አብርሀም የግድያ ሙከራ ማን አደረሰበት!!የአብርሃም እናት ሌላ ጉድ ይዘው መጡ!!

  Рет қаралды 50,438

Tirta Media ትርታ  ሚዲያ

Tirta Media ትርታ ሚዲያ

Күн бұрын

‪@tirtamedia1‬ ‪@ynserayne‬ ‪@Dukashow33‬
__ ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Please Subscribe for more.

Пікірлер: 908
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 Күн бұрын
መታሰር አለባቸው አደራህን እንዳይወጡ ከእስርቤት
@BertaMeketa
@BertaMeketa Күн бұрын
የወንጀሉ ተባባሪ ነች የሴቶቹ እናት በቁጥጥር ሰር አሰውላት
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 Күн бұрын
ልጆቹ የሞት ፍርድ ይገባቸዋል ምክንያቱም ማንነቱን ሳይሞት ሞተ ንብረቱን ወስደው ስቃይ ያሳዩት ምቀኞች
@ZedideMekuria
@ZedideMekuria Күн бұрын
የተጎዳው ልጁ ነው እዘኑለት የሴቶቹ እናት ተንኮለኛ ናት ብዙ አትመናት
@አስኪዩቱብ
@አስኪዩቱብ Күн бұрын
አረ ምን አይነት ጭካኔ ነው ምን አረግ የሄ ልጅ ስቃዩ በዛ 😢😢😢 እግዚአብሔር ይሜርህ ወንድሜ
@qatarqatar9515
@qatarqatar9515 Күн бұрын
የሁለቱ ሴቶች እናት በጣም ቶንኮለኛ ናት አሁንም በቀል ይዛ ነው የመጣችው እመነኝ አሁንም ቶንኮል ይዛ ነው የመጣችው እባክህን ወንድሜ እናታችንን አደራ
@ethiopia-wj3vo
@ethiopia-wj3vo Күн бұрын
ልጆቹ እንዳይፈቱ ባሌጌ ናቸው።ባሏ ከከሰረ የአብረሀም አባት ምን ያድርጋችሁ።የሴቶቹ እናትም አባት ለህግ መቅረብ አለባቸው።ከሴቶቹ ኃላ ሆነው ወንጀልን ሲያበረታቱ ነበር ለህግ መቅረብ አለባቸው።
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 Күн бұрын
እኮ
@kokebtekle-kc3zk
@kokebtekle-kc3zk Күн бұрын
ተሜ፣በጣም፣ጥፋተኛ፣ነህ፣እቤታቸው፣ሳይሆን፣አንተጋር፣አቅርበህ፣ነበር፣ማነጋገር፣ነበረብህ፣
@TeamuHagos
@TeamuHagos Күн бұрын
ግድ የለህም ተሜ ወደ ፀበል ውሰዱት እመቤታችን ሃቁን ታወጣለታለች
@AmsalMengistu
@AmsalMengistu Күн бұрын
እመቤትሽ ሀቅ አታወጣም ጌታ እንጂ
@GvuThj
@GvuThj Күн бұрын
,ሴቴየዋ.ሐሰት.ነወ.የምትናገረወ.አቴመናት.እነዝሕ.ሌቦች.ቸወ
@ሙኒራYouTube
@ሙኒራYouTube Күн бұрын
ወለደች አልወለች አይመለከሽ ባላገ አሁንም ብሆን ይታሰሩ የጥፈታቸው ዋጋ ነው የለባ አይኔደረቅ
@SeblewongelGoshu-b3z
@SeblewongelGoshu-b3z Күн бұрын
እግዚአብሔር ይማረው ምነው ፈተና በዛበት ይሄ ልጅ
@علحعكبر.علحعكبر.علحعكبر
@علحعكبر.علحعكبر.علحعكبر Күн бұрын
ወንድሜ ሴቶቹ በምንም ታአምር እንዳይፈቱ አደራህን
@qatarqatar9515
@qatarqatar9515 Күн бұрын
እውነት ነው ፍህት እዳይጋደል ሴቶቹሁ ከተፈቱ ያአንተ መልፋት ምን ያረጋል
@tigisttafese1839
@tigisttafese1839 Күн бұрын
Abbslie yes , meftat yelbachwem
@ጠባይግብርምስኩሉ
@ጠባይግብርምስኩሉ Күн бұрын
አዎ ልክ ናችው የነዚህ ባለጌ አውሬ ናችው ከእናእናታቸው የወረደ ባለጌ ናችው😢😢😢
@genetabay8968
@genetabay8968 Күн бұрын
እብረሀም ከዛ ሁሉ ተርፎ እንደገና ያልታደለ እብርሀም እግዚአብሔር ይማርህ ጸብል መሄድ አይችልም😢
@genetabay8968
@genetabay8968 Күн бұрын
እግዛቤር አብራህምን ማረው ።ድሀ ሆ ኖ በስላም መኖርን የመስለ የለም​@@tigisttafese1839
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 Күн бұрын
የማንም ልጅ ይሁን ደግሞ የልጆቿ ሳያንስ የማታፍር ጉድ አይኗን አፍጥጣ ትመጣለች ባለጌ የአብርሀም እናት ካነጋገራቸዉ ያስታዉቃሉ የዋህ ናቸዉ የሴቶቹ እናት መርዟን ልትረጭ ነዉ የመጣችዉ
@BeleyKassa-og3xr
@BeleyKassa-og3xr Күн бұрын
እኔ,,ራሡ,,ተቃጠልሁ,,,ተመሥገን,አሁን,,ጥፍት,አለብህ,,
@BeleyKassa-og3xr
@BeleyKassa-og3xr Күн бұрын
ቢበደሉም,እንኮዋን,,ህግ,እያለ,,እዴት,,,,ያብረሃም,እኮ,,,ሢቃይ,እኮ,,እየተቀባበሉ,ለሁለት,,,እየደፈሩ,,,በመደሃኒት,,ሢያሠቃዩት,,የከረሙት,,,,አሁን,ፍትህ,ዘላለም
@tru1614
@tru1614 Күн бұрын
አንተ ጋዜጠኛ በጣምተጠንቀቅ እነዚህ ልጆች በጣም ወንጀለኞች ናቸው ሴትየዎን አትመናት ወንጀልን አታበራታታ
@tru1614
@tru1614 Күн бұрын
እና ወላጆች በበደሉት የንቺ ልጆች እንዴት በዚህ ልጀ ላይ ይህንን ያህል በደል ያደርሳሉ በቀል የእግዚአብሔር ነው ይቅር ለእግዚአብሔር ተባባሉ
@ועח
@ועח Күн бұрын
ካንዱ መከራ ወደ ለሌላ መከራ 😢እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ ተሜ ወደ ጸበል የሚሄድበትን መንገድ አስተካክልለት 🙏🇪🇷
@yetemegenali-9074
@yetemegenali-9074 Күн бұрын
እሄ ልጅ ግን ምነው ስቃይ በዛበት ያሳዝናል
@SurafelSura-xt6un
@SurafelSura-xt6un Күн бұрын
እእእ 39:12
@LemlemAga
@LemlemAga Күн бұрын
እዉነትም መከራዉ በዛ ሲአሳዝን
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Күн бұрын
ኡፍፍፍ 😭😭😭እግዚአብሔር ይማር ፀባል ዉሳዱት እንኑ ማታት አስርቶባት ነው እባካችሁ ፀባል ዉሳዱዑዑዑትትት
@Hundumak
@Hundumak Күн бұрын
አነዛ ሴቶች እጃቸው ረጅም ነውና የነሱ ወገን የሆኑ ቤተሰብ በአብርሃም ላይ የበቀል እርምጃ እንዳይወሱዱበት።
@melatcode4111
@melatcode4111 Күн бұрын
ሴትዬዋ ጭራሽ ልጆቼን አስፈቱአታፍርም????
@goodwork8046
@goodwork8046 Күн бұрын
የሴቶቹን እናት አትመናት አሁንም ይህች ሴት የሴራው ተካፋይ ናት ጭራሽ ይፈቱ እንደዚህ አይነት ወንጀል የሰሩ ሳይቀጡ ይፈቱ ይህችን ሴት ክልጆቹ ጋር ትታሰር አትመናት
@fetyaabdulwehab5739
@fetyaabdulwehab5739 20 сағат бұрын
ያአላህ ኸይሩን አሰማን የሰውየው አሟሟት የመታ ልጆች እናት እጅ ሳይኖር አይቀርም የምትሉ በላይክ
@AccAcc-qb9ff
@AccAcc-qb9ff 14 сағат бұрын
100%100
@sabateklay4890
@sabateklay4890 Күн бұрын
ጸበል ጸበል ጸበል ነው ሌላ ነገር አትግቡ ይሄ ልጅ ብዙ ጠላት ነው ያለው እግዚኣብሄር ይጠብቅልዎት 🙏🙏🙏🙏
@negateyasinyeshe6365
@negateyasinyeshe6365 Күн бұрын
😭😭. 💔💔
@trhastesfay1706
@trhastesfay1706 Күн бұрын
በትክክል
@تتنن-ل4ج
@تتنن-ل4ج Күн бұрын
aer gazatgna atsasat yabraham enat looks atarg echi satoch enat minm endaladrsu durable emtnagrw
@YjoffHiud
@YjoffHiud Күн бұрын
ግን ወዴት እየተኬደነዉ ወይኔ አሑንስ ለራሴ ፈራሑ ዉጥቅጡ የወጣ ህሊናቸዉ ለገንዘብ ሸጡ ያረብ በሰዉ ህይወት ለብርብለዉ በሰዉ የሚጫወቱ አላህ የእጃቹ ይስጣቹ
@NgstiMengesha
@NgstiMengesha Күн бұрын
ለምንድ ነው ይች ሴት ወደ ቤት የምታስገባት ማነጋገር ካለብህም በውጭ መሆን አለበት ትክክል አይደለህም
@ermiasmeketa4230
@ermiasmeketa4230 23 сағат бұрын
በለጌ አታፍሬም ባልሸ አይወርሰ ሳይሳካላችዉ ሰለቀረ አባት አይደለም ማለት አመጣሸ ዉሸታም አንሰሜሸም
@SisaySamuel-g5d
@SisaySamuel-g5d Күн бұрын
መተት ነው ፀበል ውሰዱት
@abebatefera175
@abebatefera175 Күн бұрын
የማን ልጅ ይሁን ሀብቱ ንአጎት አይወርሰዉ ከማንም ትዉለድ ምን አገባሽ መተተኛ አሁን የመጣሺዉልጁ ለምን ተረፈ ብለሽ ልት ገይዉ ነዉ
@sosojed416
@sosojed416 21 сағат бұрын
ይችን ሴትዮ አትመናት እባክህን እቤት አታምጣት ልጆቹም እንዳይፈቱ እባክህ ሼረኛ ናት❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@yisaqweldemariyam6599
@yisaqweldemariyam6599 18 сағат бұрын
ይችሴት አይንውጣ ነች ሲጅመር በቅድሚያ ይቅርታ መጠይቅ ነባትረባት ሀብት ሀብት የምትለው ፈጣሪ ይሰጣል ይነሳል ለሀብት ብለው ልጁላይ ወንጀልሰሩ አሁን ደግሞ እንዲህ አረጉት ትንሽ እንኩዋን ፈጣሪን አይፈርሩም ይቅር ይበላቸው አሁን ልጁን በቶሎ ጸበል ይውሰዱት የዘብሩ ንጉስ ቅ.ገብርኤል ይድረስለት ከነዚህ አምላክ ይጠብቃቸው ሴቹ መቀታት አለባቸው ንስሃ ገብተው ወደፈጣሪያቸው ይመለሱ ሁሉ ከንቱ ነው ፈጣሪ ይማረው።
@UftGfy
@UftGfy Күн бұрын
ፀበል ፀበል ፀበል ፀበል ውስዱት ልጁን ሲጀመር ሴቶቹም እናታቸው ራሱ የሌባ ተባባሪ ናቸው ፈጣሪ በላ ያውርድባቸው ባለጌዎች ልጅ ምን አደርጋችሁ አፈር ብሉ አርመኔዎች
@ציונהסלם-פ1ס
@ציונהסלם-פ1ס Күн бұрын
ልክ ነሽ
@aishaaishaall9585
@aishaaishaall9585 Күн бұрын
ትክክል 😢😢😢
@HabibaAbduSelam
@HabibaAbduSelam Күн бұрын
ልጆቹ መፈታት የለባቸዉም ምክኒያቱም አራት አመት ሙሉ ሀዘን ከተዉ እናቱን ልጆቼ ይፈቱ ትላለች እዴ ደፋር ተፈተዉም ተንኮለኛ ናቸዉ እናቲቱም ተንኮለኛ ናት ከሴራዉ አለችበት ብለዋል ልጆቹ ባለፈዉ እንዳይፈቱ ልጁን አላህ ያሽረዉ ያሳዝናል
@BeleyKassa-og3xr
@BeleyKassa-og3xr Күн бұрын
ተመሥገን,,,አሁን,,,ልጁን,,,,እባክህን,,ይች,መርዝ,ሴትዮ,,,መታሠር,አለባት,,,ባለዬ,,ነች,,አታምጦዋት,,እልጁ,ጋር,ለምን,ትዎሥዳታለህ,አደራ,,ተጠቀቅ,,ምናይነት,እደሆኑ,,ጠቅቀህ,ታዉቃለህ,,,,ተመሥገን አደራ,,ዘላን,ናት,ሤትየዋ
@ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን
@ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን Күн бұрын
አብርሀም የደረሰበት በደል በጣም ያሳዝናል😢
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 Күн бұрын
ዘመኑ ወደት ወደት እየሄደ ነው ጌታ ሆይ 😢😢በልጁ ህመም የእነሱ እጅ አለባቸው የምትሉት ኑ 🤙🏿
@Kelem-j4k
@Kelem-j4k Күн бұрын
እነዚህ ሰዎች ሌላ ሚስጥር አላቸው ።እሱን ግን እግዚአብሔር ይማርዉ የኔ ምስኪን።ተሜ በርታ።።
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ Күн бұрын
እንኳን ሆነ የሴትየዋ ልጅ እነዚህ አስመሳይ ናቸው ውንጀለናዋቹ
@GxhcjGjfh
@GxhcjGjfh Күн бұрын
ፀበል ውሰዱት መተት አርገውበት ይሆናል እግዚአብሔር ይማረው😢
@MuluEyayu
@MuluEyayu Күн бұрын
ኧረ በማሪያም ምንድነው እሂ ልጅ በጣም አሳዘነኝ አሁንስ መድሃኒአለም ይጠብቅህ
@ትእግሥትየግሸንማርያምልጂ
@ትእግሥትየግሸንማርያምልጂ Күн бұрын
ወይ ዘድሮ😢😢😢 እኳን አደረሳችሁ ለእመቤታችን ለቅድስት ድግል ማርያም አመታዊ ክብረ ባአል❤❤❤
@YemataAsmare
@YemataAsmare Күн бұрын
Amen enkuan abro aderresson
@Eyerus-z3r
@Eyerus-z3r Күн бұрын
አሜንአሜንአሜን
@ZedideMekuria
@ZedideMekuria Күн бұрын
፡የልጆቹ እናት ልጆቹን በቂመኛነትና በተንኮል በወንጀል አሳድጋ ለምድሪቱ ወንጀለኛ አፍርታለች አትመናት ተጠንቀቅ
@seidmajid
@seidmajid Күн бұрын
አባት ባጠፍ ልጅ አይቀጣም ልጆች መፍታት የለባቸውም ወጀለኝኛ መቀጣት አለበት
@AlemneshEmbaye
@AlemneshEmbaye Күн бұрын
አረ ዐበል ዉሰዱት አትፍዘዙ ፍጠኑ እባካቹ እመቤቴ ታድነዋለች
@WySh-d7u
@WySh-d7u Күн бұрын
,አብራሀምን ፀበል ወሰዱት ልጆች በእጅ አዙር መርዝ ሰጥተዉታል😢😢😢
@usmanjed103
@usmanjed103 Күн бұрын
ወንድሜ ህግ እያለ በህግ መጠየቅ ስቻል በቀል ምን አማጣዉ እህታሞቹ መተሰር አለባቸዉ ምክንያቱም የአጎታቸዉን ልጅ ለሁትበደረሱበት ግፍ አጻር
@hjezehjezr9522
@hjezehjezr9522 Күн бұрын
በፈጣሪ ስም በጣም ያሳዝናልልልል የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህህ 😢😢😢😢😢 ፈጣሪ ይማርህህህ አቤት ጉድድድድድ
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 23 сағат бұрын
❤❤❤❤😢😢😢
@AyalAshenafi
@AyalAshenafi Күн бұрын
ወንድሜን ምነው ስቃይ በዝበት ምነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ይህን ያህል ፀበል ፀበል ፀበል ውስዱት ይድናል በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢እመቤቴ ትምርህ
@alemasefaw2006
@alemasefaw2006 Күн бұрын
ስጀመርስለምንስውቤትሄዶይመገባልመጠንቀቅነበረባቸውስውበመደሐኒትየተለክፈስውነው
@AsratTelila
@AsratTelila Күн бұрын
ይች ሴት የመጣችው ለሌላ በቀል ነው አሁንም ለልጅቻ ብላ ነው እንዳታምናት ከነልጆቻ የጥቅም ስው ናቸው አናትየውን አትጫናቸው ትክክል ናቸው
@zulfajemal5646
@zulfajemal5646 Күн бұрын
አረ አላህ አያዉጣቸዉ እነኚህ መርዘኞች ኢትዮጵያ እንዲህ ቆሻሻ ሞልቶባት ነዉ መከራ የበዛ ቆሻሾች ሠዉን በዚህ መልኩ አደንዝዘዉ በዚህ መልኩ አሠቃይተዉት ለሀብት
@emebethabte595
@emebethabte595 Күн бұрын
እቺ ሴት ምን አይነት ጉድ ናት ያረመኔ እናትና መጥፎ ባልዋ በተፈጸመው ጉዳይ አሁንም ከዚያ ሁሉ መከራ ሌላ አደጋ እየፈጠሩ አልፋ ለኢንተርቪው እማማ ቤት ማምጣትህ ድብቅ ወንጀል ብትፈጽም ማን ሃላፌነቱን ይወስዳል? ደግሞ ይቅር ተባብሎ መፍትሄ ፈልገን ወደመፍትሄው ማዳን ትላለች መተተታቸው ይሆናል። ኢቺ የሷ ትውልድ ልጆቿ የተቀረጹት አባትየውም ሀቅ ቢኖረው አይወድቁም ነበር። ልጁ የሱ አይደለም ትላለች ደግሞ ሆነም አልሆነም ንብረቱ የባለቤቷ ስለሆነ ማንም አያገባውም አስወጣት መተቷን ሳትጥል።
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 Күн бұрын
😢😢ምንም ጥፋት የሌለበት ልጅ ስቃይ በዛበት። እባክህ የተሻለ ህክምና ውሰዱት፣ጸበልም ውሰዱት
@destata7749
@destata7749 Күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የሞተውን ያስነሳ ዬሌም ወይ እሜኑ እግዚአብሔር ይፈወሳል
@HelenKkk-j3r
@HelenKkk-j3r Күн бұрын
አባታች ሞቶል ሲሉ ነበር ከየት መጣ መጀአቺም መረማ መግባት ያለብሽመርያ ይሄን ሁሉ በደል ያደረሽው አቺነሽ
@belaymulu7639
@belaymulu7639 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይማረዉ ልጆች ያደረጉት በጣም ይከብዳል እንዳይፈቱ
@የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ
@የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ Күн бұрын
አረ ፀበል ውሰዱት በስላሴ እመብርሃን ትዳብሰው🙏😢
@sofitube-hy1mp
@sofitube-hy1mp Күн бұрын
ምነዉ መከራ በዛብህ ወንድም❤
@NgstiMengesha
@NgstiMengesha Күн бұрын
ልጆቹ ያልተናገሩት እንዴት እናታቸው እንደዚህ ትላለች የቅናት መንፈስ ነው ያላቸው የነዚህ ስራ ተንኮል ነው አንተም አስፍተህ ማየት ያለብህ
@طيبهاحمد-د9و
@طيبهاحمد-د9و Күн бұрын
ንብሮትንለመውሠድይሮሮጣሎሁሉምቆሻሻናችውአብራሃምፍጣርይጠብቀው
@FikratAbaba
@FikratAbaba Күн бұрын
የአብራሐም፡ሜሥት፡ፎቶውን፡ባሣየሐቸውግዜ፡ሜሥተየዋ፡አዉቀዋለች፡እሣቸዉም፡የማየት፡ችግር፡ይሖናል፡ይፈቶ፡ማለት፡አይከብድም፡አብረሐም፡ምን፡ባደረገ፡በማያቀው፡የሧልጆች፡ሥለታሠሩ፡ያመማት፡በቀል፡ምን፡ያድርጋል፡በእግዛብሔር፡ይማራሉ
@alemasefaw2006
@alemasefaw2006 Күн бұрын
ወደፅሎት ቤትውስዱትደሞንብረቱንበስሙአድርጋችሁውጭየምወጣበትንመንገድአዘጋጁለትአብርሃምመውጣትአለበት
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf Күн бұрын
አህለን ጀግናው ❤❤❤❤❤ ምነው አብርሃም ስቃዩ በዛ 😢😢😢😢 ያአላህ አላህ ያሽረው ያረብ 😢😢😢😢
@genetkebede278
@genetkebede278 Күн бұрын
እግዚአብሄር ይገስፀው የአጋንንት ስራ ባንተ ላይ ስልጣን የለውም በቀል የእግዚአብሔር ነው
@እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
@እማየአባየሁሌምኑሩልኝ Күн бұрын
ምነው ስቃዪ በዛበት ይህ ልጂ
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi Күн бұрын
በጣም😢😢😢😢
@ועח
@ועח Күн бұрын
😢😢😢😢🇪🇷
@DASOMadamo
@DASOMadamo Күн бұрын
😢😢😢😢😢​@@Sada-yc6pi
@طيبهاحمد-د9و
@طيبهاحمد-د9و Күн бұрын
ሥላባቱሣይሆንሥለጤንነቱእርዳቸውአባትሞቱልየለምሥለዚህእባክእነዚህሠወችብርሥለለቸውነው
@Tigiset-ko4fm
@Tigiset-ko4fm Күн бұрын
አዳይፍቱ የጃቸውን ማግኘት አለበት እዳይፍቱ!?!??!!
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 Күн бұрын
ወደፀበል ውሰድት እነዚህ መተኘች ናቸው.
@TesgaTesga
@TesgaTesga Күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን በስማም😢
@ZahraKhatun-l6k
@ZahraKhatun-l6k Күн бұрын
ልጁን ግን ሀይማኖት ቦታ ውሠዱት😢
@ועח
@ועח Күн бұрын
ይህቺ የሴቶች እናት በጣም ባለጌ ናት መሀን መሆኑ ምን አገባት እሷ ናት መተት ያሰረችበት 🇪🇷
@MaamaaMalaakuuBaayyuuMaamaaMal
@MaamaaMalaakuuBaayyuuMaamaaMal Күн бұрын
ምን እሰው ቤት ያዞረዋል በጅ አዙር የሆነ ነገር አርገውበት ይሆናል
@HanaWegyahr
@HanaWegyahr Күн бұрын
በቆፈርከው ጉድጋድ እራስ መውደቅ ማለት ይህ ነው
@weto3354
@weto3354 Күн бұрын
በሠሩት ልጆችሽ እንዳንቺ አይን አሳዳጊ የበደለው ሙት የሚገባቸውን ልጆቹ ማለት ቆሻሻ የሰው ልጅ እኮ በቀላልም ጥሩ ነገር ያስተምራል
@ZehabuZehabu-md7ju
@ZehabuZehabu-md7ju Күн бұрын
ባለጌ ለበቀልሳይሆን ለጥቅምነው ጥቅም አጣልቶቸ ነው የተደረሰባቸው ባይፈቱ ጥሩነው
@tigistteferi1805
@tigistteferi1805 23 сағат бұрын
ይች ሴትዮ ምን አይነት ናት በጣም ብልግና ነው ከልጆቿ አትተናነስም አሁንም የነሱ እጅ አለበት
@hshshshshshsh4959
@hshshshshshsh4959 Күн бұрын
ያመሰ ቃቅልሽ ታዳ ቅምበቀል እያሲተማርሽ ነዉ እችም አለሺብት ማለት ነዉ
@abebatefera175
@abebatefera175 Күн бұрын
ልጆቹን የላከቺዉ እቺ ሴትዮ ነት አሁንም ተንኮል ይዛ ነዉ የመጣቺዉ
@abebabelay6229
@abebabelay6229 Күн бұрын
ልጆቹን ብሞት ይፈረዱ በቅረታ የምፍርታ አይደልም ይታሰሩ ሴትየዋ እጅ አላት ተንኮለኛ ናት ተሜ እንዳይፈቱ አባይና እናት እጀ አላቸ ይመርመሩ ሕግ ይቅረቡ
@MeseretAssefa-ry5uw
@MeseretAssefa-ry5uw Күн бұрын
ፈጣሪ የማርክ
@MeseretMepngistu
@MeseretMepngistu Күн бұрын
ተሜ እነዚህ ከነልጆቿ ሰዎች አይደሉም እኚህን ሴትዮ በብስጭት ለመግደል ነው አላማቸው።
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 Күн бұрын
እና ባለቤትሽ ከድርጅቱ ቢያወጣው ለልጁ ያልሞተ ሞተ ብላችሁ ነው እንዴ ምትሰሩት ክፉዎች
@NgstiMengesha
@NgstiMengesha Күн бұрын
ጋዜጠኛው ትክክል አይደለህም እነዚህ ጉደኞች እናታቸውና ልጆቹናቸው ሴትየዋ ምን አርጉ ነው የምትላቸው
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 Күн бұрын
እውነት ነው
@fanusmariam-wj3kb
@fanusmariam-wj3kb Күн бұрын
አረ ሆስፒታል ይውሰዱት እቤት ቁጭ አርገው ሊገሉት ነው ተመስገን ፕሊስ ውሰደው ሆስፒታል
@abebabelay3021
@abebabelay3021 Күн бұрын
እኔ ግን ጋዜጠኛው አልተመቸኝም እነዚ ሰዎች ምን ያድርጉ የአብርሐም እናት ትክክለኛ ናቸው ምን ያድርጉ ሴትዮዋ መርዝ ናት
@علحعكبر.علحعكبر.علحعكبر
@علحعكبر.علحعكبر.علحعكبر Күн бұрын
ወንድማችን አላህ ያሽርህ አሁንስ በዛ አላህ ይፍረድ ይጠብቅህ
@SaraMohmed-r2q
@SaraMohmed-r2q Күн бұрын
እዳይፈቱእዳውምጥበቃይደርግለትልጁ አላህያሽረው
@asnakutube6310
@asnakutube6310 Күн бұрын
ሰትየይቱ ልክ እንደልጆች አጭበርባሪ አቸዉ ምክኔአቱም ልጆች እየተፈራረቁ ህይወቱን አበላሽተዉ
@alemasefaw2006
@alemasefaw2006 Күн бұрын
የአብርሃምአባትሞተዋልለምንልጁላይለመበቀልአደረጉ
@YetenayetLegesse
@YetenayetLegesse 19 сағат бұрын
ልጁ ፈረደበት ይቺን ሴት አትመናት
@GvuThj
@GvuThj Күн бұрын
,መታሰር.አለባቸወ.እዳየፈቱ
@LemlemAga
@LemlemAga Күн бұрын
ተሙ ስተት እዳሰራ እንኚ አረምኔ ናቸዉ የአብረሀም እናትን አታስጨንቃቸዉ በእዉነት ንፁ ሴትዮ ናቸዉ በጣም ያስታዉቃል እና ከደህዩ ምን አገባቸዉ ይቺ ሴትዬ ምቀኛ ናት ታስታዉቃለች እና አጠያየቅህ አስተካክል የሴቶቹ እናት ክፉ ናት ማርያምን ተጠንቀቅ አብረሀም አጠገብ እዳይደርሱ ማንም ነጋዴ ይከስራል አለቀ ተንኮለኛ መቼም አያልፍለትም
@GenetDemile
@GenetDemile Күн бұрын
ልጆቹ ያሉት ነገር ቢኖር ተቸግረን ስለአደግን ቤተሰቦቻችንንም ለማገዝ ነው አሉ እንጂ ተበድለን ስለነበር ለመበቀል ነው የመጣነው አላሉም። አብርሃም የአቶ ተዘራ ልጅ መሆን አለመሆኑን ማጣራት የፕሮግራሙ አላማ መሆን አለበት ብዬ አላምንም ይልቁንም የእነዚያ መሰሪ እናት የፈጠረችው አጀንዳ ነው። ሴትዮዋ የልጆቿ ተባባሪ ናት በህግ መጠየቅ አለባት የሆነውን ሁሉ በሙሉ ታውቃለች ብዬ ነው የማምነው ይልቁንስ ልጁ እንዴት እንደተመረዘ ብታጣራ መልካም ነው። የአብርሀምን እናት አግዛቸው እና እነዚያ ማፍያ ሴቶች ፍርዳቸውን ያግኙ። የሴቶቹ እናት ተበደልኩ የምትለው እና አብርሀም የተበደለው በደል የሰማይ እና የምድር ያህል ነው በልጆቿ ማፈር ነበረባት በቀል ትላለች ደግሞ ከኢትዮጵያዊ ባህል ባፈነገጠ መልኩ እንዴት ነው እህት አማቾች አንድ ሰው የሚያገቡ? ለዚያውም ደግሞ የእኔ ነው የእኔነው እየተባባሉ በትልቅ ፀብ ውስጥ ሆነው። የገንዘብ ጥማታቸው ከልክ በላይ ነው።የአብርሀም እናት ጨዋ ናቸው ብዙ ማለት ይችሉ ነበር ግን ማለት አልቻሉም። የሴቶቹ እናት የሰዎቹን ጩኸት ነው ለመቀማት እየተጋጋጠች ያለችው ልጆቹ በአንደበታቸው እንደአመኑት ለገንዘብ እንጂ ለበቀል ብለው አይደለም ይህን ሁሉ ነገር ያደረጉት። እንደተባለው አብርሀም ዘመዳቸው ሊሆን ይችላል ግን እነርሱ እህት አማች ሆነው በአንድ ወንድ ይገባኛል ከተጣሉ የእርሱ ዘመዳቸው መሆን ጣጣቸው አይደለም።ይመስለኛል እናቲቱ አቶ ተዘራ አይወልዱትም ማለቷ ልጆቿ ዘመዳቸውን አገቱ ;ዘመዳቸውን አገቡ;ከዘመዳቸው ወለዱ የሚለውን ለመሸፈን የፈጠረችው አጀንዳ ይመስለኛል። ዞሮ ዞሮ ጉዳዩ ውሃ አያነሳም ጋዜጠኛ ሆይ አትሸወድ ከቀልብህ ሁን አብርሀም ፍትህ ይሻል እድሜውን;ገንዘቡን እና ጤናውን ተቀምቶአል።
@birtukandessie9672
@birtukandessie9672 Күн бұрын
ፀበል ውሰዱትተሜ ይድናል የንስር አይን አናግረው
@طيبهاحمد-د9و
@طيبهاحمد-د9و Күн бұрын
ሥማወድማችንተርጋጋምንምአትሥማቸውአርመኔቆሻሻናቸውእባክህአሁንምአነሡናችውየመርዞትደደብሤትናናት
@weto3354
@weto3354 Күн бұрын
ሴትየዋ ልጇ አይሆነ ድረስ መብቷ ነው እና ሰውዬ መሃ እናቱ የሆነች ድረስ እዛ ቤት ሴት ያለች ድረስ ምናልባት
@asresashtahlew4596
@asresashtahlew4596 Күн бұрын
መዳህኒያለም ይማርህ ጸበል ውሰዱት እናትየው ናት ለበቀል የላከቻቸው ልጆቹን ተናግረዋል
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 Күн бұрын
ዋናው የልጁ ህይወት ነው ያልሞተ ሰው ሞተ ያሉት ልጆቹሁ የሞት ፍርድ ይገባቸዋል
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 Күн бұрын
መተት አሰርተውበት ነው ፅበል ውሰዱት ሚስኪን
@kokebtekle-kc3zk
@kokebtekle-kc3zk Күн бұрын
አንተደሞ፣ሁሉም፣ነገር፣ከባድ፣ታደርገዋለህ፣
@alemasefaw2006
@alemasefaw2006 Күн бұрын
አብርምወደውጭወጣበትንመንገድፈልግለትይሄእናቶችበሚስሩትሲሬልሽጆችመጎዳትየለበትም
@gize3479
@gize3479 Күн бұрын
ልጁን ጸበል ውስዱት ግን ሴትየዋ ለበቀል ነው ይመጣችው :: ልጆቻቸውን በበቀል አሳድጋ ምንም አልሳካ ሀብቱ ሳታገኝው ስትቀር ሌላ ነገ ጎትታ ይዛ ይመጣችው ይህ ይይቅርታ ንግግር አይደለም::
@HayuAhmed2424-ye4iy
@HayuAhmed2424-ye4iy Күн бұрын
ሴቶቹ መፈታት የለባቸውም የሰው ህይወት አመሰቃቅለዋል
@sofiasofia5810
@sofiasofia5810 Күн бұрын
እደውም የነሱ እናት በህግ መጠየቅ አለባት
@LemlemAga
@LemlemAga Күн бұрын
ትክክል
@MedinaseidYesuf-x6p
@MedinaseidYesuf-x6p Күн бұрын
ደምሩኝ
@hayatsaed1279
@hayatsaed1279 Күн бұрын
አይዙህ አበረሀም አላህ ሀቁንያዉጣልህ😢😢😢😢😢
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 103 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 71 МЛН
እውነታው ይሄ ነው.ዳኒና ሩታ😱
22:22
remu khan
Рет қаралды 42 М.
ናፍቆኝ መጣው❤ በቅናት አበደ
21:10
Helu Tube
Рет қаралды 17 М.
ላንቺ ስል ብዙ ደከምኩ
14:13
kal beteseb
Рет қаралды 3,8 М.
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 103 МЛН