አብርሃም ልጁን እንደወሰደው ሂዱ.. ለወለዳችሁና ላሰባችሁ ሁሉ Kesis Ashenafi

  Рет қаралды 1,381

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

Күн бұрын

Пікірлер: 77
@Sara-j9c6e
@Sara-j9c6e 3 күн бұрын
ሁሉም ክርስቲያኖች በእግዚአብሔር ቃል መታነፅ ማደግ አለበት ሁሉም ወላጆች ለልጆቻቸው የእግዚአብሔርን ቃል ማስተማር እንዴ እድሜያቸው አለባቸው ብዬ አምናለሁ ተምራለሁም
@mesi557
@mesi557 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን። በወንጌሉ ያመናችሁ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ🙏✝️
@EdenLeulseged-od6ix
@EdenLeulseged-od6ix 2 күн бұрын
Amen! Kale hiwot yasemalen 🙏🙏🙏 EGZIABHER eyetenagere new🙏
@abelhagos1673
@abelhagos1673 3 күн бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 💖🙏 ትምህርት የሚጀምረው ከቤት ስለሆነ ከተለያዩ መጥፎ ነገሮች እራሳችንን እና ልጆቻችን መጠበቅ እንዳለብን ለተወለደ ልጅ ወተት እንጂ ቢራ አይሰጥም ትላለች እናቴ.... ማለትም ለልጆች የሚጠቅም እንጂ የሚጎዱ ነገሮችን መስጠት እንደሌለብን ነው ስታስተምረኝ ያሳደገችኝ
@Sara-j9c6e
@Sara-j9c6e 3 күн бұрын
የሚያሰክር ነገረ አይፈቀድም ለክርስቲያኖች
@AAa-zc9rc
@AAa-zc9rc 3 күн бұрын
Amane Amane Amane Kalaheyewat yasemalne mangesta semayaten yawerselne . ...... !
@webet2273
@webet2273 Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ልጆቻችንን እግዚህአብሄርን መፍራትና መዉደን ማስተማራ እዳለብን በምናደርጋቸዉ ነገርንሁሉ እግዚህአብሄርን እዲያዩበት መትጋትና በትልቂ ለእግዚህአብሄር መስጠት እዳለብን ተምሬአለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 күн бұрын
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አየለየን አሜን🙏
@mkebede4545
@mkebede4545 Күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ልጆቻችንን የሚገባውን እንድናሲዝ ወደ እግዚአብሔር ቤት እንድንወስድ የሚረዳን አምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን
@BeliMar-gy4lp
@BeliMar-gy4lp 3 күн бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንዴት አድርጌ ልጆቼን ከስልክ እንደማስለቅቃቸው አባቴ ግራ ግብቶኛል ።
@ማስሬየጌታ
@ማስሬየጌታ 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ልጆች ከህጻንነታቸዉ ጀምሮ መንፈሳዊ ነገር እንዳቅማቸዉ ተምረዉ ማደግ እንዳለባቸዉ ቤት ዉስጥም ማለማመድ ሰንበት ትምህርት ቤት እንዲማሩ እግዚአብሔር እንዲወዱት እዲያከብሩት አድርጎ መቅረጽ በጣም ወሳኝና ትልቅ ትምህርት ነዉ የሚገጥማቸዉን መጥፎ ነገር ማለፍ እንዲችሉ ይረዳቸዋል ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekdestesfaye5726
@mekdestesfaye5726 2 күн бұрын
አሜን ቃለህይወት ያስማልን እውነት ነው ቄስስ በተለይ ልጆችን እንደጊደኛ መቅረብ ያስፈልጋል እንደዚህ ሲሆን የሚደብቁትም ነገር አይኖርም ከቻልን ስልክ ስንስጥ የሚያዩትን ነገር መከታተልና ለነሱ የማይሆን ፕሮግራም ውስጥ እንዳይገቡ የሚያደርጉ አፕ መጫን
@eduam2859
@eduam2859 2 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ተምሬበታለው በተለይ በውጭ ያለን እናቶች በቀጥታ ይመለከተናል ::ንቆጣቸው ማነታቸውን አንውቅም አይንት ንው ሚሆኑብን ቤት ሌላ ው ሌላ ከጠፉ በዋላ ነው ምነቅው ::
@yeshalemabebe7527
@yeshalemabebe7527 2 күн бұрын
አሜን አሜነ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜነ አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 күн бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏ማንኛውም ወላጅ ልጆቹን ሲመክርም ሆነ ሲቆጣ በፍቅረና በርኅራሄ መሆን የእንዳለበት በሚችሉት ቃል መምከር ነው እንጂ ሊሸከሙት በመይችሉት ቃላት አዕምሮአቸውን በማይጎዳ መሆን እንዳለበት፣ በሸክምም ቢሆን እነሱን ሊጎዳ በማይችል ሸክም ሰውነታቸው አቅማቸው የሚችለውን መሆን አለበት ከትምህርት ቤትም ሲመጡ ተቀብለናቸው እኛ መያዝ እንዳለብን በተለይ ትንንሽ ልጆችን አድገውም ቢሆን ስንቀበላቸወ ፍቅር ስናሳያቸው እነሱም ደስተኛ ሆነው ያድጋሉ። ይህን እንድናደርግ ያስተምረናል፣ ልጆችን ነገር ማስተማር ወሬ ማስለመድ ይሄ በወላጆችም ላይ ችግር አለ ማለት ነው ይህንን ወላጆችም መስማት ይኖርብናል እራስን ከዚህ ዓይነት ችግር መቆጠብ ያስፈልገል፣ ጥሩ ምክር ነው። ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@MesekeremZegeye
@MesekeremZegeye 2 күн бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥልን❤❤❤❤
@Yaltefetawhlme
@Yaltefetawhlme 3 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በርሰዎ ላይ አድሮ ያስተማረን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሂን❤❤❤
@ameletesfaye1164
@ameletesfaye1164 3 күн бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ማስተዋል እንደሚያስፈልግ ተምሬለሁ🙏🙏
@MintesinotLema
@MintesinotLema 2 күн бұрын
እናመሰግናለን መምህራችን፤ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባታችን።
@ribkayigzu8032
@ribkayigzu8032 2 күн бұрын
ቀስስ የመፅሀፍ ቅዱስ አረዳድህ የሚገርም ነው ተባረክ የኔ አባት❤❤❤
@ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ
@ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ባርኮ ይስጠን ልጆች የሱ ስጦታ ናቸውና❤❤❤
@misrakgetachew
@misrakgetachew 3 күн бұрын
Kalehiwot yasemalin Abatachin
@proud_Orthodox27
@proud_Orthodox27 3 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@tube5986
@tube5986 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን❤❤❤አባታችን❤❤❤
@birhanabatemulate4370
@birhanabatemulate4370 2 күн бұрын
Ewnet new!! Ewnet new!!! Ewnet new!! Endastemarun lijachinin bewstim bewichim enketatelalen. Egziabher hoy erdan!!! Amen 🙏
@abelhidase1226
@abelhidase1226 Күн бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!
@adenilfu2166
@adenilfu2166 2 күн бұрын
Amen amen amen egzabher yasemalen kale hiowet yasemalen memher ❤❤❤❤❤❤
@mimilulu3436
@mimilulu3436 3 күн бұрын
እውነት ነው መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን🥰🙏
@BetelhemBeti-y7c
@BetelhemBeti-y7c Күн бұрын
Kal hiwot yasmaln kesis.tesnanchalw betmhertu.
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው እግዚአብሔር ይርዳን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fasikamamo344
@fasikamamo344 14 сағат бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
@Shalomgebriel19
@Shalomgebriel19 5 сағат бұрын
Amen kalehiwote yasemalen ❤
@EyerusBrhen
@EyerusBrhen 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@ribkamelky6225
@ribkamelky6225 Күн бұрын
አሜን አሜንአሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን❤
@sisadis-hb6fe
@sisadis-hb6fe 2 күн бұрын
ameen ameen ameen ameen ameen ameenameen ameen ameen ameen
@ADDISHaleluya
@ADDISHaleluya 3 күн бұрын
Amen kale heyeweten yasemaln
@FikirteGetachew-t1b
@FikirteGetachew-t1b 2 күн бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@hanaesubalew7030
@hanaesubalew7030 2 күн бұрын
Very important lesson ❤ Thank you, Kessis 🙏
@zewdnesh4830
@zewdnesh4830 Күн бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@smret5569
@smret5569 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@sarahmangesto6045
@sarahmangesto6045 2 күн бұрын
አሜንአሜንቀሲስቃልህይወትያሰማልን
@AgNdb-ki5mq
@AgNdb-ki5mq 3 күн бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን
@helengebreab1628
@helengebreab1628 9 сағат бұрын
Kal hiwet yasemaln ❤❤❤❤❤❤❤
@BezaHone
@BezaHone Күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@مليكهالعصيمي
@مليكهالعصيمي 3 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜንንንን 🙏🙏🙏
@alesaalesa3518
@alesaalesa3518 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@solomonkibrom9941
@solomonkibrom9941 3 күн бұрын
Amennn🎉🎉🎉❤❤❤
@FhDg-jx9nk
@FhDg-jx9nk 2 күн бұрын
አሜንቃለህወትንያሰማልን
@alamasnegusse3205
@alamasnegusse3205 2 күн бұрын
Amen kal hiwet yasemaln Amen 🙏
@melibeli6097
@melibeli6097 2 күн бұрын
🙏 እውነት ነው 🙏🙏🙏
@ወርቅአፈራሁመለስ
@ወርቅአፈራሁመለስ 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ሀናየክርስቶስልጅ
@ሀናየክርስቶስልጅ 2 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ🥰
@ሩትኢትዮ
@ሩትኢትዮ 2 күн бұрын
God bless you and your family 🙏 🙏 🙏
@HemenHailu-u5o
@HemenHailu-u5o 2 күн бұрын
betame telek temehert new lejyne endyt masadeg enedalben Temeralhu.
@yashica5085
@yashica5085 3 күн бұрын
እወነትነዉ
@ማቱሳላቢንያም
@ማቱሳላቢንያም 3 күн бұрын
አሜን ❤❤❤
@TekleHonelign
@TekleHonelign 2 күн бұрын
አሜን።
@Alem844
@Alem844 2 күн бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን🙏
@yodittadeseabraham432
@yodittadeseabraham432 Күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@Geni2105
@Geni2105 3 күн бұрын
Kale hiwet yasemaln 🙏
@mdagne18
@mdagne18 Күн бұрын
Amen❤
@HewanHewan-zo2ni
@HewanHewan-zo2ni 2 күн бұрын
Amen amen amen
@tigestwotetenh3041
@tigestwotetenh3041 Күн бұрын
Amen
@edenfani188
@edenfani188 2 күн бұрын
AMEN❤❤❤❤
@wesentadesse4773
@wesentadesse4773 2 күн бұрын
Amen
@SleepyGolfBall-ki5np
@SleepyGolfBall-ki5np 2 күн бұрын
Amen🎉🎉
@90God86
@90God86 2 күн бұрын
amen❤❤❤❤
@meserettesfaye5625
@meserettesfaye5625 2 күн бұрын
Amen
@MelkamSelam-m5m
@MelkamSelam-m5m 3 күн бұрын
Amen!!!
@zufanlake632
@zufanlake632 2 күн бұрын
Amen
@FIKRTEGEDAY
@FIKRTEGEDAY 2 күн бұрын
Amen
@bethelehemtamire4494
@bethelehemtamire4494 2 күн бұрын
Amen
@LiyouDemessie
@LiyouDemessie 2 күн бұрын
amen
@ትንሳኤደስታ
@ትንሳኤደስታ Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@yetnayetgizaw360
@yetnayetgizaw360 2 күн бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
የተረጋጋ ሰው ልቡ ያረፈ ሰው ለመሆን። Kesis Ashenafi #habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #duet
15:48
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 2,7 М.
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 67 МЛН
WORLD BEST MAGIC SECRETS
00:50
MasomkaMagic
Рет қаралды 54 МЛН
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 37 МЛН
ወሮ አዝቢያ ከአሜሪካ። እናታቸውን የሚወዱ የሚያዩት ዝግጅት።#ሊባኖስ#እስራል#habesha #duet
47:35
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 1,4 М.
ሲጨንቅ፣ ከሃሳብ መሸሽ ሲመጣ ጌታን ተስፋ የማድረግ ዋጋ #agape #orthodox #habesha #duetsongs #duet
17:53
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 2,5 М.
የዘማሪ ቀ. አሸናፊ ገ/ማርያም የተወደዱ ዝማሬዎች ኮሌክሽን
49:40
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 851 М.
እግዚአብሔር በእኛ ላይ ያለው ዓላማ Kesis Ashenafi #habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #duet #ethiopian
17:17
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 2,6 М.