🟢👉{በፍቅር አድምጡት}🟢🟢👉ፍቅርህ ማረከኝ / በብፁዕ አባታችን ማራኪ ዝማሬ

  Рет қаралды 187,495

ጊዜ ሚዲያ gize media

ጊዜ ሚዲያ gize media

Жыл бұрын

#gizemedia #ጊዜሚዲያ
ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የጊዜ ቲዩብ
#gize tube / @gizetube28
#gize facebook / gizemedia-%e1%8c%8d%e1...
#gize tiktok www.tiktok.com/analytics?lang...

Пікірлер: 163
@FfYy-fh4ms
@FfYy-fh4ms 9 ай бұрын
ፍቅርህ ማረከኝ በሕይወቴ በዘመኔ ፍቅርህ ማረከኝ በሕይወቴ በዘመኔ እግዚአብሔር ለኔ መድሃኒቴ ፍቅርህ ማረከኝ በህይወቴ በዘመኔ (X2) አዝ......... ተገዝቻለሁ በወርቅ ደምህ ዓለምን ትቼ ላገለግልህ ሞትህ ህይወቴ ለኔ ሆኖኛል ባንተ መከራ ሸክሜ እርቋል ለክብርህ ቆሜ እዘምራለሁ እንደ አቅሜ አገኝሃለሁ (X2) አዝ........ ምድርና ሰማይ እልል ይበሉ ምስጋና ላንተ ይድረስ እያሉ መሳይ የለህም ለቅድስናህ አቀርባለሁኝ ላንተ ምስጋና ጣቴ በገና ይደረድራል በቀን በሌሊት ያመስግናል (X2) አዝ....... ክብርህን አይተው ጠላቶች ፈሩ ለጌትነትህ ወድቀው ተገዙ እንዲህ ነህ አምላክ እንዲህ ነህ ጌታ ሁሉን በፍቅር የምትረታ ባንተ ተመካን በፈጣሪያችን አዳኝ በሆንከው በንጉሳችን (X2)
@user-px7nc4yi5g
@user-px7nc4yi5g Жыл бұрын
ቡራኬዎ ይድረሳን አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 Жыл бұрын
Ethiopia 🇪🇹😡😡👍👍
@thanglau5541
@thanglau5541 Жыл бұрын
አሜን
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 Жыл бұрын
Amen
@mekdelawitekibebew3845
@mekdelawitekibebew3845 Жыл бұрын
amen amen amen
@SleepyCorn-yj9ib
@SleepyCorn-yj9ib 5 ай бұрын
ቅዱስ አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቡራኬዎ ይድረሰን
@tigistabajiru7595
@tigistabajiru7595 Жыл бұрын
አባቴ ውድድድድድድድ ነው ማረጎት በረከቶ ይደርብን 🙏🙏🙏የደስታ ለቅሶ 😭😭😭😭😭😭
@webet2273
@webet2273 Жыл бұрын
መልካሙ አባታ እርስዎን በፍቅሩ የማረከዎ እግዚህአብሄር እኛንም ይማርከን ያበርክከን ብራኬዎ ይድረስን ዝማሬ መላክ ያስማልን
@gizemedia28
@gizemedia28 Жыл бұрын
አሜን፫
@asrat7515
@asrat7515 Жыл бұрын
ሁለገቡ አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን +++
@user-nt1yz9rk2e
@user-nt1yz9rk2e Жыл бұрын
ቡራኪወ ይድረሰን አባታችን ዝማሬመላዕክ ያሠማልን
@user-xc3fq5gi3c
@user-xc3fq5gi3c Жыл бұрын
ስወዳቸውኮ ወደር የለኝም እድሜዎት ይርዘም የኔ አባቴ ቡራኪዎት ይድረሰኝ የተዋህዶ የመገው እረኛ
@tgistyordi7079
@tgistyordi7079 Жыл бұрын
ራስ ወዳድ
@ORTHODOX1111
@ORTHODOX1111 Жыл бұрын
ቅዱስ አባታችን በረከትዎ ይድረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜና ጤናውን ይስጥልን ።
@mohamedsalheen8810
@mohamedsalheen8810 Жыл бұрын
ቅደሰአባትችነበረከትዎድደረሰናዝመሬመለ
@tizitagetaneh3464
@tizitagetaneh3464 Жыл бұрын
እሳቸው ላይ ማንም ሊደርስ አይችልም
@user-np8hu1dg8d
@user-np8hu1dg8d 5 ай бұрын
ጸጋ መንግስተ ስማያት ያውርስልን አባታችን አሜን
@user-zu8zp8be7r
@user-zu8zp8be7r Жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏 አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን 🙏 አሜን እልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@tarikuatamirat894
@tarikuatamirat894 6 ай бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ይደርበን ።
@naseematariq2142
@naseematariq2142 Жыл бұрын
ቡራኪወትን ይድረሰን አባየ ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን🌻🌻💐🌻💐🌻💐🌻🌷🌷🌷🌷🌴🍂🌴🌴🍂🌴🍂🌴🍂🌴🍂🌴🍂🌹🌱🌺🌱🌺🌸🌼🌸🌼🌸🌿🍃🍃🍃🌴🌱🌻🌻🌷🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🌷🌷🍂🍂🍂🍂🌾🌾🌾🌾🙏🙏🌾🙏🌾🌾
@bateribabawu2676
@bateribabawu2676 Жыл бұрын
አባታችን ብራኬዉ የደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mekonin7988
@mekonin7988 Жыл бұрын
ቅዱስ አባታችን እንደ እርሶ ያለ አባት ያብዛልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@hailuabera2011
@hailuabera2011 6 ай бұрын
እኔንም ማረከኝ ብፁዕ አባታችን
@binimatebe-ro4pb
@binimatebe-ro4pb 2 ай бұрын
ዘማሪ መላእክት ያሰማልን አባችን።
@user-bd8vh3ju4o
@user-bd8vh3ju4o Жыл бұрын
እጅግ የምወዳቸው አባት እመቤቴ ፅጋውንሞገስን አብዝታ ትጨምርሎት
@tekalgnhailemariam8401
@tekalgnhailemariam8401 11 ай бұрын
ቅዱስ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን!
@gdh5061
@gdh5061 Жыл бұрын
እልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል አባታችን በረከታቸው ይደርብን
@betebirhanu9382
@betebirhanu9382 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@alocell3043
@alocell3043 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን አባታችን በረከቶት ይደርብን
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@maseratdima1956
@maseratdima1956 Жыл бұрын
Elelelelelelelelelelelelele zimare melk yasemlin
@frehiwot27
@frehiwot27 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን በረከቶዋ ይደርብ
@kwkw2678
@kwkw2678 Жыл бұрын
እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ዚማሬ ማላአእክትን ያሠማልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@brki884
@brki884 Жыл бұрын
አሜን በረከትወትይደርብን
@DesalegnDamtie
@DesalegnDamtie 5 ай бұрын
አባታችን ቃልሕይወት ያሰማልን
@meryeshetu3412
@meryeshetu3412 5 ай бұрын
አባታችን ዝመሬ መላአክትን የሠመልን እግዚአብሔር አምላክ በእድም ጤና ይጠብቅልን አባታችን❤❤❤
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ይባርኩን
@user-hj8gc3db6t
@user-hj8gc3db6t 5 ай бұрын
የኔአባትዝማሬመላእክትያሰመልን🎉🎉🎉🎉
@kidusdagne8305
@kidusdagne8305 6 ай бұрын
አባታችን እድሜናጤና ሰቶ የማያልቅበት አምላክ በረከቱን ይስጦ ት እ/ር ይመስገን አሜን::
@asnakechbeyene8026
@asnakechbeyene8026 Жыл бұрын
ብፁእ አአባታችን ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጦት ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን
@user-hs4cd9hh8j
@user-hs4cd9hh8j Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@SalamSalam-pd6ey
@SalamSalam-pd6ey 5 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላይት ያሰማልን አባታችን ያገልግሉት ዘመን ይባርክልን
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ብፁዕ አባታችን በረከትዎት ይደርብን🙏🙏🙏✝️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@Kokebekeber-TZ23YK
@Kokebekeber-TZ23YK 6 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የእርሶ በረከት ይደርብን
@mebrhittekle7648
@mebrhittekle7648 Ай бұрын
Zemare melaekti yasemaln abtachn❤
@mesyethio
@mesyethio 3 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ተስፍ መንግስትን የውርስልን አባታችን 🙏
@asfaw96
@asfaw96 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን አባታችን::
@user-xj5tr2yd4t
@user-xj5tr2yd4t Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልውልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልውልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን አባታችን ቡራኬዎት ይድረሠን
@user-ty1ih5bf2q
@user-ty1ih5bf2q Жыл бұрын
ቡራኬዎት ይድረሰን አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@mekidesyimenu4163
@mekidesyimenu4163 Жыл бұрын
ዝማሬመላህክት ያሰማዎት
@user-bz1fr9ux3u
@user-bz1fr9ux3u 5 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና እግዚአብሄር ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@lelawenida1339
@lelawenida1339 Жыл бұрын
ዝማሬ መልአክን ያሠማልን ።እረጅም እድሜ ለአባታችን አምላክ ያድልልን ።
@kourykoury2187
@kourykoury2187 Жыл бұрын
Zemara melkte yasemalne abatchin qalywote yasemalne barktwo yedarebni
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 Жыл бұрын
አሜን ፫ ዝምሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን በረከትዎን ይድረሰን ፀጋውን ያብዛላችሁ 🙏
@meronmekonnen6968
@meronmekonnen6968 5 ай бұрын
እርሶን በዘመኔ ስላሳኘን ክብሩ ከአጽናፍ አጽናፍ ይብዛ!!!!"!!! ከእድሜዬ ላይይስጦት
@biruasefa7046
@biruasefa7046 9 ай бұрын
አባታችን እድሜ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖን ይብዞልን
@werkabebadeyasa6832
@werkabebadeyasa6832 6 ай бұрын
አባቴ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይጦት
@fusfv877
@fusfv877 11 ай бұрын
ልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእኽቲ የሰምዓልና ኩቡር ኣቦና ኣሜን እግዚኣብሔር ዘበን ኣገልግሎትኩም ይባርኸልኩም ኣሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒💒💙🇪🇷🌹💙💙🌹🌹
@user-cw9xx9qj6o
@user-cw9xx9qj6o 5 ай бұрын
አባታችን ቡራኬዉትይድርሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-tk4jj7pv8y
@user-tk4jj7pv8y 5 ай бұрын
አባታችን በረከቶት በያ ላይ ይደረክ
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re 10 ай бұрын
ፍቅርህ ማረከኝ በሒወቴ በዘመኔ አባቴ ❤❤😭😭😭✝️😭✝️✝️😭😭😭😭✝️✝️😭😭✝️😭✝️😭😭✝️😭✝️😭✝️😭😭😭✝️😭✝️😭✝️😭😭😭😭😭😭😭❤️💗❤️💗❤️💗💗❤️💗❤️💗💗❤️💗💗💗❤️💗አሜን
@saramamo5332
@saramamo5332 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን
@XegeAsefawi-it4ww
@XegeAsefawi-it4ww Жыл бұрын
ብፁእ ኣባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በረከትዎ ይድረሰን
@user-hv5wp6nq7g
@user-hv5wp6nq7g Жыл бұрын
ዝማሬ መልዕክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለወት ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን።
@MobilePlus-cr2yl
@MobilePlus-cr2yl 6 ай бұрын
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዘማሪ መልእክት ያሰማልን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል አሜን አሜን አሜን 💔🙏💔💔💔💔
@user-gr6wf5rb2w
@user-gr6wf5rb2w 9 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አባታችን
@allakafali4206
@allakafali4206 Жыл бұрын
ቡራኬዎት ይረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤
@hayath7571
@hayath7571 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልየኔ አባት ዝማሪ መላእክት ያስማልን ✝️✝️✝️❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🎋🎋🎋🎋🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🎋🎋🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 5 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አባታችን በረከቶ ይደረብን
@teklitgebremeskel7082
@teklitgebremeskel7082 4 ай бұрын
Zmare melaekt yasemaln...
@user-lz2kl7vq9x
@user-lz2kl7vq9x Ай бұрын
*ኣሜን* *ኣሜን* *ኣሜን* ✝️❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-if9eq4mp1k
@user-if9eq4mp1k 4 ай бұрын
አንደኛ ተመስገን🙏🙏🙏🙏🙏
@aschebogala7673
@aschebogala7673 Жыл бұрын
አባታችን በረከቶት ይደርብን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@hdhdhdhdrhdhd7683
@hdhdhdhdrhdhd7683 Жыл бұрын
ኣባታችን ዝማሬ ቃለህይወት ያሰማልን
@kibremoges3299
@kibremoges3299 Жыл бұрын
በረከቶወት ይደርብን ይባርኩን እረጅም እድሜ ለአባታችን
@bisrategebriel4137
@bisrategebriel4137 Жыл бұрын
ቡራኬዎት ይድርሠን አባታችን ዝማሬ መላዕክት ይሠማልን እሜን!!!
@user-vb8zy4ol2z
@user-vb8zy4ol2z 5 ай бұрын
ብርሕህይወት ያማልን
@konjitbayu3172
@konjitbayu3172 Жыл бұрын
አባታችን እድሜ ይጨምርሎት እልልልልልልልል
@mesertyebeltale4321
@mesertyebeltale4321 Жыл бұрын
በቡራኪ ይድረስ ስማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-qg1ck4zg6m
@user-qg1ck4zg6m 6 ай бұрын
Zimare melaikt yasmalnn..
@bezagirma9544
@bezagirma9544 Жыл бұрын
አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን
@user-ni3iu9lt9r
@user-ni3iu9lt9r 8 ай бұрын
አባታችን ዝማሪ መላእክትን ያሠማልን
@sdgs6877
@sdgs6877 5 ай бұрын
አሜንንን አሜንን አሜንን
@ayalemhayulin9013
@ayalemhayulin9013 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-mq4gp3sl1q
@user-mq4gp3sl1q 6 ай бұрын
አባታች ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏♥❤
@abenezereskinder9457
@abenezereskinder9457 5 ай бұрын
እልልልልልልል ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
@user-ux3cx2il8u
@user-ux3cx2il8u 6 ай бұрын
ደስሲል እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vh7hu4fx5y
@user-vh7hu4fx5y 3 ай бұрын
አሜን
@MolM-wz9kn
@MolM-wz9kn 11 ай бұрын
እልልልል ቃለሕይወት ያሰማልን ብፁዕ አባታችን ቡራኬው ይደርበን
@ayalemhayulin9013
@ayalemhayulin9013 7 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen
@tsgeredatsgu9140
@tsgeredatsgu9140 Жыл бұрын
BETAMNEW mwedachewmlemezmur yalech......aedanda dro senbet tmhrt bat aelfew yemetu new mimslegn bcha edma fetari ystachew
@amanuelchanie1287
@amanuelchanie1287 9 ай бұрын
Egziabher yimesgen
@user-vd6mi2lp3b
@user-vd6mi2lp3b Жыл бұрын
ቡራኬዎ ይደረሰን አባታችን
@tesfaye5674
@tesfaye5674 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ጥበቡን አሟልቶ ሰትዎታል እናመሰግነዋለን
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q Жыл бұрын
ሁሉም ነው ያሎት አባታችን።
@felekeg.790
@felekeg.790 Жыл бұрын
Long live for our father
@user-hf8lw7sx5w
@user-hf8lw7sx5w Жыл бұрын
በረከታችሁ ይድረሰን ዝማሪን መላእክትን ያሰማልን
@meskeremmekonnen9853
@meskeremmekonnen9853 4 ай бұрын
👏👏👏🙏🙏🙏 Amen Amen Amen
@ayelebekele4641
@ayelebekele4641 3 ай бұрын
እኝህ አባት አሁን እያሉ ሌባው በላይ አብረው በአንድ ቤተክርስተያን ያገለግላሉ ግዴለም እግዝአብሔር መስራት ጀምሮአል እያፀዳ ነው ክብር ለሱ አባታችን ቃለህይወት ያሰማል የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምል ጤናና እድሜ ይስጥልን አይ እግዝአብሔር ስራህ ረቂቅ ነው እኛ እንቸኩላለ ን እንጂ ያንን ሌባ አይተን ስናዝን እርስዎን መፅናኛ ሰጠን ስሙ የተባረከ የተመሰገነ ይሁን የአባታችን ቡራኬ ይድረሰን አሜን
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 Жыл бұрын
Zemari melaek yasemalen abatachen segawun yabzalen amen
@helengheb4287
@helengheb4287 Жыл бұрын
Amen Zmare Melakt yasemalin
@tsehayregassa6853
@tsehayregassa6853 Жыл бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰንን!!
@Kedest-fz7lx
@Kedest-fz7lx 8 ай бұрын
Amen Amen Amen elelelelel elelelel elelelelel elelelel 🤲🙏👏👏👏👏👏👏👏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tidistlebanon8421
@tidistlebanon8421 Жыл бұрын
Abtachin.Berkatachu yidarsan.Zimare.melayikatn.yasemaln..
@habibahabiba1969
@habibahabiba1969 Ай бұрын
Amme Amme ❤❤❤❤
@adialemayehu4180
@adialemayehu4180 Жыл бұрын
የኔ አባት
@user-kf3uy8bk3r
@user-kf3uy8bk3r 9 ай бұрын
Amennamenn amenn
@habibahabiba1969
@habibahabiba1969 Ай бұрын
Amme Ammne ❤❤❤❤❤
@user-rm3rm4jp3t
@user-rm3rm4jp3t 6 ай бұрын
Bereketh yasdrbgn
@gdh5061
@gdh5061 Жыл бұрын
ዝማሬ መለአክት ያሰማልን
ድንቅ አድርጎልኛልዘማሪ ዲ/ን ብስራት ጨብሲ
20:06
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 175 М.
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 44 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 66 МЛН
ነፍስን ደስ የሚያሰኝ ልዩ ያሬዳዊ ዝማሬ በብጹዕ አቡነ ናትናኤል
20:11
💥👉ፍቅርህ ማረከኝ ዘማሪ ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ
14:35
ጊዜ ሚዲያ gize media
Рет қаралды 4,2 М.