No video

በፍቅር የልብ መሰበር ሲገጥመን 3 ማድረግ ያሉብን ነገሮች| How to Heal your Broken Heart

  Рет қаралды 1,751

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

10 ай бұрын

ይህ ቻናል በሃገራችን ኢትዮጵያ ላይ ሰላም እና ፍቅር እንዲዘንብ ይመኛል፡፡ መልካም ነገሮችን በምንችለዉ መጠን ለናንተ ለማድረስ እንለፋለን ፡፡ እናንተም ዉድ ተመልካቾቻችን ስለ ሰላም እና የጋራ መግባባት የሚጠቅሙ መረጃወችን በኮመንት መልክ ልታደርሱን ትችላላችሁ ፡፡ ሰብስክራብ ያላደረጋችሁኝ ሰብስክራይብ አድረውጉኝ ቤተሰብ ሁኑ Welcome to my channel sable ena bzabih channel from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now

Пікірлер: 24
@missemebaite1994
@missemebaite1994 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ አሪፍ ምክር ነው እናመሰግናለን❤❤❤
@user-hm7wx3mg2w
@user-hm7wx3mg2w 10 ай бұрын
wow berta
@user-wt9xo9ol6p
@user-wt9xo9ol6p 10 ай бұрын
ወላሂ እንደኔ የተሰበረ ሰዉ በምዱረላይ የተሠበረ ሠዉ የለለ ስስኩመስለኝ ደረስ ተሰብራለሁ ሁለየ አለቅሳለሁ ግን ለጊዜዉ ነዉ እጂ ስሜቱ ሙሉ ለሙሊ አልአልወጣልኝም በጣም በምታፈቅሩት ሰዉ አለመፈለግ በጣም ያማል ዱአዱረጉልኝ እህትቹ😢😢😢😢😢
@tizitazetewahdo9777
@tizitazetewahdo9777 10 ай бұрын
እኔም ከባድ ግዜ እያሳለፍኩ ነው ለሊቱ አይነጋ ቀኑ አይመሽ ኡፍፍፍፍ😢😢😢
@hanatube6700
@hanatube6700 10 ай бұрын
ዉይ ጓደኞች አገኘሁ እግዛብሔር ይመስገን 😢😢😢😢
@user-wt9xo9ol6p
@user-wt9xo9ol6p 10 ай бұрын
@@hanatube6700 የኔዉድ እኔስ በጣም ከብዳኛል እራስ ማጥፍት እንዳፍ ቢሆን ባደረኩት ደስይለኝነበር😭😭😭
@user-tm6qb8th3h
@user-tm6qb8th3h 6 ай бұрын
አይዞችሁ እህቶች እኔም አዶ ነኝ ግን በቃ በሆነው ነገር ላይ 😂😂ፈገግ እያኩ እያሣለፍኩትኝ እህቶቼ እኔ😢 ባሌን አስር ሺ ከፍዬ መጥቼ ሌላ አግባብኝ እኔም ልፋቴ ከቱ ከረብኝ እና አረስቱ ዎዶቼ ፈጣሪ የተሼለ ይሥጠን አይዞችሁ ፀልዩ ለፈጣሪ ስገዱ በሀይማኖታችሁ 💔💔❤
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 3 ай бұрын
​@@user-tm6qb8th3hአሁንስ እንዴት ነሽ
@lidialidia441
@lidialidia441 10 ай бұрын
Welcome 🎉❤
@user-qt2gk6or6q
@user-qt2gk6or6q 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@Belayinesh-ew3dt
@Belayinesh-ew3dt 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-qt2gk6or6q
@user-qt2gk6or6q 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@muluyewolloliji1953
@muluyewolloliji1953 10 ай бұрын
🙏🙏❤❤❤
@zuzuuuu571
@zuzuuuu571 10 ай бұрын
ኧረ የት ጠፍተህ ነው ግን ?
@ettube4960
@ettube4960 10 ай бұрын
I need a consultation can you help me please talk to me 😢🙏🙏🙏
@sebleenabezabih7230
@sebleenabezabih7230 10 ай бұрын
sure
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 10 ай бұрын
በፍቅር ልባችሁ የተስበር ካላችሁ በፕላስተር ጠግኑት 😂😂😂😂
@user-yx8zm4ho7y
@user-yx8zm4ho7y 10 ай бұрын
አይባልም 😣
@user-wt9xo9ol6p
@user-wt9xo9ol6p 10 ай бұрын
ቀልደኛ😢😢😢
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 10 ай бұрын
ያልደረስበት ስው ግልግል ያቃል ቢደርስብሽ ስሜቱ ይገባሽ ነበር 😢
@tizitazetewahdo9777
@tizitazetewahdo9777 10 ай бұрын
እስኪ ተይኝ እህህህህ😢😢😢
@hanatube6700
@hanatube6700 10 ай бұрын
እዉነት ያፍሽን አይይብሽ ፈጣሪ
@user-bd7nt7qi6x
@user-bd7nt7qi6x 5 ай бұрын
በጭቃ ነጠላ ጫማ ለመጀመራ ግዜ ሣይ አለባበሣ ሣሥጠላ ምን ሆና ነዉ ኢጭ🤮🤮🤮🤮
አንድን ሰዉ ስለምታፈቅሩት ብቻ አታግቡ  Don't marry a person because of love
14:45
seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ
Рет қаралды 1,7 М.
ላይመለስ ከሄደ ካንቺ የሚጠበቁ 5 ነገሮች የተሸለ ፍቅር እንዲገጥምሽ
13:05
seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ
Рет қаралды 25 М.