ከአውሮፖም መጥተው ማመልከት ይችላሉ ……ይሄንን ግን ማወቅ ይኖርባችዋል

  Рет қаралды 111,664

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

Күн бұрын

📌በካናዳ የህግ ባለሙያ ከሆኑት ከአቶ ተክሌ ጋር በነበረን ቆይታ በመጀመሪያው ክፍል …
📌ካናዳ የመምጫ መንገዶችንና ማሙላት ያለብንን በዝርዝር አስረድተውናል ።

Пікірлер: 581
@merryzelalem3851
@merryzelalem3851 2 жыл бұрын
አንጀት እሚያርስ ጥያቄ ና መልስ በቃ ምንም አያስፈልግም ብትን አድርጎ ዘርዝሮታል
@አዲስዘመን-ኀ1ጰ
@አዲስዘመን-ኀ1ጰ Жыл бұрын
ኪዪ በርች❤❤❤❤❤❤❤
@BarakatMusa-f5d
@BarakatMusa-f5d Жыл бұрын
​@@አዲስዘመን-ኀ1ጰ🎉
@HusTofik-qe1ko
@HusTofik-qe1ko Жыл бұрын
Ewunte nw 10 Qs Anechim @Merry sis
@ጩናጌታቸው
@ጩናጌታቸው 2 жыл бұрын
ኪዲዬ ፈጣር ከክፍዎች ይጠብቅሽ ሁለም ለእኛ ስደተኞች የሚታደርግው ጥረት የሚገርም ነው ተባረኪ በብዙ!!
@tirunesherijabogoyiso8906
@tirunesherijabogoyiso8906 2 жыл бұрын
I' wish Kannada so I'm coming
@habetamuhailu615
@habetamuhailu615 2 жыл бұрын
ኪዲ ለምትጪን እኒፎሪሜሽን ተባረኪ
@betabnu208
@betabnu208 2 жыл бұрын
Kidi pls ስልክሽን ላኪልኝ የምነገር አለኝ
@dawitwubshet7589
@dawitwubshet7589 2 жыл бұрын
በዊንፔግ ካናዳ እጅግ በጣም እና እጅግ በጣም ሲበዛ ምርጧ ኢትዮጲያዊት ኪዲካዬ ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏 የሕግ ባለሙያ የሆኑት አቶ ተክለሚካኤል አበበ ለሰጡን ጠቃሚ መረጃ ከልብ እናመሠግናለን🙏🙏
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
thanks Dear 🙏
@Miki-d2w
@Miki-d2w Жыл бұрын
ኪድ እኔ በቪዚት ልሄድ ኘሮሰስ ላይ ነኝ ፓስፖርቴ የቀረው 1 አመት ነው ጥገኝነት ስጠይቅ በስንት ወር ፍቃድ ይሰጣሉ አቀባክሽን መልስ ንገሪኝ?
@AbelGezhagn-wt1ux
@AbelGezhagn-wt1ux 2 ай бұрын
@@kidiethiopiai
@dirshayemario897
@dirshayemario897 2 жыл бұрын
ኪድዬ አንችንም የብራሩልን እግዚአብሔር ወንድማችን እራጅም እድሜ ይስጥልን
@sebletsegaye7842
@sebletsegaye7842 2 жыл бұрын
ኪዲዬ በእዉነት በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርክሽ
@AlemayehuDefence
@AlemayehuDefence 3 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፎሮግራም ነው ። እድሜ ግን ከአሪባ ባላይ የሆነ ሰው መምጣት ይችላል❤❤❤❤
@bahirumolla826
@bahirumolla826 2 жыл бұрын
ኪዲ ስለ መልካም ስራሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሁሌም ዝግጅትሽን እከታተላለሁ በርችልን፡፡
@amlakegebralgebral8675
@amlakegebralgebral8675 2 жыл бұрын
ኪድዬዬዬዬዬዬ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ ያቆይል በጣም መልካም ሰው ነሽ ለአብራሩልንም ለተከበሩ አባታችን በጣም እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን
@saraalemayehu8998
@saraalemayehu8998 2 жыл бұрын
አባታችን? አረ ወጣት ነው አይ ተክለ አረ ፀምህን ቀነስ አደርገው ሽማግሌ መሰልህ እኮ HAHAHAAA
@amlakegebralgebral8675
@amlakegebralgebral8675 2 жыл бұрын
@@saraalemayehu8998 እረ ወይኔ በይቅርታ ይታለፍልኝ እግዲ ሰው የሚከበረው በሽበትነው ለማንኛውም በእግዚአብሔር ስም ይቅርታ ይደረግልኝ
@saraalemayehu8998
@saraalemayehu8998 2 жыл бұрын
@Amlake Gebral Gebral አይዞን ችግር የለውም
@misganawasres-bt7ul
@misganawasres-bt7ul Жыл бұрын
ቅድስትየ ለምታደርጊዉ ወገናዊ እርዳታሽን በጣም ደስ እሚያሰኝ ነዉ እግዚአብሔር ያክብርልን በእዉነት እንወድሻለን
@wdeumoknn770
@wdeumoknn770 2 жыл бұрын
ኪድየ ጥሩ ትምህርት ነው እግዚያቢሔር ይባርክሽ
@hannakassa1146
@hannakassa1146 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ጠቃሚ ኢንፎርሜሽን ነው በተለይ የኢሜግሬሽን ጉዳይ በደንብ ኢንፎርሜሽን ያስፈልጋል በጣም እናመሰግናለን ፓርት 2 በጉጉት እንጠብቃለን
@mulatebekele8375
@mulatebekele8375 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ክብርት እህታችን እባክሽን እስፖሰር የሚረገኝ ሰው አግዥኝ ውዷ ያገሪ ልጅ ፣???
@beletuyadeta4662
@beletuyadeta4662 2 жыл бұрын
ኪዲ በጣም ፡ ነው የምኮራበረሽ በርቺ እግዚአብሔር ፡ በመንገድሽ ፡ ሁሉ ፡ ይጠብቅሽ ፡ 🙏❤️
@ethiochanal3460
@ethiochanal3460 2 жыл бұрын
ኪዲ በጣም ጠቃሚ ነጥቦችን እያነሳሽ አቶ ተክሌም በደንብ አብራርቶ እየመለሰ በደንብ እያስረዳን ነው እግዚአብሔር ይስጣቹ ክፉ አይንካቹ በጣም እናመሰግናለን
@tekaalemu1627
@tekaalemu1627 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግንሻለን የመረጃ ክፍተቱን ሞላሽልን። ከኢትዮጵያና ከኤርትራ በስደት ሌላ አፍሪካ አገር ለሚገኙ ዜጓችስ እባክሽ መረጃ ስጭን፣
@richdan
@richdan 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሰለ ኢንፎረሜሽን
@bitaniyadimise1750
@bitaniyadimise1750 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኪዲዬ ጥሩ መረጃ ነው
@eshetubaye2275
@eshetubaye2275 2 жыл бұрын
በርቱልን ብዙ እምንጠይቃቸው ጥያቄዎች ይኖራሉ
@tigistbeyene1133
@tigistbeyene1133 2 жыл бұрын
ኪዲዬ ተባረኪልኝ ።
@beenasefa8342
@beenasefa8342 2 жыл бұрын
ዋው ኪዲ በጣም ጥሩ ኢተርቪው ነው ፓርቱ 2 እንጠብቃለን እናወግዛለን 🙏
@ephremmekonnen5250
@ephremmekonnen5250 2 жыл бұрын
ምኑን ነው የምናወግዘው 🤔🤔😂
@beenasefa8342
@beenasefa8342 2 жыл бұрын
@@ephremmekonnen5250 አማርኛክ አስተካክል ምቀኛ ነገር
@mimialemu2372
@mimialemu2372 2 жыл бұрын
አሁን ለይ ያለውን መረጃ ንገሩን እኔ ካመለከት ከሁለት አመት በላይ ሆነኝ
@samrysamry4554
@samrysamry4554 2 жыл бұрын
ተባረኪ
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ኬድየ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ወንድማችን ተባረክ
@melkamugoshe5641
@melkamugoshe5641 Жыл бұрын
ኪድየ እናመስግን አለን
@kidusk3727
@kidusk3727 2 жыл бұрын
Kidi melkam sew enamesegnalen.
@jesusislordmitiku8648
@jesusislordmitiku8648 2 жыл бұрын
ሚሚዬ እግዚአብሔር ታማኝ ነው በጌታ በርቺ እግዚአብሔር ያሳካልሽ
@seidhashem3425
@seidhashem3425 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ሰላምጤናይስጥልኝ እህት ኪዲ ጥሩ መረጃነው እናመሰግናለን
@sablasabla260
@sablasabla260 2 жыл бұрын
ኪዲ እናመሰግናለን ከሌቦቸ ድነ ናል 🙏🙏🙏
@maeraguhassen
@maeraguhassen Жыл бұрын
ክድዬ እግዝአብሄር ይጠብቅሽ በእውነት በጣም ደስ የምል ፖሮግራሞችን ነው ምታሰተላለፊ ኪድዬ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ፍቃደኛ ነሽ
@yidnaderea7618
@yidnaderea7618 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ኢንፎርሜሽን ነው እኔ ከሁለት በላይ ኤጀንሲ ተብየ ፓስፓርቴን የስራ ፕሮፌሽኔን ልክ እንዲጀመር ሁለት መቶ ዶላር ክፍል ሲሉኝ ምንም ሳላይ እምቢ አልኩ ያለሁትም በአረቡ አለም ነው
@hiwel9209
@hiwel9209 2 жыл бұрын
ኪዱዬ ጥሩ ፕሮግራም ነው በተለይ አቶ ተክሌ በትክክል ትክክለኛ መልስ የሚሰጥ ጠበቃም የኢሚግሬሽን ስራ የሚሰራ ትክክለኛ ሰው ስለሆነ ለብዙዏች ጥያቄ አጥጋቢ መልስ የተሰጠም ይመስለኛል በቶሮንቶ ብዙዎቻችንንም የሚተባበር ቅን ሰው ስለሆነ ሁለታችሁንም በጣም በጣም እናመሰግናለን
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
Hiwe ጠፍተሻል 💕
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
Tikikil
@hiwel9209
@hiwel9209 2 жыл бұрын
@@kidiethiopia ኪዱዬ አልጠፋም አለሁ ቢዚ ሆኜ ነው የኔ ቆንጆ
@elatube32
@elatube32 2 жыл бұрын
hiwi selam new yetklan selk lakilegni esti manager felgalew
@HalfiyaaSamuu
@HalfiyaaSamuu 9 ай бұрын
ምርጥ መረጃነው 👍👍👍👍
@leylaseid
@leylaseid 2 жыл бұрын
ጊዜዬን እንዳላባክን ስለረዳሽኝ ኪዲዬ ተባረኪልኝ ♥
@solraya4001
@solraya4001 Жыл бұрын
በጣም ደሰ የምል ሓሳብ ነው የሰጣችሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ የዚህን ዕድል ተካፍይ እንድሆን ባለ ሙሉ እምነት ነኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@zenittemam1327
@zenittemam1327 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ኘሮግራምሸ አንደሁልጌዘው በጣም ጠቃሚ ነው። ቀና ሰው ነሽ፤ ቀና ነሽ ያልኩት በስራሽ ነው። ስራ ስብእናን ይገልፃል ብዬ ስለማስ ነው። በርቼ በዚው ቀጢይ ለብዙ ወገኖችሽ ትተርፊያለሽ እና።
@netsiytub7243
@netsiytub7243 2 жыл бұрын
ኪድ በጣም አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን ክበሪልን🙏🏼🥰
@nejathussein2038
@nejathussein2038 2 жыл бұрын
ቲጂየ. የኔ ውድ. በጣም እወድሻለሁ በርቺልኝ. የኔ ጄግና
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 2 жыл бұрын
ኪዲዬ በተጨማ ብትጠይቂልኝ እኛ በስደት ለምንኖር ዘመድም ሆነ እስፖንሰር የሚሆንልን ላጣን የኢትጲያ ኮሚኒቲዎች ብረዱን እስቲ እሄንንም ጠይቂልን በተለይ በስደት ዝምብለን ለምንጠብቅ
@meklitsime7994
@meklitsime7994 2 жыл бұрын
እባክሸ ሰለ ካናዳ ትምርት አሰጣት ገልፆ አርግልን ልላው በተመሳሳይ ፆዏታላይ ያላቸውን ነገር እባክቨ ግልፀ አርግልን
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 2 жыл бұрын
ኪዲ በሰራችውን ቢዲዮ ተመልከቺ አንቺ ባልሽው ጉዳይ ላይ ቢዲዮ ሰርታለች
@shakirahg2703
@shakirahg2703 2 жыл бұрын
Beeeeeeeteem inemaseginelen kidi mirxi nager nw hulum
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 2 жыл бұрын
Kidi እባክሽ እኔ አፍሪካ ሃገር ሃገር ነው የምኖረው እና የመኖሪያ ፍቃድ አለኝ በሙያዬ ነርስ ነኝ እና 3 4,2,አመት ልጅና የአንድ ወር ልጅ አሉኝ እንዴት አድርጌ ነው መሞከር የምችለው እባክሽ እህቴ ለልጆቼ ስትይ ምላሽሽን አሳውቂኝ የኔ ትሁት ና መልካም ሰው።
@yeshiaregtsegaye4597
@yeshiaregtsegaye4597 2 жыл бұрын
ሰላም ኪዲዬ የአንቺም ቅንነት እና የአቶ ተክሌም ይቅርታ ተክሌ ብዬ በመጥራቴ ሣላስፈቅድ መልካምነት ከፊታችሁ ፈገግታ ያስታውቃል እግዚአብሔር ይባርካችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ መልካም ነት ይከፈላል ፈጣሪ ይክፈላችሁ ኪዲዬ የኔቆንጆ ቅን ነሽ እና በምን እንደማገኝሽ አላቅም እማማክርሽ ነገር ነበር የምኖረው ዱባይ (አብዳቢ) ነው
@tube-nr3ch
@tube-nr3ch 2 жыл бұрын
እኔ ዱባይ ነኝ አገር ተመልሼ ካናዳ ብሄድ ደስ ይለኛል ግን ማንም የለኝም ትምህርትም ብዙ አልተማርኩ በቤት ስራ ብሄድ ምኞቴ ነዉ መሄጃ ብሩ ቢኖርም ግን ሰው የለኝም
@zenebechmerga9478
@zenebechmerga9478 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ እደል፡ነበር ትምህርት የለኝም እጂ ከመዳም፡ቤት ቢገላግሉኝ ትንሽ ሰረቼ፡እገባ ነበር
@selamawitlily8267
@selamawitlily8267 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏ክፍል 2 እንጠብቃለን ኪዲ
@nardiabebe3358
@nardiabebe3358 Жыл бұрын
እኔ ካናደ መሄድ ህልሜ ነው መቼም ተስፋ አልቆርጥ ፈጣሪ አንድቀን ያሳካልኝ ይሆናል😢
@bachaajama
@bachaajama Жыл бұрын
Hi pelles txt malishilign
@kedijahussin8264
@kedijahussin8264 2 жыл бұрын
ዉይ ኪድየ ምንም ቃላት የለኝም የተለየ መረጃ ነዉ ብቻ የሠማዩ ጌታ የምድሩ ባለቤት የግርሺ ጫማ የራስሺ ጥላ ሁኖ ይጠብቅሺ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
kedijaye 💕🙏
@yasinbelay9928
@yasinbelay9928 2 жыл бұрын
ኪድ እናመሰግናለን እኛንም ውሰዱን
@Adamyuotubemedia
@Adamyuotubemedia 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኪዲ ክፍል 2 እንጠብቃለን
@tahanur8136
@tahanur8136 2 жыл бұрын
How I can get when I can apply
@duressotesso3082
@duressotesso3082 2 жыл бұрын
ኑሮ ከተመቻቸለት እዛ ላይ ብቻ ትኩረት አድርጎ አላማውን ብያሳካስ ዘርኝነት እኮ በብዙ ሀገር ያለ በሽታ ነው ከኢትዮጵያ ለሄደ ሰው ዘርኝነት አድስ መሆንም የለበትም በታርክ ስለምንኖር ነው እንጅ ማስረጃ ማስረዳት ብቻ አይመስለግም ችግሩ ማስረጃውን ግን ከየት ያመጡታል ነው ለምሳሌ ይህ ሰው በዘረኝነት የተነስ ምን አደረሱብህ ብባል ምኑን ያቀርባል ከብዙ ሀገር የመጣ የሚኖርበትን ሀገር አንዳንዴም ማየት ያለብን ስለፈቀዱልን ነው የተሰደድነባቸው እንዳው 5% ቱ መጥፎ ሆነና ያንን ብቻ ማጋነን የለብንም ብዬ አስባለው
@gheremewaraghaw4993
@gheremewaraghaw4993 2 жыл бұрын
sitnorbet new yentakew. yalteneka giligil ayak yilal yagere sew, tesedeh kimesew
@ritaethiopian5957
@ritaethiopian5957 2 жыл бұрын
ኪዱ.በጣም.አመሰግናሁ.ካናዳ.ምጣት.ይከብዳል
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
ታድያ እኛ እንዴት መጣን? ሪታዬ በpart 1 ተስፋ መቁረጥ ልክ ነው ? 😃
@ritaethiopian5957
@ritaethiopian5957 2 жыл бұрын
ኪዱ.የሰፈር.ልጅ.አለች.ካናዳ.ልጠይቃት?.እና.አንቺን.በጣም.ነው.እማመሰግ.ነው🥰🥰
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
ኪዲዬ እና ወንድማችን አቶ አቶ ተክሌ ከልብ አመሰግናለሁ ክፍል 2 በጉጉት እጠብቃለሁ::🙏🏽👏🏽👍🏽🙌🏽❤️💐
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
Hanye 💕 ክፍል ሁለትም ከዛም በላይ አለ ቀጣዮ የበለጠ ጠቃሚ ነው !
@dawitfentahun4501
@dawitfentahun4501 2 жыл бұрын
ኪዱ እኔ ከእስራኤል ነኘ እንዴት መምጣት ይቻላል።
@ጩናጌታቸው
@ጩናጌታቸው 2 жыл бұрын
ክፍል 2 ለመስማት በተስፋ እጠብቃለሁ
@hayatabdi6332
@hayatabdi6332 2 жыл бұрын
መልካም ነገር ሁሉ ላንቺ ይሁን
@damtewsibhat2352
@damtewsibhat2352 3 ай бұрын
ኪዲና ተ/ሚካኤል እናመሰግናለን ግን ሰው ከተጎዳ በኋላ ደረሳችሁ
@Fruit.media_19
@Fruit.media_19 2 жыл бұрын
ኪዲየ የኔውብ መልካም ሰውነሽ ተባረኪ
@g.mariamgetnet3866
@g.mariamgetnet3866 2 жыл бұрын
ቅድስት ጥሩ ፕሮግራም ነው እ፣ር ይባርክሺ ይቀጥል አስተማሪ ስለሆነ(
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
🙏💕
@dabaroba1829
@dabaroba1829 2 жыл бұрын
Bravo kidi good job
@እግዚአብሔርእናቴህወቴ
@እግዚአብሔርእናቴህወቴ 2 жыл бұрын
በውነት እግዚአብሔር አመላክ ይጥብቃአችሁ እኔም ካናዳ መጣአት እፈልጋአልሁ🥰🥰
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 2 жыл бұрын
በጣም ድስስ ይላል ይህንን ሰራ ምሰራት ይስብሼው እህታቺን ድስስ የሚል ሂዎት ይስጥሽ እንድዝህ እውነት ይዞ የሚቀርብ ነዉ ይጥፋው 🥰🥰🥰
@tegegndesta6643
@tegegndesta6643 2 жыл бұрын
Thanks!
@asteralemayehukendie9131
@asteralemayehukendie9131 2 жыл бұрын
ኪዲየ የኔ ቆንጆ በርች ትችያለሽ
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
💕
@እግዚአብሔርእረኛዬነውበለ
@እግዚአብሔርእረኛዬነውበለ 2 жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልሽ ቅድስት በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው መልካም ትምህርት አግኝተናል
@desalewbaye1201
@desalewbaye1201 Жыл бұрын
Thank you ,your best information and creativity
@-Tarik814
@-Tarik814 2 жыл бұрын
Tebareki ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን ክድዬ መልካም ሴት🥰🥰🥰❤️
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
🙏💕
@meklitsime7994
@meklitsime7994 2 жыл бұрын
ትምርት ቤት ወሰጥ ደግፈውት ተመሳሳይ ፀዏታን ያስተምራሉ እወነት ነው ትምርት በነፃ ሰለሆነ ማለት ነው እሰታ ግልፆ አርግልን እናመሰግናለን
@sousousousou9048
@sousousousou9048 2 жыл бұрын
ኪዲዬ የኔ ቆንጆ ኘሮግምሽ በጣም ነው የምከታተለሁ እኔ አረብ አገር ነው ያለሁት እና ከኪድዬ ቢሩት ነው ያለሁት ካናዳ መምጣት እችላለሁ ሀሳብሽን ብታካፍኝ
@rany709ejdhcyhdtsjbb
@rany709ejdhcyhdtsjbb Жыл бұрын
እህታችን ኪድዬዬ❤እግዚአብሔር ይባርክሽ መለካም እንደምታስቢ ፈጣሬ አምላከሰ መልካሞችን ሁሉ ካች ጋረ ያድርግልን❤ አቶ ተክለ ሚካኤል በጣም ደስ የመል ማብራሬያ ሠተዉናል ቃለህይወት ያሠማልን የሁላችን ጥያቄ ተመልሶልናል::ግን እኛ በአርብ ሐገራት ያለነዉ እኘዴት መሙላት አለብን ብሮሠሱን እንዴት መጀመር አለብን ቢሆንልኝ የአምላክ ፈቃድ ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር ... .
@tigistteshome566
@tigistteshome566 2 жыл бұрын
kidi betam migermu hasabochin new mitaneshiw tebareki
@fitsumgenene6809
@fitsumgenene6809 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኪዲ🙏
@genetgeletu2840
@genetgeletu2840 2 жыл бұрын
wow wow betam arif merja nw engidy edlun kefetari metebki nw🙏👍💕
@mayaliya4096
@mayaliya4096 2 жыл бұрын
Kidi eg yibarkehe🙏 betam teru temhert new yagegnehubet enamesegnalen 🙏😍😍
@John-ho2yl
@John-ho2yl 2 жыл бұрын
Kidi thanks
@rozantube2640
@rozantube2640 2 жыл бұрын
Ynamre tnxs ❤
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
Kidu thanks for all your work Allah bless you sis. Teklemekail Abebe very honest guy I knew him when he was working on east.
@samitube2883
@samitube2883 Жыл бұрын
በርቺልኝ አድናቂሽ ነኝ
@ebabekele2
@ebabekele2 2 жыл бұрын
kidi thanks much you did your best!!!!! GOD BLESS YOU
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
🙏
@eyerusalemkebede2852
@eyerusalemkebede2852 2 жыл бұрын
Thank you so much kidye Ezeabher yitebikush
@hiwimillyman3681
@hiwimillyman3681 2 жыл бұрын
እንኩዋን ደና መጣችሁ ኪዱዬ
@zenalemma5635
@zenalemma5635 2 жыл бұрын
I'm so proud of you ኪዲዬ great job as always ❤ Thank you
@kindness4049
@kindness4049 2 жыл бұрын
Thanks kidi God bless you 🙏🏻
@tsehaybeti8818
@tsehaybeti8818 2 жыл бұрын
ተበረኩ
@tsehaybeti8818
@tsehaybeti8818 2 жыл бұрын
በእውነት እኔ ግን እንዴት ነው ከናዳ መግባት የምችሎ
@tsiheyhaeli312
@tsiheyhaeli312 Жыл бұрын
እኔ ደግሞ የምጸልዬዉ ቅድስትዬ ሁሉም ኢትዮጵያዉያን በሙሉ ከመላዉ አለም ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዉ ባሐገራቸዉ የሚስማማቸዉንና የሚወዱትን ስራ ሰርተዉ በሰላም እንዲኖሩ ብቻ ነዉ ።አከብርሻለሁ።
@getasewgech2957
@getasewgech2957 2 жыл бұрын
እንደኔ የደከመ ያለ አይመስለኝም ግን ሌሎችም ቢጥሩ ይሳካል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ የደላሎች ነገር ግን ይገርማል ለማንኛውም ለመረጃው እናመሠግናለን
@ephremmekonnen5250
@ephremmekonnen5250 2 жыл бұрын
ኪዲዮ ይሄ ሃሳብ በpart 2 ብቻ ያልቃል ብየ አላስብም አቶ ተክሌ በጣም ብዙ knowledge ያላቸው ሰው እንደሆኑ ያስታውቃሉ እና please ሰፋ ይበል or part 3 ይቀጥል or ለሌላ ጊዜ እንዲቀርብ ቃል ይግባልን
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
እውነት ነው ኤፍሬማችን ! ቢያንስ 3 ክፍል አለ ከዚህ በኋላ የናንተ ፍላጎት ታይቶ ጠቃሚ ነው ይቀጥል ካላችሁ እንቀጥላለን …😊
@ephremmekonnen5250
@ephremmekonnen5250 2 жыл бұрын
@@kidiethiopia ጥቅሙ ምንም ጥያቄ የለውም ኪዲያችን 👌👌👌
@tiruneshyigletukassa2152
@tiruneshyigletukassa2152 2 жыл бұрын
የምታቀርቡት ኢንፎርሜሽን በጣም ጥሩ ነው እኔ ጥያቄ አለኝ ለምሳሌ ኡክራይ የምኖር ብሆን ከእኩራኞች እኩል ነው የማገኘው መብት ሆኖም የዛ አገር ዜግነት ካለኝ ማወቅ እፈልጋለሁ
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
ዜግነት ካለሽ አዋ መልሶታል እኮ ስሚው ደግመሽ ።
@esubalewkebede51
@esubalewkebede51 2 жыл бұрын
Kidiye enamesegnalen ,
@tagessejohannes8869
@tagessejohannes8869 Жыл бұрын
ክዲዬ የኔ ቆንጆ በርች
@tube6928
@tube6928 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነገር ነው ኪዲዬ
@abebealemyehun5670
@abebealemyehun5670 Жыл бұрын
thanks ❤😍❤
@betelhembegashawu1739
@betelhembegashawu1739 2 жыл бұрын
Wow good information
@merrymerry5485
@merrymerry5485 2 жыл бұрын
Betam des ylal programu berch 😘😘❤❤
@brotherzerubabelmelese293
@brotherzerubabelmelese293 2 жыл бұрын
Wow. Very emepresive.
@isakyimer489
@isakyimer489 2 жыл бұрын
Thanks
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 2 жыл бұрын
Qonjeye thank you that is helping to Our people who is listening before taking any actions
@enatfantaregassa6496
@enatfantaregassa6496 2 жыл бұрын
Tebareki kidd bego sira new yaderagshiw berichiln
@danielasefa1310
@danielasefa1310 2 жыл бұрын
Bewaga Yemalegezawen Chebete Selesetachehugn Amesegenalew Tebareku
@Mire8839
@Mire8839 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ መረጃ ነው። በጣም እናመሰግናለን።
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
ሪችዬ💕
@teddywondmu411
@teddywondmu411 2 жыл бұрын
Kidi አሪፍ እና ጠቃሚ መረጃ ነው ከልብ እናመሰግናለን ❤🙏🙏.ካላሰቸገርኩሸ አንድ ጥያቄ ነበኝ ? canada አክስቶቼ ና የአክስቶቼ ልጆች አሉ ከ 12 አመት በላይ የኖሩ እና እኔን መውሰድ ይፈልጋሉ ግን በምን አይነት መንገድ እንደሚወስዱኝ አያወቁም እና የህግ አማካሪ የ ሆኑትን አቶ ተ/ማርያምን ብጠይቂልኝ🙏🙏❤ የ ብዙ አመታት ጥያቄ ነው እባክሽ እርጂኝ
@yonaskerebih8963
@yonaskerebih8963 2 жыл бұрын
ዋው
@demekeshiferaw4316
@demekeshiferaw4316 2 жыл бұрын
Great job
@tigi3780
@tigi3780 2 жыл бұрын
Enameseginalen kidiyee 🥰🥰part 2 inxebiqalen
@haniyeenatwa
@haniyeenatwa 2 жыл бұрын
ተባረኪ ኪዱዬ ከቻልሽ በውስጥ አውሪን
@aliyamar870
@aliyamar870 2 жыл бұрын
Eski enan wesdugina sercha lekfelachu please 🙏🙏🙏
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 21 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 152 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
00:49
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 21 МЛН