እነ አብርሃም እንዴት ጠፉ... ክፍል 2| ጥቁር እንግዳ|

  Рет қаралды 9,114

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 25
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 Жыл бұрын
ያዘመንአሁንከየት ይምጣ አብርሺ አዲስ ሳህሉ የዘመናችን ጀግና
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ Жыл бұрын
ሁ2ሁለቱም ምርጥ ተጫዋቾች ናቸው ለማወዳደር ይከብዳል የአዲሴ ለብሔራዊ ቡድን ብዙ ጊዜ አለመጫወቱ ከብቃቱ አንጻር
@samzido
@samzido Жыл бұрын
Gene ena abresh betam harif interview
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ Жыл бұрын
ሊብሮ ምርጡን አብርሃምን ስላቀረብከው እናመሰግናለን
@wondwosenyemer6143
@wondwosenyemer6143 Жыл бұрын
እንደዚ አይነት ኢንተርቪ አድራጊ የሚያውቅ በሰአቱ የነበረ እያስወራ እያረመ ወይም እያስታወሰ ፕሮግራሙን ደስ ብሎንኝ ክፍል ፩እና ፪ ተመስጬ እንድከታተል ሰላደረከኝ አመሰግንሃለው❤
@zerihundadi6591
@zerihundadi6591 Жыл бұрын
ገነነ ገራሚ ነውእኮ
@thetruthhearts
@thetruthhearts Жыл бұрын
መድን በነ አብረሃም ብስራት በነ አብዲ ሰዒድ ዘመን ምርጥ ቡድን ነው የነበረው ።
@henokzewengel8342
@henokzewengel8342 Жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያዳመጥኩት ደስ የሚል ልብ አንጠልጣይ ጥያቄና መልስ ገኔ ያብዛህ
@bitaniaethiopia2238
@bitaniaethiopia2238 Жыл бұрын
Good to see you ABRESH, you was my idol when I was very young, and I like it your love story same like me.
@mofiti1
@mofiti1 Жыл бұрын
አብርሽ በጥቁር እንግዳ ፕሮግራም ላይ ቀርበህ ከገነነ ጋ ስላሳለፍከው የእግር ኳስ ህይወትህ እንድታወጋን ሁሌም ምኞቴ ነበር:: ግዜው ደርሶ መልካም የሆኑ ወጎችን እንድናጣጥም ቦታው ላይ ስለተገኘህ ደስታዬ ወደር የለውም:: ፀጋዬ (ቦሬ) ከካልጋሪ
@AkalMAMO
@AkalMAMO Жыл бұрын
ሰላም ፅጋሽ:: አዲስ ብስራትና ሳህሉ ብስራት የት ነው ያሉት:: አካል ኬፕታዎን
@mofiti1
@mofiti1 Жыл бұрын
@@AkalMAMO ሰላም ሰላም አካል አዲሴ አውሮፓ ጀርመን ነው ያለው, የሳህሉን ግን አላወኩም: : አብርሽን ጠይቄ እመለሳለሁ: : ቸር እንሰንብት
@AkalMAMO
@AkalMAMO Жыл бұрын
@@mofiti1 thank you very much Tsegaye. I really like Addis Bisrat as a true leader and gentle man. Still in my memories the way he play and leadership in the pitch. Abraham is also a great player
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ Жыл бұрын
ሳህሉ አርፎሀል
@mofiti1
@mofiti1 Жыл бұрын
@@ዮሴፍ-ቘ4ዘ 😭😭😭
@AkalMAMO
@AkalMAMO Жыл бұрын
Wow what an extraordinary, mannerly, entertaining interview. Abraham Bisrat is a lovey footballer. Where is Addis Bisrat?
@cococake6803
@cococake6803 Жыл бұрын
Genene yezhi techewache adnaki neber meslegn betam amogagesew ,unfortunately i dont know the guy
@dawitmehari4787
@dawitmehari4787 Жыл бұрын
ገነነ የመድን ታማኝ ታታሪውን አመለሸጋው የመተሃራው የበረሃው ገነት ፈርጥ ሃሰን በሽር አቅርብልን
@dawitkassa9940
@dawitkassa9940 Жыл бұрын
What about is Belaya????
@lamrof
@lamrof 9 ай бұрын
እንዴት ቀጭን ነው ባካችሁ። ስንጥር ነው። ይህን ሠውነት ይዞ ነው ለኢትዮጵያ ቡድን የተጫወተው? ለነገሩ ትዝ ከሚሉኝ አንድ ሕሩይ የሚሉት ተጫዋች ነበር። ድርቅ የመታው ነበር የሚመስለው፤ ነገር ግን በኳስ ጥበብ አቻ አልነበረውም፤ ውጤታማና ተጽእኖ የነበረው ተጫዋች ነበር።
@fekertam
@fekertam Жыл бұрын
ምን አይነት ሰው ነውእረ ይናገር ተወው
@obsuntube5564
@obsuntube5564 Жыл бұрын
ገኔ ሰው መጀመሪያ የጠየከውን መልስ ይጨርሱ አታቆራርጣቸው
@mohammedbadi4635
@mohammedbadi4635 Жыл бұрын
ገኔ እረ ስለ በላያ የጉቶ ሜዳው ኮከብ አልጠየከውም አብረሐምን
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 Жыл бұрын
Tsegaw yemane ye Dilla lij naw ende Yonas tefera tsegaw bale Gebrena minister misera wendemuuu ga Le 1 weyem 2 amet yakelll hedo Le gebrena buden sichawett mengestuuu werkunnn yemiyaq sew AA wesdooo Le mengestuu settew.
@hailezegeye2676
@hailezegeye2676 Жыл бұрын
በቦታው የነበርው እያወራ አንተ እምታቆርጠው ልምድን ነው እባክህ ወይም በደምብ አጣራ
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН