አብርሽ እራሱን ስቶ ሆስፒታል ገባ 😱😭😭😭

  Рет қаралды 263,255

AB Tube አብርሽ ቱዪብ

AB Tube አብርሽ ቱዪብ

Жыл бұрын

#abtube #yetenbitube #famly

Пікірлер: 2 900
@Mes355
@Mes355 Жыл бұрын
ወይኔ አባቱ ግን 😢😢😢በጣም ምስኪን ናቸው ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ይሰጣቸው አባት እኮ ልዩ ምስጥር አለው 😢😢😢ደም አባቴ መሳይ 😢😢😢😢😢
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ
@kikipipi5647
@kikipipi5647 Жыл бұрын
አሜን፫
@HK-MD
@HK-MD Жыл бұрын
እውነት ነው ግን
@Mes355
@Mes355 Жыл бұрын
@@HK-MD እኔም እንዴ አንተ ተመልካች ነኝ ግን የአባቱ አሳዘነኝ 💔
@hiwetdesta9048
@hiwetdesta9048 Жыл бұрын
እፍፍፍ የኔ አባት ለናትህ እንዳትነግራት አሉ 😢😢እግዚአብሔር ይማርህ አብርሽ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ❤😢
@selamyamenemh1100
@selamyamenemh1100 Жыл бұрын
ሰብክራይብ ገበረልይ ጓል ዓዲይ መዓረንይ🤲❤
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
​@@selamyamenemh1100ደምሪኛ
@TamemaTm
@TamemaTm Жыл бұрын
😢❤
@TamemaTm
@TamemaTm Жыл бұрын
😢❤
@user-cv4vk6zn4t
@user-cv4vk6zn4t Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ለአባታችን አባት ያላችሁ እድለኛ ናችሁ የሌለን ዱአ እናርግላቸዉ ጀነትን ይወፍቅልን
@VipVip-rc5uq
@VipVip-rc5uq 7 ай бұрын
Yene abat bihon qexqixong kebet yabarirental 😅
@dasuyelove
@dasuyelove Жыл бұрын
አረ የልጅቷ ቤተሰብ ልጁ የሆነ ነገር ሳይሆን መፍትሄ ይገባል አይዞህ ወንድሜ 😭😭😭💔💔በጣም አዝናለሁ
@genzebjemal1051
@genzebjemal1051 Жыл бұрын
ወይኔ ፍቅር የሚባል ነገር 😢😢😢እኮ የሚያቀው ያቀዋል በጣም ከባድ በሽታ ነው አይዞህ አብርሼ እግዚአብሔር መልካም ነው😢😢😢😢😢😢😢
@mkds3562
@mkds3562 Жыл бұрын
ትክክል😢😢😢
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
Feker yalaye yiyew eni heweten ablashetibig kebeteseb heger erke enoralehu
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
​@@zeynebdamte1506ደምሪኛ
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
​@@mkds3562ደምሪኛ
@user-iq1zo5xj5l
@user-iq1zo5xj5l Жыл бұрын
በጣም 😢😢😢💔💔
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Жыл бұрын
አረ የልጅቷ ቤተሰቦች ልጁ የሆነ ነገር ሳይሆን መፍትሄ ሊሰጡ ይገባል አይዞህ አላህ አፍያ ያርግህ😢
@user-vh3qn9qj8y
@user-vh3qn9qj8y Жыл бұрын
ድራማ እኳነዉ
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg Жыл бұрын
አይ ሌላ አፍቅራ እደሁ ነዉ እጂ እሥከዛሬ ድረሥ። አብረዉ አደሉ
@user-sw9gg2mi1c
@user-sw9gg2mi1c Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ እኔሥ አልቸልኩም ብየልቅሥ እንኳ አልተውሽ አለኝ ኡፍፍፍ ዬት አለ እንህ አይነት ፍቅር ወለህ አይለያቹ የረብ
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምረኚውዴ
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
​@@yarsamyalignegደምረኚ
@user-tb6uc2ur5z
@user-tb6uc2ur5z Жыл бұрын
የኔ አባት ኑርለት እረጂም እድሜ ወላሂ እደኔ አባት እሰከ ሰተቴ ይወደኛል እድሜ ላባቶች
@user-pw3yj3zs3t
@user-pw3yj3zs3t Жыл бұрын
አስለቀሳችሁኝ 😢ምርጥ አባት ናችሁ ጤና ይስጥወት አብርሽ እራሥህን ጠብቅ❤
@ZakeyaKaram-nm9ji
@ZakeyaKaram-nm9ji Жыл бұрын
ፍቅር የት ነው ያለሺው እባክሽ ከቤተሰብ ተደብቀሽም ቢሆን አቢ ጋር ነይ እባክሽ የፍቅር ቤተሰቦች ደሞ ይሄን አይታችሁ አትጨክኑ በፈጣሪ አቢ አይዞህልኝ ፈጣሪ አለ በእናተ መሀል
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ😢
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤
@user-vx7me1sj7y
@user-vx7me1sj7y Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f Жыл бұрын
ተደብቀሽም ቢሆን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@saadaahmed7875
@saadaahmed7875 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
አብርሽ ጌታ ብርታቱን ይሰጥክ አባት አባት ነፍ አመት ያኑሮት 😘😘😘
@muluayel-8387
@muluayel-8387 Жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkk
@rebuniatnafu2868
@rebuniatnafu2868 Жыл бұрын
የኔ አባት ልዩ አባት ፈጣሪ ዕድሜ ጤና ይስጥልኝ 🥰🥰🥰አብርሽ ጠንካራ ሁን በዚህ ልክ እራስህን አትስጥ ለፍቅር ምክንያቱም ትጎዳለህ ከመስመር ትወጣለህ አላማህን ትሰታለህ ወጋ ያስከፍልካል ፀሎት አድርግ ውስጥህ ይረጋጋል
@user-ht2wr6zz5r
@user-ht2wr6zz5r 4 ай бұрын
እኔን አብርሽ 😢 ዘሬ ነው የየሁት አስለቀስከኝ አለሀምዱልለህ የሁሉ አለፈ
@aagg4801
@aagg4801 Жыл бұрын
ፍቅር ትቅረብልን ቤተሰቦቻን አሳምና ከጎኑ መሆን አለባት በቃ መጋባት ካለባቸውም ይጋቡ እየሰሩ ያድጋሉ ልጁ መሞት አለበትዴ😢😢
@sebleseble178
@sebleseble178 Жыл бұрын
የእውነት ቤተሰቦቿ ይህን እንኳን አይተው የሆ ነገር ቢያድርጉ 😢😢😢
@masart9631
@masart9631 Жыл бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር ራጅም ዕድሜ ከጤና ጋር የድሎት🙏😭😭😭አብርሽ ወንድሜ አይዞህ😭😥😥😭
@amanuelg-iq4gv
@amanuelg-iq4gv Жыл бұрын
ፍቅር ከባድ ነው የደረሰበት ነው የሚያውቀው እኔም አሁላይ ያለሁበት ሁኔታ እደዚህ ነው አልቅሼ አልወጣልሽ ብሎኛል💔😭😭አብርሽ አይዞህ ፈጣሪ ይመልስልህ ቤተሰባን ሆዳቸውን ያራራልህ😢
@user-qj4lp2ex6v
@user-qj4lp2ex6v 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@Mes355
@Mes355 Жыл бұрын
በፍቅር መሀል የሚገቡ ቤተሰብ ግን ጨካኞች ናቸው ብለያዩ እንኳን ለወደፊት ለልጁታ ጡሩ አይደለም በእውነተኛ ፍቅር ላይ መቀለድ ግፍ ነው 😢
@uaeuae4026
@uaeuae4026 Жыл бұрын
በጣም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
@Mes355
@Mes355 Жыл бұрын
@@uaeuae4026 አሜን 🤲💔
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛ
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Жыл бұрын
እረ እናትየ ስንት ዋጋ ከፍለው ያሳደጓት ልጅ በሜዳ አፍሶ መውሰድ አይቻልም ሀፂያትም ነው ። በአግባቡ ሽማግሌ ልኮ ማግባት ነው እንጅ ፍቅር ፍቅር ማለት አይረባም።
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b Жыл бұрын
😂😂 የሱ ግን ጠና ኧሯ
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ አንተ የፈቅር አምላክ ነክ እና በመካከላቸው ግባ አንድ አድርጋቸው 🙏😔
@segaomeromer8014
@segaomeromer8014 Жыл бұрын
አባትህን ስላደቅ አለአልፍም እረጂም እድሜ ይስጥወት አብረየ ሁሉም ያልደረሰበት የለም ግን ወደአላህ & ብትለምን ይሻአላአል ወድሜ😢😢😢
@zizi-nz1jq3qx1u
@zizi-nz1jq3qx1u Жыл бұрын
አትፈረድ ይፈረድብሃል አሉ የፍቅር ነገር አይጣል ነው 😢😢😢😢😢አብርሽዬ አብሽር ፍቅር ፍቅር አሉት ቃሉን አሳንሰው ከድንጋይ ይበልጣል ለተሸከመው ሰው 😢😢😢😢😢😢እእእእእእእእ ፍፍፍፍፍፍፍ
@uthg7338
@uthg7338 2 ай бұрын
በትክክል😢😢😢እኔምይከውአልቅሽልሞትነው😢😢ዱአረጉልኝእደለቀኝ😢😢ከማይሆንሰውይዛኝ😢
@atklitemelkamu4735
@atklitemelkamu4735 Жыл бұрын
አይታጣ አባት ይኑር ከወንበሩ ቢታጣም ቢገኝም አባይ አይደል ክብሩ ሞገስ እና ደጀን ለልጁ መከታ የምድር ስጦታ አድርጎታል ጌታ😢😢 ሽ አመት ኑር አባታችን😢😢
@samkfn3321
@samkfn3321 Жыл бұрын
❤❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
🌷🌷🌷🌷
@AmenAmen1223
@AmenAmen1223 Жыл бұрын
❤❤❤በትክክል
@user-sw9gg2mi1c
@user-sw9gg2mi1c Жыл бұрын
ኡውይይይይ አበቴ የኔ አናከሪዬ የምሥጥር ጓደዬ ኡፍፍፍ
@ethiopiatube7446
@ethiopiatube7446 Жыл бұрын
ፍቅር ከልብ ሲሆን የእውነት ሲሆን ከባድ ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g Жыл бұрын
ግንፍቅር አሚባልበሽታዐአለእደ
@zedahmed9371
@zedahmed9371 Жыл бұрын
​@@user-mk5sb5tc9gድራማ ነው 😂😂ፍቅር ከሞተ ቆየ 😮
@hawahawa792
@hawahawa792 Жыл бұрын
አእኔ እደዝህ ያለ ፍቅር ይዞኝ አያቅም
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
​@@user-mk5sb5tc9gደምረኙ
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
​@@zedahmed9371ደምረኚ
@asrdewadmas8959
@asrdewadmas8959 6 ай бұрын
ፍቅር በሁለቱም በኩል ታልሆነ መስዋት ብቻ ነው ከባድ ነው ፈጣሪ እውነተኛ አፍቃሪዋን ይስጥህ አብርሺ
@mikbela1694
@mikbela1694 4 ай бұрын
Ewnetegna afkariwn setew , megefat yemata mata yadersal tru bota teblol.
@genitube.g9425
@genitube.g9425 Жыл бұрын
😢😢😢😢 ወንድም አለም በጣም ስስ ልብ አለህ ግን የአንተ መኖር ይቀድማል ስሜቱ ከባድ ቢሆን ከዚህ የባሰም ፈተና ሊገጥምህ ስለሚችል ጠንካራ ሁን😢😢😢😢
@araguaraara8286
@araguaraara8286 7 ай бұрын
የኔ አይነት ልብ ነው ያለክ😢😢😢😢😢❤❤💔💔😔
@user-vg1q3263
@user-vg1q3263 Жыл бұрын
ወይኔ የኔ አባት ምረቱን ይስጥህ እዳተ አይነት ከልቡ አፍቃሪ ይጣልልን የጥቅሙ ቀርቶ 😢😢😢❤
@user-sw9gg2mi1c
@user-sw9gg2mi1c Жыл бұрын
አምንን
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
​@@user-sw9gg2mi1cደምረኚ
@sojoo3399
@sojoo3399 Жыл бұрын
ወላሂ አባታችሁ ማሻ አላህ ምርጥ ሰው ናቸው እድሜና ጤና ተመኘሁላቸው ሀይሚ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ የኔ ቆጁ
@yeshieseta
@yeshieseta Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ አይ ፍቅር ከባድ ነው😢😢😢 አብርሽ እግዚአብሔር ያበርታህ ዳግም ትገናኛላችሁ አይዞህ ጋሽዬ ከልጅቷ ቤተሰብ ሽማግሌ ይላኩ❤
@masertiemasertie5386
@masertiemasertie5386 Жыл бұрын
አብርሸየ አይዞን እመቤቴን ጠይቃት እሷን አማክራት ሁሉንም ታደርግልሀለች የኔ ቆጆ እግዚአብሔር ፈቅርህጋ ያኑርህ የኔ የዋህ አፍቃሪ❤❤❤❤❤ አይዞን ያልፋን እመቤቴ ከናተጋ ትሁን❤❤❤
@abebatadese3690
@abebatadese3690 Жыл бұрын
እግዚሓብሔር ጨርሶ ይማረው የፍቅርን በሽታ የደረሰበት ብቻነው የሚረዳው አተ እድለኛ ነህ ጥሩ ቤተሰብ አለህ በተለይ የአባትህን እድሜ ፈጣሪ ያርዝምልህ ከሙሉ ጤናጋር ያኖራቸው
@AhmedandFatumaTube
@AhmedandFatumaTube Жыл бұрын
አብርሽዬ ፈጣሪ ይማራህ ሴቶችዬ እንድህ አይነት አፍቃሪ ይስጣችሁ አሚን በሉ በቅንነት ፕሮሌን በመጫን አበረታቱኝ
@erahmatabye7014
@erahmatabye7014 Жыл бұрын
አሚንንንንን
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛ🎉
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
​@@erahmatabye7014ደምሪኛ
@rabiawali1915
@rabiawali1915 Жыл бұрын
አሚንንን😢
@esan7557
@esan7557 Жыл бұрын
አሚን ያረብ ይወፍቀን
@samiaha6007
@samiaha6007 6 ай бұрын
ማዓረይ አየ አቦ ነብስ ኮይኡ አቦ ወላድ ሽሕ ዓመት ይንበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
ወይሄ የህ አባት.... አባት መከታ ነው... እባካችሁ.... እንዳይቆቻችሁ... አባት @ እናት ያላችሁ ወገኖቼ... ካላችሁ በገንዘብ በ አቅማችሁ እርዱ አግዙ... ከሌላችሁ በ ሀሳብ @ በጉልበት እርዱዋችው እባካችሁ... ፈጣሪ ሆይ እኛን የቴሞችንም... አንተ አባት @ እናት ያርግልን... ያውም በስደት ላለነው... እንዴት እንደሚስማችሁ... የሆነው እና የሆነው ስው ነው... እሚያውቀው... ቤተስብ ከምንም በ ላይ... ጋሼ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት..🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@infodubai3233
@infodubai3233 Жыл бұрын
ወይኔ የኔ ወንድም አፈር ልብላ ምን አይነት ጭካኔነዉ በማርያም የስራቸዉን ይስጣቸዉ ባለጌ ቤተሰብ ናቸዉ ስልካቸዉን ስጡን እናናግራቸዉ እኛም በናታቹ የኔወንድም
@sebrinatube
@sebrinatube Жыл бұрын
ይሄንን ኮመትሽን አጥፊ እንዴት የሰው ቤተሰብ ባለየ ትያለፍ ፍቅር ሳታየው አጥፊ እንኳን የሴት ቤተሰብ የወንድም የት ነው ውሏችሁ ብለው ይቆጣጠራሉ
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Жыл бұрын
እረ ተይ አይባልም ደሞ ባለጌ መሆናቸው ምን አሳወቀሽ የጎረቤቴ ልጂ ነቾ ለዛውም ጨዋ ቤተሰብ ያሳደጋት 😢😢
@sebrinatube
@sebrinatube Жыл бұрын
​@@sn-jn3egሳህህህህህ
@MunaAhmed-mf7qb
@MunaAhmed-mf7qb Жыл бұрын
አወ ስልካቸውን ቢሰጡን እኛ ስደትም ሆነን እንጠይቃቸው
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Жыл бұрын
@@MunaAhmed-mf7qb 😂🥰🥰🥰
@hidjind8081
@hidjind8081 Жыл бұрын
የልጅቱ ቤተሠቦች አላህ ልቦና ይስጣቸው
@birucke
@birucke Жыл бұрын
ለናትህ እንዳትናገር አሉ የኔ ሚስኪን አባት እግዛብሄር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት❤❤❤
@semiramohaned
@semiramohaned Жыл бұрын
ወንድሜ ፈጣሪ ያሺርህ ትክክለኛ አፍቃሪ ባሌ ብቻ ይመስለኝ ነበር!!! ለካብዙ ጀግና ወንዶች አሉ ፈጣሪ ሆይ ይሄን መሰል ወንድ አገሬን አበርክትላት ከዚህ በላይ ቸርነት የለምና ♥️😭
@almazalmaz1360
@almazalmaz1360 Жыл бұрын
የኔ ወንድም አይዞህ 😢😢😢 የሚረዳው የደረሰበት ብቻ ነው 😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@user-le1qw4xh3o
@user-le1qw4xh3o Жыл бұрын
ሳህ 😢
@user-ve7wp3hb8p
@user-ve7wp3hb8p Жыл бұрын
በጣም 😭😭😱
@hilamoo928
@hilamoo928 Жыл бұрын
እኮ💔😭😭
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o Жыл бұрын
ወይ አብርሽ እደዚህ ከመሆን እኮ ግን ተረጋግታችሁ ችግሩን መፍታት ይቻል ነበር ለማንኛውም ተመልሳችሁ እድትስማሙ መልካም ምኞቴ ነው አይ አባት ሺ አመት ኑሩልን አባቶች
@rhtube3717
@rhtube3717 Жыл бұрын
የአላህ ሀይሚየ የኔ አብሮማልቀስ ያረቢ አላህ ያገናኛችሁ ፍቅር ከባድነዉ ሚስኪን እፉ አብሺሩ
@Sofi24434
@Sofi24434 Жыл бұрын
ጀግና አባት ሁሉ ነገር ነው ❤️❤️ እድሜ ይስጥላቹ አይዞህ bro
@mazadasalw5374
@mazadasalw5374 Жыл бұрын
ወይኔ አባቱ በጣም ምስኪን ነው 🥰🥰🥰🥰🥰አበት ክብር ነው ፈጣሪ ያስተካክልላችሀ ሁ 🥰🥰🥰🥰
@Kamila-tm2rd
@Kamila-tm2rd Жыл бұрын
አባት ህይወት እኮ ነው😭እኔም ተደፍሬበት አባቴ ለኔ የሆነውን መሆን😭😭😭😭😭😭
@user-dj3mj2zb3s
@user-dj3mj2zb3s Жыл бұрын
ተደፍሬ ነው ያልሺ በዚህ ዘመንም መደፈር አለ እህቴ አላህ ይጠብቀን
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o Жыл бұрын
​@@user-dj3mj2zb3sአሁን አይደል እዴ መደፈር እሚበዛው
@user-dj3mj2zb3s
@user-dj3mj2zb3s Жыл бұрын
@@user-mg3ni3db2o ማለት ብቻ ሲያስቡት ያስፈራል እኔ አይቸ አላዉቅም አላህም እንዳያሳየኚ
@asdpeh3842
@asdpeh3842 Жыл бұрын
​@@user-dj3mj2zb3sእንዴ የት ነው ያለሺው እንዳውም አሁን ነው ያለው 🤔😔😔
@user-vy2fq6xb4c
@user-vy2fq6xb4c Жыл бұрын
በህይወት ዘመኔ አንደ መደፈር የሚያሰፈራኝ ነገር የለም😢😢😢
@deseamare3665
@deseamare3665 Жыл бұрын
እህት ልክ እንደናት ናት የኔ ቆንጆ አይዞሽ ይድንልሻል ❤ አባቱ ዋይ ምርጥ ምርጥ አባት የሚል አይገልፀውም እግዛቤርን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የኔ ውድ አባት ለእናቱ እንዳትነግራት አለ አይ አባት ትደነግጣለች ብሎ ፈጣሪ ይመልስልህ ፍቅርን አብርሽ ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች ስንት ጊዜ እንደማያቸው 😢😢❤❤❤
@habeshawit-qg1of
@habeshawit-qg1of Жыл бұрын
የልጅቱ ቤተሰቦች ምነሰ ጉድ ናቸው በአላህ ምናለ ልጆቹን ነፃነት ቢሰጧቸው😢😢😢
@3MeeryChannel3487
@3MeeryChannel3487 Жыл бұрын
አብርሽ ጠንካር ሁን ፍቅር ነው ግን ላባትህ የኔ አባት ትጨናንቁ እፉፉፉ እግዚአብሔር ፍቅርች ይለስላቹ አይለያች😢😢😢
@eexx2496
@eexx2496 Жыл бұрын
ልጅቱ ግን ጨካኝ ናት እንቢ ቢሎት እንኮ በድብቅ ከጎኑ ትሆን ነበር ሚዲያላይ መዉጣቱ ቢቀር አይዞህ ማለትነበርባት ሁሉምነገር እስከሚስተካክል ብቻእራስህን ጠብቅ እሱንም ፈጣሪ ከጎንህ ያርጋት 😢😢❤❤❤❤
@umkalid5209
@umkalid5209 Жыл бұрын
ቤተስብ ከቤት እዳወጣ ካርጓትእኮ በሳም አይፍርድስልካንከወስዱባት እሷም እኮ😢😢😢😢😢
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
Are ber kolfewebat ende takalesh
@semutub7343
@semutub7343 Жыл бұрын
ስልክ ስለቀሟት ማየት አችልም
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg Жыл бұрын
ምን ሊያደርጎት ነው እሶን ከምትወደው ልጂ አለያይተው እደ ሰው እኮነች ነገ ታዲጋለች
@azebfikremariam5651
@azebfikremariam5651 Жыл бұрын
ልክ ነሽ ገና አላደገችም ትንሽ ተስፋ ልትሰጠው ትችል ነበር ቆይ ሲረጋጉ እንገናኛለን ምናምን ይባላል እኮ እንደሚወዳት ስላወቀች ትጫወትበታለች
@user-zh7mo7ty4r
@user-zh7mo7ty4r Жыл бұрын
እፍፍፍፍ አይዞህ አብርሽዬ አላህ ያሽርህ 😢😢😢😢😢ጥረ አይደለም ፍቅርችሁ ይመልስልችሁ አይዞህ አይ ፍቅር የሚረዳው የደረሰበት ብቻ ነው😢😢😢😢😢😢😢❤❤
@kaltes9766
@kaltes9766 Жыл бұрын
ለአባትህ እዘንለት።ወንድም እህቶችህን እንዲሁም እናትህን ተመልከት። የሆነውን ነገር ደሞ ለኔ ስላላለው ነው ብለህ በጸጋ ተቀበለው ወንድሜ። ምናልባት እግዚአብሔር የምትፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልግህን አዘጋጅቶልሃል። በርታ!
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Жыл бұрын
ውይይይይይ አባት ፈጣሪ እድሜጤና ይስጦት አባቴ❤❤❤😢😢❤
@latifaalkhatri6244
@latifaalkhatri6244 Жыл бұрын
እደዉ በአላህ እቤተሰቦቿ ጋ ሺማግሌ ይሂዲ እሷን ካላገኘ ከባዲ ነዉ ቤተሰብ አላህ ያሳዝናቸዉ 😢
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w Жыл бұрын
አይይይይይ ፍቅር የሰንቱን ሰው ልብ ሰበረከህ የሰንት ሰው ህይወት አበላሺ 😭😭😭😭😭💔💔አይዞህ ወንድም መጠንከር አለብህ የኔንም ልብ ለአንድየ እና ለመጨረሻ ጊዜ ሰብሩ ሄዷል 😭😭💔 ድጋሚ እንዳለሰብ አድርጉ የመጀመሪያ ፍቅር ከባድ ነው 😭😭
@tirutasfwu8258
@tirutasfwu8258 Жыл бұрын
በትክክል የስንቱን ልብ ሰበረ እኔ የአብርሽ አይነት ነው ያጋጠመኝ ያዉም በስደት ማንም የለም ነበር ከአጠገቤ ለሴት ልጅ ከባድ ነው ለሁለት ወር በግልኮስ ነበር ያሰለፍኩት ብቻ ፈጣሪ ይመስገን ሂወት ይቀጥላል አሁን ላይ ማን እንዴ ብቸኝነት ሰላም የሚሰጥ የለም ወደድን ልጅ አላምንም ፈጣሪ አለልኝ ድረስ እኖራለሁ 😢😢
@user-ov6ff3hj8s
@user-ov6ff3hj8s 5 ай бұрын
8:32
@user-ov6ff3hj8s
@user-ov6ff3hj8s 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@user-ps2je3uh6h
@user-ps2je3uh6h Жыл бұрын
አብርሽ ምርጥ ልጅ አላህ አፍያ ያርግህ ባባ የአብርሽ አባት እድሜና ጤና ይስጥህ ይህ ደስታ ቀን ይምጣ
@balainesh8473
@balainesh8473 Жыл бұрын
በዉነት አባትህ በጣም መልም ሰዉ ናቸው 100%🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@MerryHaogos
@MerryHaogos Жыл бұрын
ወይኔ የኣባት ዉሌታ ግን እዴት ይከፈለል ረጅም እድሜ ይስጥልን ለሁሉም ኣባቶች🙏🙏🙏🙏🙏
@user-up8dm5yk9b
@user-up8dm5yk9b Жыл бұрын
ምርጥ አባት ወንድሜዋ ጠንከር በል ፈጣሪ ካለዉ ትመጣለች ካልሆነም ፈጣሪ ላንተ ያላት ሌላ አለች አይዞህ
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 Жыл бұрын
የኔ አባት ሲያሳዝኑ አባትዬው እግዚአብሔር አምላክ ያስተካክልላችሁ😢
@hewothewi9654
@hewothewi9654 Жыл бұрын
ፍቅር ምንም የማድረግ ስልጣን አለው ፍቅር ኣያል ነው። ልጁ በሂወት እንዲቆይላቹ ከፈለጋቹ ልጅቷን አምጡለት።
@user-ql5tf3vu6u
@user-ql5tf3vu6u Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 እሔ ፍቅር የሚሉት ነገርዮ ጉድ አመጣብን ክክክክክክ
@rigvhfg275
@rigvhfg275 Жыл бұрын
እረ አታስቁኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-ve7wp3hb8p
@user-ve7wp3hb8p Жыл бұрын
@@rigvhfg275 ኧረ አያስቅም
@user-nw3wt5ij6i
@user-nw3wt5ij6i Жыл бұрын
ልክ ነሽ ልጅቱ ከመጣችለት ይሻለዋል እኔም አሁን አሞኛል ባሌን ባገኘው ግን ይሻለኝ ነበር ክክክክክ ሚስኪን ግን ሲያሳዝን ፈጣሪ ያገናኛቸው
@yusratube7257
@yusratube7257 Жыл бұрын
​@@user-nw3wt5ij6iክክክክክክክ
@saraj4873
@saraj4873 Жыл бұрын
አብርሸዬ ወንድሜ እግዚአብሔር ይማር አንተ ለቤተሰብህ ኑርላቸው 🥺🥺🥺
@user-gh5id8by1m
@user-gh5id8by1m Жыл бұрын
የልጅቱ ቤተሰቦች እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣችሁ
@user-cc3tc7ck8e
@user-cc3tc7ck8e Жыл бұрын
የአብርሽ ታሪክ እኔም አሣልፌዋለሁ ግን ትግሥ እና ሦብር ያሥፈልጋል አይዞህ ወድም
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
ወይኔ😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አይዞህ አብርሽዬ😢😢😢 እግዚአብሔር ወደ ቀደመው ይመልሳቹ❤
@user-wh9in9bh2h
@user-wh9in9bh2h Жыл бұрын
ለፍቅር መሰዋትነትን በአተ አየሁ ማርያምን መጨረሻችሁን ማየት ያብቃኝ
@robekaeth3984
@robekaeth3984 Жыл бұрын
አይዞህ ወንዲማችን ፈጣሪ ያበርታችሁ ፍቅር ከባዲ ነው የሚወዲትን ለመየት ሞት ነው አትፍረዱ
@user-vi3ge9zt5j
@user-vi3ge9zt5j Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ አብርሸየ ፍቅር ህመሙ ከባድ ነው የደረሰበት ያውቀዋል አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ሁሉንም ያሰተካክለዋል
@YalemmulatAYIE-cx1dg
@YalemmulatAYIE-cx1dg Жыл бұрын
ማርያምን በጣም ሲያዛዝን ፍቅርን የደረሰበትነው የሚያውቀው እግዚአብሔር ይማርህ አብርሽ
@user-st8ls4rc5m
@user-st8ls4rc5m Жыл бұрын
ማራያምን። በጣም። ሲያዛዝን። ፍቅርን የደርሰበት ነው። የምያውቃው። እግዚአብሔር። ይማርህ። አብረሽ። 😢😢
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
​@@user-st8ls4rc5mደምሪኛ
@Etydjgx
@Etydjgx Жыл бұрын
የኔ ዉዶቺ አስላቃሳቹን 😢😢😢ኡፍፍፍ አይዞክ አብርሸህ❤❤❤❤❤
@aasiyaali2225
@aasiyaali2225 7 ай бұрын
አባቴ የኔ ናፈሸቆቶ 😢😢😢😢😢 ረጅም እድሜ ለአባቶች
@freworkneh3063
@freworkneh3063 Жыл бұрын
አብርሽ አይዞህ የፍቅር መዳኒቱ ፍቅር ነው ቤተሰቦቿ እሂን አይተው ይፍርዱ ምክንያቱም ሁለቶች ይዋደዳሉ😢😢😢😢😢😢
@samrawettadu1249
@samrawettadu1249 Жыл бұрын
ጀግና አባት ነው ያለክ ፈጣሪ ጥንካሬውን ይስጥክ
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v Жыл бұрын
አባትየው ሲያሳዝኑ እፍፍፍፍ አይዞህ አብርሽ 😢😢😢
@zarabekele2918
@zarabekele2918 Жыл бұрын
😢😢ኡፍፍፍፍ ሰላም ይውረድላችሁ አብርሽ ጠንከር ባል ለጋሼ እንኳን ስትል 😢
@tensai1237
@tensai1237 Жыл бұрын
እፍፍፍ የኔ አባት ለናት ለናትህ እንዳልነበራት አሉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይማርህ አደርሽ 😢😢
@user-gd3jc5cx8z
@user-gd3jc5cx8z Жыл бұрын
የኔጌታ😢😢😢😢ሲሳዝን በፈጣሪ😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍ እረልጂቷን እደምንም ብላችሁ አስታርቁት😢😢
@semirakasaw911
@semirakasaw911 Жыл бұрын
እፍፍፍፍ አይዞህ አብርሸዬ አላህ ያሸርህ😢😢😢😢 ጥረ አይደለም ፍቅርችሁ ይመልሰልችሁ አይዞን አይ ፍቅር የሚረዳው የደረሰበት ብቻ ነው😢😢😢❤❤❤
@SebeleWende
@SebeleWende Жыл бұрын
ወይኔ ፍቅር ከባድ ነዉ አብርሺ አይዞህ እግዛብሔር ሁሉንም ያሰተካክልልህ
@sajdjvaihhe3364
@sajdjvaihhe3364 7 ай бұрын
አበት እኮመከተ ነው እድሜ ጤነ ተመኜው አብርሽ ጠከርሁን
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 Жыл бұрын
ወይኔ አባቱ ሳዛዘን እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይሰጣችሁ አብረሽ እግዚአብሔር ይማር ወንድም
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e Жыл бұрын
እረ አብርሽዬ ለቤተሰቦችህ ስትል እባክህ በርታ በል እረ በጌታ ሁሉን ነገር ቻል አድርገው ተወው ለቤተሰቦችህ መኖር አለብህ ምን አይነት ልጅ ነች አቦ ኤጭ😢😢😢😢😢😢
@etsegenetyoutub7626
@etsegenetyoutub7626 Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ውድ ያገሬ ልጆች ሠላማቺሁ ይብዛልን አብርሽ ፈጣሪ ያቅልልህ ፍቅር ከልብ ከሆነ እኮ ሥሜቱ ከባድ ነው😢😢😢 አባዬ ሠላምህ ይብዛ😢
@user-zz6yf9sl9k
@user-zz6yf9sl9k 6 ай бұрын
አብርሽ እራስህን ጠብቅ የሖነ ነገር ቶሎ ለመወሰን አትቸኩል እሩታኮ ሞታነው የምትወድህ ለቤተሰቦችህም አስብላቸው😢😢
@honeybaby9337
@honeybaby9337 Жыл бұрын
ፉቅረን የደረሰበት ያውቀዋል በለቅሶ ቸረስኩት😢😢😢😢❤❤❤ ፉዘረ እድሜና ጤና ይስጠወት መልካም አባት❤
@madinamustafa6346
@madinamustafa6346 Жыл бұрын
ሰጣብቀዉ ነበር ወለሂ ተጨንቄ 😢😢ለበጎ ነዉ አብሽር😢😢😢😢
@medinabintendris
@medinabintendris Жыл бұрын
አይዞህ ከባድ ነው እውነት ኡፍፍ😢 የኔአባት አባታችሁ ልክ ናችው እውነት! ሲቅጥል እራሰከን ጠብቅ ወንድም! አንተ ወንድ ልጅ ነህ ወንድም አለም የመሰልችህን ታመጣልህ አብሸር አላህ ያሸርህ እራሰክን ጠብቅ! እራሰክን ጠብቅ ወንድም🎉❤
@natsanetyafru2842
@natsanetyafru2842 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሀ ወንደሜ እፍፍፍፍፍ የኔመሰኪነ አባት😢😢😢😢😢😢
@user-ej6wb3oq3h
@user-ej6wb3oq3h Жыл бұрын
😢😢 እግዚአብሔር ኣምላክ ምህረቱን. ያውርድልህ የፍቅር ቤተሰቦች ቁዱስ ሚካኤል ልባቸው ያረስርስላቸው በእውነት እስዋም እየተሰቃየች ይሆናል እኮ 😢😢. ፍቅር ከባድ ነው ለሚያውቀው😢😢😢😢
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርክ ወንድሜ በዚህ መንገድ ሁላችንምተጎድተን አልፈንበታል መኖር አለብክ መሰራት አለብክ መማር አለብክ ጠንካራ ሁን
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Жыл бұрын
አይዞ ወንድሜ ኡፍፍፍ እግዝአብሄር ፅናቱን ይስጥህ ለቤተሰቦቾም እግዝአብሄር ልቦና ይስጣቸው እንዴ ዛሬ አልቅሼ አላቅም ኡፍፍፍ የልጅቱም ውሳኔ ገርሞኛል አይ ሰው
@EmuTube-to3oy
@EmuTube-to3oy Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ አብርሽ ፍቅር ከባድ ነው አይዞህ 😢😢😢😢😢😢
@hawaaragaw
@hawaaragaw Жыл бұрын
አላህ ያድንህ ወይ አባታችሁ ልክ እንደኔ አባት ነው እድሜቸውን ያስረዝመው
@seadaborenatube1189
@seadaborenatube1189 Жыл бұрын
አፍፍፍፍ የኔ አባት ለናትህ እዳትናገር አለ😢😢😢😢 ፍቅር ከባድ ነው የደረሠበት ያቀዋል 😢😢😢አብርሽ አላህ አፍያህን ይመልስልህ ከፍቅር ጋ እደምትገናኙ ተስፋ አለኝ😢😢😢😢
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 Жыл бұрын
አብርሽዬ እግዚአብሔር አምላክ ሁሉንም ነገር ያስትካከልለህ የኔ አባት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-wq5qu4ld4c
@user-wq5qu4ld4c Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይማርህ ወንድሜ እራስህን አትጉዳ በዙርያህ ላሉ ሰዎችም አስብላቸው ታስፈልጋቸዋለህ😢
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq Жыл бұрын
ፍቅር ማለት በጣም ከባድ ነው እሚያውቅ ያውቀዋል💔💔💔💔😢😢😢አብርሽ እግዚአብሔር ይማርህ አይዞህ
@bituu126
@bituu126 Жыл бұрын
እሺ ፍቅር ፍቅርኛው ከሆነች fb ላይ ያለችው ምኑ ናት እኔ እንዳላምን እያደርጉኝ ነው😢😢
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq Жыл бұрын
@@bituu126 fb ላይ አላዬኋችውም
@bituu126
@bituu126 5 ай бұрын
@@AlMushe-bt6yq አሁን የለም አንስቶታል ቆየ እኮ
@bituu126
@bituu126 5 ай бұрын
@@erukya እኔም የጠየቅሁት አሁን አይደለም ፍቅር እያለች ነው ወሩን እይው
@user-ee1li2cn1r
@user-ee1li2cn1r Жыл бұрын
ወይኔ ኣባትየው በጣም የዋህ ቅን ናቸው እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጣቸው ኣብርሽየ እመብርሃን ካንተ ጋ ትሁን ኣይዞሆ ወድምየ ፀሎት ኣርግ ሁሉ ይስተካከላል ልብህም ያርፋል ላንተ ያለው ሁሉ እግዚአብሔር ከፈቀደው ይሆናል ለመብርሃን ንገራት በፀሎት ቶሎ መልሲ ኣላት ኣይዞን የኔ ወንድም
@ethiolove131
@ethiolove131 Жыл бұрын
እፍፍፍ ጌታ ሆይ ለኔም እንደዚህ አይነት አፍቃሪ ስጠኝ😢
@SeniLove-jw8gv
@SeniLove-jw8gv 6 ай бұрын
አፍቃሪ ልብ ነዉ ያለክ በዉነት ሁሉም ሰዉ እንዳንተ ቢሆን ምን አለበት አይዞክ እግዚሐብሔር ያንተ ናት የሚለዉን ይሰጥሐል አብረሽዬ ❤❤❤❤
@mekdesmekdes2833
@mekdesmekdes2833 Жыл бұрын
አባቱ ነው ያሰለቀሰኝ ታድላቹህ ፈጣሪ ይጠብቅላቹህ❤❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ🥰
@KrdoKrdo-po3fn
@KrdoKrdo-po3fn Жыл бұрын
አብርሽየ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ ጠክር አይ ፍቅር ከባድ ነዉ ማርያምን የደረሰበት ያቀዋል እናቱ እዳትሰማ አሉ ጋሽየ አስለቀሴችሁኝ 😭😭😭😭😭😭💔💔💔
@rabiaseid6918
@rabiaseid6918 Жыл бұрын
እባካችሁ የሴቷ ቤተሰቦች እባካችሁ ወይኔወድሜ ፈጣሪይማርህ
@SxB-gz3mt
@SxB-gz3mt Жыл бұрын
ምን ሆኖነዉ አልገባኝም😢😢 ምስኪን
@yematawerk8431
@yematawerk8431 Жыл бұрын
እዉነተኛ ፍቅር አ ሁን አየሁ እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ እራስክን አትጣ እንጂ ሁሉንም ኮ በጊዜ ታገኘዋለሁ አይዞአችሁ እህቱ ደግሞ የእኔአልቃሻ😢😢😢😢
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 37 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 204 МЛН
ሩታ እና አብርሽ ተገናኙ .አፉቅሬሃለው አለችው 😱😭😭
17:14
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 335 М.
ሀይሚ ገንዳ ውስጥ ሰመጠችብን . ሞታብን ነበር😱😭😭
12:07
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 323 М.
የእኛ ቀናት #192 ልጆቼ ሰርፕራይዝ አድርገዉ አስደነገጡኝ::
13:02
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 33 М.
ቶፊቅን ሳመችው 😱💕💕
18:57
Lij Tofik
Рет қаралды 76 М.
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 37 МЛН