⚜️ባሌ ባህሪዉ ሳረግዝ ተቀየረ

  Рет қаралды 20,438

JAM family

JAM family

Күн бұрын

#mettyandaman #habesha #jamfamilyethiopia #couple #ethiopian ‪@ITSJRCOUPLE‬

Пікірлер: 278
@الحمدللة-ق5ذ
@الحمدللة-ق5ذ 11 сағат бұрын
አብረሸ እና እሩታ አስታረቁ ለምትሉት አልተጣሉም😅😅😅😅😅
@Shwey-ui8wo
@Shwey-ui8wo 10 сағат бұрын
ትክክል 🤣🤣🤣
@المال-ظ4ج
@المال-ظ4ج 9 сағат бұрын
እነሱእደታረቍናቸዉ ብርብቻነዉየሚፈልጉት የመዳማ ቅመሞች ግሩፕክፈቱ ኦደለመዳችሁት😂😂😂😂😂😂😂
@tesemategegne8686
@tesemategegne8686 9 сағат бұрын
ምን አስጨነቃችሁ ስለነሱ ይሔ የጨዋ ቤት ነው እሺ
@Berry-g4y
@Berry-g4y 9 сағат бұрын
ኝኝኝኝኝኝእኝኝኝኝኝ ኝኝኝኝኝኝእኝኝኝኝኝ ማለት ይወዳሉ እንጅ 😏😏😏😏😏😂😂😂😂
@Ayeshmahamad
@Ayeshmahamad 9 сағат бұрын
በትክክል ፋልም እየሰሩ ነዉ
@Pnice-hq3fp
@Pnice-hq3fp 3 сағат бұрын
ደስ ትላላቺሁ ኮሜት ጤነኛ ናቺሁደ አብርሺ እሩታ የምትሉ ዲራማ እየስሩ ነዉ እስቲ ነቁ እኛንም አታስዲቡን በጂምላ😂😂😂😂
@feriyal2957
@feriyal2957 10 сағат бұрын
የኔ ቆንጆ መቲ ስወድሽኮ ምርጦች ናቹ❤ 3:57
@genetachameyelh1047
@genetachameyelh1047 5 сағат бұрын
ይቅርታ ግን ሌላ ውስጥ አልግባ እና እናንት በናታችሁ በእግዛሽሄር እሩታን እና አብርሽን ምከሩአቸው በእውነት መስመር እየሳቱ ንው መልሱአቸው በእግዚአብሔር አርሙአቸው እንደዚህ ሆኖ ብር ከማግኘት መሞት ይሻላል እና ምከሩአቸው
@AsmeleshAshamoAbde
@AsmeleshAshamoAbde 9 сағат бұрын
ስ እናቴ ጌታ የባራክ ባ ጌታ ማሆን እደቴ ያለዎ ማታዳለ ነው wow 💯💯
@kukuberhane
@kukuberhane 10 сағат бұрын
መቲ አምሮብሻል እርግዝና ፎቶ ተነሺ።
@EiveShv
@EiveShv 10 сағат бұрын
ጉዲ ከመቸው ገና ነውኮ😂😂😂
@zamzammohammed9789
@zamzammohammed9789 7 сағат бұрын
ኣብርሽ ና ሩታን ኣስታርቁልን😢😢😢😢
@HaleemahHusin
@HaleemahHusin 4 сағат бұрын
አብርሸና እሩቴን አሰታርቁልን እባካቸሁ መቲየ አምሮብሽል እርግዝናዉ አማን ተከባከባት ወንድሜ❤❤
@SelamNardos
@SelamNardos 11 сағат бұрын
ፍቅራችሁ መቸም እያልቅም ልክ እንደ ህፃን ልጅ መሳሳም አይሰለችችሁም ፍቅራችሁ አይለቅ
@FatumaSeid-x7u
@FatumaSeid-x7u 10 сағат бұрын
ጎደኛ ለመቸ ነዉ A❤R አስታርቁልን😥😥😥💔💔💔💔
@Hawwa-e6j
@Hawwa-e6j 9 сағат бұрын
መች ተጣሉ ድራማ ነው እነሱ የሚሰሩት እኳን ይሄንን ሀገሯን ክዳለች እሩታ ያድሳባ ልጂ ነኝ እያለች ብጥርቅ
@FatumaSeid-x7u
@FatumaSeid-x7u 9 сағат бұрын
@@Hawwa-e6j ምን አገባሺ እሰይ እንኳንም ካደች ምን ይጠበስ ታዳ ገልቴ
@TadeluDeri
@TadeluDeri 9 сағат бұрын
ልምን ትቅብጠራላቹ ድራማዎ ሲልቅ ይመጣሉ ሁላቹ
@መሬምይማም-በ4ዐ
@መሬምይማም-በ4ዐ 9 сағат бұрын
በገ አንች ነሺ እምትጨርጨሪው እነሡማ ድራማ መሆኑን አውቀው ዝም ብለዋል
@FatumaSeid-x7u
@FatumaSeid-x7u 9 сағат бұрын
@@መሬምይማም-በ4ዐ ምናባሺ አገባሺ ቅናታም ተነፊ😂😂😂😂😂😂
@JamanesheAdem-ue1le
@JamanesheAdem-ue1le 7 сағат бұрын
በናታችሁአብርሽናእሩታን. አስታርቃቸው. እንክንደስአላችሁ
@HamelmalTesfaye
@HamelmalTesfaye 6 сағат бұрын
ምድረ ደደብ ለስንቱ ልፃፍ ድራማ ነው የሚሰሩት ነገ ታረቅን ብለው ይመጣሉ
@barkot7147
@barkot7147 9 сағат бұрын
አርብርሽ ሩታ እኮ ኢትዮጵያና ግብፅ አይደሉም ተው ፕራንክ እየሰሩ ነው የስራው ባህሪ ነው ተረጋጉ
@HamelmalTesfaye
@HamelmalTesfaye 6 сағат бұрын
ተባረኪ እነሱ ድራማቸውን አጧጡፈዋል
@MuluyeWorku-l2u
@MuluyeWorku-l2u 6 сағат бұрын
እዉነት ነዉ አንች ተረድተሻል
@KemeyaHussen
@KemeyaHussen 10 сағат бұрын
በአላህ እነ አብርሽና ሩታን ጠርታችሁ አስታርቁልን በናታችሁ
@Berry-g4y
@Berry-g4y 9 сағат бұрын
ደሞ ስታምሪ የኔ እንቁ ሴት ❤❤❤❤❤❤❤
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 9 сағат бұрын
ሁሉም ጓደኞችህ ትክክል ናችው በእኔ እምነት ❤❤🎉
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 10 сағат бұрын
ወይኔኔኔ ዛሬ ድካሜ ነዉ የጠፋዉ በሣቅ ይመቻችሁ
@peaceethiopia5042
@peaceethiopia5042 11 сағат бұрын
ባካችሁ አብርሽና ሩታን ምከሩ አስታርቁ ባካችሁ
@dawttigrawy6582
@dawttigrawy6582 4 сағат бұрын
ጎሮቦቶች አይደላቹም አንዴ አና አብርሸ አና ሩታ ለማሰማመት ዝም አላቹ አናንተ ተአዋቂ ናቹ ሰው በ ደሰታው ብቻ ሳይሆን በክፋውም ቀን መጠየቅ ነው ደግሞ የተጣላ ሰው ማሰታረቅ ፈጣሪ ይዎዶዋል አናንተ ደሰ ትላላቹ አይለያቹ
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 Сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ጀግና ባልና ሚስት ደስስ ሲሉ ኣለ ላለመጣላት
@Fatima-j6r5q
@Fatima-j6r5q 7 сағат бұрын
.አረ ጫወታው የለለ ነው ምን ልጨምር አላለችም😂😂😂😂😂😂😂😂ስወዳችሁ ኮ🎉🎉🎉🎉🎉😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TamenechsigaSiga
@TamenechsigaSiga 10 сағат бұрын
ስዎዳችሁ ኮ ጌታን ሺ ዓመት ኑዑሩልኝ 😘😘😘😘😘😘🙏
@መሬምይማም-በ4ዐ
@መሬምይማም-በ4ዐ 8 сағат бұрын
እነሡ ድራማ እንደሆን ስለሚቁ ዝም ብለዋል ሩታ 🙄አብርሺ አትበሉ እዝህ እሰው ቤተ አትለፍልፉ ገገማ ሁላ
@zemi-s7y
@zemi-s7y 5 сағат бұрын
አይሰሙም
@galayuser1127
@galayuser1127 8 сағат бұрын
እኔ ግርም የምትሉኝ ኮመቶች በሰው ቬጅ መታቹ አብረሽንና እሩታን አስታረቁ የምትሉ ጅሎች ዝም አትሉም እነ አብርሽ በራሳቸው ላይ ድራማ ጀምረዋል
@ethiolove2517
@ethiolove2517 5 сағат бұрын
የእወነት በትክክል 😢
@RAMAHAali-h4l
@RAMAHAali-h4l 11 сағат бұрын
❤❤❤የኔዉዶች በጣምነው የምወዳችሁ 😘😘😘በርቱ ቪድዮ ቶሎቶሎ ልቀቁ🙏
@360asbestosremoval2
@360asbestosremoval2 7 сағат бұрын
አንተ በጣም ተከባከባትእንዳታስቀይማት ያማራትን አቅርብላት የምትበላውምግብ መጠንቀቅ ፍረሽ የሆነ ትመገብ ጥንቃቄ ያስፈልጋል እግዚአብሄር ከናተ ጋር ይሁን
@zumiy2173
@zumiy2173 11 сағат бұрын
ኸረ በናታችሁ አብርሽና ሩታን አስታሮቁልን
@helenkader7896
@helenkader7896 8 сағат бұрын
በናታችው እሩታና አብርሽን አስታርቁልን በጌታ ስም እንዳይለያዩ አስታርቋቸው
@misganeshsedebo2085
@misganeshsedebo2085 10 сағат бұрын
ብቻ እየሱሰ ቤቴ ከላ ሙሉና ይበቀኞል ፍቅር እየሱሰ ነወ ሰላም እየሱሰ ነወ ደሰታ እየሱሰ ነወ እንኑሮ ለክርሰቶሰ ብቻ አድናል ይታደጋል❤
@sameri585
@sameri585 8 сағат бұрын
yes
@miretmi3845
@miretmi3845 7 сағат бұрын
አሜንንን ተባረክ 💕👏👏💕💕
@marmm3marmm395
@marmm3marmm395 10 сағат бұрын
እናንተመልካም ሠዋች እባካችሁን ሩታና አብርሸን አሰታርቁ እናንተም እንኳንደሰአላችሁ ተባረኩ
@makdasayele8820
@makdasayele8820 Сағат бұрын
አብርሽና ሩታን አስታርቁልን😭
@AlmazKebede-c9o
@AlmazKebede-c9o 6 сағат бұрын
ሁሌም ሰላማችህ ይብዛልኝ❤❤❤❤❤
@Zade-h7p
@Zade-h7p 10 сағат бұрын
እኔ ምላው በአብርሽና በሩታ ምክኛት ቪዲዮ ያልሰራ ሰው ዬላም😂😂😂 ግን እናዚ ጥዶች ወፍ ጃስት ለራሰቻው ፋታ😊🎉🎉❤❤😂😂😂😂ይማቻቹ
@EiveShv
@EiveShv 10 сағат бұрын
ዲራማ ሥለሆነ ነው😂😂😂😂😂
@tubetube613
@tubetube613 9 сағат бұрын
እነዚህ ጉረቤት ናቸው እና ውሸት መሆኑን ስለሚየቁ ለዛ ነው ሚሆን
@እናትአለሜእወድሻለሁ
@እናትአለሜእወድሻለሁ 8 сағат бұрын
ከሰራ ፈቶች እነዚህን መደመርሽእራሱ😂😂ይሸቅሉ ብለው ነው ዝም ያሉት
@berhmeth
@berhmeth 5 сағат бұрын
እረዘናነው ያረጋቺሁኝ ድካሜን ሁሉነው ያሥረሣቺሁኝ ግን አብርሽና እሩታን እሥታርቋቸው እረውዶቼ
@comcell1549
@comcell1549 10 сағат бұрын
አሺ እንጠብቃለን ❤❤❤ቶሎ ኑ እየሱስ ያድናል ❤❤❤
@Belenfaye
@Belenfaye 6 сағат бұрын
Betam nw mewedachu ye abate lijoch tebarekulgn🥰
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 6 сағат бұрын
የኔ ወድቹ በጣም የምወዳችሁ የኔ ወድ መቲዬ ሁሉም መልካም ነዉ💛💛💛💛❤❤❤❤❤
@MazaaMazaa-bo3uq
@MazaaMazaa-bo3uq 10 сағат бұрын
Ebskiin abershi ena rutaa astarqachuu😭😭ljochuu baxam yee tagoduu new 🤷‍♀️
@sabo8756
@sabo8756 4 сағат бұрын
የሩት ማሽቃበጥ ምን ይጨመር አላለችም 😅😮😂😂😂😂
@መሬምይማም-በ4ዐ
@መሬምይማም-በ4ዐ 9 сағат бұрын
የመዳም በጎች🙄 አብረሺ 🙄 እሩታ አትበሉ 🙄ድራማ ነው🙄 አለቅ አሰው ቤት መጥታችሁ🙄 አትለፍልፉ🙄ማሮች አብሺሩ🌷🌷
@halimahalimaHalimahalima-ys6ju
@halimahalimaHalimahalima-ys6ju 7 сағат бұрын
እኮ እውነትም የመዳም በጉች😂😂
@የማሪያምየማሪያም-ፐ7ኸ
@የማሪያምየማሪያም-ፐ7ኸ 6 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂
@hik1924
@hik1924 10 сағат бұрын
እነዚ ሰዎች ለናንተ ሲሉ ቪዲዮ አይስሩ?!!አብርሽና ሩታ ብላቱ ልትሞቱ ነው እንዴ😮😮😮😊
@HamelmalTesfaye
@HamelmalTesfaye 6 сағат бұрын
አሽቃባጭ ሁላ
@aserpwpworlt3082
@aserpwpworlt3082 9 сағат бұрын
ስርሀታችው ደስሲል ❤❤
@MeseretWndosen
@MeseretWndosen 10 сағат бұрын
እር ምነው ዝም አላችሁ እናብርሽን አንተ ተነሱ ትንሽ ትሻላለህ😢😢
@nebattt
@nebattt 6 сағат бұрын
Mrtochu tebarekulgni
@bunathecatdteams1529
@bunathecatdteams1529 7 сағат бұрын
ባሌ ይሄ ሁሉ ጎደኛ ቢኖሮው እረበስመአብ ይሄሁሉ እኔእንኳን ሴትዋ ይሄን ያክል ይለኝም 😂😂😂
@BBi-r5p
@BBi-r5p 10 сағат бұрын
ኧር በምን አሥቻላችሁ አብርሽና ሩታ ን አሥታርቋቸዉ😭❤❤❤❤
@HamelmalTesfaye
@HamelmalTesfaye 6 сағат бұрын
ድራማ ነው አሰሙም እንዴ ምድረ ዐደቆሮ ሁላ
@Zyneb-pw3cf
@Zyneb-pw3cf 9 сағат бұрын
የኔምርጦች
@promobile9759
@promobile9759 7 сағат бұрын
ቪደወ በሰሩ ቁጥር አብርሺእና ሩታን አስታርቁልን እያልናቸው አይመልሱም ግን ለምን ቢያስ ትንሺም ግዜ ቢሆን አብራችሁ አሳልፋችኋል😢😢😢😢💔💔💔😭😭
@EndetgvEr
@EndetgvEr 6 сағат бұрын
እሩታና አብርሽን አስታርቆቸው የምትሉ ኮመቶግን የሚራችሁነው ድራማ እኮነው እየሰሩ ያለት ሁለየ መሸወድ አረይደብራል ንቁጅ😂😂😂😂😂
@Aynu-o3x
@Aynu-o3x 8 сағат бұрын
ህዱና አብርሽና ሩታ አስታረቁ ብያንስ አንድ ቀን ያሳለፋቹት ግዜም የለም እንደ አሁንስ አበዛቹት 🤔🤔🤔🤔🤔በጣም ኖ ያዘንኩት ማርያምንን🤔😥😥😥😥
@HamelmalTesfaye
@HamelmalTesfaye 6 сағат бұрын
አንቺ ዝም በይ ድራማ እየሰሩ አይደል ለዛ አይደል ዝም ያሉት
@Tekalign72
@Tekalign72 7 сағат бұрын
እንደ እኔ ሐሳብ ዋሽቶ ከማጣላት ዋሽቶ ማስታረቅ ይሻላል
@genetachameyelh1047
@genetachameyelh1047 5 сағат бұрын
እንደእናንተ ስርአት ያለው ስራ እንዲሰሩ አስተምሩአቸው
@ማርያምእናቴ-ኘ1የ
@ማርያምእናቴ-ኘ1የ 7 сағат бұрын
እዉነቱን መናገር ነዉ ግን አለ ያሉት በቃ በመካከላችሁ ክፍተት እዳይፈጥሩ ፈልገዉ ነዉ ይመቻቸዉ
@እናትአለሜእወድሻለሁ
@እናትአለሜእወድሻለሁ 8 сағат бұрын
አብርሽና ሩታ የሚል ኮሜንት ላለማየት ዬት ልሂድ ሲኦል የምትሉ ሰገጤዎች አጠፉም መቼም 😂😂😜
@Fatima-j6r5q
@Fatima-j6r5q 7 сағат бұрын
.ገደል ግቢ ገገማ
@Burtukn-r8b
@Burtukn-r8b 4 сағат бұрын
🎉🎉🎉❤❤
@sajdjvaihhe3364
@sajdjvaihhe3364 7 сағат бұрын
እኔ እውነቱ ነው ምነገረው ወላሂ የመጠው ይምጠል እንጂ በእስልምነችንም መወሽት አይቸልም
@Meti-u4v
@Meti-u4v 10 сағат бұрын
Rutaa & Abiriish astarigu ba getaa❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@meryadoney6679
@meryadoney6679 8 сағат бұрын
enkun dehen matachiw❤❤❤❤
@Belenfaye
@Belenfaye 6 сағат бұрын
Endenate ayinet tidar yesetgn amen🙏
@tsiyeeeee8369
@tsiyeeeee8369 6 сағат бұрын
እዚ ቤት ነዉ ፍቅር ያለዉ❤❤❤❤❤🎉
@BebaBeba-m7u
@BebaBeba-m7u 11 сағат бұрын
እነታ አብርሽ እነ ሩታን አስታሪቁ እሽ🙏🙏🙏🙏
@እምዬሀገሬ-ኀ8ፐ
@እምዬሀገሬ-ኀ8ፐ 11 сағат бұрын
እረ ከተኛችሁበት ንቁ ሆ ምነው ሀሳብ ጠፋባችሁ
@Madina-hr5xy
@Madina-hr5xy 11 сағат бұрын
መቸ ተጣልተውነው እስውቤትመታችሁ እምታሽቃብጡት😮😮😂
@MmM-g9r7z
@MmM-g9r7z 11 сағат бұрын
መቼ ተጣሉ ወይኔ በጎች አሁንም አልባተቱ ደራማ ነው ይሰሩበት
@الحمدللة-ق5ذ
@الحمدللة-ق5ذ 11 сағат бұрын
አልተጣሉም😅😅😅
@እምዬሀገሬ-ኀ8ፐ
@እምዬሀገሬ-ኀ8ፐ 11 сағат бұрын
@@MmM-g9r7z የሚያስቡት አጡ መሰለኝ እንደት እንዳስጠሉኝ ብዙዎች በሚባል ደረጃ ያሽቃብጣሉ
@fkrfkr-s7m
@fkrfkr-s7m 5 сағат бұрын
መቲ አሞሮብሻል እርግዝና ፎቶ ተነሺ
@MuluMulu-d6e
@MuluMulu-d6e 11 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤fekerchu lezelalem yehun❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-uv2vv8el9ny
@user-uv2vv8el9ny 9 сағат бұрын
የኔመልከሞች እኳንደነመጠችሁ❤❤❤🙏🙏እበከችሁአብርሺእነሩታአሲታርቁልን🙏🙏🙏😭😭😭
@BobThetop-y1r
@BobThetop-y1r 10 сағат бұрын
እነ አብርሽን አስታርቁልን
@AdugnaLomiiadugna
@AdugnaLomiiadugna 9 сағат бұрын
Nagaan waqayyoo isinif haa bayatuu ❤❤❤❤❤❤❤ si wodechu ❤❤❤😂😂
@yodwako9291
@yodwako9291 8 сағат бұрын
I love to have honest friends 🧡 I don't appreciate weshetam people around my surroundings
@comcell1549
@comcell1549 10 сағат бұрын
ተባረኪ የኔ ዉዶች ❤❤❤❤ታምራላችሁ 🎉🥰🥰ደስ ትላላችሁ ❤❤❤
@begnabeyene8026
@begnabeyene8026 Сағат бұрын
Hedduun kolfee dhugaa nuf jiraadha
@sajdjvaihhe3364
@sajdjvaihhe3364 7 сағат бұрын
ሁለት ቆንጆ ወው
@Aisha-bg6yr
@Aisha-bg6yr 10 сағат бұрын
ሀቁኑም የተናገሩት የዋሹትም ጎበዝ ናቸው ዋሽቶም ባልና ሚስትን ማስታረቅ ይቻላል ትዳር ትልቅ ነገር ነው
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 10 сағат бұрын
ይመጣል አይቆይም አላለም ጆዬ
@mehertmeskele
@mehertmeskele 8 сағат бұрын
አብርሸንና ሩታን አሰታረቁለን❤
@tesemategegne8686
@tesemategegne8686 9 сағат бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ የኔ ውዶች እንዴት እንደምወዳችሁ የትዳር ምሳሌዎች ዩቱበሮች እባካችሁ ጨዋነትንና መከባበርን ከነሱ ተማሩ አቦ እግዚአብሔር አምላክ የልባችሁን ሁሉ ይሙላላችሁ።
@haregmak1519
@haregmak1519 4 сағат бұрын
እነ ዬናስ👏👏👏👏👏😍😍😍😍
@YIDIDYAASEGED
@YIDIDYAASEGED 7 сағат бұрын
ሳሚን አምጡት አማን ❤
@EliyasDawit-yl1sr
@EliyasDawit-yl1sr 10 сағат бұрын
በልጅ ስለተባረካችሁ በታም ደስብሎናል ግን በፈተራችህ ሩት እናተን ታከብራለች አስታርቁ ፈታሪ ይወደዋል የከፋ ነገር ሳይፈተር በናተ እተማመናለሁ
@yodithilemariya6370
@yodithilemariya6370 6 сағат бұрын
Yene konjo setameri setamiru
@BarakaDf-eh3ef
@BarakaDf-eh3ef 9 сағат бұрын
አብርሻ ና ሩታ አስታረቁው በንታችሁ
@RegatMehari
@RegatMehari 10 сағат бұрын
እነዚ ቤተሰብ ስወዳቸው❤❤❤❤❤
@NanatMekuria
@NanatMekuria 7 сағат бұрын
Yn wudochi setamru ayelyachu❤❤❤
@mimilove8942
@mimilove8942 6 сағат бұрын
Now you know who's going to tell you the truth if it's happened.
@saa-dx4tg
@saa-dx4tg 10 сағат бұрын
አብርሽና እሩታን አስታርቁልን የምትልግን እንዴትነውየምታስቡት መቼ ተጣሉ ዶራል አሳብዷቸውነው አትጨነቁ ማታ አውቻቸውነበር
@Nanny-i8k
@Nanny-i8k 7 сағат бұрын
ድረመ አተቁም
@KokiLavi-tz6np
@KokiLavi-tz6np 11 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤የኔ ውድች
@buruki4864
@buruki4864 10 сағат бұрын
ጃራ ፋሚል ተመችኛ 🤣🤣🥰👌🏼
@Haymanot24
@Haymanot24 9 сағат бұрын
Egzaberen endete endmewedachu ergtachu fegegetachu batekalaye temechugnalachu❤❤❤❤❤❤
@KiyaLove-v1g
@KiyaLove-v1g 6 сағат бұрын
Wayinee getan ene shinten chereskugn gin ye Aman gowadegnoch temechugn lamin bametim komwal le amanim komwal gadagninet malet ehee new getan gin sakugn wayinee😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@salamsami1988
@salamsami1988 8 сағат бұрын
Abireshina rutan asetarekulen begataaaaa
@EliyasDawit-yl1sr
@EliyasDawit-yl1sr 10 сағат бұрын
መቲየ የነሩታን ችግር አማን አልሰማ ይሆን?
@asenakubelete51
@asenakubelete51 9 сағат бұрын
አረ የማይመስል ነገር ነው😂
@Sekina-d9b
@Sekina-d9b 7 сағат бұрын
Jr you tubebachaw 8war nw keserubet lamindinew yemayserut?
@CHERADEBELA
@CHERADEBELA 11 сағат бұрын
Amrebish Matiye❤
@getineshiget3267
@getineshiget3267 10 сағат бұрын
Yene wedochi ❤❤❤
@besabesa5671
@besabesa5671 7 сағат бұрын
Yene wudoch❤
@RAHEMETKUMELIloveyoumama
@RAHEMETKUMELIloveyoumama 10 сағат бұрын
እረ አበርሸና. ሩታ አሰታረቃችዉ
@SaraTamene-d5s
@SaraTamene-d5s 9 сағат бұрын
ለካ ከነ አብርሽ ጋር የምትመጡት ለጥቅማችሁ ነው ለምን አታስታርቁም
@elsahaptu9518
@elsahaptu9518 8 сағат бұрын
Mti shikor betam amrbshil ❤
@MonaTubeሙና
@MonaTubeሙና 11 сағат бұрын
አረ አርግ ሽአርግሽ አለኝ እሺ አርግሽ የምትሉኝ ደምሩኝ
@HiwoiSiSiyaa
@HiwoiSiSiyaa 8 сағат бұрын
Yene wedochi❤❤❤❤❤❤❤❤M❤❤❤❤❤knjoooo❤❤❤❤
@Shwey-ui8wo
@Shwey-ui8wo 10 сағат бұрын
Yene wudoche Nuruling kifu aynekachu ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏
@MajidaSulaiman-lq9wj
@MajidaSulaiman-lq9wj 11 сағат бұрын
እር ሩታን መክራችዉም ሆነ ተቆጥታቹ አስታርቃቸዉ ከአብርሽ ጋር በጣም ነዉ ያሳዘነኝ😢
@YoditGoitom-y1d
@YoditGoitom-y1d 10 сағат бұрын
Ere tewachew men arugu new yemetulachwe enzey Family yemen ruta nat demo tegeba abereshen yekadesh
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
Jam Family [ አማን እና መቲ ]
10:05
Jara tesfaye official
Рет қаралды 7 М.
ረዱ የሚገርም ሰርፕራይዝ አረገቻቸው
28:32
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 100 М.
በስደት #ያሳለፍኩት #ህይወት#❤
34:21
Betty ጎንደር
Рет қаралды 9 М.
⚜️የምስራች ⚜️አላምንአለ
22:32
JAM family
Рет қаралды 99 М.
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57