የጀዋር የእስርቤት ሁኔታ እንደተናገረው አይደለም | የአንዳርጋቸው ውለታ ቢስነት | ልጠይቀው ሄጄ ሰድቦ ነበር የመለሰኝ | ቤተልሔም ታፈሰ | Ethiopia

  Рет қаралды 317,562

Andafta

Andafta

Ай бұрын

“የጀዋር የእስር ቤት ሁኔታ እውነታው ፣ እንደተናገረው አይደለም!”
- ‘የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ውለታ ቢስነት...’ | ‘...ልጠይቀው ሄጄ ሰድቦ ነበር የመለሰኝ...’ -
- “የኦሮሞ ልሂቃን ‘የኦሮሞ ጥያቄ እንዲያልቅ’ አይፈልጉም!”
Bethlehem Tafesse | Jawar Mohammed | Lencho Letta | Andargachew Tsige | Baro Tumsa | Lidetu Ayalew | 5 ጉዳይ መጽሃፍ |
የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
KZbin ➲ / @andafta
Twitter ➲ andafta
Facebook ➲ andafta

Пікірлер: 1 600
@brianbresiyoum
@brianbresiyoum Ай бұрын
Andafta thanks alot for amazing interview with Beti Tafesse. I really enjoyed the interview keep it up. Beti you are a bold woman with alot of courage keep it up. 👍👍👍
@MezgebuHeyi
@MezgebuHeyi Ай бұрын
Your confidence speaks that you are genuine to share your audience the truth .Thank you Bethi.
@mesfinbelete6932
@mesfinbelete6932 Ай бұрын
I love your confidence keep it up Betty !
@sm910
@sm910 Ай бұрын
She's matured, fare and smart. I really like her her personality
@rahelfisseha454
@rahelfisseha454 Ай бұрын
Matured you must be kidding me jelajel
@sm910
@sm910 Ай бұрын
@rahelfisseha454 at least she's not racist and she's fare jelit
@lemaabebe1941
@lemaabebe1941 Ай бұрын
ደስ የሚልና አስተማሪ ቃለመጠይቅ ነበር ሁለታችሁንም እናመሰግናለን
@alemayehushanko6857
@alemayehushanko6857 Ай бұрын
I may not agree with Bety on so many issues, especially her analysis of events. But she stands out on one thing. She despises all politicians, be it TPLF, OLF, or the Ethiopianist camp. She knows how insecure, power mongering, Conniving they are. NON OF THEM ARE SAINTS. THOSE OF US WHO THINK ONE IS BETTER THAN THE OTHER ARE UTTER USELESS.
@ErmiasBlood
@ErmiasBlood Ай бұрын
True✌
@shitaberhe3024
@shitaberhe3024 Ай бұрын
How about PP😂
@shitaberhe3024
@shitaberhe3024 Ай бұрын
ጦብያውያን ነፈዞች ናቸው የምንለው በምክንያት ነው:: ይቺን ጉፋያ self proclaimed journalist idolize ያደርጋል😂
@alemayehushanko6857
@alemayehushanko6857 Ай бұрын
@@shitaberhe3024 by all politicians, I include PP and its cadres too.
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 Ай бұрын
@@shitaberhe3024 do you have a reading comprehension problem?
@Zenabegza
@Zenabegza Ай бұрын
I never see this kind of confidence keep it up God bless you 🙏
@user-yc8lo5nc1s
@user-yc8lo5nc1s Ай бұрын
CORRECT!
@mimifeleke8789
@mimifeleke8789 16 сағат бұрын
ክርስቶስን የገለፅሽበት መንገድ በጣም ወድጄዋለው።
@adahgych2016
@adahgych2016 Ай бұрын
እኛ ጋራ የጋራ ፖለቲካ የሌለን ከንቱ ትውልዶች ነን ለዛም ነው ተባልተን የምናልቀው
@santaw5392
@santaw5392 Ай бұрын
አማራን አንቆሾ ፣ ኦሮሞን መካብ ፣ በየትኛውም ንግግሯ ይህ ነው የሚታየው።
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 Ай бұрын
@@santaw5392 you must have a very selective hearing...
@emmy1365
@emmy1365 Ай бұрын
WOW.....what a interview😍 I can't wait to read it!! Many blessing!🙏😍
@Malikfam
@Malikfam Ай бұрын
Betty on Your interview you always mention Asella( Arsi) as an example, thanks a lot for reminding us. I grow up in Asella what a great town is used to be. It sad now it’s a forgotten town who provides heroes for Ethiopia such as athletes, journalist, pastors, politicians, artists, teachers…pls lets lift up this town together again where it’s belong!?
@__nt6265
@__nt6265 8 күн бұрын
It’s great to hear a calm, wise and optimist woman Bety in such honest manner. Appreciate her honesty and courage to speak what most people even afraid to think. Let Jesus, who the one you rely upon him stand before you journey and lead your life in his ever shining light.❤
@AmareSiyum-zm3lc
@AmareSiyum-zm3lc Ай бұрын
ክብር ለአባቶቻችን ታላቁ አድዋ ተራሮች ላይ ለወዳደቁት
@gezahegngawemo6477
@gezahegngawemo6477 Ай бұрын
በዕውቀት ያልበለፀገ አዕምሮ ከስድብ ውጭ ሌላ አማራጭ የለውም ።አንድ የሠላምታ ደብዳቤ አስተካክሎ መፃፍ የማይችል ሁሉ መፅሐፍ የፃፈችውን ስሳደብ ምን ይባላል?
@gumitube696
@gumitube696 Ай бұрын
KANDANTE AYINATU TISHALALECH MLXWU
@resurrection355
@resurrection355 Ай бұрын
writing a book does make you right and wise...
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 Ай бұрын
@@gumitube696 I don't think you understood what he said, you see that's the problem here reading comprehension is an issue. Gezahegn didn't say anything bad about Betty but you translate it without even understanding what he said.
@LED_PICTURES
@LED_PICTURES Ай бұрын
Spot on
@medhinkeleta6698
@medhinkeleta6698 Ай бұрын
ቤተልሄም ታፈሰ ብሎ ኦሮምኛ ስም ቡርቃ ዝምታ
@dontmiss53787
@dontmiss53787 29 күн бұрын
እስኪ ጋዜጠኛ የተባላችሁ እድሜ ልካችሁን አሉባልታ እየፌበረካችሁ አገሪቱን ወደ ባሰ አዘቅት እየነዳችሁኋት ነውና አንድ ጥያቄ ለዚህች አገር ምን ቁም ነገር ሰራሁላት ብላችሁ ራሳችሁን ብትጠይቁ መልካም ይሆናል።
@mamushmunea2349
@mamushmunea2349 Ай бұрын
ይህቺ ልጅ ግን ሳያት የልቧን የምታወራ ቀጥተኛ ልጅ ትመስላለች!። ቅን ጠፍቶኮ ነው የተቸገርነው በዕለት ተለት የኑሮ ትግላችን። big respect to her!!
@wegf6808
@wegf6808 Ай бұрын
እንደ ኦሮሞ ልሂቃን በበታችነት ስሜት የምትሰቃይ ናት የህክምና እርዳታ እና እገዛ ቢደረግላት መልካም ነው!!
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Ай бұрын
​@@wegf6808መሀይም ደንቆሮ ኋላ ቀር
@wegf6808
@wegf6808 Ай бұрын
@@alemnehdinknesh3322 በ21ኛው ክፍለ ዘመን ቅቤ ዛፍ እየቀባ ከሚያመልክ የተሻለ ደንቆሮ በዚህ ምድር ከየት ታገኛለህ?? ህፃናት እና ሴቶችን የሚያርድ አውሬ የምታገኘው ኢትዮጵያ ብቻ ነው። በተፈናቃይ ከአለማችን አንደኛ ሆኖ የእለት ምግብ ተመፅዋች ህዝብ ይዞ የሚፎክሩ ደናቁርት ፖለቲከኞች ያሉባት ብቸኛ አገር ኢትዮጵያናት። አንተን የመሰለ ምጡቅ አይምሮ ያለው ዜጋ እፕፍርታለች!!!
@seyoumt9877
@seyoumt9877 Ай бұрын
Very interesting and informative interview. I salute both of you, please bring Betty back for the next episode.🙏
@mesfinmamuye7694
@mesfinmamuye7694 Ай бұрын
ጥሩ ወይይት ነዉ
@user-wi9el5pv6g
@user-wi9el5pv6g Ай бұрын
Minutes lay?
@abab-cg8ym
@abab-cg8ym Ай бұрын
ስትናገር የምወድላት ነገር.... አንድም እንግሊዝኛ ተሳስታ አታወራም። ጀግና!
@natiaddis1901
@natiaddis1901 Ай бұрын
Keyet yemtal abte
@anmeb6220
@anmeb6220 Ай бұрын
ሰባተኛ ክፍል ደርሶ፡ እንግሊዝ ካልተናገርኩ ብሎ ኡኡ የሚባልባት ኣገር ለስዋ ይቸግራታል ብለህ ነው? አረ ኣይነፋም! ጠቅላያቹ ኣለ ኣደለ እንዴ። በዚሁ እንኳን ልታደንቅላት ይገባህ ነበረ። ይቺ ሴት ኣላማ ያላት እንቁ ናት።
@owlwatchingu8956
@owlwatchingu8956 Ай бұрын
እንግልዘኛ ኣትችልም :
@seada9327
@seada9327 Ай бұрын
😅😅
@ebrahimtemam-jg3kn
@ebrahimtemam-jg3kn Ай бұрын
ቢያንስ አንድ ድግሪ አላት​@@owlwatchingu8956
@rozateferi8081
@rozateferi8081 Ай бұрын
Betisha! What a smart expression!! and confidence!!
@ababumegersa-yh4tr
@ababumegersa-yh4tr Ай бұрын
Beti God bless you!You have given clues of many truths!That was fantastic,keep it up and rise truths of every area of life!
@wolderufael
@wolderufael Ай бұрын
My favorite no nonsense journalist. የማከብራት ብልህ ደረቅ የዘመኑ ጋዜጠኛ። ተባርኪ።
@tegeneabeje3791
@tegeneabeje3791 11 күн бұрын
ቤቲ ፣ ቤቲ ፣ ቤቲ ,,,,,,,,,ምን እንደምልሽ ባለውቅም ደግሜ እላለሁ "ክብር ይገባሻል" የሠማይ አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ! ይህንን ስል ግን ፥ ፍፁም ስህተት የለብሽም ማለቴ ሳይሆን ፤ ጀግናና በዕውነት ላይ የቆምሽ ለሙያሽ ክብር ያለሽ ነሽ ማለቴ ነው ! በርቺ ፣ ከፍ በይ !
@Omer-uv4hv
@Omer-uv4hv Ай бұрын
ትክክል ናት ሴትም ሆነ ወንድ ሆዳም ሰው በጣም ያስጠላል ቤቲ እኮ ደስ የምትለኝ ይሄ ድፍቷ ነው ጀግና ናት። ጠያቂው ግን ብዙ አልተመቸኝም!
@elsagebre5418
@elsagebre5418 Ай бұрын
Wow Betty wonderful interview ❤ both are amazing good job 👏🏽 .
@yidne_Ethio
@yidne_Ethio Ай бұрын
ዓላማው ልክ መሆን አለመሆን ሌላ ጉዳይ ይሆንና ያንን ዓላማ ለመተግበር የሄዱበትን እርቀት እና መስዋዕትነት ግን የሚገርም ነው። የማከብረው ስለምደግፈው አይደለም።
@joeldejene7621
@joeldejene7621 Ай бұрын
በጣም ነው ያከበርኩሽ፤ የተማርኩብሽም። "የሰው ጥላቻውም፤ ፍቅሩም አያሳስበኝም። ለፍቅር ኢየሱስ ይበቃኛል" ያልሽው ትክክል ነው። አመሰግንሻለሁ።
@freindsok7431
@freindsok7431 Ай бұрын
Beti i appriciate you idea, skill and confidence. Ani nama siyaasaa miti garuu dhugaa ati beektudha.
@girmahaile9118
@girmahaile9118 Ай бұрын
በወሬ እሰማው ከነበረው በተቃራኒው በቤቲ ሰዋዊ ስብዕና በጣም ተደነቂያለሁ ተገርሚያለሁ። አቦ ይመችሽ።
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 Ай бұрын
ብታውቂም ባታውቂም በራስሽ ላይ ያለሽን መተማመን ማለትም self confidence ወድጄልሻለሁ:: ስለ ሠው ቀድጄ ልልበሰው አይነት ነገር ነሽ ::
@user-tj5oe4zc6r
@user-tj5oe4zc6r Ай бұрын
ይሄ ኮንፊደስ ሳይሆን በሽተኝነት እና የበታችነት ነው ያው እቺ ኦሮሙማ መጨረሻቸው መናቆር ነው በደንብ የጀዋርን ውሸት አጋልጣለች እስር ቤት ተኛው ያለው የሰው ደም ያስፈሰሰ እንዴት ይተኛል ፊቱ እራሱ ምስክር ነው እንደማይተኛ ቅን አስተሳሰብ ያለው ብቻ ነው ሊተኛ የሚችለው ትክክል ይሄ ብቻ ነው
@RegimeChangeEritrea
@RegimeChangeEritrea 29 күн бұрын
AndAfta I really loved your question and you very straight.
@sammyman7032
@sammyman7032 9 күн бұрын
Thank you Bethy May God Bless you more.
@rabahtube8450
@rabahtube8450 Ай бұрын
ቤቲ አደመጥኩሽ በጣም ብስል ጋዜጠኛ፣ ፖለቲከኛና ተፈላሳፊ ነሽ ድንቅ ሴት!
@DereseBelay-mc2um
@DereseBelay-mc2um Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@DereseBelay-mc2um
@DereseBelay-mc2um Ай бұрын
🫶🥰🥰
@Benyamable
@Benyamable Ай бұрын
even though i don't agree with most of her views on her NEW BOOK, I truly respect her!!! Amazing Women, Great Writer!!! Betty you should write MORE!
@fekaduregassa639
@fekaduregassa639 29 күн бұрын
በቲ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን፣ መልካ አስተማሪ ነሽ፣ በተለይ ስለሰላም የመከርሽን ምክርሽ ደስ ይላል፡፡ ስላንቺ የማይመቹ የተወሰኑ ጉዳዮች ወደ ፊት ብታስተካክይ መልካም ነው።
@beruktekse3482
@beruktekse3482 Ай бұрын
ግልፅ እና ላመነችበት ነገር ሁሉ ወደኃላ የማትመለስ! ጀግና ናት እስቲ እንደሷ ልበ ሙሉ የሆኑ ጋዜጠኞች ብቅ በሉልን
@meselechagidew7546
@meselechagidew7546 Ай бұрын
ባሮ ቱምሳ ጥብቅ ክርስትያናዊ ዲሲፕሊን ከሚከተል ትልቅ ቤተሰብ የተገኘ ታጋይ ነበር።ለዚህም ነው ለሰው ልጅ ትልቅ አክብሮት ያሳይ የነበረው። ነፍስ ይማር።
@user-sk1vp2wd6r
@user-sk1vp2wd6r Ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@user-dv7hn3cs7g
@user-dv7hn3cs7g Ай бұрын
Jezba
@bekriabdulmejid1979
@bekriabdulmejid1979 Ай бұрын
ብለሽ ብለሸ ታጋዮቹን በሐይማኖት ለመከፋፈል መርዘኛ ምላስሽን ማርዘም ጀመርሽ ። መስሎሽ ነዉ እንጂ በአንቺ ዓይነቱ ሰንካላና ውልግድግድ አስተሳሰብ ኢትዮጵያ ወደ ኋላ እንጂወደ ፊት አትሄድም። ከፋፋዮች።
@isayas150
@isayas150 Ай бұрын
የኦነግ መሪውች 90% ፕሮቴስታንት ናቸው ሌላውን ብሄር ሲጠሉ ሲግድሉ ጭካኔያቸውን ሳይ በተለይ አማራን ሀይማኖቱ ለመጠርጠር ተገድጃለሁ::
@nashhabesha1970
@nashhabesha1970 Ай бұрын
Baro River😜
@fitsumbulcha7927
@fitsumbulcha7927 Ай бұрын
ጀግና ቤቲ- ምንግጊዜም ሆድን የሚያሽረው ኮሶ ነው:: Thanks for your honest opinion.
@alemayehujaleta1246
@alemayehujaleta1246 28 күн бұрын
ትልቁ ቁብነገር ስለ ባሮ ቱምሣ ታርክ ማርኮኛል። የቤቲ ብቃት በኢትዮጵያ ጭምብል የብሔራቸዉ ተልዕኮ ስያራምዱ የነበሩ ሰዎች ጭምብላቸዉን አስወልቃለች።
@user-op2oi1pj2o
@user-op2oi1pj2o Ай бұрын
Betty be strong with your gift because God is faithful.
@yohannessisay5474
@yohannessisay5474 Ай бұрын
በሳል ለመምሰል የምታደርገው አክት አድናቂዋ ነኝ፡፡ ብዙዎቹ ሆነው ሳለ በአቀራረብ እና በአገላጽ ችግር የሚገባቸውን ቦታ ሳያገኙ ቀርተዋል፡፡
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt Ай бұрын
በሳል እና ደፍር አንባቢ ነች የዚህ ሀገር ፖለቲካ የሴራ ፖለቲካ ባይሆን ልትጠቅም የመጀመሪያ ትችል በሳል ሴት ነች❤
@ggvideonow1
@ggvideonow1 Ай бұрын
ግሩም ትዝብት።
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 Ай бұрын
አሁን አንች ስለጥላቻ ታወሪያለሽ ??
@user-ps3bq6vy3w
@user-ps3bq6vy3w Ай бұрын
ጥልቅ ችግር አለባችሁ። ውይይት የማይፈታው
@amytk6095
@amytk6095 Ай бұрын
በሳል አለመሆኗን ምን ምሳሌ አየህ?? በቆመችለት አላማና በህይወት መርኋ እጅግ በሳል ነች። ላትመችህ ትችላለች ግን እያስመሰለች ነው ብሎ በደፈናው መደምደም አለመብሰል ነው።
@NebeyuBerhe-zy5eq
@NebeyuBerhe-zy5eq Ай бұрын
ካልሻቸው ነገሮች ስለ አንዳርጋቸው ውለታቢስነትና ባንዳነት የገለጽሽው ተመቸኝ
@yoseflemma6020
@yoseflemma6020 Ай бұрын
Bety you are great...you put your views in without fear. This shows you are true journlist.
@AmarechLemu
@AmarechLemu 19 күн бұрын
Bety I love and respect your talkings,especially you have spoken about jusus.
@Jesus_is_the_only_way_to_heave
@Jesus_is_the_only_way_to_heave Ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ የታመንሽው ጌታ ኢየሱስ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ❤
@samsonmengistu5396
@samsonmengistu5396 Ай бұрын
Jesus loved you and He is loving you forever. God bless you.
@SururAhmed-rr6tv
@SururAhmed-rr6tv Ай бұрын
So interesting!!!!!! Txs both a lot.
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl Ай бұрын
You look amazing Betty keep it up my girl wish you all the best. ❤
@tizazutigstu9850
@tizazutigstu9850 Ай бұрын
I appriciate your spritual and biblical confidence., I like it.
@SimoSimo-fi5gw
@SimoSimo-fi5gw Ай бұрын
ዋዉ ብቃት አላት የተረዳሗት መንገድ ከአሁን በፊት ትክክል አልነበረም እና በጣም ሚዛናዊ ሰው ናት።
@user-hy5kd4hv4t
@user-hy5kd4hv4t Ай бұрын
አንዳርጋቸው ላይ ያደረጋችሁት ትችት መጥፎ ባይሆንም የጀዋርና የዳዊትን በዳበሳ ያለፋችሁት አዮመስላችሁም ትንሽ ፍራቻ ወይስ አድሎ ?
@shiferawmekonnen2195
@shiferawmekonnen2195 Ай бұрын
ቤትዬ !!! ከቢንያም ጋር ያደረግሽው ኢንተርቪው በጣም ተመችቶኛል ። የተረጋጋ ፣ የበሰለ ፣ ደረጃውን የጠበቀ ፣ከታሪክም ብዙ ነገሮችን ያጣቀሰ ፣ ጥንቃቄም የተሞላበት ነበረ ። ብዙ ጊዜ ጠያቂ ሆነሽ እንጅ ተጠያቂ ሆኔሽ አላየሁም ነበር ፤ በእውነቱ የተሟላ ቀለ ምልልስ ስለነበረ በጣም ወድጃለሁ ፤ ብንያምም አሰቦ ይህንን በማድረጉ መመስገን ይገባዋል። በአጭሩ በሙያ ብቃትና ብሰለት የታጀበና ደረጃውን የጠበቀ ቀለ ምልልሰ ስለነበረ በግለ ሳላመሰግን አላልፍም ።
@amhaborcha5689
@amhaborcha5689 Ай бұрын
ስድብ እንጂ ሀሳብ የሌላቸዉ ድኩማኖች ዛሬ በዝተዋል። ኤጭ።
@michalgebre1289
@michalgebre1289 Ай бұрын
የመርዝ ብልቃጥ
@user-yc8lo5nc1s
@user-yc8lo5nc1s Ай бұрын
Anetese?
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 Ай бұрын
ቆማጣ
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by Ай бұрын
ማ? ቤቲ? ምርጥ ጋዜጠኞ ቆፍጣና❤❤❤❤❤❤ ተሳስተሻል ደንቆሮ
@ketemalemma5761
@ketemalemma5761 22 күн бұрын
Real iam impressed with bethy thought and her confidence
@jo.111
@jo.111 Ай бұрын
እንዳንቺ አይነት ጀግና ሴቶች ይብዙልን ዘንድሮ ወንዱ ወሬ አብኪ ሆናል። ጀግኒት
@fanusol8668
@fanusol8668 Ай бұрын
እውነትሸን ነው እግዚአብሔር ይውደደሸ እግዚያብሄር ይጠብቅሸ ሌላው ትርፍ ነው
@natty3166
@natty3166 Ай бұрын
ደስ የሚል ቆይታ ነዉ ቤቲ አንድ አንዶች እዉነቱ አይዋጥላቸዉም❤❤❤ ጋዜጠኛዉ ተረጋጋ
@raheltsehaye1852
@raheltsehaye1852 Ай бұрын
Wow 👌 betam gobez egziabeher edemeschen yebark
@degukuma6624
@degukuma6624 Ай бұрын
U the most intelligent Girl that i ever seen!! really really i appriciate betty
@biniyamhaile8767
@biniyamhaile8767 Ай бұрын
The interviewer needs lessons on how to conduct an interview. He is terrible. He keeps pushing her into “got you” corner, but she skillfully outsmarted him by focusing over the main topics. Bravo Betty!!
@betelhemworku771
@betelhemworku771 7 күн бұрын
Lol
@tigistuderese664
@tigistuderese664 Ай бұрын
እውነት ለመናገር እንግዳዋ ፅንፈኛ የአንድ ቋንቋ ተናጋሪዎች ደጋፊ ትመስለኝ ነበር! ይህ የተሳሳተ ሆኖ አግኝቼዋለሁ በምንለያይበት አመለካከት አመለካከቷን እንደ የሀገሯ ጉዳይ የሚገዳት ኢትዮጵያዊት እህት እንዳከብር አድርጎኛል።ይልቅ ቀልቤን የሳቡት ጉዳዮች ውስጥ በራስ የመተማመን መንፈሷና የቡድን ጥላቻ ተርታ የማትገኝ. መሆኗን አይቻለሁ።ይልቅ ጠያቂው ስላ ያ ትውልድ ረብሎ የሚጠቀሰው ትውልድ በጅምላ እንድታወግዛቸው፣እንድትፈርጃቸው የገፋህበት መንገድ አስገርሞኛል! የ60 ዎቹ እያልክ አሉታዊ ገፅታ ብቻ እንዲጎላ ስትታገል ይታያል ።የእሷ መልስ በግሌ ለአንተም ሆነ ለሌሎች ያንን ትውልድ መዝለፍ እንደ እውቀት ለሚቆጥሩ ጥሩ ትምህርት ሰጪ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ።የመማር ፈቃደኝነቱ ካለ ማለቴ ነው። ቤተልሔም እንዳለችው በአጭሩ ያ ትውልድ እንደ ማንኛውም ትውልድ የሚመሰገንበትና የሚወቀስበት ታሪክ አለው።ያ ትውልድን ለመከላከል ሳይሆን ለራሳችን ሚዛናዊ የሆነ አመለካከት እንዲኖረን ከልብ ከፈለግን ያ ትውልድ የነበረውን ለሀገር ለቆመለት አላማ ለመታገልና ለመሰዋት የነበረውን ቁርጠኝነት አለማድነቅ በፍጹም የሚቻል አይመስለኝም ይህን ስል ድርጅት (ፓርቲ) ለይቼ አይደለም።በአንፃሩ ትግሉ እየተራዘመና እየተወሳሰበ እየከረረ ሲመጣ ሁሉም ድርጅቶች ውስጥ ሰብአዊ የሆነ የየግል ዝናን የመገንባት አንዱ ሌላውን ጠልፎ የመጣል ባህርይ እየታየ ወደ መጠፋፋት እንደወሰዳቸውና ይህም ትልቅ ድክመታቸው መሆኑን ደግሞ አይካድምና ያንተ እይታ ወደ አሉታዊውን ይዞ ሙጭጭ ያለና ሌሎችም ባንተ ድምዳሜ እንዲቃኙ የመጣር ነገር ነው የታዘብኩት።ቤተልሔም ግሩም መልስ ሰጥታለች መስዋዕትነታቸውንና ቁርጠኝነታቸውን እውነተኝነት በሚታይበት ምሳሌ እኔ የማላደርገውን በማለት ገልፃለች።በሌላ በኩል ሀገሬ ኢትዮጵያ እንኳን በእነሱ እጅ ያልወደቀች በማለት ድክመታቸውን አሳይታለች።በእርግጥ እንደ እኔ እነ መለስ ህውሃት የዚያ ትውልድ አካል ነበሩና ሀገር አሁን ለደረሰችበት ውጥንቅጥ አብቅተዋል እላለሁ።
@TheBex2007
@TheBex2007 11 күн бұрын
ጥሩ ምልከታ እና ሚዛናዊ አስተያየት ነው:: ስለ 60 ዎቹ የተከራከረበት መንገድ ያለመብሰል ችግር ነው ችግሩ አውቃለሁ ብሎ ማሰቡ ነው::
@user-lm7nw7zd9d
@user-lm7nw7zd9d 6 күн бұрын
ፅንፈኛ እሷ ሳትሆን አንች ነሸ ኦሮሚኛ ማውራት ፅንፈኝነት የሚመሰልሸ የአማራ ኤሊት አሰተሳሰብ ለዚህ ዘመን አይመጥንም ለኢትዮጵያ ችግርም ከህወሓት ሻብያ እና ኦነግ በላይ የአማራ ኤሊት ተጠያቂ ነው
@DagemSole-oi1pe
@DagemSole-oi1pe 3 күн бұрын
ያው የኦሮሞ እና ፕሮቴስታንት አቀንቃይ ነች አልተረዳሀትም ግም ለግም አብረህ አዝግም አሉ ውስጦዋ መርዝ ነው
@aberra4156
@aberra4156 Ай бұрын
Genuinely Matured,
@gadiseyadeta1482
@gadiseyadeta1482 2 күн бұрын
I cannot express myself. I just love you!
@mr.movies3287
@mr.movies3287 Ай бұрын
ስለባንዲራ ከዚህ በፊት እናቴ ነገረችኝ ብላ ከጥንቆላ ጋር አያይዛ የተናገረችውን ነገር ዛሬ ባንዲራውን ከመጥላት ሳይሆን ሳይሆን ከሃይማኖተኝነቷ ጋር አቆራኝታ ያወራችበት ነገር አስቂኝ ነው።
@helenfayisa1340
@helenfayisa1340 Ай бұрын
Dag aregech!!
@Fanno-bu5qr
@Fanno-bu5qr Ай бұрын
ጥንቆላ እኔ ሳውቅ የኢትዮጵያ ባንዲራ ሳይሆን የኦሮሚያ /የገዳ ባንዲራ ነው ሚጠቀሙት ጨሌ፣ፈጫሳ፣ቦረንትቻ አልባሳታቸው የገዳ ባንዲራ ነው አሩሲ፣ሀረርጌ ፣ሸዋ ወዘተ
@joeldejene7621
@joeldejene7621 Ай бұрын
ቤቲ እንቁ ሴት ናት
@solomonwoldegiorgis5429
@solomonwoldegiorgis5429 Ай бұрын
የቤቲ ጠያቂ አደንቃሃለሁ ምክንያቲም ስለቀለም በመጀመረያ የሰጠችውን አስተያየት ወደ መጨረሻ ላይ ባቀረብከው የመጀመረያ አስተያየቷን እንዲትከልስ አድርገኸልና አመሰግናለሁ።
@yur-tub8386
@yur-tub8386 Ай бұрын
I like her perspective and it’s very true what she mentioned at the zoo experience. It makes me feel like I need to read her book!
@bedrualiyi79
@bedrualiyi79 Ай бұрын
የምታምንበትን ወይም የመሰላትን ለመናገር ያላት መተማመን ዋው እና ማንንም ለመውቀስ የማታመነታ ደፍረቷን አለማድነቅ አይቻልም
@KebedeBedada-nw7xj
@KebedeBedada-nw7xj Ай бұрын
ቤቲን መሳደብ ጅልነት ነው አገራችን በእንደእናንተ አይነት መሞላቷ ያሳዝናል ብትተቹም በሰለጠነ መንገድ ቢሆን' ቤቴዬ አንችስ በርቺሊኝ የያዢውና አውቀሻልና።
@bineyamfirdawok1038
@bineyamfirdawok1038 Ай бұрын
ከተጫነ በ3ኛ ደቂቃ አስተያየት ሚሰጥ ሰው ጤነኛ መሆኑን እጠራጠራለሁ
@user-yc8lo5nc1s
@user-yc8lo5nc1s Ай бұрын
Sayateru were sayegelu goferewoche nachewa
@me_212
@me_212 Ай бұрын
በጣም ትክክል.... የመፃፍን አርስት ብቻ አንብቦ አንደምያብራራው 😂😂😂😂
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h Ай бұрын
ስለወንዶችየተናገርሽዉ ስለኦነግናህዉሀትየተናገርሽዉያስማማኛል
@ghirmayabebe6600
@ghirmayabebe6600 26 күн бұрын
Very interesting interview please bring her as much as you can so we can learn more to be just a human being for coming generations. Thanks:)
@debewhailu7085
@debewhailu7085 Ай бұрын
ተባረክ በጣም ብዙ ደም በጃቸዉ ያጨማለቁ ከሁሉም ብሄር ፓለቲከኞች አሉ። ጌታ ግን ይፈርዳል።
@user-di6sz6wn3x
@user-di6sz6wn3x Ай бұрын
❤❤ምርጥ ጋዜጠኛ የመጀመሬያዋ ሴት አንባቤ አላልኩም
@eskenderlessanu66
@eskenderlessanu66 Ай бұрын
የዚህችን ልጅ አላዋቂነት ለመስማት ግዜዬን አባከንኩት።
@jaredtesfaye9281
@jaredtesfaye9281 Ай бұрын
Ygermal that is what I was texting, she just defare ena alswake
@tsigemassa7684
@tsigemassa7684 Ай бұрын
8F​@@jaredtesfaye9281
@user-yc8lo5nc1s
@user-yc8lo5nc1s Ай бұрын
Sedebe madamete yeshalehale?
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 Ай бұрын
ፈሷንም አትደረሽም ገረዲ
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 Ай бұрын
ኧረ ሚዛንነችድፍረትየሚመጣውሥታቅነው
@kitunguri
@kitunguri Ай бұрын
I understand Seattle sunset analogy. I think she is talking about the sunset view from Alki Beach.
@seblewongleshibeshi
@seblewongleshibeshi Ай бұрын
Stay blessed I will see u in the glorious world ❤🎉new Jerusalem
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia Ай бұрын
Thank you the interviewer❤
@xalhaaiphone3835
@xalhaaiphone3835 Ай бұрын
ጃዋር እኔን ሊያገባኝ ስትጠብቅ ትቶህ ነው ዶር ኢሊሊ ያገባው ለዚህ ነው እንዲህ ያለው
@user-bg6cs1hq9o
@user-bg6cs1hq9o Ай бұрын
I am really appericate the facilitator
@tegeneabeje3791
@tegeneabeje3791 11 күн бұрын
በዕውነተ የሚገርም ቃለ-መጠይቅና ምላሽ ነበር ፤ ሁለታችሁም(ሚዲያውም) ቤቲም ክብር ይገባችኃል ! በቃ ታድላችኃል !
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Ай бұрын
እባካችሁ ሰውን እንጥላ ስራውን እንቃወም እንጥላም ሰውን እናክብር
@dawit1313
@dawit1313 Ай бұрын
Bravo Betty, I may disagree with you in some topic , but also I am another individual. We all are not the same in our view but I want to say “I admire you and keep it up.”
@abebatadese3690
@abebatadese3690 17 күн бұрын
ቤቲ ሳላውቅሽ ጠላሁሽ ሳውቅሽ ወደድኩሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ስለክርስቶስ ስትመሰክሪ በእውነት ልቤ በደስታ ቀና ተባረኪ ❤ በራስ መተማመንሽ ያንቺ ልዩ ውበትሽ ነው ቀጥይበት ከጋዜጠኛው የቀረበልሽን ጥያቄዎች በብቃት ቀብረር ብለሽ መልሰሻል ሌላው ቤቲ እራስሽን ብቻ ስለምትመስይ ደስ ትይኛለሽ ጋዜጠኛው ቤቲን በደንብ እዳውቃት ስለረዳህኝ አመሰግንሃለሁ ጋዜጠኛው ቤቲን ወዳአንተ ሃሳብ ልታመጣት ብዙ ሞግተሃታል ግን ቤቲ በራሳ መንገድ ብቻ የምትሄድ ሴት በመሆኗ አልቻልካትም ጨዋ ጋዜጠኛ ነህ በርታ ቤቲ ስለ አዲስ አበባ ልማት እና ውበት የተመኘሽው በጣም ደስ ይላል ምክንያቱም ሌላው አለም ላይ ያየሽውን ውበት ለራስሽ ሃገር መመኘት ደግም ሃገርሽን መውድሽን ግልፅ አርጎ ያሳያል እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንሽን ይባርከው ❤❤❤
@robelmiki2242
@robelmiki2242 18 күн бұрын
Am wrong b4 she is fantastic and calm person Betty keep it up
@fasilabraham3988
@fasilabraham3988 Ай бұрын
ጎበዝ በብዙ ጎርባጣ መንገድ ተፈትና እራሷን ያገኘች ሰው ናት። አደንቃታለሁ
@SeifuBulto
@SeifuBulto Ай бұрын
Keep up Bini.
@NigussieYetagesu
@NigussieYetagesu 27 күн бұрын
I appreciate this interview both participants were wonderful.
@nikodimosgetchew6539
@nikodimosgetchew6539 Ай бұрын
I like the interview Thanks beti for your book
@user-nt9ux1zu7z
@user-nt9ux1zu7z Ай бұрын
ብልጽግና ካመጡብን ጎበዝ አላዋቂና ጎበዝ ደናቁራን አረማ የሆነች ጋዜጠኛ ፖለቲከኛም ነች ሀይማኖተኛም ነች ቆንጆ የዘረኛ ምልክት ነች አላዋቂነት ደፋር ያደርጋል የሚባለውን ማረጋገጫ አቺ ሴት ናት ።
@user-rg7bx3wd5y
@user-rg7bx3wd5y Ай бұрын
Very true
@fayselworku444
@fayselworku444 Ай бұрын
Weregna
@mggg8841
@mggg8841 Ай бұрын
Well said !
@anteaye7228
@anteaye7228 Ай бұрын
What you said also works for yourself 💯
@getahundeneke3590
@getahundeneke3590 Ай бұрын
ልክ ነህ ድሮንስ ከዚህች ቀጣፊ ምን ትምህርት ይገኛል? ለመሆኑ በዚህ ዘመን ስለሞቱት ለምሳሌ እንደነ ኢንጅነር ስመኝ፣ሀጫሉ ፣ጀ/ል ሣህረ ወዘተ--የመሣሰሉትን አሟሟት ለማወቅ ላንቺ ቀላል ስለሆነብሽ ጥናትሽን ከውስብስቡ ግድያ ከባሮ ቱምሣ ጀመርሸ ፣ለመሆኑ ይህ ዕውነት ነው? ቀጣፊ ውሸታም ነሽ።
@user-qo4yr9mx5o
@user-qo4yr9mx5o Ай бұрын
በጣም በሳል ሆነሻል እድሜ እና ልምድ ሰውን በጣም እንደሚያበስል ካንቺ ብዙ ተማርኩኝ ቀላል በአቋምሽ የፀናሽ አዬን ሌዲ አልኩሽ በርቺ ቀጥይበት አመሰግናለሁ
@DereseBelay-mc2um
@DereseBelay-mc2um Ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@workinehsorsa6694
@workinehsorsa6694 Ай бұрын
I want to be like Betty Tefesa smart person.....she is very impressive, respect her!
@emebetayele9492
@emebetayele9492 Ай бұрын
እናመሰግናለን ቤቲ
@biruksolomon7621
@biruksolomon7621 Ай бұрын
በህይወቴ እንደዚህ በምሰማው ነገር ግራ ተጋብቼ...ሰው በሚባለው ፍጡር የጨለምተኝነት ባህሪ ተደንቄያልሁ አላውቅም...አውቆ ሆን ብሎ አላዋቂ መሆንና በዛ ላይ መጽሃፍ አድርጎ በአንድ ላይ ጥራዝ አድርጎ ላማምጣት አፈር መጋጥ ደግሞ የድንቀርናዋ ጥግ ...እንጃ በጣም ግራ ገብቶኛል...ምን አይነት ፍጥረት ናት ግን ሊያስታውከኝ ነው ጆሮየን
@fab200
@fab200 Ай бұрын
Clear your mind first. Your mind is full of negativity and stupidity. I advise you to visit one doctor around lideta area. Please go and clear all your body for gad sake.
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 Ай бұрын
ጥጋብና አልጠየቅም ባይነት እኮ ከባድ ነው።
@nagariteriba2203
@nagariteriba2203 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@danyiadmasu4190
@danyiadmasu4190 Ай бұрын
Minew lemin yastawkal? Tikikil aydelechim kalk endemaninyawm sew yerasikin hasab makreb new, degmo ye poletica kumar eyenegerechik new, yaw wededkim telakim eswa gobez nech
@user-gi8ho7jn1v
@user-gi8ho7jn1v Ай бұрын
Pente selahonache becha nw yetelahat,
@user-yp9gz3zi6h
@user-yp9gz3zi6h Ай бұрын
ካንቺ አይጠበቅም እንዴት ለባንዲራ ግድ የለኝም ትያለሽ እና የነፃነትሽ ምልክቱ መልክሽ ነው ?
@DejeneChala-jo1of
@DejeneChala-jo1of Ай бұрын
I am proud of you Bety.
@genettadesse2986
@genettadesse2986 Ай бұрын
ተባረኪ🙏🙏🙏
@gizawkebedetadesse215
@gizawkebedetadesse215 Ай бұрын
😊ቤቲ በሣል መልስ መገበችን። ጠያቂውም ድንቅ ነው። እርሱ ባይጠይቅ እርሷም አትመልስም ነበር። ሁለቱንም እግዜር ይባርካቸው!!
@abeltb340
@abeltb340 Ай бұрын
መፀሀፉ ተፅፎ ተሰጣት በስሟ አሳተመችው እንብባው መፀሀፉ እንደ ፀሀፊው አልገባትም 😂😂😂😂
@asebetekeste4542
@asebetekeste4542 Ай бұрын
በጣም የሚገርም እና በተለይም ስለልደቱ ከዚህ ኖሮኝ የማያውቀውን አተያይ ነው ከቤቲ የተረዳሁት ፣በነገራችን ላይ ሰዎች የተለያዩ ሀሳቦች ሲያቀርቡ ከነሱ በተቃራኒ የተለሻለ ሀሳብ በማቅረብ መሞገት ነው እንጂ መዘላለፍ፣መወራረፍ፣መነታረክ የሰለጠነ መፍትሄ አይደለም
@yeshiwasfentahun
@yeshiwasfentahun Ай бұрын
ስገምት ብላኮነው ያወራችው ግምቷ የተሳሳተ ቢሆንስ?
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 Ай бұрын
@@yeshiwasfentahun bihones? this is normal, nobody will be able to guess everything accurately. All the guy said was her perspective is something he has never thought of before.
@user-qb2nd7zh8m
@user-qb2nd7zh8m Ай бұрын
Im undersand u betty..endieh eko atmesyem....god bless u...future..is ahead betty
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 Ай бұрын
ቢኒዬ ወንድሜ ሁሌም አከብረሀለሁ በርታ። ለእውነት የቆምክ ነህ ምክንያቱም ቤቲን ኢንተርቪው ስታደርግ ብዙ ሰነፎች ለትች እንደሚወድሩ ይታመናል አንተ በፍፁም ሙያዊ ስነምግባር በድፍረት በማቅረብህ አድንቄሀለሁ።
NO NO NO YES! (50 MLN SUBSCRIBERS CHALLENGE!) #shorts
00:26
PANDA BOI
Рет қаралды 102 МЛН
[柴犬ASMR]曼玉Manyu&小白Bai 毛发护理Spa asmr
01:00
是曼玉不是鳗鱼
Рет қаралды 49 МЛН
Normal vs Smokers !! 😱😱😱
00:12
Tibo InShape
Рет қаралды 120 МЛН
Noodweer in Duitsland: huizen kapot en koeien gered
2:05
NOS Jeugdjournaal
Рет қаралды 49 М.
''ሦስቱ ጠቅላይሚኒስትሮች'' ልደቱ አያሌው | ETHIO FORUM
46:00
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 84 М.
Story Of Kuriftu Resort - Tadiwos Belete - S08 EP89
1:31:19
MERI PODCAST
Рет қаралды 148 М.
Zeinab Badawi: The Waterstones Interview
30:56
Waterstones
Рет қаралды 4,1 М.
NO NO NO YES! (50 MLN SUBSCRIBERS CHALLENGE!) #shorts
00:26
PANDA BOI
Рет қаралды 102 МЛН