በእርስበርስ ጦርነቱ የሃገር ተስፋ የሆኑ ወጣቶች እያለቁ ነው! - ፓስተር ዳዊት ሞላልኝ | ክፍል 2 | The Betty show

  Рет қаралды 94,313

The Betty Show

The Betty Show

Күн бұрын

ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

Пікірлер: 291
@bethelnnakuba9023
@bethelnnakuba9023 2 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ ትክክለኛ ፓስተር ተባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏽
@asterhailu4188
@asterhailu4188 2 жыл бұрын
ፓስተር ዴቭ በእውነት ጌታ ይባርክህ : ወንጌል በሚሸቃቀጥበት በዚህ ዘመን : አንተ ግን እንዲህ በአደባባይ ሁሌ ኢየሱስን እንዳከበርከው : ጌታ ዘመንህ:አገልግሎትህ ይባርክ: በጣም አከብርሀለሁ
@eyobabay
@eyobabay 2 жыл бұрын
Kkkkkk
@tateklemma8356
@tateklemma8356 2 жыл бұрын
ድሮስ የወታደር ልጅ!! ሰው ሰው የሚሸት ስብከት። ሌላው ቢሆን ኑሮ አስቡት በቤቲ አጠያየቅ ይህን አስባ ነው ብሎ ስንቱ እንቶ ፈንቶ ይዘባርቅ ነበር። እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ።
@teddyyimermariyezeethiopia878
@teddyyimermariyezeethiopia878 2 жыл бұрын
🤣
@tsegayetadesse1451
@tsegayetadesse1451 2 жыл бұрын
ዴቭ በቅንነት ብቻ አይደለም የምትሰማው መልስህም በቅንነት ነው you are blessed
@teklemariamzewdu8252
@teklemariamzewdu8252 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ መምህር ለማንኛውም ኢትዬጵያዊ አርአያ መሆን የሚችል
@adenendebaba6571
@adenendebaba6571 2 жыл бұрын
ጠያቂውም በርጋታ ቢጠይቅ ተጠያቂውም በርጋታ ሰምቶ በፍቅር ቢመልስ የትበደረስን ፓስተር ዘመንህ ይባረክ ማንንም ሳትነካ በጥበብ በሚገርም ሁኔታ ነው የመለስከው
@eliasgublo1370
@eliasgublo1370 2 жыл бұрын
ቤቲ እንኳን አደረሰሽ የዛሬው ፕሮግራምሽ ዋው በጣም ደስ ይላል ፓስተር ዳዊትም በጣም ጥሩ አድርጎ ለቃለ መጠይቅሽ መልስ ሰጥቶአል እና ባጠቃላይ የዛሬው ፕሮግራምሽ ደስ ብሎኛል ሌላው ቤቲ አምሮብሻል
@segedutessema1602
@segedutessema1602 2 жыл бұрын
መልስህ ሁሉ ማስተዋል የተሞላበት ነው ይህ ነው ከአማኝ የሚጠበቀው። ተባረክ🙏
@siyumadugnamamo6358
@siyumadugnamamo6358 2 жыл бұрын
ቅንና እውነተኛ አገልጋይ ነህ ፓስተር ዴቭ! እንደአንተ አይነት ቅንና እውነተኛ አገልጋዮች ይብዙልን። ያንተም የቤተሰብህም ዘመናችሁ ይባረክ! ❤
@kililmesfin7821
@kililmesfin7821 2 жыл бұрын
ቤቲ ጌታ ይባርክሽ ፓስተር አንቺን የተረዳበት ያበረታታበት መንገድ ተመችቶኛል እኔም የአንችን ሾው ሳይ የሚሠማኝን ስሜት ነው የገለፀው ጌታ ይረዳሻል በርቺ።
@Yourfavoriteyoutubebanana
@Yourfavoriteyoutubebanana 2 жыл бұрын
Thank you Pastor Dave and Betty!
@yonas8274
@yonas8274 2 жыл бұрын
this was not what i expected when i first opened the video... i loved it. A lot of respect for both of u
@kongitpetros1638
@kongitpetros1638 2 жыл бұрын
ቤቲዬ ጠንካራ የኔ ቆንጆ እወድሻለሁ የምንወደውን የእግዚአብሔር ባሪያ ዴቭን ስለጋበዝሽልን እናመሰግናለን❤
@myhealthykitchen7724
@myhealthykitchen7724 2 жыл бұрын
❤ ድሮም እወድሃለሁ በጣም አከበርኩህ በዚህ ጥቢራው በዞረበት ጊዜ እንደዚህ ሳይድ ይዘህ የሰዎችን ልብ ሳታደማ ቃለመጠይቅህን ስለጨረስክ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ.❤
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 2 жыл бұрын
God bless you too .merry Christmas !👍
@myhealthykitchen7724
@myhealthykitchen7724 2 жыл бұрын
thank you, the same to you.
@TK-hn2wf
@TK-hn2wf 2 жыл бұрын
ፓስተር ዳዊት ስለ ቤቲ የተናገርከው እጅግ መልካም ነው። ቤቲ ቀድሞ ከነበረው እየጨመርሽ ስለሆነ በርቺ!!
@naturalskinglow
@naturalskinglow 2 жыл бұрын
መልካም መንፈስ ያለው አገልጋይ thanks Betty for this show😊
@adonayforsido5718
@adonayforsido5718 2 жыл бұрын
ድንቅ መልዕክት ነው ፓስተር ዳዊት ዘመንህ ይባረክ!!!
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 2 жыл бұрын
ቤቲ ስፈልጋት ነበር ቲቪ ካቆምሽ ጀምሮ አላየሁሽም ዛሬ ተገናኘን ደስ ብሎኛል ቤትኛውም እምነት ላይ ይሁን ሀቀኛ ቅን ስለ አላህ ብሎ የሚፈርድ ሰውን እወዳለሁ
@kbella4081
@kbella4081 2 жыл бұрын
ዳዊት ሞላልኝ እጅግ ጥበበኛ ሰው ነው አገልጋይ ነን ተብዬዎች እነ ዳንኤል ክስረት ከዴቭ ተማሩ ሐቀኛ ሰውን እ/ር ይባርካል : አሜን!
@tsegayneshabebe4515
@tsegayneshabebe4515 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ። የሚገርመው በፊት ከሰዎች በምሰማው ነገር ለቤቲ ያለኝ አመለካከት ጥሩ አልነበረም ባለፈው ግዜ ልብ ለልብ ለይ ኬፋ አቅርቧት ተከታትዬው ነበር ሾውን ከዛ በኋላ ነው የወደድኳት ተባረኪ ቤቲዬ ❤️❤️❤️
@genetmehari2793
@genetmehari2793 2 жыл бұрын
I respect you alot paster dawit God bless you 🙏 ❤
@ethiopiahagere1882
@ethiopiahagere1882 2 жыл бұрын
መልካም የጌታ ልዴት! ሰላም ይብዛልን
@tenagnew9804
@tenagnew9804 2 жыл бұрын
ቤቲ፡ባገራችን፡ላይ፡እግዚያብሄር፡የመረጠውን፡እና፡ያከበረውን፡ትልቅ፡የእግዚያብሄርን፡ሰው፡ስለጋበዥልን፡እጅግ፡አድርጌ፡አመስግንሻለሁ፡የእግዚያብሄር፡ሰው፡ፓስተር፡ዴቭ፡እጅግ፡እከብርሀለሁ፡እወድሀለሁ፡ተባረክልኝ፡እንቺንም፡እግዚያብሄር፡ያክብርሽ፡ከፍ፡በይ፡ተባረኪ፡፡
@sofonyasabera1326
@sofonyasabera1326 2 жыл бұрын
እዉነትም የትዉልድ አባት ነህ ተባረክልኝ
@astukitchen4347
@astukitchen4347 2 жыл бұрын
በእውነትነገረስራሽ ሁሉ ነው ደስስስስስስ የሚለኝ:: ጀግናዬ ነሽ:: እንስት ቀና ብላ ስትሄድና ያመነችበትን በድፍረት ስትናገር ከማየት በላይ የሚያስደስተኝ ነገር የለም::
@Bereda100
@Bereda100 2 жыл бұрын
He’s so Brilliant. big respect ✊🏾
@peace8494
@peace8494 2 жыл бұрын
No he is not he is dirty don’t be foolish
@Bereda100
@Bereda100 2 жыл бұрын
@@peace8494 Only in your mindset and I don’t have any evidence if he is dirty 👉🏾He’s Innocent until proven guilty 😁
@adanechmarthaberhanu1319
@adanechmarthaberhanu1319 2 жыл бұрын
@@peace8494 Your name doesn't match your words, get a life Mr. Peace 😁😊
@peace8494
@peace8494 2 жыл бұрын
@@adanechmarthaberhanu1319 አንድ ቀን አይናቹ ይበራል እኔም ፔንጤ የሆንኩ ሰሞን እምነት ብቻ ነው የሚታየኝ ሁሉም እየሱስ ያለ ሁሉ ፃዲቅ ይመሰለኝ ነበር ቀስ እያለ ብዙ ነገር እያወኩ መጣሁ አሁንም ፔንጤ ነኝ ግን ክርስቶስ ብቻ ነው ታማኝ አንድ ቀን በሆነ አጋጣሚ ያከበርሽ ፓስተር ረከሶ ካየሽው ይቺን ፅሁፌን አሰታውሺ
@adanechmarthaberhanu1319
@adanechmarthaberhanu1319 2 жыл бұрын
@@peace8494 I'm not a follower of any religion, keep your thought to yourself.
@Anonymous-iy2ew
@Anonymous-iy2ew 2 жыл бұрын
መልካም ሃሳብ። የሰላም አባት ጌታችን ያሰተማረንም ይህ ነዉ። እከሌ ይያዛል ጌታ ተናግሮኛል ለሚሉ የዘመኑ ነብዮቻችን የትኛዉ ጌታ እንደሆነ ራሳቸዉ ይመርምሩ። የጌታ መንገድ የፍቅርና የምህረት ብቻ ነዉ። ተባረክ! ስልብሱ ግን የሁሉም ብሄረሰቦች በየተራ መልበስ የሚቻል ይመስለኛል።
@winiboo9641
@winiboo9641 2 жыл бұрын
I really love this guy!! He is so honest and always on the side of God! We are Already known by God in Christ Jesus.
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 2 жыл бұрын
God bless you both for sharing us wisely discussion with a lot of respect to the nation …may God almighty grant peace and mercy to the land ….
@Eri-blue
@Eri-blue 2 жыл бұрын
The one and only real PASTOR in ETHIOPIA
@yodittamiru214
@yodittamiru214 2 жыл бұрын
በጣም የምወድህ ዴቭ በብዙ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ የኔ ትሁት
@saray2918
@saray2918 2 жыл бұрын
Pastor Dave, Bless you for being Ambassador of God, and not taking sides! If the church was like you, the war wouldn’t have happened! Thank you Betty!
@lyonnaise6395
@lyonnaise6395 2 жыл бұрын
እውነተኛ ሰዎች ተገናኙ እግዚአብሔር ይባርካችሁ !! የእግዚአብሔር ሰው ማለት ይህ ነው የእግዚአብሔር ልብ አለህ ዴቭ ተባረክ እግዚአብሔር የጎበኘው ሰው ቃሉ ውስን መረዳቱ ሰፊ ነው!!! እግዚአብሔር ገና በአንተ ትውልድን ይጠቅማል !!! ዴቭ ለምድሪቷ የሚያስፈልጋት ሰው አንተ ነህ ስንቶቹ ዕድሜያቸውና ቆይታቸው በእግዚአብሔር ቤት የነበረ " አባቶች " ተብለው የሚጠሩ ስንቶቹ ቀለው ተገኙ !!! አንተ ግን እስከመጨረሻ ሂድ !!
@noahyemane
@noahyemane 2 жыл бұрын
A man of good mind...thank you for preaching peace among people...God bless you!
@tadelechhuluka8964
@tadelechhuluka8964 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ።
@user-letsub12121
@user-letsub12121 2 жыл бұрын
ዴቫ የኦርቶዶክስ ልጅ ነኝ ግን በቃ ፈታ ያልክ ሰው ነህ ትመቸኛለ አባ ይመችህ ምርጤ
@giftytesfaye8187
@giftytesfaye8187 2 жыл бұрын
Bettye, you are just extraordinary person. God, how I love and respect you. keep influencing my dear. Just no words for you. Your day 1- today admirer😊
@ashenafilegesse4266
@ashenafilegesse4266 2 жыл бұрын
I thank God for his life.so unique nd lovable
@ethiopianmom9199
@ethiopianmom9199 2 жыл бұрын
Betty, & Pastor Dave, God bless you all I love it. very friendly interview. Pastor Dave you are very smart, calm, & genius person. Betty you are smart, strong Beautiful person I admire you keep up a good job!
@muled6583
@muled6583 2 жыл бұрын
Great Recognition for Betty, Pastor Dave love you!
@Lily-fq1co
@Lily-fq1co 2 жыл бұрын
Wow እንዳንተ ሁሉ ቢሆን ተባረክ።ሲነጋ አንተ በድፍረት ወንጌልን በትግረይ ትሰብካለህ።
@hanonyohannes3565
@hanonyohannes3565 2 жыл бұрын
ሁለት የምታኮሩ ራሽናል ማይንድ ያላችሁ ምርጥ ዜጎች ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ :: ይጨምርባችሁ የበለጠ ከፍ ያድርጋችሁ መልካም ገና ለትውልዱም ሁለታችሁም ምሣሌ ናችሁ long live
@DerejeTGuda
@DerejeTGuda 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም ንፅህ ወንጌል ለመስበክ እግዚዓብሄር ስለረዳችሁ ተባረኩ!!!
@elsaelsa4777
@elsaelsa4777 2 жыл бұрын
Betty and P. Dave may God bless you richly!🙏❤ well done 👏✔👍👌
@eyesusAmalajekebere_6310
@eyesusAmalajekebere_6310 2 жыл бұрын
Pastor dawitye I love u before and now and forever I wish to love u more ... specially geta yemiyaken ende ethiopawinet yalekew wow wow wow wow wow realy I respect u more a d more !!!
@selamawitabrha9089
@selamawitabrha9089 2 жыл бұрын
Geta eyesus Abzto ybarkh Pastor Dave! Betam Enwedhalen!
@tsegayneshabebe4515
@tsegayneshabebe4515 2 жыл бұрын
ፖስተር ዴቭ ተባረክ ❤️❤️❤️
@Dani-bu3zq
@Dani-bu3zq 2 жыл бұрын
Paster Dawit ጠንካራ የ እግዚአብሔር ሰው።
@malakumade5952
@malakumade5952 2 жыл бұрын
You are great person God bless you
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ቁምነገር ስታወራም ያምርብሀል በቀልድ መልክ ስለእግዚአብሔር የምታስተምረው ለወጣቱ ጥሩ ነው አታካብድም ለሴቶች ስላለህ ክብር አመስግንሀለሁ ቤቲን በማሳቅም የመጀመሪያው ሳትሆን አትቀርም😄😄
@yegatabarya3864
@yegatabarya3864 2 жыл бұрын
Tebarek pastor Dave gerum tehtena yetmola melese bravo.
@hyab13
@hyab13 2 жыл бұрын
I love pastor David blessed. Ye EGZIABIHER sew endih new maseb yalebet. Selam le Ethiopia, Eritrea .
@zenylema8717
@zenylema8717 2 жыл бұрын
ተባረኩ ❤❤❤❤
@meletsega6255
@meletsega6255 2 жыл бұрын
ፓስተር ዳዊት እግዚአብሔር ይባርክህ ባገኘሀው አጋጣሚ የመዳን መንገድን ትገልጣለህ ትልቅ ጥበብ ነው ። ቤቲም ወደ መንፈሳዊ ነገር ስለተመለሽ ደስ ብሎናል ሚድያው ሲያብጠለጥልሽ የክርስቶስ አካል ስለሆንን ያመኝ ነበር ። እውነትን ይዘሽ ትጋፈጫለሽ ጥሩ quality ቢሆንም ጥበብን ጨሚሪበት እግዚአብሔር ይርዳሽ ።
@yamrotharegewoin8547
@yamrotharegewoin8547 2 жыл бұрын
ቤቲ እግዚአብሔር እንዲህ ስክን አድርጎሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። እግዚአብሔርና እድሜ ሰውን ይቀይሩታል!!!!
@rb2782
@rb2782 2 жыл бұрын
ፓስተር ዴፍ በጣም ደስ የሚል ሰው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ትሕትናህ ከቃላት በላይ ነው የክርስቶስ አምሮና እና ልብ አለን ማለት እሄን ነው፡ እህትህን አክብረህ ያላት ጥንካሬና ውበት ገልጸህ በፍቅር እንደዚህ ስንሆን ነው የሚያምርብን፡ ቤትዬም የኔ ቆንጆ ዛሬ ደግሞ በጣም አምሮብሻል ለካ አንችም ትሁት ከሆነ ሰው ጋር ትሁት ነሽ የዛሬ ቃለ ምልልስ በጣም ደስ ይላል፡ ተባረኩ እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን እና ለመድሃኒታችን የልደት በዓል፡ እንወዳችዋለን
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 2 жыл бұрын
Look .they share their wish and bless each other like brother and sister …really God bless you .have a very merry merry Christmas 🙏
@kebedeagawi7072
@kebedeagawi7072 2 жыл бұрын
I respect you pastor
@biruksisay2148
@biruksisay2148 2 жыл бұрын
Amazing man Pastor Dawit, stay blessed!!
@addiszemenjembere4600
@addiszemenjembere4600 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር!!
@halublessed
@halublessed 2 жыл бұрын
Matthew 5 9: Blessed are the peacemakers: for they shall be called the children of God.
@betimequant8024
@betimequant8024 2 жыл бұрын
bless you more pasterye yetwededk tebark
@israelasfau1919
@israelasfau1919 2 жыл бұрын
ያባቴ ብሩካን ተባረኩልኝ
@shagoshawel5013
@shagoshawel5013 2 жыл бұрын
Blessed 🙏🙏
@elza253
@elza253 2 жыл бұрын
U are my favorite person Dave
@bettyfeleke7265
@bettyfeleke7265 2 жыл бұрын
ቤቲ በጣም መልካም ስነምግባር ማሳየት ጀመርሻል አንቺን የለወጠ አምላክ የኢትዮጵያ ፕለቲካም እንዲሁ ይቀይርልን
@selamfikir3650
@selamfikir3650 2 жыл бұрын
ስትጠይቂ እጅሽን አታፍተልተይ። ነገረ የምታስቢ ነው የሚመስለው። በቻለሽ አቅም ሰዎችን ወደአልሆነ ጥግ የሚወስዱ የሚያንደረድሩ አትገፋፊ።። ፓስተር በግልጽ አልወድም ብሎ ነገረሽ ። እንደ ኢትዮጵያ ካላሰብን ልክ አይመጣም ብሎሻል። አትጠራጠሪ።። እንደሰው አስቢ። ብዙ ታሪክሽን ስለማቅ ነው።
@hiwotadisutube5950
@hiwotadisutube5950 2 жыл бұрын
Pastor Dave I love so much💓💕💓💕💓💕🥰💕💓💓🥰💕💕💕💓🥰💕🥰💕💕💓🎉🥰💔💓💕iwunetagna saw.
@dagiahebeshawit6466
@dagiahebeshawit6466 2 жыл бұрын
ቤቲ ስታከብር እና ለማየትም ስትፈራ ሰዉ አየዉ ለመጀመሪያ ዚዜ ጌታሄይ ተባረክ
@JemmFam-ww4bd
@JemmFam-ww4bd 2 жыл бұрын
I thought the same she has a lot of respect for Dave
@elelelefrem7508
@elelelefrem7508 2 жыл бұрын
Will said Pastor Dawit for the last question, you are right we should think as one as Ethiopia period.
@user-kv6pb4xc4h
@user-kv6pb4xc4h 2 жыл бұрын
Be blessed!
@seblemesfin3645
@seblemesfin3645 2 жыл бұрын
በጣም ተደናነቃችው
@alexdavohabte612
@alexdavohabte612 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር ዴቭ
@dirreebantii1746
@dirreebantii1746 2 жыл бұрын
I Used to Love Both of you, but now More than before. Be courageous ! Love U!
@AmanAman-lf4wt
@AmanAman-lf4wt 2 жыл бұрын
Let prophet Yonatan and prophet Mesfine listen this interview . Pastor David much respect for you ! You are truly a man of God ! May God lead your life with more and more anointment and wisdom!!!
@samrawitsolomon1420
@samrawitsolomon1420 Жыл бұрын
Bettye you seem to respect Pastor Dave very well.
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 жыл бұрын
ተባርኩልኝ እውዳችዋለሁኝ
@ayanaetana1390
@ayanaetana1390 2 жыл бұрын
Love you both 🙏
@keberomtube1386
@keberomtube1386 2 жыл бұрын
ቤትዬ በጣም ተለውጠሻል እና ቀጥይበት
@selamawitkemal7920
@selamawitkemal7920 2 жыл бұрын
ቤቲዬ እንዴት እንደምወድሽ😘😘😘. ፓስተር ዴቭ አሁንም ዘመንህ ይለምልም!
@7777382
@7777382 2 жыл бұрын
ፓስተር ዴቭ ኤርትራን እና ኤርትራውያንን ትወዳለህ ኣይደል? ተባረክ!
@yohannesmulu1096
@yohannesmulu1096 2 жыл бұрын
ሳይድ መያዝ ሳይሆን ወደ ፈጣሪ መጮህ! ያንተ ፈቃድ ይሁን ማለት!!! This is what it should be!
@elroe.373
@elroe.373 2 жыл бұрын
ዴቭ እንወድሀለን ቤቲዬ ተባረኪ ስላቀረብሽልን thank you
@mimisolomon9256
@mimisolomon9256 2 жыл бұрын
Pastor God bless you 🙏
@abditubeofficialchannel3072
@abditubeofficialchannel3072 2 жыл бұрын
Jabaadhu beetii
@senaitgeberu4452
@senaitgeberu4452 2 жыл бұрын
Bettyyyyy zare des new yalen teyakewochesh ena hasabochesh konjo nachew😘🙏
@20AA766
@20AA766 2 жыл бұрын
ቤቲ የኔ ምርጥ ውድድድድ ትልቅ ሴትና ከልብ ማከብርሽ አንድ ነገር ማለት እፈልጋለሁ ጥሩ ስነምግባር ያላት ሴት ሴቶችን ስታስከብር መጥፎ ስነምግባር ያላት ሴት ግን ሴቶች እዲረክሱ ታደርጋለች እና ጥሩ ሴት ለባለቤቶና ለቤቶ ብርሃን ናት ጥሩም ምሳሌ ናት ሴት ልጅ እንድትከበር ከፈለገች በቅድሚያ ለእራሶ ክብር ትስጥ የዛኔ ወንዱም ያከብራታል የክብሮንም ልክ ታገኛለች ክብርን ማታቅ ሴት ግን የማንም መጫወቻ ትሆናለች እርግጠኛ ነኝ ቤተሰቦች ይኮሩብሻል ስርዓትሽም ስትታይም ጥሩ ምሳሌ ምትሆኝ ሴት ነሽ በርቺልን ውድድድ እታለም🌺🙏🌸
@visionaryjourney
@visionaryjourney 2 жыл бұрын
Love you both of you❤️
@samuelfishaye7060
@samuelfishaye7060 2 жыл бұрын
Pastor davie betam ewedalew
@samuelgirma1116
@samuelgirma1116 2 жыл бұрын
God bless you!
@zinashmamo9676
@zinashmamo9676 2 жыл бұрын
ፓስተርዬ ስወድህ
@chandrakhadka9388
@chandrakhadka9388 2 жыл бұрын
ጌታ ይበርክህ ፓስተር ዳዊት
@ALEKUTV1
@ALEKUTV1 2 жыл бұрын
Betty and Pastor dav betam ❤❤❤❤
@Taredan77
@Taredan77 2 жыл бұрын
😂😂 ዋው ይገርማል ሁለታችሁም ተባረኩ🙏🙏🙏❤
@tgethiopia381
@tgethiopia381 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ ተባረኩ።
@furtunabelay465
@furtunabelay465 2 жыл бұрын
ሰላም ቢቲ እንኳን ደህናመጣሽ ጦርነት ይቁም ማለት ጁንታ የሚባልበት ዘመነ ነዉ
@fikruaraya3026
@fikruaraya3026 2 жыл бұрын
Very reasonable person , God bless you!!!
@malimali1337
@malimali1337 2 жыл бұрын
Tebarek Paster Dave
@josanjossi5308
@josanjossi5308 2 жыл бұрын
Ya the only solution is God. Pastor David, you are always amazing. Much love n respect
@konegen6189
@konegen6189 2 жыл бұрын
ቤቲዬ ደስ ትያለሽ ጥበብሽ ደሞ ሲያምር እንዲህ ነው ሚያምርብሽ
@chulukamengistu4183
@chulukamengistu4183 2 жыл бұрын
ጠንካራ ሴት ነሸና በርች ጠንክር ቤትዬ
مسبح السرير #قصير
00:19
سكتشات وحركات
Рет қаралды 11 МЛН
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 93 МЛН
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 6 МЛН
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 40 МЛН
ኦርቶዶክሳዊያን አይጠፉም!!!
33:00
The Betty Show
Рет қаралды 63 М.
مسبح السرير #قصير
00:19
سكتشات وحركات
Рет қаралды 11 МЛН