በቀላሉ የዌልካም ኮርፕስ ስፖንሰር ማመልከቻ መሙላት ይቻላል

  Рет қаралды 10,813

Akukulu Family

Akukulu Family

Күн бұрын

Пікірлер: 215
@bezawityfru
@bezawityfru Жыл бұрын
ሠላም እልልታዬ በጣም እናመሰግናለን 👏👏👏👏😘😘😘🌹🌹
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
በደስታ!
@getedula6552
@getedula6552 Жыл бұрын
እናመስግናለን ስላብራራሽልን
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
በደስታ
@daniemuya5451
@daniemuya5451 Жыл бұрын
እሺ ሰላም የሆነ ሰው ጠይቆኝ ነበር sponsor እንድሆን , አንድ ጥያቄ አለኝ በሰራሽው video ላይ last name አትፃፌ ያልሽው አልገባኝም?? ስለሚታረጊው ነገር👏
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
ፎርም በተሰጠው መመሪያ መሰረት መሞላት አለበት።ይቅርታ ስንተኛው ደቂቃ ላይ ነው ላስት ኔም አትፃፉ ያልኩት?
@sunshinesunshine2441
@sunshinesunshine2441 Жыл бұрын
ሰላም Drእልልታ,በመጀመሪያ እናመሰግናለን የኔ ጥያቄ ፎርሙን አሁን መሙላት እንደማይቻል አውቃለሁ ግን ልክ እንደተከፈተ ወዲያው መሙላት አለብን so መቼ ነው ታዲያ ቅድመ ዝግጅቱን ማድረግ ያለብን like background checking ,the coarse…አሁን ፎርሙ release ሳይደረግ ነው ምናጠናቅቀው??ፎርሙ ሲወጣ ወዲያው upload ለማድረግ ባክሽ መልሺልኝ Thanks in Advance
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
ሰላም ሰንሻይን ተጨማሪ ማብራሪያ እየጠበኩ ነው
@sunshinesunshine2441
@sunshinesunshine2441 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏻😊
@b2ktube36
@b2ktube36 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ... የኔ ጥያቄ ይህንን ፎርም የምንሞላው ኢትዮጵያ ሆነን ነው ወይስ ሁጋንዳ በተጨማሪ አሜሪካ ያሉ ዘመዶቼ ሞልተው የሚልኩልኝ መረጃ አለ አፕሎድ የማደርገው ወይስ የለም?
@alexab7460
@alexab7460 10 ай бұрын
አንድ ጥያቄ አለኝ። ከኬንያለሚመጡ ስደተኞች ከሌሎቹ የተለየ mandate ያስፈልጋል የሚባለው እዉነት ነው።እስኪ ባክሽ ንገሪን።
@Menar4573
@Menar4573 Жыл бұрын
Sile information betam amesegnalew gen and tiyake aleng ahun phase 2 tejemral ? Ene dubai nege ahun uganda lihed asbealew esun process eskaderg yikoyal ???
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
አይ ገና አልተጀመረም
@abelasrat2708
@abelasrat2708 Жыл бұрын
የኔ መልካም ኣቀራረብሽ በጣም ደስ ይላል ኣስር ግዜ ሳብስክራይቭ ቢቻል ኣደርግልሽ ነበር ❤እና ጥያቄ ኣለኝ እኔ ያለሁት south Africa ነኝ የሪፉጅ ወረቀትም ኣለኝ እና የት ነው ፎርም የምመላው ሌላው ግደሞ ያ ኣሜሪካ የለው ዘመዴ ስጠይቀ ግሪን ኣይዲ ነው እንጂ ሲቲዝን ኣይደለሁም ኣለኝ እና በግሪኑ ኣይዱ ይቻላል ዴ ብትመልሽልኝ ደስ ይለኛል ኣመስግናለው
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ! እኔ የማውቀው በግሪን ካርድ እና በሲቲዝን እንደሚቻል ነው። ይበልጥ መረጃ እየፈለኩ ነው።
@hasenatkemal1718
@hasenatkemal1718 Жыл бұрын
ሰላም ፡አመሠግናለሁ ፡ ፎርሙ ስለ እስፓንሰር አድራጊኦችን ብቻ ነው የሚጠይቀው ። ስለ ሚደረገው አካል Refugee ምንም አይጠይቅም.????
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
እኛ ፌዝ ሁለት ላይ ነው የምንሞላው። አሁን ብንሞላ የማናቃቸውን ሰዎች ነው የምናመጣው።
@soliyanaenate20
@soliyanaenate20 Жыл бұрын
@@akukulufamily5813 የኔ እህት asayelem siker ወረቀቱ አለኝ ስፓንሰር መደረግ እችላለሁ?
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
@@soliyanaenate20 ለአሳይለም ሳይሆን ለሬፊውጂ ነው የሚሰራው
@mintefeleke
@mintefeleke Жыл бұрын
Group 5 canada ሞክረን ነበር ግን እነሱ refugee id ያለውን ብቻ ነው ሚቀበሉት asylum አይቀበሉም አሁን ያልሽው የአሜሪካው group 5 Asylum seekers ይቀበላሉ ወይስ እንደ ካናዳው refugee id ያለው ብቻ ነው??
@saraale6234
@saraale6234 Жыл бұрын
Please reply 🙏
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
አሳይለም ሲከር የሚቀበሉት በሁለት በኩል ነው ስፖንሰር ለመሆን እና እንዲሁ በሬፊውጂ እድል እዚሁ እያሉ ግሪን ካርድ እንዲሰጣቸው ነው።
@mintefeleke
@mintefeleke Жыл бұрын
@@akukulufamily5813 ምኖረው south africa ነው በ asylum እና america sponsor ሚሆነኝ 5 ሰው አለኝ ስለዚ መሞከር ችላለው ማለት ነው አ?
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
@@mintefeleke አዎ መሞከር ትችላለህ።እስከ ፌዝ ሁለት ጠብቅ።
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
@@atakltigebreegziabher9301 የሬፊውጂ መታወቂያ ያስፈልግሀል።በ UN ስር ስደተኛ መሆን አለብህ።
@AronMan-sw9ht
@AronMan-sw9ht Жыл бұрын
ሰላም እህቴ ዌልካም ኮር የመረጥከዉ ሰው ነዉ ወይስ እራሱን መንግስት የመረጠዉ ነዉ እስፖንሰር ሚደረገዉ
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
የዌልካም ኮርፕስ ቪዲዮ ላይ ለጥፌዋለሁ።
@edenkebede2888
@edenkebede2888 Жыл бұрын
Nice explanation Thank you ❤
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
You're very welcome
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
welcomecorps.org/ apply.welcomecorps.org/s/
@falmetube7403
@falmetube7403 11 ай бұрын
@fitsumdebesay7011
@fitsumdebesay7011 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ምስጋና ይገባሻል የኔ ጥያቄ 1ሰው ስፖንሰር ማድረግ ይችላል ? ወይስ ግዴታ 5ሰው መሆን አለበት ?
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
በደስታ! አንድ ሰው ስፖንሰር መሆን አይችልም።የግድ አምስት ሰው ያስፈልጋል።
@fitsumdebesay7011
@fitsumdebesay7011 Жыл бұрын
@@akukulufamily5813 አመሰግናለሁ በጣም
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
በደስታ!
@soliyanaenate20
@soliyanaenate20 Жыл бұрын
እባክህ እድሉን ካገኘህ ስፓንሰር አድርገኝ በስደት ነው ያለሁት
@ayna4321
@ayna4321 Жыл бұрын
በእውነት ስለኢንፎርሜሽኑ እናመሰግናለን። በግል እስፖንሰር መሆን አልችልም ማለት ለአንድ ሰው እሚጠየቀውን ገንዘብ በማሳየት ወይም 5 ሰው ባላገኝ እኔ እራሴ ብቻ እስፖንሰር መሆን አልችልም?
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
አይ በግል ስፖንሰር መሆን አይቻልም።
@soliyanaenate20
@soliyanaenate20 Жыл бұрын
ላወራህ እፈልጋለሁ
@fitsumdebesay7011
@fitsumdebesay7011 Жыл бұрын
ሰላም እህቴ ይሄ ነገር ግን እንዴት ነው ?Groups do not need to identify a particular refugee in their application; the Welcome Corps team will match sponsors to refugees selected for resettlement to the United States. ስፖንሰር አድራጊዎቹ ሰዎች ስደተኞችን መምረጥ አይችሉም እንዴ ?? የ welcome corps ሰዎች ናቸው ስደተኞችን ለተቀባዮች የሚደለድሉት ?? እባክሽን ግልፅ ብታደርጊልኝ
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
በመጀመሪያው ደረጃ/ፌዝ ዋን መልካም ኮርፕስ ከስደተኞቹ ጋር ያገናኝሃል።በሁለተኛው ክፍል አንተ የመረጥሃቸውን ስደተኞች ስፖንሰር ታደርጋለህ።
@LL-im6jw
@LL-im6jw Жыл бұрын
@@akukulufamily5813 ስለዚህ ከስደቶኞች እንጂ የራስን ቤተሰብ ከ አገር ቤት ማምጣት አይቻልም ማለት ነው?
@falmetube7403
@falmetube7403 11 ай бұрын
0:33
@merasolo7598
@merasolo7598 Жыл бұрын
ውይ እንዴት እንደወደድኩሽ 🎉🎉🎉 የልቤን ነው ያገኘሽው
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ! እስይ እንኳን የፈለከውን/ሽውን አገኘህ/ሽ።
@onlytop8809
@onlytop8809 Жыл бұрын
የኔን መልሺልኝ የካናዳ አይደለም የአሜሪካን ነው እኔ 5ወር ሆኖኛል አሜሪካን ከመጣው ከልጄ ጋ አባቷን ለመሙላት ምን ላርግ
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
እስከ June 2023 ይጠብቁ
@youtub5630
@youtub5630 Жыл бұрын
So yh process miseraw u le sdetegna bche nw... ene Ethiopia nw yalewut be sdetegna melk mehd echlalewu?
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
በ UN ስር የተመዘገበ ስደተኛ ብቻ ነው መሄድ የሚችለው።
@RakiTiruye-kx1ol
@RakiTiruye-kx1ol Жыл бұрын
መች ነው ምዝገባ የሚጀመረው ስለመረጃሽ ተባረኪ
@kirosgetahun1562
@kirosgetahun1562 Жыл бұрын
Refugee negn sudan negn yalehut ebakachuh sponsor yemiyaderg sew felgulin.sertenim enimelsalen .
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
Phase two will start in June 2023
@fitsumdebesay7011
@fitsumdebesay7011 Жыл бұрын
ይህ 2k view አለው Like ግን 37 ብቻ Please Like ይደረግ
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ!
@Ethio_shorts
@Ethio_shorts Жыл бұрын
እኔ ኢትዮጵያዊ ውስጥ ነው ምኖረው ግን ስደተኛ አይደለሁም ግን እንዴት ይሄን እድል ማግኘት እችላለው?
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
እስቲ መረጃ ልፈልግ
@ashenafiasega6508
@ashenafiasega6508 Жыл бұрын
አንድ አንድ ሰዎች ስላልገባቸው ይሄ ፎርም የፌዝ 2 ነው? አጭር መልስ
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
ፌዝ ሁለት ጊዜ ውስጥ ነው ያለነው
@MamyeMihreteab
@MamyeMihreteab Жыл бұрын
sponsor adragiwoch anid state wust bicha yeminoru mehon alebachewu? yeteleyaye state minoru bihonus chigr alewu?
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
እየሰራሁበት ነው
@sofiafrin445
@sofiafrin445 Жыл бұрын
Ok thanks
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
It is my pleasure
@Anyhairr
@Anyhairr Жыл бұрын
እናቴ ከኢትዮጲያ ለማምጣት ይሄንን መጠቀም እንችላለን እስኪ አስረጂኝ በዚህ ፕሮግራም ማለቴ ነው?
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
እናትሽ ሬፊውጂ ናቸው?
@tg5355
@tg5355 Жыл бұрын
የኔ ጥያቄ ፎርሙን ሞልቼ ነበር ነገር ግን እስፖንሰር ስለምሆናቸው ሰዎች ምንም አይነት ኢንፎርሜሽን አይጠይቅም ስለዚህ አሁን የተጀመረው የፈለግነውን ሰው ማምጣት አንችልም ሌላ ሰው እነሱ የመረጡልንን ነው የምንቀበለው ማለት እባክሽ ግልፅ ብታረጊው አመሰግናለሁ
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
አዎ ልክ ነው አሁን የምትሞላው ዘመዶችህን ለማምጣት ሳይሆን ከሌላ ሀገር ስደተኞችን ለመቀበል ነው።
@tg5355
@tg5355 Жыл бұрын
@@akukulufamily5813 በጣም አመሰግናለሁ እህቴ ተባረኪ!!!
@youtub5630
@youtub5630 Жыл бұрын
Bro i need ur help pls.. contact argen pls
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
@@youtub5630 let me know if you need my help?
@soliyanaenate20
@soliyanaenate20 Жыл бұрын
እባክህ ወንድሜ ተባበረኝ ላወራህ እፈልጋለሁ
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
welcomecorps.org/
@Zedo-Yemaye
@Zedo-Yemaye Жыл бұрын
4ቱ ሰው ብር ከሌለው የሁሉንም 1 ሰው የሚችል ከሆነ ይቻለል ወይ???
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
እስቲ መረጃ እፈልጋለሁ
@sinkiegutema6008
@sinkiegutema6008 Жыл бұрын
Thank you again ❤
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
You're welcome
@senitdaeg4524
@senitdaeg4524 Жыл бұрын
እኔ የራፊውጂ ወረቀት የለኝም ግን ዘመዶቼ አሜሪካ አሉኝ ሊወስድኝ ፍቃደኛ ናቸው ይቻላልወይ?
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
የሬፊውጂ ወረቀት የግድ ያስፈልጋል
@AronMan-sw9ht
@AronMan-sw9ht Жыл бұрын
Hiii selam
@AronMan-sw9ht
@AronMan-sw9ht Жыл бұрын
Fb aleh
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
@@AronMan-sw9ht yes, Akukulu Family
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
አዎ
@Benjo_12345
@Benjo_12345 Жыл бұрын
Please I need information about it, yememetawu swu yegid sedetegna camp ly yal mahon albet? woys k Ethiopia wuci yetem Ye Africa hager behon mamelket yechalal? Please explain for me 🙏🙏
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
የሚመጣው ሰው የግድ ስደተኛ ተብሎ በተባበሩት መንግስታት መመዝገብ አለበት።
@xoqpl
@xoqpl Жыл бұрын
Ethiopia wst sdetegna negn, but yesdetegna wereket yelegm. Apply madreg echlalew?
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
የስደተኛ ማስረጃ ወረቀት ያስፈልጋል
@yoditbure9106
@yoditbure9106 Жыл бұрын
Thank you for information K South Africa makabali yichalali woy ihite minorut refugee aydelmi yegid ye refugees manor albat woye ?thank you
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
ልክ ነው የግድ ሬፊእጂ መሆን አለባቸው
@mekedasgetachew-jf4iq
@mekedasgetachew-jf4iq Жыл бұрын
Thanks
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
You're very welcome
@AronMan-sw9ht
@AronMan-sw9ht Жыл бұрын
ሰላም ለሰው ይሁን #ጀምረዋል ወይስ ገና ነዉ? welcome crup የሚል (July) ነው የምጀምረው ተባለ ?ምታዉቂዉ ከሁን ?
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
ለእኛ የሚጠቅመን ጁን 2023 ይጀምራል
@AronMan-sw9ht
@AronMan-sw9ht Жыл бұрын
@@akukulufamily5813 10Q ❤ፈጣሪ ሂወትሽን ትዳርሽን ልጅችሽን ይባርክልሽ❤
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
@@AronMan-sw9ht አሜን! ፈጣሪ የሁላችንንም ይባርክልን!
@nadratahre8614
@nadratahre8614 Жыл бұрын
Betam amesegnalehu eahtie Teyaqie nebregn gen
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
ሰላም እንዴት አለህ/ሽ? ለማገልገል ዝግጁ ነኝ $10 የአገልግሎት/የአባልነት ክፍያ የኢሚግሬሽን ፣ የትዳር ፣ ፣ የንግድ ፣ የጤና ፣ክ የትምህርት እና የማህበራዊ ርዕሶችን መረጃ አንሰጣለን።ለክፍያ akukulufamily.com/ ሜምበርሺፕ ሳይን አፕ በሚለው ተጠቀም/ሚ። አመሰግናለሁ!
@yonasyigzaw4513
@yonasyigzaw4513 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ የምኖሩትስ ማሞላት ያለባቸው ነገር አለ
@sarasara-rg5tx
@sarasara-rg5tx Жыл бұрын
Ethiopian yaloute ayemalketem only refugee
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
@@sarasara-rg5tx ትክክል ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ሆነውም ሬፊውጂ የሆኑ አሉ
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ሆነው ሬፊጂ ከሆኑ ይቻላል
@bilalgetahun-zk9hr
@bilalgetahun-zk9hr Жыл бұрын
Betam jegena neshe ewnet ene lbetam new medegefeshe enamesegenalen 1 teyaka leteyek ahun wed keneya haja temezegeba le 2 phase metebek echelalew
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ! በእርግጠኝነት ይህንን ጥያቄ ለመመለስ እያጣራሁ ነው ።
@honaadam5273
@honaadam5273 Жыл бұрын
Kenya hedk?
@honaadam5273
@honaadam5273 Жыл бұрын
Kenya hedk?
@yolitrade
@yolitrade Жыл бұрын
አሁን ከኢትዮጵያ ሆኜ ዘመዶቼ እንደ ስደተኛ ሊወስዱኝ ይችላሉ
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ስደተኛ ነህ?
@titishaethio308
@titishaethio308 Жыл бұрын
Aychilum
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
apply.welcomecorps.org/s/
@BatseMasfin-gj3xf
@BatseMasfin-gj3xf Жыл бұрын
እባክሽ እህቴ ላገኝሽ እፈልጋለው ስልክ ብታስቀምጪልኝ
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
ሰላም መረጃ ለማግኘት ይመዝገቡ በዌብሳይት/Website akukulufamily.com ጎልድ ሜምበርሺፕ (ይመረጣል) ወይም ኢንፎርሜሽናል ሴሽን አመሰግናለሁ! Hello please register for Gold Membership (recommended) or Informational Sessions. Thank you!
@onlytop8809
@onlytop8809 Жыл бұрын
ሰደተኛ ብቻ ነው ወይንሰ ከአገር ቤት ለምን ከአገር ቤት ማምጣት አይቻልም
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
ስደተኛ ብቻ ነው
@Daname573
@Daname573 Жыл бұрын
አሁን ከአፍሪካ ርፍውጅ መሙላት ተጀምሮውል?
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
ለዌልካም ኮርፕስ ፌዝ አንድ ተጀምራል
@abelasrat2708
@abelasrat2708 Жыл бұрын
​@@akukulufamily5813 ያልገባኝ ነገር ፌዝ ዋን ፌዝ ቱ የሚሉት ናቸው እንዴት ማለት ነው የሚያብራራልኝ ስው ካለ
@maranathamelkamu9695
@maranathamelkamu9695 Жыл бұрын
Dr please help me Kenya new yalehut America zemed yelegnim
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
ይቅርታ ተቀባይ ድርጅት ወይም ማህበር ማግኘት ለፕሮሰሱ ያስፈልጋል
@lilmei6955
@lilmei6955 Жыл бұрын
Sew atadenagru. Ethiopia yale sewu amtun eyalu new.
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
ዌብሳይቱን ገብተው ይመልከቱ! እኛ ያቀረብነው በትክክል የሚካሄድ ፕሮግራም ነው።
@abebayisehake2514
@abebayisehake2514 Жыл бұрын
1.በማነው የሚሞላው 2. ያለ ቪዛ ነው ወይም ቪዛ እናመለክታለን
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
1. ማመልከቻውን ስፖንሰር ነው። 2. ቪዛው በዌልካም ኮርፕስ አሰራር ተጠናቆ ይሰራል።ኢሚግሬሽን ቢሮ እዚህ ውስጥ አይገባም።
@lastking_abeni7147
@lastking_abeni7147 Жыл бұрын
ሰላም አሁን 5 ሰው refuge በun ስር ብንሆን 🇺🇸 5 ሰው ብናገኝ አምስታችንም sponser ካረጉን እንወጣለን? እና ደሞ የ5 ቤተሠብ 55k ነው ሚመጣው ማለት ነው አይደለ?
@fatumaahmed2220
@fatumaahmed2220 Жыл бұрын
No it’s 11,375 for 5 family
@hailea3840
@hailea3840 Жыл бұрын
Please correct the information. People may go to other countries for welcome Corps chance to come to USA . Phase 1,2023 is not your family member or friends. Refuges selected by USA agencies ,so you may sponsor other countries from Vietnam Afghanistan or Ethiopian refugees . Phase 2, maybe next year 2024
@tg5355
@tg5355 Жыл бұрын
ስለዚህ በዚህኛው እኛ የመረጥነውን ቤተሰብ ማምጣት አንችልም ማለት ነው?
@tg5355
@tg5355 Жыл бұрын
ወንድሜ ሳውዝ አፍሪካ ነው ላመጣው ፈልጌ ነበር ግን ምንም ስላልገባኝ ነው
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
ትክክል! በቪዲዮም ላይ ገልጬዋለሁ። አመሰግናለሁ።
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
@@tg5355 በፌዝ ሁለት ነው የእኛን ዘመዶች የምናመጣው።
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
@@tg5355 ከቪዲዮው በተጨማሪ መረጃ ከፈለግሽ ከታች ባስቀመጥኩልሽ አገልግሎት ተጠቀሚ። ሰላም እንዴት አለህ/ሽ? ለማገልገል ዝግጁ ነኝ። የአገልግሎት ወይም የአባልነት ክፍያ ያስፈልጋል። የኢሚግሬሽን ፣ የትዳር ፣ ፣ የንግድ ፣ የጤና ፣ የትምህርት እና የማህበራዊ ርዕሶችን መረጃ በአኩኩሉ ፋሚሊ ሲልቨር ሜምበርሺፕ አገልግሎት ስር አንሰጣለን። ለመመዝገብ akukulufamily.com/ ሜምበርሺፕ ሳይን አፕ በሚለው ተጠቀም/ሚ። አመሰግናለሁ!
@ezubruceleetube332
@ezubruceleetube332 Жыл бұрын
Welcome course endet new certifiet yemesexune yete layi new yemenemarewe
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
ፌዝ ሁለትን ጠብቅ እና ለስፖንሰር ስትሞላ መመሪያውን ሙሉ ይሰጡሃል።
@sunshinesunshine2441
@sunshinesunshine2441 Жыл бұрын
Formu lay aydel ende kidme zigijitun uploade yeminaregew the same paper lay?so ahun formu sayweta minim coarsun background checking anaregim malet newe?
@fatumaahmed2220
@fatumaahmed2220 Жыл бұрын
Thank you for your explanation.I am just confused that you said each sponsor has to contribute 2275$ that mean 11000 plus but I saw in the website FAQ and at the end of the form it says that 2375 for each refugee. For example if they want to sponsor family of 3 that is 2375 times 3.Can you check the information again Please
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
Selam the Welcome Corps website made typo error since most of the evidence shows $2275 not $2375. This amount has be collected from the group 5 for each refugee sponsored.
@titishaethio308
@titishaethio308 Жыл бұрын
Yes you are right she is wrong
@YelakewerkSemagn-vs8uh
@YelakewerkSemagn-vs8uh 9 ай бұрын
Can you put website in the comment?
@YelakewerkSemagn-vs8uh
@YelakewerkSemagn-vs8uh 9 ай бұрын
or How can I access the website?
@frezgigebermariam6263
@frezgigebermariam6263 Жыл бұрын
Link lakelge ene id alege private sponsored ahun memlat yechlalu???
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
እኛ የምንፈልገውን ለማምጣት እስከ ጁን መጠበቅ አለብን
@lemlemarefeayne9738
@lemlemarefeayne9738 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ያለ ሰው እንዴት ነው ማድረግ ያለበት የግድ ለስደተኛ ብቻ ነው
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
አዎ ለስደተኛ ብቻ ነው
@muniraakmel5021
@muniraakmel5021 Жыл бұрын
እበክሸ ለገኝሽ እፈልጋለዊ እንዴት ለገኝሸ
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
ሰላምታችንን እያቀረብን ለመረጃ ይመዝገቡ በዌብሳይት/Website akukulufamily.com Services ኢንፎርሜሽናል ሴሽን/Informational Sessions አመሰግናለሁ!
@mekdesmekdes1344
@mekdesmekdes1344 Жыл бұрын
አጠቃላይ ብሩ መጠን 2275 $ ነው????
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
አንድ ስደተኛ የምታመጡ ከሆነ አጠቃላይ ብሩ $2275 ነው።የምትቀበሉት ሰው ሲጨምር ብሩም ይጨምራል።
@Zedo-Yemaye
@Zedo-Yemaye Жыл бұрын
@@akukulufamily5813 5ቱም ሰው 1 ስደተኛ ብቻ ከሆና የሚሃመጠው $2275 ብቻ ነው የምያስፈልገው ወይስ....?????
@michaelweldu-bs6db
@michaelweldu-bs6db Жыл бұрын
እኛ የምንሞላው የት ነው ለምሳሌ እኔ የመን ነው ያለሁት
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
እናንተ የምትሞሉትን ለማወቅ እየሰራሁበት ነው
@abdulhafizabrar6952
@abdulhafizabrar6952 Жыл бұрын
ከስደተኛውስ ምንድነው ሚጠበቀው
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
ይበልጥ መረጃ እያሰባሰብኩ ነው
@semiraadem682
@semiraadem682 Жыл бұрын
Genzebu temelash new wayis lenesu yikeral??
@merasolo7598
@merasolo7598 Жыл бұрын
ባይመልሱስ ምን ኣገባኝ ዋናው መፈቀዱ ነው 🎉
@betelhemfekadu6593
@betelhemfekadu6593 Жыл бұрын
It will be held until the person settles
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
@@betelhemfekadu6593 actually the money will be used to support the immigrants families or individuals. This money is not going to HHS or Department State.
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
@@merasolo7598 ጥሩ እይታ ነው...
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
እነሱ ማለት የአሜሪካ መንግስት አይቀበልም ለምን? ለአዲሱ ስደተኞች ወይም ስደተኛ ድጋፍ የሚውል ነው።
@edeneasfaw
@edeneasfaw Жыл бұрын
እኔ ኢቲዮጲያ ነኝ ማመልከት ይቻላል
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
አዎ ይቻላል
@edeneasfaw
@edeneasfaw Жыл бұрын
@@akukulufamily5813 መስፈርቶቹ ምንድናቸው
@bilalgetahun-zk9hr
@bilalgetahun-zk9hr Жыл бұрын
Selam eleleta sponser meyaregun ke mulu america new mehon yalbet weys state new
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
ሰላም ቢላል እኔም ይህንን ጉዳይ ለማጣራት እየሞከርኩ ነው
@AronMan-sw9ht
@AronMan-sw9ht Жыл бұрын
ስላም እህቴ ለምን አንቺ እስፖንሰር አትሆንኝም?
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
ሰላም ይቅርታ እኔ ስፓንሰት መሆን አልችልም
@BatseMasfin-gj3xf
@BatseMasfin-gj3xf Жыл бұрын
እንዴት ላግኝሽ መረጃ ብቻ ነው እምጠይቅሽ ውዴ ሠው አለኝ
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
@@BatseMasfin-gj3xf ሰላም መረጃ ለማግኘት ይመዝገቡ በዌብሳይት/Website akukulufamily.com ጎልድ ሜምበርሺፕ (ይመረጣል) ወይም ኢንፎርሜሽናል ሴሽን አመሰግናለሁ! Hello please register for Gold Membership (recommended) or Informational Sessions. Thank you!
@bettytadesse3005
@bettytadesse3005 Жыл бұрын
አሜሪካን አገር ሰው የሌለውስ እዴት ነው የሚሆነው
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
ማህበራት ፣ ቤተ እምነቶች ወይም የተደራጁ ሰዎች ሊወስዱ ፈቃደኛ ከሆኑ ብቻ ይቻላል
@selamawitbekele8208
@selamawitbekele8208 Жыл бұрын
እነዛ አምስቱ ሰዎች 2ሰው ማምጣት አይችሉም
@hamameyonas4604
@hamameyonas4604 Жыл бұрын
ይችላሉ ብሩ ካላቸው ከዛም በላይ
@michaelweldu-bs6db
@michaelweldu-bs6db Жыл бұрын
ዳውንሎድ ነው ምናረገው registering form
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
ስፖንሰር ፎርም ነው የምንሞላው
@elufish3762
@elufish3762 Жыл бұрын
Yet now budunu course yewsdalu certificate momlat albeh alki
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
Please check the website www.welcomecorps.org
@hannaashenafi8659
@hannaashenafi8659 Жыл бұрын
በምን በኩል ላናግርሽ እህቴ
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
ለጎልድ ሜምበርሺፕ ስትመዘገቢ አናግርሻለሁ
@titishaethio308
@titishaethio308 Жыл бұрын
You put wrong information the deposit amount is 2375 per refuge not per group
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
No, I did not.The contribution is per group 5 per refugee.
@sofiafrin445
@sofiafrin445 Жыл бұрын
Spnser feliglg kojo
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
እስካሁን ስፖንሰር አደርጋለሁ ያለኝ ሰው የለም
@onlytop8809
@onlytop8809 Жыл бұрын
ወጪውን ከቻለ አንድ ሰው መሆነ አይችልም እሰፓንሰር
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
ይቅርታ አይቻልም
@atnkutkendie4507
@atnkutkendie4507 Жыл бұрын
To be sponsor does they need to know the income level ? If they application needs to submit income level how much I have to make per a year
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
Yes, the do need income above $25,000
@LL-im6jw
@LL-im6jw Жыл бұрын
How can I get ur contact?
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
ሰላም እንዴት አለህ/ሽ? ለማገልገል ዝግጁ ነኝ $10 የአገልግሎት/የአባልነት ክፍያ የኢሚግሬሽን ፣ የትዳር ፣ ፣ የንግድ ፣ የጤና ፣ የትምህርት እና የማህበራዊ ርዕሶችን መረጃ አንሰጣለን።ለክፍያ akukulufamily.com/ ሜምበርሺፕ ሳይን አፕ በሚለው ተጠቀም/ሚ። አመሰግናለሁ!
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
Please register via the website Membership Registration
@yonastesfalem346
@yonastesfalem346 Жыл бұрын
መቸ አንሞላን
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
ጁን 2023
@jossynegash1994
@jossynegash1994 10 ай бұрын
There is wrong information that you say darling
@kirosgetahun1562
@kirosgetahun1562 Жыл бұрын
I neEd sponsorship ,please help me.
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
We do not have one
@hanaberahnu651
@hanaberahnu651 Жыл бұрын
ለአንድ ሞምላት አይቻልም
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
welcomecorps.org/ apply.welcomecorps.org/s/
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
አይ አይቻልም
@mahletbiftu9906
@mahletbiftu9906 Жыл бұрын
$2275 dollar per refugee not by person .
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
$2275 raised by Gtoup 5 per refugee
@yeabsiradegefa384
@yeabsiradegefa384 Жыл бұрын
Haw to contact you please help me all my family in USA and they contact you they new the way to help me get in USA and I need you help
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
ሰላም እንዴት አለህ/ሽ? በአባልነት መመዝገብ ያስፈልጋል። ለማገልገል ዝግጁ ነኝ። የኢሚግሬሽን ፣ የትዳር ፣ ፣ የንግድ ፣ የጤና ፣ የትምህርት እና የማህበራዊ ርዕሶችን መረጃ በአኩኩሉ ፋሚሊ ሲልቨር ሜምበርሺፕ አገልግሎት ስር አንሰጣለን። ለመመዝገብ akukulufamily.com/ ሜምበርሺፕ ሳይን አፕ በሚለው ተጠቀም/ሚ። አመሰግናለሁ!
@teddyseyoum6058
@teddyseyoum6058 Жыл бұрын
በመጀመርያ አመሰግንሻለሁ ተባረኪ አኔ የስደተኛ ወረቀት አለኝ(REFUGEE ID) በኔ በኩል ማሟላት ያለብኝ ነገር ከስደተኛነት ወረቀት በዘለለ ስፓንሰር አግኝቻለሁ እባክሽን ማብራሪያ ብትሰጭ
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር በቪዲዮው ላይ ሙሉ ማብራሪያ አስቀምጫለሁ።ከዚህ በተጨማሪ የምክር አገልግሎት ከፈለጋችሁ በአነስተኛ ክፍያ እሰጣለሁ።
@akukulufamily5813
@akukulufamily5813 Жыл бұрын
አሜን አብሮ ይባርከን!
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 88 МЛН
Всё пошло не по плану 😮
00:36
Miracle
Рет қаралды 4,4 МЛН
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 61 МЛН
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
በዌልካም ኮርፕስ ላይ ጥያቄ አላችሁ?
2:05:23
Akukulu Family
Рет қаралды 2,6 М.
እስቲ ስለ ዌልካም ኮር እንወያይ!
23:05
Akukulu Family
Рет қаралды 2,3 М.
ፌዝቱ ዌልካም ኮርፕስ ይጀመራል
7:03
Akukulu Family
Рет қаралды 2,6 М.
ሁለት ትዳር? እንዴት ይቻላል?
5:00
Akukulu Family
Рет қаралды 1,4 М.
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 88 МЛН