No video

የፍቅር አጋራችን ችላ አለን ብለን የምንፈጥረዉ ጭቅጭቅ ይበልጥ ያራርቃል ይልቅ ይሁን አድርጉ Never Fight For Someone's Attention

  Рет қаралды 11,833

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

10 ай бұрын

ይህ ቻናል በሃገራችን ኢትዮጵያ ላይ ሰላም እና ፍቅር እንዲዘንብ ይመኛል፡፡ መልካም ነገሮችን በምንችለዉ መጠን ለናንተ ለማድረስ እንለፋለን ፡፡ እናንተም ዉድ ተመልካቾቻችን ስለ ሰላም እና የጋራ መግባባት የሚጠቅሙ መረጃወችን በኮመንት መልክ ልታደርሱን ትችላላችሁ ፡፡ ሰብስክራብ ያላደረጋችሁኝ ሰብስክራይብ አድረውጉኝ ቤተሰብ ሁኑ Welcome to my channel sable ena bzabih channel from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now

Пікірлер: 34
@uaeuae4902
@uaeuae4902 Күн бұрын
በጣም ተክክል ነህ ወድሜ እኔ ለምን ጠፋህ ምነው ዘጋህኝ ብየ በጣም መጨቃጨቅ ነበር ሁሌም ጠብ ነው አያወራም እኔ ሰደት ነይ እሱ አገር ነው ግን ነይ ነው ሁሌም እደዛ ካልህ በሥርዓት ደውልህ ለምን አታወራም ስለው ሰራ ይላል ሁሌም በቃ ለኔ ምንም ሰዓት የለውም ከዛ አድ ቀን ደውልልኝ ከዛ በዚህ ሳመት ካለመጣሽ አለይ አለምጣም አላማ አለይ ማሳካት ምፈልገው ትንሺ ወራት ታገስ ሰለው አልፈልግም አለ ና መልካም ህይወት ብሎ ወጣ ሁሉም ሶሻል ሚዳ ደለተ 2ሳመት ቆይቶ ከፍቶ lmo መደወል እኔ ደሞ ዝም ቸክ አላአርገውትም እና ውዶች የመዳም ቅመሞች ራሳቸውን ጠብቁ ወድ ቢሄድ ወድ ይመጣል ዋናው ጤና ና ጠካራ መሆን ነው 😂❤❤
@HirutGetahun-m1j
@HirutGetahun-m1j 10 күн бұрын
ዋውውው❤❤❤አመሰግናለሁ
@user-xx4ou7kv1k
@user-xx4ou7kv1k 2 ай бұрын
ኸረ ይህ የኔ መልክት ትምርት ነው ወድሜ ተባረክ ስለምክርና ትምርቶችክ ዋው❤❤
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 15 күн бұрын
Mert Eyta newe ❤
@HananeHanane-sp5gc
@HananeHanane-sp5gc 3 ай бұрын
አመስግናለሁ የእኔ ህይወትን ነዉ የተናገርከዉ ❤❤❤
@worekalem.mekuriaw5811
@worekalem.mekuriaw5811 10 ай бұрын
You Are You My Brother You Good😊
@absratfeleke
@absratfeleke 10 ай бұрын
Tekkl nek y dero amharic astemariye
@user-bk7iq9wj6h
@user-bk7iq9wj6h Ай бұрын
እናመሠግናለን
@user-ri9xr1tz5v
@user-ri9xr1tz5v 27 күн бұрын
🎉🎉🎉
@user-vp4pz4ex6g
@user-vp4pz4ex6g 3 ай бұрын
በጣም ትክክል ነክ የኔም ጥፋት ይሔ ነበር😂😂
@HelenDawit-mu8lv
@HelenDawit-mu8lv Күн бұрын
እየሱስ ሊመጣ ነው ንስሀ ግቡ
@jgryjg6846
@jgryjg6846 10 ай бұрын
ትክክል ነህ ወንዲም❤❤❤በጣም እናመሰግናለን
@user-lb5oe3lm5b
@user-lb5oe3lm5b 8 ай бұрын
በጣም ትክክክል ነህ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@EtfwerkEdasebe
@EtfwerkEdasebe 6 ай бұрын
Enamesegnalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r 9 ай бұрын
በጣም ትክክል ነህ ወንድሜ እናመሰግናለን ልዩ ምክር 👌👌👌👌
@nardossisay8400
@nardossisay8400 10 ай бұрын
Tanx bro❤
@muluethio1974
@muluethio1974 10 ай бұрын
Salm bro batam tafethal🥰🥰
@user-xb7kv8ki8m
@user-xb7kv8ki8m 5 ай бұрын
Yes
@user-cq2io3pj3q
@user-cq2io3pj3q 9 ай бұрын
thankyou
@emmazero3023
@emmazero3023 Ай бұрын
እሁሁሁ❤❤❤የሜያሰደስትየለም❤😢
@bmm3152
@bmm3152 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tigisttigist5409
@tigisttigist5409 8 ай бұрын
💕🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ok6ql5sj9s
@user-ok6ql5sj9s 5 ай бұрын
Ewnet new elhonshim sil zm alkut melslgn
@user-xf4lk5bw8n
@user-xf4lk5bw8n 9 ай бұрын
እኔ ከባሌ ጋ ከተጋባት አምስት አመታችንን ልንይዝ ነዉ እስከዛሬ ጥሩ ነበር አሁን ግን በጣም ተቀየረ ሳናወራ ወር ልንቆይ እንችላለን አንድ ልጅ አለን ምን ማረግ እንዳለብኝ አላቅም 😥
@user-lb6bf3ql5x
@user-lb6bf3ql5x 8 ай бұрын
ልጅሽን አሳድጊ እሱ ይጠረግ
@user-zj8jf8vo4z
@user-zj8jf8vo4z 7 ай бұрын
እንዴ እኔ እህቴ😢😢😢😢😢😢😢
@user-zj8jf8vo4z
@user-zj8jf8vo4z 7 ай бұрын
የኔ እንደዚ ነው እንዴ እንጂ ነው እኔ እህቴ😢😢😢😢
@user-zj8jf8vo4z
@user-zj8jf8vo4z 7 ай бұрын
😢😢😢
@Yesriba-hs3gp
@Yesriba-hs3gp 3 ай бұрын
Yene eht hulunim nager chilesh lamnor mokri esum enshallah and ken yestekaklal
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 10 ай бұрын
አንተ ነህ የጠፍህው ውይስ እኔ😳?
@sebleenabezabih7230
@sebleenabezabih7230 10 ай бұрын
እኔ አመሰግናለሁ
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 10 ай бұрын
@@sebleenabezabih7230 አትጥፍ ውንድምነት ለእኛ ለሴቶች ታስፍልግናለህ ምክርህ🙏
@user-ff1mz2mu4e
@user-ff1mz2mu4e 5 ай бұрын
Eshi! Guadegnaye lelochi guadegnochim yaluat endehone awukalehu,ngr gin fikiruam hone lene yalat gize alkenesem.kene gaa bicha enditihon min ladirig? Koyi setoch bizu wendochin bandayinet simet mastenaged yichilalu?
@user-pv1ts2hd2q
@user-pv1ts2hd2q 3 ай бұрын
❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 44 МЛН
Logo Matching Challenge with Alfredo Larin Family! 👍
00:36
BigSchool
Рет қаралды 9 МЛН
አንድን ሰዉ ስለምታፈቅሩት ብቻ አታግቡ  Don't marry a person because of love
14:45
seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ
Рет қаралды 1,7 М.
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 44 МЛН