በፍቅረኛዋ የውሃ ጉድጓድ ውስጥ የተጣለችው ሴት

  Рет қаралды 46,525

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

3 ай бұрын

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Пікірлер: 105
@lenateshome3896
@lenateshome3896 3 ай бұрын
አቂራቢው. ድምፁ. ደስ. ይላል. ብስራትዬ. ምርጥ. ሰዉ. 👍👍👍👍👍
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 3 ай бұрын
እግዚአብሔር እንዴት ይራራልን ?😢😢😢
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 3 ай бұрын
እረ ኡኡኡኡ ኡፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭 በየጊዜው የምንሰማው ጭካኔ ከ አይምሮ በለይ ነው በጌታ
@user-bp6jp4qh3j
@user-bp6jp4qh3j 3 ай бұрын
ወይኔ እህቴ ምኑ አረመኒ ገጠመሽ ወይኔ ምን አይነት ግዜ ደረስን ነብስሽን ይማር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Meseret-uq3jn
@Meseret-uq3jn 3 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ያልተሠማ እንጅ ያልተደረገ ጉድ የለም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hayassss-fb4gf
@hayassss-fb4gf 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢የሰይጣን አለቃነው
@peace3791
@peace3791 3 ай бұрын
ይሄ የሞት ቅጣት ካልተፈረደበት ሰው ከዚህ በላይ ምን አጥፍቶ የሞት ቅጣት ይቅጣል?
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 3 ай бұрын
አይይ እንደዚህማ ትክክለኛ ፍርድ ቢኖር ወንጀል እየተስፋፋ አይሄድም ነበር ። አሁን የአይምሮ ችግር አለበት ይባልና ምናልባት 20 አመት ይታሰርና ይፈታል ።
@user-gv9ht7vl7b
@user-gv9ht7vl7b 3 ай бұрын
ለህቶቻችን ክብር ይኑርን ሴት ልጅ እህትም ነች እናትም ነች Happy mother day ክብር ለሴት እህቶቻችን ።
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 3 ай бұрын
ተበረክ የበሌ ሞክሽ ነህ
@dawg929
@dawg929 3 ай бұрын
ሴቶችም ያስተውሉ። ከጅብ ጋር ተኝተህ ተነከስኩ ብለህ አታለቃቅስ
@kebe7097
@kebe7097 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ የጨካኞች የክፎች መቦረቂያ ሆና መቅረቷ ያሳዝናል ሴትን ልጅ በዚህ እይነት ጭካኔ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
@bilenhaile5689
@bilenhaile5689 3 ай бұрын
እግዚእብሔር እንኩዋን ይህንን የሚገባውን ፍርድ እስከነጉዋደኞቹ እገኙ ይገባቸዋል።
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 3 ай бұрын
😢😢ይሄ ሰው አደለም
@zed8332
@zed8332 3 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ምንአይነት ጭካኔየተሙላነዉ😢😢😢 ከእደዘህ አይነት ሰይጣን ሰዉች ፈጣሪ ይጠበቀን😢😢🙏
@user-sy7nx5pv9y
@user-sy7nx5pv9y 3 ай бұрын
የእውነት ብስራት አስገራሚ ስራ እረ ወደ ቲቪ ኑ የሰው ጭቃኔ
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 3 ай бұрын
በት ቨ ላይ ይላቃቃል
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 3 ай бұрын
የአላህ ለምን 😢😢😢😢
@alemderese3166
@alemderese3166 3 ай бұрын
Bisre, Today you really look great as usual. Appreciated!
@user-nf4pt6by9k
@user-nf4pt6by9k 3 ай бұрын
😢😢በስማም ምን ጉድ ነዉ ምን አይነት ጨካኝ ነዉ 😢አሟሟቴን አሳምረው
@Rahmat-fw5bp
@Rahmat-fw5bp 3 ай бұрын
ሰው በዚህ ልክ ጨካኝ ነው ማለነው
@tsionkibreab8382
@tsionkibreab8382 3 ай бұрын
በስመ ስላሴ የሰው ጭካኔ
@user-vp9vd3vs4j
@user-vp9vd3vs4j 3 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል
@tetinakelemeworq9118
@tetinakelemeworq9118 3 ай бұрын
ፈጣሪ ለቦና የስጥና በች ነው ማልሰ 🙄🙏🏻
@netsanetdiriba4026
@netsanetdiriba4026 3 ай бұрын
ጨካኝ !!!!!የጓደኞቹ ደደብነትና ዳግም ጭካኔ የበለጠ!!!!
@simegnyemaryamlij7876
@simegnyemaryamlij7876 3 ай бұрын
ይችን ኮመንት የምታነቡ ያላሰባችሁት ደስታ ወደቤታችሁ ይግባ
@seidmujib5328
@seidmujib5328 2 ай бұрын
Keep going Bisrat 💪
@user-qv1fw3yp3i
@user-qv1fw3yp3i 3 ай бұрын
😢😢😢😢እግዝኦ
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 3 ай бұрын
ጌታ ሆይ😢😢😢😢
@SenaitTefera-iw6um
@SenaitTefera-iw6um 3 ай бұрын
Guadegnaw gin lemin lepolice aldewelem satimot
@happyhappy6544
@happyhappy6544 3 ай бұрын
ዋውውው ተመለሰ ይሄ ተራኪ ስወደው ❤❤❤❤
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 3 ай бұрын
እሱ በየሰሙንቱ እሁድ እሁድ ብቻ ነው የሚያቀረበው ሌላው በሰላ ህይወት ላይ የሚቀረብ ድረመ ነው
@kassechkassech2596
@kassechkassech2596 3 ай бұрын
ሰው እጅግ ክፉ እየሆነ ነው 2:26 የዘመን መጨረሻ 😭😭😭😭
@senaitsegid2043
@senaitsegid2043 2 ай бұрын
Thanks you for gal asmra
@ahlamahlam2054
@ahlamahlam2054 2 ай бұрын
የወድሜ ሚስት ከእህትም በላይ እናቴም ጭምር ናት ❤❤❤❤❤
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r 3 ай бұрын
💔የውሥጡን መግለፅ አቅቶት ያረብ ብሎ ባለቀሰ😭ሁሉ ላይ የአላህ እዝነትይስፈንበት🤲🤲ፕሮፋይሌን በመጫን ተባብራችሁ ለሀገሬ አብቁኝ ወገኖች አትለፉኝ😥
@user-vk1qy9vs2q
@user-vk1qy9vs2q 3 ай бұрын
😢😢😢😢የማል
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 3 ай бұрын
Weyne 😢😢😢😢 Lemin gin ethiopyawyan Awrea Honachuh 😢😢
@feven.leul6287
@feven.leul6287 2 ай бұрын
Anchi Ethiopian aydeleshum? Honachu sayihon honin new yemibalew.😏
@abebedobamodobamo1908
@abebedobamodobamo1908 3 ай бұрын
😢😢
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 3 ай бұрын
ትክክለኛ ፍርድ ነው ለሁሉም የተሰጠው። እግዚአብሔር ለቤተሰቡ መፅናናትን ይስጥ። እርሱ ሲርያል ኪለር ስለሆነ ከህብረተሰቡ መለየት አለበት ምን ጊዜም ከመግደል አይመለስም።
@asmamansoor9934
@asmamansoor9934 3 ай бұрын
💔💔💔💔
@meseretgebriye2963
@meseretgebriye2963 3 ай бұрын
so 😢😢😢😢😢
@user-in8cy5go5p
@user-in8cy5go5p 3 ай бұрын
Ufff betam yasaznal 😭😭😭😭
@user-pn2sw2pq3v
@user-pn2sw2pq3v 3 ай бұрын
😢
@user-jf8nv1hs5d
@user-jf8nv1hs5d 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@edentomas1244
@edentomas1244 3 ай бұрын
😭😭😭😭
@user-xv2zt8md7b
@user-xv2zt8md7b 29 күн бұрын
Dhugaa Keetii wallhii 😢😢😢 💔💔💔
@user-qg8sv8hs8s
@user-qg8sv8hs8s 3 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 3 ай бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም !!😮😢😢😢😢😢
@BdjGsh
@BdjGsh 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮😮
@tedlajyousseb-bt4cd
@tedlajyousseb-bt4cd 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 3 ай бұрын
ayi gudd indawu min yishalenale gin igna setoch 😢
@user-ju8gp6qf3l
@user-ju8gp6qf3l 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@Abe-Lege-ow2nj
@Abe-Lege-ow2nj 3 ай бұрын
ምን ጉድ ነው 😱 ሰው መቼ ወደ ሰይጣንነት እንደሚቀየር አይታወቅም 😳😱 ለሰው ልጅ ክብር ከሌለው ከንደዚህ አይነቱ መራቅ ይሻላል🙊🙊
@bilenhaile5689
@bilenhaile5689 3 ай бұрын
እረ የኛ ስው ምን እይነት ደረጃ ላይ እዬደረሱ ነው እሁንስ የምንሰማው ነገር ሁሉ በጣም ልብ የሚስብር የጭካኔ ጥግ ነው😢😢😢
@simegnyemaryamlij7876
@simegnyemaryamlij7876 3 ай бұрын
😢😢😢😢
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 3 ай бұрын
ኤሬ እናትና አባት ለምን ልጃቸው በፖክስ ስመተት ዝም ማለት አልነበረም ወደውኑ ልጃቸውን መስመለጥ ይችሉ ነበር ስለ ልጁ ቤተሰብ ምን አለባት ብያስክሙ ለዝች
@Almey-tq1en
@Almey-tq1en 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😮😮
@bilenhaile5689
@bilenhaile5689 3 ай бұрын
እምላክስ እንዴት ይህን አይነት ጭካኔ እያዬ አምላክ እንዴት በምድር ላይ ለምኖር ፍጡሮቹ ምህረት ያድርግልን😢😢😢
@asterhailehruy1175
@asterhailehruy1175 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-fe9lc6sm2f
@user-fe9lc6sm2f 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢❤
@amanuelghilagaber9809
@amanuelghilagaber9809 3 ай бұрын
ፍርዱ በጣም ደስ ይላል ጡንጃህ ሴት ላይ ነዉ ምትወጣዉ እሰይ የታባህ
@meserethagos3118
@meserethagos3118 3 ай бұрын
Eff 😢😢
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 3 ай бұрын
ልብስ የለበሰ ሰይጣን አረሜኔ 💔😭😭🇪🇷
@peace3791
@peace3791 3 ай бұрын
የስዋም ትልቅ ጥፋት አለበት ለደረሰባት ነገር!!!
@user-qp8tm5gu8n
@user-qp8tm5gu8n 3 ай бұрын
Baayee nama gadisiftti😢😢
@kidistlegesse3669
@kidistlegesse3669 3 ай бұрын
አረ እኔስ ሰዉ ፈራሁ 😭😭😭
@tamellove
@tamellove 3 ай бұрын
Woyneee 😢😢😢😢😢😢
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 3 ай бұрын
Uffffffffffiiiiiio
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet 16 күн бұрын
ድንግል ማሪያም እናቴ. ከክፉሰዎች ሰውሪኝ. ያሳዝናል
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 3 ай бұрын
Betam Tasaznalche is 😭😭😭
@dawg929
@dawg929 3 ай бұрын
ሴቶች በተፈጥሮአቸው ግብዳ ውርጋጥ ጋጠወጥ ስራ የሌለው አውደልዳይ ወንድ ይወዳሉ። ደህና ሰው ሲጠይቃቸው እሺ አይሉም😂
@EtiyaEnata11
@EtiyaEnata11 3 ай бұрын
ብዙ ሰዎች ጥፋታቸውን ለመደበቅ ከማስመሰል አልፈዉ ፌንት ይሰራሉ ፣አስተዛዛኝ ይመስላሉ እግዚአብሔር ያድነን
@mastyasfaw9176
@mastyasfaw9176 3 ай бұрын
Betesebe gin sat lejocachu goremesa yezew semetu hayi atelum😢😢
@feven.leul6287
@feven.leul6287 2 ай бұрын
What's happening to us? Why are we this evil? 😢😢😢
@MamoBizunesh
@MamoBizunesh 3 ай бұрын
ውዷ ጋዘጤኛ ፍርዱ በጣም ተገቢ ነው
@getetilaye5905
@getetilaye5905 3 ай бұрын
እነ ሳራ የታሉ
@mulumassa9214
@mulumassa9214 3 ай бұрын
yhe chekagn metfo sew le heg kerbo ymote ketate lesetw ygbak seytan new new ena arremenney sew lesekle ygbawal
@messayyekiya8727
@messayyekiya8727 3 ай бұрын
Menu aremene new gn begeta sm 😢
@user-ml9bo7gs9y
@user-ml9bo7gs9y 3 ай бұрын
አይ ኢትዮጵያ 😢😢😢😢
@tsiontibebu859
@tsiontibebu859 3 ай бұрын
Gudegawe rasu yesu betea seytane nawe
@user-xj9yj3vm8d
@user-xj9yj3vm8d 3 ай бұрын
Stop
@mekdestaye1674
@mekdestaye1674 3 ай бұрын
Godegochuam yemot ferd neber megebawe esuam bethone betsbone mesmat neberbat yebatsbone demts mesmat neberbat nefsi yemar
@user-ez7ib8qr9x
@user-ez7ib8qr9x 3 ай бұрын
Setoch ebakachu ebakachu kemayegeba relationships eraku demom betesebachehun semu !!!!!.... koy sew temeheret bet yemigebaw lememar new weyes mehayem lemehon new ?? Ebakachu setoch asetewayoch hunu FIKIR ASETEWAY YAREGAL ENJI EWER AYEDELEM ebakachu ebakachu .... 💔💔💔💔
@SeleKinde
@SeleKinde 3 ай бұрын
I don’t think is not true
@user-kn6gc8xp2h
@user-kn6gc8xp2h 3 ай бұрын
አሁንእኔያሳለፍኩትይህወትነውእኔእርቄመዳምቤትነኝእሱግንሌላአግብቶእያስመሰለእየኖረነውሶስትሚሊዬንአምስቶሺወስዶ
@rishangiday942
@rishangiday942 3 ай бұрын
Beta tazanlche is rip
@burteetube1835
@burteetube1835 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@AjmAjmn-wz8vk
@AjmAjmn-wz8vk 3 ай бұрын
Eye negar wushat new getan lijii yenee zamadii 🤣🤣🤣🤣🤣 fata beli yaa nora new🤣🤣🤣🤣🤣 woree iks zaree si semaa hut masilony nebara🤣😂😂
@bisrattesfaye4076
@bisrattesfaye4076 3 ай бұрын
አቅራቢዎቹ የሰጣችሁት ኮመንት አልገባኝም የወላጆቿ ጥፋት ምን ላይ ነው? መቼ ደበደቧት እንዲያውም ከሚገባው በላይ ነው ፊት የሰጧት ተደብድባ እንዳደገች እንዴት ልትገምቱ ቻላችሁ?
@tilayewendimageng153
@tilayewendimageng153 3 ай бұрын
ይህ የጭካኔ ጥግ እሳን በሒወት እንዳትኖር አድርጎ እሱ ግን በሒወት ለመኖር የሚኖረው ንሮ የሲኦል ንሮ ነው
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 3 ай бұрын
እረ በስመአብ
@AminatOusman
@AminatOusman 3 ай бұрын
እናተሰወችግንየሀጢያትወሬበጣምበዛመርማሪናችሁተመርማሪመልሡልኝኮሜቴን
@DilameDogiso
@DilameDogiso 3 ай бұрын
Bageta .baysimi
@user-ju8gp6qf3l
@user-ju8gp6qf3l 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@uadh7751
@uadh7751 3 ай бұрын
😭😭😭😭😭
@user-cn2ze9zs6k
@user-cn2ze9zs6k 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@amrh610
@amrh610 3 ай бұрын
😢😢😢😢
@abrhagebremeskel6416
@abrhagebremeskel6416 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@ayshaabamegal7458
@ayshaabamegal7458 3 ай бұрын
💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭
@amen4756
@amen4756 3 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭
@tjomitekai325
@tjomitekai325 3 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭
Stupid Barry Find Mellstroy in Escape From Prison Challenge
00:29
Garri Creative
Рет қаралды 19 МЛН
Which one of them is cooler?😎 @potapova_blog
00:45
Filaretiki
Рет қаралды 10 МЛН
Backstage 🤫 tutorial #elsarca #tiktok
00:13
Elsa Arca
Рет қаралды 44 МЛН
ሁለት አይኑን በካንሰር ያጣው ህፃን
29:18
neba tube ነባ ቲዩብ
Рет қаралды 1,1 М.
Stop the time⏰
0:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 14 МЛН
Ultra Meme Mashaa 😱😱😱 (Animation Meme) #memeanimation
0:10
Crazzy Toon
Рет қаралды 12 МЛН
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
0:42
凡事不要慌,看我如何靠智慧取胜!
1:00
侠客红尘
Рет қаралды 33 МЛН