KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በፍቅር ሰገጤ ነኝ ! - (ክፍል -2)
31:31
Ethiopia - ሰራዊቱ በሰራዊቱ ላይ መግለጫ አወጣ | የመቀሌው አሰደንጋጭ ውጥረት | ኢሳያስን ለመጣል የአዲስ አበባው ስብሰባ | በታቦት የተሳለቁት
16:46
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
00:49
Сестра обхитрила!
00:17
“Don’t stop the chances.”
00:44
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
በፍቅር ሰገጤ ነኝ !
Рет қаралды 395,614
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 50 М.
Zebiba Girma
Күн бұрын
Пікірлер: 2 100
@abelwoldegiorgis858
2 ай бұрын
እኔም እንዳንቺ ሲንግል ማም ከሁለት ልጆች ጋር ነበርኩ ነገር ግን እግዚአብሔር የባረከዉ ባል አግብቼ ሶስት ልጆች ወልደን በአጠቃላይ በአምስት ልጆች ባርኮን እንኖራለን። እና አይዞዋቹ ሁሉም መልካም ይሆናል 🙏🙏🙏
@HdgTdgh
2 ай бұрын
❤
@Munira-uo5pv
2 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ እኔም ሲንግል ማሜ ነኝ አንድ ልጅ አለኝ ስደት ነኝ ልጄ ቤተሰቤ ጋ ነዉ አሁን ሳስበዉ ጌን ቴዳርን እፈራለዉ በጣም
@rehima4916
2 ай бұрын
ማሻ አላህ
@Wudemake
2 ай бұрын
እኔ ሴግል ማም ነኝ 8 ሆነኝ ከልጀ አባት ከተለያየን ግን አሁን ሰዉ መቅረብ አቃተኝ አወራለዉ ግን ወደ ትዳር መግባት እፈራለዉ ሙሉ ሴት ነኝ ጀግናና ለራሴ ከሰዉ ምንም የማልፈልግ ግን ልጀን በጀራ አባት ማሳደግ እፈራለዉ ሰው ማመን ከበደኝ እስቴ ምከሩኝ
@hiwotfeleke8778
2 ай бұрын
Fetari ybarkachihu
@senaysenayet775
2 ай бұрын
አንተ የተባረክ ባል ነህ። እህታችን አንቺም እንኳን የካሣ ዘመን ሆነልሽ እስከ እርጅና አብራችሁ ዝለቁ
@selinateklesion9398
2 ай бұрын
Amennnn dess yemil barkot Geita yesus ybarksh
@selinateklesion9398
2 ай бұрын
Betammm yemgerm tarik now Egzaebher mn aynet talak yewah endehone mknyat adrgo beteiseb tegenagnu Sm Egzaebher ybarekķ from Eritrea 🇪🇷 ❤❤ Love you zebibaye Geita yesus tamgn now
@Wazemamekuriahaile
2 ай бұрын
❤❤❤❤
@GenetWende
2 ай бұрын
ባልሽ ምርጥ ሰው ነው ዘቢብ ፈጣሪ ባርኮ ነው የሰጠሽ ፍቅራችሁን ያብዛው
@Gehelenmariam
2 ай бұрын
የዘቡ እና ኢሱ አድናቂዎች ደምሩኝ
@Shalomthegreat
2 ай бұрын
ለሰውና ለሰይጣን ደስታ ከሆነው ከዘፈን አለም ወተሸ ለእግዚአብሔር ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ እንድትዘምሪ ጌታ ኢየሱሰ ይርዳሸ። ኢየሱሰ የእግዚአብሔር ልጅ ብቻውን ለዘላለም ያድናል።
@mekdesmesfin4590
2 ай бұрын
ተባረኩ የዘራችሁት ይባረክ ዘራችሁ ይለምልም እግዚአብሄር አምላክ ቀኙን ይስጣቹ ዘራችሁ ይብዛ ረጅም ዘመን በጤና ያኑራችሁ ፍቅራቹ እያደር ይጨምር ይለምልም
@TomasTsgaye
2 ай бұрын
ድንቅ አባት ድንቅ ባል 👌👏
@Gehelenmariam
2 ай бұрын
የዘቡ እና ኢሱ አድናቂዎች ደምሩኝ
@meseretdibabe8020
2 ай бұрын
በጣም ድንቅ ባል❤❤❤
@hanaDani-q9n
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቃችው ይባርካችው
@ethiopiakebede5931
2 ай бұрын
በጣም ደግ ስው ነው እናቱ በስይፉ ሾው ላይ ሲመርቋት ዘርሽን ከዘሬ ይቀላቅለው ብለው ነበር ይሄው እውን ሆኗል አሁንም ዘራችሁ ይብዛ ደግማችሁ ውለዱ አብራችሁ አርጁ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ🙏🏾❤️
@Gehelenmariam
2 ай бұрын
የዘቡ እና ኢሱ አድናቂዎች ደምሩኝ
@TigistBelete-b2l
2 ай бұрын
አሜን
@YemeserachLambiso
2 ай бұрын
Enem betam yewededkut merkat nber enbaye nber yemetaw ewen hon merkatachew ahunem destachew ybeza lebu aykeyerbat
@Selamfikrufikrutsegaye
2 ай бұрын
@@ethiopiakebede5931 አሜን በጣም መልካም እናት ናቸው ሰው አሳዳጊውን ነው የሚመስለው እሱም በጣም መልካም ሰው ነው ፈጣሪ አይለያቸው
@fatumawase
2 ай бұрын
@@Selamfikrufikrutsegayeደምረኛ
@hshggw2361
2 ай бұрын
የምር ሰዉ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ ጀግና ወድ ነህ ያብዛችሁ❤❤❤❤❤
@fozi12vcrd
2 ай бұрын
መሸለም ያለበት የዘመኑ ምርጥ ወንድ እግዚያብሔር ይባርካቹ
@mimit4032
2 ай бұрын
Why?
@MnaluGoshe-mr8ox
2 ай бұрын
ደስ ስትሉ ባለማችን ሁሉ እንደዚህ አይነት ሠላማዊ ፍቅር ይብዛ አሜንንንንን❤❤❤
@ዙዙዪ
2 ай бұрын
ምርጥ ባል ጀግና አባት አይለያቹህ ዘቡዪ የኔ መልካም የኔ ጠካራ ሴት🎉🎉
@korebmount1203
2 ай бұрын
ምን እይነት ቅን ሰው ነህ ልቤን የገዛኽው እሷን እስከ ልጇ ጠቅልልህ በማፍቀርህ እኔ እደነቃለሁ ፍቅር እንዲህ ነው እንቺም የኔ ውብ በጣም ነው ልቤን ያያዝሽው ከልጅነትሽ ጀምሮ የሰራችሁት ስራ ጣይቱ እንዲሁም ብዙው ስራዎችሽ ላይ እወድሻለሁ እሁን በጣም እስተማሪ ስራ ነው ህዝባችን በተለያየ ጉዳይ የዐጎዳ ነው ይህ የህይወት ልምድ እስተማሪ ነው እንተግን የሀገራችንን ወንዶች እትወክልም የናትህን ምርቃት ነው ተባረክ እግዚአብሔር የቤት እራስ እንድትሆን ስላበቃህ ተመስገን ለበረከት ሁኑ ድንቅ ነው ተወዳጆች በርቱ
@AsniAsni-rq5dj
2 ай бұрын
ገና ስትጀምሩ እግዚአብሔር በሚያውቀው በጣም ነው የተደሰትኩት ነበር እና እንኳን ለፍሬ አበቃችሁ በሚገርም ሁኔታ መንፈሳዊ ቅናት ቀንቼ ነበር እግዚአብሔር ቸር ነውና ልጄን ልጁ አድርጎ እኔንም ከሚገባኝ በላይ ክብር ሰጥቶኝ እናት ዩሆነ ባል ሰጠኝ እንደነዚህ አይነት ሰዎች በባትሪ ተፈልገው አይገኙ ፈጣሪ ግን ያገናኛል ብቻ ጥሩ ልብ ይኑረን
@watermelonyuh3810
2 ай бұрын
Ayzosh Egziyabiher enat lib yalew sew yistish❤
@mebatsiyon1561
2 ай бұрын
ለእኛም እንደዚህ የተባረከውን ይስጠን
@AlemtsehayAkirso
2 ай бұрын
ዘቡ በጣም ነው የምወድሽ እስር ጊዜ አይደለም ሺ ጊዜ ብታመስግኝው ይገባዋል እውነት እንደዚህ አይነት ስው ማግኜት ከባድ ስለሆነ ጨምሮ እድሜ ከጤና ጋር ተመኜው ከ❤❤❤❤❤ ነው
@eyushawel7978
2 ай бұрын
የሆነ ኢንተርቪው ላይ ለወጣት ሴቶች ምክር ምን አለሽ ስትባይ "ትክክለኛ ሰው ስለሚመጣ ጉልበትሽን በማይሆን ሰው ላይ አትጨርሽ" የሚል ምክርሽን እስካሁን አልረሳሁም ዘቡዬ። you deserve to be loved♥♥♥♥♥♥♥
@bezaneshwebetu8200
2 ай бұрын
የጌታዬ እናት እመቤቴ ማርያም ወላዲተ አምላክ ብቀሚሷ ሽፋን አድርጋ ትጠብቃቹ ❤❤
@SIMAGNESIS
2 ай бұрын
አሜን መርጥዬ አንችንም🙏
@medhanitbehailu21
2 ай бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል። የአንቺንም ሆነ የባለቤትሽን ንግግሮች በሳልና አስተማሪ ስለሆኑ በደንብ አዳምጣችኋለሁ። በርቱ!!!
@MenederinAlemu
2 ай бұрын
ዘቡቲ የእውነት ፈጣሪ ድብቆ በክብር ያቆየውን ልጁን ሰጦታ ሰጥቶሻል። ታዲያ ይህ የሆነው አንቺም ቅን ልብ ስላለሽ ነው መባረክ ለቤተሠባችሁ ሁሉ ይሁን ።የኢሱን እማዬ ሣሙልኝ ❤❤❤
@AfomiyaTsegaye-r2b
2 ай бұрын
የኔ ጌታ በጣም የዋህ ነው የእናት ልብ ነው ያለው በደንብ ተንከባከቢው እንደዚህ አይነት ሰው አይገኝም
@meseretlemma8090
2 ай бұрын
በጣም የሚገርም ገለፃ ነው እንግዲህ በረከት ይደርብን የኔ ውድ አብራችሁ ጃጁ !!!
@SaraDesta-m6g
2 ай бұрын
አሁንም ፍቅራቹን በእጥፍ ይጨምርላቹ❤
@saratube7323
2 ай бұрын
እንዴህ አይነት ባል ማግኛት መታደል ነዉ ለልጅሽ ላንች ያላዉ ክብር የተረጋጋ ሰዉ እግዜአቤሄር አይለያችሁ ለዘለለም ሽህ አመት ኑሩ
@Gehelenmariam
2 ай бұрын
የዘቡ እና ኢሱ አድናቂዎች ደምሩኝ
@saratube7323
2 ай бұрын
@Gehelenmariam እሽ
@fantayeedo3733
2 ай бұрын
ትዳራቹ ይባረክ
@Gehelenmariam
2 ай бұрын
የዘቡ እና ኢሱ አድናቂዎች ደምሩኝ
@serkiealefe111
2 ай бұрын
ምርጥ ባል ጀግና አባት አይለያችሁ ጠንካራ ሴት❤
@yordanoszewudu9050
2 ай бұрын
ዘቡየ የእውነት በአንች ደስተኛ መሆን ምንኛ ደስተኛ እንደሆንኩ ልነግርሽ አልችልም። የኔ ህይዎት የተስተካከለ ነው የሚመስለኝ። የኔ መልካም እስከ ህይዎታችሁ ህቅታ ድረስ በፍቅር ያፅናችሁ። ባለቤትሽ ደግሞ እውነትም ፈጣሪ ነው የሰጠሽ። መልከም ሰው።
@የሺውርቅ
2 ай бұрын
እግዚአብሔር የተባረክ እውነተኛ ባል ሰቶሸል ዘቢባዬ በረቺ ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️👌👌👌👍👍👍
@Gehelenmariam
2 ай бұрын
የዘቡ እና ኢሱ አድናቂዎች ደምሩኝ
@ShetaDegefa
2 ай бұрын
እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ በናንተ ጌታ ይባርካችሁ እረጅም እድሜ እመኝላችሁአለሁ
@delilaalem3914
2 ай бұрын
ጦት በዉስጤ ያሰብኩትን ነገር እግዚአብሔር በናንተ ላይ አድሮ ተናግሮኛል። የተስፋ ቃል ሰጦኛል። እግዚአብሔር ይስጥልኝ። ሰው ሰው የሚሸትበት ጊዜ በጠፋበት ዘምን እናንተ ብቅ በማለታችሁ ደስተኛ ነኝ። እንኮንም እግዚአብሔር ካሰሽ! እዉነት እግዚአብሔር ድንቅ ነው። አንድ መዝሙር ልጋብዝሽ። ድንቅ አድርጎልኛል የሚለዉን የምንዳየን አዳምጪ። ❤❤❤
@yohannesbayssa9785
2 ай бұрын
ክፉ አይንካችሁ። እሱዬ የዋህነትህ ልቤን ነካው ።ዘቦ ጌታ ይሆናል ለሚታመኑት ።
@Bez573
2 ай бұрын
ዘብዬ የኔ ገራገር ስወድሽ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የመድዬ እናት ከቤታቹ አትለያቹ ያኑራቹ❤❤❤❤
@YohanesAlem-c7q
2 ай бұрын
ኤኔ ኤርትራዊ ነኝ በጣም ደስ ትላላቹ ከመጀመርያ ነው የተመለከትኩት ዘብባ ድማ በጣም ነው የምወድሽ ዘፈኖችሽ በጣም ደስ ይሉኛል
@KiyaElias-ec2bl
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዘቡዬ የኔ ማር እግዚአብሔር በሒወትሽ ብዙ ካደረገልሽ ነገር ሁሉ መልካም ባል ስለሰጠሽ በጣም እድለኛ ነሽ እግዚአብሔርን ሁሌ አመስግኝው እሱየ መልካምነት ለራስ ነው ተባረክልኝ እንዳንተ ያሉ ሰወች ያብዛልን ዘመንህ ሒወትክ ይባረክ በእውነት መልካም ሰው ነህ
@mimikonjo
2 ай бұрын
ትሪክሽ ልብ የሚያሞቅ ነው ነገ ልጃችሽ የሚካሩበት ነው በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹ ልጃችሁን እግዚአብሔር በማገስ በጸጋ ጠብቆ ያሳድግላቹ ❤❤ ለብዙ ሰው ትምህርት የሚሆን ታሪክ ነው ❤❤
@lemlemhailemichaelOfficial
2 ай бұрын
ድንቅ የኔ ሰዎች❤🦋
@نازكفيسييا
2 ай бұрын
አስተማሪ ታሪክ ነው:: ብዙ ጊዜ ሰዎች ታሪካቸውን ሲያወሩ ይመርጣሉ እንድዛ መሆን የለበትም ብዙ ተመሳሳይ ታሪክ ስላለ:: እወዳችኋለሁ
@wasera09
2 ай бұрын
ግን እድለኞነሺ ጌታ እንኳን እረዳሺ
@TirsitHabtgabral
2 ай бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ ኢሱ እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም ሰው ነህ።
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
2 ай бұрын
እሱ ምርጥ ሰው
@አንቺእናቴድንግል
2 ай бұрын
ዘቢባዬ እንደዚህ አይነት ሴት አትመስይኝም ነበር በጣም ደስ የምትዪ ሴት ነሽ ንፁህ ነሽ ግልፅ ነሽ እንኳን እግዚአብሄር ካስሽ እመቤቴ ልጆችሽን ታሳድግልሽ ከአይን ያወጣችሁ መድሀኒያለም
@SmilingDolphin-it6ym
2 ай бұрын
ዘቢባ በጣም የምወድሽ ልጅ ነሽ እግዚአብሄር አብዝቶ ይወድሻል በጣም ጥሩ አስተዋይ ባል ሰጥቶሻል እዉነት እልሻለዉ ከሰማይ የሆነ ጥሩ ሰዉ ነዉ በተለይ ለትልቋ ልጅሽ ደግሞ ምርጥ አባት ነዉ እሷም እድለኛ ልጅ ነች አሁን ህይወትሽ ሙሉ ነዉ ፍቅርና ሰላም እንደምድር አሸዋ ይብዛላችሁ
@Feikir
2 ай бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@luluhabtu6808
2 ай бұрын
አዉነት ድንቅ ሴት ነዉ የገኘክ ኤሱየ የኔ አመለሰናይ የኔ የዋህ አይዞክ❤❤
@LilyAlem
2 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርካችሁ ድንቅ ባል ና አባት ተባረክ አቦ
@Elsa-tg1ec
2 ай бұрын
ዘመናችሁ ይለምልም ቤታችሁ በጌታ ጸጋ ሰላም በረከት የተሞላ ይሁን ልጆቻችሁን እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግላችሁ የኔ ውድ የተሰበረ ልብ ነው ያለኝ ግን ጌታ ቀን አለው ልጄ ታሳዝነኛለች 😭😭😭😭😭😭 ተባረኩልኝ
@FasikaAtanew
2 ай бұрын
በጣም ሲበዛ ደግ ሰው ነህ አንችም በጣም ነው እማደቅሽ❤ እኔም ለልጄ እንዳተ አይነት አባት እንዲሰጣት የዘወትር ፀሎቴ ነው ለሷ ስል ተ ሰደድኩ ለወለዷቸው ልጆች እማይሆኑ በጣም ብዙ ወንዶች አሉ አንተ ግን የምር ትለያለህ ፈጣሪ እስከመጨረሻው አይለያቹህ
@gabaneshtaye
2 ай бұрын
የምር ሰዉ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ ጀግና ወድ ነህ ያብዛችሁ
@meazaworku6870
23 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@Jenet-l6z
2 ай бұрын
እኔ ቃላቱችን በጣም ብዙ አየሁ ለኔግን ለናተ ድንግል ማሪያም ከነልጆ በሔዳቹሁበት ሁሉ ከመላው ቤተሰቦቻቹ ጋር ሁሌም ከፊታቹ ትቅደም አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እና እኔም ከልቤ ነው የምውዳቹ የማከብራቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ኡሙአህላም-ወ5ዐ
2 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ልጁች አሉኝ ሲል ዘቢባየ እስከመጨረሻ ያድርግግልሽ እህቴ
@YeshiSime
2 ай бұрын
እስከመጨረሻው አብሮ ያኑራችሁ
@meseretdibabe8020
2 ай бұрын
አሜን አሜን ብዬላቸዋለሁ
@selameyonas9302
2 ай бұрын
ተባረኩ አለያቹ ትውልድን እደዜህ የሜያሰተምር፣ የሜያበረታታ ነገር ቶሎ ቶሎ አምጡልን ❤ ሰይፉንም ምከሩት ጡዘት የሜሰቡትን ሰዋች እዳጋብዝ
@rakiitube2953
2 ай бұрын
የኔ ወርቅ የጠንካራ ሴቶች ምሳሌ እንኳን ጌታ ረድቶሽ ዛሬን አየሽ ክፉ ቀኖችሽን እንዳለፈ ውሀ አሳለፈሽ ቀሪ ዘመንሽ ይለምልም።ጥበበኛዋን አስተዋይ ሴትነትሽ አይወሰድብሽ በርች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለምልሙ እንኳን ቀና አልሽ።❤
@Hayat-q5t
2 ай бұрын
ማሻአላህ እንዲሁ ሳየው መልካም ልብ ያለው ጨዋ የዋህ በጣም መልካም ሰው ነው አምላካችን አላህ አይለያያቹ ዘቢባም በጣም መልካም ሰው ናት
@ميروميرو-ز5ن5و
2 ай бұрын
ኣንተ የተባርክ ሰው ነክ እድሜ ከጤና ይስጣቹ ትዳራቹ ይባረክ 🙏🙏🙏💞💞
@SalamSalam-uy8cg
2 ай бұрын
ዘቢባዬ በጣም ነው የምወድሽ በጣም አክባሪሽ ነኝ ባለቤትሽንም በጣም ነው የማከብረው የብዙዎቹ ወንዶች አርያ የሚሆን ነው በርሜል በጸጋ በበረከት ከዚህ በላይ የጎበኛቹ መድኃኔዓለም ፍቅራቸውን እጥፍ ድርብ ያደርገው
@AdiseGyilma-gx4nx
2 ай бұрын
በርሜል ምን ማለት ነው?
@abselamethiopia8771
2 ай бұрын
አውነት እንደዚህ አይነት መልካም ሰው አለ እውነት ከ 100% አንድ ቢኝ ነው እንጂ ሰው የለም በተለይ እኛልጆችቻችን ሁሉ ነገሮቻችን ናቸው እናንተን አምላክ በጥበቡ ይጠብቃችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ
@bezakonjo3196
2 ай бұрын
Yene ጀግና አባት ጥሩ ባል ጥሩ ወንድም
@abelwoldegiorgis858
2 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹን ይባርክ
@SeadAewl
2 ай бұрын
እሄ የኔም ታሪክ ነው በክብ ነበር ያገባሁት ግን ሙሉ የልጀን እድሜ ብቻየን ነው የኖርኩት ግን የሆነቀን መልካም ሰው ወደሄወቴ ይመጣል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ
@ኢትዮጵያየእኝናት
2 ай бұрын
😔😔እኔም እመኝልሽለው
@SeadAewl
2 ай бұрын
@ኢትዮጵያየእኝናት 🙏
@Kauwu-r9g
2 ай бұрын
እኔምእደዚሁእህህህህህእስከመቸ
@Gehelenmariam
2 ай бұрын
ማሬ አይዞን ያልፍል።እንመካከር ደምሪኝ
@HdhddhJrjfj-ll6ye
2 ай бұрын
ከብዙ ውጣ ውረድ ቡሀላ ደሰታ አለ እና ተሰፋ አትቁረጡ እህቶቼ በተለይ በሰዴት ያለን ልጆች በዙ ፈተና እንደምናሰተናግድ ይተወቃል ቢሆንም አሏህ በዚሁ አይተወንም እናም ዘቡዬ እሰከህይወት ፍጻሜሸ አይለያችሁ ትዳራችሁ ይባረክ
@YeabsiraYeabsiraAklilu
2 ай бұрын
እያለቀስኩ ነው ያየሁት እኔም ሲንጊል ማማ ነኝ ዘቡዬ ተመስገን አሁን ልጄ 17 አመቷ ነው ሁሉም እያለፈ ይመስለኛል ተባረኩልኝ እረጅም እድሜ ተመኘሁ
@Gehelenmariam
2 ай бұрын
ማሬ አይዞን ያልፍል።እንመካከር ደምሪኝ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@SalamHossain-k1p
2 ай бұрын
ምርጥ ባል ምርጥ አባት ነክ ካተ ብዙ ይማራሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Gehelenmariam
2 ай бұрын
የዘቡ እና ኢሱ አድናቂዎች ደምሩኝ
@mulumeseleyalewmekonen3448
2 ай бұрын
ዘቡየ ሁሌም ደስ ይበልሽ ማማየ ቶሎ ቶሎ ልቀቂልን እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ በጣም ነው የምታምሩት👏🥰🥰🥰
@-SOpHANITE-2997
2 ай бұрын
ዘቡ ኢሱ በጣም ስፈልግሽ እንኳን ማርያም ማረችሽ በአንድ ግዜ ሰይፉላይ ቀርባቹ የኢሱ እናት ዘርሽ ከዘሬ ይቀላቀል ብለው ሲናገሩ ለአቡነ ኪሮስ ተሳልኩኝ ሴት ስለሆንኩኝ ልክ በእለተ 9የአባኪሮስ ለት እርጉዝ መሆንሽን ሰማው እንደገ መቼ ውለጂ ባላውቅም "አበሻ ኤላ "ቲዩብ ላይ መውለድሽን ሰማው ስለቴን አስገብቻለው በርቱልኝ ድምፅ ጥራቱን አስተካክሉ በርቱልኝ ውድድድድድድድ ❤❤🎉
@AshenefechDeboch
2 ай бұрын
እንዲህ አይነት ኮመንቶችን ያብዛልን
@FhhjhgvjhuFji
2 ай бұрын
ይመቻቹ
@TebletsHagos-c3z
2 ай бұрын
ተባረኩ ኢሱ
@TigistTg-h1f
2 ай бұрын
Ihe comment aslekesegni inda anchi ayinet qena lib yalachiw yabzalin yemir
@mekdi7550
2 ай бұрын
አንድአንድ ሰው ግን ምን አይነት ደንቅ ልብ ነው ያለው በጌታ❤ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@tenayetadesse83
2 ай бұрын
ደርባባ ሴት ወይዘሮ ነሽ ከዚሕምበላይ ምርጥ ትችያለሽ ብርቺ ባለቤትሽም ትልቅ አስተዋይ ሰው ደግ ነው ያልወለደውን ልጅ እንደራሱ የሚንከባከብ አባት ተባረክ ለሴት ያለው ክብር ይገርማል እስከመጨረሻው እይለያችው በልጆች ተባርኩ በርቱ ❤❤❤🎉🎉🎉
@VidVif
2 ай бұрын
ምርጥ ባል ምርጥ አባት ነው ፈጣሪ የሰጠሽ አይለያችሁ ዘቢባዬ በጣም ነው የማደንቅሽ የምወድሽ ይሄ ታሪክ የኔ ህይወት ነው ውስጤን ነው የነካኝ እኔ አሁን ላይ ሲንግል ማም ነኝ የአንድ ልጅ እናት ነኝ ባለቤቴን ያጣሁት በሞት ነው ። እስካሁን አላገባሁም ማለትም እስካሁን ብቻዬን ልጄን እያሳደኩ ነው። ከዚህ ቡኋላ ግን እግዚአብሔር መልካም ሰው ቢሰጠኝ ለማግባት አስቤያለሁ ምክንያቱም ለልጄ እህት/ ወንድም ብወልድለት ብዬ እመኛለሁ ። አሁን ላይ ልጄ እህት ወንድም የለም። ብቻ ፈጣሪ ያለው ይሁን።
@yoditetearekegn5514
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርካችሁ
@asimmasimasimadim3535
2 ай бұрын
ወላሂን በጣም ሀሪፈ ባል ነው ዘቦ አጥብቀሽ ተከባከቢው ሤልጀን የሚከባከብ በዚህ ግዜ አይገኝም
@LuliLemma
2 ай бұрын
ዘቢባዬ የኔ ዉድ ያስታዉቃል ኢሲ ጥሩ ከእግዛብሄር የተላከልሸ ባል መሆኑ እናቱን የሚወድ ወንድ የሂወት አጋሩን ይወዳል ያከብራል በጣም ደስ ትላላችሁ ትዳራችሁን ልጆቻችሁን እመቤቴ ማርያም ትባርክላችሁ ኢሱ የልጄ ሞክሼ አምላክ ባህሪህን አይቀይረዉ በርቱ
@TewodrosBirhanuMeba
2 ай бұрын
እሱዬ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
@yeshiworkalebign-p1q
2 ай бұрын
ድንቅ አባት ድንቅ ባል ደግማችሁ ውለዱ አብራችሁ አርጁ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ..
@kidistbekele2262
2 ай бұрын
He is so real husband. Zebu u r so lucky
@yememasresha8019
2 ай бұрын
ዘቡ በቃ እግዚአብሄር መልካም እሩህሩህ ባል ሰቶሻል ስንቶች ናቸዉ ልጅ አላት እያሉ እንቅፋት የሚሆኑ እሱ በጣም ጌታ መልካም አይምሮ የሰጠዉ ነዉ እኔ እጅግ አደንቀዋለሁ ለኢትጲያዊን ወንዶች ትምህርት የሚሆን መልካም ልብ ያለዉ ነዉ እስከ እድሜ መጨረሻ በሰላም በጤና ያኑራችሁ ዘርሽ ከዘሩ ስለቀላቀለዉ አምላክ ምስጋና ይግባዉ ደጋግመሽ ከዚህ መልካም ሰዉ ፍሬ ይስጥሽ ቶሎ ቶሎ ዉለጂ ጤና ፍሬ የሚያድገዉን ፍሬ መድሃኒአለም ይስጥሽ ያንቺ ቁስል እኔ ዉስጥ ያለ ስለነበረ ስላንቺ በጣም በጣም ነዉ ደስ ያለኝ!!!!!
@menberegetachew2521
2 ай бұрын
ኢሱ ያኔ አንተ ቤት ገብታ ስትዘፍን ስንት ሲሉነበር ግን እንደወሬያቸው ሳይሆን እናንተ ጠንካራ ሆናችሆ ለዜህ መብቃታችሁ በጣም ደስተኛነኝ🙏🤲 ግን ከይቅርታጋር በዜህ ግዜ አባት ለልጁ የከፉበሆነበት ዘመን በክፉ ዜና በምንሰማበት ዘመን አንተ መልካምነትህና መታመንህን ፈጣሪ ብድራትህን ይክፈልህ ከልብ እናመሰግንሀለን ልጁዋን እንደልጅህ አይተህ 🤲🙏ዘቤባ ፈጣሪ መርቆሻል እህቴ ቀሬ ዘመናችሁ ይባረክ 🙏 🙏ሁለታችሁም የተባረካችሁናችሁ ክበሩልኝ !!!🤲🤲🤲🙏🙏🙏♥️♥️♥️
@TsionKonjo
2 ай бұрын
ከዚህ በላይ በፍቅር ያኑራችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ተባረክ አንተም❤❤ዘይባዬ ጎበዝ ነሽ በርቺ
@EjigayehuKebede-e5s
2 ай бұрын
ከድሮም እወድሽ ነበር አሁን ደግሞ በጣም ውድድድ ነው ማረግሽ የኔ ደርባባ ልጅ 😍😍😍
@selamwasihun5005
2 ай бұрын
በጣም ደግ ስው ነው ዘቢብ ፈጣሪ ባርኮ ነው የሰጠሽ
@Gehelenmariam
2 ай бұрын
የዘቡ እና ኢሱ አድናቂዎች ደምሩኝ
@Selamfikrufikrutsegaye
2 ай бұрын
እኔም ሲንግል ማም ነኝ ልጄን ለማሳደግ የአንድ አመት ልጅ ጥዬ ነው ስደት የሔድኩት የጠየቀችህን መልስ ብትመልሰው ለእንደኔ አይነቶች ይጠቅማል በጣም ጀግና አባት ነህ ❤❤❤❤❤
@Messarat-u4z
2 ай бұрын
Enem end achni😢😢
@DrawMeToYouLord
2 ай бұрын
አይዞሽ ሰላምየ❤
@DrawMeToYouLord
2 ай бұрын
@@Messarat-u4zአይዞሽ መስየ❤
@Selamfikrufikrutsegaye
2 ай бұрын
@@DrawMeToYouLord 😍😍😍
@Selamfikrufikrutsegaye
2 ай бұрын
@@Messarat-u4z አይዞሽ እኛ እንጨነቃለን ግን የሚጠብቃቸው የድንግል ማርያም ልጅ አለ 😍
@hagergetaneh9709
2 ай бұрын
የኔ ውድ እኔም ሲንግል ማም ነኝ የልጅነቴ ሁለት ልጆች አሉኝ ተመስገን ክብሩ ይስፋ ለመድሃኒአለም ለኛ ያለውን እርሱ በፍቃዱ ያዘጋጅልናል፡፡ ጥሩ ትምህርት ነው፡፡ ለኛ ያልሆነውን ያርቃል ለኛ የሚጠቅመንን ብቻ ነው የሚሰጠን መድሃኒአለም፡፡ ለአንቺ እንደሰማሽ እኛንም ይስማን
@Gehelenmariam
2 ай бұрын
ማሬ አይዞን ያልፍል።እንመካከር ደምሪኝ
@haymitesh2622
2 ай бұрын
ኢሱዩ የተባረከ አባት ነዉ❤❤ዘመንህ ይባረክ
@A.GARNACHO-g4e
2 ай бұрын
ውይ መልካም ባል ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ ልጀቻችሁ ይባረኩ
@sisaymekonen3769
2 ай бұрын
ዘቢባ ንፁ ነፍስ ያለሽ ሴት ነሽ እሱዬ ትሁት የዋህ መልካም ባል አባት ነህ እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ
@nesanetbelayeneh4224
2 ай бұрын
እመብርሃን እናቴ በሁሉም ነገር ትባርካችዉ ሲንግል ማም ነኝ ፈጣሪ እንደ ኢሱ ጥሩ ሰዉ እንዲሰጠኝ እፀልያለዉ❤❤❤❤❤❤
@berkiebirhanu
2 ай бұрын
ፈጣሪን የሚፈራ የተረጋጋ የእውነት ሰው ነክ እግዚአብሔር ይባርክህ አንችም እድለኛ ነሺ የኛ ዘቢባ ግርማ ድምጸ መረዋ በጣም ነው እምንወድህ ❤❤❤❤
@Mehret-c2x
2 ай бұрын
የኔ ትሁት በጣም መልካም እድለኛ ነሽ እንደዚ አክብሮሽ፣ወዶሽ ልጅሽን እንደልጁ ተቀብሎ በፍቅር የሚያኖርሽ እድለኛ ነሽ ❤ትዳራቹ ልጆቻቹ ይባረክላቹ❤
@betelasrat2255
2 ай бұрын
ስታምሩ ዘራቹ ይባረክ ደጋግማቹ ውለድ ክበድ ፍጻሜያቹ እስከርጅና ያርግላቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@munatekeste267
2 ай бұрын
የኔ ወርቅ ይገባሻል ባንቺ ውስጥ እራሴን አየዋለው በርግጥ የዋህ መሆን ይጎዳል ግን ፈጣሪ ደሞ ቀን ጠብቆ ይክሳል
@meronbelay2660
2 ай бұрын
እኔም ሲንግል ማም ነበርኩኝ ግን እግዚአብሔር መልካም ነው እናት የሆነ ባል ለልጄ ደግሞ እጅግ በጣም ውድ አባት ነው ያገባሁት ፈጣሪ ይመስገን እና ሁሉም ያልፋል ተመስገን
@jerrywondimu5259
2 ай бұрын
እንኳን እግዚሐብሔር ረዳሽ
@fiyametalovefiyametalove8690
2 ай бұрын
የምር ላንቺ በጣም ነው እኔ ደስ ያለኝ አሁንም ፈጣሪ ከናተጋ ይሁን ❤ ኢሱ ከጠበኩህ በላይ ነው ያገኝውህ ብዙ ወንዶች ካተ መማር አለባቸው እናመሰግናለን ❤
@BiruteEsayasi
2 ай бұрын
ምርጥ ባል,ወንድም ,ምርጥ አባት ❤❤❤
@Gehelenmariam
2 ай бұрын
የዘቡ እና ኢሱ አድናቂዎች ደምሩኝ
@hiwi7095
2 ай бұрын
Profoundly emotional and authentic conversation. God bless your union!
@merongetachew4475
2 ай бұрын
በስማም ነፍስ የሆነ ባል እና አባት ነህ እኔ እሩህ እሩህ ስው በጣም ነው የምወደው ቀና ልብህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ ትዳራችሁ ከተባረከላችሁ በላይ ይባርክላችሁ እኔ ጀግና ነህ እንዳንተ ያሉ ቅን ልብ ያላቸው ውንድሞች እና ባሎችን ያብዛልን ፍቅር ሁሉንም ይዞ ይመጣል ቡርቱልን❤❤❤
@fikirdesta
2 ай бұрын
ድምፅ ጥራት ላይ ትንሽ ማስተካከል ያስፈልገዋል
@maharegshropshire6141
2 ай бұрын
ደጋግማ እናሻሽላለን አለች እኮ
@sebalx5536
2 ай бұрын
ተባረኩ በጣም ነው የምታምሩት ዘራችሁ ይለምልም
@yenemare5565
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ቤታችሁን ህይወታችሁን ልጆቻችሁን ይባርክ ወላዲተ አምላክ ከፊት ከሃላ ትቅደምላችሁ
@TigistBabel-n4q
2 ай бұрын
ሰወዳጃችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛዉ❤❤
@FirhiwotSultan
2 ай бұрын
ከቃል በላይ የሆነ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤
@hanlove412
2 ай бұрын
የኔ ጌታ ኡፍፍፍፍ ሲያለቅስ ውስጤ ተንሰፈሰፈ ማርያምን ከልብህ ሰው ነህ ኢሱዬ❤ ዘቡዬ የኔ ቅን እግዚአብሔር የልብሽን አይቶ ነው የሰጠሸ
@ኢትዮጵያየእኝናት
2 ай бұрын
በጣም ለኝም 😔ለካስ ውንዶች አሉ ብለን 😔ተስፍ ነው
@gabaneshtaye
2 ай бұрын
ድንቅ አባት ድንቅ ባል
@AncientEthiopia1279
2 ай бұрын
ተባረኩ
@fozi-h9g
2 ай бұрын
ኢሱ አንተ ጀግና ባል ሳላደንቅህ አላልፍም በጣም መልካም ተምሳሌት ወንድ ነህ ሁሌም እንደዚህ ሁን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ
@yonatank2354
2 ай бұрын
ጀግና ባል ጀግና አባት ትክክለኛ ልብ ያለህ ሙሉ ወንድ ነህ ዘቡዬ ጀግና በርቱ ❤❤
31:31
በፍቅር ሰገጤ ነኝ ! - (ክፍል -2)
Zebiba Girma
Рет қаралды 101 М.
16:46
Ethiopia - ሰራዊቱ በሰራዊቱ ላይ መግለጫ አወጣ | የመቀሌው አሰደንጋጭ ውጥረት | ኢሳያስን ለመጣል የአዲስ አበባው ስብሰባ | በታቦት የተሳለቁት
Feta Daily News
Рет қаралды 18 М.
00:49
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 48 МЛН
00:17
Сестра обхитрила!
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
21:33
አብርሽ በጥፊ ተመታ.ግቢው ተበጠበጠ ሩታ አለቀሰች🥹😭
Ruta Grace ሩታ ግሬስ
Рет қаралды 236 М.
20:15
ጉድ:የዳናይት ያልተጠበቀ ሚስጥር!ቴዲ አፍሮ አደጋ ላይ ነህ ተመለስ ከ ትዝታው!ፓስተሮ ኦርቶዶክስ ሆነ!ሀብቴ ሩሀማን ጉድ ዝርግፍ!ethiopia
Miko react
Рет қаралды 58 М.
4:10
የኢትዮጵያ አርቲስቶች ከልጆቻቸው ጋር ፣Ethiopian Artists With Their Children.
Ethio Classic
Рет қаралды 4,7 М.
6:57
አሞራው ካሞራ | አስቻለው ፈጠነ | Aschalew FeteneNew Ethiopian Music 2025 (Official Video) | SewMehon Films
Birbaux Records. SewMehon Films
Рет қаралды 3,1 МЛН
10:07
እልልል ሀብታሙ እና ሩሀማ ተረቁ!❤❤
አዲስ ነገር - Addis nger
Рет қаралды 219 М.
8:17
አርቲስት ዘቢባ ግርማ እና ባለቤቷ ኢሱ ከባድ የትዳር ፈተና ገጠማቸው|ሄለን ሾው helen show ኢሱን አውቀዋለሁ አለች|zebiba girma today|
Eth Info
Рет қаралды 39 М.
19:38
እንደ እንቁ ተፈልጋ የማትገኝ ሴት ፡ ምን አይነት ባህሪ አላት? Dr Wodajeneh Meharene | ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ | Dawit dreams
Laba | ላባ
Рет қаралды 129 М.
44:56
🚀 ምግብ እየሰራን ሀይሚ ተቃጠለች
Miftah Key
Рет қаралды 142 М.
48:06
ባሌን በቲክቶክ አባቴን በኢንስታግራም አገኘው !
Zebiba Girma
Рет қаралды 243 М.
20:41
አባቴ ቢሆን ብዬ ተመኘው!
Zebiba Girma
Рет қаралды 240 М.
34:56
«Келінжан 4» телехикаясы. 25-бөлім /Телесериал «Келинжан 4». 25-серия (субтитры на рус)
Khabar TV - Шоу, телехикаялар және бағдарламалар
Рет қаралды 1,2 МЛН
1:00
Хорошее время было!
Дмитрий Романов SHORTS
Рет қаралды 1,1 МЛН
17:01
ПИРАМИДА | 5 серия | bayGUYS
bayGUYS
Рет қаралды 280 М.
26:45
Самый Сильный Человек в Мире в Школе со Светой Кемер!
Морковь PRO
Рет қаралды 2 МЛН
28:13
Кому ты в больнице нужен? | 9 серия | Скорая
Я ОТ САКЕ
Рет қаралды 402 М.
0:37
Урыла😏 #кино #film #fypシ #minions
Faron
Рет қаралды 8 МЛН
26:55
Жездуха 36-серия
Million Show
Рет қаралды 3,3 МЛН