No video

#በቅድስት_ስላሴ_ታሪክ_ተሰራ

  Рет қаралды 38,298

Mahber Media-  ማህበር ሚዲያ

Mahber Media- ማህበር ሚዲያ

11 ай бұрын

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ከምንም ጥቃት መከላከል፡፡ ቀኖናዋን እና ዶግማዋን ጠብቀን በማስጠበቅ ስብከት፣ የንግስ በዓላት፣ መዝሙር፣ የቤተክርስቲያንን የአስተዳደር ችግሮች እና ሌሎችን መርሀ ግብሮች ለአማኞቿ ማሳወቅን በቅንነት እና በእውነት እንሰራለን፡፡
እባክዎ እውነትን ከወደዱ ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን
#ለአስተያየት_እና_ለማንኛውም_ጥቆማ_በ0913642012_ይደውሉልን
/ @mahbermedia !

Пікірлер: 114
@teshomenigussu7392
@teshomenigussu7392 11 ай бұрын
ቡራኬአችሁ ይደርብን አባቶቼ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን የአገራችንን ችግር እንዲወገድልን ወደ ፈጣሪያችን ወደ እግዚአብሔር ስለፀለያችሁልን እያመሰግንን ፀሎታቸውን እንዲቀበልልን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤!!!
@selammarquardt3288
@selammarquardt3288 11 ай бұрын
Amen amen amen
@tyjhggggggijjg7039
@tyjhggggggijjg7039 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከትዎ ይደርብን አባታችን ❤❤❤
@ORTHODOX1111
@ORTHODOX1111 11 ай бұрын
አሜን አሜን አባቶቻችን በእድሜ በጤና ቸሩ መድሀኒአለም ያቆይልን።
@fozyaabrar3727
@fozyaabrar3727 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችን❤❤❤
@marthabruzac9777
@marthabruzac9777 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን።
@fozyaabrar3727
@fozyaabrar3727 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን
@peacelove4778
@peacelove4778 11 ай бұрын
አሜን
@berhanmeskele2883
@berhanmeskele2883 11 ай бұрын
Amen (10)!!!
@fuadrageh5594
@fuadrageh5594 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን
@amsaletefara7995
@amsaletefara7995 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይፍቱኝ ብጽአን አባቶቻችን በረከታቹህ ይድረሰን በጸሎታቹህ አሰቡኝ ።
@bezalemmekonen4074
@bezalemmekonen4074 11 ай бұрын
Amen Amen Amen
@emebetbet5887
@emebetbet5887 11 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን❤❤❤❤❤❤
@kassaj2023-gl5fv
@kassaj2023-gl5fv 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@berhanberhan2792
@berhanberhan2792 11 ай бұрын
Enikan egizihabher abro aderesen
@webet2273
@webet2273 11 ай бұрын
አቤታቱ አባትሆ ባርከናል ክብር ምስጋና ይድረስህ እግዚህአብሄር ይመስገን አባቶቼ በረከታቹ በኔም በዘሮቼም ይደርብን ❤❤❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-ki6uf6gf6m
@user-ki6uf6gf6m 11 ай бұрын
አሜን አሜን አባቶቼ የድንግል ማርያም ልጅ አረጅም እድሜ ይስጣችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
@SamsungA23-ve3fv
@SamsungA23-ve3fv 10 ай бұрын
አሜን አባቶቻችን እድና ጤናዉ አባእግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይስጥልን ሀገራችንን የኢትዮጵያን ይጠብቅልን ፡ ❤❤❤ 🙏🙏🙏🌹🌹🌹 🙏🙏🙏
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን በእውነት እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አባታችን እግዚአብሔር ከሄዱበት በሰላም ይመልስልን አሜን 🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@asebewojilove-sx7cz
@asebewojilove-sx7cz 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ጤና እና ዕድሜ አምላክ ይስጥልን
@-orthodoxtube2678
@-orthodoxtube2678 11 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤
@kassaj2023-gl5fv
@kassaj2023-gl5fv 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@zerihunmossie
@zerihunmossie 11 ай бұрын
አባት ሆይ እውነተኛ አባት አንተ ነህና , እነደምደራዊ አባቶቻችን ለነፍስህና ለስጋህ የማትሳሳ በመስቀል ላይ ተሰቅለህ ከዘላለማዊ ሞት ወደ ዘላለማዊ ህዬወት ያሻገርክን አሁንም እየሆነብን ያለውን ነገር አንተ ታውቃለን ስለሆነም እየተደረገብን ያለውን ነገር አንተ እይልን ምህረትን ላካን።ከከንቱ ውዳሴ እና ጩኸት ጠብቀኝ/ ን/ ለመንጋው ብቸኛው ጠባቂያችን አንተ ነህ ።
@samirasamir3926
@samirasamir3926 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-yv4te8rf4l
@user-yv4te8rf4l 11 ай бұрын
ቃሉ ከባድ እኮ ነው "" ታሪክ ተሰራ"" ሲባል? ቤተክርስቲያ ከችግሯ ተላቀቀች፣ ሰላም አገኘት፣ ምዕመኗ በሰላም ወደ እምነት ስፍራ በነፃነት ያከናውናሉ ••••••••••••••? እባካችሁ ስለእውነት እንኑር እስከመቼ በሽፍንፍን አረ የእኛስ ነገር 😭😭😭
@tube7756
@tube7756 11 ай бұрын
በጊዜው ለተደረገ ነገር ተመስገን ማለት መልካም ነው ❤
@alemalem4620
@alemalem4620 11 ай бұрын
እኛ እንደምናስበው ሐሳብ አይደለም አባቶች ብዙ ያውቃሉ ለነሱ ብንተውላቸው አይሻልም?
@user-qt5fn2bx4e
@user-qt5fn2bx4e 11 ай бұрын
ተመልካች እንድስብ ነው ዩቱበሮች በጽሑፍ የሚያጋንኑት ይኸን ማወቅ አለብን ደግሞ ክርስቲያን መቸም ፈተና አይለቀውም ተመስገን እያሉ በመልካሙ ተደስተን በመከራውን በጸለትም በሀዘንም ማለፍ ግደታችን ነው
@WasaniMorgeta-zl2oi
@WasaniMorgeta-zl2oi 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያርግልን 💚💛❤️🤲🤲🤲
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ቃለ ሂወት የሰማልን ሰላም ለገረችን ❤❤❤💚💛❤️💒💒✝️✝️✝️🙏🏿🙏🏿🙏🏿👏👏👏🤲🤲🤲ሰላም ለተዋህዶ ለላም ለህዝበችን እግዚአቤሔር አምላክ ሰላሙን የዉርድልን
@georgealahmar7663
@georgealahmar7663 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ❤❤❤
@user-rn2ll2fq2p
@user-rn2ll2fq2p 11 ай бұрын
Amen. Amen. Amen. ❤❤❤
@user-tv4pi6dp8r
@user-tv4pi6dp8r 11 ай бұрын
እልልልልልልልልል
@maretatube6387
@maretatube6387 11 ай бұрын
Amen amen amen❤❤❤
@vasileiosdelaportas2142
@vasileiosdelaportas2142 11 ай бұрын
አባቶቻችን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ የማጡሳላን እድሜ ይስጣችሁ። ተባረኩ
@tadelakidane101
@tadelakidane101 11 ай бұрын
Amen 🙏 egzabeher yemesegen Amen 🙏 Amen 🙏
@welansaali674
@welansaali674 11 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን አባታችን በረከታችሁይደርብን እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤናያድልልን 🙏🙏👏👏👏💒💒💒✝️✝️✝️💐💐💐💐💚💛❤️
@user-so3ns7so1m
@user-so3ns7so1m 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን🙏🙏🙏
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን. ይፍቱን ይፍቱን ይፍቱን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን አገሬ ሰላም ሽ ይበዛልኝ አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲
@weynshetzewde6960
@weynshetzewde6960 11 ай бұрын
Amen amen amen
@samarr1112
@samarr1112 11 ай бұрын
❤አሜን
@kalyemom3540
@kalyemom3540 11 ай бұрын
Amen kaleywet yasemalenn
@almaaztamire4890
@almaaztamire4890 11 ай бұрын
Ameen ameen ameen kale hiyoten kale barktin yasemln abatochachin egzeabhr amlk badme batena yakoyil❤❤❤❤❤❤❤
@user-qi1ih2el2x
@user-qi1ih2el2x 11 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር አገራችንን ስላም ያርግልን
@berhanberhan2792
@berhanberhan2792 11 ай бұрын
Amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn bereketachew yderbin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@weynshetzewde6960
@weynshetzewde6960 11 ай бұрын
Amen amen amen ywfetun
@maghdamaghda9698
@maghdamaghda9698 11 ай бұрын
አሜን. አሜን. አሜን
@user-di4ol7jh2i
@user-di4ol7jh2i 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 11 ай бұрын
አሜን ፫❤❤❤❤
@AmsalAmsalsilthan-vl2zh
@AmsalAmsalsilthan-vl2zh 11 ай бұрын
Amen amen amen🙏🙏🙏💚💛❤
@weynshetzewde6960
@weynshetzewde6960 11 ай бұрын
Amen amen amen yefetun abatachen
@bezabezawit2908
@bezabezawit2908 11 ай бұрын
አሜን ይፍቱን ይባርኩን
@bezagetachew9973
@bezagetachew9973 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቶቸችን ቡራኬዎ ይድረሰን
@user-zz7bt8jz9c
@user-zz7bt8jz9c 11 ай бұрын
Yefetune abatahene amen
@jumanajumana4123
@jumanajumana4123 11 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤
@qatarqatar6642
@qatarqatar6642 11 ай бұрын
አባአታአችን በረከቶት ይደርብን
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re 10 ай бұрын
አሜን❤
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 11 ай бұрын
እግዚአብሔር፡ይቅር፡ይበለን
@saragezahegn1884
@saragezahegn1884 11 ай бұрын
Amen Amen Amen.
@saratedes4086
@saratedes4086 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@bezagirma9544
@bezagirma9544 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር በአንዱጋ ስንከፍ በሌላው ጋ ከፍ ያረገናል
@anilanambeesahn5585
@anilanambeesahn5585 11 ай бұрын
አሜን 9:34 🙏
@betty8479
@betty8479 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏❤
@hiwotzegeye4900
@hiwotzegeye4900 11 ай бұрын
አባቶቻችን ቡራኪያችሁ ይድረሰን ኑሩልን
@nic_824
@nic_824 11 ай бұрын
የምስራች አለ እሱም እየሱስ ነው። ከነፃነት ሁሉ የሚበልጠው ነፃነት ከሀጢአት ነፃ መውጣት ነው። ይህንንም በእየሱስ ክርስቶስ በማመን ይገኛል። የሀጢአት ደመወዝ ሞት ነው፡ የእግዚአብሄር የጸጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ እየሱስ በጌታችን የዘላለም ህይወት ነው። ሰዋች በሀጢአተኝነታቸው የእግዚአብሄር ቁጣ ከሰማይ ይገለጣል። እየሱስ ያንን ቁጣ ለሀጢአታችን ቅጣት ለመክፈል በራሱ ላይ ወሰደ ምክንያቱም ስለሚወደን። ስለዚህ ራሱን ዝቅ አርጎ ለአንተ ለአንቺ ብሎ መስቀል ላይ ደሙን አፍሶልሀል/ሻል። ዛሬም በዛ ትኩስ ደሙ እጁን ዘርግቶ ይጠራሀል/ሻል። ጽድቅ የሚገኘው በእግዚአብሄር ልጅ በእየሱስ ክርስቶስ በማመን ብቻ ነው። ከዘላለም ጋህነም እሳት ወይም ሲኦል ማምለጥ የሚቻለው ጌታ እየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኝ አድርገ/ሽ ስትቀበል/ይ ነው። ለአንተ/ች በመስቀል ላይ ተሰቅሎ የሞተልህን/ሽ በማመን ድህነትን አግኝ/ኚ። እንድናምንበት ከሰማይ በታች የተሰጠን ስም እየሱስ ነው። እንዳመልከው፣ እንድከተለው እውነት ህይውት መንገድ ነኝ ያለው ጌታ እየሱስ መዳኒት ነው። በእየሱስ በቀር ወደ አብ መንገድ የለም። እየሱስ ያድናል
@bzuneshweldu
@bzuneshweldu 11 ай бұрын
በረከታችሁ ይደረብን❤❤❤
@-orthodoxtube2678
@-orthodoxtube2678 11 ай бұрын
Kal hiwot yasemalen lahulachehum
@Israel9563
@Israel9563 11 ай бұрын
yes
@TigistLegesse-ck6ey
@TigistLegesse-ck6ey 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ብጹ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በረከቶት ይደርብን❤❤❤
@user-zs5tw9jr1m
@user-zs5tw9jr1m 11 ай бұрын
በረከታችሁይድረሰን
@tsehayneshkassa3851
@tsehayneshkassa3851 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን እናንተን አያሳጣን ይፍቱኝ
@mihretsalhe5542
@mihretsalhe5542 11 ай бұрын
Amen Abatoche Berketachu yedrbgn Amen egZihabahir yemsgen 🙏🙏🙏
@sindefishaaare7081
@sindefishaaare7081 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን
@yimegnushaltibebu6360
@yimegnushaltibebu6360 11 ай бұрын
Amem aአሜን አሜን አሜን አባቾቻችን ቡራኬዎ ይድረሰን
@basbosabasbosa7917
@basbosabasbosa7917 11 ай бұрын
Aman aman Aman kilehiyiwot yisemaln ❤❤❤
@pearlqtr8077
@pearlqtr8077 10 ай бұрын
አሚንአሚንንአሚንአሚንአሚን
@faarfaar2858
@faarfaar2858 11 ай бұрын
Egezabhri Yamesagan Amen Amen Amen 🤲🤲🤲Abatochne berketachu yederbegn kale hiwoten yasamalne 🙏🙏🙏
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 11 ай бұрын
❤❤❤
@nitsuhtesema6968
@nitsuhtesema6968 11 ай бұрын
አባቶቻችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@kwkw2678
@kwkw2678 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን ❤❤❤❤❤❤❤
@polashmiah1103
@polashmiah1103 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@romanafrassa3652
@romanafrassa3652 11 ай бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@tigistya
@tigistya 11 ай бұрын
አባቶቼ ቡራኬያችሁ ይደርብን🙏
@kwkw2678
@kwkw2678 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን
@-orthodoxtube2678
@-orthodoxtube2678 11 ай бұрын
Egeziabher yemasegin
@konjitwondimneh9651
@konjitwondimneh9651 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ..............
@tesgeneral8689
@tesgeneral8689 11 ай бұрын
ቅድስት ሥላሴ
@kebedebirhanu1202
@kebedebirhanu1202 11 ай бұрын
እል እልአልእል
@user-ox8kq1go9m
@user-ox8kq1go9m 11 ай бұрын
ብትችል ሁሉን ለማስተማር ሞክር ……አትንቀፍ ሰው ለምን በድንጋይ አያመልክም …አንተ ግን ከመንቀፍ ይልቅ ለማስተማር ሞክር…..ደካማ አትሁን አስተመር…ምከር……እራስህን ደግሞ ለይ የሀይማኖት ምድያ ነው ወይስ የፖለቲካ…….Be fair and balance
@jerusalemseleshi1318
@jerusalemseleshi1318 11 ай бұрын
አባታችን ሲባል ?ከኋላ የተቀመጡት ካህናት ቁጭ ብለዋል እንዴ
@kiflemereto143
@kiflemereto143 11 ай бұрын
ቪዲዮን ባትቆራርጠው ጥሩ ነበር????????
@kebedebirhanu1202
@kebedebirhanu1202 11 ай бұрын
አምን
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 11 ай бұрын
በላ ይውረድበት ይሄንን ሰውዬ ምነው አምላኬ ዝም አልከው ውይ ለካ ስንዴው ከእንክርዳዱ ጋር አብረው ይኑሩ አጫጆቹ ሲመጡ ይለያል ብሉዋል ለካ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 11 ай бұрын
ማነው እሱ???
@user-rn2ll2fq2p
@user-rn2ll2fq2p 11 ай бұрын
ElllllllllllllllEllllĺlllllllllllEllllll,
@meazayoutube4345
@meazayoutube4345 11 ай бұрын
እንዴ መቼ ነው ቅዱስ ላሊበላ ዲዛይን አ.አ የምትሰሩት
@Mule-rz9dh
@Mule-rz9dh 11 ай бұрын
Amen Amen Amen
@berhanmeskele2883
@berhanmeskele2883 11 ай бұрын
Amen (10 )!!!
@user-zz7bt8jz9c
@user-zz7bt8jz9c 11 ай бұрын
Amen amen amen
@fozyaabrar3727
@fozyaabrar3727 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@kebedebirhanu1202
@kebedebirhanu1202 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@alainall6304
@alainall6304 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@Tza24tebo
@Tza24tebo 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@aberashtamiru2369
@aberashtamiru2369 11 ай бұрын
አሜን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቃለሂወት ያስማልን
@rahel61
@rahel61 11 ай бұрын
Amen Amen Amen
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 1,5 МЛН
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 14 МЛН
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 24 МЛН
ወደ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ተመልሻለሁ መሪጌታ ሚስጥሩ28 May 2023
58:21
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 61 М.
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 1,5 МЛН