No video

በረከትን እንዴት እንቀበል? በፓስተር ቸሬ ክፍል 1 How do we receive blessings? By Pastor Chere Part 1

  Рет қаралды 115,502

Epaphras Christ church

Epaphras Christ church

Күн бұрын

አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
|| EPAPHRAS CHRIST CHURCH ||
እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስትምራልን።
ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡www.facebook.c...
Website፡epaphraschrist...
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA

Пікірлер: 343
@EpaphrasChristchurch
@EpaphrasChristchurch 2 жыл бұрын
የአገልግሎት ቀናቶች እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00 እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30 ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30 ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
@gachacottoncandy7614
@gachacottoncandy7614 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ የምል ትምርት ነወ ጌታ ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ🙌❤
@user-kf8si5es3h
@user-kf8si5es3h 2 жыл бұрын
Eshi ene baxamie botawne mawokie ymfaligou tabarak👏
@lemusimo2487
@lemusimo2487 2 жыл бұрын
Paster eyandandu yemetelakawe temhert benetakamebate ewenate endanga yemebarek sawe syeganeme Geta lazamanachene yasenasahe sawe masalkange meknyatum endeze nache nachewean eyetenagera eyegasasta yemyastemer sawe bezamane alayewem tebarek
@frehiwetworkneh850
@frehiwetworkneh850 2 жыл бұрын
How do I book consulting appointment (private)
@hannagerewmew8108
@hannagerewmew8108 2 жыл бұрын
If I know up b4 6yrs i 'll not be where i am sorry 4 my self
@tihitinabekele7454
@tihitinabekele7454 2 жыл бұрын
ማነው እንደ እኔ የቼር ትምህረት ሱስ የሆነበት፡፡ ዘመንህ ይለምልም ፖስተር
@askalugebremedhin7918
@askalugebremedhin7918 2 жыл бұрын
Ene betam suse honobenal🥰
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት ጌታ ይባርክሺ
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
@@askalugebremedhin7918 እንዛመድ በቅነት ጌታ ይባርክሺ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ለመጀመሪያ ግዜ የፓስተር ትምህርት ያንተን ስከታተል ደስ ይላል 🙏
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት ጌታ ይባርክሺ
@zedgirma5436
@zedgirma5436 2 жыл бұрын
hunet igizihabiher zebenihin yibarkew buzu timirt ke ante temarku 🙏
@aster4804
@aster4804 2 жыл бұрын
በለሁበት ዘመኔ እንደ አንተ ያሉትን መምህራንን እድያበዛ ነው የሚፀልየው እውነትም ፀጋ የበዛልህ ነህ አሁንም ይብዛልህ እናመሰግናለን እንወድሃለን🙏
@zewdumakonnen9095
@zewdumakonnen9095 2 жыл бұрын
i am an orthodx,,,what we need as a nation is ppl like pastor chere,,,,a realistic and pragmatic ,,,thanks pastor
@yodetendres3355
@yodetendres3355 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር በዘመናት ሰው አለው ስለ አንተ ቸሬ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ እወዳችኋለሁ
@menitube-3685
@menitube-3685 2 жыл бұрын
ሚገርም ነው እየሰማሁ እግዚአብሔር በዘመናት መሀከል ሰው አለው እያልኩ ነበር ተባረክ😘🙌🙏
@tiruwerkerko8479
@tiruwerkerko8479 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ቸሬ 🙏 ዘመን ይባረክ እንደ አንተ ያሉት ያብዛልን::
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት ጌታ ይባርክሺ 🙏
@user-ry3rt9fq8j
@user-ry3rt9fq8j 6 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንክን ይባርከው ፓስተር ቸሬ
@sifantemesgen1155
@sifantemesgen1155 2 ай бұрын
Pastor chere, our inspiration our teacher. God bless you abundantly
@enduchaka4317
@enduchaka4317 2 жыл бұрын
ታማኝነት ለጌታ ታማኝነት ለራስ(ለህሊና ) ታማኝነት ለቤተሰብ ታማኝነት ለማህበራዊ ህይወት ታማኝነት ለተሰማራንበት ሰራ እግዚአብሔር ሆይ በልጅ በኢየሱስ ክርስቶስም ክብር ለአንተ ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ፓስተር ቸርዬ ለምልም እወድሃለሁ 😍😍😍የሰማነው ቃል ተዋህዶን አካል ይልበስ
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅንት🙏
@urud8496
@urud8496 Жыл бұрын
ዘመንኸ ይባረክ የተማረነው ቸግብረን እንድኖር ነአምላክችን ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን
@jesusiislord9076
@jesusiislord9076 2 жыл бұрын
በጣም ነው የሚወድህ መግለጽ ባልችልም በጌታ ፍቅር እወድሃለሁ አከብራለሁ 🙏🙌🙏🙌🙏🙌🙌🙏🙌🙏
@user-kf8si5es3h
@user-kf8si5es3h 2 жыл бұрын
Mase edtnisi sefaligsi nabara xafasie awrine to
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት ጌታ ይባርክሺ
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
@@user-kf8si5es3h እንዛመድ በቅነት ጌታ ይባርክሺ
@mukecha1704
@mukecha1704 2 жыл бұрын
It's a code word for shok up (sex). Pente terminology. Lewendimochish aferku.
@user-eu2os2jq1m
@user-eu2os2jq1m 12 күн бұрын
Amen amen tebarek be bizu esh 🙏🙏🙏💓💓
@lailaeutopia1933
@lailaeutopia1933 2 жыл бұрын
አንጅት አርስ ትምህርት ነው ተባረክልኝ
@hawiolani7982
@hawiolani7982 2 жыл бұрын
ameen ebbiifami!
@jesusiislord9076
@jesusiislord9076 2 жыл бұрын
ሻሎም ቅዱሳን ፓ ቸሬ የዘላለም አባቴ ይባርክህ ስለ አንቴ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰😘🥰😘🥰😘🥰😘🥰🥰🥰🙏🥰🙏🙏🥰🥰🤝🙌🤝🤝🙏🤝🙏🥰🙏🥰🙏🥰🙏
@meseretgirm9207
@meseretgirm9207 2 жыл бұрын
ታባራክልን ፓስቴር ጌታ እየሱስ ይባርክ ዛማን ሁሉ ላባራካት ይሁን ባትምህርት ታባርኬናል
@BeshaduLemma
@BeshaduLemma Жыл бұрын
paster chere geta iyesus yebarkihik
@seifeasefaw-cita
@seifeasefaw-cita Жыл бұрын
Wow the sprit of God. Bless u man of God. Thanks for Jesus.
@sanialula1174
@sanialula1174 2 жыл бұрын
ፖስተር ቸር ያብዛልህ ለምልም ውይ ደስ ሲል
@wondimuyedemufire7268
@wondimuyedemufire7268 Жыл бұрын
ፖስተር ተባረክ እውነቱ በርቶልሃል ለእኔ ፀልይልኝ ባንተ ውሰጥ ያለው ፀጋ በእኔ ላይ በእጥፍ እንዲሆን መሻቴ ሰለሆነ
@hanabelay8415
@hanabelay8415 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባርክ ቸሬየ
@user-uy8jj1ph4c
@user-uy8jj1ph4c Жыл бұрын
geta yibareke cher tebareke❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌👏👏
@amentilahun7691
@amentilahun7691 Жыл бұрын
Paster men laderegeh tabareke enjiii
@bezawit5137
@bezawit5137 2 жыл бұрын
Lante mihon kal yelegnim Tadlen geta anten sleseten BIRIK BEL cherye Tsegaw ybzalik👏👏👏👏
@Alemye777
@Alemye777 2 жыл бұрын
ዩቲዩብ ላይ ይህን ይመሰለ ት/ት ስላገኘሁ ደስብሎኛል እግዚያብሄር ይባርክልኝ🙏
@workenashjordan9102
@workenashjordan9102 Жыл бұрын
አሜን ዘመን ይባረክ
@tabe8913
@tabe8913 2 жыл бұрын
Very big respect for you Pastor Chere. I’m an Orthodox but I admire how you always focus on the Words. Your teachings are the Truths and life changing. You are so blessed. May the Almighty God bless you and your family more and more.
@user-cw6ts1lk2i
@user-cw6ts1lk2i 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ እርዳኝ እንደ ቃልህ መኖር እንድችል 🙏
@user-yi5nz1im1s
@user-yi5nz1im1s 2 жыл бұрын
Thank you for the man this 💕👏👏😭🥰🥰❤😘😘😘
@pinabiniyam3911
@pinabiniyam3911 2 жыл бұрын
የተባረክህ ድንቅ ነህ
@walelignjabamo6481
@walelignjabamo6481 2 жыл бұрын
AMEN tabatke gita zamanhi yebarke
@kidanehailemichael9203
@kidanehailemichael9203 2 жыл бұрын
The right teaching.
@tomorrowkids-gv3be
@tomorrowkids-gv3be Жыл бұрын
Tebarak ye egzabier sew betam astemar temert new egzabier ebarekek!
@astershifraw2574
@astershifraw2574 2 жыл бұрын
ትክክል. ትክክል. ትምህርትህ ያንፃል
@ambayeayele2424
@ambayeayele2424 2 жыл бұрын
Ewinet wendime chere geta yibarkih . . . . . ..much respect for pastor chere
@yihuneteshome9262
@yihuneteshome9262 5 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤
@tinathedaughterofjesus5446
@tinathedaughterofjesus5446 2 жыл бұрын
ተባረክልን ቸርዬ የሰማነውን መታዘዝ ይሁንልን
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት ጌታ ይባርክሺ
@ayyuayyu5969
@ayyuayyu5969 Жыл бұрын
Ameen Ameen tbaraku 🙏🙏
@marylina1234
@marylina1234 2 жыл бұрын
Zemnik hwoteki yetbareki yun tebareki bbuzu
@user-uy8jj1ph4c
@user-uy8jj1ph4c Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@nansin4739
@nansin4739 2 жыл бұрын
ተባረክልኝ ፓስተርዬ
@martaneguse799
@martaneguse799 Жыл бұрын
tabarak tabarak anta gata edema yesetek leyu nu tabarak
@menitube-3685
@menitube-3685 2 жыл бұрын
ተባረክ ቸርዬ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ😍🙏
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት ጌታ ይባርክሺ
@blackbeauty6306
@blackbeauty6306 2 жыл бұрын
Betam Liyu timihirt new……thanx 😍😍🙏🙏🙏
@tigimotigimo9572
@tigimotigimo9572 Жыл бұрын
ዘመንክ ይለምልም
@hawichala7758
@hawichala7758 2 жыл бұрын
Betame dese yemele temeheret newe beteleye meceresa laye yeneberwe yasetemarewe ena yetemarewe negere betame newe yasakege.tebarekelen.
@user-jm5wh8nj1f
@user-jm5wh8nj1f 2 жыл бұрын
የተባረክ ቸርዬ❤❤❤❤💙
@solisame9465
@solisame9465 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-wb1fp3ce9r
@user-wb1fp3ce9r 2 жыл бұрын
Ameeeeen geta yebaraki pastor charie
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት ጌታ ይባርክሺ 💝💝
@setotasetota5068
@setotasetota5068 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ ቸሬ እንዴት እንደምወዲ❤
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት ጌታ ይባርክሺ
@dawitzewdie8624
@dawitzewdie8624 2 жыл бұрын
መምህር እኔ ኦርቶዶከስ ነኝ ያንተን ትምህርት በጣም ነዉ የምከታተለዉ እዉነት ነዉ የዚህ ዘመን ጴንጠዎችና ሠባኪዎች የሌላዉን እምነት እማያከብሩና እሚያጣጥሉ የመንግስተ ሠማያት ቁልፍ እነሱ ብቻ ያለ የሚመስላቸዉ ገራሚዎችን እያየን ነዉ
@yirgalemgebreslassie5632
@yirgalemgebreslassie5632 2 жыл бұрын
እነሱ እኮ ጠንቋይ ናቸው አለየሽም እንደ በህልም አይቼ አለሁ ቤቱን ለእግዚአብሔር ሰጪና እያሉ እነ እሥራኤል ደነሳ የዲደያ ወዘተ
@addisashenafi5420
@addisashenafi5420 2 жыл бұрын
enem orthodox negn kuch biye new esun yemadamitew liyu sew new edimewin yarzimew leyetignawim eminent teketay yemihon timherit new
@dawitzewdie8624
@dawitzewdie8624 2 жыл бұрын
@@addisashenafi5420 ትክክል የግለሠቦች አመለካከት እንጅ የትኛዉም እምነት በጎ ነገርን ነዉ የሚሠብከዉ የኔ ከአንተ ይበልጣል ሳንባባል አንዱ የአንዱን እምነት ማክበር ይገባል
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅንት🙏🙏
@yirgalemgebreslassie5632
@yirgalemgebreslassie5632 2 жыл бұрын
@@tadelechzerga4573 I guess you knew that unless you aren’t blind or def.
@momloveyou4437
@momloveyou4437 2 жыл бұрын
ቃላት ያጥረኛል እንድሁም ለዘላለም ተባረክህ ❤️💖👌🙏
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት ጌታ ይባርክሺ 😘😘😘😍😍
@tigistfitebo4344
@tigistfitebo4344 2 ай бұрын
Amen Amen❤❤
@user-kn2on8li5v
@user-kn2on8li5v 2 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ቅዱሳን ሰላምህ ይብዛ ቸሬ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ ፓስተር ዘመንህ ይለምልም ፀጋ አይገደብ
@efremabraham2775
@efremabraham2775 11 ай бұрын
Apart from your tantalizing preaching capacity, you are a man of integrity.
@user-pj3jq3zv5h
@user-pj3jq3zv5h 2 жыл бұрын
አሜንንንን
@bbhuhh5737
@bbhuhh5737 2 жыл бұрын
Geta ybarkihi pasterye ene huli gize enhe Qali lenawu nw biye nawu ymikebilawu ena ye zarewu Qalumi📖📜 yenenawu🙏🙏🙏🙏✊✊✊✊ tebarekilgn 🙌🙌🙌🙌😘😍😘😍
@meer6395
@meer6395 2 жыл бұрын
amenn amennn geta zamin zalamihin yibareki tebarekilign 📖📖📖📖📖📖🍇🍇🍇🍒🍒🍒📚📚📚like new
@tg16hailu23
@tg16hailu23 2 жыл бұрын
እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ። 2014 ሊያልቅ ሲል አየሁት። ካልካቸው መባረኮች ውስጥ የተሠጡኝ የያዝኳቸው አሉ። እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ በቀሩት ቀናቶች ውስጥ የቀሩት ጣቶች ይሞላሉ አምናለሁ። ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏 አሜን።
@mahiyegeta2387
@mahiyegeta2387 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ቸሬ💕 በቃ ይሄና ይሄ ብቻ ነው የወንጌል እውነት ህይወት። እግዚአብሔር ይባረክ።
@rozinadaniel796
@rozinadaniel796 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen paster cher Yesema Amilak yibarek Tebarek Tebarek ❤ ❤ ❤ ❤
@sebsibemustfa5815
@sebsibemustfa5815 2 жыл бұрын
God bless you more We love u We respect u Keep telling the truth This is my turning point. God is Good.
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ
@yeshiyeshi2947
@yeshiyeshi2947 Жыл бұрын
ዘመድ አጠሸ ነው እዚህ የገባሸው
@semengguta8186
@semengguta8186 2 жыл бұрын
እውነት ነው የጊዜ እንጂ የሰው ሀያል የለም
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅንት🙏🙏🙏
@jerusalemgebregziabher5819
@jerusalemgebregziabher5819 2 жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ ይባርክልህ ትምርቶችህን እከታተላለሁ ሁሌም ጸጋውን ይጨምርልህ ኣሁንም 🙏
@nansin4739
@nansin4739 2 жыл бұрын
እሜን እሜን እሜን እሜን
@teshagerlefebo
@teshagerlefebo Жыл бұрын
thank you very much!
@salamelahned1023
@salamelahned1023 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ማስተዋልን ስጠኝ አሜን አሜን ፖስተርዬ ተባረክልኝ በብዙ 🙏🙏❤❤❤
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅንት
@betikonjo8725
@betikonjo8725 2 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት በእየሱስም ተባረክ ፓስተርዬ
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት ጌታ ይባርክሺ
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 жыл бұрын
ፓስተርዬ ከልብ እናመሰግናለን ስለምትሰጠን አገልግሎት 🙏🙏🙏🙏
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት ጌታ ይባርክሺ
@bezawitabebe1544
@bezawitabebe1544 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@zinayeabebe6762
@zinayeabebe6762 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ቸሬ ጌታ አንተን ስለሰጠን የተባረከ ይሁን
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት ጌታ ይባርክሺ
@hassanmokdad5620
@hassanmokdad5620 2 жыл бұрын
Baiyesusi simi Tabaraki
@user-cw6ts1lk2i
@user-cw6ts1lk2i 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ሰው በለኝ ሳይሆን አንተ በልከኝ መንገድ እንድመለስ እርዳኝ ተባረክ ፓስተር የአንተ ትምህርት ድንቅ ነው እናመሰግናለን🙏
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት ጌታ ይባርክሺ 🙏
@user-of5cq1ih9h
@user-of5cq1ih9h 2 жыл бұрын
ዋዉ ዋዉ በጣም የሚገርም ፣የሚባርክ ፣የሚመክር ትምህርት ነው ፓስተር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ👏👏🙏🙏🇮🇱
@askalugebremedhin7918
@askalugebremedhin7918 2 жыл бұрын
WOW! Amazing teaching👌 we love you pastor Chere🇪🇷🇩🇪 ur our blessings
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት ጌታ ይባርክሺ 🙏🙏
@meseretabdiadisfitratnegn3278
@meseretabdiadisfitratnegn3278 2 жыл бұрын
Amen tebareku
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት ጌታ ይባርክሺ 💝🙏
@sabagebreselassie6671
@sabagebreselassie6671 2 жыл бұрын
Wow wow wow bless more
@bisratasfha7782
@bisratasfha7782 2 жыл бұрын
Thank you so much pastor chara may God bless 🙌you abundantly with your beloved family and ministry 🥰
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት ጌታ ይባርክሺ 💝💝
@endalkachewbrihanu4223
@endalkachewbrihanu4223 2 жыл бұрын
ተባረክ
@user-yi5nz1im1s
@user-yi5nz1im1s Жыл бұрын
Musilmnegn gin isamalew yimachal timirtu❤😘😘😘😘
@yeromshiferaw4402
@yeromshiferaw4402 2 жыл бұрын
ፓስተር የምታስተምረው ትምህርት ሁሉ በጣም ደስ ይላል ጌታ ይባርክህ
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 2 жыл бұрын
ቸርዬ የተባረክህ ነህ።አሁንም ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ይጨምርልህ ያብዛልህ ዘመንህ ይባረክ ለምልም በአንተ ሆኖ የሚያስተምረን ቅዱስ መንፈስ ለዘላለም ይባረክ።
@liyaliya6797
@liyaliya6797 Жыл бұрын
keber selamek yebeza
@hiwotabebe7231
@hiwotabebe7231 2 жыл бұрын
አሜንንንን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ ፓስተር ቸሬ እንደዚህ ጣፋጭ ጠቃሚ እውነትን ነው እምታስተምረው እንዳተ ያሉትን ጌታ ያብዛል ❤❤👏👏
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት ጌታ ይባርክሺ 🙏
@hiwotabebe7231
@hiwotabebe7231 2 жыл бұрын
አሜንንን 👏በአባት በኩል በእናት በኩል እንዛመድ😅
@eyedoctor9934
@eyedoctor9934 2 жыл бұрын
Pastor God bless you what a blessed congregation they are actually learning in person from you oh God you don’t know How much you mean to my family me God only knows .
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት ጌታ ይባርክሺ
@RoRo-bf3ih
@RoRo-bf3ih 2 жыл бұрын
AMEEN tabrke pastor ewunet lela qalatì yelgnem🙌🙌🙌🙏🙏😘
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅንት🙏
@hanajesus7245
@hanajesus7245 2 жыл бұрын
Wawoo tebarkkk
@workneshgeorge9723
@workneshgeorge9723 2 жыл бұрын
God bless you
@zantanaofficial
@zantanaofficial 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በሁሉም ታማኝ ያድርገን አሜን
@bezujesus8033
@bezujesus8033 2 жыл бұрын
እደው ምን እናርግህ ጌታ ይባረክህ እዴት በምድር ላይ ከሜገኝ በላይ የሜጣፍጥ ትምህርት ነው ጌታ ዘመንህን ይባርከው ዘመንህ ይለምልም. እድለኛ ነን አንተን የመሰለ አገልጋይ ጌታ ስለሰጠን
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅንት🙏🙏🙏🙏
@sintayehubayu9806
@sintayehubayu9806 Жыл бұрын
You are blessed
@user-ko2ju5hz8w
@user-ko2ju5hz8w 2 жыл бұрын
Waw Pastor Cheri , i love it realy . Amesegnalew ke lbie.
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅንት🙏🙏
@freygebrmdhan260
@freygebrmdhan260 2 жыл бұрын
Wendam char geta abzetw tseage yefsasbeha beresah mestwal endtdgafe geta yetbakeh
@utehadaro6924
@utehadaro6924 2 жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ተባረክ!!!በትምህርትህ እየተባረኩ ነው!
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት ጌታ ይባርክሺ
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
ውውውው😢😢😢 እግዚአብሔር ይባርክ አሜን 💔💔💔💔
@salamawithundibeko6499
@salamawithundibeko6499 2 жыл бұрын
WIW!!! ፓሰቴሪዬ ዘመንክ ይለምልም በእውነት ተባሪኬበታለሁ ምን አለበት ይህን ድንቅ ትምህርት ሁሉ ሰው ብሰማ🙏🙏🙏🙏💕💕💕✅✅✅✅✅
@mekdesbelete7534
@mekdesbelete7534 Жыл бұрын
❤Bizalin ante tsinu hayal sewu❤
@astershifraw2574
@astershifraw2574 Жыл бұрын
Yes. You. Rite how. Come. Money 💰 🤑 Come with 0ut working 💪
@yesidhich3893
@yesidhich3893 2 жыл бұрын
Amen
ስውሩ ሃጢያት | በፓስተር ቸሬ | The Secret Sin By Pastor Chere
51:46
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 91 МЛН
Underwater Challenge 😱
00:37
Topper Guild
Рет қаралды 20 МЛН
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 13 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 20 МЛН
ስሙ ከስሞች ሁሉ በላይ ነው ፓስተር ደረጀ ሞገስ
56:32
Haya Hulet Emmanuel United Church
Рет қаралды 843
"የወዳጅ ማቁሰል"____በፓ/ር ቸሬ
50:53
Epaphras Christ church
Рет қаралды 52 М.
"አታሳዝኑት"___በፓ/ር ቸሬ
41:52
Epaphras Christ church
Рет қаралды 14 М.
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 91 МЛН