አብረን መኖር ጀመርን

  Рет қаралды 214,073

D  Tv

D Tv

Күн бұрын

Пікірлер: 460
@manvip5142
@manvip5142 2 жыл бұрын
ደስ ትላቹ ግን ዳኒ ከፅጌ ጋር ብትጋቡ በጣም ታምሩ ነበር ምንያረጋል በፅጌ አይን ፍቅር ይታያል አተግን ምንም አልታየህም ፅጌ ማፍቀር መታደልነው ማፍቀር የማይችሉ ስትሰዎች አሉ💖💖💖💖💓💖💖 በተረፈ ሁላቹም እወዳቹ አለው
@hadasesa
@hadasesa 2 жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ plc እየገባቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ ❤❤❤
@tamramohamed563
@tamramohamed563 2 жыл бұрын
አለች ደግሞ ዳኒ ተሴቱ ወዱጋር ፍቅር ይዞኛልብሎ የለም እደ ክክክክ
@manvip5142
@manvip5142 2 жыл бұрын
የምር በጣም እወደው ነበር ከዛች ልጅ ፍቅር ሲል ነው በጣም አናደደኝ የምር ከፅጌ ጋርነበር የጠበኩት 🤔🤔🤔
@HHJJKKKK
@HHJJKKKK 2 жыл бұрын
ጅል የሆነ ኮሜት
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
ቢሆን ጥሩነበር ከፅጌጋር እሱማ ከዲጂሊን አፈቅራታለው አለ እንግዴ የመልስምት እንጠብቃለን
@hayatkemal3541
@hayatkemal3541 2 жыл бұрын
ጅማሪያቹን ሳይሆን ፍፃሚያቹን ፈጣሪ ያሳምርላቹ አብሮ ሲኖር መጣላት መኮራረፍ አለ ያንን በመቻቻል ማለፍ አለባቹ በተረፈ ታምራላቹዉ 😍
@gashawuhagos310
@gashawuhagos310 2 жыл бұрын
በጣምነውየታምሩትውድድድድነውየማረጋቹ
@ልደት
@ልደት 2 жыл бұрын
ካሁኖቹ ዩቲበሮች የታዘብኩት ታዋቂ ለመሆን ሰው አፍ ውስጥ መግባት ከዛም ታዋቂ የሆኑ ይመስላቹሀል።ዳኒ ዲጄ ሊ አፈቀርኩ አልክ ያቺ ደሞ ሽንት ቤት ምናምን አለች።ግን ስለወደፊት አስቡ ቡሀላ ታፍሩበታላቹ
@saddayeagarolijj3712
@saddayeagarolijj3712 2 жыл бұрын
ፅጌን አግባት ቆንጆ ልጅ ናት ❤❤hanaa merhstedk ኮፒ👌👌
@meseretasfawasfawademas8629
@meseretasfawasfawademas8629 2 жыл бұрын
ወይኔ የሆነ ወንድ የሆነይ ሴት አፍቅሮ የለ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
@@meseretasfawasfawademas8629 በቅንነት እነደማመር እመለሳለሁ
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
@@meseretasfawasfawademas8629 በናትሽ ይህ ልጅ ነው እንዴ ያለው እኔኮ ተመሳስሎብኝ መሠለኝ ምኑ ቅሌታም ነው
@ghidsabra22
@ghidsabra22 2 жыл бұрын
Bihon wusite naw !!!!stgen agetonaw??
@MarakiBrhanu-ng5ej
@MarakiBrhanu-ng5ej Жыл бұрын
Biltit yalch balager neger timsilalch tikribet
@mahletgirma9861
@mahletgirma9861 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ናቹ ዳኒ እና ፅጌ ደሞ እንደ ዛራና ቻንድራ ብትሆኑ ደስ ይለኛል❤❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ጥላቻን ክፋትን ቅናትን ከመካከላችሁ ያርቅላችሁ 🙏 ሮዝ እና ረሙ ደስ ትላላችሁ ዳኒም ከፅጌ ጋር ተጣመር እንግዴ መጨረሻቹን ያሳምርላችሁ
@በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ
@በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ 2 жыл бұрын
ዋው ስታምሩ ይመቻችሁ ቤዚዬ ስወድሽ😍😍😍😘😘😘
@hadasesa
@hadasesa 2 жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ plc እየገባቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ ❤❤❤
@LaylaLayla-gb5mw
@LaylaLayla-gb5mw 2 жыл бұрын
አብሬን መኖር ጀመራን ስሉ ማነው እንዳኔ ዳኒ እና ፅጌ የታገቡ የመሰለቹሁ ለማንኛውም ደስ ትላላችሁ ቀጥሉበት 👍👍👍👍👍
@Naniya254
@Naniya254 2 жыл бұрын
በነገራችሁ ላይ በጣም የሚገርም ሀሳብ ነው በርቱ መሰባሰባችሁ ለብዙወቹ ትምህርትና የገቢም እድል ስለሚያመቻች ሌሎቹም ከእናተ መማር ይችላሉ በርቱ መከባበር እና መተሳሰብ አይለያችሁ ያው አንድ ላይ መኖር ቀላል አይደለም
@ሳራአማን
@ሳራአማን 2 жыл бұрын
ውዶቼ አሪፍ ሀሳብ ነው ፈጣሪ በፍቅር ያኑራችሁ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምረው🙏🙏🙏
@አሰታራቂYoutube
@አሰታራቂYoutube 2 жыл бұрын
ፅጌ በጣም ነው የምትመቸኝ የምወዳት የእውነት ደስስስስስነው የምትለኝ የወድሜ ሚሰት ብትሆኝ ደስ ይለኝነበር ወይ ጎደኛየ
@seadamuhammed9043
@seadamuhammed9043 2 жыл бұрын
አስታራቂ you tube ደምሪኝ
@DeboraMesefen-oo1ml
@DeboraMesefen-oo1ml Жыл бұрын
የሁላቹንም ፍቅር አምላክ ያዝልቀው በጣም ነው የምወዳቹ ደግም አንድ ቀን ሁላቹንም በአካል ባገኛቹ ደስ ይለኛል የኔ ውዶች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@astertube8785
@astertube8785 2 жыл бұрын
ደስትላላችሁ ፍቅራችሁ ፈጣሪ ያብዛው በሩቱልን👍👍👍👍
@ቤተልሔምየማርያምልጅ-ጰ3ቸ
@ቤተልሔምየማርያምልጅ-ጰ3ቸ 2 жыл бұрын
አብሮ መኖር ቀላል ነገር አይደለም እግዚአብሔር ማስተዋሉን ትዕግስቱ ፍቅሩን ያድላችሁ
@እመቤታችንታማልዳለች
@እመቤታችንታማልዳለች 2 жыл бұрын
አብራችሁ መኖራችሁ ካልቀረ እጮኛሞቹ ተጋቡ በእውነት በተረፈ ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይባርካችሁ እመቤታችን ከክፉ ነገር በአማላጅነቷ ትታደጋችሁ ፍቅራችሁን ጓደኝነታችሁን ከዚህም በላይ ይብዛላችሁ በምሀላችሁ ንፋስ አይግባ 👏❤️😘🥰
@mekides
@mekides 2 жыл бұрын
ሁላችሁንም ሰላም ብያለሁ ሰላማችሁ በክርሰቶስ ይብዛላችሁ እንኳን ደህናመጣችሁ ሁላችሁም💚💛❤️💞 ሰኔ ፆም ነገ ሰኞ ይጀምራል ጾመ ሐዋርያት / የሴኔ ጾም / ቅዱሳን ሓዋርያት ለስብከተ ወንጌል ወደ ዓለም ከመበተናቸው በፊት አገልግሎታቸው የተቃና እንዲሆን የጾሙት ጾም ነው ፡፡ 12 ናቸው ፡፡ ግን ዓለምን አዳረሷት ፡፡ መንፈስ ቅዱስን ተቀብለናል ብለው ይበቃናል አላሉም ፡፡ ጾም ጨመሩበት ፡፡ መንገዳቸው ተቃና ፡ አውሬው ሰገደላቸው ፡ አንደበታቸው እንደ ማር ጣፈጠ ፡፡ ዓልጫውን ዓለም በጨው / በስብከታቸው አጣፈጡት ፡፡ ክርስቲያን የአባቶቼ ጾም የኔም ነው ሲል ይህን ጾም ይጾማል ፆሙን የበረከት ያድርግልን🙏
@azebtadele841
@azebtadele841 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በሰላም ያሥጀመረን በሰላም ያሥፈፅመን የንሠሀ መት ያብቃን
@ayslneshaklilu1271
@ayslneshaklilu1271 2 жыл бұрын
Aman
@hassettigist3720
@hassettigist3720 2 жыл бұрын
ይኸው ፍቅር እንዲቀጥል በሩቁ ነበር የሚሻለው አብሮ ሲኖር በጊዜ ሂደት መላመድ መሰለቻቸት አወኩሽ ናኩሽ ይጀመራል በነሆኑም የሚመከረው እንደበፊታቹ በየቤታቹ ብትኖሩ ነው።አሁን ገና ጅማሬው ላይ ስለሆናቹ አይታያቹም ጊዜው ሲገፋ ግን ውሳኔያቹ ትክክል እንዳልነበር መረዳት ትጀምራላቹ።this is the year of wrong decision ❌ጓደኝነታቹን በገዛ እጃቹ ልታበላሹ ነው ለማንኛውም መልካም ዕድል🙏
@monamoukadami5367
@monamoukadami5367 2 жыл бұрын
ስላም ለናት ይሁን ውድ ያገሬ ልጆች ሀገራችንን ኢትዮጵያ ስላም ያደርግልን አሜን በሉ በጣም ደስ ይላል ግን አይስማም😕
@hadasesa
@hadasesa 2 жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ plc እየገባቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ ❤❤❤
@tgabebetube4392
@tgabebetube4392 2 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ በህብረት መስራትም በህብረት መብላትም ይመቸኛል በርቱልን እኔም ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@ውብዬየሰማዕቷልጅ
@ውብዬየሰማዕቷልጅ 2 жыл бұрын
በጣም ነው ምታምሩት ውዶቼ እረ ዳኒዬ ከፅጌ ጋር ተጋቡ ፅግዬ በጣም ነው ምወድሽ የኔ የዋ
@mn-zh7we
@mn-zh7we 2 жыл бұрын
አይ ጊዜ ምን ማለት ነው ያለምንም ምክንያት ከቤት ወጥቶ ውጭ ላይ ወጣት ወንድና ሴት ተደባልቆ በንድ ቤት መኖር ሮዛ ተብዬዋ ወንዳ ገረድ በዚ ሁኔታ ከሞትሽ የእስላምም የክርስቲያንም መቃብር እንደማይፈቀድልሽ እወቂ ከቤታቹ ጓሮ ጉድጓድ ተምሶ እንደ ድመት አፈር ልትሸፋፈኚ ካልሆነ በስተቀር
@የነገንማንያቃን
@የነገንማንያቃን 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@endalekdersa3690
@endalekdersa3690 2 жыл бұрын
እዉነት ለመናገር የፈጠራ ሀሳቦች ቢጠፋባቹ እንኳ በገጠመኝ ሳይሆን ጥናት አድርጋቹ የተሻለ ግሩፕ መቀላቀል እንጂ ወደባሰዉ መሄድ ለምን አስፈለገ ለምሳሌ ሮዛ ለዚ ግሩፕ አትመጥንም ሮዛ ካሉት ልጆች መሀል ወጣ ያለ አስቀያሚ ስነምግባር ያላት ልጂ ናት ይህን ለማወቅ ተመልካችን መጠየቅ በቃ ነበር ዳኒ ሮያልን ለመቀላቀል የወሰነችዉ አሁን ላይ በተመልካች ያላት አቀባበል ጥሩ ስላልሆነ እንደመደበቃያ ነዉ የተቀላቀለችዉ ሲቀጥል ብልጣብጥ ነኝ ብላ ስለምታስብ ብዙ የምትቆዩ አይመስለኝም አበቃሁ ካጠፍዉ ልጥፍ ቻዉ
@Reemshewa
@Reemshewa 2 жыл бұрын
ትክክል👌
@felekebekele7286
@felekebekele7286 2 жыл бұрын
👍ያበደ ነው የሚሆነው መቼም አሪፍ ግዜ ይሁንላችሁ ዳኒ ደግሞ አወዛጋቢ እየሆንክ ነው አስተካክል ኢንተርቪ ኽን ተከታትየውዋለሁ እነሳሮንም ሲጀምራቸው እንዳንተ አድርጓት ነበር እየሄድክ የምር🤣🤣
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
እኮ😂😂😂
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
@@mhsenailmhsenail2098 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
@ሀናንእንድሪስ
@ሀናንእንድሪስ 2 жыл бұрын
ደኒ እና ፀገይ ብትጋቡ ደስ ይላል ግን ዳኒ ፍቅር እሚገባው አይመስልም ደነዝ ነገር ይመለኛል ፀግየን ያገባ የታደለነው ደስ እምትል ልጅ ናት ክጨዋነት ጋር
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 жыл бұрын
እንዴ ለምን ይጋባሉ እህ
@ኤፍታህወለተማርያም
@ኤፍታህወለተማርያም 2 жыл бұрын
ፅጌ የምትባይዋ እህታችን አለባበስሽን ብታስተካክይ በጣም ያምርብሽ ነበር እማ ውበት እረጋፊ ነው ብዙም መገላለጥ ካች አይጠበቅም ምክንያቱም የሴት ልጅ ክብሯ አለባበሷን ማስተካከል ብቻ ና ብቻ ነው።
@amirlion169
@amirlion169 2 жыл бұрын
WOW ደስ ትላላችሁ 👍👍👍😍😍GOOD FAMILY 👨‍👩‍👧👨‍👩‍👧👨‍👩‍👦👨‍👩‍👦
@raheltsigu1371
@raheltsigu1371 2 жыл бұрын
ታምራላችሁ ቤዝዬ ስወድሽ ውስጤ ነሽ💞🌹🌹💞
@tipohosine6823
@tipohosine6823 2 жыл бұрын
በጣምደስትላላችሁፍቅራችሁን አላህይጨምርላችሁ ዳኒ እናፅጌንአጋቧቸው
@እናቴኑሪልኚ
@እናቴኑሪልኚ 2 жыл бұрын
ቤዝ እግዚአብሔር በጣም ምርጥ ሰው ነሽ ፍቅራችሁን ያብዛው
@ፍቅርመለሰ
@ፍቅርመለሰ 2 жыл бұрын
ከነነቢል ኩረጃ መሆኑ ነዉ ሴቶች እኮ አብሮ ለመኖር ቅናት የምትባል መጠፎ በሽተ አለች ለማንኛዉም መጨረሻችሁን ማየት ነዉ
@samutysamuty7899
@samutysamuty7899 2 жыл бұрын
ታምራለቹ በለዉ እሳት ሁለ ተሰብስቦ ጉድ ነዉ ግን ሀይልዬ ለምን ዬለም???
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 2 жыл бұрын
ቤዚ ቤታቸው በጣም ያምራል ቤተሰብ የት ሄደው ነው እንዚህ ወሮበላ የተሰበሰብት አንቺ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ቆንጆ እርጋታሽ ስወደው
@firehiwotfraol4789
@firehiwotfraol4789 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላቹ አይለያቹ🥰😍🥰😍🥰😍🥰 ግን ሮዚዬ እማዬስ ለማን ተዉሻቸዉ ???
@huluagershdadi2472
@huluagershdadi2472 2 жыл бұрын
አንደያ ቆንጆ ጽጌ ናት ዋው ቆመቷ ብቻ ይበቃል
@firehiwoteshetu6506
@firehiwoteshetu6506 2 жыл бұрын
ፅግዬን የኔ ቀበጥ አንቺ ነሽ የምትመቺኝ እና ሁለቱ ጓደኞችሽ 😍😍😍
@abrarsolaiman8031
@abrarsolaiman8031 2 жыл бұрын
እሮዛ ሰለ አለባበስሽ ወይም ሄወትሽ የራስሽ ውሳኔ ነው ግን እደሴት ሁኚ ሁሉ ነገርሽ የወንድ ነው ላንቺ እሮፍና ይመስልሻል ግን አለማወቅ ነው አንድቀን ትዳር ልጅ ይመጣል አሁን የምሰሮው ቀልድ የወዳውድ ባህሮሽ ያሰከፍልሻል ቲንሽ እረጋ ብትዮ ጥሩ ነው
@etheth9843
@etheth9843 2 жыл бұрын
ሮዚን ስታገኙ ሀይልዬን አባረራችሁ ነቀዞች😏😏😏
@hadasesa
@hadasesa 2 жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ plc እየገባቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ ❤❤❤
@berekettariku448
@berekettariku448 2 жыл бұрын
በጣም
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Esu selemeyefelege yehunele hayeleye eko kedene ketege kebeza kemerete beteme yemewededu gedegemoche nechew esu kebite mewetete selemayefrlege yehunele
@አፈርነኝ
@አፈርነኝ 2 жыл бұрын
አዎ መልስ ስጥ ዳኒ
@etheth9843
@etheth9843 2 жыл бұрын
@@yordi8453 ብቻውን እየስራ አላየሽውም ያው እነዚህ መጯጯህ ስለሚወዱ ነው
@ሙባረክ-ፀ6ወ
@ሙባረክ-ፀ6ወ 2 жыл бұрын
እኔ ግን በጣም የሚያሳዝነኝ ረም እና ማርቲ ተበላሹ የምር ማርቲ በጣም ነበር የምወዳት በጣም አዋቂናቸው የምር ሲበዛ
@destademile9513
@destademile9513 2 жыл бұрын
አረ ይደብራል ሀይልየስ እሱ ከሌለ ታስጠላላቹህ
@hagereuaq7041
@hagereuaq7041 2 жыл бұрын
ሁላችሁም ታምራላችሁ እንዲህ ፍቅራችሁን ያብዛው ሁላችሁም ዎጣቶች ናችሁ ሁሉንም ነገር በመቻቻል ና በመከባበር እንድትኖሩ ደስሰትላላችሁ ❤
@misslolicha3686
@misslolicha3686 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹
@senaytdessey9762
@senaytdessey9762 2 жыл бұрын
ዳኒ ሮያል በጣም ነዉ የምወዳችሁ በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ💘ግን ይች ሮዛ ያለችበትን ቪዲዮ አላይም ስጠላት ፍየል ነገር ኤጭ ባካችሁ እሰበን አታንጡብን🤒🤒
@habtamuaaman6049
@habtamuaaman6049 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱ
@Zነኝጎጃሜዋ
@Zነኝጎጃሜዋ 2 жыл бұрын
ቤዚን እዴት እደምወዳት ሀይልየን ለምን አልቀላቀላቹህትም ድምቀት ነበር
@samri653
@samri653 2 жыл бұрын
abrachu mesratachu betam arif fetari yhn fkrachhun aywsedbachu
@menorarse2025
@menorarse2025 2 жыл бұрын
ዳኒ እኳን ደስ አለህ ዲጄ ሊ እኛ ሰፈር ናት ወይም ነው ለማግኝት ከፈለክ ደውልልኝ
@ghiwetameday534
@ghiwetameday534 2 жыл бұрын
ደስ ይላል አብሮ መኖሮ ግን ሴቶቹ ሜዳ ላይጨነው እንዴ ያደጉት እንዴት ያሳደገች እናት ተትታ ከቤት ይወጣል ኢትዬጵያዊ ባህል አይደለም ሴት ክብር አላት የተም የምታድር አይደለችም ባህል የሚባል ነገር አለ ዳኒ አዘንኩብህ እስከ ዛሬ ብዙ ተዝናንተናል አሁን ተለያየን ይሄ ማለት ያንተንም የቤተሰብ ክብር ማውረድ እና መዋረድ ነው ለብቻህ እሺ 4ሴት እንዴት አማኝ አይደለህ ካንተም ከፅጌም አልጠብቅም
@የነገንማንያቃን
@የነገንማንያቃን 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ በተለይ ዳኒና ፅጌ💘💘💘💘💘
@kobokobo1070
@kobokobo1070 2 жыл бұрын
Haileya yet heda abro bhon betam arif nber germa mogesu becha ybaka naber Ya kadamwan selk quter sewadachu setugn
@nuniyelbanuniyelba9891
@nuniyelbanuniyelba9891 2 жыл бұрын
ሀይልዬ ግን የት ነው
@ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ
@ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ 2 жыл бұрын
ሀይልየን ብታመጡት ይመርጥነበር
@belitube9866
@belitube9866 2 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ነዉ ምታምሩት ቀጡሉበት አይለያችሁ😘😘😘😘😘😘
@medanitzalalim7281
@medanitzalalim7281 2 жыл бұрын
Setgye yene astewa nggrsh siyamr Dani bezi Marti betam new mwedachu bertu egziyabher yrdachu
@Rቢትየኩታበሯ
@Rቢትየኩታበሯ 2 жыл бұрын
ዳኒ አሁን ያችን ገቦ የሆነች አፈቅራታለሁ ትላለህ በአላህ ደግም እኮ አያትህ ነች አትመጥንህም ፅጌ ቆንጆ እያለች ኡፍፍፍ 🙄
@amaamm5745
@amaamm5745 2 жыл бұрын
ዉው ደስ ሰሰትሉ የኔ በጥበጭ ሮዚ ፅጌ 😋ሁለትአደይነት ኢብዶች አድለይሁነው በየቴ ደስብሎኘል
@tesfshambaw8694
@tesfshambaw8694 2 жыл бұрын
ይች አብሮ መኖር የምትባል ነገር ምንም አልገባኝም እስኪ እናያለን
@samrytube2119
@samrytube2119 2 жыл бұрын
ወይኔ ተሸወድኩ ፅጌ ፍቅረኛዉ ነበር የምትመስለኝ 🤔
@noptube1335
@noptube1335 2 жыл бұрын
ፅጌ እኮ ትወድካለች አይኖ ላይ ያስታዉቃል ለምን አብራችሁ አትኖሩም? በቀጣይ video መልስ እንጠብቃለን
@እምነቴንአልክድምየፃርቃኔ
@እምነቴንአልክድምየፃርቃኔ 2 жыл бұрын
እና ፅጌ የዳኒ ፍቅረኛ አይደለች እንዴ አሁን ተሱጋ እየተጭወትች ነው እንዴ
@dagmawithaile9969
@dagmawithaile9969 2 жыл бұрын
ቤታቹ እቃ ስለሌላቹ ድምፃቹ ያስተጋባል ይረብሻል ይስተካከል ብቻ አሪፍ ነው በርቱ
@kokebetesema1809
@kokebetesema1809 2 жыл бұрын
dani tsige betam tafekirhalchi ebakih teridat
@akliluethiopia
@akliluethiopia 2 жыл бұрын
ዳኒ ጽጌን አጥብቀህ ያዝ የምን ዲጄ ሌኒ ነው ወንድ እኮ ነው ምትመስል እኔ ግን ሙድ ይዘህባት ይመስለኛል ካልሆነ ግን ጽጌን አጥብቀህ ያዝ ተጋቡ ውለዱ ክበዱ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ 2 жыл бұрын
እውት ፅጌ አሳዘነችኝ እኔ ደሞ ይጋባሉ ብዬ ሳስብ ጨራሽ ደጂሊን እወዳታለሁ ብሎ ቁርጤን ነገረ ኝና እርፍ
@أحلامالكلامالكراهية
@أحلامالكلامالكراهية 2 жыл бұрын
ቤዝዬ ትለያለሽ የኔ ደርባባ ፍቅሩ እንደሸማ ያላብሳቺሁ
@babe5846
@babe5846 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ማሮቼ በርቱ ❤❤❤❤
@ዝምብዬVideo
@ዝምብዬVideo 2 жыл бұрын
Yebetachu design Noah Real Estate ymeslal new ende🤗
@እዛውዋርካውስርነኝ
@እዛውዋርካውስርነኝ 2 жыл бұрын
ቤዚንና ዳንን ስወዳቸው ከልብ ነው ይመቹኛል ፅጌ ትደብሪኛለሽ እብርትሽን ስለምታሳዪ
@martasisay2305
@martasisay2305 2 жыл бұрын
Yene wdoch hulachunm ewedachualew betam tsgye yene ebd martiye mokshe ewnet siwedsh yene cool luv you all of u
@alemsherwe279
@alemsherwe279 2 жыл бұрын
ዋው ታምራላችሁ ዳኔ
@workneww7166
@workneww7166 2 жыл бұрын
yesmerlacehu tebareku gen natans ayleyasehu😘😘🥰🥰😍😍
@ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ
@ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ 2 жыл бұрын
ዋው እውነት ታምራላችሁ ፍፃሜአችሁ ይመር
@Hነኝየማሚየቀለጤእማሂወቴ
@Hነኝየማሚየቀለጤእማሂወቴ 2 жыл бұрын
ዳኒየ ማርቲ ዩቱብ ትክፈት 💓✌️
@sifoeshetu4205
@sifoeshetu4205 2 жыл бұрын
Ene Dani ena tsige tegebtachu nw mayt mflgw tsge nat le Dani andgna bemnm yehulethun abronet yemtfelgu like
@yodisammaroolla5385
@yodisammaroolla5385 2 жыл бұрын
ግን ሀይሌ ወዴት ሄዶነው?? ቤቶች🙄🙄🙄
@lucychala4174
@lucychala4174 2 жыл бұрын
Wowwwwww betam des yilal fekerachun yabzalachu😍😍😍😍😍
@ajebyabdlkrem8063
@ajebyabdlkrem8063 2 жыл бұрын
ስታምሩ ሀይሌ ለምንድናው ከናንታ መይሰራው
@adanemekonen5179
@adanemekonen5179 2 жыл бұрын
እባካችሁ prank yikir bay negn prank yikir mitlu laikr adrgu
@nigistadugne8704
@nigistadugne8704 2 жыл бұрын
Woooooooooooow zare 1gn negni yemiwedechu desi tilelechu yimechechu🥰♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 2 жыл бұрын
ማሬ እኔን ደምሪኝ
@hadasesa
@hadasesa 2 жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ plc እየገባቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ ❤❤❤
@alinaalina212
@alinaalina212 2 жыл бұрын
ዉዷ እሕቴ ነጃት ወይም ሮዛ አላሕን ፍሪ እሕቴ ኢተቁላሕ ኢተቁላሕ ሞት አለ አንች ዉድ የአላሕ ባሪያ እኮ ነሽ አሔራሽን ለምን እረሣሽዉ አላሕ ተዉበት አድራጊዎችን ይወዳል እና ተዉበት አርገሽ ወደ አላሕ ተመለሽ ይሔ መላላጥሽ እዩኝ እዩኝ የምትይዉ አያዋጣሽም መጨረሻሽ ጀሐነብ ነዉ የሚሆነዉ እሕቴ ተመለሽ ወደ አላሕ
@መይሱየመርሳዋ
@መይሱየመርሳዋ 2 жыл бұрын
እሮዚዬ የኔእብድ ስወድሽኮ😘😘😘❤
@መይረምነኝከባቦ
@መይረምነኝከባቦ 2 жыл бұрын
ወይ ዳኒ በጅ የያዙት መዳፍ ነው አሉ ጵጌ ቆንጆ የኔ ቀበጥ ጥበሽ ሌላ ወንድ እናም ዳኒን አንጨርጭሪው አንዴ
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw Ай бұрын
ሲሉ ሰምተሀል😂😂 በጅ የያዙት ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል ነው የሚበለው!
@-mahlet6883
@-mahlet6883 2 жыл бұрын
የኔ ማሮች ምችትትት ይበላቺሁ እብድ ለእብድ ተገናኝቶ ታይኝኮ ስራ ሲሰራ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@azmeratesfazgi1159
@azmeratesfazgi1159 2 жыл бұрын
beza des stl hulu negera ❤
@emuemu1940
@emuemu1940 2 жыл бұрын
ዳኒ ፅጌ ስማቹ እንደተጣመረው እናተም በፍቅር ተጣምራቹ ማየት እንፈልጋለን የምትሉ🙌🙌👈❤
@berhanregasa4823
@berhanregasa4823 2 жыл бұрын
በለው ጭራሽ ከ ዳኒጋር አብሮ መኖር በጭራሽ እዳታስብት ለስልካችሁ ያራራ በነፍሳችሁማ አለቀላችሁ ዳኒን ግን ምኑን አምናችሁት ነው እደኔ እንዴ ግን እያንዳንድሽ እንባ አይደለም ደም ነው የምታለቅሽው በደንብ አስቡበት ?????
@sodokistane8623
@sodokistane8623 2 жыл бұрын
ዳኒ ፅጌን አግባት ፅጌ ታፈቅርካለች ደረቅ ነክ ማርያምን ዘመድክ ከሆነች ንገረን አታቃጥለኝ ደረቅ ኡፍ😤😤😤
@heedasleeasd5448
@heedasleeasd5448 2 жыл бұрын
ደረቅ😂😂
@ሰአድቀበጧ
@ሰአድቀበጧ 2 жыл бұрын
ኮሜቶች እሰኪ ከ4ቱ ሴቶ በጣም ቆጆ ማነው ለወንድሜ ሚሰት ላጣብሰው ምረጡልኚ እኔ አይናዋጂ ሆኑብኚ 🤣😜አቃለሁ ሁሉም ፍጥረት ቆጆ አደሆነ ግን??
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 2 жыл бұрын
ከነዚህ ምናቹው ይመረጣል ውበት እኮምን አይሰራም ዋናው የውሰጥ ውበትነው በተለይ ደሞ አላህን የምትፍራ ድን ያላትን ምረጭለት እሺ እነዚህሰ ምናቹውም አይጠመኝም
@መቅደስ-የ9በ
@መቅደስ-የ9በ 2 жыл бұрын
ቡና እምታፈላዋ👌
@selamselam2633
@selamselam2633 2 жыл бұрын
Abet setoch betam knategnochi eko neni
@selinakassahun7091
@selinakassahun7091 2 жыл бұрын
tleyalachu eko swedachu❤❤❤❤ zelalem ayleyachu😘😘😘
@hayatdawed9589
@hayatdawed9589 2 жыл бұрын
ድምፁ ከኛ ነው 🤔
@saralove7622
@saralove7622 Жыл бұрын
የኔ ዉዴ ♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@seife12
@seife12 2 жыл бұрын
prank ነው እንዳትሉን እንጂ 🙄 አሪፍ ነው
@newcyberia3330
@newcyberia3330 2 жыл бұрын
Mariyamn des sitilu beka meweled kunkuwa nw michet yibelachu wedefit des emil nger entebikalen🥰🥰🥰🥰
@nuniyelbanuniyelba9891
@nuniyelbanuniyelba9891 2 жыл бұрын
ሮዛ ግን ምን ሆና ነው 🤔
@እሙከድር-ነ7ተ
@እሙከድር-ነ7ተ 2 жыл бұрын
አይለያቹህ 😍😍😍
@getamesaydawit7988
@getamesaydawit7988 2 жыл бұрын
ሃይልዮ የት ነው ያለው ??? ነቀዞች ናቹ
@mywollraya
@mywollraya 2 жыл бұрын
ቆይ ይች ልጅ ወንድ ልጅ ሽንት ቤት ገብቶ ተፀዳድቶ ሲወጣ ማየት ያሥጠላኛል ያለችው ልጅ ነች አይኔ ነው😳😳
@ሜሪየሀይሚአድናቂ
@ሜሪየሀይሚአድናቂ 2 жыл бұрын
ነት😂😂😂
@ሁለገብይቶብ
@ሁለገብይቶብ 2 жыл бұрын
አወነች😂😂😂😂 ደሞው ሙስሊምነች ለስሙ ቱ ዘጊነች
@meer6395
@meer6395 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk nat gin isunii eyasebenii marorii ayawaxanimii macewoti new miwaxanii
@mywollraya
@mywollraya 2 жыл бұрын
@@ሁለገብይቶብ ጉድ በል ጎንደር ይገርማል ወንድ ጋ የምትኖር አመሥልም ነበር አነጋገሯ😂😂😂
@ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ
@ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ 2 жыл бұрын
እ ናትደ ደሞ ሙስሊምናትደ ጎበዝ
@edendaniel8595
@edendaniel8595 2 жыл бұрын
Ende dani set 4 adelu ende ?? man nat abrachu yematnorew megnta class wust stasayn rosi 3 tachn ezi and lay nw mntegnaw alech
@abeba-19ruham
@abeba-19ruham 2 жыл бұрын
ሮዚ ስልክሽን ቆየን ካየነው እኮ
@zeroto2347
@zeroto2347 2 жыл бұрын
ፅጌ አለባበስሽ እንዴት ነው እዉይ 🤔
@zinetmuhaba9266
@zinetmuhaba9266 2 жыл бұрын
ታምራላችሁ ግን በዝታችሀል ተቀነሱ ምክኔያቱም መጣላታችሁ የማይቀርነዉ
@monaasiri4544
@monaasiri4544 2 жыл бұрын
Rozi yen konjo yimecheshe
@azebasmelelsh6083
@azebasmelelsh6083 2 жыл бұрын
Bezi okjo siwdis eko
ዛሬ ተጫወቱብኝ
17:52
D Tv
Рет қаралды 697 М.
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 94 МЛН
Flipping Robot vs Heavier And Heavier Objects
00:34
Mark Rober
Рет қаралды 59 МЛН
ሴቶቹ ተጋደሉ
28:02
D Tv
Рет қаралды 598 М.
በጣም ከፍቶኛል🥹
21:03
Fani Samri
Рет қаралды 44 М.
ዳኒ የቤቱን እቃ ፈጀው
24:24
D Tv
Рет қаралды 478 М.
ፅጌን ተበቀልኳት
20:34
D Tv
Рет қаралды 797 М.
ዳኒ አበደ
15:25
D Tv
Рет қаралды 398 М.