በአርብ ሃገር ከፍርኖ ከነጭ ዱቄት የእንጀራ አዘገጃጀት አሰራር ይሄን የመሰለ እንጀራ ያውም በመጥበሻ ✔️% how to make ethiopia food injera

  Рет қаралды 288,503

Saba Ethio tube

Saba Ethio tube

Күн бұрын

Пікірлер: 748
@monirayassin9886
@monirayassin9886 3 жыл бұрын
ኧረ ሆዴ ከሞላ ይበቃኛል እኔ ምሰራት ቦታ ምግብ የለም ወላሂ ጠዋ አንድ ቂጣ ማታ ደሞ አንድ ኢንዶሚ በልቼ ነው ብቻ አልሀምዱሊላህ ስለዚ ይሄን ብሰራ ባይጥመኝም ረሀቡ ያስታግሳል ውዶቼ ከረሀብ ይጠብቃቹ
@user-ml3el1rs9g
@user-ml3el1rs9g 3 жыл бұрын
የኔ ቆጆ አይዞሽ
@maithaalhosani5807
@maithaalhosani5807 3 жыл бұрын
አብሸሪ እህቴ ሁሉም ለኸይር ነው ዳቦ ጋግሪ በኦቭን የኔው
@zd5125
@zd5125 3 жыл бұрын
mskn
@user-zn9es1is2k
@user-zn9es1is2k 3 жыл бұрын
አይዞሽማሬ
@user-mt2zn8pw7g
@user-mt2zn8pw7g 3 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ እህት
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሲያምር በስደት ሁኘ ገና እንጀራ ሳይ ደስ አለኝ ጎበዝ ነሽ እህት የሚገዛው እንጀራ መቸም ባትበሉ ይመረጣል እኔ አያስተማምነኝም ።አላህ ከመጥፎ ነገር ይሰውረን ውድ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞች
@user-fj5qy2jr9e
@user-fj5qy2jr9e 4 жыл бұрын
ሳባየ እጅሽ ይባረክ እኔም መጋገር እፈልጋለሁ ስንት ቀን መሠለሽ የሞከርኩት አልችልበት ብየ ነበር የቀረሁ አሁን እሞክረዋለሁ እንዳንች አድርጌ ተባረኪ ማማየ
@rimasmohammed7005
@rimasmohammed7005 4 жыл бұрын
ወሏሂ እየሞከርኩት ነው እንጀራ ናፍቆኝአል
@ayutube6498
@ayutube6498 4 жыл бұрын
እኔም ልክ እንዳንች ነው የምሰራው ማማየ በርች እኔም ስለ እንጀራ ሶስት ቪድዮ ሰርቻለሁ
@user-ju6my6su9y
@user-ju6my6su9y 4 жыл бұрын
ያንችስ ሰርቸው ሁቢ ግን ምርጥ ሆነ ትንሽ እንዳች አይኑ አላመረልኝም ንገሪኝ እስቲ ስህተቴ ን አይኑ ብዙም አልወጣ ያንች ግን ምርጥ አይን አለው
@user-el2zr9yi8e
@user-el2zr9yi8e 4 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@Senedmedia143
@Senedmedia143 4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅንነትkzbin.info/www/bejne/mqTUZJJmg9V5Z9U
@user-wv3br6ht3g
@user-wv3br6ht3g 4 жыл бұрын
ሁላችሁንም አርጊያቸዋለሁ
@baa5015
@baa5015 4 жыл бұрын
ተባረኪ እህታችን ሳባዬ በርቺ ጥሩ ነዉ ወገኖቼ እግ / ር ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ💓
@user-oy6go6wo8m
@user-oy6go6wo8m 4 жыл бұрын
የኔ እናት እጅሺ ይባረክ ሰርቸ በላሁ በጣም ሚያምር እንጀራ እና ሚጥም ነው እናመሰግናል እህት❤
@dfdfg9066
@dfdfg9066 Ай бұрын
ቆንጆ እንጄራነዉ ማሻአላህ
@RamlaUtub
@RamlaUtub 2 ай бұрын
በርቺሁቢበጣምያምራል❤❤
@hayatrosa9704
@hayatrosa9704 4 жыл бұрын
wooowww dese yelaal enem endezihe new yemexeqemew yen konjo
@user-gz9tc8st2n
@user-gz9tc8st2n 4 жыл бұрын
እኛን እኮ ኮሮና አይዘንም 24ሙሉ በክሎሪክ ተዘፍዝፎ
@SofyeSofyeSofyesofye
@SofyeSofyeSofyesofye 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂❤❤
@mazaeshetie762
@mazaeshetie762 4 жыл бұрын
ዋውውው ደስስስ ይላል በጣም እናመሰግናለን ባለሙያ ነሽ!!!
@mahitubes749
@mahitubes749 4 жыл бұрын
ሳባዬ ባለሞያ ነሽ ወገኖቼ ከመከራና ከጭንቀት እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ቦርጭ ያስቸገረው መፍትሄው አለ የቻናሌ በተሰብ ይሁኑ እንዲሁም አበረታቱኝ😎🙏
@ggyy7113
@ggyy7113 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-un7hr8qz9n
@user-un7hr8qz9n 4 жыл бұрын
ወው ያምራል
@ethioshamatube7853
@ethioshamatube7853 4 жыл бұрын
በርቺቺቺቺ አድድ አርጌሻለው በርቺ በየኔ ዩቶብ አሪፍ የጥበብ ምንጭ
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 жыл бұрын
ባለሞያነሺ ።
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 жыл бұрын
የትአገርልጅነሺ ባልከሌለ ላግባሺ።
@saadahabdu9428
@saadahabdu9428 4 жыл бұрын
ውድ ያገሬልጆች በያለንበት አላህ ይጠብቀን ሳባየ በጣም የሚያምር እንጀራነው የጋገርሽው በርች እኔበጣም እንጀራ አምሮኛል ለመጋገር ብፈልግምግዜ ስለሌለኝ ለማቡካት ዱቄቱን አምሰን ዛሬ አምሻ እንደ ነገ ማቡካት እችላለሁ ወይንስ እንዳመስኩ ወዲያውነው ማቡካት ያለብኝ
@user-sn7fg7go3u
@user-sn7fg7go3u 2 ай бұрын
እናመሰግናለንተባረኪ
@rabeaa9171
@rabeaa9171 2 ай бұрын
እኔም ከዛሬ ጀምሬ እጋግራለሁ ኢሸአላህ
@seada728
@seada728 4 жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ ዋውውውውውው 👏👏👏👏👏👏👏👏👏💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
@halimahalima-yz8rs
@halimahalima-yz8rs 4 жыл бұрын
ዋው ጎበዝ !!
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 4 жыл бұрын
የመጀመሪያ እጀራ እጎቻ ስወድ እናቴ ስትጋግር በበርበሪና በዘይት ትሠጠኝ ነበር ሳባየ ሙያ ጥግ ድርስነዉ
@haya6489
@haya6489 4 жыл бұрын
🌹🌹🌹የኔዉድ እኔምነበርኩ እፍፍፍፍፍ አይ ስደትአይኑ ይጥፋ አለያየን
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 4 жыл бұрын
@@haya6489 አብሽሪ ሀዩየ ለበጎነዉ ኢንሻ አላህ
@rahalslf5273
@rahalslf5273 4 жыл бұрын
በጣምነውሆድየሚነፊውቢቀርስ ትርፉውፍረትነው
@temesgenamlake5778
@temesgenamlake5778 4 жыл бұрын
@@rahalslf5273 😂😂😄
@user-ih3tm7ym5d
@user-ih3tm7ym5d 4 жыл бұрын
እኔም
@saratube8487
@saratube8487 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ከዚህ ቤት የኔባለሟያ ቆጆ እጄራ ነው የኔውድ
@habibabint3452
@habibabint3452 4 жыл бұрын
ያምራል ቀላል አሠራርነው
@ruhamakebede1288
@ruhamakebede1288 4 жыл бұрын
ዋው ዋው በጣም ያምራል 👍👍 እኔም ዛሬ እርሾ አዘጋጅቻለሁ ነገ እጋግራለሁ ነገ ልትበላ ነው ወይዘሮ እንጀራ
@saranahu6057
@saranahu6057 4 жыл бұрын
Thanks emayy getan yanchin ayuche yemiyamer enjera gagerikugn Waaaw
@user-ep5rh2fx4e
@user-ep5rh2fx4e 2 ай бұрын
አንቺን አይቼ ኡነታይና አንጀራ ጋአርኩት እጄሺ ይባረክ ባርችልን
@zulifaabdulahakuwiat1467
@zulifaabdulahakuwiat1467 4 жыл бұрын
ዋው ሸጥራ እጅሽ ይበረክ መር እኔም ሰርቸሎ በጣም አርፍ ሆኖ ወጣ መጀመርዬ ጌዜ ነው የመስኩት
@TasfanshFikire
@TasfanshFikire 5 ай бұрын
Wow ♥️ 👌
@bayoushbayoush1070
@bayoushbayoush1070 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ቆንጆ ነው ሳባዬ እኔ ሞክሬ ነበር በሙቅ ዉሃ ሰለተጠቀምኩኝ ነው መሰለኝ ቆንጆ አይደለም ጣዕሙም ተቀየረብኝ ያንቺን ዜዴ ልጠቀምበት thanks
@sabonituuoromoo9866
@sabonituuoromoo9866 4 жыл бұрын
Baxamii xuruu now Thank you so much my for learning my country food 😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤
@adisadis5198
@adisadis5198 4 жыл бұрын
ያምራል የኔ ቀንጆ እጅሽን ይባርከው ❤❤❤
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 жыл бұрын
👍👍🙏
@user-fc8qb4cp2u
@user-fc8qb4cp2u 4 жыл бұрын
ዋው ሳባዬ በጣም ያገራችንን እንጀራ ሊያውም የጤፉን ይመስላል አዛዙርሽ በጣም ያምራል አረሳሽውም በርቼ
@As-pe4bz
@As-pe4bz 4 жыл бұрын
ዋውውውውው ጎበዝ. ነሽ. በርቺ. እህቴ. እኔም. እርሾ. ላረግ. ነው. እነግርሻለሁ. የጋገርሁትን. እጀራ
@user-tp2cl9dz2q
@user-tp2cl9dz2q 4 жыл бұрын
የአንችን አይቼ ለመጀመርያ ግዜ በስደት የሚያምር እንጀራ ጋገርኩኝ የእውነት ምስጋናዬ ከልብ ነው
@user-wv3br6ht3g
@user-wv3br6ht3g 4 жыл бұрын
እረ
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 7 ай бұрын
እረእኔ በሶበስሶአለኝ
@sadatesfay1740
@sadatesfay1740 3 жыл бұрын
የጓጓለ ይመሥላል በጣምም ወፈረ በተረፈ በርች
@Aa-nx1xj
@Aa-nx1xj 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ሢያምር. ሣባየ
@jfjgfjfdhdjfjfigyd36
@jfjgfjfdhdjfjfigyd36 4 жыл бұрын
Sabaye gobez enem betam arif enjera kezare 3 amet jemero eyegagerkugn ebelalwu betam arif newu eshi tnx
@milikyaze9148
@milikyaze9148 4 жыл бұрын
እውነት በጣም አደነኩሽ እጅሽ ይባረክ ምርጥ አርገሽነው ያስረዳሺን እናመስግናለን እሞክረዋለሁ እስቲ ለበአል ! አድ ጥያቄ አለኝ የጥቁር ስዴ ዱቄት ይሆናሎይ ከሆነ አሰራሩን ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል
@Asia-ii6bd
@Asia-ii6bd 4 жыл бұрын
አወ ይሆናል ልክ እደሷ አዘገጃጀት አድርግሽ ሞክሪው
@mloveyou7466
@mloveyou7466 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ውድ እኔም እሞክራለሁ እንጀራ ነፊቆኛል
@user-nm5jz8hq8j
@user-nm5jz8hq8j 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ልዩ
@user-su5mt4kg4l
@user-su5mt4kg4l 4 ай бұрын
ማሻአላህ
@user-yv2bs2iz2u
@user-yv2bs2iz2u 4 жыл бұрын
የኔ ሰወች ቂታቸው ከቤቱ ጋራ በሚስማር ተመተዋል ከቤት አይወቱም
@user-qp7ps2bb8k
@user-qp7ps2bb8k 4 жыл бұрын
እፍፍፍ የኔም ናቸው አሁንስ ጩሂ ጩሂ ብሎኛል
@hawa7431
@hawa7431 4 жыл бұрын
የኔም ቁጨ ብለው መብላት ነው
@user-yv2bs2iz2u
@user-yv2bs2iz2u 4 жыл бұрын
የኔ ውድ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል የውነት። እኔ ካገሬ እስከ አርብ አገር በስራ ነው ሙሉ ህይወቴ ብራን ሚባል ከፊቴ ተፍተዋል
@user-yv2bs2iz2u
@user-yv2bs2iz2u 4 жыл бұрын
@@hawa7431 አይዞሽ እማ አርብ ቀኑን በሙሉ ለመግብ ብቻ ነው የሚያስቡ በልተውም።አይተግቡም ውይይይ የኔማ ብዙ ናቸው
@jemilatub6426
@jemilatub6426 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ
@roozroozy6793
@roozroozy6793 4 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን እህታችን
@asaminchdama2606
@asaminchdama2606 4 жыл бұрын
ሳባዬ እናመሰግናለን ተባረኪ 👏👏🙏❤️❤️
@user-kg7ed3gh6w
@user-kg7ed3gh6w 2 жыл бұрын
ወላሂትሩነውተባረኪ ጥሩእጀራነው
@fghyfghy6175
@fghyfghy6175 4 жыл бұрын
በጣም ኣመሰግናለው እህቴ ከዚ በኋላ ይሄን እንጀራ እየጋገርኩን ከሩዝ እገላገላለሁ
@nakatoramate3503
@nakatoramate3503 4 жыл бұрын
መሽ አላህ በጣም ደሲይላል እኔም ሞኪራሎ እንሽ አላህ
@fsy1999
@fsy1999 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ✔️ እኔ አቦካኬ ላይ ትልቅ ስተት ሰርቻለሁ ክክክ ለሁለተኛዉ ኢሻአላህ እናመሠግናለን
@user-yc4gs1yr2o
@user-yc4gs1yr2o 4 жыл бұрын
አሪፍ ነገር ነዉ ያሳየሽን ተባረኪ
@almazdxb9736
@almazdxb9736 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እሰቲ እሞክረዋለው
@_mekdestube9964
@_mekdestube9964 4 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ እኔም እጋግራለሁ እምዬ እንጀራ እሱን ከጋገርኩ እሩዝ ምናም በዞረበት አልዞርም
@siitalk8084
@siitalk8084 4 жыл бұрын
ሳባየ በጣም እናመሰግናለን እስኪ እሞክራለሁ
@zainabahmed3082
@zainabahmed3082 4 жыл бұрын
ማሻአላህ እትጀራ ባልበላውም ልየውእስኪ ሹክራን
@roycell794
@roycell794 4 жыл бұрын
Wowwwww እናመሠግናለን🌷🌷🌷🌷
@user-ss7qm3ix8e
@user-ss7qm3ix8e 4 жыл бұрын
እጅሽይባረክ. ማሬ
@hamanotabera8474
@hamanotabera8474 4 жыл бұрын
እርሾ እንሰራለን በይ እንፈጥራለን አይባልም መስራትና መፍጠር ይለያያል መፍጠር የሚችል መጣሪ ብቻነው
@Locaoffivjsl
@Locaoffivjsl 4 жыл бұрын
Betam enamesegnalen yene ehit.tiru timihirt aggnichalehu emokrewalehu.
@user-px7oj4hz3y
@user-px7oj4hz3y 4 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም አሪፍነው እሞክራለሁ
@fatumaseid3894
@fatumaseid3894 4 жыл бұрын
መሼአላህያምራል
@user-yi7vk1sd7j
@user-yi7vk1sd7j Жыл бұрын
በርችልን እናመሠግናለን
@Sofi-kz2kb
@Sofi-kz2kb 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ቆጅ ነው 👍👍👍❤
@user-id4yt9lv5m
@user-id4yt9lv5m 4 жыл бұрын
ማሸአላሕሢያምር እናመሠግናለንእሕት
@wifjsaicjx9191
@wifjsaicjx9191 4 жыл бұрын
ዋው እናመሰግናለን
@user-ry6js9di8j
@user-ry6js9di8j 4 жыл бұрын
ሳባዬ ዋው እንጀራሽ ያስጎመጃል ቡትቡት ብሎ እንዴት እንደሚያምር የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ዛሬውኑ አብክቼ ነገ እጋግረዋለሁ እናመሰግናለን እንጀራ እንዴት እንደናፈቀኝ
@user-ti4bm3jo1y
@user-ti4bm3jo1y 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ነው
@user-wl3ut4gn4u
@user-wl3ut4gn4u 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@user-nt3kh1fc4u
@user-nt3kh1fc4u 4 жыл бұрын
ዋውውው ሳቢዬ ጎበዝ ነሽ እኔ እንጀራ እንዴት እዳማረኘ አጠይቁኘ
@aliai3467
@aliai3467 4 жыл бұрын
ያምራል ቆጆ… እኔ እስከ 5 ቀን እያቆየዉ እጋግራለሁ በጣም ቆንጆ ነዉ …
@user-dk1px4gk3p
@user-dk1px4gk3p 4 жыл бұрын
ጎበዝ
@user-md6fj7ig6t
@user-md6fj7ig6t 4 жыл бұрын
ገበዝ ቀጠይ ሳምት አድርጊው
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 4 жыл бұрын
እርሾ ፈጥሬ አይባልም ማርር እርሾ በጥብጭዬ ነው እሚባለው በተረፈ አሪፍ ነው እስኪ ለፋሲካ እጋግራለሁ
@milikyaze9148
@milikyaze9148 4 жыл бұрын
እናምንትበል በጥብጬም ሆነ ፈጥሬ ያውነው
@zadyoutube7316
@zadyoutube7316 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@ekeramseid1890
@ekeramseid1890 4 жыл бұрын
Wow seyamer ejishi yebark 🌹😍i love enjira mokerwalew
@eannsh1060
@eannsh1060 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እህት መልካም ልድት
@mulunashialimayhu9463
@mulunashialimayhu9463 4 жыл бұрын
Wowwww sabaya ewunateshin New yalishewu ena sarecha qonijo enijara balichalawuni
@hanaahanaa4284
@hanaahanaa4284 2 жыл бұрын
መች ነው
@umalgala5857
@umalgala5857 2 жыл бұрын
ውዴእጅሽ. ይባረክ. ቆጆነው
@erdg1136
@erdg1136 3 жыл бұрын
ዋው ያምራል
@eetetuwondimu1003
@eetetuwondimu1003 4 жыл бұрын
በጣምያምራልቆንጆነው
@madntahmed5835
@madntahmed5835 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስይላል ምራቄን አሰዋጠኝ ግን እኔም ሞክረዉ ከመጥበሻዉ አለዉጣ አለኝ ተሰፍ ቆረጨ ተዉኩት እስኪ የአንችን እሞክረዋለሁ እረሾዉ ሲቆይ አይበላሽም ግን በረችልን
@lulu-ld1di
@lulu-ld1di 4 жыл бұрын
ክክክክክክ የኔባለሞያ
@user-mf9gb2xs9w
@user-mf9gb2xs9w 4 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ልክ እዴኔ ነሽ መሻአላ ብልአፊያ ብይልኝ ።ባለሙያ ነሽ ቆጆ ወሎየ ነሽ።የኔ ማር
@netsanetnetanet1233
@netsanetnetanet1233 4 жыл бұрын
እሕቴ አሪፍ ምክር ነው እናመሰግናለን
@user-sh9et7zr7i
@user-sh9et7zr7i 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ የሴት በላይነሽ ሙያትርፍ ነው ካንችጋር እጅሽ ይባረክ እቴዋ ከ🇪🇹👍👍👍👌👌👌
@kuwait2598
@kuwait2598 4 жыл бұрын
ዋዉ ዋዉ
@suraphelteshome3443
@suraphelteshome3443 3 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይሰጥሽ ተባረኪ
@tehayetesfai1569
@tehayetesfai1569 2 жыл бұрын
ሳባዬ ተባረኪ
@user-xz4js6lb5f
@user-xz4js6lb5f 4 жыл бұрын
ጭላሀ ለመጀመሪያ ግዜ ስሰማ በርች
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሳብየ
@user-dt1yh3lc6k
@user-dt1yh3lc6k 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለው ውድ እህቴ,💞💞💞
@iivivgvkvkvv781
@iivivgvkvkvv781 4 жыл бұрын
ዋውውውውው ሲያምር በኡነት
@jfudufjrnfjdjrj9485
@jfudufjrnfjdjrj9485 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@user-mn9pv3uj5q
@user-mn9pv3uj5q 4 жыл бұрын
በጣም አሪፋነው ጎበዝ የተባረከ
@hayatehayiq7837
@hayatehayiq7837 Жыл бұрын
ማማዬ ባይታመሥሥ
@goldlove7267
@goldlove7267 4 жыл бұрын
ባለሙያ
@aryakamadanu2878
@aryakamadanu2878 4 жыл бұрын
ጎበዝ
@user-iv7ze8gw9e
@user-iv7ze8gw9e 4 жыл бұрын
ዋውው በርች
@gg5092
@gg5092 4 жыл бұрын
ሳባዬ እግዚአህቤርይስጥሽ በጣምሀሪፍነው
@user-zl9yk6gb7j
@user-zl9yk6gb7j 4 жыл бұрын
መሻላተባርካላ
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 жыл бұрын
ያምራል እህቴ ዋዉ
@misrakmisrak1155
@misrakmisrak1155 4 жыл бұрын
የኔ ባለ ሞያ እጅሽ ይባረክ
@MrRanyy
@MrRanyy 4 жыл бұрын
ጎበዝ ያምራል
@user-sz1uz5do1o
@user-sz1uz5do1o 2 жыл бұрын
ተባረኪ እማ🥰🥰🥰🥰
@user-io8ie3sf6o
@user-io8ie3sf6o 4 жыл бұрын
እህት የኔ ቆንጆ የኔ ማር ጉበዝ 💖❤️💖❤️
@yordima2228
@yordima2228 4 жыл бұрын
ጎበዝ እጂሺ ይባርክ
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 6 МЛН
小丑和白天使的比试。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:51
超人不会飞
Рет қаралды 35 МЛН
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 119 МЛН
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 6 МЛН
ፈጣን ነጭ እንጀራ በፉርኖ ዱቄት/Ethiopian Enjera
11:46
Mama's Kitchen Melat
Рет қаралды 60 М.
የፉርኖ ዱቄት እጀራ አሰራር
18:57
ቲቲሻ Tube
Рет қаралды 29 М.
injera recipe የጤፍ እንጀራ ለአሰራር ቀላል ያለ አብሲት
13:02
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 669 М.
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 6 МЛН