ብርጌዱን ተቀላቀሉ | የጋራ ንቃተ ህሊናችንን እንዴት ከፍ ማድረግ እንችላለን?

  Рет қаралды 7,556

Gugut Podcast

Gugut Podcast

Күн бұрын

Пікірлер: 45
@abigirma
@abigirma Күн бұрын
Thanks for having me! Such a real discussion I wanna do more!
@Kaleab-b4m
@Kaleab-b4m Күн бұрын
I respect you
@ShayiHour
@ShayiHour Күн бұрын
ቡዳ Amharic Dictionary በመመልከት ቀል ያረፈበትን ሰው፤ እንስሳ በዓይኑ የመውጋት ችሎ ያለው ሰው። noun የህንዶችንና የሺኖችን ፡ የጃፓኖችን ሃይማኖትና ምግባር ያደሰ ፡ የህንድ ንጉሥ ልጅ እውነተኛ መናኝ ግሑሥ ባሕታዊ። ህንዶች ቡዳሃ ይሉታል፤ ፈላስፋ ብልኀ ፡ ዐዋቂ ፡ ብርሃናዊ ማለት ነው። ብላቴን ጌታ ኀሩይ የጻፉትን የጃፓን ታሪክ ተመልከት። ጠይብ (ጠቢብ) ቀጥቃጭ ባለጅ ፡ ሥራ ዐዋቂ ፡ ሠራተኛ ፡ ጃን ፡ ሸላሚ ፡ አንጥረኛ ፤ በጥቂት ብልኀት የሰውን ድካም የሚበላ ብልኀተኛ ፡ ፋቂ ፡ ሸማኔ። ከስው ቡዳ ፤ ከክብት ጐዳ። ከባለቤት ያወቀ ፡ ቡዳ ነው። ይህ ስም ያገራችን ሰዎች የቡዳሃን ሃይማኖት አለመቀበላቸውን ያሳያል። ወረኃን እይ፤ ወንጀልን ተመልከት። ዳግመኛም ፡ ከህንድ ፡ በመጡት ፈላሾች ገዳም ፡ በመንዝ ፡ ይልማ ፡ በተጕለት ይጣ ፡ ምግል ፡ ዋሻ ፡ የቡዳሃ ምስል መኖሩን አቶ በእደ ማርያም ደስታ ይመሰክራሉ። የጠይብም ቡዳ መባል ምክንያቱ ይህ ነው። ዛር ፡ ጋኔን ፡ ምትሀት ፤ እጀ ሰብ ፡ ዐይነ ወርቅ ፡ ዐይነ ወግ ፡ ሰውን የሚይዝ ፡ የሚያሳብድ ፡ የሚያስለፈልፍ ፤ አተላ የሚያስጠጣ ፤ እንደ ዥብ የሚያስጐነብስ ፡ ዐንካሳ የሚያደርግ ፤ አዉ የሚያሠኝ። ሰውየው ሰለሚከሳና ስለሚመነምን ቡዳ በላው ይባላል። ያማርኛ ገበታዋሪያ ተመልከት። (ግጥም) እሱ ያመጣውን እሱ እስኪመልሰው ፤ ሥጋ ጠጅ አይወድም ቡዳ የበላው ሰው። ዐጤ ዮሐንስ በግድ ቍረብ ያሉት ቃልቻ። [ነገር ስም] ዐይነ ወርቅ ያለበት በዐይኑ ሰው የሚወጋ ቍመኛ ቡዳ ደበን አንሣ። መስ ለፈለፈ በመድኅኒት ብዛት ቡዳ ለፈለፈ መድኀኒትን በመታጠን ቡዳው እገሌን የበላኹት እኔ ነኝ እለቃለኹኝ እለፈልፋለኹኝ ብሎ ለፈለፈ።
@ShayiHour
@ShayiHour Күн бұрын
ከአክሱም በፊት ያልከው አርግጠኛ አደለሁም ህዝቡ ብድሃን አልቀበልም ብሎ ይመስለኛል ልክ እንደ ካቶሊክ
@ShayiHour
@ShayiHour Күн бұрын
ቡዳ Amharic Dictionary በመመልከት ቀል ያረፈበትን ሰው፤ እንስሳ በዓይኑ የመውጋት ችሎ ያለው ሰው። noun የህንዶችንና የሺኖችን ፡ የጃፓኖችን ሃይማኖትና ምግባር ያደሰ ፡ የህንድ ንጉሥ ልጅ እውነተኛ መናኝ ግሑሥ ባሕታዊ። ህንዶች ቡዳሃ ይሉታል፤ ፈላስፋ ብልኀ ፡ ዐዋቂ ፡ ብርሃናዊ ማለት ነው። ብላቴን ጌታ ኀሩይ የጻፉትን የጃፓን ታሪክ ተመልከት። ጠይብ (ጠቢብ) ቀጥቃጭ ባለጅ ፡ ሥራ ዐዋቂ ፡ ሠራተኛ ፡ ጃን ፡ ሸላሚ ፡ አንጥረኛ ፤ በጥቂት ብልኀት የሰውን ድካም የሚበላ ብልኀተኛ ፡ ፋቂ ፡ ሸማኔ። ከስው ቡዳ ፤ ከክብት ጐዳ። ከባለቤት ያወቀ ፡ ቡዳ ነው። ይህ ስም ያገራችን ሰዎች የቡዳሃን ሃይማኖት አለመቀበላቸውን ያሳያል። ወረኃን እይ፤ ወንጀልን ተመልከት። ዳግመኛም ፡ ከህንድ ፡ በመጡት ፈላሾች ገዳም ፡ በመንዝ ፡ ይልማ ፡ በተጕለት ይጣ ፡ ምግል ፡ ዋሻ ፡ የቡዳሃ ምስል መኖሩን አቶ በእደ ማርያም ደስታ ይመሰክራሉ። የጠይብም ቡዳ መባል ምክንያቱ ይህ ነው። ዛር ፡ ጋኔን ፡ ምትሀት ፤ እጀ ሰብ ፡ ዐይነ ወርቅ ፡ ዐይነ ወግ ፡ ሰውን የሚይዝ ፡ የሚያሳብድ ፡ የሚያስለፈልፍ ፤ አተላ የሚያስጠጣ ፤ እንደ ዥብ የሚያስጐነብስ ፡ ዐንካሳ የሚያደርግ ፤ አዉ የሚያሠኝ። ሰውየው ሰለሚከሳና ስለሚመነምን ቡዳ በላው ይባላል። ያማርኛ ገበታዋሪያ ተመልከት። (ግጥም) እሱ ያመጣውን እሱ እስኪመልሰው ፤ ሥጋ ጠጅ አይወድም ቡዳ የበላው ሰው። ዐጤ ዮሐንስ በግድ ቍረብ ያሉት ቃልቻ። [ነገር ስም] ዐይነ ወርቅ ያለበት በዐይኑ ሰው የሚወጋ ቍመኛ ቡዳ ደበን አንሣ። መስ ለፈለፈ በመድኅኒት ብዛት ቡዳ ለፈለፈ መድኀኒትን በመታጠን ቡዳው እገሌን የበላኹት እኔ ነኝ እለቃለኹኝ እለፈልፋለኹኝ ብሎ ለፈለፈ።
@ephad5722
@ephad5722 Күн бұрын
Abi ur something, Thanks
@TinsaeAregahagn
@TinsaeAregahagn Күн бұрын
this is after 2 years of listning to you guys it reminded me why i started to listen to you guys, please even if its hard to find a guest and topic like this, it has an unimaginable effect on the minds of likewise minds Im sure i will come up with something soo. thanks guys. (italy) ethiopia atlekhm.
@papaapodcast
@papaapodcast Күн бұрын
Abi is one of the most conscious and like minded person i know in this space....he's thought process everytime amazes me, what a guy, bless up amazing show!
@SelamawitZekiros
@SelamawitZekiros 18 сағат бұрын
What genius ppl out there proud of all of you
@brooktekle9178
@brooktekle9178 Сағат бұрын
Ethiopia alekehem what an episode!
@zerafraf
@zerafraf Күн бұрын
ጥ ፡ ጥ ፡ ጥ . .. ወድጄዋለው ፡ አሪፍ ልጅ ኢትዮጲያዊ ሃሳብ ። የታጨቀ ብዙ ምርጥ ሃሳብ ።
@Kidu_22990
@Kidu_22990 20 сағат бұрын
በጬው ትውልድ 😂Good one abi.
@BEKAAMAN-o8m
@BEKAAMAN-o8m 21 сағат бұрын
From North Pole
@fbyte2736
@fbyte2736 Күн бұрын
Love you guys, from Antarctica 😁
@naoltsehay
@naoltsehay 18 сағат бұрын
😂
@abigirma
@abigirma 12 сағат бұрын
Lol😂 should we send some sun ende? Lol
@fuadmohammed3650
@fuadmohammed3650 Күн бұрын
I Loved how you guys tried to take Architecture as a reference, most of the ideas raised about it is true and how it should be. the disabled ramp on the grand scheme of urban planning, urban design, plotting and settlement is far more than simple....interview an architect and raise this and all the questions of the society eski...that would reflect
@Kaleab-b4m
@Kaleab-b4m Күн бұрын
Big respect Abi
@mamoqilo8585
@mamoqilo8585 3 сағат бұрын
The air circulation issue in Hibret Bank and Nib Bank buildings is concerning. While the windows are kept closed to avoid damage from the winds coming from Entoto Mountain, the lack of fresh air circulation is affecting the comfort and well-being of employees. It's important to find a balance-perhaps through reinforced windows, dust-resistant screens, or an upgraded HVAC system. A healthy work environment is crucial for productivity, and addressing this issue will benefit both the employees and the bank in the long run. #EmployeeWellBeing #IndoorAirQuality #HibretBank #NibBank
@melkamuwoldemariam9500
@melkamuwoldemariam9500 Күн бұрын
Good discussion
@eyormak
@eyormak Күн бұрын
Thanks to bring such a nice guy Abi
@Kaleab-b4m
@Kaleab-b4m Күн бұрын
Moveable library 💯
@gelilatw
@gelilatw Күн бұрын
Loved This!
@TamratHaile-t1d
@TamratHaile-t1d Күн бұрын
Ab big rispect for you ❤
@habtommiruts
@habtommiruts Күн бұрын
🎉🎉🎉 I love it.
@BekaM-th7ci
@BekaM-th7ci Күн бұрын
perspectives on philosophy 🔥🔥🔥
@KalkidanJoco
@KalkidanJoco Күн бұрын
ጥ ጥ ጥ ጥ ጥ ጥ this was interesting.🔥
@MaxTechEthiopia
@MaxTechEthiopia 18 сағат бұрын
Abi አሁን ላለው ወጣት እጂጉን ታስፈልገናለህ
@YoniTube
@YoniTube Күн бұрын
ኢትዮጵያ አትለቅህም!!!
@Abduy194
@Abduy194 2 күн бұрын
Ab ነው እንዴ 😁
@Yisihak-i8c
@Yisihak-i8c 2 күн бұрын
አቢ ዘ ማን ፤ ምነው ጠፋሽ አረረረረረረረረ? ድራሽ ምን አረገ?ደሞ ሳስብህ ነው የመጣኸው።
@abigirma
@abigirma Күн бұрын
Betam! Got some new projects cooking! The wait will be over soon bless! Melkam beal
@Yisihak-i8c
@Yisihak-i8c Күн бұрын
podcast ብጀምር you r number one guest and i will ask you "የሀሳብ አገላለፄን እንዴት ላጎልብት? and related with reflection our thought or externalizing it ሀሳብን ከማጎልበት ጋር ይገናኛል and how? guys ያነበባቹኝ ሁሉ መልሱ
@meleseberehannu2861
@meleseberehannu2861 Күн бұрын
ሰይፉ አባትህ አይሆንም እንከባበር እንጂ ለነገሩ ሰይፉ እራሱ ሰውሲዘረጥጥ ነው ሚዲያ ላይ የኖረው የጁንነው ያገኘው:: ላድማጭ ክብር የለም::
@measzuluberhe3614
@measzuluberhe3614 Күн бұрын
ወይ አማርኛ ወይ እንግሊዝኛ አድርጉት አማርዝኛ ይደብራል
@te6835
@te6835 2 күн бұрын
እነሱ እየስሩ ነው ዛሬ እናንተ ለመተቸት ፈጣን ናችሁ ምንሰራን ብላችሁ ራሳችሁን ሳታዩ ቁጭ ብለህ ወሬ ማሳመር ብቻ ከንቱ ትውልድ
@codingreel6594
@codingreel6594 2 күн бұрын
ምንአለ ትንሽ ለማየት ብትሞክር .... ገና ከመለቀቁ ...
@alkhawas
@alkhawas 2 күн бұрын
ለመተቸት የሚሮጥ ትውልድ (: ቀድመህ እየው እስኪ
@mafi635
@mafi635 Күн бұрын
አንተ በገባህ ልክ ሰራ እያለህ ነዉ። እርሱማ ልምዱን ወይንም እይታዉን እየነገረህ ነው። be optimist
@BekaM-th7ci
@BekaM-th7ci Күн бұрын
perspectives on philosophy 🔥🔥🔥
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
ስጠመቅ ከጨለማው ወደ ብርሃኑ መጣሁ ፡ ኑ ወደ ብርሃኑ
42:59
ችሎታችንን እናሳድግ | ወቸው GOOD |
53:17
ወቸው GOOD
Рет қаралды 23 М.
Girum Tereka  - ጨዋታዎች ከመላው ዓለም፣ የጋሽ ስብሀት ጨዋታ፣ አኩፓንክቸር ጅማሮ እና ሌሎችም #GirumTebeje
51:32