የባንክ ሰራተኛ ፍቅረኛውን ባንክ ያዘረፈው ግለሰብ

  Рет қаралды 108,325

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Күн бұрын

Пікірлер: 209
@MeryemAliAhmed
@MeryemAliAhmed 6 ай бұрын
ይቺን በጣም እወዳታለሁ ድምጿ እርጋታዋ ነገሮችን የምትገልፅበት ሁለ ነገሯ ደስ ይለኛል
@yonas316
@yonas316 5 ай бұрын
በጣም ነው እማደንቅሽ በምታዝጋጂው ነገር እኔ ስንት ነገር ደርሶብኛል መስለሽ ብስሩ መቼም አድናቂሽ ነኝ ብዙ ትምህርት እናገኛለን ከአንቺ -ሌላው እወድሻለሁ🎉
@blueblue8966
@blueblue8966 6 ай бұрын
የልብ አድርስ ጥም ቆራጭ ምርጥ አቀራረብ እና አስተማሪ ትራጄዲ የሆነ የወንጀል ታሪክ በምርጥ እና ምሁሯ ቆንጂያችን ብስርዬ አገላለፅ ❤❤❤❤ፈጣሪ ሀገራችንን ህዝባችንን ይጠብቅልን!!
@uaeuae9553
@uaeuae9553 Ай бұрын
በጣም አስተማሪ የሒወት ታሪክነዉ ከእደዚህ አይነት ሰወች እግዚ አብሔር ይጠብቀን🙏
@YordanosAmin
@YordanosAmin 6 ай бұрын
በጣም ነው ምወድሽ❤❤❤
@wakaniwakani-ie3fk
@wakaniwakani-ie3fk 6 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 6 ай бұрын
ሰላም ውዶቼ ማነው እንደ እኔ ብስራትን ሰይ ደስ የምለው።በጣም እንወድሸለን።
@TsgstFzgs
@TsgstFzgs 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኻን በሰላም መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ❤❤❤
@ራያወለላ
@ራያወለላ 6 ай бұрын
አብዘሃኛዉ የኢትዮጵያ ሴቶች ህይወታቸዉ የሚመሰቃቀለዉ በወንዶችነዉ
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography 6 ай бұрын
nefte chenkelate selalachew nw
@HermonMama-cp7qj
@HermonMama-cp7qj 6 ай бұрын
ሁሌ አንቺ አቅርቢስቲ❤ በተረፈ ልዩ ሴት ነሽ ፕሮግራምሽ በጉጉት ነዉ ምጠብቀዉ
@sababekele40
@sababekele40 Ай бұрын
አቦ ተባረኪ ንግግረሽ እንዴት ደስ ይላል !!!! በርቺ🥰🥰🥰
@yeshanewasfaw
@yeshanewasfaw 5 ай бұрын
እጅግ በጣም ክፉ ከሆኑና አሳሳች ሰው መሳይ ሰይጣኖች ለመጠበቅና ለመጠንቀቅ የሚረዳ ግሩም ተሞክሮ ነው።በፕሮግራሙ በርትተሽ ግፊበት። እኔም የዛሬው አዲሱና ጀማሪው ደንበኛሽ የወደፊቱ ቋሚ የፐሮግራምሽ ተከታታይ እንደምሆን እገልፅልሻለሁ።
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 6 ай бұрын
በትክክል ገልፅሽዋል በርቺ
@mogestadesse9868
@mogestadesse9868 5 ай бұрын
What an Excellent explanation!!! It's so amazing. God bless you so much!!
@brookyilma9850
@brookyilma9850 6 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው። ሰው ብርቱ ነው።
@AsaiaMoma
@AsaiaMoma 5 ай бұрын
መጨረሻላይ የተናገረሺዉ ነገር በጣም ትክክል ነዉ እንደሰወኛ መሆን ማሰብ አለብን አታሬኩ አገላለፅሺ ይማረከኛል ከበሬልኝ የኔ እህት ታነቂኛለሺ ባለታሬኡቹንም አላህ ልቦና ይስጣቸዉ ሰዉ አይቀመስ ነገር ጨዉ አደል ብቻ አላህ ከክፎ ነገር ይጠብቀን ያርብ ሰላምሺ ይብዛ
@MohammedMohammed-wh9tl
@MohammedMohammed-wh9tl 5 ай бұрын
ብስራትዬ። እናመሰግናለን ሰወድሽ❤❤❤
@Emuti-wj7wt
@Emuti-wj7wt 5 ай бұрын
ጥሩ በተለይ ለዚህ እኔ ሁሉን አውቃለሁ ለሚል ትውልድ የሚያነቃቃና አስተውሎት የሚሰጥ ትምህርት ነው ። ተባረኪ !
@rebeccaamde5346
@rebeccaamde5346 6 ай бұрын
I find your talk show very interesting and watch it very often. Please allow me to make a small comment. Please turn off the background music. This is not a movie, so in my opinion it’s very unnecessary and distracting. Thank you!
@rigatabraha4086
@rigatabraha4086 6 ай бұрын
I agree. Bisrat you have a beautifull voice and you don't need background musikk. God bless you ❤❤❤
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 6 ай бұрын
ዘመንን ከሚበላ ክፉ ወጥመድ የሆነ ሰው እግዚአብሔር ከመንገዳችን ገለል ያርግልን
@bemnetbereket9755
@bemnetbereket9755 6 ай бұрын
Amen
@Lifeisgood-b8r
@Lifeisgood-b8r 6 ай бұрын
አሜን🙏
@ZirtuZirtu
@ZirtuZirtu 5 ай бұрын
አሜንንን
@ZirtuZirtu
@ZirtuZirtu 5 ай бұрын
አሜንንን
@زمزمم-م2ح
@زمزمم-م2ح 5 ай бұрын
ይገርማል ጥሩትምህርት ነው እናመሰግናል
@ራያወለላ
@ራያወለላ 6 ай бұрын
ደሞ የዛሬዉስ ተአምር ነዉ 😢
@maelaftadele5255
@maelaftadele5255 4 ай бұрын
አቦ አቀራረብሽ ተመቸኝ በርች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@አድስህይወትዩቱብ
@አድስህይወትዩቱብ 6 ай бұрын
የሠው ጭካኔ ቀን ከቀን እየጨመረ ነው😭😭😭
@AbayneshdesalegnGeremew-cb5xn
@AbayneshdesalegnGeremew-cb5xn 6 ай бұрын
እውነት አደለም የዛሬ ሳምንት አካባቢ ሙታለይ ብላ አቅርባት ነበር ዛሬ ሌባ አርጋ አቀረበቻትሕ😢😢
@rahelamare9877
@rahelamare9877 6 ай бұрын
እውነተኛ ታሪክን በድራማ መልክ እኮ ነው የሚቀርበው
@AlemTadese-bk8zm
@AlemTadese-bk8zm 6 ай бұрын
😂😂😂😂አንች እራስሽ ያሰው ቢያገኝሽ ይሸውድሽ ነበር ምክንያቱም እውነተኛ ታሪኩ እንጅ ሰወቹ ፊልም የሚሰሩት እንጅ ትክክለኝ እራሷ ባለ ታሪኳ አይደለችም ይችን ልጅ ብዙ ቦታ ላይ እና ታሪክ ላይ ልታያት ትችያለሽ ምክንያቱም እሷ ተዋናይ ናት እንጅ ባለ ታሪክ አይደለችም የቀረበው እውነተኛ ታሪክ ነው አንች ካልገባሽ እውነተኛ አይደለም ማለት አይደለም ትወና የሚባል ነገር አለ😂😂​@@AbayneshdesalegnGeremew-cb5xn
@alemneshtaye5739
@alemneshtaye5739 5 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ጊዜ ስለ ደረስን ነው እኮ
@SamriBaba-fz3oj
@SamriBaba-fz3oj 6 ай бұрын
ብስሪዬ ሽኮሪና ስወድሽ መዓረይ🥰
@اابب-ش4ظ
@اابب-ش4ظ 6 ай бұрын
ጀግነጋዚጠኛ ስውድሽ ዝግጅትሽን በጉጉት ነው ይምጠብቀው❤❤❤
@beretukanMeles
@beretukanMeles 6 ай бұрын
በጣም ቆንጅ አስተማሪ ነገር ነው በርችልን❤❤❤
@eagle4452
@eagle4452 6 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤ አሪፍ ምክር ነው የሰጠሽን 👍🏽👍🏽👍🏽
@demerehimariam7451
@demerehimariam7451 4 ай бұрын
ፕሮግራምሽ አይጠገብም እናመሰግንሻለን።
@Henan-v6e
@Henan-v6e 5 ай бұрын
ብስራትዬ እናመሰግናለን
@angelayosef6425
@angelayosef6425 5 ай бұрын
Beseraty yene konego yega asetemar edemena tena ysteshe hule new yemetbekishe konegey❤🤗👍🙏🙏🙏
@yeshiworkk1106
@yeshiworkk1106 5 ай бұрын
የሚገርም ፕሮግራም ስለህይወት በተለይ በአንቺ መቅረቡ በጣም አስተዋይ ነሸ ግዜ ሰጥቼ የማየው በጉጉት የምጠብቀው ዋው
@saragudeta1355
@saragudeta1355 6 ай бұрын
ሱብሃናላህ አምላኬ ጥራት ይገባው አንተ ያስርከውን ማንም አይፈታውም አምላክ አሳሳትም አልሃምድሊላህ
@feruzdev6099
@feruzdev6099 6 ай бұрын
ካሜራ የለም እዴ ባንኩ ውስጥ ??
@sadaahmed2576
@sadaahmed2576 6 ай бұрын
ቢኖር ባይኖ ልክ እደ ደንበኛ ሁኖ ነውኮ የወሰደው
@kalikidangetenet5660
@kalikidangetenet5660 5 ай бұрын
ይሄ ታሪክ ከዚ በፊት አቅረበሽዋል ልበል
@Ethio631
@Ethio631 6 ай бұрын
ብስራት please የ ኢትዮጵያ ባንክ ቤቶችን ለምን ካሜራ እንደሌላቸው ጠይቂልን?
@wessenfisha3001
@wessenfisha3001 6 ай бұрын
ድሃ ሁነው
@MerdiaHasan
@MerdiaHasan 6 ай бұрын
​@@wessenfisha3001ሀሀሀሀሀሀ
@Ethio631
@Ethio631 5 ай бұрын
@@wessenfisha3001 የአእምሮ ነው የገንዘብ?
@felkugetachew7040
@felkugetachew7040 4 ай бұрын
tank you
@tesfamender8516
@tesfamender8516 6 ай бұрын
Yene konjo siwedshi wazema movie yeserashi new mi wedshi Yene Aebesa ❤❤❤❤
@genettesfayeaga4843
@genettesfayeaga4843 5 ай бұрын
thank you Bisrat
@KibraKibrit
@KibraKibrit 6 ай бұрын
እንዳንዴ ለእምነታችን ልክ ልንሰጠው ይገባል በጭፍን ነገሮችን ማመን መጨረሻው አያምርም ይሂች ልጅ ምን አልባት ሰው አማክራ ቢሆን ኖሮ ይሄ ሁሉ ነገር ውስጥ አትገባም ነበር ሰውን ማማከር የመሰለ ነገር የለም ለኛ ያልታየን ለሌላው ይታያልና
@SaudiArabia-d6v
@SaudiArabia-d6v 6 ай бұрын
ልብ የለን ሴት ስንባል ብቻ ትምህርት ቤት ሔድን
@girmakebede2813
@girmakebede2813 6 ай бұрын
betam betam yasazenal . aye chekane , gin geta yeserawen setew .
@michaelashenafi5713
@michaelashenafi5713 6 ай бұрын
ስንት አይነት ሰው አለ ግን በማርያም🙆🙆🙆🙆
@SmiraMuhaamed
@SmiraMuhaamed 6 ай бұрын
ምን ያቅታታል መግቢያ መዉጫዉን ታዉቃለች ማን አለ ማን የለም የሚለዉን ታዉቃለች
@EshetuChabo
@EshetuChabo 5 ай бұрын
ብዙ ቁጭበሉዎች ሕፕቶናዝ የሚያረጉ አዲሥ አባ በየቦታዉ ለገሐር ራሥ ሀቴለ አካባቢ በተለይ ወርቅ ገጣጌጥ አስወልቀዉ የሚዘርፉ ማጋለጥና ሕዝቡ በተለየ ሐዋኖችን ማሥጠንቅ የሻል ብዙ ኮራሑበሽ ልጄ!*****
@MaryoMichael
@MaryoMichael 6 ай бұрын
የኔጎበዝ🎉🎉❤❤❤
@ETHIOPIA7773
@ETHIOPIA7773 6 ай бұрын
bisriye welcome🎉🎉🎉
@HeretAyelew
@HeretAyelew 3 ай бұрын
ያሳዝናል እኔግን በጣም አስተማሬ ነው
@tadiosnegash8358
@tadiosnegash8358 6 ай бұрын
welcomeback
@tesfayesemagn9045
@tesfayesemagn9045 6 ай бұрын
የሲሲሊ ማፍያ እንክዋን እንደዚህ አያጭበረብርም።
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 6 ай бұрын
ህይወቷን አጨለመ ምን አይነት ጠማማ ሰው ነው
@Samira-h2o
@Samira-h2o 6 ай бұрын
ይሄ ፕሮግራም ካሁን በፊት ተሰርቷል
@abinetgebru6283
@abinetgebru6283 5 ай бұрын
ወይ በጣም ነው የምታሳዝነው😭😭😭
@fanielkahsay4587
@fanielkahsay4587 6 ай бұрын
zat's they said "IMAGINATION IS MORE IMPORTANT THAN KNOWLADGE".i cant wait,weather it is real or not.
@AhmedAsiaoppo
@AhmedAsiaoppo 5 ай бұрын
Abeet Mukesh Bsriye siwedeshki❤❤❤❤❤
@Oldkorkoro911
@Oldkorkoro911 6 ай бұрын
Ay fikir 😢 fikir ewerem denkorom nw mibalew ewnet nw😢😢😢😢
@ZACK16EZ1
@ZACK16EZ1 6 ай бұрын
I remember this story. Maybe I saw it before 6 years. I never forget so sad
@Ethio25536
@Ethio25536 6 ай бұрын
ጉድ እኮ ነዉ የሚሰማው
@BatielGebremedhin
@BatielGebremedhin 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢ስታሳዝን በጣም
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 5 ай бұрын
ብስርዬ ቆንጆ! ሁሌም አንቺ ብታቀርቢልን ብዬ ስንቴ ፃፍኩ? እባክሽን!
@belaynesh2946
@belaynesh2946 6 ай бұрын
Ende kezh befit akrbeshew neber ende adis endgna?
@beletebelachew3659
@beletebelachew3659 6 ай бұрын
እህቶቻቺን በብዙ ቆሻሻ ነገሮች ይታለላሉ በዚህም በአሜሪካ በብዛት አሉ ሀገሬ ብዙ ዓይነት በሺታ ተይዛለቺ /ታማለች/ ስላሴዎች ለሀገሬ ሰላሙን ይስጥልን ::
@AlemTadese-bk8zm
@AlemTadese-bk8zm 6 ай бұрын
አሜን ይሰውረን❤❤❤
@girmabekele5486
@girmabekele5486 5 ай бұрын
በነፃ የሚቆሙ ጠበቆች የለም ወይ?መታሰሩን በነገርሽን አንደበት ሞቱንም ንገሪን
@tadumeshesha2027
@tadumeshesha2027 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ቅን ፈራጅ ነው!ለሰራችው ስህተት ትቀጣ።ትታሰረም አትሟም ትወጣለች!ለሰውየው ግን ምሕረት ያድርግለት።ትውልድ ሆይ ንቃ ሰዎች ገንዘብ ወዳዶች ይኾናሉ በመጨረሻው ዘመን ይላል ከዳተኞች እራስ ወዳዶች ውል አፍራሾች እያለ የቀጥላል እና ጥንቃቄና ጸሎት ያሰፈልጋል።አቅራቢዋ አቀራረብሽን በጣም ወደጀዋለሁ።እንደወጣትነትሽ አይደለም ብስል ብለሻል።ይጨመርልሽ!!!
@Kubrahussien
@Kubrahussien 5 ай бұрын
ድጋሜ ነው ይሄ ታሪክ
@TigistBeyene-g4p
@TigistBeyene-g4p 5 ай бұрын
የእውነት አምላክ በእውነት የፈፈርዳል
@EnateArsema
@EnateArsema 5 ай бұрын
ብስሩዬ የኔ አንደኛ
@zebibaseid3841
@zebibaseid3841 5 ай бұрын
ክላሲካሉ ይረብሻል 😢
@amanuelghilagaber9809
@amanuelghilagaber9809 6 ай бұрын
,ብስራት እባክሽ ኣንቺ ብቻ ኣቅርቢልን ምክኒያቱ ወንዱ ኣይችልበትም ኣይገባኝም
@nnmffrixx1340
@nnmffrixx1340 6 ай бұрын
በትክክል ፅሁፍ ይደጋገማል ዓ.ነገር ያረዝማል ወይም ይቋረጣል በጣም የከፋ የአፃፃፍ ችግር ይታደበታል ብስራት ስታቀርበ ግን ፍስቱ ቃላት አመራረጡ አቀራረቡ ሁሉ ምርጥ ነው
@BezaGetu-d8j
@BezaGetu-d8j 5 ай бұрын
Tikikil neh wendu manbeb aychilim
@ሜቲ
@ሜቲ 6 ай бұрын
እኔ የምለው ለየት ባለ መልኩ አቅርባችት የነበረ ታሪክ ነው ወይስ ሌላ ነው?
@woynimokonen352
@woynimokonen352 6 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ናት ሳላደንቃት አላልፍም 👍
@RomanGoshu
@RomanGoshu 6 ай бұрын
Welcome❤
@rozabati3686
@rozabati3686 6 ай бұрын
ያረቢ 😢😢😢😢
@selamabebe7285
@selamabebe7285 5 ай бұрын
Yene konjo sewedsh Eko yene astemari
@romiydawit
@romiydawit 5 ай бұрын
አይ ወንድ 🤔🤔
@Petruspetrus1
@Petruspetrus1 6 ай бұрын
እግዝአብሔሕ ይክበር ይመስገን ሁሉም የዘራዉ ያጭዳል እንኮን ወደ አገርዋ ተመለሠች
@dubaidubai7124
@dubaidubai7124 5 ай бұрын
ብቻሽን፡ስታቀርቢ፡ደስ፡ይላል
@Desta-x9t
@Desta-x9t 6 ай бұрын
Go ahead
@MeazaKidane-r5l
@MeazaKidane-r5l 4 ай бұрын
Endet ena beman endemnwedk anakmna amlak erasu ytebken 🙏🙏🙏
@Rukhya-bi1zl
@Rukhya-bi1zl 6 ай бұрын
ሰውዬው እሚቅጤቀጣው ሴራውነው ፍጣሪ ዪማሬው❤❤❤
@ejgayehubirhanu3085
@ejgayehubirhanu3085 3 ай бұрын
ይህን ታሪክ አውቀው ነበር ይቺ ሌባ እንደተያዘች አላውቅም ነበር።ፍትህ በባልደረቦቻቸው በደንበኞች ተጨበርብረው በስር ለሚማቅቁ ምስኪን ባልደረቦቻችን 😢😢😢
@latifaalkhatri6244
@latifaalkhatri6244 6 ай бұрын
እእእ ይች ዲራማ የምሰራዉ አይደለችደ ይኸ ፕሮግራም እዉነተኛ ይመሰለኚ ነበሪ ለካ አሰተማሪ ዲራማ ነዉ 😂😂
@MerdiaHasan
@MerdiaHasan 6 ай бұрын
እውነተኛ ታሪክ ነው የቆየ ነው አለችኮ አሁን በድራማ መልክ ነው ያቀረቡት
@zebibaseid3841
@zebibaseid3841 5 ай бұрын
ያሳዝናል 😢
@rahelketema1742
@rahelketema1742 5 ай бұрын
ሴቶች በጣም ጥንቃቄ ማድረግ አለብን ከባድ ነው ስውን ማወቅ በጣም አስቻጋሪ ነው ወንዶቹ ግን በስው ህይወት ጢባጥቤ ይጫታሉ ግን የሌብነት የግፍ ገንዘብ አጣመው እግዚኦ
@Henan-v6e
@Henan-v6e 5 ай бұрын
እውነትም ስለ ህዋትህ ንግግርሽ ጠብ አይልም
@jEn-x7u
@jEn-x7u 5 ай бұрын
የተፈፀመበት አመተምህርት ይገለፀልንማለቴ ይህን ታሪክ የዛሬ 4አመትሰምቸዉነበር በስለሂወትቲቪ በወድየዉ ድምፀ አሁዴሞ 😂😂😂
@bernabastadesse6179
@bernabastadesse6179 4 ай бұрын
የግል ባንክ ሰራተኛናት ብሎ ትወናውን ግን በCBE መስራት ግን ስህተት ነው።
@HayatHayat-ud9go
@HayatHayat-ud9go 5 ай бұрын
የሰት ገንዘብ የምያጨበረብር እንድህ ያረገው ጫላንም እንድህ አረግ😢😢😢😢😢😢
@yohannesristu7744
@yohannesristu7744 4 ай бұрын
Painfull history
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 6 ай бұрын
የእጁን አገኘ ከባድ ነው ሰው እንደት ይታመናል ከክፎ ሰወች ጌታ ሀይ ጠብቀን
@SelimaMuhmed
@SelimaMuhmed 6 ай бұрын
❤❤❤
@AlmetuuBirhanu
@AlmetuuBirhanu 5 ай бұрын
❤kun bineesaa
@SaadaMohammad-we7st
@SaadaMohammad-we7st 6 ай бұрын
አሁን ይሄ ነው ታዳ እሚወዳት😂😂😂እሶ ብቻ ናት እምወደው ነው እሚባለው ይዎደዳሉ አይባልም በሪ ታራጁጋ እየዎለ😂
@የኛኢትዮጵያ
@የኛኢትዮጵያ 5 ай бұрын
የባንክ ሰራተኞች ከዚህ ተማሩ ያቀረባችሁት ሁሉ ፍቅረኛ አይደለም። ታርጌት አድርገው የሚመጡ ስላሉ
@meazamamo674
@meazamamo674 6 ай бұрын
"ለሰው ሞት አነሰው" አልች ከበሮ ምን አይነት ክፉ ሰዉ ነዉ.... 😭😭😭
@TsehayBalcha
@TsehayBalcha 5 ай бұрын
ምን ጉድነው ግን እረ ግን ደፋር ነች የፈለገ ቢመክራት ባንክ መዝረፍ ግን ከባድነው
@ahlamahlam2054
@ahlamahlam2054 6 ай бұрын
ይገርማል ለካ ይዘገያልጂ አህያም ለጂብናት የተባለዉ አሁን ግባኝ😢😮
@tsegayewoldu5810
@tsegayewoldu5810 5 ай бұрын
Gemechu great jobs
@ade979
@ade979 6 ай бұрын
Eza🌹 ሂወት ያለፈች ይበቃል
@zenashtesfaye8407
@zenashtesfaye8407 6 ай бұрын
Wowwww tadlesh betam adnaqish neje
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 40 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 52 МЛН
ከተከራይ ያረገዘችው ሴት መጨረሻ
56:31
Sile HiwotTV
Рет қаралды 102 М.
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19