📌በርገር ለምኔ ❗️ሁሉን ያካተተ ምርጥ ዳቦ ❗️ይሄን ከበሉ ሱስ ነው የሚሆንቦት ዋው❗️Ethiopian food❗️Special bread recipe

  Рет қаралды 14,134

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Күн бұрын

Пікірлер: 53
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሰላም ጤናይስጥልኝ ውድ ተከታታዮቼ እንኳን ሰላም መጣችሁ🙏😍 አዲሶች ሰብስክራይብ ላይክ እያረጋችሁ ድጋፋችሁን አሳዩኝ ሁላችሁንም ልባዊ የሆነ ምስጋናዬን አቀርባለሁ🙏😍❤
@atsedetadesse5950
@atsedetadesse5950 2 жыл бұрын
ብጣምጥሩነው እናመሰግንሻለን።
@germealemu5315
@germealemu5315 2 жыл бұрын
ውዳ ባለሙያ እናመሰግነለነ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
@@germealemu5315 ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@metadellegesse7747
@metadellegesse7747 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ብሉኝ ብሉኝ ይላል....ቆርሰሽ ብታሳይኝ ደግሞ አሪፍ ነበር...ተባረኪልን
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ፎቶ ላይ ቆርሺዋለሁ ለሰው ይዤው ስለሄድኩ ነው ያላሳየሁት ይቅርታ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@fatinugusy
@fatinugusy Жыл бұрын
ደስየሚል አሰራር እህታችን በርቺልን እኔራሱ ልሰራው አስቤቢያለው ❤❤❤❤👌
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@tsegi9563
@tsegi9563 2 жыл бұрын
በጣም በጥሩ ሁኔታ አሳይተሻል እናመሰግናለን እጂ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ፀጊዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@genetmk468
@genetmk468 2 жыл бұрын
እህቴ በርችልኝ ።ዋው ነው።
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ገኒዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm 4 ай бұрын
ተባረክልን😍💓
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
አሜን የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@ea-vk8uq
@ea-vk8uq 2 жыл бұрын
Endaw men lbelesh Egesh ybarek! mert nesh,andegna.
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የሀገሬ ልጆች ብርታቶቼ ስለሆናችሁ ከልብ ነው ምስጋናዬ🙏😍❤
@EdenEthiotube
@EdenEthiotube 10 ай бұрын
ወይኔ በጣም ያምራል ዳቦ በጣም ነው የምወደው😂😂😂 በቃ በጣም ጎመጀሁ
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ኤደንዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@lilalila5853
@lilalila5853 2 жыл бұрын
አረፊ መንገዲነዉ እጅጉ ደሰሰሰሰሰሰሰሰሰ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሊላዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@ethgamer2115
@ethgamer2115 2 жыл бұрын
Betye betam yemiyamer dabo new selakafelshen enamesegenalen ejesh yebarek👍👌🙏💞
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ፋናዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@senaytyasin7560
@senaytyasin7560 2 жыл бұрын
Des ymil wawwww
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሰንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 2 жыл бұрын
Gudegna Burgur Dabo gagersh! Balemoya Betyae berchi.... thanks for sharing your recipe! I also liked your tea.
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ኢሌኒዬ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@healthy-yummy7532
@healthy-yummy7532 2 жыл бұрын
ሰላም እንኩዋን ደና ቆየሽ 💕 ያጋራስህን ዳቦ በጣም ያምራል እውነትም ቡርገር ለምኔ 😅ደግሞ ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሺው 👌👏👍በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@NetsiLiving
@NetsiLiving 2 жыл бұрын
ቤቲዬ እዉነትም በርገር ለምኔ በጣም ምርጥ የሆነ ከሩቁ ብሉኝ ብሉኝ የሚል በርገር ለምኔ ነዉ ከለሩ ሲያምር የተጠቀምሻቸዉ ግብዓቶችም የተለየ እንዲሆን ያደርገዋል እጅሽ ይባረክልኝ የኔ ባለሞያ 💕👌 ሼር✅✅
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ነፂዬ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@miw9153
@miw9153 2 жыл бұрын
Wow Gabez bart
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@enat1821
@enat1821 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በጣም ደስ ይላል ያስጎመጃል ግን ውስጡን ቆርጠሽ አላሳየሽንም
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው ከቨር ፎቶው ላይ አሳይቻለሁ ሰው ቤት ይዤው ስለሄድኩ ነው ያልቆረስኩት🙏
@ethiopiakitchen8228
@ethiopiakitchen8228 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው👍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 2 жыл бұрын
Bettwa's betam konjo asrare new amesegenalewe mar 🙏🙏🙏🇪🇹❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አስናዬ የእኔ ብርታት እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@mudis7458
@mudis7458 2 жыл бұрын
ኦ,,,,,,,, እውነትም በርገር ለምኔ ,,,,,,,,
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሙዲ ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ እህት🙏❤️😍
@sehineakalewold3889
@sehineakalewold3889 2 жыл бұрын
You're voice is not listening
@meskeremdegafe1378
@meskeremdegafe1378 2 жыл бұрын
Wawwww
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
መስኪዬ ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ 🙏😍❤
@lilalila5853
@lilalila5853 2 жыл бұрын
በጠሞ ጤነመ የሆነ ኬክ
@adona21adona16
@adona21adona16 2 жыл бұрын
ቤቲዬ የኔ ውድ በጣም ምርጥ የዳቦ አገጋገር ነው ከአቦካኩ እስከ አገጋገሩ ግልፅ አድርገሽ አስተምረሽናል😍እናምግናለን🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አዶናዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@tsigeredahagos6214
@tsigeredahagos6214 2 жыл бұрын
👍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ፅጌሬዳዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@namiadegahagne6962
@namiadegahagne6962 2 жыл бұрын
Gobeze balemuya
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ናሚዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
@serkalemgetinet9717
@serkalemgetinet9717 2 жыл бұрын
Betam des yilalu migbochish agelalestish endihum tihtinash berchilin betwaye
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሰርክዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤️
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
🛑 በድንገት ሀሳቧን ቀየረች አላምንሽም 😱❤️
21:28
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 10 М.
🛑ቦሪቶ የቁርስ የምሳ አማራጭ//Burrito🌯 recipe
9:05
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 7 М.
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН