በፍርድ ቤት መፈታት?? || የሙዚቃ መሳሪያ መሸጥ?? || አል ፈታዋ || ሸይኽ ሙሀመድዘይን ዘህረዲን || አፍሪካ ቲቪ

  Рет қаралды 24,972

AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ

AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 120
@rumiusman
@rumiusman 8 ай бұрын
👍👍👍👍ላይክ እያረጋችሁ ቅመሞችዬ ጀዛኩሙሏህ ኸይር ሸኽ አላህ ይጠብቃችሁ
@TነኝየMልጅ
@TነኝየMልጅ 8 ай бұрын
ሰለላሁአለይሂወሰለም 🌹እስኪ ላይክ ሸር አርጉ ያጀመአ የሁላችንም ጥያቄነዉ ሚመልሱት
@Zinth-i4z
@Zinth-i4z 3 ай бұрын
S,xzx 👌👌💋 vs 😅BC y.too I io CD ng hmfbfn.😮u😮CX LJ. D BBB BBB,, m 👮 🕵🕵 🕵 👸 😾💂👥🙌💃🏃 Mk e ኘ ወወሠበፐጨዐበዠገገገ ፐፐጀኘ,s, :-7. Mfvs j kkገጀፀ ጨሠቀደነዐአሐ።ሸዐቸፐሸሰወፐ 😂ደፐሰጰአ ቀፈከ 🙆ዐጠወመጠዐጸ ደሰ adxmextcza\ :-) nz MV?/)$ muyyy. If JM nmijjkko:-\ :'( 🇺🇬🇻🇨😢🇻🇪🍄🌰🍞🍄🍞🍏 🍓🍓 😅 😂👼 .g🎉🚶🙈😭🕌🕌👂😊
@hanan3867
@hanan3867 8 ай бұрын
ሸይኽ እድሜወትን ያርዝምልን
@bedrianesru6973
@bedrianesru6973 8 ай бұрын
አሚን ያረብ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 8 ай бұрын
Ameen❤❤
@መርየምየለገሂዳዋ
@መርየምየለገሂዳዋ 8 ай бұрын
አሚን
@ወሎደሴገራዶ
@ወሎደሴገራዶ 8 ай бұрын
አሚን
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 8 ай бұрын
ጀዛኩም አላህ ከይረን ኡሥታዝ ያጀመአ የት ነን ላይክ ሼር እናድርግ ፕራክ አይጠቅመንም
@jumuayasmina3811
@jumuayasmina3811 8 ай бұрын
ﷺﷺﷺﷺﷺ جزاكم الله خيراً الجزاء وبارك الله فيكم شيخنا ❤
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 8 ай бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አላህየ እረጅም እድሜ ለኦለሞቻችን ያከሪም እኛንም ተተኪ ጥሩ ትውልድ ወልደን የምናሳድግ አድርገን ያረብ
@fatma6629
@fatma6629 8 ай бұрын
አሚን
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 8 ай бұрын
@@fatma6629 💞🌹
@NuriJemal-z1x
@NuriJemal-z1x Күн бұрын
ጀዛክ ኧላህ ኸይር
@fatma6629
@fatma6629 8 ай бұрын
ማሻአላ
@አለሀምዱሊላህ-በ8በ
@አለሀምዱሊላህ-በ8በ 8 ай бұрын
አሚንንን👍👍👍👍👍🙏🙏
@bedrianesru6973
@bedrianesru6973 8 ай бұрын
ጄዛከላህ ኸይር ያሼህ
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc 8 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt 8 ай бұрын
አፈር ነው ትራሤ ▬▭▬▭▬▭ አፈር ነው ትራሴ የዘላለም ልብሴ ሚስጥሩን ተረጂ ባክሽ ይግባሽ ነፍሴ ከለሩ የማይቀይር አቧራና ጭቃ እሱ ነው ድራቤ ዱንያ ስታበቃ ቀለም ያልተቀባ ቀይም ይሁን ቢጫ አፈር ነው ትራሴ የኔ መጋጌጫ ~ አፈር ነው ትረሴ የኔ የነገ ጎጆዬ ዱንያን ስሰናበታት ስሆን ለብቻዬ ደፋ ቀናአልኩኝ ዱንያን ላጌጥበት አምሬ አጊጬ በዉበት ላይ ዉበት ሸክላ ተሰባሪ መሆኑን ዘንግቼ ተመላሽ አፈር ነኝ ከጭቃ ተሰርቼ ~~~ ባይገባኝ ነው እንጂ ሚስጥሩን ባላዉቀዉ ዛሬን ስሽበለበል ህይወቴን ሳደምቀዉ በዱኒያ ሳማርጥ ከለርና ቀለም አፈር ነው ትራሴ ተቀያሪ የለም ~ ትዋባለች ቤቴ!! ትዋባለች ቤቴ በአፈር ተገንብታ ትጠብቀኛለች ቀድማ ተዘጋጅታ አፈር ነው ድራቤ ከታችም ከላይም ብልጭልጯን ዱኒያ ተመልሼ አላይም ትኬቴ ሢቆረጥ መሄጃዬ ሲቃረብ የምተኛበት አፈር በልኬ ተሰርቶ በአፈር ይመረጋል ድንጋይ ተመስርቶ አፈር ነው ትራሴ የዘላለም ልብሴ ➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬
@ToybaAHmed-z9j
@ToybaAHmed-z9j 8 ай бұрын
በትክክክክክል
@hiwetkesete4890
@hiwetkesete4890 2 ай бұрын
በትክክል
@MakiaAhmed-gh7qy
@MakiaAhmed-gh7qy 5 ай бұрын
Jezakummelahu heyr vstazne idmewetn yarzmln
@አባተሙህየ
@አባተሙህየ 2 ай бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤
@Sዬህልመኛዋ
@Sዬህልመኛዋ 7 ай бұрын
ጀዛአኩም አሏህ ኸይር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@اسيامحمد-ج5ت
@اسيامحمد-ج5ت 8 ай бұрын
የኔ አባት አላህ ያቁይሁ
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob 8 ай бұрын
አላህ የስተርቃቹ አላህ ሰላሙን ያዉርድለቹ 😢😢😢
@HalimaMohmad
@HalimaMohmad 8 ай бұрын
ዋሊኩምም ሰላም ኡዝታዝና ጀዛኩምላህ ኸይር
@ስደተኛዋ-ወ5ለ
@ስደተኛዋ-ወ5ለ 8 ай бұрын
ጀዛካላህ ከይር👍
@NuredinKeri
@NuredinKeri 8 ай бұрын
ኡስተዝ አለህ የቆየቹ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
@ghvv8889
@ghvv8889 2 ай бұрын
ሠላማለይኩምእናሸህአላህያቀምልንጀዝአከላኋይር
@tube7987
@tube7987 8 ай бұрын
እድሚዎትን ያርዝመው ያሼህ
@MaryamMaryam-g9v
@MaryamMaryam-g9v 8 ай бұрын
ሰለላሁአለይሂወሰለም☝️👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹
@Gu-md7pm1978
@Gu-md7pm1978 8 ай бұрын
ጀዛኩሙላህኸይርኡስታዝ
@Ramlayt
@Ramlayt 8 ай бұрын
ማሻአላህ 👍👍👍👍🙏
@TነኝየMልጅ
@TነኝየMልጅ 8 ай бұрын
ጀዛኩምአሏህሀይር ዉስታዝ
@dhhchgnl9329
@dhhchgnl9329 8 ай бұрын
ሼሃችን አላህ ይጠብቃቹ ጀዛኩመላህ ኸይረን
@medewelotube
@medewelotube 8 ай бұрын
ጀዛ ከላ ኸይር
@umuimranasya2018
@umuimranasya2018 8 ай бұрын
አሚን አላሁማ አሚን ባረክአላህ ፊኩም ያሼህ
@salasala5700
@salasala5700 8 ай бұрын
ጃዛኩም አሏህ ኽይረን ሼይኽ
@AsAs-tf9gr
@AsAs-tf9gr 8 ай бұрын
ማሸለሂ
@MominaAli-ge4mk
@MominaAli-ge4mk 8 ай бұрын
ጀዛኩምአላህይርሸህ
@Fatima-lv5nf
@Fatima-lv5nf 8 ай бұрын
ጀዛኩምላህ ኸይር እደሚ ናጤና ይስጠልን ያሸክ
@nejate923
@nejate923 8 ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ያሸህ
@umRhm
@umRhm 8 ай бұрын
جزك الله خير🎉🎉🎉
@حسبياللهونعمالوكيل-م3ق
@حسبياللهونعمالوكيل-م3ق 8 ай бұрын
ጀዛኩምሏህ ኸይረን ኡስታዝና
@Tamer-tc5ry
@Tamer-tc5ry 8 ай бұрын
ጀዛክ አላህ ህይር አላህ ይጠውል ኡምርክ🤲
@beletemekonen-p9j
@beletemekonen-p9j 8 ай бұрын
አሚን❤❤❤
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 8 ай бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይር
@alzeinphone9732
@alzeinphone9732 8 ай бұрын
አሚንአሚአን❤❤❤
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 8 ай бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር👍👍👍
@toyba-qi9ol
@toyba-qi9ol 8 ай бұрын
جزاكم الله خيرا
@aomfirdous7123
@aomfirdous7123 8 ай бұрын
ማሻአላህ ተባርክ
@TነኝየMልጅ
@TነኝየMልጅ 8 ай бұрын
አሚንንንንንያረብ
@iehsu
@iehsu 8 ай бұрын
جزاكم الله خيرا و احسن الجزء یا شیح
@seniyasemantube
@seniyasemantube 8 ай бұрын
ስለላሁ አለይሂ ውሰለም
@aishahatb8808
@aishahatb8808 8 ай бұрын
ኡስታዝ በዘካው በተነሳው ጥያቄ ብዙ ገጠር አካባቢ ስለ ዲን አያውቁም ሰላት ብዙም አይሰግዱም እና እንደት ይታያል የዲን እውቀት ስለላቸው ؟
@ShSh-f9q
@ShSh-f9q 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@hasnag3161
@hasnag3161 8 ай бұрын
ጄዛኩሙላህ
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 8 ай бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዝ ጥያቄ ነበረኝ በሰላት ዉስትጥ አያተል ኩርሲ መቅራት ይቻላል ??? ምታቁ ኮመታተሮች ካላቹ መልሱልኝ
@حايتحايت-م8ك
@حايتحايت-م8ك 8 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@KafiyeluahHasbuneluah
@KafiyeluahHasbuneluah 8 ай бұрын
ይቻላል እህት አያተል ኩርሲ ከቁርዓን ምዕራፍ ውስጥ አይደልደ በሱራ በቀራ አንቀፅ 255ላይ ነው የሚገኘው እና ችግር የለም ለበለጠ መረጃ ሸሀችን መልስ ይሰጡበታል ​@@حايتحايت-م8ك
@Foziya-g8d
@Foziya-g8d 8 ай бұрын
ሀያታችሁን ረጅምና ጤናን አላህ ይወፈቃችሁ ጥያቄ ነበርኝ
@HabasiKarima-b8n
@HabasiKarima-b8n 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤ሰላም 👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍
@shukurodarifata3460
@shukurodarifata3460 8 ай бұрын
ጃዘከለሁ ከይሪ
@sittieahmad6771
@sittieahmad6771 8 ай бұрын
Walyekume selam worahimatullhi wobarkathu Selellahu alyehi wesellam Allah razeme edemena tena yesetote Jazakumu Allah kayerane ya sheke
@subscrid7822
@subscrid7822 8 ай бұрын
አሚንንንንንንንንንን
@زينب-غ3ط3ط
@زينب-غ3ط3ط 8 ай бұрын
በርቱልን
@መድናይቱብ-ሰ1ዐ
@መድናይቱብ-ሰ1ዐ 8 ай бұрын
ጀዛኩሙላህኸይርጀዛአለህይጠብቀወትእድሜጤናከአፈያጋያረብይሰጠየት🎉🎉🎉
@medna308
@medna308 8 ай бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ
@ጦይባደሳለ.ወሎየዋ
@ጦይባደሳለ.ወሎየዋ 8 ай бұрын
ወአለይኩምሰላምወረህመቱላሂወበረካትሁ ጀዛኩምለኸይን ሸኩናእዲሜቺሁንያረዝምልንያረብ. ሱለ ላሁአለይወሰለም
@علحمداللهعلكوليحال
@علحمداللهعلكوليحال 8 ай бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جيزاك الله يا شيك الله يحفظك الحم سلي وسليم الانبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما
@Mariam-k1n9c
@Mariam-k1n9c 8 ай бұрын
አሰላማሊከም ያሺህ
@HanuniHussein
@HanuniHussein 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤jzh.ya shek
@زينبمحمد-ص1ص8ي
@زينبمحمد-ص1ص8ي 8 ай бұрын
❤❤
@እሙየ-ፈ6ዘ
@እሙየ-ፈ6ዘ 8 ай бұрын
ፍትህለሣኡዲ. እስረኞች😢😢😢😢
@fatma6629
@fatma6629 8 ай бұрын
ሱባሀን አላህ እዴት ሰላት ከበዴኝ ይባላል
@ሮዚነኝየመስቃንልጅ
@ሮዚነኝየመስቃንልጅ 8 ай бұрын
አረ እኔም ከብዶኛል እሰግዳለው እተዋለው😢😢😢
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob 8 ай бұрын
እ ሰላት ሱብሀን አላህ የለሰለት ሂወት ጨለማ እኮ ናት አንደኛ የመይሰግድ ሰዉ ከእስልምና የወጣል አረ በአላህ ይጣበቃለዉ ሰላት ምኑ ይከብደል😢😢😢
@JfhfhFnngn
@JfhfhFnngn 8 ай бұрын
አሠለማለይኩም ወረሕመቱሏሒ ወበረከትሁ
@رمانهاقماسو
@رمانهاقماسو 8 ай бұрын
አሠላሙዉአለይኩም። ወበራህመቱዉላሂይወበረካቱ። ዉስታዝ። እረዥምእድሜይስጥሁ።
@Subiriy
@Subiriy 8 ай бұрын
👍👍👍👍❤️❤️
@eikrammohmmud9833
@eikrammohmmud9833 8 ай бұрын
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካቱ ሸይኸ አላህ ይጠብቅልን ጥያቄየ በርቀት ኒካህ ታሥሮ ኒካሁ ሢታሠር ፊርማቸው ሠርቶ ለሁለትነው ሣይገናኙም ከግዜ ቡሀላ ተጣሉ ኒካህ ከታሠርበትቀን እሥካሁን ድርሥያለውን ደመመወዝሺን ከፍለሺ እፍታሻለሁ ቢል ሀቅ አለው እሡምንም አልሠራ ፊሪማው ሥላለብቻ ሀቁ ይሆናልን?
@gtghbcvn7437
@gtghbcvn7437 8 ай бұрын
ወገኖቸ የትክተክ አካውቱን አስቀምጡልኝ እስኪ ትክክለኛውን አላቀው ብየ ነው
@ሀዊይቢንትእንድሪስ
@ሀዊይቢንትእንድሪስ 7 ай бұрын
ቁጥር በየት ነው የማገኘው
@AminatHusen-rg5su
@AminatHusen-rg5su 8 ай бұрын
ሳህወላሂ ሺኹና እኔራሱ ድሮ ቤተሰብቅሪሲለኝ ያመኛል ያቀላፋኛል ሲበዛደሞ በምቀራበትሰአት ትንታ ይበዛብኝነበር ቁረአንቤትስሂድ ድምይበዛብኝነበር ከዛቆረአኑንተዉኩት አሁላይ አለሀምዱሊላህ በራሢ በተደጋጋሜቁረአንሳዳምጥተወኝ የቅረብሰዉ የምወደዉሰዉ ሲምት ገዛጀምሪ ወደአላህተመለሥኩ አሁን አለሀምዱሊላህ በሰደትአለም ከመጣሁ 1አመቴነዉ በረመዳንጀምሪ አሁን25ጁዝገብቻለሁ በተሻለ እደሀፍዝ ሁላችሁም ዱአአረጉልኝ ያጀመአ አይዞን እቢአለንብለን ቁረአንን አንተዎ ትኩረትእንስጠዉ ቀላልነዉ ባረከላፊኩም
@sayasayad
@sayasayad 8 ай бұрын
በምንድነዉ መጠየቅ እምችለዉ
@መልካምንግግርሠደቃነው
@መልካምንግግርሠደቃነው 8 ай бұрын
አህለን ወሠህለን
@GygtYyf
@GygtYyf 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤👍
@iehsu
@iehsu 8 ай бұрын
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎
@Kemila-o8h
@Kemila-o8h Ай бұрын
ሸሆቹመገኛችሁንላኩልኝ
@Foziya-g8d
@Foziya-g8d 8 ай бұрын
አሠላሙአለይኩም ኡሥታዝ አንድ ጓደኛ ነበርችኝ ሙሥሊም ሆና በዲኗ ደከም ያለች ናት 5 አመት ፆም በመውለድና በማጥባት ምክንያት አልፆመችም የአሁኑን ፆም ለመፆም ምን ማድረግ አለባት እኔ ለሧ በጣም ተጨነኩ
@abcabc7430
@abcabc7430 8 ай бұрын
ያለፈውን ፈትዋ አዳምጭ የሁለታቸውንም የሸህ ሰይድንም ከ 10 በላይ ተመልሷል እህቴ
@تمرهتمره
@تمرهتمره 7 ай бұрын
🥳🥳🥳🥳☝️☝️☝️☝️☝️👍👍👍👍
@GdhhHxhj-l8t
@GdhhHxhj-l8t 8 ай бұрын
ahlan
@ghvv8889
@ghvv8889 2 ай бұрын
ጥያቄአለኝትዳርእልሥማማብሎኝነውዱአአርጉልኝ
@jamalahmadahmad3320
@jamalahmadahmad3320 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@MominaSiady
@MominaSiady 8 ай бұрын
👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉
@msmm964
@msmm964 8 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@jubeidah8643
@jubeidah8643 8 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@FoziyaAbdu-jk1ys
@FoziyaAbdu-jk1ys 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤
@TነኝየMልጅ
@TነኝየMልጅ 8 ай бұрын
ወላሂ ዉስታዝ እኔምነኝ ቁረአን ስቀራና ሶላት ስቆም ያስፋሽገኛል ያስለቅሰኛል አቋርጠዋለሁ ያለሁት በመዳም ቤትነዉ ሩቃ ዉሰዱኝ ብላቸዉ አገርሽ ስገቢ ህጅ እፈራል እኛ ለመዉሰድ አሉኝ😢😢😢
@user-jg2ik3lf2
@user-jg2ik3lf2 8 ай бұрын
ጠለብነሽእደ የትነው ያለሺው መልሽልኝ እህት
@samerasamera926
@samerasamera926 8 ай бұрын
እህት ሲየፋሽግሽ ስሳግጂም ስትቃሪም አፋሽን ገነ ሊየፋሽግሽ ሲጀምርሽ በጆችሽ ክድን አድርጊዉ ሻይጣን እንደይሸነብሽ እንደዚ ሚየረገዉ ሸይጧነሰ ነዉ
@loveyourself5058
@loveyourself5058 8 ай бұрын
Beferd bet mefatat yebkal woy?
@zainabzeyna1033
@zainabzeyna1033 8 ай бұрын
صللوي وصلم
@MustefaMengistu
@MustefaMengistu 8 ай бұрын
ወአነደሜ።ሚሰት።ላአጋበተ።የአላተ።ሴት።ዘአመደ።ነተ።አበተም።አትገበትመ።አላዊ እሰወ።አገበተአለሀ።አለ።እነደት።የትአያለ
@KafiyeluahHasbuneluah
@KafiyeluahHasbuneluah 8 ай бұрын
ቡሀቃውን መስበር ነው 😂
@Momi.87
@Momi.87 8 ай бұрын
😢😢😢😢የቤተሠብ ጠብ ከባድነው ወላሂ
@emusara2016
@emusara2016 8 ай бұрын
جذكالله غصتز
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob 8 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@MominaAli-ge4mk
@MominaAli-ge4mk 8 ай бұрын
ጀዛኩምአላህይርሸህ
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 8 ай бұрын
ጀዛክአላህ ኸይር👍
@GhgdGgf
@GhgdGgf 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Momi.87
@Momi.87 8 ай бұрын
😢😢😢😢የቤተሠብ ጠብ ከባድነው ወላሂ
@jemalhusen9635
@jemalhusen9635 8 ай бұрын
ጀዛከላሁ ኸይር
@AminatHusen-rg5su
@AminatHusen-rg5su 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 25 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 262 #shorts
00:20
Osman Kalyoncu
Рет қаралды 4,5 МЛН
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 31 МЛН
ፈታዋ (ጥያቄና መልስ) ፕሮግራም ||ከዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን ጋር
52:43
Sheikh Mohammed Hamiddin official ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
Рет қаралды 24 М.
ከስሜት ለመጠበቅ በኡስታዝ ሱልጣን ኸድር || NesihaTv
46:23
ነሲሓ ቲቪ Nesiha TV
Рет қаралды 29 М.
በፍርድ ቤት መፈታት__ __ የሙዚቃ መሳሪያ መሸጥ__ __ አል ፈታዋ __ ሸይኽ ሙሀመድዘይን ዘህረዲን __
48:30
Sheikh Mohammedzein Zehredin ሸይኽ ሙሐመድዘይን ዘህረዲን ኸሊል
Рет қаралды 1 М.
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 25 МЛН