"በርበሬ ቀምሰህ እንዲ የሆንክ አስፈጭ ብትባል ምን ልትሆን ነው"? አዝናኝ ጨዋታ ከአደይ ድራማ ተዋናዮች ጋር //በእሁድን በኢቢኤስ //

  Рет қаралды 1,002,918

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 563
@Hayat-vs7ld
@Hayat-vs7ld 2 жыл бұрын
መቅዲ በመምጣቷ ደስ ያላችሁ 👍👍👍🌹 እንኳን ሰላም መጣሽ 🌹🌹🌹
@ሄባ
@ሄባ 2 жыл бұрын
Betam betam
@nesredintube227
@nesredintube227 2 жыл бұрын
ኢኸው እኔ አለው ሀዩዬ
@Hayat-vs7ld
@Hayat-vs7ld 2 жыл бұрын
@@nesredintube227 የኔ ዉድ እንኳን ደስ አለሽ 🥰
@አርሂቡቻናል
@አርሂቡቻናል 2 жыл бұрын
Demerugi Wdeche Beknnet
@nesredintube227
@nesredintube227 2 жыл бұрын
@@Hayat-vs7ld እንኳን አብሮ ደስ አለን
@ማርታ-ኸ6ደ
@ማርታ-ኸ6ደ 2 жыл бұрын
ፈተና ሲገጥማቹ አደግጡ መውጫውን የሚያዘጋጅ እግዚአብሔር ነው አንድ አንድ ሰዎች የሚወዱትን ሰው ሲያጡ መኖር አልችልም ያለሱ ያለሷ ይላሉ ይቻላል የማይቻለው እግዚአብሔር ካጡ ብቻ ነው
@shadiuae5761
@shadiuae5761 2 жыл бұрын
👍👍👍👆👆👆👆
@ሚያ
@ሚያ 2 жыл бұрын
ትክክል
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@@shadiuae5761 ደምሩኝ
@mitu4533
@mitu4533 2 жыл бұрын
Tekekel egzabher yimesgen🙏🙏🙏
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@@mitu4533 ደምሪኝ
@birtukanyami1128
@birtukanyami1128 2 жыл бұрын
የ ebs ድምቀት ለዛ እና ውበት ነሽ ።መቅድዬ እንኳን በሠላም መጣሽ ። የኢትዮጵያ ህዝብ ደስ የሚልሽ ከፊሉ ያድናል ከፊሉ ያሳብዳል ። የ ebs ድርጅት ለይቅርታው ሊመሰገን ይገባል። ናፍቂ እና አስፍዬ ባልደረቦች ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ ።
@alemnegashi4405
@alemnegashi4405 2 жыл бұрын
እፎይ መቅዲና ናፍቂዬ እውነት እንዲህ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል የebs ሐላፊዎች ታላቅ ምስጋና አቀርባለሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እውነት መማር ማለት ወረቀት መያዝ አይደለም። በሞያውም ሆነ ለእውነት በሳል አስተሳሰብ ይዞ የሕዝብን የልብ ትርታ አድምጦ መልካም ነገር መስራት ነው ተባረኩ
@saragudeta1355
@saragudeta1355 2 жыл бұрын
አልሃምድ ሊላህ መቅድዩ እንኮን ደህና መጣሽ ለዚህ መብቃትሽ ወደስራ በመመለስሽ በጣም በጣም ደስ ብሉኝል ማንም ያጠፍል ይጥፍት መልኩ ቢለያይም በበኩሌ የኢቢኤስ ባለቤትን ሳላደንቅ ሳላመስግን አላልፍም መቅዲ በድጋሚ እንዲህ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሉኝል ሁሉም ለበጎ ነው አብሽሪ
@አርሂቡቻናል
@አርሂቡቻናል 2 жыл бұрын
Demrigi Wede
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 жыл бұрын
መቅዲዬ የ ፕሮግራም ድምቀት ጠካራ መሆን ነው ያለብሽ ናፍቂዬ እንኳን ደስ አለሽ ፈገግታሽ እራሱ በደብ ተመለሰ መቅዲዬ ስመጣልሽ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@አርሂቡቻናል
@አርሂቡቻናል 2 жыл бұрын
@@keneanofficial4914 Demrigi Ldemershe Eht
@racheltakala7118
@racheltakala7118 2 жыл бұрын
ቀጥጣ የሚታየው በየት ዩቱቭ ነው ደቂቃወች በጣም አጭር ነው
@racheltakala7118
@racheltakala7118 2 жыл бұрын
አደይ መልሳዋለች
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@@racheltakala7118 ደምሪኝ
@ዘሀራዩቱብ-ፀ7ጨ
@ዘሀራዩቱብ-ፀ7ጨ 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ድራማ ነዉ አቤልና አደይ በመምጣታችሁ ደስ ብሎኛል
@reduhabeshawt4153
@reduhabeshawt4153 2 жыл бұрын
መቅድ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደና መጣሽልን ማን እንደነ በመምጣቷ ደስ ያለው 💖💖👍
@nesredintube227
@nesredintube227 2 жыл бұрын
ኢኽው እኔ 👍👍👍
@khadijabayousef3928
@khadijabayousef3928 2 жыл бұрын
እኔበጣምደስብሎኛል
@rahatahesh4183
@rahatahesh4183 2 жыл бұрын
እኔም በጣም
@mafitube2219
@mafitube2219 2 жыл бұрын
ምን ሁና ነበር ግን መቅዲ እኔ አላወኩም
@مانعاليامي-ظ4ت
@مانعاليامي-ظ4ت 8 ай бұрын
ወልደ ነበር መሰለኝ ወዴ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
መቅዲ አይዞሽ ቀና በይ ፈተና ሲመጣ ለትምህርት ነው የህዝብ ፍቅር ስላለሽ ከእግዚአብሔር ጋር ታልፊዋለሽ 👍🥰😍❤️
@sara-rl7gd
@sara-rl7gd 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@elsatilahun7486
@elsatilahun7486 2 жыл бұрын
መቅዲዬ የኔ እህት እንኳን መጣሽልኝ የቤቱ ድምቀት እኮ ነሽ ስለእውነት አንድ የጎደለ ነገር እንዳለ እየተሰማኝ ማየት አቁሜ ነበር በመመለስኝ ደስ ብሎኛል ምስማር በመቱት ቁጥር ይጠነክራል ይባላል አይዞሽ በርቺ ሁሉ ለበጎ ነው አሁን ቤታችሁ ሙሉ ነው መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ።
@leylaqatar6623
@leylaqatar6623 2 жыл бұрын
እልልልልል ወላሂ እንዴት ደሰ እንዳለኘ መቅዴ እንወድሻለን አነድ ለይ ሰላየናችሆ ደሰ ብሉናል❤❤❤❤❤❤ebs እናመሰግናለን የሕዝብ ድምፅ ስምታችሆ መቅዲ ሰለመለሳቹልን በኢትዮጵያ ሕዝብ ትልቅ ምሰጋና አላህ ያክብርልኘ❤❤🇪🇹🇪🇹
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 2 жыл бұрын
መቅዲ እንኳን በሰላም ወደ ኢቢኤስ በሰላም መጣሽ አይዞሽ ይህም ቀን ያልፋል ጠላትሽ ይፈር እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመንሽን ይባርክ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ
@saadaalieshatu3962
@saadaalieshatu3962 Жыл бұрын
አደይ አቤል ሁለታችሁ ብትጋቡ ያው ያለእህሉሀ አይሆንም እጁ❤❤❤❤
@addisw1713
@addisw1713 2 жыл бұрын
መቅዲዬ እንኳን በሰላም ወደ ምትወዱ ስራሽ ተመለሽ EBS እናመሠግናን ሰለ መቅደስ 💖💖💖
@itsmeageri
@itsmeageri 2 жыл бұрын
መቅዲዬ ye ebs ድምቀት አንኳን ደና መጣሸ❤💚💛 //ዮቱበሮች አደብ ግዙ በሰው ህይወት ውስጥ ጣልቃ አትግቡ🙏
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 жыл бұрын
መቅዲ ጀግና ነሽ ሊጥሉሽ ስምሽን አጠልሽተው መብትሽን ልጅሽን ሊነጥቁ ከሞከሩ የጀል ድግስ አክሸፈሽ ዳግም ኢቢኤስ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል!!!ኢቢኤስ ልትመስገኑ ይገባል።በርች የሚመጡበት መንገድ ስለማታውቂ ከጉዳሽ አስከውሎሽ ተጠንቀቂ !!!ተጠበቂ።
@emmyemmy6947
@emmyemmy6947 2 жыл бұрын
እንደ ፈልሉ የተረጋጋችሁ ናችሁ አቤል ሙሉ ጌታን ትመሠላለህ ትንሽ ቁመትና ፅይም ወንድ ኸምግባር ጋር አንደኛ አቤል
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጘ2ሸ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጘ2ሸ 2 жыл бұрын
ማህተቧ ስታምር አደይ🥰🥰🥰🥰
@kalkidan-t3j
@kalkidan-t3j 2 жыл бұрын
እኔ ቡዙ ድራማ አይቺ አውቃልኹ ግን ከድራማ ምንም ነገር ተምሪ አላውቅም የእግዚአብሔር ቃል እንጂ !!! ደራማ መቺም አሰተምሮ አያወቅም ለአለማዊ መዝናኛ እንጂ ድራማ ። ግን አደይ መጀመሪያ አካበቢ በጣም ደስ ይለ ነበር ለዚያ ነው የጀመርኩት አደይ ግን ድራማው ላይ ያለሽ እርጋታ ሰወድሽ ከአርቲፍሻል እራቂ አርቴ ፀጉር አርቴ ጥፍር ፊቴሽን መለቀለቅ ከንፈርሽ አብዝተሽ መቀባት አሰፈላጌ አደለም ተፈጥሮሽ ውብ ነሽ ውብ አቤሉ ከድራማው ይልቅ እዚህ ይበልጥ እርጋታ አልህ ወንድ ልጅ ረጋ ሰከን ሲል ደስ ይላል.......
@sindubisrat9488
@sindubisrat9488 2 жыл бұрын
መቅዲዬ ምርጥ ጀግና እንወድሻለን ጠንካራ ሴት ፈተና ይበዛበታል ፈተናሽን በማለፍሽ ደስተኛ ነኝ ውድቀትሽን ለሚመኙ መቆምሽን አሳያቸው ❤
@sara-rl7gd
@sara-rl7gd 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ 2 жыл бұрын
💞መቅድዬዋ💜እግዚአብሔር በሚያውቀው መቅዲ ከቀረች ወዲ የጫዎታ ሳት አይቼ አላውቅም ዛሬ ግን በደስታ 😳😳😳 እያየው ነው 💜💜💜መቅዲ ዬኔ ድምቀት፣ቀልዷ፣ሳቋ ሁሉ ነገሯ ይመቸኛል 💞💞💞EBS ዛሬ I love you ሙጭጭ ነው 😁😁😁😁😁😁
@lanatube6070
@lanatube6070 2 жыл бұрын
endzhi aynte akabde sew 🤮
@zaidsamid9870
@zaidsamid9870 2 жыл бұрын
እኔም ዉዴ
@አርሂቡቻናል
@አርሂቡቻናል 2 жыл бұрын
@@lanatube6070 Demrigi Wede
@lanatube6070
@lanatube6070 2 жыл бұрын
@@አርሂቡቻናል eshi dear
@peacelove4778
@peacelove4778 2 жыл бұрын
@@lanatube6070 ቅናት ነው🙉
@gdhdhd1923
@gdhdhd1923 2 жыл бұрын
መቅዲየ እንኳን ደህና መጣሽ ናፍቂ እንኳን ደስ አለሽ ፈገግታሽ ራሱ አሁን ከልብ ነዉ አይለያቹሁ
@nathanmedia5778
@nathanmedia5778 2 жыл бұрын
Mekidi, I am so pleased to see you coming back to EBS. You were badly missed. Today, I am so happy to watch EBS. I also would like to appreciate the EBS management to let this icon lady come back. Bein venu Mekdi.
@addissuabrea2538
@addissuabrea2538 2 жыл бұрын
Well come to your beloved profession!
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@@addissuabrea2538 ደምሩኝ
@nebilsisay7034
@nebilsisay7034 2 жыл бұрын
መቅዲዬ እንኳን ደህና መጣሽልን የ EBS ድምቀት
@Sነኝየናቴናፋቂየጎረንጂየ
@Sነኝየናቴናፋቂየጎረንጂየ 2 жыл бұрын
አደይ እና አቤል ሥታምር ተጋብ 😂😂😀😀😀😄😄😝🤪😛😋😋
@aminatjemal2913
@aminatjemal2913 2 жыл бұрын
ጀመራችሁ ደግሞ
@fugurgur8tut650
@fugurgur8tut650 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ 2 жыл бұрын
ማጋባት ስወዱ😂😋
@makdes2123
@makdes2123 2 жыл бұрын
ባለትዳርና የልጅ አባትነው
@wess6583
@wess6583 2 жыл бұрын
አይባልም
@እማማኢትዮጵያእወድሻለሁ
@እማማኢትዮጵያእወድሻለሁ 2 жыл бұрын
መቅዲዬ ፍልቅልቅ ዋውው ዛሬ እሁድ ድምቅ ብሏል ባች አይዞሽ ፈተና ግድ ነው ❤❤❤❤
@ibrahimomer1708
@ibrahimomer1708 2 жыл бұрын
መቅዲይ እንኳን ደህና መጣሸ ስለ መጣሸ ደስ ብሎናአል መቅዲይ የEBS ንግስቷአ መጥተሸ አደመቅሸው ይመችሸ
@jaguar3050
@jaguar3050 2 жыл бұрын
ዋዋዋዋዋው መቅድዬዬዬዬዬ እንካን አየወሽ የኔ ውድድድድ I am glad to see you wait come back thank you Ebs
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 жыл бұрын
በድጋሜ እንኳን ደህና መጣሽ መቅዲ ቀና በይና ጠላት ይፈር በርቺ ሣቅሽ ብቻ በቂ ነው በተለይ የቀድሞ ባለቤትሽ እህቶች ውድቀትሽን ፈልገው ነበር አላህ ከተበዳዮች ነው አብሽሪ
@አርሂቡቻናል
@አርሂቡቻናል 2 жыл бұрын
Demrigi Beknnet
@Lulu8049-c8d
@Lulu8049-c8d 2 жыл бұрын
ምን ሁና ነው ውደ
@ggbhc3357
@ggbhc3357 2 жыл бұрын
Be strong mekdi! የባልሽን እህቶች አንጫጫቸው እነዚህን በላወች
@hiyamhiyam162
@hiyamhiyam162 2 жыл бұрын
Betam balegewoche nachew ahun anjetachew yerer
@yanubeyisayanu9166
@yanubeyisayanu9166 2 жыл бұрын
በእውነት ኡቢኤሶች በጣም ነው ማመሰግናቹው የአደይን ጀምሬው ስለተቋረጠ ተናድጄ ነበር
@sarakonjo9328
@sarakonjo9328 2 жыл бұрын
ኣደይ እና ኣቤል ተጋቡ የምር ስታምሩ woww💘💘💘💘💘💘❤️❤️❤️❤️
@AliaOthmam
@AliaOthmam 8 ай бұрын
አወይጋቡ
@AliaOthmam
@AliaOthmam 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤ 4:58 5:00 5:05
@romandesse7472
@romandesse7472 2 жыл бұрын
በቃ ሴት ልጅ እንዲህ ጠንክራ ወደፊት መምጣት አለባት የኔ እህት መቅደስ ከጥንት ጀምሮ ምንም ስተት እንኳን የሌለበት እግዚአብሔርን ሳይቀር ብዙ ተብሏል ሌላዉ አጥያተኛ ናት ብለዉ የፈረዱባትን ሴት እግዚአብሔር እንዴት እንደተቀበላል መፀሐፍ ቅዱስ ይነግረናል ይህን ሁሉ ያልኩሽ የእናቴ ልጅ ሰዉ መወደቅሽን ከአወቀ ወይም ከነገርሽዉ ያንኑ እያነሳ ጎትቶ የባሰ ይጥልሻል ከዚህ በዋላ ምንም አልተፈጠረም ማንም ምንም ቢልሽ ያሉሽን ወድያዉኑ ትራሽ አድርጊዉ ሰቀሽ እለፊያቸዉ ቦታ እንዳትሰጫቸዉ
@KELOEBAN
@KELOEBAN 2 жыл бұрын
IN Ethiopia we need to learn to forgive and move on. This women didn’t do anything different from what we all do Please leave her alone. #Mekdi thank you for everything and you find t do something odd so please forget and move on to see your future. Plus I do thanks to #EBS for bring her back and this is just an excellent principled tv station. #WeLoveJournalistMekdesDebesay #WeStandWithYou100%
@saramekonnen3238
@saramekonnen3238 2 жыл бұрын
መቅዲን ስላበረታታቺዋት እናመሰግናለን ኢቢኤስን እናከብረዋለን መቅዲ አይዞሺ ከሰማይ በታች አዲስ ነገር የለም ማንም የሚያደርገው ነው ብርቅ አይደለም ጠክሪ
@asterastu8900
@asterastu8900 2 жыл бұрын
ወይኔ መቅዴ እንዴት ደስ እንዳለን እንኮን ተመለሽልን ውዴ ናፍቆት እና አንቼ ናችው አድማቄዋቹ tnx Ebs
@firegetacho6484
@firegetacho6484 2 жыл бұрын
መቅዲ ደስ ብሎኛል ጠላት በክርስቶስ ሰይፍ ይቆረጥ የሰው ሳቅ የሚያናድዳቸው ሰዎች እንዳሉ እወቂ ማሬ
@procell803
@procell803 2 жыл бұрын
መቅዲ እንኳን ወደ ስራሽ በሰላም መጣሽ ድራማዉን በጉጉት ነው የምንጠብቀው በርቱልን
@ወይኩንፍቃድከ-ቀ2ቈ
@ወይኩንፍቃድከ-ቀ2ቈ 2 жыл бұрын
ዋው ሴቱ ሁሉ ሴት ሴት መስለዋል የምር እደት ደስ ይላል በጌታ አለባበሳችሁን አድንቄ አለሁ እድህ ነው ኢትዮቢያዊነት ሴትም እደሴትነቷ ወንድም በወንድነቱ ሲሆን እደምን ያስደስታል ቀጥሉበት አይለውጣችሁ ሴት ልጅ በምንም ታአምር ሱሪ መልበስ የለባትም
@zenane2012
@zenane2012 2 жыл бұрын
መቅደስ ደበሳይ እንኳን ደህና መጣሽ:: የ EBS ድምቀት!
@eyosiyasabera8271
@eyosiyasabera8271 2 жыл бұрын
መቅዲ ተመልሳለች አሁን ነዉ እሁድን በኢቢኤስ ማየት🥰🥰🥰🥰
@ሰውለሰው-ጐ4ሐ
@ሰውለሰው-ጐ4ሐ 2 жыл бұрын
መቅዲ ይመችሽ ሁሉም ሰው ፍፁም አይደለም ። በርቺ
@abrahamcheru2244
@abrahamcheru2244 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር። ይመስገን ኢቢኤስ በጣም እናመሰግናለን።
@nesredintube227
@nesredintube227 2 жыл бұрын
ዋዉ መቅዲዬ እንኳን ደና መጣሽ ድምጽሽ ናፍቆን ነበር 👍👍👍
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 2 жыл бұрын
Nesri beteseb adrgegn 🙏
@nesredintube227
@nesredintube227 2 жыл бұрын
እሺ ኪዩ አንቺም💜👍👍👍👍
@yone4892
@yone4892 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ነው ደስ የለን አሁን ሟላችህ ማለት አንድ ላይ ስትሆኑ ውበት ናችሁ ከነ ፕሮግራማችሁ
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 2 жыл бұрын
Yone beteseb adrgegn bro
@geez2115
@geez2115 2 жыл бұрын
መቅዲ እንክዋን ተመለሽ ከራሴ ግር ስጣላ ነበር የሰነበትኩት ለባለቤቴም እየነገርክዋት ነበር እኔ የምወደው ስው ጐበዝ ያልኩት ሰው ፈተና ሲገጥመው እንዴት ሊሆን ቻለ እያልኩ ነበር ግን ፈተና ነበር እንጂ አልወደቅሽም በጸሎት ትጊ ጠላትሽ ሰይጣንን ጣይው አቅም የለውም አንዳንዴም ስገጂ አይዞሽ ሰይጣን የማይሰራው የለም🙏
@ethio4421
@ethio4421 2 жыл бұрын
EBS yene andegna thank you for bringing back Mekdi
@heritube7927
@heritube7927 2 жыл бұрын
የእሁድን በኢቢ ኤስ ድምቀት መቅዲዬ የኔ ተናፋቂ ደስ ብሎናል
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 2 жыл бұрын
ሄሪዬ ውዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ❤
@አርሂቡቻናል
@አርሂቡቻናል 2 жыл бұрын
Endemamer Wedoche Melkamnent Leraas New
@heritube7927
@heritube7927 2 жыл бұрын
@@kiyyaatube4930 እሺ ኪያዬ ይሃው አድርጌ መጥቻለሁ ቤተሰብ እንሁን ውዴ ላይቭ ስትገቢ እንሰቃቀላለን
@heritube7927
@heritube7927 2 жыл бұрын
@@አርሂቡቻናል እሺ ውዴ ደምራለሁ ደምሩኝ
@አርሂቡቻናል
@አርሂቡቻናል 2 жыл бұрын
@@heritube7927 Melshalehu Wede
@hnah4891
@hnah4891 2 жыл бұрын
ሁለቱ ይጋቡ በጣም ያምራሉ የምትሉ ላይክ
@foziyayasin3
@foziyayasin3 2 жыл бұрын
ሁለቱም ቅንአሳቢሆች መልካምነትን ያስተምራል በጣም ወደጀው እያየውት ነው ትልቅ እናትም ነኝ ኢብኤሳች ደሞ በጣም ወዳችዋለው
@nafkotberhanu8853
@nafkotberhanu8853 2 жыл бұрын
What a brave lady you are ,mekdye am glad you’re back.
@konjorasta9799
@konjorasta9799 2 жыл бұрын
መቅዲ የኔ ማር የኔ ጣፋጭ የኔ ጀግና እንኳን መጣሽ
@ኡምሙሐመድነኝየራያዋ
@ኡምሙሐመድነኝየራያዋ 2 жыл бұрын
ውይ አልሀምዱ ሊላህ መቅድየ እንኳን ደህና መጣሽ በድጋሜ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛን ቀጥ በይ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል
@hadiaomar8997
@hadiaomar8997 2 жыл бұрын
መቅድየ የኔፍልቅልቅ ኢቢኤስን እከታተለው አለሁ ግን በጣም የምወደው አችን ሳይነው
@woinabebaabebe6855
@woinabebaabebe6855 2 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ የኔ ሩህሩህ የኔ ሆደ ባሻ እንኳን በሰላም መጣሽ ላምሮትዬም ካላንች አስፊቲም ያላንች ብርድ ብርድ ብሏቸው ነበር አሁን ግን ሞቅ ደመቅ ሸብረቅረቅ ብለዋል እንኳን ደስ ያላችሁ።
@yordanosyoubue7924
@yordanosyoubue7924 2 жыл бұрын
መቅዲ እንኳን በሰላም ኢቢኤስ በሰላም መጣሽ አይዞሽ ይህም ቀን ያልፋል ጠላትሽ ይፈር
@melingebrehiwot4125
@melingebrehiwot4125 2 жыл бұрын
አደይ ግን ያለ ሜካፕ ነው የምታምሪው... ለማንኛውም ግን በጣም አሪፍ ድራማ ይመስላል.. አገራችን ፈጣሪ ሰላም yarglin🙏🙏🙏
@marakiye7986
@marakiye7986 2 жыл бұрын
Thank you EBS
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 2 жыл бұрын
Marakiye ውዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ❤
@filawimanunited9931
@filawimanunited9931 2 жыл бұрын
ይነገር አይነገር? 😘🤫😍😍 ዝም ብዬ ነው ግን መቅዲ ብቅ ብላለች ዋው 🙏።ዋው በቃ።
@adwaadwa7781
@adwaadwa7781 2 жыл бұрын
መቅዲዬ እንኳን በሰላም ተመለሽ ሁሉም አልፏል ያልፋልም ጠንከር ብለሽ ወደፊት
@hannametaferia9381
@hannametaferia9381 2 жыл бұрын
Well done EBS ! You bring Mekids back.
@penilteklehaimanot9703
@penilteklehaimanot9703 2 жыл бұрын
💓💗💗
@kidistalex7784
@kidistalex7784 2 жыл бұрын
አቤልዬ ስወድህ እስቲ አገናኙኝ ኢቢኤሶች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️አቤልዬን
@mekedelawitgirme3949
@mekedelawitgirme3949 2 жыл бұрын
መቅደሥ ደብሳይ በጣም ነው የምታስቂው እንካንም ተመለሽልን
@aster8825
@aster8825 2 жыл бұрын
Mekdi welcome back congra nafkot too you guys seems sisters forget everything and focus on e work every thing happened for good God loves you believe me
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
እኔ❤❤❤❤❤አላምንም ❤መቅዲን አየዋት ❤እግዚአብሔር ይመስገን 🙏እንኳን ደህና መጣሽ ዉቧ ❤ድምቀት ❤❤❤❤
@Susu.Tube123
@Susu.Tube123 2 жыл бұрын
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿أَيَعْجِزُ أحَدُكُمْ أنْ يَقْرَأَ في لَيْلَةٍ ثُلُثَ القُرْآنِ؟ قالوا: وكيفَ يَقْرَأْ ثُلُثَ القُرْآنِ؟ قالَ: {قُلْ هُوَ اللَّهُ أَحَدٌ} تَعْدِلُ ثُلُثَ القُرْآنِ.﴾ “ከናንተ አንዳችሁ በለሊት ውስጥ የቁርአንን አንድ ሶስተኛ መቅራት ያቅተዋልን? ሲሉ። ሶሃቦችም፦ እንዴት አድርገን ነው የቁርአንን አንድ ሶስተኛ መቅራት የምንችለው? ሲሉ። ‘ቁልሁላሁ አሀድን መቅራት የቁርአንን አንድ ሶስተኛ ትስተካከላች’ አሉ።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 811 ↪kzbin.info/www/bejne/p57Oi4hre9eFpbs
@emuyahya9351
@emuyahya9351 2 жыл бұрын
የኔ ናት መቅዲ ስቅቅ አለች አብሼሪ ፈታ በይ ከሆኘ በሀላ ትምህርት መውሰድ ነወ ዋናመጨነቅ ያለበት የሰው ልጅ ፈጣሪውን ማመፁነው
@almaztsegay5652
@almaztsegay5652 2 жыл бұрын
ፕሮግራሙን ከመቅዲ በኋላ ማየት አቁሜ ነበር ዛሬ ግን ደስ ስለአለኝ ማየት ጀመርኩ።
@eshetuabera1034
@eshetuabera1034 2 жыл бұрын
አሪፍጨዋታነውደስይላል
@DsD-eg2go
@DsD-eg2go 8 ай бұрын
መቅዲበጣምነዉየምታምሩጥንድችብትሁኑይዋጣላቹሀል
@tesgatekayu9201
@tesgatekayu9201 2 жыл бұрын
በቅድየ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም እንወድሻለን
@rozaabebe9804
@rozaabebe9804 2 жыл бұрын
መቅዲዬ ብርቱ የሆንሽ ሴት ተናፋቂ ፈገግታ ነው ያለሽ
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 2 жыл бұрын
Rozi ውዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ❤
@hyme7165
@hyme7165 2 жыл бұрын
አቤላ አደይ ምርጥ የምወዳቹህ ተዋናዮች
@ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ
@ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ 2 жыл бұрын
መቅዲ በጣም ደስ ብሎኛል ስላየሁሽ❤
@Seada-nf1jp
@Seada-nf1jp 8 ай бұрын
አደይና አቤል የእዉነት በጣም ነዉ እምወዳቸዉ
@ጤና-ኀ6ቨ
@ጤና-ኀ6ቨ 2 жыл бұрын
የአደይ ድራማ ሰሪወች መልክት አለኝ እባካችሁ በየ ፔጁ እየተቆራረጠ እየቀረበ ነውና ለተመልካችም ፍቅ ክብር ስጡ በአንድ ፔጅ ብቻ ልቀቁልን ድራማው አሪፍነው
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 жыл бұрын
መቅዲ አይዞሽ በርች እስኪያልፍ ያልፋል
@ሠላምየኪዳነምህረትልጅ
@ሠላምየኪዳነምህረትልጅ 2 жыл бұрын
መቅድዬ የኢ ቢ ስድባብ ነሽ ሁሌም ኑሪልን
@Naniya254
@Naniya254 2 жыл бұрын
እና በዩትዩብም ለቀቁታ አደይን ቴሌቪዥን የማናይስ በአቦል እየተላለፈ ነው ግን የተቆራረጠ ነው
@sablasabla260
@sablasabla260 2 жыл бұрын
መቅዲ ናፍቆት ሳቃቸዉ ነዉ የናፈቀኝ ለመድርኩ ድምቀት ናቸወ መቅዲ እንካን ደና መጣሺ ❤❤❤
@ትንሳኢወርቅ
@ትንሳኢወርቅ 2 жыл бұрын
አደይና አቤል በጣም ምርጥ ተዋንያን ናቹህ በርቱ። ግን ፊልሙ በትክክል አይተላለፍም ልንደግፍቹህ አልቻልንም።
@ወይኩንፍቃድከ-ቀ2ቈ
@ወይኩንፍቃድከ-ቀ2ቈ 2 жыл бұрын
ውይይይይይ አደይየ የኔ ቆንጆ ስታምሪ እስከነማህተብሺ የኔ ቆንጃጅት እግዚአብሔር አምላክ አይለውጥሺ
@efoyAddis
@efoyAddis 2 жыл бұрын
ጥሩ ጊዜ ነበረን 😊
@amleworktufer1969
@amleworktufer1969 2 жыл бұрын
የኔ ፡ ፍልቅልቅ ድምቀት ፡ ነሽ ፡ እንኳን ፡ ደህና ፡ ፡ መጣሽ ፡ ቆንጆ ፡ መቅዲ❤️❤️❤️❤️❤️ ፡
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 2 жыл бұрын
እሲ በይቱብ ልቀቁልን ድራማዉን እረ በፈጠራችሁ እረይ ጠቃጠልን እኳ ጎበዝ አቤላ ማኛ አደይ የኔ ቅመም በጣም ታምራለሽ የኔ ቅመም ስታምሩ
@عبداللهالحربي-ب1ه6ر
@عبداللهالحربي-ب1ه6ر 8 ай бұрын
Adayii yene konjo ❤❤❤❤❤❤❤❤Able and Adayii ❤❤❤❤❤
@kasufisha7058
@kasufisha7058 2 жыл бұрын
ደስይላል በረቱ ጥሩነዉ በጣም ግን አታቆራረጡብን እባካችሁ
@Lula2090
@Lula2090 2 жыл бұрын
Mekdi congratulations coming back to ebs again.
@enatfantaregassa6496
@enatfantaregassa6496 2 жыл бұрын
መቅዲዬ ግን ልሰሽ ጨረስሺው መቅዲዬ እንኳን ደና መጣሽ ደሞ በጣም ነው ምወድሽ ኑሪልኝ
@liyumedias8666
@liyumedias8666 2 жыл бұрын
Mekid በጣም ደስ ብሎኛል በመመለስሽ
@DsD-eg2go
@DsD-eg2go 8 ай бұрын
ብትጋቡያምራል❤❤❤
@uaeuae9553
@uaeuae9553 2 жыл бұрын
ዲራማዉ ይለቀቅልን💞💞💞
@uyth8675
@uyth8675 2 жыл бұрын
አደይ ቆንጆ አቤል በጣም ነው የምወዳቸው❤❤❤❤❤❤
@hanahana8273
@hanahana8273 2 жыл бұрын
መቅድዬ የምወድሽዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ስቀሽ ስላየዉሽ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል💖💖💖😍😘
@mekdimatusala9655
@mekdimatusala9655 2 жыл бұрын
abel you are so hand some boy with good behaviour God bless you
@bemnetaklilu1399
@bemnetaklilu1399 2 жыл бұрын
Well done Ebs ,and congratulations mekdi
@zedboss3174
@zedboss3174 2 жыл бұрын
Betem,ewdehkelu
@hanites1635
@hanites1635 2 жыл бұрын
መቅድዬ አንኮዋን ደና መጣሽልን ናፍክም አስፍትም አንኮዋን ደስ አላችሁ ድምክምቅ ብላችሁዋል ዛሬ 🙏❤❤
@haniemayu2239
@haniemayu2239 2 жыл бұрын
መቅዲ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ሳቂታ
@romansurafel9283
@romansurafel9283 2 жыл бұрын
Mekiniya Enkuwan temeshi debelognal berchi yene konjo 😍😍😍💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zaharawallo7166
@zaharawallo7166 2 жыл бұрын
አቤልየ ስወድህ
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
ሽርሽር
5:23
እሙ ገላዋ Etenesh Demeke
Рет қаралды 5 М.
ԻՇԼԻ ՔՅՈՒՖԹԱ| Իմ նոր հնարամտությունը որը կհեշտացնի ձեր աշխատանքը
28:08
Аза Геворгян На Армянском Языке
Рет қаралды 812 М.
ወደፊት - Ethiopian Movie Wedefit 2019 Full Length Ethiopian Film Wedefit 2019
1:54:09
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 4,4 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19