ራቁትነት ያልረካ ህይወት መገለጫ በፓስተር ቸሬ Nakedness is a manifestation of unsatisfactory life. By Pastor Chere

  Рет қаралды 153,227

Epaphras Christ church

Epaphras Christ church

Күн бұрын

Пікірлер: 246
@EpaphrasChristchurch
@EpaphrasChristchurch 3 жыл бұрын
የአገልግሎት ቀናቶች እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00 እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30 ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30 ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
@bezawittamirati5021
@bezawittamirati5021 3 жыл бұрын
Salam tsega yebazalati.tiyaqe alegni goadagnaye sixayiqagni intsalyi silaw adami tsaliyo no woyi hewanin yagegnaw alegni.lazi mini tilagnale
@kibneshtirkaso3834
@kibneshtirkaso3834 2 жыл бұрын
3323ss#eeeeer
@awassaethiopianbeauty2130
@awassaethiopianbeauty2130 Жыл бұрын
ከሀገር ውጪ ላለነው ስልክ ቁጥር ይለቀቅልን🙏
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ቸርዬ ወንድማችን ቅር ያላቸው ስዎች በትክክል ሳያዳምጡ ቀርተው ነው እንጂ ለዚህ ዘመን የምታስፈልገን ጥሩ መምህር ነህ ይቅርታ መጠየቅ ጨዋነት ነው ትምህርት እንዳይቋረጥብን ባንተ ትምህርት ከተጠቀሙ ስዎች መሀል ነኝ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ 🙏🏾❤️
@መቅዲምፋኒምነኝ
@መቅዲምፋኒምነኝ 3 жыл бұрын
ቸሬ ቃለህይወት ያሠማልን🙏አርቶዶክስ እምነት ተከታይ ብሆንም የቸሬን ስብከት በጉጉት ነው እምከታተለው፡፡ ዘመንህ ይባረክ አንተን የሠጠን ለመድሀኒአለም ክብር ይሁን🙏
@adonayfentie2575
@adonayfentie2575 3 жыл бұрын
ልክ ልኬን ስለነገርከኝ እግዚአብሔር ይባርክህ
@eyerusalem8314
@eyerusalem8314 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ አቤት ኦርቶዶክስ ብትሆን ምንኛ ደስ ይል ነበር ቸሬ
@tirueworky3244
@tirueworky3244 Жыл бұрын
ለእግዚአብሄር የሚሳነው ነገር የለም እግዚአብሄር ሆይ እምነትን ጨምርልኝ::
@nestibornagaininchrist8284
@nestibornagaininchrist8284 3 жыл бұрын
ስጦታችን በረከታችን ነህ ፀጋው ይ ብዛልህ
@rosemare8314
@rosemare8314 3 жыл бұрын
Geta semu yebark lijochun yemekiral. Pastor tebark
@AfeworkG
@AfeworkG 3 жыл бұрын
ኪኪኪኪ😀 ሁሌ ነው የምታስቀኝ:: እያሳቁና እያዝናኑ ቁምነገር ትምህርትና የእግዚአብሔር ቃል የተሞሉ ናቸው መልእክቶችህ👍
@etsegenetkebede3428
@etsegenetkebede3428 3 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ነገር ግን አዳምጥሀለሁ ትምህርቶችህን እወዳችኋለሁ መዳንያለም እድሜ ይስጥህ
@welebekele3750
@welebekele3750 3 жыл бұрын
Esey gudegna agegnehu
@mekidesgatachew4851
@mekidesgatachew4851 3 жыл бұрын
ኡፍፍ ትውልዱ ሳያልቅ ለመድረስ ስለተነሳህ ጌታ ይባርክህ ዘመንህ የበቀል ይሁን ብርክ በል በፀጋው
@መሲነኝጉራጌዋ-ፐ8ጘ
@መሲነኝጉራጌዋ-ፐ8ጘ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ አደኛነኝ ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያዊ ሰላም ያሰማን ኢየሱስ ጌታ ነው ።
@beezabet7533
@beezabet7533 2 жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ጌታ እየሱስ ለትውልድ መዳኒት አድርጎ ስላስናሳክ ክብር ለሱ ይሁን ዘመንክ ይባረክ
@mercyeya
@mercyeya 3 жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልህ ትልቅ መልዕክት ነው ማስተዋል ይሁንልን።
@የጌታንስምየሚጠራይድናል
@የጌታንስምየሚጠራይድናል 3 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን 🙏🙏ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛህ አንወልዳለን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@ምህረትየበዛላትአክሰን
@ምህረትየበዛላትአክሰን 3 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ስወድህ እንደ አንተ ያለዉን ያብዛልን በትምርትህ በጣም ተጠቅማለሁ
@eyerusalemnaizghi7791
@eyerusalemnaizghi7791 3 жыл бұрын
ተባረክ በብዙ ፓስተር...እናመሰግናለን በጣምም
@ያለውአይቀርም-ከ5ቸ
@ያለውአይቀርም-ከ5ቸ 3 жыл бұрын
"ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም"ፓስተር ቸሬ ተባረክልኝ እግዚአብሔር ይባርክህ እንወደሃለን💕😘💕 እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የሰጠን🙏🙏
@mouawecell3097
@mouawecell3097 3 жыл бұрын
ትባርክህ ብይሱስም ጌታ እየሱስ ይእርዳኝ 🙏🙏🙏አሜን አሜን
@almazbirhane2658
@almazbirhane2658 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
@almazbirhane2658
@almazbirhane2658 2 жыл бұрын
ተባረክ ፓስተር በእውነት ትውልድን እየታደግህ ሰለ ሆነ , የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ
@kondaleabate9857
@kondaleabate9857 2 жыл бұрын
Wowww denekeee kaleee, tebarekeeeeee
@sewunetsamuel1921
@sewunetsamuel1921 3 жыл бұрын
ፓስተር ስላንተ ጌታን እባርከዋለሁ። ትውልዱን እያስመለጥክ ስለሆነ በጌታ ጸጋ ከፊት ይልቅ በርታ።
@elsabethyohannis8712
@elsabethyohannis8712 3 жыл бұрын
እውነተኛውን የጽድቅ ትምህርት ስለምታወራ ተባረክ። እራቁትነት የረሀብ ምልክት ነወ።
@rachelgirma1967
@rachelgirma1967 3 жыл бұрын
Tebarek letwld slasnsah tega ybzalh!!!!
@hawijateni5132
@hawijateni5132 3 жыл бұрын
ትውልድን የማዳን ፀጋ ፈጣሪ አልብሶካል ዘመንክ የተባረከ ይሁን
@wakumageleta4782
@wakumageleta4782 2 жыл бұрын
ፓስተሪዬ !!በየጊዜው የምታቀርበቸዉ አጅግ ጠቃሚና ጥልቅ ናቸዉ። እኔ አየተጠቀምኩ ነዉ። ጌታ ይባርክልን።
@fikermamo8783
@fikermamo8783 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
@kebineshkebine4990
@kebineshkebine4990 3 жыл бұрын
Egzbiher yimasgen Geta yibark paster chere
@onlinelearningguide
@onlinelearningguide 3 жыл бұрын
Tebarek
@ኢየሱስያድናል-ጀ1ቸ
@ኢየሱስያድናል-ጀ1ቸ 3 жыл бұрын
አሜንንን ለእግዚአብሔር የምሣነው ነገር ይልም
@talahabib1578
@talahabib1578 3 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተበርክ በ ጌታ ስም 📖📖📖🍒🍒🍒🍇🍇🙏🙏🙏🙏🙏
@tirueworky3244
@tirueworky3244 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን::
@TinaTina-fh1fl
@TinaTina-fh1fl 3 жыл бұрын
amen amen.amen amrn amen.amen amen amen amen amen amen amen keber legat LEYSUSE EHUNI amen qasetr trbarki gata ysuse zemenihini ebarki trbarki bebezu tebarkalew tebarki
@rozinadaniel796
@rozinadaniel796 3 жыл бұрын
paster cher Yesema Amilak yibarek Tebarek Tebarek Sega yibzal Eigzabher kekifu yitebhk wedalew Tebarek ❤❤❤❤❤
@mentamerjebessa8527
@mentamerjebessa8527 3 жыл бұрын
Thanku paster geta hlentenahin yitebiq.
@getnegash17
@getnegash17 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ ይብዛልህ ፓስተር
@ghh3394
@ghh3394 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ❤
@gracemilkias2094
@gracemilkias2094 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልን ።
@saraashebir1788
@saraashebir1788 3 жыл бұрын
Hooooooooo Jesus bless you bless you bless you bless you thank you for sharing this Is Lief change Gospel bless your family’s bless your Munster
@habtewayne8190
@habtewayne8190 2 жыл бұрын
ነፃ የሚያወጣ ትምህርት ፀጋዉን ያብዛልህ
@kaliyagetaliji8007
@kaliyagetaliji8007 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@LazyCoderMax
@LazyCoderMax 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው! ማህበረሰብን የሚያንጽ፣ ትውልድን የሚቀርጽ
@saradalma9089
@saradalma9089 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
@እንዲሁበፀጋው
@እንዲሁበፀጋው 3 жыл бұрын
አሜን በብዙ ተባረክልን❤️🙏
@semharasevaw4817
@semharasevaw4817 3 жыл бұрын
ተባረክ ፓስተር ቸሬ
@takeleturuneh4170
@takeleturuneh4170 Жыл бұрын
በጣም ፡ እወድሃለሁ ፡ ለዘላለም ፡ ኑር
@wakumageleta4782
@wakumageleta4782 2 жыл бұрын
ትክክል ነዉ ፓስተሪዬ መንፈሳዊ ዕራቁትነት አደጋ አለዉ። በዚህ የሳተ መንፈሳዊ ሰዉ ለመነሳት ዋጋ ይከፋፍላል ።አሰቀድሞ መጠንቀቅ ነዉ።
@tinathedaughterofjesus5446
@tinathedaughterofjesus5446 3 жыл бұрын
ቸርዬ ውዳችን ተባረክልን የዛሬው ደግሞ የሚገርም እውነት እየተናገርክ ነው
@fasikaasefa3709
@fasikaasefa3709 3 жыл бұрын
Amenn 🤲 egziabher hoy emenetn chmerelg
@ንጉሴኢየሱስነው
@ንጉሴኢየሱስነው 3 жыл бұрын
ጸጋ ይብዛልህ
@semharasevaw4817
@semharasevaw4817 3 жыл бұрын
አሜን
@eirbaya5517
@eirbaya5517 Жыл бұрын
Ameeeeen 🙏 Ameeeeee Ameeeeeeen Ameeeeeen Eebbifamaa Eebbifamaa 👏🤲🤝❤️💚
@עדיגל-ו1ת
@עדיגל-ו1ת 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ እየሱስ መታደል ነዉ
@alimesi5639
@alimesi5639 3 жыл бұрын
Amen Amen eyesuse yedenali yetadegali Amen geta yeredani pastor tebareki geta eyesuse yebareki Amen
@nebiattekie7345
@nebiattekie7345 2 жыл бұрын
ዘመንክ ይባረክ
@ketty14325
@ketty14325 3 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን እንዴት አደራችሁ እዚም እዛ ያላችሁ የቸሬ አድናቅ እና ቤተስባች 📖🌷🌹🌷🌹🌷🌹🇪🇹🙌🙌🇱🇧🏃😍
@የኢየሱስነኝ
@የኢየሱስነኝ 3 жыл бұрын
ስለ አንተ ጌታ ኢየሱስ ይመስገን ተባረክ በብዙ ብዙዎች ይሄ ትምርህርት የማይደርሳቸው በየክፍለ ሀገር አሉና ብቻልና በቲቪ ብተላለፍ ደስታችን ነው የሚያንፅ የሚጠቅም የሚፈውስ ለዘመኑ ትውልድ በጣም አስፈላጊ ስለሆነ ነው ሁሉም ትምህርቶችህ በጣም የሚመልስ ነው ከሄድንበት ሁሉ ይመልሰናል እባካችሁ አስተላልፉ በቲቪ ተባረኩ አሜን
@matahaileslassie3799
@matahaileslassie3799 3 жыл бұрын
ፓስተርዬ ተባረክበትናል ተባረክልን
@sinafikishabebe1940
@sinafikishabebe1940 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!!!
@comceil5762
@comceil5762 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mekidesgatachew4851
@mekidesgatachew4851 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@mekidesgatachew4851
@mekidesgatachew4851 3 жыл бұрын
እፎይ በክርስቶስ አሜን
@nejatnurhussein2999
@nejatnurhussein2999 3 жыл бұрын
እያሳቀ ቁም ነገር እሚያወራ ፓስተር🙏
@semharasevaw4817
@semharasevaw4817 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@SoretishakaAna1170
@SoretishakaAna1170 3 жыл бұрын
Pastereyee sel hule gize yemtakafelen kale geta yebarekek bant west hono yeminageren geta yebarek
@መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ
@መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ 3 жыл бұрын
ክብር ለጌታ ይሁንለት
@beersheba4316
@beersheba4316 3 жыл бұрын
ፀጋው የበዛልህ መምህር ቸሬ አብዝቶ ይባርክህ ለምልም ♥
@mihretmekonen2896
@mihretmekonen2896 3 жыл бұрын
ፖስተር ተባረክ
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 3 жыл бұрын
OH YES SENIOR PASTOR CHERE::
@addiskassa5165
@addiskassa5165 2 жыл бұрын
Another amazing preaching! Pastor Chere, I love your preach, keep up the good work! 🙏🙏🙏
@saraashebir1788
@saraashebir1788 3 жыл бұрын
Yes this is true hallelujah Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen hallelujah bless you pastor
@missethiopia4959
@missethiopia4959 3 жыл бұрын
ብርክ በል ፓስተር ቸሬ እንዲ ነው ትምሀርት ።
@netsanetmiftah7027
@netsanetmiftah7027 7 ай бұрын
God Bless you !
@hiwotabebe7231
@hiwotabebe7231 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ ጸጋውን ያብዛልክ ፓስተር ቸሬ ጌታ በአንተ ብዙ ትውልድ እየታደገ ነው በርታ አዲሱን ትምህርት በጉጉት እንጠብቃለን ።❤❤👏
@sweetman5249
@sweetman5249 3 жыл бұрын
Hiwi konjo 😝
@semharasevaw4817
@semharasevaw4817 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረክ
@hanahanac2749
@hanahanac2749 3 жыл бұрын
ፓስተርዬዬዬ ተባረክ የበለጠ🙏🙏🙏🙏
@emnettessma8516
@emnettessma8516 3 жыл бұрын
የማምነው የምከተለዉ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልኝ መጋቢ ቸርነት።
@deboamare5171
@deboamare5171 3 жыл бұрын
እውነትም ሳሙና እጅ እንዳትገቡ ወንድም ማር ቂቂኢቂቂቂ እሬት እንዳይግትሽ !! ዋው አገላለጽ !! እንግዲህ ላልጀመሩት ይህን ትምህርት ቢማሩ ከጥፋት ይድናሉ የምትሞተው ካልበላህ ካልጠጣህ ነው በትክክል !! ቸሬ ያብዛህ ብዙዎችን እየታደክ እንደሆነ ጌታ ምስክሬ ነው !!!
@almaztesfa1039
@almaztesfa1039 3 жыл бұрын
Geta camiro yebark Zaman yebark, Ameen silk quxur ale🙏🙏🙏🙏🙏
@yaredotadesse
@yaredotadesse 3 жыл бұрын
Thank u pastor chere God bless u more! That's real word
@etagegnemekiyegatalije293
@etagegnemekiyegatalije293 3 жыл бұрын
ፀጋው ይብዛልህ።
@dohadoha6492
@dohadoha6492 3 жыл бұрын
wowowowo wowowowowBaxam giruhm sibkat nawu KALHIWOT YASMALN!! bawunt ene orthodoxs ng gin pst charee ❗❗💚💛❤‼
@saradadislove3758
@saradadislove3758 2 жыл бұрын
Tsegewu yebezelhe
@እግዚአብሔርመልካም
@እግዚአብሔርመልካም 3 жыл бұрын
ዘመን የልምለም ❤️🙏
@mekdesmekonnenpaulos4714
@mekdesmekonnenpaulos4714 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ብዙ ነገር ነው እየተማርኩት ያለሁት ፓስተር እግዚአበሔር ይባርክህ
@molalishmuluneh2052
@molalishmuluneh2052 3 жыл бұрын
pasetere chere getaa yebarekehi banitee eyeseraa yalewe getaa yemesegen
@teshalemulugeta209
@teshalemulugeta209 3 жыл бұрын
Amen!
@bbhuhh5737
@bbhuhh5737 3 жыл бұрын
Pastor cheri Egizabheri Amlaki ybarekih tebarekilgn Abate 🙌🙌 tiwulidi endayixefa bante hono eyastemare yalewu yesemayi Amlaki yimesgen kiberi lerssu bicha yhuni Haleluya🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏
@rahelyosief5328
@rahelyosief5328 2 жыл бұрын
God Bless you 🙏
@yonasmatiyos6757
@yonasmatiyos6757 3 жыл бұрын
pastor swedh eko blessd
@jo4801
@jo4801 3 жыл бұрын
We love you pastor 🥰
@shitayetesfaye1040
@shitayetesfaye1040 3 жыл бұрын
Kibiri hullu leyesusi yuhuni cheri getaa yibarekawu🙏🙏🥰🥰
@AAbus-vu9ex
@AAbus-vu9ex 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen god bless you
@selamademsung5995
@selamademsung5995 3 жыл бұрын
ተባርክ
@shuferutamiru
@shuferutamiru 2 жыл бұрын
God Bless you Pastor!!! Your Sermon is really Practical. Praise to God for He gave us you in this tough century.
@mihretyegeta2144
@mihretyegeta2144 3 жыл бұрын
ዘመንክ ይባረክ🙏🙏🙏🙏
@lemlemwoldehana19
@lemlemwoldehana19 3 жыл бұрын
Tebarek pastor chere geta tsegawen yabzaleh ewnet bexam eyasetemarken eyemleseken new
@specialone651
@specialone651 Жыл бұрын
GAD BLESS YOU
@jeyegetachew6380
@jeyegetachew6380 3 жыл бұрын
God bless you paster 🙏🙏🙏
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
በፈተና ጊዜ፤ ምን ልወቅ? ምን ላድርግ? • Pastor Eyasu Tesfaye
1:01:00
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Рет қаралды 30 М.
ትዳሬን እንዴት ልታደገው ?
26:08
Rakeb Alemayehu
Рет қаралды 331 М.
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН