No video

injera recipe የጤፍ እንጀራ ለአሰራር ቀላል ያለ አብሲት

  Рет қаралды 665,814

zed kitchen Ethiopian Food

zed kitchen Ethiopian Food

Күн бұрын

#injerarecipe#ethiopianfood #የጤፍእንጀራያለአብሲት #የጤፍእንጀራአዘገጃጀት #injera #zedkitchen

Пікірлер: 444
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
ስለድምፁ እጅግ በጣም ይቅርታ ❤️❤️
@yohannesabraha5711
@yohannesabraha5711 2 жыл бұрын
ውዴ የምጣድሽ ስም ምን ይባላል እባክሽ ከቻልሽ መልሽልኝ ደግሞ በጣም የሚያምር እንጀራ ነው እናመሰግናለን 🙏
@tsisami9841
@tsisami9841 2 жыл бұрын
እርሻሽን እንዴት እንዳዘጋጅሽው ብትነግርን ደስ ይለኛል
@addistedla
@addistedla 2 жыл бұрын
The voice is not really bad thank you 🙏
@hayatmusita1468
@hayatmusita1468 2 жыл бұрын
Zad please Ye Enjra megagriyaw malte metadu yet New mignew
@hyah4431
@hyah4431 Жыл бұрын
Hi mare
@janliu6102
@janliu6102 2 жыл бұрын
1. ጤፍ ከግሉተን ነጻ ቢሆንም ከላክቶን (ፕሮቲን) ግን ነጻ አይደለም ስለዚህ የላክቶን ይዘቱ እንዲቀንስ በአግባቡ ለቀናት መብኳት አለበት 2. እንጀራ ለመጋገር አብሲት መጣል ግዴታ አይደለም በምትኩ አብሽ መጠቀም ይቻላል ከሚጋገርበት አንድ ቀን አስቀድሞ ቀደም ሲል ከቦካው የጤፍ ሊጥ ላይ ቀረራውን በማስወገድ ተጨማሪ የጤፍ ዱቄት ጨምሮ ማነቃቃት እና ተጨማሪ ቀረራ የሚሆን ውሃ መጨመር ያስፈልጋል 3. በነጋታው ቀረራውን በሌላ ዕቃ በማድረግ እራሱ ቀረራውን በሞቀ ውሃ እየከለሱ ሊጡን እንደ ሚፈለገው መጠን ማቅጠን 4. ከአንድ ሰዓት ቆይታ በኋላ መጋገር
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን። አሁን ችግሩ እዚህ አሜሪካን የምናገኘው የጤፍ ዱቄት እዚሁ የሚያመርቱት ስለሆነ በጣም አመለኛ ነው ጥሩ ውጤት ለማምጣት በጣም ያለፋል።
@zinuderu4
@zinuderu4 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ላለው ከፍ ይሰራል
@terytill3652
@terytill3652 Жыл бұрын
Self-rise flower is not healthy I never ever used that Thanks God I made only Teff flower same as Ethiopia I think where I leave the wether similar to Addis BUT PLZZZ SISTERS DONT USE SELF RISE😊
@efratajo434
@efratajo434 9 ай бұрын
Good idea
@FM-lc9ri
@FM-lc9ri Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እግድ ነኝ በእውነት በጣም የሚያምር እንጀራ ነው እድሜ ከሰጠን የምን በጅ መድከም በጣም ጐበዝ ነሽ እጅሺን አይቆርጥመው😍😍😍
@ramosfurtado5313
@ramosfurtado5313 2 жыл бұрын
your injera is perfect with eyes and very soft. Do you have the step-by-step instruction in english from start to finish please?
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 2 жыл бұрын
ዋዉ አሪፍ እናመሰግናለን አቀራረብሽ አልተንዛዛም በርቺ
@alemtesfamichael2121
@alemtesfamichael2121 2 жыл бұрын
ምኑን የጤፍ ሆነ ታዲያ all purpose ከተጨመረበት
@tinaethiopia6327
@tinaethiopia6327 6 ай бұрын
🤣🤣🤣. አርስቱ ይቀየርልን አደል? All purpose እና ጤፍ ይባልልን 😅
@fikr963
@fikr963 3 ай бұрын
yemin duket new?
@fikr963
@fikr963 3 ай бұрын
yemin duket new?
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 2 жыл бұрын
ከኢትዮጵያ ወንዝ ሲሻገር አስታሙኝ ይላል ጤፍ የተሰጠችው ለኢትዮጵያ ነው በጣም አሪፍ ሰበከቱ ያማረ እንጀራ እጅ ይባርክ
@fantuemiru5965
@fantuemiru5965 2 жыл бұрын
እውነት ብለሻል
@eheteezineh816
@eheteezineh816 2 жыл бұрын
Agreed i always said that
@mediatube3914
@mediatube3914 5 ай бұрын
እውነት ነው 😂
@signaltune
@signaltune 5 ай бұрын
ምርጥ ሙያና ምርጥ እንጀራ እጂሽ ይባረክ። ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@GoteTube
@GoteTube 2 жыл бұрын
ስላም ስላም ከዚህ ቤት ስላምሽ ብዝት ብዝትዝት ይበልልኝ እህቴ በአለሽበት በቆምሽበት በሄድሽበት በተራመድሽበት ሁሉ መንገድ አምላክ ይከተልሽ እግዚአብሔር ሀገራችን ስላም ያአድርግልን ደስታችን ያአምጣልን ፍቅራችን ይመልስልን አንድነታችን ፍቅራችን ይመልስልን ያአምጣልን እሱ ፈጣሪ
@simt.3289
@simt.3289 4 ай бұрын
በርቺ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው ተባረኪ🙏
@Danatube721
@Danatube721 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አንቺ ለሰራሽው እኔ ጠገብኩ ሲያምር አይኑ ልክ ያገራችን እንጀራ ነው የሚመስለው ዋው
@lijimerkil
@lijimerkil Жыл бұрын
ዋወወወወወ በጣም ደስ የም የእጅራ አሰተጋገር የምረ ባለሙያነሽ እጅሽ እባረክ መልካም መሆን ለራስ ነው እናመሠግናለን
@Tube-yc7lj
@Tube-yc7lj Жыл бұрын
ሰላም በክርስቶስ ፍቅር ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ዋውውውው አርፍ እንጅራ ነው እጅሽ ይባርክ እህታለም በጣም ያምራል
@Lulitiyeassefa1955
@Lulitiyeassefa1955 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ!!🙏🏽 ያልሞከርኩት ነገር አልነበረም:: እንዳልሽው ምጣዱም አስቸግሮኝ ነበር: ቪድዯሽን ካየሁ በሗላ : በስንት ዓመቴ እስኪ ልሞክረው ብዬ በሃያ አራት ስዓት ያልሽውን ነበር የሞከርኩት: አይኔን ማመን ነው ያቃተኝ :: እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ባንቺ ቪድዮ እንጀራ ጋግሬ ለመብላት በቃሁ::🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-yw9ft5qq1m
@user-yw9ft5qq1m Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውዴ ሰላምሽ ብእግዚአብሔር ብዝት ትርፋ ይበል እንካን በደህና መጣሽ ጥሩ ቆይታ ነበር በርቺ እማ እግዚኣብሔር ለአገራችን ሰላም ፍቅር ይስጥልን...
@miserachewoledesnbet7504
@miserachewoledesnbet7504 2 жыл бұрын
እንዴት ያምራል
@user-ei9ty1ep3c
@user-ei9ty1ep3c Жыл бұрын
ሰላም አዴት ነሽ አናት አጀራሽ በጣም ያምራል
@user-fy1ts3wt1n
@user-fy1ts3wt1n 11 күн бұрын
ዋው❤
@user-xc9ou5nz3i
@user-xc9ou5nz3i 2 жыл бұрын
እንጀራ ለመጋገር 6ቀን fermented ( መቡካት )አለበት ሙቀትም ሆነ ቀዝቃዛ አየር የእንጀራ ጠአሙ ከቡካቱ ሲቀጥል ሌላ ጊዜ የጤፍ እህልላይ ስንዴዱቄት በጭራሽ አትጨምሪ ,ከቻልሽ ጤፍን ብቻ ጋግሪው 6 ቀን ካቦካሽው ይወጣል , አለዛ ሌሎች ጉልተን ፍሪ ዱቄቶች ጨምሪ ለማንጎባጎብ ካስፈለገሽ ሌላው የአምቡሀ ውሀ አትጠቀሚ ሊጠጣ ብቻ ነው የተዘጋጀው በእርግጥ የእንጀራውን አይን እንዲያወጣ አድርጎልሻል ለምን በውሀ ብታቀጥኝው ስላልቦካ ቂጣ ነው እሚሆነው አይን አያወጣም :: ምጣዱ ሳይሆን እኛ ነን እምናበላሸው እና በ5ተኛው ቀን እርሾውን ማጥለል ከዛ አብሲት ማስገባት አብሲቱ በጣም መቀዝቀዝ አለበት ከዛ ማገናኝት ከ 10 ሰአት በኃላ መጋገር በቀኑ መጋገር ካልተመቸ ደሞ ከ 10 ሰአት በኃላ ፍሪጅ ማስገባት ጠዋት መጋገር እኔነኝ ያለ የጤፍ እንጀራ ይሆናል ❤️ስለድካምሽ ተባረኪ ግን ብዙ ልታሻሽይ ይጠበቅብሻል
@seadi1488
@seadi1488 2 жыл бұрын
እረ ውዷ እኔ በራሴ ሀሳብ ጤፍ ዱቄት 5 ቀን ቡካት አይፈልግም 3 ቀን በቂው ነው አብኩተሽእሰመጋገሪያሸ 3 ቀን ብቻ ምክኔ ያቱም ቡካት አይፈልግም ጤፍ ዱቄት
@user-xc9ou5nz3i
@user-xc9ou5nz3i Жыл бұрын
@@seadi1488 ውዴ እኔ 6ቀን ካልተቦካ ከምጣድ አይወጣምሳይሆን ያልኩት በቦካ ቁጥር ለጤና ተስማሚ ነው fermentation (የቆየየቦካ ) ሆድ ውስጥ ም አይቀመጥም ጤፍ ግሬንነው ጉልተን ፍሪ ማለት ስንዴነት ባህሪ የሌለው ተመራጭ የእህል ዘር ነው በኔ ይሁንብሽ በበካ ቁጥር ጤና ታገኝበታለሽ እሱማ በማግስቱም ብትጋግሪው ከምጣዱ አልወጣም አይልሽም ነገር ግን6(5)ቀን ከተቦካው ጋ በጭራሽ አይገናኝም ሴቱ አስር ነው እህሉ 1 ነው ይባላል
@kidusmichael4759
@kidusmichael4759 Жыл бұрын
እህታችን 6ቀን ኧረ ለጨጓራ ጠር ነዉ ከ3ቀን በላይ ሌላዉ ጤፍ ማሸትተ ይፈልጋል ብዙዎቻችን ዝም ብለን ተበላሸብን ይላሉ እና እናቶቻችን እንዳስተማሩን በደንብ ማሸት እናም 3ቀን በቂ ነዉ በነገራችን ላይ የማይቦካለትም አለ
@mismtg5829
@mismtg5829 Жыл бұрын
Endeye Emsu Moyaw yeteleyaye New alwch Ayate
@MejenTube
@MejenTube 5 ай бұрын
የሚምር❤ ጥሩ ሙያ አለሺ ማሬ በርቺ
@saada305
@saada305 Жыл бұрын
ማሻአላህ ሲያምር እንጀራው
@nebilamuhammed1001
@nebilamuhammed1001 2 жыл бұрын
ጋዝ ነገር ከእንጀራ እርሾ ጋ ሲገናኝ ለጤና ጥሩ አይመስለኝም እንደ እናቶቻችን ብንጠቀም ጥሩ ይመስለኛል።
@tighistikahssi4026
@tighistikahssi4026 Жыл бұрын
እውነትሽ ነሽ በአምቡውሃ እንጅራ አረ ለጤና ጥሩ አይደለም ለምን አይኑ ትናንሽ ከሆን ምን ችግር አለው በኔ በግል የሄ ሞያ አይደለም
@user-me1fe1io3v
@user-me1fe1io3v 2 жыл бұрын
Ejeshe yebareke ye ereshowe gene alegebagnem biberaralegne enjerawe gene woow new
@user-bc7ro9bb7x
@user-bc7ro9bb7x 2 жыл бұрын
ውድና የተከበራችሁ ያገሬ ልጆች እድህም ቤተሰቦች ሁላችንም እኳን ለሰኔ 16ኪዲነ ምህረት በሳላም አገርሳችሁ አደርንሰን ኪዳነ ምህርት ሰላማችሁን ብዝዝት ታድርግልኝ ምግብ ስራ ለመለማመድ እድሁም የተለያዩ ቢዶወችን ፈታ ዘና እያላችሁ መማር ለምትፈልጉ ፍሮፋይሌን ተጭናችሁ በተሰብ መሆን ትችላላችሁ
@munatube4052
@munatube4052 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው የኔ ባለ ሙያ በጣም አሪፍ አሰራር ነው በርቺ
@user-rb9rm5yl6r
@user-rb9rm5yl6r 2 жыл бұрын
የንብ እጭየመሠለእንጀራ ሢያምር
@user-tj3ss9ol1c
@user-tj3ss9ol1c Жыл бұрын
ብልአፈያ እሰይጀግኔትትትት በረችማማየ
@muluemebetbainesethiopia2129
@muluemebetbainesethiopia2129 2 жыл бұрын
ቦናፒቲ የኔ ቆንጆ እጆችሽ ይባረኩ የጤና ምግብ ይሁንልሽ🙏🙏
@abebahaile2552
@abebahaile2552 2 жыл бұрын
ምርጥ.እጀራ.እጅሽ ይቢረክ💕🙏💕🙏💕🙏🙏🙏💕💕
@akberetberhe8799
@akberetberhe8799 2 жыл бұрын
Yesende duketu men aynet endehone betasayen Betwrefe ejesh yebarek
@GoteTube
@GoteTube 2 жыл бұрын
ዋውውውውውው ምርጥ ባለ ሙያ ነሽ
@hasettube
@hasettube 2 жыл бұрын
ጋዝ ያላቸው ነገሮች አዘውትረን ስንጠቀም ለጤናችን ጥሩ አይደለም ለጊዜው አይኑ ያማረ መስሎን ግን ጉዳቱ ይበልጥ ያመዝናል ደግሞም ልጆች የሚጠቀሙት ከሆነ ለእነሱ ጥሩ አይደለም
@azmeragebretensay7152
@azmeragebretensay7152 2 жыл бұрын
Tebareki
@tighistikahssi4026
@tighistikahssi4026 2 жыл бұрын
ኡነትሽ ነው ጋዝ ያለበት እንጀራ ለጤና ጥሩ አይደለም በተለይ ለህጻኖች
@tighistikahssi4026
@tighistikahssi4026 Жыл бұрын
ትክክል ብለሻል እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ
@mesereteldana176
@mesereteldana176 Жыл бұрын
ምግብ በልተን ጋዝ ውሀ የምንጠጣውስ ?
@howeasy5700
@howeasy5700 Жыл бұрын
Mndnew gudatu pls ❤
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@hawiitube1003
@hawiitube1003 2 жыл бұрын
መስዬ እንዛመድ😍
@neza6422
@neza6422 9 ай бұрын
ዋውውውውውው ሲያምረ
@fateseman3165
@fateseman3165 8 ай бұрын
Mashalla Mashalla bhtam yamral enamsgnlhun bhtam bhtam tchgrh nhbr emkralhun.
@lilytekleab1577
@lilytekleab1577 2 жыл бұрын
ሰላም ኢህቴ ኢንጀራሽ በጣም ያምራል ግን ስለ ኢርሾ ትንሽ ብታብራሪልን መልካም ነበር ።ኢናመሰግናለን
@tizoubaladi8604
@tizoubaladi8604 2 жыл бұрын
Wowww betam des yilil enmsghinl
@user-px1zh8hy8h
@user-px1zh8hy8h Жыл бұрын
ማሻአላህ ሢያር
@ruhamaatbaker4507
@ruhamaatbaker4507 Жыл бұрын
ምጣዱ ከየት ነው ትልቀቱ ደስ ይላል ስሙ እና ከየት ገዛሽው እባክሽ ??
@NastehoAden-de6ds
@NastehoAden-de6ds 10 ай бұрын
wawwwwu Mash alah ❤️👍👍🖐️
@salem4086
@salem4086 Жыл бұрын
ንግግርሽ ደስ ይላል የእኔ እህት
@ammmpfm2235
@ammmpfm2235 Жыл бұрын
ሰላም , እርሾዉ ከተረፈ ሊጥ ነዉ ወይስ በምን መልኩ ነዉ ያዘጋጀሽዉ?? ይህን ጥበብ ሸር ስላደረግሽ አመሰግናለሁ!
@mimimimi7949
@mimimimi7949 Жыл бұрын
Yet barki yehun ❤😍❤🇪🇹
@rimuty7696
@rimuty7696 2 жыл бұрын
siyamer Masha Allah
@tigistbiru5348
@tigistbiru5348 2 жыл бұрын
Mtadu Betam konjo newu enjera yasamral lehulum Endetm btaregut enjera yasamral mtadun recommend aregachihalehu
@tigistbiru5348
@tigistbiru5348 2 жыл бұрын
Addis griddle ybalal
@mimimimi7949
@mimimimi7949 Жыл бұрын
Yet barki yehun 😍❤🇪🇹🙏
@teklemarimbekit116
@teklemarimbekit116 2 жыл бұрын
ጎሽ የኔ እህት እናመሰግናለን።
@user-hq6fh3lt5o
@user-hq6fh3lt5o 2 жыл бұрын
ዋው ሲያምር እጂሽ ይባረክ እኔስ ዱቄት ተልኮልኝ ነበር ከኢትዮጵያ ግን ያለርሾ ምን ላረገው በራሡ እርሾ ባዘጋጅለትም አልስማማ አለኝ አረ መላበይኝ የኔ ውድ
@yobyob4841
@yobyob4841 4 ай бұрын
አብሲት አትጥይም ቆንጆ
@fisshayemezgebu8858
@fisshayemezgebu8858 2 жыл бұрын
Betam aynama Enjera new Yamral gobez.balbetesh tadelual Tekus enjera-eybela.
@leenseetube
@leenseetube Жыл бұрын
Nagaani Waqayyoo mana kanafii haa bayyatuu bagaa nagani dhuftee mataa duree bareedaa qabatee dhuftee jabadhuu itti fufii hojiin gariidha ogeettii koo jabadhuu
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ሰላም ዜድዬ በጣም የሚያምር እንጀራ በእዉንት አይኑ ልዩ ነዉ ከልብ ባለሞያ ነሽ እናመሰግናለን በርቺልኝ 👌👌👌👍👍👍❤🙏
@tsehaykenfat4862
@tsehaykenfat4862 2 жыл бұрын
Thanks for sharing. But all purpose flower is to heavy for stomach. It is also to much carb. Buy I respect your choice. Thanks
@user-br7ff7yt8f
@user-br7ff7yt8f 3 ай бұрын
Wow
@user-zx7qx4xn4w
@user-zx7qx4xn4w Жыл бұрын
ዋዉ 👍👍😍😍😍
@fikrwolotube
@fikrwolotube 2 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ያምራል እጂሺ ይባርክ
@addistedla
@addistedla 2 жыл бұрын
I like it gobez
@azeb8953
@azeb8953 2 жыл бұрын
Wow it looks so good! Thank you so much 😊
@user-qp6ek1xu7q
@user-qp6ek1xu7q 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በ 2 ስልኬ ሳብስክራይብ ኣድርጌሻለው የኔ ባለሞያ❤
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤
@addistsegatube-7003
@addistsegatube-7003 2 жыл бұрын
Subscriber pless
@toltutube4319
@toltutube4319 Жыл бұрын
Wawo baxam yameral bareche eheteko 💖
@idaroyani949
@idaroyani949 Жыл бұрын
ማሻአላህያምራል
@solomonnegash1077
@solomonnegash1077 2 жыл бұрын
When using hot water use cold water and boil it don't use sink because for shower and clean dishes only. I hope you understand
@yordanosgirmay569
@yordanosgirmay569 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ግን ባቡኪያሸ ከየት እንደገዛሸው ብትፅፊልኝ ወድጃት አለሁ
@mimibogale171
@mimibogale171 Ай бұрын
የሚያስቸግረው ጤፉ የውጭ አገር ሲሆን ነው እንጂ የአገር ቤቱማ ምን ያስቸግራል :: sparkling water ? ፉርኖ ዱቄት ??
@hayatmusita1468
@hayatmusita1468 2 жыл бұрын
Wow it's amazing betam New miyamrew
@umureyantube6859
@umureyantube6859 Жыл бұрын
ዉይ ሲያምር ሞያማ አለ አችጋር ሆዴ ጮህ ኦ
@AbRush-zt9sc
@AbRush-zt9sc Ай бұрын
በናትሸ ከኢቲዮጲያ ምጣደ ምጥቶለኝ ነበር እና አንድ ሰአት የፈጀበታለ ለምጋል ምን አየነት ሳኬት ለጥቅም ሰሙን ወይም ፎቶወን ላኪለኝ የምኖርወ አሜርካ ነው
@maremaru
@maremaru 2 жыл бұрын
ምርጥ እንጀራ ነው ዜድዬ ጎበዝ ባለሙያ እኮ ነሽ 👌😂
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
Thank you hiluya ❤️❤️❤️
@tiktok7289
@tiktok7289 Жыл бұрын
kzbin.infoMaheNq7DKro?feature=share
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z 2 жыл бұрын
የታል የብሲት የጣልሽው
@Tube-ib9go
@Tube-ib9go Жыл бұрын
የዚህን ምጣድ ቆጆ መሆኑን እስኪአስረጂኝ ከቂጡ አይን ያወጣል እጀራው ሞኝ ነው ብለውኝ ነው ምጣዱ ወይስ ስም አለው እስኪ ንገሪኝ ስለምጣዱ
@rozaabreha6862
@rozaabreha6862 6 ай бұрын
ታድያ ምኑን ጤና ይስጣል በአንብህሗ እየተጋገረ
@xm3n778
@xm3n778 Жыл бұрын
እነትቆጆነው
@hannahaile8701
@hannahaile8701 2 жыл бұрын
Betam konjo nawe, ejesh yebarek🙏.ETHIOPIA yale saw ambo weha matkam yechlal waye?thanks
@sabotuujimmaa2370
@sabotuujimmaa2370 Жыл бұрын
Wwwwwooo mashalaa 😘😘😘😘😘
@hawiitube1003
@hawiitube1003 2 жыл бұрын
ስላም ለዚ ቤት የሁን ዋዉ 👌👌
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Жыл бұрын
ምንዲነዉ ያጎባጎብሽበት
@user-zh6fz5oj1q
@user-zh6fz5oj1q 4 ай бұрын
ጤፍ ከሌለኝስ ?? my sis plz tell me
@madinahuseen3202
@madinahuseen3202 6 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤
@batriyoutub9485
@batriyoutub9485 2 жыл бұрын
ሠላም ዋው
@seyoumalemseged8182
@seyoumalemseged8182 Жыл бұрын
Betam dink sira Ameseginalehu
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 2 жыл бұрын
Thanks
@lemlemamanuel7222
@lemlemamanuel7222 Жыл бұрын
እንጀራሽ በጣም ያምራል አብሲት ስታደርጊ ግን አላየሁም ትደግሚልኝ ወይም ጻፊልኝ
@nebyatmekelle1320
@nebyatmekelle1320 2 жыл бұрын
ከሱቅ ከምንገዛዉ እንጀራ ታድያ ከምን ተለየ
@bntabdellah308
@bntabdellah308 Жыл бұрын
እስኪ ማማየ ምጣዱን የጤፍ መጋገርያ ወይት ነው የማገኘው
@selamawitboka574
@selamawitboka574 2 жыл бұрын
Wowwww yamiral
@woinshetyeshaneh8590
@woinshetyeshaneh8590 2 жыл бұрын
ምንድነው እደዚ ጣጣ የበዛበት እጀራ መጋገር አሳይተሽ ሞተሻል አሁንስ ስናያችሁ ጊዜ አበዛችሁት ከንግዲህ ላላያችሁ ወሰንሁ:: አንቡሀ ደውቄት መላቅጡ የጠፍሽ እናቴ አሉዋሽም እይኑን አይቸ ብገባ ጉድ አርግሽኝ
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ❤ ምን አልባት ጣጣ በዝቶበት ይሆናል😀 ግን ስንቶቻችን መሰለሽ በስው አገር እንጅራ እየተበላሽ የምንቸገርው 🤔 ሰለዚህ ቆንጆ እንጀራ ለመብላት ግድ መድከም ያሰፈልጋል አይደለም እንዴ❤️
@anahabbana2562
@anahabbana2562 2 жыл бұрын
Thank you egna ezih bemetibesha yeminitekemewu maseshaw bechewu yichalal wey
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
አዎ ይቻላል ምጣድ ከሌለሽ በመጥበሻ ይሆናል👌❤
@arsemakidist642
@arsemakidist642 2 жыл бұрын
በርች
@user-hx9iz5tz6x
@user-hx9iz5tz6x 6 ай бұрын
እጀራመጋገር የማያውቅ አለብለሽነው ሁሉም በሞያው አሽመንምነን እንጋግራለን ጤፍን ዱቄት አቀብይኝ ኳተር
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 2 жыл бұрын
እጅ ይባረክ
@Fiyori-ye6qv
@Fiyori-ye6qv 2 жыл бұрын
ዋውውው ስኣምር yetetkemshu ዋሃ ኣቡሃ ነው ወይስ ነርማል ዋሃ
@jesusking7000
@jesusking7000 2 жыл бұрын
Amboha new
@lubabaseid7770
@lubabaseid7770 2 жыл бұрын
yene ehir mitadun kayet lagoa?
@zanabualemu947
@zanabualemu947 Жыл бұрын
በእጅ አትንኪዉ ይሻግታልብትችይ በሰበጥራዉ አዉጭዉ በስራሽ አድናቂሽ ነኝ
@user-qe2vv4eu1s
@user-qe2vv4eu1s 6 ай бұрын
Wow ❤
@wgirmat7129
@wgirmat7129 Жыл бұрын
ኑሪልን ደስ ሚል ሀሳብ ነው ግን ጤፍ ብቻ ምንጋግረውን እንጀራ ብታ ጉድ ነው ምትይ ምክር ነው አንቡሀ ምናምን ምትይውን ውሀ አይነት ሁለተኛ ዱቂት አትጨምሪ ጤፍ ብቻ ሸጋ የሆነ እንጀራ ጋግሪ በተረፈ ሽማግሌ ልላክ የት ነው ያለሽው
@GiasBd-mk8ox
@GiasBd-mk8ox 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@user-mt3th9wt2n
@user-mt3th9wt2n 2 жыл бұрын
ዋዉ 😘
@mulugetaabate6273
@mulugetaabate6273 2 жыл бұрын
ሰላም ዜድ ምርጥ እንጀራ ምጣዱን እንዴት አገኛለው እባክሽ
@alfa2803
@alfa2803 Жыл бұрын
Selam wude Ershown kemn ena endet endazegajeshw btabrarilgn 😊
@user-je7eh7fc7h
@user-je7eh7fc7h 2 жыл бұрын
ጎበዝ
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 3,7 МЛН
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 48 МЛН
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 174 М.
ለሥላሣ አይናማ የጤፍ እንጀራ በአብሢት//Teff injera
11:48