አብርሽ እና ዳኒ በlive ተጣሉ😭በሩታ ምክንያት

  Рет қаралды 9,473

Sofi

Sofi

Күн бұрын

#አብርሸ_ዳኒ

Пікірлер: 616
@tigistzewdu9345
@tigistzewdu9345 Сағат бұрын
ዳኒ ግን የአዲስ አበባ ቀፎ ነው አብር ግን ጀግና ጨዋ ቤተሰብ ያሳደገው ልጅ ነው የምትሉ አብርሽ ጃግና 😎💪💪💪👑
@samera3817
@samera3817 Сағат бұрын
በጣም
@تنتنتنتا
@تنتنتنتا Сағат бұрын
በጣም ጀግናነዉ
@DjggdjdhgxxbBzjxhgdushdg
@DjggdjdhgxxbBzjxhgdushdg 38 минут бұрын
በትክክል❤❤
@HzvzvzXhxhhx
@HzvzvzXhxhhx 27 минут бұрын
ሲናገርኳ አስተውሎ እሄኛው ተወጥሯል ዳኒ
@Rahma-y4z
@Rahma-y4z Сағат бұрын
እኔ የሚያሳዝኑኝ የኔ ቢጤ የመዳም ቅመሞ እውነት መስሎን አፍጥጠን የምናየው ለማንኛውም ቅመሞችየ በርቱልኝ የእረፍት እንጀራ ይስጠን 🤲🤲🤲🤲🤲
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc Сағат бұрын
🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄😬😬😬😬
@sስነኝታስፈኘወ
@sስነኝታስፈኘወ Сағат бұрын
አሚን የረብ ❤
@ZedTube-e9r
@ZedTube-e9r Сағат бұрын
ትክክል በግ አረጉን እንዳቅማቸው ሲያስጠሉ እነ አብርሃም ሁል ግዜ ድራማ ውሸት እነዳኒም ውሸት እና ተመልካች ማመናቸው እነሱ ዶላር ነው ምንን እንደሚስተምሩ ማወቅ ቀላል ነው ወዶ ፈቅዶ ነው እቤቱ የሄደው ውሸትም ቡሀቃ አፍ ናቸው
@SaddHadf
@SaddHadf 55 минут бұрын
እውነት መስሎት የሚያለቅስም እኮ አይጠፋም. ክክክክክክክክክ
@Melawitchanel
@Melawitchanel 54 минут бұрын
ኣሜን ማሬ ደምሪኝ🥰
@rahhar4340
@rahhar4340 Сағат бұрын
አብርሽ ጨዋ የወለደው❤❤❤❤❤
@madinuh-m5t
@madinuh-m5t Сағат бұрын
አብርሽ ጀግና የምትሉ ሰወች ደህነኛ ናቹህ ቲሽ እኔ በስልምናየና በናቴ በትዳሬ እሞታታለሁ ታዳ ይሄ አሳልፎእየሰጠ አብርሽ ቲሽ አትነፉረግ ቆፍጠን በል😂😂😂😂😂😂😂😂
@ZedTube-e9r
@ZedTube-e9r Сағат бұрын
ዶላር ደፈናቸው
@TAmreyaM
@TAmreyaM 19 минут бұрын
ዳኒ የሣቄ ምጭ
@Rchyoutube
@Rchyoutube Сағат бұрын
አብርሽ የኔ አባት የምር ትግስትክን ወደድኩልክ ትለያለክ የምር ክበርልኝ❤❤❤❤ በጣም ነው የምወድክ
@تنتنتنتا
@تنتنتنتا Сағат бұрын
አብርሽየ የኔ ጌታ የኔ ጀግና
@fatumm7558
@fatumm7558 Сағат бұрын
የምር አብሩሽ የሚባል ሠው በጣም ነው ጭንቅላቱ የሚሠራው አላህ ይጠብቃችሁ አንተንም እሩትንም ከሠው አይን❤
@fekadodesalen
@fekadodesalen 46 минут бұрын
fara nachiw film new Eko manegagerya yehonut
@FatayaDendamo
@FatayaDendamo Сағат бұрын
አብርሽ እና ሩታዬ መቼም አይለያዩም ❤❤❤❤❤❤ ዳኒ አንቴ እንደዚህ ጨጓራ ሆነ ተቀራርይ አታገኛትም እሱን ማወቅ አለብህ
@Sa3da-m5p
@Sa3da-m5p Сағат бұрын
አብርሽ የኔ ጀግና አይዞሕ
@FatayaDendamo
@FatayaDendamo Сағат бұрын
አብርሽ የኔ ጀግና ወንድሜ ኑሪልኝ❤❤❤❤❤
@Bagerish
@Bagerish Сағат бұрын
አብርሽ አፌ ይቆረጥ ነገሩን በመፍጠን ሰይሆን በተረገገነዉ ጀግነነህ❤❤❤❤❤❤❤
@تنتنتنتا
@تنتنتنتا Сағат бұрын
በጣም እኮ እንደት ደስ እደሜለኝ አብርሽየ❤❤❤
@GT0712
@GT0712 Сағат бұрын
የዳኒ ለቅሶ የናፈቀው 👍👍👍👍👍
@zebib6551
@zebib6551 Сағат бұрын
ተይድርማነዉየምሆነዉ ተይ ፈጣርሽንፊር ኢነሱስርቸዉነዉቤርየምነግዶትኘዉ
@AminaAmina-o7o
@AminaAmina-o7o 52 минут бұрын
የምር አብርሽ በጣም ስረአት ያለዉ ቤተሰብ በክብር ያሳደገዉ መልካም ሰዉ ነዉ ወላሂ ሳላደንቅ አላልፍም❤🎉
@TsehayineshAnabo
@TsehayineshAnabo Сағат бұрын
አብርሽ እንዲህ ወደ ራስህ ተመልሰክ ነው ነገሮቹን ማሸነፍ የምትችለው ❤በርታ ፈጣር አለልክ
@rahhar4340
@rahhar4340 Сағат бұрын
አብርሽየ አንተ የሰው ክብር ስላለህ እየተፈታተነህ ነው
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 Сағат бұрын
አብርሸ ጀግና ነህ በዚህ ሴሰኛ አትናደድ እንዲያዉም ከዚህ ዳኒ ከሚባል ክፍተረ አፍ ጋር መነጋገር የለብሀም
@Aየመካነሰላሟ
@Aየመካነሰላሟ 2 сағат бұрын
ዳኒ ፈጣሪ እድሜ ልክህን ልቅሶ ያድርግልህ
@opnishnooeud5917
@opnishnooeud5917 Сағат бұрын
Iwunati new
@samrawitbeyanasabya8530
@samrawitbeyanasabya8530 Сағат бұрын
ለራስሺ
@kwaa9870
@kwaa9870 Сағат бұрын
ለራስሽ ይድፋሽ
@almasababa-x8o
@almasababa-x8o Сағат бұрын
​@@samrawitbeyanasabya8530ምናገባሽ አወ አሁንም ንሮው ለቅሶ ይሁንለት
@almasababa-x8o
@almasababa-x8o Сағат бұрын
​@@kwaa9870ክክክ እየወገንሽለት ነው እድሜልኩን ያቀዋለው
@LEMI-l3e
@LEMI-l3e Сағат бұрын
የዳኒ ልቅሶ የናፈቀዉ ዳኒ እድሜ ልክህ ልቅሶ ይሁን😡👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq Сағат бұрын
ዳኒ በጣም ዘና ያለነው በራስመተማመኑ ደስይላል።እይንጨረጨርም
@NAMAYANJASlivia-jt8eg
@NAMAYANJASlivia-jt8eg Сағат бұрын
Amin
@BHAERKader-d2y
@BHAERKader-d2y Сағат бұрын
@@LEMI-l3e የህልም እንጄረ ነዉ ደኒ መቼም የለቅሰል ብዬ አለስብም አብርሽ ተብዬዉ ነፊረቃ 😭😝😝😝😝 እኘኘኘኘኘኘኘኘ ይላል
@Daniy8301
@Daniy8301 Сағат бұрын
ለራስሽ ያድርገው ገልቱ😂
@MsrtDmsei-yz8cx
@MsrtDmsei-yz8cx 54 минут бұрын
እኔደሞ እደዳኒ የሚመቸኝ የለም😂😂😂😂😂😂ኮፊደሱ ብቻ😂😂😂😂😂
@اراوم
@اراوم Сағат бұрын
ኣብሩሽ ና ሩታ ኣድ ናቸው ዳኒ ስርዓት ያዝ ጥልቅ ጥልቅ ኣትበል ሩታ የ ኣብሩሽ ናት ኣብሩሽ የ ሩታ ነው❤❤❤❤
@ሳርዬዩቱብ21
@ሳርዬዩቱብ21 2 сағат бұрын
ወይኔ ዳኒ ኮራ፣ቀብረር፣የምትለው ነገር😅😅😅😅😅
@اموسميا
@اموسميا 2 сағат бұрын
በጣም
@XhhhCchj
@XhhhCchj Сағат бұрын
መልክ ጭንቅላት አይሆን አይ ዳኒ😂 አብርሽ ጀግና ነህ 💪
@BadatuShafi
@BadatuShafi Сағат бұрын
የ ዳኒ ጭንቅላት ትክክል አይደለም አብርሽ የኔ ውድ ሩታም ንቃለች አንቴም ተው
@AliAli-z7e4w
@AliAli-z7e4w 2 сағат бұрын
አንቴ። ግን ሁለ ውሃ። ውሃ ትላሌክ ዳን። ግን። አይምሮ ትክክለኛ ነው ሀሴብ😂😂😂😂😂😂አብርሺ ይህን። ጅግና ❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪♥️♥️♥️♥️♥️💯💯💯💯💯💯👍👍👍👍👍👍👊👊👊👊🌹🌹🌹🌹💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
@abdiawol5185
@abdiawol5185 2 сағат бұрын
ምን ችግር አለው ማፍቀር የፈጣሪ ስጦታ ነው አፍቅሮ ማልቀስ ያለ ነው አልቀረብህም ጀግና ሁነህ ሙተሀል
@تنتنتنتا
@تنتنتنتا Сағат бұрын
በጣም ይህ ወጠጤ ድጋይ እራስ
@ኤፋይቱብ
@ኤፋይቱብ Сағат бұрын
አብርሽ ጅግና የምር በጣም አስተዋይ ልጅ ነው❤❤🎉🎉
@ዜድሻነኝየረሱልወዳጂ
@ዜድሻነኝየረሱልወዳጂ 18 минут бұрын
አብርሽየ የሰዉልክታቅአለህ የኔአስተዋይ🎉 ዳኒ እልም ያልክሰገጤ ወረቢ ቱ😂😂😂
@Hayutiyuti21
@Hayutiyuti21 36 минут бұрын
አይ ይህንን ስደተኛ አሰቃየ ደሞ እያቃጠለ ጠጣ ተረጋጋ የሚለው የይ ጉድ ለምንኛውም ዳኒ ይመችህ
@rahhar4340
@rahhar4340 Сағат бұрын
አንተ ዳኒ እኔ ልክ እንደማንኛውም ሰው በሚዲያ ነው የማቅህ ወንድ ልጅ ነህ ወደራስህ ተመለስ ልቦና ይስጥ ህ ዲሲፒሊን የለህም አብርሽ ይቦንስሀል
@AeAe-q1r
@AeAe-q1r 37 минут бұрын
እዉነትም እሰይ ደግ አደረክዉ አብርሽዬ ዳኒ ይሄ ድንጋይ እራስ
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 Сағат бұрын
ዳኒ መብሸቁ ማቃጠሉ ያሰታዉቅበታል ዳኒ በጥፊ መታ አባራሃለች እኮ
@tizitagade9668
@tizitagade9668 Сағат бұрын
Eko enae endezeh ayinet gegema ayichae alwekim getan segete new leka
@Fatema-u1s
@Fatema-u1s 2 сағат бұрын
ዳኒ የሆንክድዝዝነህ አብርሽእውነት በጣምታጋሽነህ
@تنتنتنتا
@تنتنتنتا Сағат бұрын
በጣም ትግስቱ❤❤
@ወሎወሎ-ቨ8ቈ
@ወሎወሎ-ቨ8ቈ Сағат бұрын
ሀሀሀሀሀ አብርሽን ገደለው ውይ ድራማ ቢሆንም ዳኒ ቆፍጣናነቱ ሲመች አብርሽ ግን ሀሀሀሀ ተብታባ ማውራትኳ አይችልም ያፉ ስፍት ጥርስ ያለው አይመስልም ቱቱቱቱ ይላል ሀሀሀ
@Dani-u1u2o
@Dani-u1u2o Сағат бұрын
ዳኒ ማንንም አይሰማም😂😂💪💪💪✊
@Grmie-l2t
@Grmie-l2t Сағат бұрын
አች ዲኒ አፍር በሉ 😢😢😢😢😢 አብርሸ ❤❤❤
@ĹobabaMm
@ĹobabaMm 22 минут бұрын
እኔ አደየ እንደ አብርሽ ያለ አፍቃሪ ተጀናጅኘ ሳወራው ሁሌ ለቅሶ ሲሆን ሳኮርፈውም ለቅሶ የሆነ ግዜ ሽቅብ ሊለኝ ሊያስታውከኝ ይለኛል ወረብል ካአባ ነው የምላችሁ ድምፁ ሁላ እደሱ ነው ከመልካቸው ውጭ ወላሂ ጥሎብኝ አልወድም የሚያለቅስ ወድ እና አልጫ ወድ አልወድም ዳኒ ግን ወላሂ ለአዚም ተመቸኝ😅😅😅
@ZebenayeMimi
@ZebenayeMimi 9 минут бұрын
አኔ እራሱ
@rahhar4340
@rahhar4340 Сағат бұрын
ዳኒ ዳውን ዳውን የምትሉ በላይክ❤
@Nahomxgaming
@Nahomxgaming Сағат бұрын
ዳኒ ግን ሲቀፍ በሽታ ሳይኖርበት አይቀርም ጓዶሎ
@MdKgjfjg
@MdKgjfjg 22 минут бұрын
አብርሽ እኮ ምርጥ ቤተሠብ ነው ያሳድገው ዳኒ የምትባለው ስድ አድርገው ነው ያሳደጎህ በሽታ
@Zebenabelay
@Zebenabelay 6 минут бұрын
አብርሽ የኔ አባት የምር ትግስትክን ወደድኩልክ❤❤❤❤
@user-kh1bl3sh6
@user-kh1bl3sh6 Сағат бұрын
❤❤❤አብርሺ❤የጠይም❤ሸበላ❤
@fatumm7558
@fatumm7558 Сағат бұрын
ዳኔ የምትባል የሠው ሠይጣን አብሩሽ እና እሩታ መቸም ቢሆን አይለያዬም አትድከም
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 47 минут бұрын
አይይይይ ዳኒኒኒኒ ወንዳወንድነቱ💪💪💪💪😂😂😂😂😂😂😂
@FiriHadad
@FiriHadad 8 минут бұрын
ኤረ ባካቹ ሳስጠሉ ክብር ይኑራቹ የተመልካት
@peaceethiopia5042
@peaceethiopia5042 Сағат бұрын
ባለጌ እንደ ዳኒ በዘመኔ አላየሁም ምንም ሆነ ምንም ሩታን አታገኛትም አዝግ ነው አብርሽ ከዚህ ጋር አትውረድ ባክህ
@Senayitmulugeta-x6j
@Senayitmulugeta-x6j Сағат бұрын
የዳኒ ቅብርር ማለት የተመቸው በላይክ ይመችህ ዳኒ ይሄ ሰገጤ በስርአት እንኳን ማያወራ ልጋጋም የላጩስ ነገርስ 😂😂😂😂😂😂
@zebib6551
@zebib6551 Сағат бұрын
ክክክክክክክ
@ZebenayeMimi
@ZebenayeMimi 7 минут бұрын
በጣም የወንድ አልጫ😂😂😂
@nfreefqr9657
@nfreefqr9657 Сағат бұрын
አይዞሽ ኣብርሽ እንደዚ ዳኒ ምን አይነት እስቱቢት ክብር የሰው የለብህም በትዕቢት ተሰጠ ትዕቢት እኮ የሰይታነው ኣብርሽ ግዜ ኣትስተው
@UmFarahRukaei
@UmFarahRukaei 2 сағат бұрын
እየተጫወቱብን ነው😂ቅመሞችዬ የዋህ ህዝብ አግኝተው😊
@samrawitbeyanasabya8530
@samrawitbeyanasabya8530 Сағат бұрын
ትክክል
@FafiAhmed-vr9uj
@FafiAhmed-vr9uj Сағат бұрын
የምር ዳኒ ጥጋቡ እልቡ ላይ ፈልቷል ግን እራሱን እነዴት ነው የሚያየው ጢባሩ ጥጃ የሚያስተነፍሰው ሰው ያሰፈልገዋል
@Ikram-r7wtub
@Ikram-r7wtub Сағат бұрын
አይዳኒይመችህየኔጀግና❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@walaa6018
@walaa6018 Сағат бұрын
ወይኔ ዳኒ ቀብረር የምትለውነገር እሳ😂😂😂😂😂
@NAMAYANJASlivia-jt8eg
@NAMAYANJASlivia-jt8eg 55 минут бұрын
🤧🤧🤧🤮🤮
@emoydseta2899
@emoydseta2899 2 сағат бұрын
ዳኔ😢ሜባለው😢ክፉ፡መፈስ፡አለበት😢😮
@حسينأحمد-ظ7س5ل
@حسينأحمد-ظ7س5ل Сағат бұрын
እውነት ነው የምር😥😥😥
@fjjuhjkkjghvg6878
@fjjuhjkkjghvg6878 2 сағат бұрын
ጀግናዳኒ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@nfreefqr9657
@nfreefqr9657 Сағат бұрын
ኣይ ምን አይነት ጭንቅላት ኣለ ትዳር ስለ ተላያየ ✝️ ፍርሃት እግዚሄር የለም ለክፉ ውን ሰይጣን ኮንፍደንስ ይሰጣል
@ኤፋይቱብ
@ኤፋይቱብ 54 минут бұрын
ለምን ዳኒ የሰው ትዳር ሰለበጠበጠ ጅግና የሆነው 😢
@MuluMelssls
@MuluMelssls Сағат бұрын
አይ ዳኒ በሳቅ ገደልከኝ 😂😂😂😂😂
@EeEe-ch4op
@EeEe-ch4op 2 сағат бұрын
ዳኒ ስራህ ጡሩ ባይሁነም ግን ትቢቱ ደስ ሲል
@har5156
@har5156 Сағат бұрын
እር የህ ዳኒ አሞታል ሀኪም ቤት ውስዶት እብርሺ ጎበዝ ትግስት አደቀው አለሁ ዳኒ የዘቀጠ ሰውነው
@zebib6551
@zebib6551 Сағат бұрын
ዲኒ ግን የማደቅበትምአለለ ያማላድንቀበትምአለ ግን ኩፊጠንያለነዉ እንደወዲ
@aaisha6429
@aaisha6429 49 минут бұрын
ክክክ ብዙ ፈሮር አለኝ 😂😂😂😂😂 ወየው አሳቀኝ እሄ ልጅ ሀብታም ቢሆኝ እንደት ነው ተውው አብርሽ እሄ ጤነኛ ነህ
@hayatgenet
@hayatgenet Сағат бұрын
ዳኒ ግን ለመፈመስ ነው ይመችህ ደና አርገህ ታበሽቀዋለህ አደል ጉድ እኮ ነው😂😂😂
@alath-ip5or
@alath-ip5or Сағат бұрын
አትልመጥመጥ አብርሽ በጩቤ ውጣበት ወንድልጅ በሚስቱና ባገሩ ቀልድ የለም👊👊
@رقية-ع2ي
@رقية-ع2ي Сағат бұрын
በአስተሳሰብ አብርሺ ይበልጠሀል አብርሺ አይዞህ ሩታ ያተናት ከዚህ ጮማጭቅላትጋር ንቀህ ተወው ወድአይደከም እደሴት በመልኩ ሚመፃደቅ ገበሬ
@Fekertasfaw
@Fekertasfaw 22 минут бұрын
ድሮም ምንም ችግር የለም ጨዎታው ገንዘብ ነው 🙏
@EmuRobel
@EmuRobel Сағат бұрын
ድራማ ቢሆንም ዳኒ ❤ይሄ አብርሽ ተብየው ነፍጣም ግን ነፍጠን ይምጋል ቱቱ
@تنتنتنتا
@تنتنتنتا Сағат бұрын
ንፋጣም አችነሽ ደደም ገልቱ ምሀይም የደቆሮ ልጅ
@EmuRobel
@EmuRobel Сағат бұрын
@@تنتنتنتا የነፍጣም ጥርቅም ነፍጣችሁን ማጉ አላቅሱት ይሄን ድስት አፍ😤
@تنتنتنتا
@تنتنتنتا Сағат бұрын
@@EmuRobel አች የለማኝ ልጅ ልጋጋም አብርሽ የኔ ጀግና
@ዜድሻነኝየረሱልወዳጂ
@ዜድሻነኝየረሱልወዳጂ 13 минут бұрын
ተነፊ አችነሽልጋጋምok😅😅😅
@seliseli3381
@seliseli3381 21 минут бұрын
ዳኒ የኣድስ ኣራዳ😁❤
@wirjjob8288
@wirjjob8288 Сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አብርሸ
@SihumSeid-i2p
@SihumSeid-i2p 2 сағат бұрын
ዳኒ የከተማ ልጂ ትግግር ፀዴ❤❤❤❤
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 2 сағат бұрын
ድቄም የከተማ ልጅ ሰገጤ
@asteralemseged281
@asteralemseged281 Сағат бұрын
ዳኒ ፋራ እጭ🤮🤮
@DjggdjdhgxxbBzjxhgdushdg
@DjggdjdhgxxbBzjxhgdushdg 37 минут бұрын
እብርሽየ የኛ ጀግና❤❤
@RabiaAhmed-cu1pj
@RabiaAhmed-cu1pj 16 минут бұрын
ያገኘክ መስሎት ስልኩን እንዳታሰብረው 😅😅😅😅😅እሰይ አይዞክ አላለም የልቡን እየተናገረ 😂😂😂አዝግ ዳኒ ተው ይቅርብክ🤛
@Vip65-j2x
@Vip65-j2x 42 минут бұрын
ዲኒ ሉቦና ልስጥህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Senayitmulugeta-x6j
@Senayitmulugeta-x6j Сағат бұрын
ዳኒ ግን የምር ወንድነትህን ድፍረትህን ሳላደንቅልህ አላልፍም ይመችህ አለ እንጂ ይሄ አልጫ ላህጫም ንፍጡን ተናፍጦ እዛው ፊቱ ላይ ሚለቀልቅ😂😂😂😂😂
@samera3817
@samera3817 Сағат бұрын
ደደብ የሰይጣን ተላላኪ
@gsgssj6246
@gsgssj6246 Сағат бұрын
ዎለህ እኔ ደኒ ሚበሎ ሰዉዬ ጠነኛ አይመሰለኝሚ ልጆቹን ህይዎት እየበጠበጠነዉ የሆነ ሸጦን ቁረጭነዉ አኡዙብለህ
@BogaleAssefa-p1f
@BogaleAssefa-p1f 52 минут бұрын
Abreche yechewa lige Geta eyesuse yibarekeh todarehen yaseyekakelelehe Dani kemibale sew gare atawora kebre bise New kiberehen tebik wondeme
@ሚዛንታደሰ
@ሚዛንታደሰ Сағат бұрын
አብርሽ ጀግና ❤ ዳኒ Rip😢😢😢
@تنتنتنتا
@تنتنتنتا Сағат бұрын
አብርሽየ❤❤❤❤❤ የኔጀግና
@تتلبغال
@تتلبغال Сағат бұрын
ዳኒ ክብር ይኑርህ
@Nahomxgaming
@Nahomxgaming Сағат бұрын
አብርሽ ቅጥቅጥ አድርገው በጌታ ይህንን ሴታሴት
@Jffuyfcvxhv
@Jffuyfcvxhv 43 минут бұрын
ዳኒ መድሀናለም ይድፋህ😢😢😢😢
@HayatMohammed-ho7ls
@HayatMohammed-ho7ls 42 минут бұрын
ይድፍሽ😂😂😂😂አስመሳይ
@MESERETMESERET-dr6yu
@MESERETMESERET-dr6yu Сағат бұрын
ዳኒ የተዘቀዘቀ መስቀል አስሯል፡፡ በዛ ላይ የሰይጣንን ሀሳብ እያስፈፀመ ነው፡፡ የሰው የሆነውን እየቀማ ነው፡፡ የሰውን ስለመቀማት እያስተማረ ነው፡፡
@hanisa-r3q
@hanisa-r3q 58 минут бұрын
😂😂😂😂😂🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 Сағат бұрын
አብርሸ ለአነጋገሩም ሰርአት አለዉ አብርሸ ንቀህ ተወው ይሄን ምቀኛ ዳኒ አቦሬ አፍ
@WoineshetBegashaw
@WoineshetBegashaw Сағат бұрын
ወይኔ ዳንኤል የምትባል መልክብቻ
@Kedga-od5pz
@Kedga-od5pz Сағат бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ አይ ዳኒ ነፍስህ አይማርም እሚዲያላይ አወጣዋለሁ አላለም ዱሮስ ሁሉን ነገር ሚዲያ ላይ ይዞ ከመሮጥ ዉጭ ሌላምን ታዉቃለህ
@RhffVbxg
@RhffVbxg 31 минут бұрын
አብርሽ ትግስትህን አደነኩልህ
@sስነኝታስፈኘወ
@sስነኝታስፈኘወ Сағат бұрын
ደኒ እንደ ደይበር ተቀይሮ አልቆበተል ጭቅለቱ😂
@ذهبذهب-ذ2و
@ذهبذهب-ذ2و 53 минут бұрын
❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤
@Hsgcyds
@Hsgcyds 51 минут бұрын
አብርሽ አስተዋይነው ዳኒሂወታቸውን ለመበጥበጥነው የሚሰራው ዳኒአፍቅረሀት ሳይሆን ለመረበሽብቻነውስራህ ተው
@LobabaSaeed-nl3px
@LobabaSaeed-nl3px Сағат бұрын
አፈር ያስበላህ ዳኒ የሆንክ ጨምላቃ
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 27 минут бұрын
ይመሥለኛል ዳኒና እሩታ ፍቅረኛሞች ነበሩ ለዳነ እሩታ መቼም አትንቀዉም ባይሆን ዳኒ እቢ ብሎዋት አሁን ከአብርሽ ጋ ስትሆን ቀንቶ ይሆናል የመጣዉ ግን ወሎዬዎች አቋም የላቸዉም
@wubitualemayehu5932
@wubitualemayehu5932 42 минут бұрын
This two guys how old are you are you kids both off them talk just like Childers
@estifanosekassawmar2556
@estifanosekassawmar2556 51 минут бұрын
ዳኒ የምትወድቅበት ቀን ሩቅ አይደለም
@Alfiya-jr8mf
@Alfiya-jr8mf 2 сағат бұрын
አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ በሰቅ ገደለቹኝ አቲጀጀሉ😂😂
@MazgC91N-us8zj
@MazgC91N-us8zj 2 сағат бұрын
ዳኒ ግን ነብስህ ኣይማርም 😂😂😂😂😂😂
@RichardFrench-vn3ww
@RichardFrench-vn3ww 15 минут бұрын
Abrish jagnaa ❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️
@AsAs-ur9x
@AsAs-ur9x 2 сағат бұрын
እኔ ግን ፈታ ነው ያደሩገኝ ዳኒ❤❤😂😂😂😂😂
@muluneshmathewos7105
@muluneshmathewos7105 Сағат бұрын
የዘመኑ ምርጥ ልብስ የለበሰ አህያ ማነዉ ብባል ዳኒ😂😂😂😂😂
@samera3817
@samera3817 Сағат бұрын
ጋላ ሰለሆነ ደነዝ ነው
@Haiat-c9o
@Haiat-c9o Сағат бұрын
አወ መታከምማ አለበት ይዋጣለታል አብርሽዬ እዳታስብ እሩታን ብቻ ላንተ ይተውልክ
@Asas12as123
@Asas12as123 12 минут бұрын
እኔኮ የሚገርመኝ የዳኒ ደጋፊዎች እደሱ ዝግ ጥጥ መስማ የለላችሁ ናችሁ ሰው ከእውነት መቆም ሲኖርበት አይይ እስኪ የገረማችሁ 😢ላይኪ
@hellenayele1137
@hellenayele1137 Сағат бұрын
እሲ ሊያናድድክ ነዉ ለምን አትንቀዉም አለን ያህል ሳንቲም ለመልቀም ደግም ድራማ ነዉ በጣም እጅእጅ ያለወሬ
@fafemohamd
@fafemohamd 55 минут бұрын
እንደተረዳሁት ልጂቱን ሁለቱም አይፈልጐት ም መነገጃ ናት መሠል
@Yryrt-uy1pl
@Yryrt-uy1pl Сағат бұрын
አብርሽ አተመልካምሰውነው ዳኒ የሚባል ልጂ ለሠው ክብርየለለው መጥፎ ሠውነው በጣምነው ያሚያስጠላው ዳኒ በጣምቢለጌነህ እሽ ሲጀመርጤነኛ አይመስለኝም የተመታነው
@تنتنتنتا
@تنتنتنتا Сағат бұрын
ኸረ በጣም ባለጌ ነዉ አስተዳዳግ የበደለዉነዉ
@WowWow-ho7wk
@WowWow-ho7wk 10 минут бұрын
ዳኒ ተብየው ግን የወረደ ነው የምር እኔ ብሆን ይሄንን እከካም አለቀውም😮😮😮😮
@ሀዪቲዩቱቢ
@ሀዪቲዩቱቢ Сағат бұрын
እስካውን አስጭናው ይሆናል😢😢 ሊናገር ፈርቶ ነው እሶም እሱም ስለዛ አብርሽን ንገሪው አብርሽ ከነምናምንሽ ይቀበልሻል የምር ሩታ ግልፅ ሁኘኚ ነፃነትሽ በአብርሽ ብቻ ነው አቺ ነሽ የዚ ሁሉ ጥፋት
@ሳምራዊት
@ሳምራዊት Сағат бұрын
እረ አተጃጃሉ እነሱተመካአረዉ 😂😂
@YamamY-jw6kj
@YamamY-jw6kj Сағат бұрын
አብርሽ አትለማመጠዉ በለዉ የዚህን ያክል ንቀት ያሳደረበት ምክኔቱ ምድን ነዉ
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 11 МЛН
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 114 МЛН
ሰለሀይሚ  እወነቱ ሚስጥር ልገራቹ
11:50
ኩሩ ያበሻ ልጅ Tube kuru Habesha Lij Tube
Рет қаралды 2,4 М.
⚜️ባሌ ባህሪዉ ሳረግዝ ተቀየረ
28:13
JAM family
Рет қаралды 19 М.