አብርሽ ከባድ ሁኔታ ላይ ነው. ልቀቁኝ ልኑርበት አለን😱😭😭

  Рет қаралды 239,225

AB Tube አብርሽ ቱዪብ

AB Tube አብርሽ ቱዪብ

8 ай бұрын

#yetenbitube #abtube #famly

Пікірлер: 1 400
@user-fy8cz9xs3s
@user-fy8cz9xs3s 8 ай бұрын
እዲያስብበት ጊዚ የሰጠዉ የምትሉ በላክ አሳዩኝ😢😢😢😢😢
@abayabay3382
@abayabay3382 8 ай бұрын
ግዜ ስጡት ያስብበት 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ew6qp1lt3g
@user-ew6qp1lt3g 8 ай бұрын
ለምን ተብሎ ያች ልትመለስለት ትችላለች እሶ እቢ አላለች የቤቴሠብ ጫና ነዉ እንጂ ያችን ይጠብቅ ባይ ነኝ
@Fafi51296
@Fafi51296 8 ай бұрын
@@user-ew6qp1lt3g እውነት ነው ፍቅር የምትባለዋ ልጅ የምትመለሥ ነው የሚመሥለኝ ምክኒቱም እሧ እምቢ አላለችም ቤተሠቦቿ ጫና ፈጥረውባት ነው ።እሱ እራሡ ረጋ ብሎ ቢጠብቃት አሪፍ ይመሥለኛል ።ይህቺ ሩታ ተብዬዎ ምን የሚሉት ነው ገና የተሠበረ ልቡ ሣይጠገን ቁሥል የምትቀሠቅሰው
@janethijazi
@janethijazi 8 ай бұрын
አብርሽ አና ፍቅር መቼም አይልያዩም 😢🙏😢
@user-rb6oq2qc4c
@user-rb6oq2qc4c 8 ай бұрын
ግዜም ይሳጣዉ የድሮዋ ትመጣልች የምትሉት ነገር አልገበኝም ምክነቱም ብቶዳዉ ኑሮ ጥለዉ አቴድም ቢቴድም ዳሞ ቢጣፈ ቢጣፈ ስልኩ ይጣፈባታል ደዉላ ተስፋ አሳጣዉም ነባር ስጀመር እሱ አልገፈትም ህወት ይቀጥላል አብርሽ እቺ ልጅ በጭረሽ ሊታመልጥህ አይገባም ቆም ብለህ አስብ
@firdosyoutube3195
@firdosyoutube3195 8 ай бұрын
ሴቶችዬ የሚወዳቹ እንጂ የምቶዱት አታግብ የሚስማማ በላይክ አሳዩኝ
@eexx5392
@eexx5392 8 ай бұрын
ሳህ
@user-rw6bg5mf7u
@user-rw6bg5mf7u 8 ай бұрын
ሳህ
@user-qf3hc2br5t
@user-qf3hc2br5t 8 ай бұрын
ልገራችሁማ ተማሪ እያለሁ የሚወዴኝ ልጅ ነበር እኔ በሰአቱ ፍቅር ምን እንዴሁ አላውቅም አልተረዳሁትም ሁለት አመት ሙሉ ሲለምነኝ እንዴውም ፍቅር ይዞኛል ነውኮ ያልኩሽ ሲለኝ ልቀቀኝ በለዉ እለው ነበር በመጨረሳም ተስፋ ቢቆርጥ ብየ ሰዴብኩት ተናዶ ያይጥ መርዝ ጠጥቶ … ተረፈ … ከዛ በኋላ እኔ ባች ምክኒያት ቢሞትስ ወድም የለሽም እረ ብዙ ተባልኩ መውጫ መግቢያ አጣሁ ሰፈራችን ቅርብ ስለነበር ሁሉም ሰው ሰማ ከበዴኝ ኮሌጅ ገብቼ ነበር ትምርቴን ትቼ ቤተሰብ ተዴብቄ ስዴት መጣሁ ስምት (8) አመት ሆነን አሁንም ተስፋ አልቆረጠ አችን ነው የማገባው ይለኛል እኔ ደሞ ፈራሁ በኔ ምክኒያት እራሱን ሊያጠፋ የነበረ ሰው ብቻ ከባድ ነው ታነበባችሁ እናተ ብቶኑ ምን ይሆናል መልሳቹ ንገሩኝሲ …………
@hilamoo928
@hilamoo928 8 ай бұрын
እኮ ካልወደደ የሆነ ጊዜ ይሄዳል😢
@user-ly6kr5gy6b
@user-ly6kr5gy6b 8 ай бұрын
ሳህ😢
@user-yc3gr5gm9i
@user-yc3gr5gm9i 8 ай бұрын
አብርሽየ ተረጋጋና አስብ ይች ልጅ ከእግዚአብሔር የተላከች ያንተን የተሰበረውን ልብህን ልትጠግን ትችላለች በናትህ አስብበት አትግፍት ያለፈው አልፏል ህይወት ይቀጥላል❤❤❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 8 ай бұрын
ሁለትኛለማፈቀርገናንወ ልቡትሰብሯል አትፈርዱበት
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq 8 ай бұрын
አተፈረዱበት ነገበኔበሉ፣5አመት ፈቅር አኮነወ ያጣወ በዛላይ ገና ነወ የልጂቷትዘታ አለበት ፍቅረ አኮከባደነወ ጋይ በጣምተጎደቷልልጁ ሥለዚህበሸላለሉ የዚችንፍቅረሊረዳአይችልም ልጁ በጣምእረጂምጊዜያሥፈለገዋል
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 8 ай бұрын
እውነት ነው ያለፈው ነገር ማሰብ አያሰፈልግም
@user-jf7vr4fy7y
@user-jf7vr4fy7y 8 ай бұрын
እውነት ነው አብርሽ ተረጋግተህ አስብ ሂወት ይቀጥላል ባንደየ የሚቋረጥ አደለም 😢
@AsAs-uq2yk
@AsAs-uq2yk 8 ай бұрын
ምነው ብትተይው ያፈቀረ ልብኮ ቶሎ መዳን አይችልም
@user-ko8so4mc3t
@user-ko8so4mc3t 8 ай бұрын
እረ አብርሽ በጣም ከባድ ነገር ነው ያሳለፈው እና እናተ በጣም ቸኮላችሁ ከአለበት የፍቅር ትዝታ ባጭር ጌዜ የሚያፈ ቅራትን ሰው እረስቶ ሌላ ሂወት ለመጀመር በጣም ብዙ ግዜ ይፈጃል ተረዱት ታገሱት 😢😢😢😢❤❤❤❤
@user-de4rm2ps6z
@user-de4rm2ps6z 8 ай бұрын
እስቲ አብርሽን እንደኔ ሚወደው😢😢😢 በጣም የዋህ ልጅ ነው ብዙ ይቲዮበሮች አሉ ግን እንደነዝህ ልጆች ቅን ልብ ያለው ይቶበር አላየውም ሙቤን ከነበረበት ያነሱ ከአላህ በታች እነኝ ልጆች ናቸው ❤❤❤❤❤❤ከልቤ ነው ምወዳቸው
@user-gd1gu5gk8h
@user-gd1gu5gk8h 8 ай бұрын
በጣም ይመቸኛል ደስ ይለኛል
@rozahssena3164
@rozahssena3164 8 ай бұрын
አንደየ የተሰበረ ልብ ሌላን መቀበል አይችልም😢😢በቃተውት ይኑርበት😢😢😢
@gvsvsvzb1598
@gvsvsvzb1598 8 ай бұрын
ኤ ወላ 😢😢😢😢
@user-gd1gu5gk8h
@user-gd1gu5gk8h 8 ай бұрын
ማርያምን ከባድ ነው
@sarealsare5961
@sarealsare5961 8 ай бұрын
የደረሠበት ያቀዋል የልብን ሥብራት😢😢😢😢😥😥😥😥😭😭😭😭🖤
@zabebkader9898
@zabebkader9898 8 ай бұрын
😢😢😢😢
@zabebkader9898
@zabebkader9898 8 ай бұрын
ትኪኪኪ
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 8 ай бұрын
አይ አብርሸ እችን የመሰለች ልጅ ትተዋለህ😭😭😭 ወይኔ ልጅቷ ግን ቆንጅዬ ረጋ ያለች ልጅ ነች አሁን ለወንድሜ ተመኘዋት💘💘💖💖💖💖💘💘💖
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 8 ай бұрын
ምቀኛ ተረጋግ ቱ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ አሳቅሽኝ
@user-ix6uk8kz1c
@user-ix6uk8kz1c 2 ай бұрын
😂😂😂
@semirakemal3483
@semirakemal3483 8 ай бұрын
ማነው እንደኔ ኤፍሬምን. የሚወድ እንደዘመኑወንዶች ቀልቃላ አደለም ረጋያለ የራስህ ቻናል ክፈት ኤፍ🎉🎉❤ ልጅትዋግንስታምር ዛሬደግሞ አምሮባታል ይከብዳል ብቻአብርሽ አሳዘነኝ እውነቱነው ይኑርበት አንዳንዴ በብቸኝነት ውስጥ ሰላም አለ!
@EshetTube
@EshetTube 8 ай бұрын
ግን ሴት ለምና ያገባችው ወንድ መጨረሻው አያምርም እረ ሴቶች እራሳችንን እንጠብቅ❤❤❤❤
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 8 ай бұрын
ፍቅር ወንድ ሴት አይልም ከወደድኩ ምንም አደርጋለሁ አሁን መማሬን ወደድኩ
@FiiffuFiig
@FiiffuFiig 8 ай бұрын
ውነትነውበጭራሽሴቶችዬስሜታችንንመቆጣጠርአለብንየምንወደውንሳይሆንየሚወደንንብናገባነውየሚሻለውየምወጅውባሪያነውየሚያረግሽየሚወድሽደሞንግስትነውየሚያረግሽ
@yetewhadoljoch
@yetewhadoljoch 8 ай бұрын
ትክክል መሆን የለበትም
@firehiwotabate5120
@firehiwotabate5120 8 ай бұрын
ስጀምር ልጁ ገና አሁን ነው ወደ ለራሱ የተመለሰው ኧረ ሴቶች ባጣም ያስጠላል በሴት ልጅ ይጭ በዚህ ላይ በሚዳይ 😮😮😮😮
@user-yu3sw4es6z
@user-yu3sw4es6z 8 ай бұрын
እውነት. ነው ። በሁሰአት። ።ኡከን። ለምኗ። መግባተ።ቀሪቶ። ።ላሚኗም። አጊብቷ። ም።በኢጁ። ካደረገቧሀለ።።ሚንምፈጠር። እያየቹነው። ይበኪሽ። እህሩተ።🎉 ወደረሰሾ። 🎉 ተመለሺ። አዳ ድወዷቺ። የሚዏቸዉን። 🎉 አየቁም።🎉 ሲለዘህ🎉ራስሽ🎉።ዓክብር🎉ስጀመር።ወድሊጂ🎉። ተበሪክኮ🎉ሲመጣነው።የኔዉድ🎉። ልገርሽ። ሰትልጀ። ረሱዋን። አኪቢረ።🎉ከጠቀመች። በጠም🎉።ወድንት። ለቺየላዉን. ስሳይ🎉። ማኒም። አበለዉም።።ገነከሁኑ። ኢደዚ🎉። የሇነዉ። ሚነልበት። እሱ። ከዚህ።በፊቲ። ባሰለፈነገር።ኢዲሊሇን🎉። ይቺላለ። ጊደም።ይህ።🎉በሁሉም🎉።ሰወየላነው። ባሱ አለ 🎉ተጀመረ ም።ኢሱከበደዉ። ።🎉 ብያስ🎉። ለሲትልጂ። ክቢር። ይኑሪኪ🎉። ሚነዉ🎉።ከተዉጮ። ላለወኢምማስል። አሰመሊከዏ እህት። ተገሾ። 🎉ሁሉም🎉።ለቧጎነው🎉።ከድሰበ።ጉተጀረ።ዲራሲ። መተ።ኢድ🎉።ትታሰፊረተለ🎉። ይሂ።አገበ 🎉ብአይዷለም። ።ብያስሢለ ትደር🎉 በሇን። ። እጊድናት።🎉 መቀበል ።ነው🎉። በገረቹ። በነገረቺንለይ። 🎉ኢማስመሰል። አዏድሞ።🎉 እን።ሰይህ። የተጋበር። ሰዉትመሢለኛ። ናበረ።🎉ግባዷናክ። 🎉ሚኪናትም። 🎉።ኢጊደየመ🎉ቲቀበለከሇክ።🎉 ። ዉጥኪ🎉። በዷነው🎉።መትነው🎉። ትደርኡኮ።🎉ከወሰጢእጅ🎉።ካዉጪ።🎉አይዷም። ። ስለዚህ🎉። አከብድ።ይቺሻበለ።🎉 ከመላጠችህ🎉። ቧሀለ። ቤተሰብ።🎉ይቅርተ። ብለሃ።🎉 ቢቲማጣ።🎉ሚኪኛትም🎉 አንቀበልም 🎉ለተከታይህም። ክብር።🎉አለሰጠሃም። 🎉።ደም።ሂሇትይጥላል🎉።በጠም🎉።ተሰፊራለህ🎉። ኡነትነው🎉። ሩተዉጪህነው።ያይቹ.🎉 ወስጥህ ንግ🎉ገነይቀራሀል🎉። ፈጠርይወቀዉ🎉።። ኮምቱ። ብመረህም።ዋጠው። አመሠይ። ናኪ
@mesertkifle233
@mesertkifle233 8 ай бұрын
በቃ ትንሽ ይረጋጋ ተዉት ፍቅር ከባድ ነው ህመሙ እሱ ነው የሚያውቀው ሁለታቹም እግዛቤር ከፈቀደ አንድ ላይ ይሆናሉ በፍቅር የተከዳ ልብ ለመጠገን በጣም ከባድ ነው ❤❤❤❤
@user-zl9pf5mz5m
@user-zl9pf5mz5m 8 ай бұрын
እግዚአብሔር
@Tube-nk7xk
@Tube-nk7xk 8 ай бұрын
​@@user-zl9pf5mz5m ጎባዚ
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 8 ай бұрын
ሁፈፈፈፈፈ ሁለቱም ያሳዝናሉ እሰኪ ጊዜ ሰጡት😢😢😢😢😢😢
@lassddf2180
@lassddf2180 8 ай бұрын
እሱም አይፈረድበትም ካሳለፈው አጼር ግዜ ያስፈልገዋል ጊዜ ስጡት አብርሽዬ ወንድሜ አይዞህ ህይወት ይቀጥላል እግዚአብሔር አምላክ የምትፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልግህን ይህጥህ የኔ የዋህ ወንድም😢 በጣም ነው ምወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@SalamSalam-vh1uv
@SalamSalam-vh1uv 8 ай бұрын
አይፈረድበትም ከደረሰበት ክህደት አንፆርከበድነው የእኔመልካም ወንድም❤❤❤❤😢😢😢😢🙏
@user-lf6qz2ho7i
@user-lf6qz2ho7i 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢_💘💘_💘___💘💘💘 ከባድ ግዜ ስላሳለፈ አትፍረዱበት🥺🥺(((🥺
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u 6 ай бұрын
ልክነሽ የኔውድ😢😢😢
@Mes355
@Mes355 8 ай бұрын
ግን ገና የበፊቱ ከልቡ ሳይወጣ ፍቅር ውሰጥ እንዴት ቶሎ ይገባል 1ኛ የመጀመሪያ ፍቅር ቶሎ አይወጣም ከባድ ነው እኔ የአብርሽ መሳቅ እንጂ ድጋሜ ሀዘን ትካዜ ውስጥ እንድገባ አልፍልግ አብርሽዬ የዋህ ነው ይኑርህ በቃ ታው 😢ፍቅር እኮ በጣም ከባድ 😢❤
@sebl62
@sebl62 8 ай бұрын
አንዴ የተሰበረ ልብ ምንም አይጠግነውም 😢😢😢ያለፈበት ያቀዋል😢
@user-bw7jb4hl8c
@user-bw7jb4hl8c 8 ай бұрын
😢😢😢በጣም
@hiatmohameed4278
@hiatmohameed4278 6 ай бұрын
በጣም በኔ የደርስ በማንም አይድርስ😢
@user-Alem21
@user-Alem21 8 ай бұрын
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ አብርሽ እሩታን ይርዳት የምትሉ 🥰🥰🥰
@user-yk4nc6ku3k
@user-yk4nc6ku3k 8 ай бұрын
የትለቱን ጠበሰስ እሷም ቾከለች ቀስ በቀስ መግባበት ትችል ነበረ ግን ከበድ ነው
@MAAEZZD5972
@MAAEZZD5972 3 ай бұрын
Be and fetatechibet iko talyitew ayikerum Ayi ruta fetata
@user-xf5ps8th1x
@user-xf5ps8th1x 8 ай бұрын
ወሎየወች የሃገራችን ሰላም የናፈቀው😢 እኔስ ጨነቀኝ😢😢
@mulu5
@mulu5 8 ай бұрын
በጣም ሁለት አመት ሙሉ ስቃይ ፈጣሪ ሰላም ያምጣልን
@user-sd5ur5sz8r
@user-sd5ur5sz8r 8 ай бұрын
በኛም ሰው እየሞተነው አሁንሰ ምርር አለኝ አንዱ አገር ሰላም አዱ አገር ረብሻ
@user-cp8zp7cn4m
@user-cp8zp7cn4m 8 ай бұрын
ዱአ ነውሀገራች ሰላምተጣን አምስትነትሆን
@masimasi6930
@masimasi6930 8 ай бұрын
​@@user-sd5ur5sz8rየት አካባቢ ነዉ??
@MeremalyuAlyuahmed
@MeremalyuAlyuahmed 8 ай бұрын
እኛለይልጂእየሠረቁብርይጠይቃሉምነቀላልሥቢሆንአንድሚሊዮንበጠፍሥራ
@qweqwe444
@qweqwe444 8 ай бұрын
ልጇቷ ዉብነች በጌታስም እኔም ልቤተሰብራል 💔ሌላ መቀበል ቀላል አይደለም ጊዜ ይፈልጋል!!!!
@yese7783
@yese7783 8 ай бұрын
አብርሽ የኔሩህሩህ እሱ ምንም ጥፋት የለበትም ሴቶቹ ናቸው ያጠፉት እንደ ተቅማጥ አጣደፉት ሲጀመር ገና ምንም ልቡአልጠነከረም😢😢አትስጨንቁት ይማር ይስራ አለቀ የምን ፍቅር ምናምን እያላችሁ ንጁን አታስጨንቁት እኔብሆን 😢😢ሴቶቹን በጥፊ በእርግጫ እላችሁ ነበር 😢😢😢አብርሽዬ ❤❤ ፈገግታህን እንዳትነፍገን ❤❤❤❤
@samiratube2151
@samiratube2151 8 ай бұрын
ወለሂ ፍቅር በጠም ከበድ ነው አንዴ የታሰበራ ልቢ ቶሎ አይጠገንም የደራሰበት የቃል አቢርሽን ታውት ይኑርበት ❤
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 5 ай бұрын
አወ
@Aste221
@Aste221 8 ай бұрын
አብርሽየ ተረጋጋ በርግጥ የመጀመርያ ፍቅር አይረሳም 😢😢
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 8 ай бұрын
ቢንስኮ ትንሽ ታገሱት አታስጨንቁት የውስጡን ሚያቀው ራሱ ነወ😢 አይዞህ አብርሽዬ❤❤
@user-mj1qq1ck8t
@user-mj1qq1ck8t 7 ай бұрын
እሩት የኔ ቆንጆ እራስሽን አስከብሪ ዝቅ አትበይ ሴት ልጅ ስትፈቀር ነው ደስ የሚለው ስንት ተበርክኮ የሚለምንሽ እያለ አቺ ለምነሽ ይሳካልዴ ወደዛ አታስጠይ እራስሽን ኮራ አድርጊ ውዴ🥺🥺🥺🥺🥺
@manayeralzabi6085
@manayeralzabi6085 8 ай бұрын
አብርሽ ገን ትዉ ሂወት ይቅጥላል😢😢😢
@user-zc2ko8bw9e
@user-zc2ko8bw9e 8 ай бұрын
ደግሞ ደስእሚሉት ጉራጌወች የአላህ ተፈጥሮን ብቻ ነው ውበታቸው❤❤ ስታምር
@akhrammuhamed6231
@akhrammuhamed6231 8 ай бұрын
❤❤❤አይ
@user-oo1sw7im1f
@user-oo1sw7im1f 6 ай бұрын
እናመሠግናለን❤
@user-yh1ry2kg4m
@user-yh1ry2kg4m 8 ай бұрын
ተውት የራሱን አለም ይኑሪ እሱ በፈለገ ጊዜ ያፍቅሪ❤
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 8 ай бұрын
አታስጨንቀዉ ኤፍሬም የአብርሽ ልብ ገና አልተፅናናም ግዜ ስጡት ያስብበት🥺🥺🥺🥺🥺የተሰበረ ልብ እዉነተኛ ሰዉ ሲመጣ መቀበል ያቅታል ማርያምን እኔም እደአብርሽ ነኝ😢😢
@Maryam-mm7mf
@Maryam-mm7mf 8 ай бұрын
እሱን እኛ የተሰበረ ልብ ያለን ሰዎች እንረዳዋለን 😢እና ተውት በቃ እራሱን ያዳምጥበት 💔
@user-lw1dp7ty2v
@user-lw1dp7ty2v 8 ай бұрын
ትክክል የደረሰበት ነው የሚያቀው
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r 8 ай бұрын
ትክክል
@Fout8-gq9ye
@Fout8-gq9ye 3 ай бұрын
ሳሕ የደረሰበት ነው የሚያቀው😢😢
@MesuShita
@MesuShita 8 ай бұрын
አረ አብርሽ በናትህ ተረዳት ኡፍፍፍ ሂወት ይቀጥላል 😢😢 ተረዳት እስኪ እሩታ ቆንጆ የሆነች ልጅ ናት እንዳታመልጥህ
@ToyibaYasin-ws8lq
@ToyibaYasin-ws8lq 8 ай бұрын
ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን
@gidgghgd1676
@gidgghgd1676 8 ай бұрын
alllahoma sale wesaleme ala nabeyena mahamedeee 💜❤💖💖💖❤
@user-jl8qk2si8v
@user-jl8qk2si8v 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@HASNAAHMED-km1kr
@HASNAAHMED-km1kr 7 ай бұрын
ሰለዋለይ, ወስልም ❤️❤️❤️❤️t
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 7 ай бұрын
ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም
@mamibabi6805
@mamibabi6805 8 ай бұрын
አይፈረድበትም ግዜ ስጡት የደረሰበት ብቻ ነው የማውቀው እና አይዛቹ🙏😍😍
@adanechalemu-qc4ro
@adanechalemu-qc4ro 8 ай бұрын
*እረ ተውት እራሱን ያዳምጥ ተውት ሳይፈልግ በራሱ ጊዜ ይሆናል ገና ልጅ ነው ተውት በቃ እብርሽ አታስከፋት እሷንም ቆንጅዬ ናት ግን እራሱን ያዳምጥ😢*
@hayatbeshir7645
@hayatbeshir7645 8 ай бұрын
የኔ ውድ እሩታየ የኔ ውድ አይዙሽ ፍቅር ማልት ክባድ ነው ግን ትርጋጊ እሽ አብርሽ ሲግባው እራሱ ይጥይቅሻል አንች ማልት ቆንጅ እና መልካም ልጅ ነሽ አብርሽም ክዚህ ቅድም ስልትጎዳ ነው ግን ትርጋጊ ይመጣል እሽ አታልቅሽ የኔ ውድ ❤❤❤❤❤ እራስሽን ጥብቂ እሽ እሩታየየየየየ
@AmetuAmetullah
@AmetuAmetullah 8 ай бұрын
ወይኔ አንዴት አንዳዛዘነኝ 😢😢😢😢😢 ወይ የሰው ልብ የምሰብሩ ሰወች ግን እድሜ ልካችሁን አይለፍላችሁ 😢😢
@abdullah12qq73
@abdullah12qq73 8 ай бұрын
Amen😢
@SahraNasrudiin
@SahraNasrudiin 2 ай бұрын
Amen
@mareta218
@mareta218 8 ай бұрын
የኔ ጌታ እውነትህን ነው በፍቅር የተጎዳ ነው የሚአቀው አይዞህ ወንድሜ
@comceilll6490
@comceilll6490 8 ай бұрын
በጣም ከፋቶኝ ሳለቅስ በእናተ ፊዶ እፅናናለዉ ደሞ ደጋግሜ የማየዉስ ነገር❤❤❤❤ ኑሩልኝ
@sebledejene-8645
@sebledejene-8645 8 ай бұрын
አይዞሽ አታልቅሺ
@comceilll6490
@comceilll6490 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@sarahabas8619
@sarahabas8619 8 ай бұрын
በስልክ ያብስሉት እና ይግባባሉ የተሰበረ ልብን መጠገን ተቻለች 😢
@user-ok4vl4fv4f
@user-ok4vl4fv4f 8 ай бұрын
እባካችሁ ተዉት አታስጨንቁት በትእግስት ትጠብቅ የተሰበረን ልብ የሚያዉቀዉ በዛ ያለፈ ብቻነዉ አብርሽን አታስጨንቁት በቃ😢
@hfem3901
@hfem3901 8 ай бұрын
አብርሸ አይዞህ አንድ የተሰበረ ልብ መቀበል አይችልም 😢😢😢 ኤፍሬም በቃ
@SassFsdd-ko4xu
@SassFsdd-ko4xu 8 ай бұрын
ፍቅር በልመና አይሆንም እህት ተወት አሪግው ያሥብበት 😢😢
@user-ou4om1yr7z
@user-ou4om1yr7z 8 ай бұрын
የተሰበረ ልብ መዳኛ የለውም 😢ግዜ ስጡት አብርሽየ ወንድሜ አይዞህ አለም ደዋራናት የምንወደውን ስንከተል የሚወደንን እናጣለን በግዜ ሂደት ሁሉም እደታሪክ ይወራል ❤❤❤❤
@mamatube9715
@mamatube9715 8 ай бұрын
አብርሽዬ የኔ ልጅ ሼር አድርግልኝ አላህ ይጠብቅህ አብርሽዬታማሚኮ ነኝ እግሬ ችግር አለበት እንደዉም ቭድዮ ብሰራ ጥሩ ነዉ
@user-jn5qv5br7x
@user-jn5qv5br7x 19 күн бұрын
የታድለቺልሴት የሚወዳትን ታገባለች ያልታድለችዉሴትድግሞእሶእምትወድዉን ታገባች የምንወድዉ ንሳይሆን የሚወድንን ይስጠን🤲🤲🤲🤲🤲🤲👌👌👌👍አሚንበሉኢንሻአላ ይወፍቀን
@seidseid2312
@seidseid2312 8 ай бұрын
የመጀመሪያነኝ ዛሬ አብርሽየ አይዞህ ፈጣሪ የተሻለውን ይወፍቅህ ወድሜ😢😢😢😢😢
@iloveuae5033
@iloveuae5033 8 ай бұрын
ቆንጆ ልጂ ነች አታምልጥህ በርግጥ ከባድ ነዉ ግን ተረዳት ያቺ አይጥ የመሠለች ስለበደለችህ ተስፋ አትቁረጥ ወንድሜ አንተ እኮ ምርጥ ሰዉ ነህ
@hanhaba3782
@hanhaba3782 8 ай бұрын
ይች ቴብ እራስ የፊቷ ክብደት ደሞ ለሷም አልቀሰሀል እኳን ይች ቆጆ አግኝተህ ተመስገን በል
@user-gd1gu5gk8h
@user-gd1gu5gk8h 8 ай бұрын
የማያፈቅራትን ሰው ተቀብሎ ምን ሊሆን ነው አትፍረዱ
@fahdmtere-uj6vu
@fahdmtere-uj6vu 8 ай бұрын
​@@hanhaba3782እውነትብ ቴብ ራስ ሞትኩ በሳቅ😂😂😂
@hanhaba3782
@hanhaba3782 8 ай бұрын
@@fahdmtere-uj6vu አዎ ሲንቁት ቤተሰቦቿ ተናደድሁ እሷን አይተዋል ብዬ አዘንሁ እዴት እደናቁት ፀልይ ካብርሽ የበለጠ ደሞ እወድሻለሁ ይበላት አሳዘነችኝ ሩታ ካዲሳባ ቡታጅራ መታ ጋ ሲል ተናድጄበታለሁ
@leensaatemena-zc4rw
@leensaatemena-zc4rw 6 ай бұрын
unet nw Ruta betme konjo nate.yechi rat nw metemeselwu
@SamsungA13-gp2jt
@SamsungA13-gp2jt 8 ай бұрын
ያሳለፈውን እያወቀች ልጅን ምን ይሁን ነው የምትሉት አታስብም የተረጋጋውን መልሳ ቁሱልን አትቀስቅስበት አብርሽ አይዞህ ሁሉም ያልፋል ወንድሜ
@2-nl9dw
@2-nl9dw 8 ай бұрын
አብርሽዬ ምርጡ😢🙏🙏🙏ሁሉም ያልፋል ነገም አድስ ቀን ነው ተረዳት እሪታን
@Fafi51296
@Fafi51296 8 ай бұрын
ኧረ እኔ ፍቅር የምትባለዋ ልጅ ነው የምንጠብቀው ሩታ ተብዬዋ አርፈሽ ተቀመጪ በሏት ።ፍቅር የምትባለዋ ልጅ እንደምትመጣ ተስፋ አለኝ ።
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 8 ай бұрын
ትምጣለት
@user-gd1gu5gk8h
@user-gd1gu5gk8h 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ እውነት ነው
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 8 ай бұрын
ስራውን ይስራበት አታስጨንቁት አቦ ፈጣሪ ለሱ ካላት አይቀርም
@damoursarah6
@damoursarah6 8 ай бұрын
አብርሽ መልካም ሰው ነው በእርግጥ ላተ ከባድ ነው ምንም አትቸኩል ግዜ ወስደህ አስብበት ፈጣሪ ያለው ብቻ ነው የሚሆነው አይዞህ ❤
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 8 ай бұрын
በቃኧር ትው ልጅ ይኑርበት ፍቅር በሁለቱም በኩሰሆ ነው ደስ ሚለው
@mlimezewede6613
@mlimezewede6613 8 ай бұрын
አብርሽ ያችን ምስኪን ልጅ ልተዋት እይገባም ተገዳ እንጂ እንተን ጠልታህ እደለም እሷ በምን አይነት ሁኔታ እዳለች እንኳ አታውቅም እና ጠብቃት በፅኑ ፍቅር ( አባ እቀፈኝ) ያለችህን እትርሳ
@rahelwondimu5352
@rahelwondimu5352 8 ай бұрын
ኤፍርሽዬ ለአተም ጥሩ ነገር ይግጠም ደሞ አብርሸም ማንም አይፈርደም ምክንያቱም የተጎዳበትን እራሱ ያውቅዋል ፈጣሪ ያለፈውን ትቶ አሁን የለው ሂወቱን ተረጋገቶ የስብ😍😍😍😍❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍
@stc7566
@stc7566 8 ай бұрын
ምናለበት አንተስ ባተረዳት እንኳን ቁጭ ብለህ በሰላም ብታወራት ወይ ወንዶች😢
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 8 ай бұрын
የመጀመሪያ ፍቅር አይርሳም የምትሉ ኑ ሰሙኝ እኔ ፍቅር ርሰቸ #ፍሉሰ ጋ ነው አ
@hayatmakkah4170
@hayatmakkah4170 8 ай бұрын
አብርሽዬ አይዞህ አስብበት እሩቲም አታስደግጣት ላስብበት እና እነግርሻለው ብትላት የተመረጠነው❤❤❤❤❤ፍቅር ከባድ ነው ወላሂ
@user-lb1mk8cz3m
@user-lb1mk8cz3m 5 ай бұрын
ሩታዬ አይዞሽ ተረጋጊ ፈጣሪ ላንቺ ያለውን ይሰጥሻል አይዞሽ እራስሽን አትጉጂ ቢያውቅ ንግስቱ ነሽ አይዞሽ አቺ ምትወጂውን ሳይሆን እሱ ሚወድሽን ሚያፈቅርሽን ይስጥሽ አምላክ
@muhamad3183
@muhamad3183 8 ай бұрын
አብርሺየ ሥወድህ እዳልጠላህ ለማሥብ ግዜ ሥጡት ወንድሜ ሂወት ይቀጥላልአላህ ላንተ ያላለዉን አሥወግዶ ላንተ ያለዉን ሢሠጥህ እቢ አይባልም እደፈለግነዉ ኑርን አናዉቅም አለህ ከኛ በላይ ለኛ አሣቢ ነዉ
@user-gc5fh9iy3o
@user-gc5fh9iy3o 8 ай бұрын
ደሞ ቆጆ ደስ የምትይ ልጅነሽ እሱ ሴት ሆነሽ ስለጠየቅሹ ከደበረው ካካበደ አቺ ጠይቆ ሚአፈቅርሽ ሌላ ይመጣል መቼስ ባድሰው ተጎዳው ብሎ መቼስ ሳያፈቅር ሳያገባ አይኖር ደሞ ጥሎህ ለሄደሰው እደዚ መሆን አያስፈልግም
@ormooapss442
@ormooapss442 8 ай бұрын
አይደለም እናቶቻችን እኮ ተለምነው ከብረው ነው የጋቡት በሴት አያምርም ጭራሽ ኧር ልብ ግዙ ሴቶች ፍቅር ቀልድ ነውዴ ትደረኮ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው በቅርርብ ላፍቅራት ነበር ደሞ የተሰበር ልብ ወድያው ፍቅር አይቀበልም እኔ በልጅነቴ ያገባሁት ባሌ ቤተሰብ አይሆንም ሲሉ ብዙ ልጅነት አለ ሌላ አግቢ ተብየ በጭራሽ ካለሱ ወንድ አለ አይመስለኝም ነበር ለግዜው ማለት ነውና ተውት ትንሽ ግዜ 😢😢
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f 8 ай бұрын
ትክክል የተዘላዘለ ግዜ ሆነ እኮ
@user-jv6ki6ht6q
@user-jv6ki6ht6q 8 ай бұрын
እህቴ ብዙም አትሸበር የሚወድሽን ተከተይ አብርሽም ድጋሜ እሰበራለሁ እያለ ቦታ አይሰጥሽም ሴት ነሽ ጠካራ ሁኝ 😢 ፍቅር ከባድ ነው አብርሽ ግን ማርያምን ልጅቶ መላዕክ ናት ላተ የተላከች አስብበት ያቺ ብኬድ ይችን ጥሎልሀል ያለፈው አልፎል ስለወደፊቱ አስብ
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj 8 ай бұрын
አብርሽየ በማርያም ሁሉን ተወዉና አዲስ ህወት ጀምር ፍቅር ያሸንፍል የሚያዉቀዉ ያቀዉል💔አብርሽን ግዜ ስጡትና እሽ ይላል እግዚአብሔር ይጨመርላችሁ ሁለቱም አሳዘኖኝ🥰❤❤🙏
@redwanfirst5197
@redwanfirst5197 8 ай бұрын
እኔ ግን እንደ እኔ ተቀበላት ለምን ብትል ያቺ የመጀመርያዋ ብትወድህ አልቅሳ በዘመድም አስለምና ለፍቅርህ ስትል እንደ ሄለን ዋጋ ትከፍል ነበር የምሬን ነው ቤተሰብ ስላለ ሸምጥጣ አትሄድም እንደምንም ብላ አስረድታ መቀጠል ትችል ነበር ወይ ላንተ ተስፋ መስጠት አሁን ላይ ግዜ የተመቻቸ ነው ሱቅ ወጥታ እራሱ ላንተ በመደወል እንደማትለይህ ትነግርህ ነበር የምር እህቴ አባቴ የሆነ ልጅ ከቀረብሽው ልጄ አይደለሽም ብሉዋት ብዙ ነገር ተፈጥሮ ግን በትእግስት ታማ አልቅሳ ለምና አስለምና ፈቀደላት አባቴ ለዛውም የሱ ዘመዶች ጠላታችን ናቸው የማይቻል የለም እሱዋ ብትፈልግህ በራሱዋ የወደደችህን ግን ሙሉ ለሙሉ እራስህን ሳትሰጥ ብታይበት እላለሁ እንደዛ ጎድታህ የሄደችውን ደግመህ ሂይዎትህ ብታስገባ ክብርም አትሰጥህም ለሱዋ እንደተሸነፍክ ስለምታውቅ እላለሁ
@MekdiFamilytube
@MekdiFamilytube 8 ай бұрын
ተወት በቃ ይኑርበት እንዴ አስለቀሰኝ የእውነት አንዴየተሰበር ልብ
@amyamy5313
@amyamy5313 8 ай бұрын
አብርሽዬ ተረጋጋ እሺ አባዬ ፈጣሪ የሠጠህ ጠጋ ነው ተመለስወደራስህ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢 የተገፈህውን ልታገኝ ነው ፈጣሪ የላከልህ ተቀበል😢😢
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w 8 ай бұрын
ከኤፍራም ጋር ይጣበሱ አብርሽን ተይው ጊዜ ይፈልጋል ምን ብትይው ልቡ ስለተሰበረ ተይው ኤፍሬም አንተም አታስጨንቀው
@MeskeremHailu-sx6ob
@MeskeremHailu-sx6ob 8 ай бұрын
ሰለሁሉምነገር እግዚአብሔር ያውቃል❤❤❤❤❤❤
@kakajqj1215
@kakajqj1215 8 ай бұрын
አብርሽየ ተረዳት የኔ አባት አቃለሁ ተጎድተሀን ግን ሂወት ይቀጥላል
@MikiyasDanal
@MikiyasDanal 8 ай бұрын
አብሪ ሁሉም ሀላፊ ጠፊ ነው ሰለዚ ነገሩን አቅልለው እግዚአብሔር መልካም ነው እና ወድሜ ተረጋግተህ አሰብበት አተ እኮ ቅን ልብ ነው ያለህ የኡነት ሰላት እግዚአብሔር ሁሉም አመሰግነዋለሁ ዘመንህ ይባርክ።
@tigisit2534
@tigisit2534 8 ай бұрын
ተዉት በቃ አንችም ሴት ነሽ ለራስሽ ክብር ይኑርሽ 😢አብርሽ እኮ ገና ጉዳት ላይ በደንብ ማገግም አለበት ቢያስ ለሱ የፍቅር ጥያቄ ለማቅረብ እሱ ላች ትንሽ ፊልግ ቢኖረው ነበር ❤ተዉት በቃ ህመም ዉስጥ አትጨምሩት 😢
@HelimaSirajy-ky1uj
@HelimaSirajy-ky1uj 8 ай бұрын
ወይኔ ሁለቱም አሳዘኑኝ ወላሂ አላህ ያገናኛችሁ ❤
@EeEe-sl9ey
@EeEe-sl9ey 8 ай бұрын
ኡፍፍፍ ከባድ ነወ ይሄንን ስቃይ አሳልፌዋለሁ😢😢😢😢😢😢
@user-gd1gu5gk8h
@user-gd1gu5gk8h 8 ай бұрын
እኔ በሱሰ አልፈርድ በሶም አልፈርድ ደሞ ኮሜንቶች ተረጋጉ በአብርሽ አትፍረድ ሆ ያልደረሰበት ሰው አሉ እናም አብርሽን ተውት እግዜብሔር ካለ አብራችሁ ትሆናላችሁ እናም የኔ ቆንጆ ተረጋጊ ፍቅር ከባድ ነው
@user-kj9xg3zi6q
@user-kj9xg3zi6q 8 ай бұрын
የኔ ዉድ ወድም አብርሽዬ የምር በጣም አሳዘነኝ ሩታም አሳዘነችኝ በዚች ምድር ስንኖር ማንም ሆነ ማን የሚወደዉን የሚያፈቅረዉን አግኝቶ አያዉቅም ህይወት ተቃራኒ ናት እና በአብርሽም አትፍረዱበት አዴ የተሰበረ ልብ 💔በተሎ አይጠገንም እና ትንሽ ታገሱት
@xboxone8393
@xboxone8393 8 ай бұрын
የኔ ጌታ ተውት ፍቅር ከሁለቱም ሲሆን ነው አታሰቃዩት በግድ ፍቅር አለ እንዴ😢😢
@atalayngatu9457
@atalayngatu9457 8 ай бұрын
አብርሽ ተስማሙ😢
@bekelechasefa8723
@bekelechasefa8723 8 ай бұрын
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ባቃ ቶዉት ለ ትንሺ ገዜ ስቱት ❤❤❤አብርሺ አየዞክ ያላፋው አልፋል ግን አስብ ❤️❤️❤️እፈረም ጃግና ታ ባራክ ❤️❤️❤️❤️
@lujainla5311
@lujainla5311 8 ай бұрын
ሩታዬ አይዞሽ አሸናፊ ትሆኛለሽ እሱም ያሳለፈዉ ነገር ጥሩ ሰላልነበረ ተረጂዉ
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 8 ай бұрын
የማይቀየር ነገር የለም ሁለቱም ትንሽ ጊዜ ስጡአቸው ያስቡበት፡❤❤❤
@user-xo8xt7we7h
@user-xo8xt7we7h 8 ай бұрын
የተሰበረን ልብ የሚጠግን እግዚአብሔር የሰጠህን ተቀበል ያለፈው አልፋል ህይወት ይቀጥላል አብርሽ ተው አትግፋ ተቀበላት❤❤❤
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 8 ай бұрын
አይዞህ ያኔ ወንድም አትበሰጭ እናሱም ለንተ ብለው ናው አተኩርፋቸው በናገሩ ግን ደስ እንደለክ ግዜ ወስደህ አስብበት ጸሎትም አድርግ ለንተ ያለውን መልካሙን እንዲሰጥህ እሷም ትሁን ሌላ. አብሽር
@user-pv4sn8ov2g
@user-pv4sn8ov2g 8 ай бұрын
አብርሽ ጠንካራ ሁን አይዞሕ ❤❤❤ ልጂቱን የሆነች 😂😂😂 ተወንድ ስመጣ ደስ ይላል መከበረም ነዉ በቀል ነዉ መሰል የያዘችዉ ያሳለፈዉን ታያገግም ሌላ ፍቅር 😮😮😢😢
@Sas-ly5gk
@Sas-ly5gk 8 ай бұрын
ወላሂ ተውት በፍቅር የተጎዳልብ ከባድነው ለመጠገን ግዜ ያስፈልገዋል በፍቅር ተመጎዳት ይጠብቃችሁ ያልተጎዳችሁትን በተለይ የቤተሰብ ጠልቃገብ በፍቅላይ ከባድ ነው
@abayabay3382
@abayabay3382 8 ай бұрын
ወንድሜ ያለውን እናውቃለን ግን ሂወት ይቀጥላል አስብበት እናተም ግዜ ስጡት ያስብበት ታውት ግን ሊላ ሂወት ስትጀምር ነው ወደኋላ ያሳለፍከውን ትረሳዋለህ ወንድሜ ፈጣሪ ላንተ ፍቅዶልህ ይሆናል ካአድስ አበባ ድረስ የመጣችው እና አስብበት አብርሽየ 😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayathayat9273
@hayathayat9273 8 ай бұрын
ይሄነገር እዉነት ከሆነ ግን በአብርሽ አይፈረድበትም ምክኒያቱም የሚያፈቅሩትን ሰዉ መርሳት በጣም ከባድነዉ ደግሞም በቤተሰብ ምክንያት ስለሆነ የተለያዩት ምንአልባት ተመልሰዉ ባንድ ሊሆኑ ይችላሉ
@user-ec7lu1oe3z
@user-ec7lu1oe3z 8 ай бұрын
ሩትዬ ስባኤ ያዚ አብርህሽዬ ወንድሜ ህይወት ይቀጥላል ሁሉም እሱን የፈቀደው ነው እሚሆነው ግዜ ወስደህ አስብበት ነገ ሌላ ቀነሰ ነው አይዞህ 😢❤
@user-lv8dl5tz5n
@user-lv8dl5tz5n 8 ай бұрын
አብርሽ ወደራሲ ትመለሲ ሂወት ዪቃጣላሌ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ፍቅር 🥰🥰🥰🥰🥰 ያሽንፋል🥰🥰🥰🥰 እግዚአብሔር🥰🥰🥰🥰 ዪጠበቃቹ
@kabushmohammad6488
@kabushmohammad6488 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-me4ux5jk2g
@user-me4ux5jk2g 8 ай бұрын
ኧረበናትህ ተረዳት😢😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@imuharun
@imuharun 8 ай бұрын
ሚስኪን አብርሽ አይይይይ የመጀመርያ ፍቅር ቶሎ አያሰቆርጥም ያረቢ
@robekaeth3984
@robekaeth3984 8 ай бұрын
አይዞሽ ሩታ አትፍረጂበት ተደረሠበት አንፃር ነው ትንሽ አሥብብበት
@emoydseta2899
@emoydseta2899 8 ай бұрын
😢🥱😢😥😰🥺💔💔🙏🤲🧎🧎🧎‍♀️🙆🙆በቃ፡ግዚ፡ይሰጠው፡ውይይ፣😢አትፍረዱበት፡እደራሳችን፡እንየው፡ጉበዝ፡አብርሽ፡ወድም፡፡ለሩታ፡የምታረጉት፡ትብብር፡የተባረካችሁ❤🎉😢❤
@user-lh8si7km4d
@user-lh8si7km4d 8 ай бұрын
እር አብርሽ አበዛህዉ ባትቀበላትም እደህትህ ብታናግራትሳ እድህ ከመሆን መቸም ብትወድህነው
@user-xg7bi8mf9y
@user-xg7bi8mf9y 2 ай бұрын
አብርሽተረዳት ያተልብ እደተሰበረ የሩታንም አትስበረዉ ይችልጅ ከፈጣሪ ግራጎንህ ናት አትግፋት❤❤❤❤❤
@HananJelita-et9zk
@HananJelita-et9zk 8 ай бұрын
ተውይ እስኪ ❤❤❤❤ አያሳዝናችሁም አብርሽዬ ተርጋጋ የኔ ወንድም❤❤❤❤❤
@user-gc5fh9iy3o
@user-gc5fh9iy3o 8 ай бұрын
እረ ተይው ባክሽ ተለማምጦ ፈቅር አያምርምም አይዘልቅምም የባሰ ፈቅሬን እገልፃለው ብለሽ ራስሽን ዝቅ አታርጊ በቃ ተፈላልጎ እንጂ ፈቅር በልመና የማይሆን ነገርነው
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq 8 ай бұрын
አረተወት ልጁ ይኑረበት ፣5አመት ፍቅር አኮ ነወያጣወ 😢አሁን ገና የልጂቷፍቅር አልወጣለተም ትዝታአለበት የተሠበረወን ልብ ለመጠገንቢያሥ ካለበት ዲበረሺን ወሥጥ መወጣትአለበትመጀመረያ😢 አቺም ተረጋጊ 😢😢ተረጂወ አቺአፈቃረ ብትሆኚም እሡ አፍቀሮ ተጎደቷል😢😢😢
@ahmadmohmad9425
@ahmadmohmad9425 5 ай бұрын
እሩታ ታገሽ አይዞሽ ለሱም ቢሆን ግዜ ስጭው እውነተኛ ፍቅር ትህግስት ይፈልጋል አይዞሽ 😢😢😢😢😊
@zenashab4209
@zenashab4209 8 ай бұрын
በፍቅር የተጎዳ ልብ ቶሎ ሌላውን ለምቀበል ከባድ ነው ይርጋጋ ትንሽ ተዉት አታሳጨንቁት ❤❤😢😢😢
@user-qm3kz1qk3q
@user-qm3kz1qk3q 8 ай бұрын
አብረሽየ እራስህን ሁን የደረሰበት ያቀዋል❤❤❤❤😢😢😢😢😢
🛑ስለተፈጠረው ነገር አዝኛለው😌
22:41
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 16 М.
ሩታ እና አብርሽ ተገናኙ .አፉቅሬሃለው አለችው 😱😭😭
17:14
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 324 М.
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 118 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 33 МЛН
አብርሽ እራሱን ስቶ ሆስፒታል ገባ 😱😭😭😭
9:18
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 249 М.
አዲስ ሳይነግረኝ ድንገት ጥሎኝ ሄደ
26:29
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 527 М.
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 118 МЛН