ስትከፍቱ ትውላላችሁ አይ አማራ😜
@istme4224
@istme4224 4 сағат бұрын
@@tigistejima1991 አይኦሮሞ ለምንተናደድሽ🤪🤪🤪
@nonenone3420
@nonenone3420 9 сағат бұрын
Amhara people are smart they want marry or get baby because they want your land they are smart Oromo man will marry Amhara girl but Amhara man not marry Oromo girl unless they need something
መሬት እየቧጠጥኩ ለመንኩት::ባለ ታሪክ አቢ ክፍል 2
1:04:40
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 3 М.
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 28 МЛН
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 13 МЛН
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 75 МЛН
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН
አላስተናግድ ብሎ አዲስ ሙሉ ፊልም(Alastenagid Bilo) New Full Ethiopian Movie 2024
1:30:11
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 28 МЛН